"የኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ጀማሪ ክቡር ዘበኛ ነው" |የእሁድ ሰበዞች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • #addiswaltaentertainment #የእሁድ_ሰበዞች
    Addis Walta Instagram:www.instagram....
    Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
    RUclips Main channel: / @addiswalta
    AW English : / @awenglish1
    Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    FM: Walta FM 105.3
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    AW English Facebook : / 100068007437624
    #WaltaTV #addiswaltaENTERTAINMENT

Комментарии • 54

  • @geremewgeremew1003
    @geremewgeremew1003 15 дней назад +9

    ወደ ኋላ ብዙ መለሳችሁን በጣም ጥሩ ስራ ነው ክብር ዘበኛ ሙዚቃ ክፍል ሲነሳ ኰ/ል ሳህሌ ደጋጎ እና ኰ/ል ኃይሉ ወ/ማርያም ናቸው የሚነሱት ምነው ታዲያ ከበደ ትርፌ የተዋቂ ውን የአባታችንን ኮ/ል ኃይሉ ስም መጥራት ምነው ተቸገሩ የማርሽ ባንድ ሲነሳ እንኳን አብሮ መነሳት ነበረበት ታሪክ ሲነገር የተሟላ ሲሆን ጥሩ ነው አለዛ ዝም ማለት ይሻላል :

    • @hannahailu3293
      @hannahailu3293 15 дней назад +2

      እዉነት ብለሀል ወንድሜ ❤

    • @teferawoldemariam8980
      @teferawoldemariam8980 15 дней назад +2

      Ewenet new hule gize ye group yaregutal yehe new ye Ethiopian tark cheger

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 11 дней назад +1

      እውስጡ ይሰሩ የነበሩ ወታደሮች እንደነገሩኝ።፤በጣም የመጥፎ ባለጌ ምቀኛ ሠወች ቤት ነበር ፤ጥላሁን ገሠሠን ያባረሩ ደደቦች የነበሩበት ፤ራሱም ጥላሁን የደንቆሮ ቤት ነው ያለው መስሪያቤት ነበር። ማዕረግ በጉቦ በጓደኝነት ጠጅ በመጋበዝ ነበር የሚሠጠው ይባላል ጠጃሞች ።

  • @FikirHailu-3
    @FikirHailu-3 14 дней назад +6

    Let’s not forget to mention the main and original trumpet players colonel Hailu Woldemariam & major Tsige.

