የፕሮፌሰር እንድርያስ አስደንጋጭ እውነታ!! ከማረፋቸው ጥቂት ቀናት በፊት ያደረጉት የስንብት ቃለምልልስ |የቆጫቸው ነገር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 сен 2024
  • የፕሮፌሰር እንድርያስ አስደንጋጭ እውነታ!! ከማረፋቸው ጥቂት ቀናት በፊት ያደረጉት የስንብት ቃለምልልስ |የቆጫቸው ነገር
    #ethiopian #ethioforumኢትዮፎረም #fetadaily #news #ebs #shegerinfo #addisview #proffeser_endriyas #etvnews #yegnatv #habesha #philosophy #addisababa #ፕሮፊሰር_እንድሪያስ

Комментарии • 301

  • @minasiebithone3597
    @minasiebithone3597 9 дней назад +15

    This guy wasn't a scholar, he was a shadow of Meles all his life!

  • @welelawalemayehu7659
    @welelawalemayehu7659 5 дней назад +6

    ማወቅ ይህ ከሆነስ እንኳንም አላወኩ

  • @abeltadesse4104
    @abeltadesse4104 7 дней назад +8

    "ለሰው ቀና የምትመስል መንገድ አለች ፍፃሜዋ ግን ሞት ነው"
    በመድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አምነው ትዕዛዙን ለሚጠብቁት እውነተኞቹ ክርስቲያኖች ግን ዘላለማዊ ህይወት አላቸው።
    ስለዚህም
    "ሰማዕታት የዚህችን ዓለም ጣዕም በእውነት ናቁ ስለ መንግስተ ሰማያትም መራራ ሞትን ታገሱ" ተብሎ ተፅፏል!!!

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 10 дней назад +15

    እንድርያስ ውዝፍዛፊ ጠረ እግዝእብሄር የፍልስፍና መናጆ !

  • @47sh01
    @47sh01 5 дней назад +6

    ጭካኔን ሲደግፍ የኖረው እምነት ስለሌለው ነው።

  • @keyodeker8761
    @keyodeker8761 6 дней назад +8

    አፈሩን የወፍጮ ድንጋይ ያርግለት!!

  • @eliastheb4332
    @eliastheb4332 10 дней назад +23

    ይህ አስተሳሰብ የተረገመና ተስፋ የለሽ ግለሰብ የሚናገረው ዝቃጭ አስተሳሰብ ነው።

  • @abrhamdolicho5145
    @abrhamdolicho5145 6 дней назад +15

    ከንቱ ሰው፤ ያለቁምነገር ሞተ!😢😢😢

  • @psitutor16
    @psitutor16 9 дней назад +11

    የዚህ አለም እውቀት ከንቱ እንደሆነ ሞት አፋፍ ላይ ሆነን፤ ምላሳችን ተሳስሮ፤ ትንፋሻችን ቁርጥ ቁርጥ እያለና ለመተንፈስ ተቸግረን እያለን እግዚአብሔርንና ቃሉን ሁሉንም እንክዳለን አናምንም። ያዛዝናል።
    በትንሳኤ ሙታን አለማመን ማለት ምን ማለት ነው? በዚህ ምድር ግፈኞችና ደጋጎች የስራችውን የሚያገኙበት ቀን ይመጣ ዘንድ ግድ ነው። እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን ሌላ ምን ይባላል😢

    • @Abrar5280
      @Abrar5280 7 дней назад +2

      አኔም ምሁራን ላይ የማይገባኝ ነገር ፤አቅማቸው እየደከመ እንኳ ስለዛኛው ሀይል ማገናዘብያቅታቸዋል፠
      ለነገሩ አጅሬ ሸየጣን ከጀሀነም ከላደረሰ አይለቅም አይደል?

    • @KassaTedla-r7n
      @KassaTedla-r7n 7 дней назад

      ምኑ ነው የሚያሳዝነው? ዕምነቱ ነው የተናገረው።

    • @Solomon-r6f
      @Solomon-r6f 2 дня назад

      ፍርዱን ለባለቤቱ መተው ነው። ሰውየው ግን ራሱን ለመጥቀም ሌሎቹን መጉዳቱ ነበር ነውር ጌጡ ያሰኘው። እንድርያስ ኢትዮጵያዊ ፈላስፋ አልነበረም የምዕራባውያን አገልጋይ ምንድኛ እንጂ የሚሉ ምሁራን አሉ። ፈላስፋው ዘረየአቆብን በቁሙ ከሞተው እንድርያስ ጋር ማወዳደር ይቻላልን? ዘረያእቆብ ተማሪዎችን ያሠለጥን የነበረው አንድ ሀሳብ አቅርቦ እኔ እንዲህ አስባለሁ እናንተስ ምን ታስባላችሁ በሚል ነፃ ክርክር ምርምር ያካተተ ማስረጃ ሊያጣምር የሚችል ሙግትን ያስተናግድ የነበር ኢትዮጵያዊ ፈላስፋ አስተውሎ እንድርያስ መሀይም ሊባል የሚበቃ ሰው ነበር። ሰዎችን እርስ በእርስ ሲያባላ የነበረ የተረገበመ ሰው ነበር አሜሪካዊዉ ፈላስፋ እንድርያስ።

    • @tadessegoshime8714
      @tadessegoshime8714 День назад

      @@KassaTedla-r7n ANTE JIL EGZIABHERN ATIRSA FETARIHUN

  • @tegeneabeje3791
    @tegeneabeje3791 9 дней назад +8

    የምር እህታችን ክብር ይገባሻል !

    • @tegestmengesha2192
      @tegestmengesha2192 День назад

      እንደኛው ይህ ነው እሁን የእለንበት ዘርመከፋፈል ና ጦርነት ውስጥ የእስገቡን

  • @kassahunregassa780
    @kassahunregassa780 8 дней назад +13

    ባንዳ በመለስ ዜናዊ ነበር የሚምለው

  • @yesewlij6838
    @yesewlij6838 8 дней назад +8

    አንድ ሰው ፕሮፌሰር ሆነ ማለት ሁሉን ያውቃል ማለት አይደለም! ሰውየውን አዋቂ የምትይበት የሞያ መስክ ካለ በሱ ዙሪያ ነው መጠየቅ! በኔ በኩል ከዚህ አንጻር አንድም ረብ ያለው ነገር ሲናገር አላየሁም! እንቶ ፈንቶ!

  • @SamsonTadiyos
    @SamsonTadiyos 10 дней назад +14

    የዚህ ሰውዬ ፍልስፍና ከሃዲነት ይባላል:: shameful Though.

    • @hailugiday
      @hailugiday 6 дней назад

      How do you have moral to blame prof.Enderias?

    • @SamsonTadiyos
      @SamsonTadiyos 3 дня назад +2

      Philosophy is a dead silence.He is the architect of Ethnic politics ,,drug addicted ,,,

  • @dafrihmwende4468
    @dafrihmwende4468 11 дней назад +17

    ይህ ሰው ሰላሴ መቀበር የሌለበት ነው

    • @fuadali1495
      @fuadali1495 11 дней назад +1

      ስውየው የአዕምሮ ጤና ችግር የነበረበት ምንም የረባ ለሀገር የማይጠቅም ሳይሰራ በከንቱ ያለፈ ሰው!

