ስጋዬን ቢያስሩትም አዕምሮዬ ነፃ ነበር!@DawitDreams

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024
  • Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
    On our RUclips channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
    Make sure to subscribe our RUclips channel to get up to date videos!
    ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
    Telegram ፦ t.me/amazingvi...
    TikTok ፦ www.tiktok.com...
    Facebook ;- www.facebook.c...
    #DawitDreamslifesuccusscoach
    #motivation
    #dawitdreams
    #etiopianmotivetion
    #personaldevelopment
    #ethiopianmotivationalspeaker
    #motivation
    #success
    #positivethinking
    #abrshdreams
    #newyear
    #paradagmshift
    #dawitdreams
    #የማክሰኞ እንግዳ
    contact: +251938252525

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @emayehiwote5568
    @emayehiwote5568 Год назад +296

    አቡኬ የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅህ የአቡኬ አድናቂዎች በላይክ አሳዩኝ😍😍

    • @khalidahmed394
      @khalidahmed394 Год назад +4

      ❤ ኡስታዝ አቡበከር የዓይን ብሌናችን ነው ለእኛ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች ❤❤ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች መፍት መከብር ሲል ህይወቱን አሳልፉ የሰጠ በወያኔ ዘመን ማንም ሳይፈራ ከፊት ሆኖ ታግሎ ያታገለ ጀግና ነው መሪያችን እሱ ነው አሚራችን❤

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ Год назад +590

    ለሙስሊም እህት ጋዶኞችዬ እንኩዋን ለታላቁ የረመዳን ጾመ ጸሎት በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏🙏

    • @baqr4383
      @baqr4383 Год назад +3

      ክክክ

    • @Nejat197
      @Nejat197 Год назад +1

      መቸ ነው ግን እናመሰግናለን

    • @aash5959
      @aash5959 Год назад +1

      ❤❤❤

    • @forzasiraj9998
      @forzasiraj9998 Год назад

      Thanks a lot for your wishes , sister.

    • @ArayaTV
      @ArayaTV Год назад +1

      ሄሉዬ የኔ ትሁት፣ ሰላም ላንቺ ይሁን✋

  • @Etubersethiopia26
    @Etubersethiopia26 Год назад +114

    ያለምንም መታወቂያና ፓስፖርት የሰውል ልብ ውስጥ ያለ ሰው ምርጥ አገላለፅ ♥️🥰

  • @mahirmahir4152
    @mahirmahir4152 Год назад +24

    ወላሂ አቡኬ እድሜ ተቀንሶ የምሰጥ ብሆን ኑሬ ከራሴ ግማሽ እድሜ ቀንሼ እስጥህ ነበር ከአላህ በታች ከማንም ከምንም በላይ እወድሃለሁ ለአላህ ብዬ❤❤❤❤❤❤

  • @binetmohammediloveethiopia1961
    @binetmohammediloveethiopia1961 Год назад +90

    ዳዊት እናመሰግናለን ቀጣይ ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ የየቲሞች አባት ይቅረብልን

  • @yehyaomer3432
    @yehyaomer3432 Год назад +283

    ለኔ የ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግናዬ ነህ ሀብቢ አቡኪ ።አላህ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ

  • @HayatHayat-mq4if
    @HayatHayat-mq4if Год назад +284

    የኢስላም ፈርጥ አደበት እርቱ አደበቱ የማይጠገብ ኑርልን እረጅም እድሜከጤናጋር ይስጥል🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @wodeineshjimma6661
      @wodeineshjimma6661 Год назад +2

      Exactly

    • @fethiyaibrahim1879
      @fethiyaibrahim1879 Год назад

      Ameen Ameen yarebel Alemin Allah edmena tena yesteh

    • @kedirdelala
      @kedirdelala Год назад

      ❤️🏘️💪💛☝️🏦😻💚🌼🥺🌸🇪🇹🌹🌹🌹🙏✍️👍💫🌜⭐😍😭💝🥰 kedir Delala ❤️❤️❤️ Sendafa

    • @fityaabdlia3365
      @fityaabdlia3365 Год назад

      ​@@fethiyaibrahim1879ج

    • @HfhfhrjJfjdjdj-tj1nz
      @HfhfhrjJfjdjdj-tj1nz 4 месяца назад

      ❤❤

  • @argawshurala
    @argawshurala Год назад +170

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጣቹ አንተና ዳዊት

    • @almazalmaz5315
      @almazalmaz5315 Год назад +3

      ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥ እዉቀትን 🙏🙏🙏

    • @chaltu8717
      @chaltu8717 Год назад +4

      ,አላህ ይባርክህ እባካችሁ የአቦኬን ቋንቋ እንተግብረው እባካችሁ እንተግብረው

  • @عيتنثثتتثن
    @عيتنثثتتثن Год назад +79

    ዳዊትየ ቃላት የማይገልጸው ምስጋናዬ ይድረስህ
    አቡኪ አላህ ያህፈዝክ መሠሎችህ ይብዙልን ኢስላም ዘላለማዊነው👍👍👍

    • @deehope9477
      @deehope9477 Год назад +1

      Wow! I didn't know, Dawit Dreams CEO is a christian till now!! Praise God for his faith!🙏