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 5 дней назад +1

    ክብር ዘበኛ እኮ ለኢትዮጵያ ትልቅ የሰራ ታሪካዊ ሰብሰብ ነው በጥንቃቄ ቢሰራ መልካም ነው ታሪክ እንዳይዛነፍ

  • @felekewoldemariam-rs7cx
    @felekewoldemariam-rs7cx 14 дней назад +8

    በመጀመሪያ ቀደም ባለው ጊዜ ለሙያው ላበረከቱ ሙያተኞች የማስታወሻ እና የእውቅና ፕሮግራም መስራቱ የሚደገፍና የሚበረታታ እንደሆን እሙን ነው:
    ስለፕሮግራሙ በሚቀጥለው መልክ አስትያየት ማቅረብ እወዳለሁ:
    1 የክቡርዘበኛ የሙዚቃ ክፍል ትልልቅ ስራዎች የተስሩት በንጉሱ ጊዜ እንደሆነ ይታወቃል ሆኖም ግን በወቅቱ ትልቅ ስራ የስሩትን ግለስቦች አለማንሳት ትልቅ ስህተት ነው በጥቂቱ ለምጥቀስ ሻለቃ ግርማይ ሀድጎ ሻልቃ ጽጌ ፈለቀ ኮለኔል ኃይሉ ወልደ ማርያም(አባቴን)
    2 ስለትራምፔት መሳሪያ ተጫዋች ስለ ጋሽ ከበደ በትደጋጋሚ ተንስቷል ከሳቸው በፊት ሻለቃ ጽጌ ፈለቀ ኦስትሪያ ቪየና ደረስ የተማሩ እንዲሁ ኮለኔል ኃይሉ ወልደ ማርያም መነሳት ነበረባቸው እላለሁ
    3 ሌላ የተነሳ ሃስብ የሻለቃ መላኩ ሥራዎች በዘመናዊ መልክ መስራት እንደተጀመረ ተገልጿል ከዛ በፊት የነበሩት ዘመናዊ አልነበሩም ማለት ነው ስላልገባኝ ነው
    4 ስለ ማርቺንግ ባንድ የተነሳ ሃስብ ነው አንዳንዴ አስተያየት ስንስጥ በመረጃና በማስረጃ ቢሆን ይመረጣል በተለይ ሚዲያ ላይ እንደዚህ ለትውልድ የሚተላለፍ ጉዳይ ላይ ጥንቃቄ የሚያስፍልግ ይምስለኛል ይህን ያልኩበት ስለ ማርሽ ባንድ ስናነሳ ኮለኔል ኃይሉን አለማንሳት ትልቅ ስህተትነው ሁሉንም ሥራዎች በሚያስኝ ደርጃ የሚያቀናብረውን ኮንዳክት የሚያረገውእሱ ስለ ነበረ
    በመጨረሻም ለአዘጋጆቹ በተነሳውሃሳብ ላይ ተጨማሪ ግባት ይሆናሉ ተብለው የሚታስቡ ሙያተኞችን ማካተት ብትሞክሩ መልካም ነው ብዬ አስባልሁ
    ፈለቀ ኃይሉ ወልደ ማርያም::

    • @teferawoldemariam8980
      @teferawoldemariam8980 14 дней назад +1

      Absolutely true I agree with your comments 100 percent ❤

    • @eskedartessema6318
      @eskedartessema6318 11 дней назад +1

      እዛቤት በማንኛውም ስራ የተሳተፉ ሁሉ ትልቅ አክብሮት አለኝ። እንቁ ናቸው ሁሉም!!!! ዋውውው ማሪጌ ቻቻ ጋሼ አየለ ማሞ ብዙ ነገር ስላጫወተኝ ነብሱን ይማረ እና 🙏መልካም ባልጀራ!!!በጣም የሚገርም ነው እማማ ዘፈኑን ከሰማህው በጣም ድምጿ ጎልቶ ይሰማል ዘፈኑ አለኝ የናቴ ድምፅ ስላለበት🙏🙏

  • @redietfelekehailu
    @redietfelekehailu 14 дней назад +6

    NOT FAIR: as a trumpet player captain Kebede, how come you didn’t mention THE MAIN ONES like major Tsige and colonel Hailu Woldemariam.
    -Rediet Feleke Hailu Woldemariam

    • @teferawoldemariam8980
      @teferawoldemariam8980 14 дней назад +1

      Absolutely true and I agree

    • @ketemawelde7793
      @ketemawelde7793 13 дней назад +1

      ረድኤት፡ ልጅም፡ ብሆን፡ አባትሽ፡ ኮሎኔል፡ ሀይሉ፡ ማረሚያ፡ የሙዚቃ፡ ባንድን፡ አሰልጥነዋል፡ መሠለኝ፡ ትክክል፡ ነኝ፡ ባልሳሳት

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe 16 дней назад +4

    የወታደር ልጅ በመሆኔ የተወለድኩትም የተገረዝኩትም ክቡር ዘበኛ በኋላ ማዕከላዊ ዕዝ ሆስፒታል ሲሆን እነ ጥላሁንን ብዙነሽ እና ሌሎቹም ሁሉንም እናያቸው እናገኛቸዉ ነበር።

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p 16 дней назад +2

    Legends of the glorious wonder days . Unforgettable memories. Thanks for bringing up these greats for helping us rekindling the memories of our glorious past. Pls keep it up. God bless 🙌 🙏

  • @voiceofshewa2235
    @voiceofshewa2235 16 дней назад +9

    ክቡር ዘበኛን ለምን ወደ ምድር ጦር ስሙን መቀየር አስፈለገ ብሎ አባቴ ጥያቄ በማቅረቡ ደርግ አደሃሪ ብሎ አሰረው ። በስንት መከራ ሳይገድሉት ተፈቶ ለበርካታ አመታት የማዕርግ እድገት ሳይሰጠው ቆየ ።