    • @JohanFx-iw9ez
      @JohanFx-iw9ez 6 дней назад +2

      ቤተክርስቲያን እግዚአብሔርን የሚሰድቡ ሰዎች መቀበሪያ መሆን አልነበረበትም 😢😢

    • @veracity8968
      @veracity8968 5 дней назад

      @@fuadali1495 አሚገርመው አነ ፕሬዝደንት ተብዬዋች ሁሉ አኮ ቀብር አልቀሩም ሁሉም በቁሙ የሞተ ነው ሃገራችንን የሚመራ መረሃ የሌላቸው ሕዝብ አየተሰቃየ አነሱ ምን አለባቸው ፡፡

    • @berhanugetahun2140
      @berhanugetahun2140 3 дня назад +1

      የክርስቲያኖች የተቀደሰ ቦታ መሆኑ ቀርቶ የአህዛብና ከሃዲዎች ማረፊያ ከሆነ ቆይቷል።

  • @AgezewHidaru-sp3xj
    @AgezewHidaru-sp3xj 6 дней назад +4

    የፕሮፌሰር እንድሪያስ የግል እምነታቸውን በተመለከተ የግላቸው ነው። መብታቸውም ነው። ቅድስ-ስላሴ የተቀበሩበትና እሳቸውም እዛው እንዲቀበሩ የተናዘዙበት ምክንያት ግን ግራ ያጋባል።

    • @zerfiedejene8802
      @zerfiedejene8802 3 дня назад

      ባይገልፁትም የሚያውቁትን ነገር ንስሀ የገቡ ይመስለኛል ቅ/ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ቢቀበሩም ባይቀበሩም ያው ለፍርድ መቅረብ አይቀርም

    • @user-ww2ph8fp7u
      @user-ww2ph8fp7u 2 дня назад

      የጅል ልጅ የሰይጣን ማህበርቸኛ አንተ ብሎ ሚዛን አስጠባቂ

  • @yekermo1
    @yekermo1 9 дней назад +19

    ይኸ ሰካራም ሕይወቱን ሙሉ ባዕዳንን ሲያገለግል የኖረና በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ከፍተኛ ወንጀል የፈጸመ የሚቀባጥረውን አዳምጡ። በCIA አቅራቢነት ከወያኔ ጋር ኣገር ቤት ገብቶ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ወገኖቻችን ከኤርትራ ተፈናቅለው በየከተማው በተለይ በአዲስ አበባ ጎዳኖች የላስቲክ መጠለያ ሰርተው ሲኖሩ ሕዝብ ሁሉ እያየ አሥመራ ሄዶ አጣርቼ መጣሁ በማለት ከኤርትራ የተፈናቀለ የለም ብሎ የመሰከረ ከሀዲ ነው።

    • @yirgalemdinku8177
      @yirgalemdinku8177 8 дней назад +1

      you have a point that is why they paid him pension , he said erterians didnt take golden teeth from Ethiopian dead soldiers kind of things! however he is one of the elites in academia trust me! politically he has bias

    • @ShibeshiDessie
      @ShibeshiDessie 7 дней назад

      ይሄን ያለበት ቪዲዮ አለህ? ካለህ ብታጋራኝ፣ አመሰግናለሁ

    • @yoditsahle2046
      @yoditsahle2046 6 дней назад +1

      ልክነዉ የተናገረዉ ኤርትራ ላይ የተማረኩት በሙሉ ወደ አሜሪካ ነዉ የተሸኙት በፍቃዳቸዉ ኤርትራ ዉስጥ ነዉ መኖር የምንፈልገዉ ያሉትን ደግሞ ዜግነት ተሰጧቸዉ እየኖሩ ነዉ ታሪክ ለማወቅ ሞክር ታሪክ ጠይቅ ከእዉቀት ነጻ ነህ

    • @veracity8968
      @veracity8968 5 дней назад

      ውሸታም ሴት ነሽ !!! አኔ በግሌ ከኤርትራ የተፈናቀሉትን ኢትዮጵያውያን ላስቲ ተወርውሮላቸው 6 ኪሎ ሄጄ ምግብ ሳበላቸው ልብስ ስንሰጣቸው አስታውሳለው፡፡ አግዚያብሔር ይገጽጽሽ ውሸታም !!! ደሞም ልጨምርልሽ አሰብ ላይ ሲያገለግሉ የነበሩ ኢትዮጵያውያን አንዱ ዘመዴ ከነቤተሰቦቹ ካለምንም ካሳ አ አ ፈሰው ቤተሰብ ተረባርበን ስንረዳቸው በደንብ አስታውሳለው ፡፡ ቅሌታም ውሸታም ነሽ ኤርትራዊት ከሆንሽ ደሞ ብትዋሽም አይደንቀኝም አጭበርባሪነታቹ የበዘዛ ነው !! አንድ ቀን የነሱ አንባ ፍርድ ሰቶ ኤርትራም ሲንጋፓር ሳትሆን በድህነት ላይ ነው ኤርትራውያን ያሉት !!! ከኢትዮዖጵያ ዛሬ ውጡ ቢባሉ ያብዳሉ መመለስ አንክዋ አይፈልጉም! ብቻ በህይወትሽ አውነትን ተማሪበት !

  • @yalembeza3163
    @yalembeza3163 9 дней назад +7

    እንኳን ዘመዱ አልሆንኩ። ማፈሪያ ሰካራምምምምም።

  • @user-qe9yi5qu7k
    @user-qe9yi5qu7k 8 дней назад +10

    በውርደት ለውርደት መኖር ከተስፈኝነት ወደ ተስፋ መቁረጥና ግራ መጋባነትን እንደዚህ ሰው ዓይነት ሰውን ይፈጥራል፡፡ ያሳዝናል! አዋርዶ አዋራጅ

  • @Lincon_tube
    @Lincon_tube 11 дней назад +6

    ዕውቀት ቃል አደለም፤ ለማህበረሰቡ ወንድማማችነት፣ ፍቅር፣ አንድነትና ዕኩልነት ብሎም ሉዓላዊነት ካልሰራ። በዚህ ነው መመዘን ያለበት።

  • @adiwake
    @adiwake 7 дней назад +2

    ጥበበኛ የት አለ? ጻፊስ የት አለ? የዚች ዓለም መርማሪስ የት አለ? እግዚአብሔር የዚችን ዓለም ጥበብ ሞኝነት እንዲሆን አላደረገም ን 1ኛ ቆሮ1:20

  • @haileselassieabraha3013
    @haileselassieabraha3013 10 дней назад +15

    የፕሮፊሰር ኢንድሪያስ እምነት በአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ተቀባይነት የለውም። እምነት ደግሞ የግል ነው። ሊከበር ይገባል። የእኔ እምነትም ከሞት በኋላ ህይወት አለ ብየ አላምንም።

    • @EllaFiseha-gg7sf
      @EllaFiseha-gg7sf 10 дней назад +1

      ምንድን እንዳለ ሳትሰማ ነው እምታወረራ እሱ ምን እንዳለ

    • @ahmed-em8nt
      @ahmed-em8nt 8 дней назад

      ምርጫህ እውነት ቢሆን ደሰ ይለኝ ነበር 🤣😄🤣😄

    • @veracity8968
      @veracity8968 8 дней назад

      God is for real :; To undermine
      God’s promises is to have not known God’s power and visitation one must fast and pray ! God is for real this man lost his life /soul to gain the world ! He was an alcoholic tragic for him to end like that ! I do not know why scholars want always to defy God their end is always tragic such people !