  • @hayme4396
    @hayme4396 Год назад +133

    ❤ መልካም የረመዳን ❤ ፆም ለእስልምና ❤ እምነት ተከታዮች ይሁንላችሁ ❤ ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን ፈጣሪ አሜን🙏🙏🙏

  • @mengistudenbi334
    @mengistudenbi334 Год назад +91

    አገርና ትዉልድን ሊቀይር የሚችል በእያንዳንዱ ማህበረሰብ ልብ ዉስጥ የሚቀመጥ ትምህርት ነዉ
    እንኳን በሀይማኖቱ ዉስጥ ያሉ ይቅርና ከሀይማኖቱ ዉጪ ያለን ሰዎች ቁጭ ብለን የሰማነዉ ድንቅ ት/ት ነዉ

  • @ggff7595
    @ggff7595 Год назад +165

    ማርያምን በ ጉጉት ስጠብቀው ነበር አባታችን እናመሰግናለን

    • @መሲቲቲዩብ
      @መሲቲቲዩብ Год назад

      የኔዉድ❤❤❤

    • @khalidahmed394
      @khalidahmed394 Год назад +5

      ❤ ኡስታዝ አቡበከር የዓይን ብሌናችን ነው ለእኛ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች ❤❤ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች መፍት መከብር ሲል ህይወቱን አሳልፉ የሰጠ በወያኔ ዘመን ማንም ሳይፈራ ከፊት ሆኖ ታግሎ ያታገለ ጀግና ነው መሪያችን እሱ ነው አሚራችን❤

  • @ኢትዮጵያ-ጀ1ኀ
    @ኢትዮጵያ-ጀ1ኀ Год назад +61

    አቡኬን ባየሁ ጊዜ እንባየ ይቀድመኛል። አቡኬ የኛ ትውልድ ሳይሆን የሰሃባዎች ትውልድ ሁሉ ይመስለኛል። ባለፈው አሜሪካ በመጣ ጊዜ ሳላገኘው በመመለሱ በጣም ይቆጨኛል። ትንሽ አሞኝ ስለነበር ዳዕዋው ላይ መገኘት አልቻልኩም ነበር። አቡኪ ለአላህ ብየ አወድሃለሁ❤❤❤

    • @ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው
      @ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው Год назад +7

      ወየው የሳሃቦችማ ትውልዲ የሱና ኡስታዞች ናቸው
      እነዚህማ እዴስስት እየተቀያየሩ ቀየቦታው ይቀላውጡ ወየው ሰሃባወች ወይም ነብያቶች ለምን ዋጋ እዴት እዴከፈሉ ፈልፍላቹ ተማሩ እነማናቸው የሱና ኡስታዞች ብላቹሁ ተመራመሩ ዲቄም ኡስታዝ

    • @ኢትዮጵያ-ጀ1ኀ
      @ኢትዮጵያ-ጀ1ኀ Год назад +6

      ​@@ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው
      መጀመርያ አነጋገርሽን እንደ ሙስሊም ለማድረግ ሞክሪ ሙስሊም የሚናገረውን የሚያውቅ ቁጥብ መሆን አለበት። ሰው በስራው ብቻ ሳይሆን በንግግሩም ሂሳብ አለበት። ሌላ ሃሳብ ልሰጥሽ ነበር ተውኩት ለግዜው ይበቃሻል። አላህ ሁላችንንም ያስተካክለን። አንችንም ለአላህ ብየ እወድሻለሁ❤❤

    • @khalidahmed394
      @khalidahmed394 Год назад +3

      ❤ ኡስታዝ አቡበከር የዓይን ብሌናችን ነው ለእኛ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች ❤❤ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች መፍት መከብር ሲል ህይወቱን አሳልፉ የሰጠ በወያኔ ዘመን ማንም ሳይፈራ ከፊት ሆኖ ታግሎ ያታገለ ጀግና ነው መሪያችን እሱ ነው አሚራችን❤

    • @shamesuabdoabdo
      @shamesuabdoabdo Год назад +3

      ​@@ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው እባካችሁ ሙስልሞች አንከፋፋል واعتصموا بحبل الله جميعا ولا تفرقواአላህ በቁርአኑ አትለያዩ ብሎና በመሀላችን ለይ ያለዉን ትንሽዬ ክፍተት እያፈለግን ፣አንጥፈ አላህ ሙስልሞች ብሎ ጠርቶናል፣ስህተት ካሌ فان تنازعتم في شيء فردوه الى الله والرسولወደ አላህ ቁርኣንና ወደ ነብዩ ሀድስ (pba)እንመለስ አፈዉና ልላህ።

    • @nanu144
      @nanu144 Год назад +2

      @@ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው ስምሽ የሙስሊም ኮሜንትሽ ግን ደደብ ነሽ ከቱ ብዙ ዋጋ የከፈለ ነው በስር በስቃይ ይድፍሽ 😭😭😭

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 Год назад +75

    ጀግናዉ ወንድማችን ኑረልን አቡኬ ከአእምሮ የማይጠፋ ብዙ ታሪክ አለህ

    • @monamohammed5046
      @monamohammed5046 Год назад +1

      😢gegnaw ustazachen allah edmehen ketena gar yarzemew kekefu nger allah yetebekeh

  • @mohamedmekonen96
    @mohamedmekonen96 Год назад +14

    አነቃቂና እራሴን እንድገመገም ያደረገኝ መሳጭ ንግግር፤አላህ ኧረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ ኡስታዛችን።