    • @MekonnenJeju-z4r
      @MekonnenJeju-z4r 14 дней назад

      ማን ይናገር የነበረ። ግሩም እውነተኛ ታሪክ

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 17 дней назад +13

    ወይኔ እኔ አላቅም ማን ምን ልበል ወይኔ ሰውነቴን አንቀጠቀጠኝ እማማነች እኮ ስራ ፈቶ ሲያይሽ የተዘፈነላት!!! እንደገና ደሞ ስትደንስም አየኋት ወይኔ ምፅዋ ከገላጋ 2ደቂቃ 49ሰከንድላይ አየኋት እማማ ወይኔ ምን አይነት ስጦታ ነው ድምቀቴ እናቴ እወድሻለሁ የአዲስ አመት አድባራችን!!!

    • @yenamelaku2571
      @yenamelaku2571 16 дней назад +1

      🎉🎉🎉እንኳን ደስ አለሽ እስኪ መልካም ሠው

    • @eskedartessema6318
      @eskedartessema6318 16 дней назад

      😘🙏​@@yenamelaku2571

    • @MyD1010
      @MyD1010 15 дней назад +1

      ደስ ይላል ብዙ የእናትሽ ፎቶዎች ይኖሩሻል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ
      ልጆች ሆነን ወታደር ቤተሰቦች ስለነበሩን ጃንሜዳ እንመጣ ነበር ኮሪያ ሰፈር ፈረንሳይ ለጋሲዬን ውይ ልጅነት ደስታችን ነበር ያኔ ነው ሙዚቃ ውስጣችን ፍቅር ሆኖ የቀረው !!!!

    • @MekonnenJeju-z4r
      @MekonnenJeju-z4r 14 дней назад

      የአስካለን ፎቶ እንዴት ማግኘት ይቻላል?

    • @eskedartessema6318
      @eskedartessema6318 11 дней назад

      ​​​​@@MyD1010 አመሰግናለሁ በጣም የነበራችሁን ትዝታ ስላጋራችሁኝ🙏❤አዎ በሚገባ አሉኝ ይሄ ስራ ሲሰራ እንዴት ደስ እንዳለኝ በጣም ነው የደነገጥከት ፖስት ሆኖ አይቼው። ትልቅ የአዲስ አመት ስጦታዬ ብየዋለሁ ዘፈኖቿ ሁሉ አሉኝ አብሶ የአዲስ አመት የዘመን መለወጫ ግጥም ዜማ የራሷ የሆኑ
      ሁሉ ነገር ግዜ አለው አብሶ ሁሌ የምትሰሙት የሶሪት ላባ ሌላው ጥላሁን የተጫወተው የእማማ ዜማ እና ግጥም ነው እንኳን ደና መጣሽ የሚለው በጣም ብዙ ትዝታ እንዳለህ ነው እነሱን እያያችሁ ላደጋችሁ ሁሉ

  • @danielkebede2765
    @danielkebede2765 16 дней назад +2

    ስላስታወሳችሁልን ከልብ እናመሰግናለን ። አሪፍ ፕሮግራም ነው❤

  • @Mesafint-h6z
    @Mesafint-h6z 16 дней назад +4

    ዘመን አይሽሬው መተኪያ የሌለው ክቡር ዘበኛ አስለቀሰኝ እነሱን እያየን ነው ያደግነው እዛው ማእከላዊ እዝ ግቢ ውስጥ በጀርባው በኩል አንድ ትልቅ ዋርካ ነበር ከፊለፊቱ መድረክ ይሰራል ከዛ ዋርካው ጥላ ስር መደዳ ሳር ላይ ተቀምጠን መኮምኮም ነበር ይሄን ሙዚቃ የማይተካ ግዜ የማይተኩ እንቁ ባለሙያዎች አይ ግዜ አይ ክቡር ዘበኛ