    • @veracity8968
      @veracity8968 7 дней назад +1

      አና አንተም ስትሞት ቅድስት ሥላሴ ውሰዱኝ በለ አግዚያብሔርን ንቀህ ! ከንቱ ናቹ አሱ የከተባቹ አትረቡም

    • @enquneshhagere21
      @enquneshhagere21 5 дней назад +1

      ምኑ የሚከበረው? ባዶው?

  • @sileshiworku6619
    @sileshiworku6619 7 дней назад +2

    በፍልስፍና የታወረ ሰው ስለ ከሞት በኋላ ሕይወት ወይም ስለ ሲዖልና ገነት አይገባውም እህቴ በክርስቶስ በማመን የዘላለም ሕይወት በመንግሥት ሰማይ እንዳለ የሰው ልጆች ሊያውቁ ይገባል።

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 9 дней назад +9

    የመለስ አሽከር ምሁር።
    የመለስ አማካሪ ኢትዮጵያን ለዚህ ያበቃት ሰካራም።

  • @walbet2700
    @walbet2700 10 дней назад +4

    አዲስ ቪው በጣም እናመሰግናለን
    ሁለት ነገር ለበል።
    ፕሮፌሰር ከአድዋ ጦርነት ጋር በተያያዘ ''...ግን ማንም የኢትዮጵያ ጀግና አልተቀበረም...'' ብለው ለትንተናቸው ማጠናከሪያ የሰጡት ምሳሌ 'ለራሳችን አንሆንም' የሚለውን ሊገልጥ ይችላል። ግን የተሳሳተ ድምዳሜ አለው። ለቃላት ጥንቃቄ ባለመስጠታችን ሚያስከፍለን ዋጋ ብዙ ነው! እሳቸውም ሆኑ ሌሎች ምሁራን ብዙ አንብበው አውጥተው አውርደው በቁንጽል ለህዝብ የሚሰጡት አስተያየት የመነታረኪያ አርስት ሆኖ ባላነበበ ባልተመራመረ ማህበረሰብ ውስጥ ይከርማል። የጣልያን (ነጭ) ወታደሮች አፈር ለበሱ ከተባለ የ ፊታውራሪ ገበየው አስከሬን እና ሌሎችም አፈር መልባሳቸውን *ያውም ስላሴ ቤተ ክርስትያን መቀበራቸውን የሚያስረዱ መዛግብት አሉ! “የአድዋ ሥላሴን ጠላት አረከሰው ገበየሁ በሞቴ ግባና ቀድሰው” የተባለውም በዚህ ነበር! በተረፈ ፕሮፌሰር እንድርያስ ቁጭት እንዳለባቸው የገለጹበት መንገድ በምሁሩ ላይ ከነበረኝ ዝቅ ያለ ግምት እንዲቀንስ እና ''ያ ትውልድ'' የሚችለውን ሞክሯል በሚል እንዳልፍ እንዳልፈርድ ረድቶኛል።
    ሌላው ፕሮፌሰር ''ሶሻሊዝም በደንብ እንዴት እንደሚሰራ ለማሳየት ብዙ ሰው ተሸንፏል...''
    ትክክል እስማማለው
    ይህ ስርዓት እንዳይሰራ እውን እንዳይሆን በሊበራል ዴሞካሲ አቀንቃኞች የታወጀበት ዘርፈ ብዙ ጥቃት ዋናው ምክንያት ነው ብዬ አምናለው ባገኛቸው እጠይቃቸው ነበር።
    ባገኛቸው ልጠይቃቸው የሚገባው ነገር ህገመንግስቱ ሲዋቀር አብረው የሰሩ ናቸው አሁንም ያ ህገ መንግስት ያለ ምንም ማሻሻያ አሻጋሪ ነው ብለው የሚያምኑ እንደሆነ ነበር...

    • @Abrar5280
      @Abrar5280 7 дней назад

      ሙስሊሞችን አልቀበርንም ማለታቸው ነው።

    • @Martuna-d4z
      @Martuna-d4z 7 дней назад

      በሞት አፋፍ ላይ ሆነው ያልተፈፀመውን ሁሉ ከፋፋይ ንግግር እየተናገሩ ሕዝብ አስጨርሰው በጥላቻ እና ተፈራርቶ እንዲኖር አድርገው አልበቃቸው ብሎ ከፈረንጅ የለቀሙትን ዕውቀት የአይጥ ሞከሪያ አደረጉት ፍርድ ከሰማይ ለእያንዳንዳቸው ይክፈላቸው።

  • @Natnael-hy7ex
    @Natnael-hy7ex 13 дней назад +5

    ሙሉውን ልቀቁልን መሉ አይመስልም

  • @andualemyaregal9155
    @andualemyaregal9155 10 дней назад +2

    So he expressed his Atheism Explicitly. Interesting!

    • @veracity8968
      @veracity8968 8 дней назад

      His face was obvious that he is far from God ! God’s power is visible

  • @user-zl6ft2kk2r
    @user-zl6ft2kk2r 10 дней назад +8

    አሽሻም ኢትዮጵያን ሲበልት ስንንት እቅልፍ ያጣ ሰው ነብስህን አይማረው ሉጡ አሽሻም ፈጣሪን ሊያውቅ

  • @dawit8250
    @dawit8250 10 дней назад +7

    Our great country and people of Ethiopia suffered a lot for years because of the narrations fabricated by him and Meles Zenawi ! They all gone but there Venum is still in our country leading our peoples to blood shed!

  • @ayshman465
    @ayshman465 11 дней назад +8

    interview ያደረግሽውን ጋዜጠኛ ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ብዙ የሚዲያ ባለሙያወች ሞክረው አልተሳካላቸውም አንቺ ግን አድርገሺዋል ❤

    • @fuadali1495
      @fuadali1495 11 дней назад

      ስውየው የአዕምሮ ጤና ችግር የነበረበት ምንም የረባ ለሀገር የማይጠቅም ሳይሰራ በከንቱ ያለፈ ሰው!

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 9 дней назад

      @@ayshman465 ጫማው ስለሚሽት ነው

  • @merawijaleta8608
    @merawijaleta8608 12 дней назад +13

    ፍልሥፍና ማለት በአጭሩ እውነትን ፍለጋ ነው። የትኛውን እውነት ነው በዚህ እድሜው ሁሉ ያገኘው። ዘረኝነት? ከፋፋይነት?ከሠውነት መውረድን

  • @dawitsahile4905
    @dawitsahile4905 10 дней назад +4

    ይቅርታ Poor interviewer
    ለ ጋዜጠኝነት እዉቀቱም ለዛዉም የለሽ

  • @birhanuayalew8574
    @birhanuayalew8574 11 дней назад +9

    የብሄር ህገመንግስትን ያረቀቀ ሰው እንዴት ገነት አለ ብሎ ይመን 😂😂😂 ፖጋን ነው

  • @Dan-uy1dh
    @Dan-uy1dh 2 дня назад

    "The fear of the Lord is the beginning of knowledge."