  • @johnramos7783
    @johnramos7783 Год назад +69

    አቡኪ ፈጣሪ ይጠብቅህ እምነት ሳይገድበኝ ልወድህና ላከብርህ ተገድጃለሁ ለሀገሬ ታስፈልጋታለህ ከራሴ እስርቤት ሰብሬ እንድወጣ ምክንያት ሆነኸኛል ::አምላክ ከፍ ያድርግህ የሰማአቱ አምላክ እድሜ ጤና ይስጥህ ወንድሜ ::

    • @khalidahmed394
      @khalidahmed394 Год назад +4

      ❤ ኡስታዝ አቡበከር የዓይን ብሌናችን ነው ለእኛ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች ❤❤ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች መፍት መከብር ሲል ህይወቱን አሳልፉ የሰጠ በወያኔ ዘመን ማንም ሳይፈራ ከፊት ሆኖ ታግሎ ያታገለ ጀግና ነው መሪያችን እሱ ነው አሚራችን❤

    • @helenkeder7783
      @helenkeder7783 Год назад +2

      አሜን

    • @kedirdelala
      @kedirdelala Год назад

      ❤️🥀🌿🏘️💪💛☝️🏦😻💚🌼🥺🌸🇪🇹🌹🌹🌹🙏✍️👍🌜🌜⭐😍😭💝🥰🥰🥰👉😘😘😘 kedir Delala ❤️❤️❤️🥰 Brocker

    • @kedirdelala
      @kedirdelala Год назад

      🥰❤️❤️😘👉💝😭😍⭐👍✍️🙏🌹🇪🇹🌸🥺😍😍😍😍😍🏘️🏘️🏘️🌿🥀👌👏👏🤩🤩♥️♥️♥️😄😚 kedir Delala ❤️❤️❤️ Sendafa

  • @lailaseid7874
    @lailaseid7874 Год назад +62

    ኡስታዙና አፍያህን ይስጥህ ከረዥም እድሜ ጋር ያረብ ። ዳዊት ድሪምስ እናመሰግናለን የፃም መግቢያ ላይ ምንወደውን ኡስታዝ አቅርበህ ለሁሉም ትምህርት ይሆን ዘንድ ስላስቻልክ 🙏

  • @sus2475
    @sus2475 Год назад +91

    አላህ ይራሀመውና አያቴ በጣም ይወዳችሁነበር የዛኔ እስርቤት ሲገቡ ሁሌም ይጠይቀኛል ከቶ ልጄ እነ ያሲን ኑሩ አልተፈቱም እንዴ እያለ ሁሌም ይጠይቀኝነበር ከተፈታችሁ በኃላ ብዙም አልቆየ ሞተ አላህ የጀነት ያድርገው ምርጥ አያት ምርጥ አባት ምርጥ ባል በህይወቴ ያየሁት አያቴን ነበር

    • @birhanuatsebha6726
      @birhanuatsebha6726 Год назад +4

      ወደዚህ ምድር የመጣበትን መንገድ ኖሮ መመለሻውን መንገድ እየተወጣ ያለ የኔ ትውልድ ሰው።🙏🙏ያቆይህ ወንድማችን❤🇪🇹✌️

    • @neju748
      @neju748 Год назад +1

      ኦ ተመሳሳይ ታሪክ አላሀ የጀነት ይበላቸዉ 93/94 አመቱ ነበር 1 አመት ከ7 ወር ሆነዉ

    • @መሲቲቲዩብ
      @መሲቲቲዩብ Год назад

      ስንት ወር ነበር የታሰሩት ግን

    • @duresashigid0944
      @duresashigid0944 Год назад +1

      @@መሲቲቲዩብ 4 amet

    • @መሲቲቲዩብ
      @መሲቲቲዩብ Год назад +1

      @@duresashigid0944 ሹክረን ሁቢ አራት አመት ያረቢ

  • @sinemariamashenafi3193
    @sinemariamashenafi3193 Год назад +57

    አንደበቱ በጣም ሚገርም ሰው ጥሩ አስተማሪ በቃ ቃል የለኝም አንዳንዴ ከመድረኩ በላይ ሚሆኑ ሰዎች አሉ በቃ የኡስታዝን : የበረከት ገበሬዋን :ዶ/ር ወዳጄነህን አፌን ከፍቼ ነው ያዳመጥኳቸው እግዛብሄር ያክብርልን አገራችንን ሰላም ያርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zemanayaynalem7035
    @zemanayaynalem7035 Год назад +55

    ኡዝታዝየ እረጅም እድሜ ይስጥህ ደስ የሚል ትምህርት❤

  • @zeynebmohammed5431
    @zeynebmohammed5431 Год назад +29

    ኡስታዝ አቡበከር አህመድ የኢስላም እንቁ አላህ እረጅም እድሜእና ጤና ይስጥህ የኛ ጀግና❤❤❤❤❤

  • @woine123
    @woine123 Год назад +29

    ኡስታዝ አቡበከር ፈጣሪ ይባርክህ!
    ያለምንም ማሽሞንሞን እውነትን
    የምታስተምር መልካም ሰው::
    እግዚአብሔር አምላክ ሃይል ክብር እና እውቀት ይሁንህ::