  • @geremewgeremew1003
    @geremewgeremew1003 14 дней назад +6

    ruclips.net/video/-Joq2ZV9cTw/видео.htmlsi=QuXCZ7TzuAHJSo-E
    የማርሽ ባንዱን ኮንዶክት የሚአደርገው ኮ/ል ኃይሉ ወ/ማርያም ነው ይኼን ስራ ማየት በቂ ይመስለኛል የሱን ስም አለማንሳት ምን ማለት እንደሆነ ስላልገባኝ ነው የሚመለከተው አስተያየት ቢሰጥበት መልካም ነው :

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 15 дней назад +3

    You forgot Major Girma(Girmay)Yehdego and Sergent Gezahegn Desta

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 9 дней назад +1

    አስተዋዋቂ የነበረ ገዛኸኝ ደስታ ቀጥሎም ስዩም ባሩዳ

  • @user-gc4uo2he6b
    @user-gc4uo2he6b 16 дней назад +4

    የክብር ዘበኛ ነው የሚባለው

  • @user-oh3gp8yq4w
    @user-oh3gp8yq4w 15 дней назад +3

    የግጥም ደራሲ ሃምሳ አለቃ ገዛኸኝ ደስታ፣ የሙዚቃ ቅንብር ሻለቃ ግርማይ ሀድጎ፣ ማንዶሊን ተጨዋቹ ....አርቲስት ተፈራ ካሣ......እና ሌሎቹም ዕንቁጣጣሽን ያደምቁት ነበር።

  • @teferawoldemariam8980
    @teferawoldemariam8980 14 дней назад +3

    Hi hi its really a good program and very interesting but when you are doing something like this very big story you should more be careful and very cautious because it’s very important one thing i am concerned about your program it hasn’t covered the whole story you haven’t mentioned more names who have done more values and important you should apologise

  • @hailehaile9336
    @hailehaile9336 16 дней назад +3

    የምወድደውን ክፍል ታሪክ በማቅረባችሁ ከልብ አመሰግናለሁ። ግን ቢስተካከሉ ጥሩ የሚመስሉኝ ነጥቦች እነሆ! ድንቁ ተፈራ ካሣ የአሥር አለቃ እንጂ የመቶ አለቃ አልነበረም። አሊ "ቢራ" ደግሞ ክብር ዘበኛ ክፍል ውስጥ ሳለ ስሙ አሊ መሐመድ ነበር። እንዲሁም ክቡር ዘበኛ ማለት እየተለመደ መጣ እንጂ ትክክለኛ ስሙ ክብር ዘበኛ (የንጉሠ ነገሥቱ መንግሥት የክብር ዘበኛ) ነው። አንጋፋዎቹ ይህንን በደንብ እያወቁ ዝም የሚሉት ለምን ይሆን?

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 6 дней назад

      @@hailehaile9336 ዘፋኝ ልጁ ነው እኮ መቶ አለቃ ነበር ያለው።ዋሽቷል ማለት ነው።ክብር ዘበኛ ያልከው ትክክል ነው።

  • @omermangit
    @omermangit 9 дней назад +2

    ትክክለኛ አጠራሩ "የክብር ዘበኛ" እንጂ "የክቡር ዘበኛ" አይደለም ::

    • @Gifubeza
      @Gifubeza 5 дней назад

      አንድ አስተካክሎ የሚናገር ጋዜጠኛ አታገኝም

  • @voiceofmaranatha6053
    @voiceofmaranatha6053 15 дней назад +1

    ደጃዝማች ገብረሥላሴ ባርያጋብር ተብሎ ይሰተካከል

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 11 дней назад

      ሸናሁብሽ ማለት ስድብ አይደለም እንዴ?ባለጌ ነው።እውነትም ባርያ ፤

  • @fieshatesfamariam4882
    @fieshatesfamariam4882 5 дней назад

    ለአረጋሽ ኩምቴሳ ስራ ፈቶ ላየሽ ከውሰጥ የማይወጣ ዘመን ተሻጋሪ

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 9 дней назад +1

    አስተዋዋቂ የነበረ ገዛኸኝ ደስታ ቀጥሎም ስዩም ባሩዳ