  • @kasahunaa3371
    @kasahunaa3371 8 дней назад +1

    እንግዲህ በመጨረሻም ቢሆን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ማለቱን ሰምቻለሁ። ስለዚህ በእግዚአብሔር ያምናል።

    • @veracity8968
      @veracity8968 8 дней назад

      ሊሞቱ ሲሉ ሁሉምይጠራሉ ! መንግስቱም ፈጣሪ ይላል ከዝምብዋቤ 🙈

  • @felegetibeb9532
    @felegetibeb9532 10 дней назад +4

    ውይይይይ ይኸ ትውልድ ግን እየጠፍ ነው ቆይ እንድርያስ እንዲህ ነው እንዲያ ነው ስላሴ መቀበር የለበትም what? ከምን እንጻር ስላሴ ቅዱስ ቦታ ነው እንዳትሉን? ስንቱ አመንዝራ ስንቱ ዘፋኝ ስንቱ ሰው የገደለ ነውርን ከሀ - ፐ ያጠናቀቁ ሁሉ ሲቀበሩ የት ነበራችሁ? ቆይ እናንተ የትኞቹ ቅዱሶች ናችሁ?

    • @Martuna-d4z
      @Martuna-d4z 7 дней назад

      ነብይነኝ ባይ ወልካፋ ባገኘኸው አጋጣሚ ልታጣጥል አድሉን ብታገኘ ልቅበረው ትላለህ እውቅና ፈልገህ።

  • @MulugetaAwol
    @MulugetaAwol 9 дней назад +2

    ከሞት በኅላ ባለው ህይወት ማመንና ባለማመን መሀከል ያለው ግዙፍ ልዩነት,,,,አኗኗር ይመሰክራል

  • @techawatch
    @techawatch 9 дней назад +3

    ከዘረኛ ገዥወች ጋራ ተስማምቶ፣የብሄር ፖለቲካ ተክሎ ንጹሀንን እየጨረሰ የቀጠለውን ህገመንግስት በማርቀቅ ከተሳተፉት አንዱ ነው ይህ ሰው ከዘረኛው መለስ ዜናዊ ጋራ ተስማምተው ምሁርነታቸውን ተጠቅመው ለህዝብ ድምጽ ሳይሆኑ ለክፍፍል መንስኤ ሆነው አለፉ።የሚገርመው እንዲህ በማያምኑበት ሀይማኖት ቤተክርስትያን መቀበራቸውም ይገርማል ነብስ ይማር።የብሄር ፖለቲካን በሀገር ላይ ተክሎ ህዝብን እያጋደለ ንጹሀንን እያስ አረሰ ያለን ሰው ድግ ነበረ እያሉ ማባበል እልም ያለ ውሸት ነው።

  • @mgr761
    @mgr761 9 дней назад +2

    ወይነ በክርስትና አያምኑም ፣ ወይ ጨለማ
    ከዛሬ ጀምሮ ፕሮፈሰር ፣ዶክተር የምል የስኦል ማዕረግ መስማት አልፈልግም 😊

  • @NewTechOfficial2321
    @NewTechOfficial2321 9 дней назад +3

    ጊዜ ደጉ ሁሉን ያሳየናል ፤ አቤቱ አንተ የተንኮለኞችን ክንድ ሰብረህ ስላሳየኸን እናመሰግንሃለን::

  • @beaglecutedog2312
    @beaglecutedog2312 11 дней назад +1

    ያንችን ፍልስፍና ሳላደንቅ አላልፍም እህታችን!

  • @sjourc9703
    @sjourc9703 11 дней назад +3

    Once upon a time a young woman went to an old wise man and asked that "Is death the end?", "What is the meaning of life?" "Which philosophy is the best?"....

  • @hassen-y8e
    @hassen-y8e 3 дня назад

    where is the second part

  • @MobileshopMobile-u3e
    @MobileshopMobile-u3e 7 дней назад

    ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ በሳል የት ነሽ

  • @berhanujazz5944
    @berhanujazz5944 11 дней назад +9

    ለዚች እድሜው ነው ። የማያቀው ነገር ውስጥ ገብቶ ሲዘላብድ የኖረው እንደዚህ አይነት በውሸት ከፍ የተደረጉ ሰዎች ያፈሯቸው ደናቁርት ናቸው። ህዝብ ስርዓት አልባ ያደረጉት።

    • @fernusferedeferede5081
      @fernusferedeferede5081 8 дней назад +1

      Why was he burred at sellasse church. He was not even Orthodox. I think this a shame.

  • @tadeltadel-wr9nx
    @tadeltadel-wr9nx 10 дней назад +4

    ከሞት በኋላ ሂወት እደለለ ካመነ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ለምን ይቀበራል ኦርቶዶክስ ከ ሞት በኋላ ሄወት እዳለ አታምንም ማለት ነዉ ።

    • @Useh58rpbs
      @Useh58rpbs 9 дней назад +3

      ዛሬ ላይ አለ የተባለው መከራ ሁሉ በዚች ሀገር የደረሰው እነዚህ በመሳሰሉ ሰዎች በተሰራ ሴራ እና ክፋት ነው እንግዲህ ሰው በፈጣሪ ፊት እዳኛለው ከአለ ብቻ ነው በወዳኛያው አለም ያለው ህይወት እያሰበ መልካሙን የሚሠራው ስለዚህ እኚም ሰውዬ ከሞት ቦኃላ ህይወት አለ ብለው ስለማያምኑ በዓመኑበት መንገድ ሀገር ገድለው ሄደዋል ፈጣሪ ነብሳቸው ይማር እንዳይባል ከተናገሩት አኳያ ያንን ህይወት የሚቀበሉት አይደለም ለማንኛውም ሥራቸው ያዉጣቸው እንደ ወደዱት ይሁንላቸው ከማለት ውጭ ምን ይባላል ብቻ ያሳዝናል የሰው ልጅ ከአምላኩ አፈንግጦ ሲያልፍ

    • @Martuna-d4z
      @Martuna-d4z 7 дней назад

      የማንም ጥንብ መጣያ አደረጉት እምነት ከሌላቸው አቃጥሉት እሬሳዬን ብለው መናዝ አለባቸው።

  • @AbenetBeyene-ub6je
    @AbenetBeyene-ub6je 7 дней назад

    እግዜር ይስጥልኝ አሉ ልበል አሜን

  • @mimimama2065
    @mimimama2065 8 дней назад +4

    ነብስ ይማር

    • @user-ww2ph8fp7u
      @user-ww2ph8fp7u 2 дня назад

      ምን ነፍስ አለውና ነው የሚማረው ።እሱ መቼ ፈለገና መቼ አመነበትና አንተ ስለ ነፍስ መማር የምትዘላብደው።

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 3 дня назад +1

    ❤ወይ አገሬ እነዚህ አሁን እውነት ሙሁር የተማሩ ጥበብ የጎደላቸው ማስተዋል የለላቸው እኛ እኮ መከራ በድንቁርና ጦርነት ያፈራን በእራብ የተሰቃየን አፅናኛ አጠን አንድ እንኮ ካለን ሃይማኖት ነው እሱን እኮያቆሸሸ ወይመበደል አተዘርክ ??????