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Год назад +68

    ድንቅ ትምህርት ነው አላህ እውቀትን ብርግድ አድርጎ ነው የከፈተልህ ኡ ስ ታ ዝ አንተ ትለያለህ የአንተ አይነት በእውቀት የበሠለና ቅን ሠው ያብዛልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ አገራችን ኢትዮጵያን ከዘረኞች ተላቃ ለሠው ልጆች ሁሉ በእኩልነት በሠላም ወደ ፈለግነው ቦታ ተንቀሣቅሠን የምንኖርባት ሠላሙዋ የበዛ ኢትዮጵያን አምላክ ይፍጠርልን

  • @ፎነኝየአባየናፍቂ
    @ፎነኝየአባየናፍቂ Год назад +57

    እረጅም እድሜ አቡኬ ምርጥ ሰው❤

  • @umikelsumajib7858
    @umikelsumajib7858 Год назад +17

    አንተ ያለክበት ትውልድ ውስጥ ስላለሁ እራሱ ደስታ ይሰማኛል❤❤❤ሀቢቢ

  • @sofyarased
    @sofyarased 11 месяцев назад +4

    በጠም የምኖዲህ የምንሰሰልህ ኡስተዘችን አለህ ከኩፉ ይጠብቅልን የኘ ልበ ቀነ አስተወይ 🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌🏆🏆🏆🏆✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅

  • @sofihuss8124
    @sofihuss8124 Год назад +12

    የመጀመሪያዬ አይቼው የወደድኩት ፕሮግራም ነው Dawit dreams በርታልን!!
    አቡኪ እንዳንተ ያሉትን አላህ ያብዛልን እድሜና ጤናን ይስጥህ

  • @DHMW26
    @DHMW26 Год назад +36

    አቡበከር ትልቅ ሰው ትልቅ ጭንቅላት ለኢትዮጵያ ሚመጥን ረጅም አድሜ ከጤና ጋር

  • @وينانينا
    @وينانينا Год назад +16

    በአማን በኢማን ነፍ አመት ኑርልን ☝️ 😍

  • @hayme4396
    @hayme4396 Год назад +326

    ❤ እንደኔ ❤ የኡስታዝ አቡበከር ❤ ወዳጅ እና አድናቂ❤ የሆነ ላይክ ያድርግ❤

    • @kedirdelala
      @kedirdelala Год назад +1

      ❤❤️🥰💝😭😍⭐🌜💫👍✍️🙏🌹🇪🇹🌸🥺🌼🌼💚💚😻🏦☝️💛💪🏘️🌿🥀 kedir Delala

    • @zizuhalitube.2228
      @zizuhalitube.2228 11 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @hayatgeda2123
      @hayatgeda2123 11 месяцев назад

      🥰🥰🥰🥰

  • @selamdesta8678
    @selamdesta8678 Год назад +88

    ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥወት
    From Atlanta, Georgia, USA

    • @HagDan-so5fs
      @HagDan-so5fs Год назад

      ችፍች ቭቭ😅 😅😊😊ቭቭችቭቭቭቭቭቭቭቭቭ ቭቭቭችግ

    • @HagDan-so5fs
      @HagDan-so5fs Год назад

      4ፍ. ች4 ፍ ፍ

    • @HagDan-so5fs
      @HagDan-so5fs Год назад

      ቭቭ ፍድድፍችፍ ት ው😮ውጭውኃ ይእና ው😮።ልትው 26:14

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Год назад +21

    Thanks you guys እኔ በበኩሌ እንደ ኢትዮጽያዊነቴ እኮራባሐለሑ በሐይማኖት በዘር አይደለም በመታስረሕም አይደለም በአላማሕ ብቻ ነው ስለ ኢትዮያዊነትሕ እስር ቤትም እያላችሑ እናንተ እንድትፈቱ ከወያኔ ጋር ጉሮሮለጉሮሮ ተናንቀን ነበር ። አቡበክር Don't Give up About Ethiopia 😮.ስላም ለኢትዮጽያ ለእናት ሐገራችን ።

  • @aklilumengiste5076
    @aklilumengiste5076 Год назад +15

    ኡስታዝ አቡበከር አህመድ አንተን ለኢትዬጵያ የፈጠረ አምላክ ይክበር ይመስገን። ረጅም እድሜና ማር አንደበትህ ሳይዛነፍ ያኑርልን!!!!!

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Год назад +15

    ትክክል እነሱን መምሰል ካልቻልን ታሪክ እያስታወሱ መኖር ዶማ ልጅነት ጅልነት ብቻ ነው የሚሆነው ታንክስ ኡስታዝና 🙏💚💛❤️

  • @sefinaseid6552
    @sefinaseid6552 Год назад +14

    ዳዊት ድሪምስ እናመሰግናለን ኡስታዝ አቡበክር ትልቅ ት/ት አግኝተናል እናመሰግናለን ረጅም እድሜ እና ሀያት ይስጥክ

    • @kedirdelala
      @kedirdelala Год назад

      ❤❤️💛💚🥀🌹🤳⭐🇪🇹🤩🥰😚🏘️♥️👌😍 kedir Delala ❤️❤️🥰 Brocker

    • @abdisashafi
      @abdisashafi Год назад

  • @medi8038
    @medi8038 Год назад +32

    አቡኪ ጀግና ነህ 💚💛❤️አላህ ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 Год назад +11

    አላህ እረጅም እድሜ ይሰጥል የኛ ዉድ ኡሰታዝ በቀጣይ ኡሰታዝ ያሲን ኑሩን እጠብቃለን ።❤😍

  • @ASR9475
    @ASR9475 Год назад +39

    ጊዜውን የሚመጥን ድንቅ ትምህርት

    • @kedirdelala
      @kedirdelala Год назад

      ❤🥰🥀🌹💝❤️❤️💙💚💛🖕🤳💓✨✨🌿🌿👌👏♥️😚😚🏘️😍😍🥺🌸🇪🇹🤩✍️👍⭐ kedir Delala

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Год назад +27

    አቡኪዬ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ጤናህን እንጀራህን እግዚአብሔር ረብዝቶ ይስጥህ💚💛❤💕🌹🌷🙏ብዙ ተምሬብሃለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 💚💛❤💕🌺🌹🌷🙏"በምድር ላይ መተህ መልካም ነገር ካልሰራህ አንተ ተጨማሪ ሸክም ነህ"💚💛❤💕🌺

    • @khalidahmed394
      @khalidahmed394 Год назад

      ❤ ኡስታዝ አቡበከር የዓይን ብሌናችን ነው ለእኛ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች ❤❤ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች መፍት መከብር ሲል ህይወቱን አሳልፉ የሰጠ በወያኔ ዘመን ማንም ሳይፈራ ከፊት ሆኖ ታግሎ ያታገለ ጀግና ነው መሪያችን እሱ ነው አሚራችን❤

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 4 месяца назад

      You are right that me still my kids Kenya

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 4 месяца назад

      You are great man you are a wonderful person

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 4 месяца назад

      l m amazing about me l can't desied

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 4 месяца назад

      Amein Amain

  • @ሳዶወሎየዋአማራዊይቷ

    የምንሳሳልህ አቡኪዋ ረበና ይህፍዝክ ያረብ ያረብ ኡስታዙና❤🎉🙏🙏

  • @ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ

    ውስታዙና አላህ ይጠብቅልን አተን ስለሰጠን እናመሰግነው አለን ክብር ምስጋና ይገባው ለሀያሉ አላህ አልሀምዱሊላህ ያረብ እኳን ለታላቁ እሮመዶን አደረሰህ ውስታዜ

  • @BilalHussr8n
    @BilalHussr8n 6 месяцев назад +1

    አላህ ዕድሜህን ያርዝምልህ

  • @hibutube_6530
    @hibutube_6530 Год назад +6

    ኡስታዜ አሚሬ የዘመኔ ጀግና.. ወላሂ እንዴት እንደምወድህ ንግግሮችህ ሁሌም አስደማሚና የማይጠገቡ ናቸው አላህ አፍያህን ሙሉ አድርጎ ረጂም እድሜን ይወፍቅህ ከዚህም በላይ እንቅልፍ ለምታጣለት ኡማ ምትጠቅም ያድርግህ

    • @kedirdelala
      @kedirdelala Год назад

      😍🏘️😚♥️👏👌💓💓💛💚💚🥀🌹🥰🌿🥺🌸🇪🇹🤩✍️👍⭐✨✨🤳🖕💝💝💖💙💙 kedir Delala ❤️❤️❤️ Sendafa

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 9 месяцев назад +2

    ኡስታዝ ጃግነ እንዳቴ አይናቱ ያቢዛልን
    ጠቅላይነት ይጋባሀል 🎉🎉❤❤❤

  • @ferhaabdu1155
    @ferhaabdu1155 Год назад +7

    ኡስታዜ❤ብዙ መስዋትነት የተከፈለበት ውጤት ነው ❤በጣም አከብርሀለው ኑርልን

  • @hayuti7852
    @hayuti7852 Год назад +3

    ኡስታዝ አሀላ"እድሜን ያርዝምል..ለልጆች ..ለቤተሰቦች..እዲሁም ...ለአገር ..የኑር...❤❤❤❤

  • @halimaandris-sq3ii
    @halimaandris-sq3ii Год назад +14

    ማነው እንደኔ ምስጥ ብሎ የሠማው በሰማነው እምንጠቀም ያርገን አብኪ❤❤❤❤❤❤❤

    • @kedirdelala
      @kedirdelala Год назад

      ❤❤️💖💝🖕🤳✨⭐👍✍️🤩🇪🇹🌸🥺😍🏘️😚♥️👏👌💓💛💚🥀🥀🌹🥰🌿 kedir delala33

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 Год назад +11

    አንዴበተ ጣፍጭ ኡስታዝ አቡበከር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ያንተን አይነት ያብዛልን ሁሉም እንዳንተ ቢሆን ሀገራችን ትበለፅግ ነበር ❤

  • @atnafumola4073
    @atnafumola4073 Год назад +13

    ኡሥታዝ አቡበክር የዘመኔ ጀግና አላህ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይሥጥህ
    ሙሥሊም እህት ወድሞቸ እኳን ለሮመዳን አደረሣችሁ አደረሠን መልካም የሮመዳን ወር ይሁንልን ሠላምለኢትዮጲያ ይሁንልን አሚን
    ወድማችን ዳዊት አተም የዘመኔ ጀግናነህ
    እድሜ እና ጤና ይሥጥህ እናመሠግናል ለመልካም ትምህርታችሁ