  • @tigistmelakehiwot163
    @tigistmelakehiwot163 8 дней назад +4

    ከሞት በህዋላ ህይወት መኖሩን የማያውቅ ሰው በጣም ሊታዘንለት ይገባል ምክንያቱም ሀጢያት ከመስራት የሚያግደው ነገር አይኖርምና
    ነፍስ ይማር

  • @adanechksassa907
    @adanechksassa907 8 дней назад +2

    ትልቅ ኢንተርቪው። ቤትዬ በጣም ደስ ብሎኛል።

  • @ፍቅር-ዀ5ዸ
    @ፍቅር-ዀ5ዸ 13 дней назад +4

    ይቅርታና ሰውዬው ትምህርታቸው ያጠኑት ምንድነው?

    • @dagimsisay8212
      @dagimsisay8212 13 дней назад +1

      Political philosophy

    • @kassahunshumi2632
      @kassahunshumi2632 11 дней назад +2

      Law and his PhD in legal jurisprudence (legal philosophy )

  • @barok-lk3jc4wi6
    @barok-lk3jc4wi6 6 дней назад +1

    እኔ ጥያቄ አለኝ !!!
    #ፍትህ እያካለችሁ እንዴት ልትኖሩ ትችላላችሁ??
    ለኔ ይህ ከሃዲ እንዚህ እንድውሻ የውሻ ሞት ከማይት በላይ ደስታ የለኝም ።
    ማንም ካሳቺ ስ ፍትህን እያካፍለ ሊኖር አይችልም ምምምም። #የህዝብ ጥላት ሁሉ የውሻ ሞቱን ይሞታልልልልልልልልል። ግዜ ብቻ ነው።

  • @berhanugetahun2140
    @berhanugetahun2140 3 дня назад

    ከጭካኞች ጋር የሚተባበሩ ሰዎች እግዚአብሄር የለም አልጠየቅም እስካለሁ ድረስ ልደሰት ብለው በድብቅም ወይም በግልጽ ስለሚያስቡ ነው፤፡ ዋናው ኢላማቸው ደግሞ ክርስቲያኖች ናቸው።

  • @kksadgj
    @kksadgj 10 дней назад +2

    ይኸም ሰውዬ ቅድስት ስላሴ ተቀበረ😡😡

    • @veracity8968
      @veracity8968 7 дней назад

      ህግ የሌለበት ሃገር ሁሉም አፉን አግዝያብሔር ላይ ከፍቶ ሲሞት ወደ ቤ/ክ አግዝያብሔር ይሰውረን ከአንዲህ ዓይነት መዘላበድ

  • @tamirat04
    @tamirat04 11 дней назад +5

    A fool says there is no God

  • @nigusiekassaye4570
    @nigusiekassaye4570 5 дней назад

    ለታላቁ ፕሮፌር እንዲሪያስ ክብር! ክብር! ክብር!

  • @tesfaybelayreda4799
    @tesfaybelayreda4799 7 дней назад +5

    በጣም እወዳቸዋሎህ!! ሃሳባቸው ኣንደበታቸው ያምራል!! ብዙ ትምህርት ነው የሰጡን በዚሁ ትንሽ ሰኣት። መንግስተ-ሰማይ የዋርሶም!!

    • @abdurahmanmohammedsani343
      @abdurahmanmohammedsani343 7 дней назад +3

      የለም እያለ መንግስተ ሰማያት

    • @tesfaybelayreda4799
      @tesfaybelayreda4799 7 дней назад +1

      @@abdurahmanmohammedsani343 ጥያቄው ትክክል ነው። በሌላ ቪድዮ ግን ቀብራቸው በቅድስት ስላሴ እንዲከናወን መናዘዛቸው ሰምቻሎህ። ከክርስትያን values ብዙ እንዳልራቁ ያመላክታል።

    • @veracity8968
      @veracity8968 7 дней назад +3

      ድፍረታቹ ምድረ ደንቆሮ አግዝያብሔር የለም አያለህ አራሱ በአሳት ጋይቶ ሞቶ ጭራስ መንግስተ ሰማያት ያውርስህ! አግዚያብሔር መቀለጃቹ መሰላቹ አንዴ ???? ምን ዓይነት ድንቁርና ነው ግ ን የገባችሁት??????

    • @ayelebeyene7856
      @ayelebeyene7856 7 дней назад +3

      ከሞት በኃላ ይሕወት መኖሩን የማያምን ማንም ሰው መንግስቴ ሰማይ አይገባም።

    • @mikeendale3738
      @mikeendale3738 7 дней назад

      በ እግዛብሔር አለምንም አሎ እኮ

  • @SolomonGetachew-z9m
    @SolomonGetachew-z9m 5 дней назад

    የዚህን ዓለም እዉቀት ሞኝነት አደረገዉ ይላል መፅሐፍ ቅዱስ::

  • @መቓብርኣቡኡጎንደርዝረኣየ

    ድንቅ ኢንተርቪው ነበር

  • @bekeledemelash4439
    @bekeledemelash4439 11 дней назад +2

    Someone told me that the highest stage of philosophers is to be senseless. I think, I observed on this interview.

  • @abebeberhanu7713
    @abebeberhanu7713 12 дней назад +5

    Brother there is life after death. The only way that you can enter into the next life is through Jesus. Philosophy doesn’t save … logical argument is a failure and the only higher logic is faith … faith as many think is not blindness… Jesus said have faith and inherit the kingdom of God

    • @user-Teferi1df3nn9m
      @user-Teferi1df3nn9m 12 дней назад

      Who can prove it?

    • @melakunegash7556
      @melakunegash7556 11 дней назад

      @@user-Teferi1df3nn9mJesus!

    • @veracity8968
      @veracity8968 8 дней назад

      @@user-Teferi1df3nn9mthe Holy Spirit our Holy Mother Mary if you pray with an honest heart

  • @Mule0411
    @Mule0411 9 дней назад +4

    ትክክል ነው!!! ከሞት በኋላ ህይወት አለ ወይም የለም የሚለውን ሙቶ ያየው የለም (ሙተን ተመልስን መጣን እያሉ የሚተርኩት እንደተጠበቀ ሆኖ)
    -ጠያቂዋ በሁለት ምክኒያት ደካማ ነች ወይም ደካማ ካልሆነች video እንድታይ ሆን ብላ ርዕስ የምታጮህ ነች
    1ኛ/ ርዕሱን "አስደንጋጭ እውነታዎች" ስትይ ምን ማለት ነው? አንች የተሸከምሽውን ሌላው ስላልተሸከመ አስደንጋጭ ነው ማለት ፍትሀዊ አይደለም።
    ርዕሱ ከዚያ የተላቀቀ መሆን ነበረበት
    2ኛ/ ከሞት በኋላ ህይወት አለ የለም ብለሽ ጠይቀሽ "አለ ብዬ አላምንም" ብሎ ሲመልስ አንች" ስው ምድር ላይ 70 ዓመት ብቻ ኖሮ ቀጣይ ህይወት የለም ማለትዎ አይከብድም??" ብለሽ መጠየቅሽ ፕ/ሩ 70 ያንሳል ብለው ለስው ልጅ በማስብ ከሞት በኋላ ለዘላለም ይኖራል የሚል ያልተረጋገጠ ተስፋ እንድስጥ ከማስብ የመነጨ ደካማ ጥያቄ ነው። 70 (80) ከነስ እንድጨመር መጠየቅ ያለብሽ ተጠያቂውን አይደለም። ፕ/ሩ የጎሳ ፌደራሊዝምን(Ethinic Federalism ) ተክለው መሄዳቸው መጥፎ ቢሆንም እጅግ ጠልቀት ያለው ዕውቀት ባለቤትና እያንዳንዱ የንግግሩ በብዙ ሊመነዘር የሚችል አይነት ሙህር ነው።

    • @ahmed-em8nt
      @ahmed-em8nt 8 дней назад

      ታዲያ moral law ከየት መጣ ማን ስጠን ለምንሰ morally
      goodለመሆን አንጥራለን ሽልማት የሚሰጠው አካል ከሌለ የማይረቡ ዝባዝኬ ናቸው ማለት ነው ?ወይሰ ጥቂት ጨካኞች ብዙሀኑን እግዚአብሔር የለም በሚል ፍልስፍና ስለሚጨፈጭፉ ።እኔ በእግዚአብሔር መኖር አለመኖር ምንም ጥርጣሬ የለኛም ደግም ህይወትም ግራ አያጋባኝ ። ቢሆንም በእግዚአብሔር ላይ ጥያቄ የለኝም ማለት አይደለም ያማለት ስዎች ነጭ እና ጥቁር ሀብታምና ደሀ ጌታና ባሪያ ደካማና ብርቱ መከራና ደስታ የመሳሰሉ ተልካሸ ሀሳቦችን ጥያቄዎች በማንሳት እግዚአብሔር ያለም አሊያም ዳግም ሕይወት የለም አልልም ።በመጨረሻም ደግም ሕይወት እንደሌለ ያረጋገጠ ማንም የለም ።

    • @dinsiriiwaqwoyya
      @dinsiriiwaqwoyya 5 дней назад

      ቀደም ብሎ ስለዚህ ሰውዬ የሰማሁት በጣም ምጡቅ አእምሮ እንዳለው ነው ። ልክ ስለ መለስ ዜናዊ ሌሎቹ እንደሚመሰክሩት። ምጡቅነት የአንድ አገር ህዝቦችን ከፋፍሎ ሲገዳደሉ፣ ሲሰዳደቡ ፣ሲፈናቀሉ ማየትና ያ አይዲዎሎጂ እንዳልሰራ እያዩ ነገሩን ከማስተካከል ፋንታ በመቃብራችን ላይ ነው ይሄ አስተሳሰብ የሚቀየረው እያሉ መፎከር ከሆነ ለኔ ይሄ ሰይጣናዊነት እንጂ ሌላ ምንም አለልውም

  • @SamuelTedila-c9g
    @SamuelTedila-c9g 11 дней назад +3

    He is Ethiopian George Soros.

  • @mekonenasfaw4805
    @mekonenasfaw4805 9 дней назад +1

    አች አትደጭ የዘላለም ህወት አለ
    በክርሰቶሰ የዘላለም ህወት አለ
    እቲሰት ነው አንች ግን ጥሩ ጥያቄ ነው
    የጠየቅሸው ሰውዪወ እግናሰቲከ ነው
    ያሳዝናል እግዚአቤርን አለማመኑ
    ሞኘ በልቡ እግዚአብሔር የለም ይላል

  • @bettykassa3135
    @bettykassa3135 2 дня назад

    በጣም የሚያስጠላ የሌሊት ወፍ የመሰለ ቀፎ ራሰ በስጋ እንጅ የተማረው በነፍስ የደደበ እንስሳ ግን የሰው መልክ ያለው ገለባ ነው ለኔ ክፉ ሰው እንደማይድን ስለሚያውቀው ይፈፈላሰሰፋል ወፍ

  • @KAYKAY-kx8ou
    @KAYKAY-kx8ou 5 дней назад

    እንድሪያስ ዛሬ እድል አግኝቶ ቢጠየቅ እውነቱን ፍንትው አርጎ ይናገር ነበር። እሱና መሰሎቹ ለማንበብ እውቀትም ጊዜም አላቸው ነገር ግን መጽሐፍ ቅዱስን አይቶትም አያውቅም፣ ውጤቱም ለዘላለም በመፈጠሩ ያለ እምነት በመኖሩ ወደ ሔደበት ሔዷል። ብልጥ አይከተለውም።

  • @selamgetu-x7e
    @selamgetu-x7e 12 дней назад

    አይ.....

  • @HamzaAhmed-yf1yk
    @HamzaAhmed-yf1yk 10 дней назад +1

    Thank you , fellow Atheist !!!

    • @user-iq1wy1fj4r
      @user-iq1wy1fj4r 6 дней назад

      Dear brother Hamza come to Jesus ,he will give you eternal life, thank you

  • @ashenafiyirga540
    @ashenafiyirga540 7 дней назад +1

    የሚያባላንን ህገ መንግስት ያስረቀቀ

  • @amsaluabera9928
    @amsaluabera9928 6 дней назад +1

    ይሄ የግል እምነት ነው:: ስለዚህ እኛ የምንቃወም ስዎች የራሳችን እምነትን ሌላው ለምን አልተቀበለም ስንል እኛ ማን ሆነን ነው? እግዚአብሄር ለሰው ሁሉ መብት ከስጠ እኛ ከሰው መንጠቅ አንችልም:: እንስማና እንተወው ግን መሳደብና እኔ ነኝ ትክክል ስንል ብልግና ነው:: እግዚአብሄር አለ ብለን የምናምን መኖሩን ያወቅንበት ምንም መንገድ የለም ግን ያመነው በእምነት ነው:: ስለዚህ ያላመነው የሚጠይቅበት ጊዜና ጠያቂ አለው እኛ ግን አይደለንምና አንጠራራ:: ምናልባት የሰሩት ስህተት ካለ ያንን በተጨባጭ አቅርበን እንወቀስ አለበለዚያ ስለጠናነው ሀሳባችንን አንለጥፍ:

  • @mitiku5577
    @mitiku5577 11 дней назад +2

    እንደዚህ አይነት ሠው በመቶ አመት ውስጥ አንድ ነው የሚገኘው አንደውም እግዜር እሺ ካለ

    • @Martuna-d4z
      @Martuna-d4z 7 дней назад

      እንዲህ አይነቱ መልሶ አይፈጠር በተረገመ ቀን የተወለደ ሰው ነው።

  • @Abenezer_Sh_Dh
    @Abenezer_Sh_Dh 4 дня назад

    ተኖረና ተሞተ! የመማርን ጠቀሜታ በዜሮ የከለሰ ሙሁር😢

  • @debreworktefera9462
    @debreworktefera9462 9 дней назад +2

    ሰውዬው እንዲያወሪ አረቄ ይዘሽ መቅረብ ነበረብሽ

  • @redaeabreha
    @redaeabreha 13 дней назад +1

    በስማም ያን የመሰለ ጭንቅላት እና አንደበት በዚህ ያህል መናገር አቃተው። ለካስ Man is Mortal ያለው ሰውየ እውነቱን ኖሯል🤔

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 12 дней назад +14

    በመለስ እና በዚህ ሰው ዓይነቶች ባመጡት የጥላቻ ትርክት ስንቱ ታረደ! ስንቷ እናት መካን ሆነች! ስንት ህጻናት ወላጅ አልባ ሆኑ! የድሃ አምላክ እባክህ መልካሙን ዘመን አምጣልን፡፡

    • @me_212
      @me_212 11 дней назад

      የደሃ አምላክ.... አይሻለህም የቱጃሩ አምላክ እረ ተው... አምላክን ይከበረ...ፈጣሪ የደሃም የ ሀብታም....የአዋቂም የመሃይም... የተንካራውም የደካማዉም አምላክ አንድ ነዉ!!!!!በዛ ላይ ደሞ ጭራሽ የኢትዮጵያ አምላክ ብለው እረፍ... አሁን የቀረን ዘር መስጠት ብቻ ነዉ...