  • @mesifernandez6375
    @mesifernandez6375 Год назад +2

    በመጀመሪያ ለዚህ ፕሮግራም ፈጣሪ
    አዘጋጅ Dawit Dreams እንዲሁም ለመላው ግሩፑ የማያልቅ ክብር ምሰጋና የድረሳችሁ
    ሐገሬ እልል በይ ደሰ ይበልሸ እኛም ልጆችሸ ደሰ ብሎናል ምክንያቱምእንዲህ ያሉ ድንቅ ልጆችሸ በጥበብ የታነፁ ከየተደበቁበት እውቀት ሸምተው ለልጀችሸ ለማሰተላለፍ ብቅ ብቅ እያሉ ነው
    ይህ የሚሳየው የኢትዮጵያን ተሰፋ ብርሀን ነው
    ህልመኞችን ለመፍጠር እንዲህ ያሉ አርቀው የሚያሰቡ ትልቅ ህልም አላሚዎችን ወደ ፊት በማምጣት የተሻለ ሐገርና ሕዝብ መፍጠር መቻል አለብን
    ሐገር ለመገንባት የተሻለ ሕብረተሰብ ለመፍጠር መታገል የመንግሰት ግዴታ ብቻ አይደለም
    ዜጎችም እንዲህ በእውቀት የታነፁ የታጀቡ ፈጣሪ በከፍታ ቦታ ላይ ያሰቀመጣቸው ለሕዝቦች የእውቀት ብርሀን ተሰፋ አንዲሆኑ ነው
    እባካችሁ ፖለቲከኛ ነን እያላችሁ ለወንበር በቅናት የበታችነት ሰሜት ተዘፍቃችሁ ሕዝብን ለማቃቃር የምትቧርቁ ከእዚህ ድንቅ አሰደማሚ ወገናችን ተማሩ
    ሐገራችን ኢትዮጵያዊያኖች የተጠማነው እንዲህ ያሉ አላሚዎች ባለ ተሰፋዎች የእውቀት ብርሀኖች ናቸው
    የሰው ልጅ ድህነት ከለመደ ከድህነት መለየት አይፈልግም
    ምክነያቱም ህልም አልሞ ሰርቶ የመለወጥን የብልፅግናን ትርጉም ጣዕም አያቀውምና
    ሰለዚህ የሐገሬ ወጣት ሆይ የራሱን ቤተሰብ ታቅፎ አሜሪካና ኤውሮፓ ተቀምጦ ህልምህን እያጨናገፈ ወደ ጦር የሚማግድህን ወገንህን ግደል የሚልህን እምቢ በለው

  • @emutube6233
    @emutube6233 Год назад +9

    ኡስታዝ አቡበክር እግዚአብሔር እርጂም እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይሥጥልን እሚገርም ትምህርት ነዉ ሽር ያደርጉልን 👏👏👏

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 Год назад +6

    ይህ ነው ጨዋነት እንዲሁም እግዚአብሔር ሚወደው እርስ በርስ መከባበር ዕድሜና ጤና ለመልካምና አስተዋይ ሰዎች ሮመዳን ከሪም ኢትዩጵያውያን ሰላማቹሁን ፈጣሪ ይመልስላቹሁ

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Год назад +19

    አንበሶቼ ዳዊት ድሪም አንበሳው እናመሰግናለን እየተነሳችሁ ነው bravo አንድ ኢትዮጵያ አንድ ሕዝብ እስላም ክርስትያን በ አንድ ላይ ኢትዮጵያ ወደፊት 🙏🙏🥰🥰🥰

  • @abdulmejidyasin9014
    @abdulmejidyasin9014 Год назад +13

    አቡበከር በጣም የሚገርመኝ ያለህ ጊዜ ነው።አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ።

  • @BintSeidTube-ts6lh
    @BintSeidTube-ts6lh Год назад +5

    አቡኬያችንንንን ጀግናችንንን ረጂም እድሜ ከጤና ጋ እንመኝልሀለን

  • @AHIAM-gj3wo
    @AHIAM-gj3wo 5 месяцев назад +1

    ጀግናው አባታችን እዲሜ ከጤናጋ ጨማምሮ ይስጥህ ኑርልን እንወዲሀለን

  • @semintube
    @semintube Год назад +18

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ የኛመልካም ሠው ሁሉን አክባሪ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ዱኒንወልአሂራን አላህ ያሳምርልህ 😍😍ዳውይት thsnks brother

  • @AmrinaHassen
    @AmrinaHassen 4 месяца назад +1

    ረጂም እድሜ ከጤነ ከጠቅላይ ሚንስቴር ጋር ታማኝሁሊህ ኡስታዜ ❤❤❤❤❤❤

  • @Amina-bm8py
    @Amina-bm8py Год назад +28

    እድሜና ጤና ያድልልን በእውነት ❤❤❤❤❤

  • @wasilkadir456
    @wasilkadir456 Год назад +14

    አቡኪ መምህሬ 🙏
    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ❤️

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 Год назад +11

    በጣም ደስ የሚልና የሚጠቅም ትምህርት ነው ። ኡስታዝ አቡከር እጅግ የማከብርህ ወንድም ተባረክ።
    ወጣቶች ማጨብጨብ ብቻ ሳይሆን የተማራችሁትን ተግባራዊ ማድረግም አለባችሁ።ባሁን ሰአት ብዙ ነገሮችን ማስተካከል የሚችለው ወጣቱ ነውና ።ካባቶቹ መልካምን በመማር።

  • @samirakader1084
    @samirakader1084 Год назад +2

    ማነው እዴኔ ኡስታዝ እዳይጨርስ እዳያልቅ የተመኘ ማሻአላህ አደበትክ አሰል ነው አላህ ይጠብቅህ❤

    • @kedirdelala
      @kedirdelala Год назад +1

      ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🇪🇹🏘️🏘️✍️🇪🇹👍⭐ kedir Delala ❤️❤️ Sendafa

  • @bekausman6981
    @bekausman6981 Год назад +17

    እናመሰግናለን Dawit Dreams እንኳን አብሮ አደረሰን ምርጥ ሰው

  • @TaybaYaMam-t8k
    @TaybaYaMam-t8k 10 месяцев назад +1

    አላህይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @ከድየተረፏ
    @ከድየተረፏ Год назад +23

    ዋው አቡኪ ማሻ አላህ እደት የሚጣፍጥ ንግግር ነው ነፍ አመት ኑርልን

    • @kedirdelala
      @kedirdelala Год назад

      ❤️😚😄♥️🤩👏👌🥀🥀🌿🎉✨💓💖🤳🖕🖕🖕🖕🖕💛💚💙 kedir Delala ❤️💝🌹🥰 Brocker

  • @zzzz-bg4ol
    @zzzz-bg4ol Год назад +2

    የኔ አንድበተ መልካም ጀግና ኡስታዜ አላህይጠብቅክ
    እናመሠግናለን ወድማችን

  • @abdihabesha12
    @abdihabesha12 Год назад +16

    ውድ ኡስታዛችን አለህ አፊያ ይስጥህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ❤🙏

  • @abdulhakimjelalu
    @abdulhakimjelalu Год назад +2

    ማሻአላህ አላህ ረጅም ሀያትና ጤና ይስጥህ እንቁ ውስታዛችን አላህ ይጠብቅህ

  • @seblephilippi
    @seblephilippi Год назад +4

    ወንድማችን ኡስታዝ አቡበከር እግዚአብሔር ይባርክህ ።እናመሰግንሀለን ጥሩ መምህር ነህ ።እንዳንተ አይነቱን ሰዎች እግዚአብሔር ያብዛልን ።

    • @kedirdelala
      @kedirdelala Год назад

      ❤❤️💙💖💝🖕🤳✨⭐👍✍️🤩🇪🇹🌸🥺🌿🥰🌹🥀💚💛💓👌👏♥️♥️😚🏘️ kedir Delala ❤️❤️🥰 Brocker

  • @ggggf3486
    @ggggf3486 Год назад +19

    አልሀምዱሊሏህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ አሏህ ኑሮችን በኢባዳ ሞታችንን በሸሀዳ ያርግልን።

    • @nimeteyayu4838
      @nimeteyayu4838 Год назад

      amin

    • @kedirdelala
      @kedirdelala Год назад

      ❤🥰❤️😍👌♥️🏘️😚🤩🇪🇹⭐🤳🌹🥀💚💛👏✨🥺💓 kedir Delala

    • @kedirdelala
      @kedirdelala Год назад

      ❤❤❤❤❤💓🥺✨👏💛💛💚🥀🌹🤳⭐🇪🇹🤩😚🏘️♥️👌😍❤️ kedir delala33

  • @khalidahmed394
    @khalidahmed394 Год назад +13

    ❤ ኡስታዝ አቡበከር የዓይን ብሌናችን ነው ለእኛ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች 👉እሱን የወደደ ሁሉ ወዳጃችን ነው ጠላቱ ጠላታችን ነው❤❤ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች መፍት መከብር ሲል ህይወቱን አሳልፉ የሰጠ በወያኔ ዘመን ማንም ሳይፈራ ከፊት ሆኖ ታግሎ ያታገለ ጀግና ነው መሪያችን እሱ ነው አሚራችን❤

  • @hananwerebabotube
    @hananwerebabotube Год назад +1

    አብኬዋ የእኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ዳዊት ከልብ እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባረክህ

  • @AhmedSaid-sp5to
    @AhmedSaid-sp5to Год назад +18

    እጅግ በጣም ጠለቅ ያለ እውቀት ትውልድ የሚገነባ እውነትነት ያለው እራስን የሚፈትን ከጠፋህበት አለም ወደ እውነታህ የሚያመጣ ትምህርት ሠጠኸናል አላህ ይጨምርልህ ለአቅራቢዎችህም ላቅ ያለ ምስጋና ይገባቸዋል

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 Год назад +2

    ትልቅ ሰዉ ለሀገር ለወገን ጋሻና መመኪያ ናቸዉ ዑስታስ """ሹኩሬን""

  • @shikuriyatawol7767
    @shikuriyatawol7767 Год назад +7

    ሰው በጠፋ ወቅት የሰው ሚዛን ኡስታዙና አላህ መልካም ስራህ ሁሉ ይቀበልህ

    • @kedirdelala
      @kedirdelala Год назад

      ❤😂🎉🎉😢😮😅😊 kedir Delala ❤️❤️❤️ Sendafa

  • @ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ

    አላህ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጥህ ውዱ ኡስታዜ አቡኪየ

  • @meazawendafirash1151
    @meazawendafirash1151 Год назад +14

    የአገሬልጆችየሙስሊምህምነት።ተከታዮች።ህንክኻን።ለርመዳን።ከሪምበሰላምአደርሳቹ

  • @ermiasassfa9516
    @ermiasassfa9516 Год назад +1

    ማሽ አላህ እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ያድልህ::