    • @Hope-nh6ho
      @Hope-nh6ho 11 дней назад

      Ye rasehene hateate rrashe neseha betegeba yeshalale . Melese yehe sewe kemetele?

    • @Yohannaleulalula16
      @Yohannaleulalula16 10 дней назад

      Ignorance and arrogance.
      I hate these two most.

    • @tazabiwsew5123
      @tazabiwsew5123 9 дней назад +1

      ወዴት ወዴት??በመለስ ግዜ ሰው አልታረደም።

    • @user-nv4np2sf7e
      @user-nv4np2sf7e 9 дней назад

      የድድብናህ ልክ ነው የፃፍከው ግን ትንሽ አንብብ

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 11 дней назад +1

    ኩልኪያም

  • @malgmalg7807
    @malgmalg7807 6 дней назад

    ልጋግምየኢትዮጵያጠላት

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 9 дней назад

    ጎበዝ ጥያቄሽ ተመችቶኛል ግን እኮ ከሞት በኃላ ህይወት አለ ቢሉሽ በምን ሞኖሩን ያሳዩሽ ነብስ ከስጋ ያለው ዝምድና የስልክሽ አፖራተስና ኔቶርክ በይው አፖራተሱ ኔቶርክ ካላገኘ እንደ ማይሰራ ሁሉ ስጋም እንደዛ ነው ከነብስ ከተለየ በኃላ አፈር እንጂ ነብስ ዘርቶ አይነሳም

  • @user-hq8sw3oh4b
    @user-hq8sw3oh4b 11 дней назад +1

    Professor Andereas Eshetey, one of the archtects founder of EPRDF coaltions party in order to ousted Derg Junta regime. Former house speaker late Mr. Dawit Yohansse. Dr. Teqeba Alemu. Former ministry of foreign affairs Mr. Kefeley Wodajo and former ambassador Mr. Berhane Gebire-Kirestos. Mr. Assefa Mamo the first former TPLF/Woyane representative in DC 1988-1991.

  • @Bk-dl1dx
    @Bk-dl1dx 6 дней назад

    የአርዮስ ሽንት ነው!

  • @Ashenafi-dz7lo
    @Ashenafi-dz7lo 7 дней назад

    የሙሁር እውቀቱ ለሀገር የሚበጅ ነገር መስራት ስለሆነ በህይወት እያለን በጎ ነገር መስራት ነው ህዝባችንን የሚጠቅመው

  • @tesfaybelayreda4799
    @tesfaybelayreda4799 6 дней назад

    O! you are kicking some of the comments.

  • @relaxingthoughts9725
    @relaxingthoughts9725 9 дней назад +12

    የ66 ቱ ትውልድ ሲባል ግራ ለሚገባችሁ ይህ ሰውየ ማሳያ ነው፡፡ የነ ዋለልኝ የነ መለስ ወንድም፡፡ ፀረ እምነቶች፡፡ ሲያልቅ አያምር፡፡ አንደበት ጸጥ፡፡

    • @psitutor16
      @psitutor16 9 дней назад +2

      እውነት ነው። የሚያሳዝን እና የከሰረ ትውልድ። ምን መልካም ነገር ሰርተው እንደምናወድሳቸው እንጃ። ወይ እምነት የላቸው ወይ ሌጋሲ የላቸው። ቅራቅንቦ እርስበርስ መገዳደያ ወረቀት ጥርቅም ፅፈውና የወደቀ የሰው ሃገር ፍልስፍና ትውልዱን ሲያጠምቁትና ሲያበላሹት ነው የኖሩት። ያበሳጫል!

    • @fuadali1495
      @fuadali1495 9 дней назад +4

      ትውልዱ በሙሉ የአዕምሮ ጤና ችግር የነበረበትና በሁሉም ነገር የበታችነት ስሜት የተጭናቸው ርኩሶች ናቸው!

    • @veracity8968
      @veracity8968 8 дней назад +3

      አማራውን ሲያጨርስ የኖረ እልኮሆሊክ እግዚአብሔርን መናቅ መጨረሻው አያምርም ! ከእንዲህ ዓይነት አምዋምዋት እግዚአብሔር ይጠብቀን !!

    • @Martuna-d4z
      @Martuna-d4z 7 дней назад +1

      አይ መከራ! የነዚህ አይነት ሰዎች ናቸው መከራን አንድ ብለው ኢትዮጵያ ውስጥ ይዘው የመጡብን እነሱ ያመጡትን መከራ እኛ አንዝቀዋለን።

    • @veracity8968
      @veracity8968 7 дней назад

      @@Martuna-d4z አላወኩም ነበር ትላንት የሰማሁት አሳት ነዶ ተቃጥሎ ቤቱ ውስጥ ነው አሉ በአሳቱ የተቃጠለውና አና ወደ ህክምና ተከልክሎ በነ አብይ ት አዛዝ ነው አሉ የሞተው ምን ጉድ ነው ግ ን ይች ሃገር አማይሰማ ነገር የለም! የጭካኔ ጥግ የሰውየውስ አድል አንዲህ መሆኑ ! ሰው አኮ አግዝያብሔርን ሲደፍር በላዩ ላይ የሚጠራውን መዘዝ አያውቅም አይ አቴ ፕሮፌሰር ፤ ዞሮ ዞሮ ደሞ ቅድስተ ሥላሴ ቅበሩኝ ነበር ያሉት አሉ ! የ60 ትውልድ መቼም ከስህተታቸው አኮ አይማሩም መቼም !

  • @enquneshhagere21
    @enquneshhagere21 5 дней назад

    በዘመናዊ ትምህርት ፍልስፍና ፕሮፌሰር መሆን ከንቱ መሀይም መሆን እንደሆነ በደንብ ገብቶኛል። የሰው ልጅ ሂያው መሆኑን አለማመን እና ለትንሽ አመታት ብቻ ኑሮ ከዚያ በኋላ ትቢያ ሆኖ ይቀራል ብሎ ማመን ምን አይነት ሞኝነት ነው!?

  • @Abenezer_Sh_Dh
    @Abenezer_Sh_Dh 4 дня назад

    መለስን ላለማየት ብሎ ነው መሠለኝ ... ወፍ የለም ያለው።
    የሲኦል ገቢና ነው የሚገቡት ንገሩልን።

  • @lemma3707
    @lemma3707 11 дней назад +2

    What is the purpose of this crap? Showing endrias was crap?