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ Год назад +5

    ያኔ በወያኔ ዘመን በውሀብይ ስያሜ ስንቱ ሙስሊም ታሰረ ተሰቃየ ያው እነሱ ያወጡት ስም ውሀብይ የሚሉም አልጠፉም ቢሉነም አይደንቀንም
    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @mekiyaabdilhadi1998
    @mekiyaabdilhadi1998 Год назад +1

    አለሀ ጀዛከለሀ ከይረን ኡሱተዜ ጀጊናን ሚኒም አይገልፂሂም ረጂም እድሜ ይስጥህ

  • @yetenayetadmasu5357
    @yetenayetadmasu5357 Год назад +78

    Thank you Ustas , Ramadan Karim to all Muslims in the world ...

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 Год назад +1

    አሚራችን ሙህራችን አላህ ረጅም እድሜ ይሰጥ የምሳሳልህ ኡሰታዙና ከፈተና በኋላ ደሰታ እንዳለ ከአተ ተማርን የኔ ሙህር ዶክተር ምከረው ኡሰታዜ ቤት ማፍረሰ መቆም አለበት

  • @muka1974
    @muka1974 Год назад +3

    ለአገር ሰላም ትግልህ ብዙዙዙዙ ነበር ግን አገራችን ሰላም ደስታ አንድነት ሁሉም ጠፍ. ያአላህ ለአገራችን ሰላምን አስፍንልስ ሰላም ካንተ ነውና ።።

  • @rahmetkassaw6717
    @rahmetkassaw6717 Год назад +1

    አቡኪ ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር

  • @alemayehuhailemariam6859
    @alemayehuhailemariam6859 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ለሀገራችን እንደአንተ ያሉ ያብዛልን;:

  • @sadamuhammed9524
    @sadamuhammed9524 Год назад +2

    ተወዳጅ ኡስታዝ አብበከረ አህመድ አላህ አፍያህን ሙሉ አድረጎ ያኑረልን ኡስታዜ❤❤

  • @azfarabrha8735
    @azfarabrha8735 Год назад +11

    ዋውውውው እግዝአብሄርን እንደእናንተ ንቁዎች እድሜና ጤናይስጥልን

  • @SonySony-p8e
    @SonySony-p8e Месяц назад

    ኡሥታዛችን በእዉቀት ላይ እዉቀት ይጨምርልህ እሥልምናችንን አላህ ይጠብቅልን ደም አሠኘኸን በንግግርህ አኩርተኸናል

  • @jamilatube-sj8gl
    @jamilatube-sj8gl Год назад +3

    ኡስታዜ እርጂም እድሜ ከጤናጋ ዪስጥልን

  • @madenamadena1704
    @madenamadena1704 Год назад +6

    ማሻ አላህ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ

  • @mrms9748
    @mrms9748 Год назад +5

    ኡስታዜ አቡኬ ❤❤❤ ኢረጅም እድሜ ከጤና ጋ አላሀ እንዲሰጥህ ለማንኩ የአላሀ የረቢቢቢቢቢ

  • @ahlipodcast.
    @ahlipodcast. Год назад +4

    ኡስታዜ አላህ አፍያህን ይመልስልህ ረጅም እድሜን ይወፍቅህ አንደበትህ መጣፈጡ

  • @SiddikTurkiye7
    @SiddikTurkiye7 Год назад +6

    ኡስታዝ አቡኪ ማሻአላህ የዘመናችን ትልቅ ጀግና ሰዉ በርታ አላህ ይጠብቅልን

  • @mihretkorma3139
    @mihretkorma3139 Год назад +1

    የኔ ምን ልበለህ የሙስሊሙ እንቁ ውዱ ኡስታዝ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @tube3507
    @tube3507 Год назад +14

    ማሻ አላህ ኡስታዜ❤😘
    ወንድማችን ዴቭ 🙏

  • @Marian-iu2kx
    @Marian-iu2kx Год назад +2

    ለኛ ጌጣችን ኩራታችን ጀግናችን ኡስታዜ አቡኪ አላህ ይጠብቅህ ከሙሉ አፍያጋ

  • @mmhgu3888
    @mmhgu3888 Год назад +5

    ኡስታዜ ጀግናዬ❤❤አላህ እራጅም እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ አላህ ይጠብቅልን!! በየዘ እጃቹ ኡስታዝ ያሲን ኑሩንም አቅርቡልን ፕሊስ

  • @SaidaMohamed-fd5sz
    @SaidaMohamed-fd5sz Год назад

    በጣም ነው የምንወድህ አብኬ ውዱ ኡስታዛችን

  • @Hasna-es7iu
    @Hasna-es7iu Год назад +2

    አላህ የምኞታችሁን ያሳካላቹ ያረብ የሀገራችን ጀግኖች ኢንሻአላህ በርቱ

  • @muhammedyesuf290
    @muhammedyesuf290 Год назад +4

    ኡዝታዛችንን አላህ አፍያ ያድርግልን! ሰምተን የምንጠቀም ያድርገን! እናመሰግናለን!