  • @tewodroszerefa7258
    @tewodroszerefa7258 5 дней назад

    እኒህ ሰው በትንሳኤ እንንደገና መነሳት አያምኑም ማለት የማርክሲሲት ሌኒኒስት ኮሙዩኒስት ተከታይ ናቸው በእግዚአብሔር አይምኑም ማለት ነውበአጭሩ እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው ምን ይባላል

  • @Mroptimistiification
    @Mroptimistiification 11 дней назад +6

    አንድ ቀን በጭንቅላቱ አስቦ የማያውቅ አማራ ላይ ሲያላግጥ የኖረ የመለስ አሽከር ነበር:: እውነቱ ይህ ነው:: ሞትን እያጣጣረ እንኳን እንኳን ከእውነት የተጣላ pseudo-intellectual.

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 6 дней назад

    ሰክሯል እንዴ? አስሬ ጧጧ የሚልብን? አይ ፕሮፌሰር.... ሰው እንዴት እድሜ ልኩን ከንቱ ይሆናል? ነፍስ ይማር አልልም ለምን ከሞት በኋላ ህይወት የለም የሚል ሰው በእግዚአብሔር አያምንም። ኡፍፍፍፍ አንዳንድ ሰው

  • @yirgabelay1466
    @yirgabelay1466 9 дней назад +2

    ከሞቱ ቆዪ እኳ።በየትኛው ስራው ነው ከሞት በኋላ ህይወት ።ለአገር የጠቀመ የሞተ ስንት ሰዎች አሉ ሚዳያ መቅረብ የሚችሉ ።

  • @yalembeza3163
    @yalembeza3163 9 дней назад +1

    ሰካራምምምም።ሲጃራምምም።

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 9 дней назад

    ሰዎች ሞትን ሲፈሩ ከሞት በኋላ ሕይወት አለ ማለታቸውን አታውቂም??

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 6 дней назад

    እምነት የላቸውም

  • @gebrehiwetweleslasie1567
    @gebrehiwetweleslasie1567 6 дней назад

    ለምን በተቀደሰ ስፍራ ተቀበረ ለምን የአውሬ እራት እንዲሆን አልተጣለም

  • @teferaalemu4085
    @teferaalemu4085 18 часов назад

    ገነትና ሲኦል ምንድናቸው?
    ገነት ምድር ሲኦል ደግሞ መቃብር ነው።ይገርማል ካቶሊክ ፥ኦርቶዶክስና ጴንጤ እስከዛሬ መፅሀፍ ቅዱስ እናነባለን ይላሉ ይህን ጉዳይ ግን አልተረዱትም።እግዚአብሔር ለሰዎች ገነት ምትባል አዲስ ፕላኔት አላዘጋጀም ነገር ግን በአመፅ ምክንያት የተበላሸችውን ምድር ታዛዠነትን በማስተማር መልሶ ገነት ሊያደርጋት ፈልጓል መዝሙረ ዳዊት ምዕ 37 ቁጥር 29። ለዚህ ነው ትንሳኤ የተዘጋጀው፤ባይሆንማ ሌላ ፕላኔት ካለ ትንሳኤ ለምን አስፈለገ?

  • @girmaneway8106
    @girmaneway8106 5 дней назад

    ፍልስፍና ፀረ እግዚአብሔርነት ከሆነ መፈላሰፍ በአፍንጫዬ ይውጣ የወያኔ አማካሪ የሆንከው ለዚህ ነው

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe 11 дней назад +9

    ምርጥ ምሁር ። የቻለውን ሁሉ ያደረገ ።
    በሰላም እረፍ ። ዘላማዊነትህ እያደረ ይጎመራል ።

    • @birhanuayalew8574
      @birhanuayalew8574 11 дней назад +1

      ምንድን ነው የቻለውን ያደረገው ?ህገ አራዊቱን የቀረጸ ሀይማኖት የለሽ ግለሰብ ነው

    • @veracity8968
      @veracity8968 5 дней назад

      @@birhanuayalew8574 መልስ አይሰጡህም ለምን አራሳቸው ሃሰት አየጽፉ አንደሆነ ስለሚያውቁ! አሁን አስቲ ይሄ ሰው ሰውነቱ ብቻ ይናገራል ሰው አኮ የአግዚያብሔርን ክብር ሲያገኝ ፊቱም ይናገራል ማውራት አቅቶት አልኮል ና ሃሺሽ ስጠጣ አግዚያብሔርን ሲንቅ የነበረ ሰው ቅድስት ሥላሴ ቀብረው መንግስት ሰማያት አወረስነው አያሉን ነው ፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ ደንቁርዋል ካአውቀት ነጻ አንዲሆን ካደረጉት አንዱ ሰው ይሄ ነው ለምን ፍልስፍና አቴኢስም ስልጣኔ ብሎ አምጥቶ ወጣቱን ሲከትብ የኖረ አሳፈሪ ሰውዬ የመንግስት ሽኝት አረጉለት ግ ን ከሱ የሚበልጡ ስንት ምርጥ ምርጥ ሰው አሰቃይተው ገለዋል ለምሳሌ አባባ ተስፋዬስንት ህጻናት ያሳደጉ ፈረሃ አግዚያብሔር ያላቸውን ከሥራ አባረው ቤታቸውን ነጥቀው ሴወረውርዋቸው ኢንድርያስ ስልጣን ላይ ነበር ምንም አላርገም ለፍትህ አፉን ከፍቶ አያውቅም ! ለአባባ ተሰፋዬ አኛ አንደ ሕዝብ ደረስንላቸው ተከብረው አልል ብለው ቀሪ አድሚያቸውን ቤታቸውን አስመልሰን ኖረው አርፈዋል የሕዝብ ፍቅር ይህን ያረጋል ፡፡ ጳውሎስ ኞኞን በክብር አንዳይቀበር መለስ አዞ ይህ ሰውዬ የሱ አድቫይዘር አብሮ አሽቃብጥዋል ፡፡ ያንን የመሰለ የታሪክ አዋቂ ሕዝብብ ግልብጥ ብሎ ቀበረው ከተማዋ አስክትናወጥ መንግግስት አምቢ ያለውን ሕዝብ አረገለት ! አና ሌሎችም ብዙ አሉ አንዲህ አዋርደው ያባረርዋቸው የዩኒቨርስቲ ታላላ አስተማሪዋች ፕሮፌሰሮች የዚህ ሰውዬ ት አዛዝ ገነት ዘውዴ ጋር አንድ ላይ ነው ምሁሮቻችንን ያዋረዱት ፡፡ አና አንዲህ ደንዝዞ ማየቴ አኔ በግሌ አግዚያብሔር ያዘዘበት ነው ብዬ ነው ማምነው ፡፡ አንደ ሕዝብ አናሳዝናለን ውድቀት ላይ ነን ፡፡

  • @bahrunegash6053
    @bahrunegash6053 5 дней назад

    አብዷል እኮ ዝም ብላነው የደከመችው ግን እሂጭንቅላት ይዞነው ፕሮፌ የተባለው እብድ

  • @sebleworkgetnet-vg7us
    @sebleworkgetnet-vg7us 5 дней назад +1

    ከንቱም በጣም ከንቱ /ክፉ/

  • @mikeendale3738
    @mikeendale3738 7 дней назад

    ክርስቶስን ካአለመኖ ለ ምነ ስላሴ ቤተክርስቲያን ለቀብር ብለው ትናዝዙ ?