ልዩ መረጃ | "ደብረ ብርሃን ተከባለች፣ አመራሩ ወደ አዲስ አበባ እየሸሸ ነው!" | "እልህ አጠንክሮናል!" | አርበኛ አብደላ እንድሪስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 окт 2024
  • #የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    / @roha_tv
    #ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
    www.facebook.c...
    #ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
    👉 t.me/rohatv1
    #Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
    ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Комментарии • 97

  • @TemesgenMengiste-i4r
    @TemesgenMengiste-i4r 3 дня назад +5

    አይዞሽ በርችልን መአዚ እንወድሻለን ለምታደርጊው ሁሉ❤❤❤

  • @WoldeBerihun-ps5fb
    @WoldeBerihun-ps5fb 4 дня назад +14

    ድል ለጀግኖቻችን ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ

  • @wassihunmasresha9381
    @wassihunmasresha9381 4 дня назад +9

    Great respect Fano Abdella Endris. Charismatic and we'll articulated spokesperson.Victory for Fano

  • @aynalemdereje8713
    @aynalemdereje8713 4 дня назад +12

    ዶክተር አብደላ ጀግናችን በርታልን የዘብር ገብርኤል ይከተላችሁ ድል ለፋኖ

  • @beletebelachew3659
    @beletebelachew3659 4 дня назад +10

    መዐዛ ኑሪልን እህታቺን ይህን የቆሻሻ ስብስብ ከሀገራቺን ዘንድሮ ይጠረጋል ዘንድሮ !! ::

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 4 дня назад +7

    ድል ለጀግናዉ ፋኖ

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 4 дня назад +14

    ዶር አብደላ፣እውነተኛ ሸዋዬ፣የአማራ ማህበረሰብ እምባ አበሽ፣ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃችሁ!!!አማራ ደግና አስተዋይ ማህበረሰብ ፣በእረኞች ተፈርዶበት ፣እንደ እንሰሳ ታረደ። ከአሁን በኋላ አማራ ከሌሎች ማህበረሰቦች ዝቅ ተደርጎ እንዳይታይ አስፈላጊውን መስዋዕትነት ከፈላችሁለት!!ፈጣሪ ያቆያችሁ!!!

  • @tesfayeabebe3836
    @tesfayeabebe3836 4 дня назад +8

    ድል ለፋኖ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 4 дня назад +10

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @MkaAyw
    @MkaAyw 4 дня назад +8

    ደል ለጄግናው ለአማራ ፋኖ የዘረኞች ኮሶ የአማራ ጠበቃ በውነት እወዳችሁአለሁ እባዬ አብሳችኋል❤❤❤

  • @tesfayereta3930
    @tesfayereta3930 4 дня назад +13

    የአርበኛ ፋኖ ዶ/ር አብደላ ንግግር እጅግ መሳጭ ነው።
    እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ይጠብቃችሁ

  • @esayaslove5758
    @esayaslove5758 4 дня назад +10

    ድል ለትንታጉና አይበገሬው ለአማራ ፋኖ 💪💪💪

  • @hageryibeltal574
    @hageryibeltal574 4 дня назад +11

    ዶር አብደላ ማለት እኔ ነኝ👍👍👍👍 አብደላ ከምስጋና በላይ ነው!!! ወቅቱን የሚመጥን መሪዬ ነው። ፈጣሪ ይጠብቀው!!!
    አበበ ፈንታው ማስረሻ አብደላ.... ምሳሌዎቼ ናቸው

  • @mitkusilesh
    @mitkusilesh 3 дня назад +5

    ድል ለፋኖ መዓዛ በርችልን ❤❤❤

  • @makemehappy5229
    @makemehappy5229 4 дня назад +10

    የጀግና ልጅ ጀግና ነው!!!!!

  • @abeba2241
    @abeba2241 4 дня назад +9

    ድል ለእናንተ ዶክተር አብደላ መዓዛ እናመሰግናለን ድል በሁሉም ቦታ ለምትዋደቁትን ፋኖዎቻችን💪🏿💪🏿❤️❤️❤️

  • @tenagnemicaielmicaielg7222
    @tenagnemicaielmicaielg7222 4 дня назад +13

    መዓዚ በጣም የሚገረመው ቃለ መጠይቅ ስታደርጊ ለተተያቂው የምትሰጬ ሙሉ ጊዜ ሳታደናቀፊው በማዳመጥሽ የጋዘተኝንት ችሎታሽ ከፍተኛ መሆኑንና ተጠያቂዎቺም በትክክል ያላቸውን ሀቅ ተንፍሰው አንድጨ ርሱ ጽለምታደርጊ በጣም በጣም የምትደነቂ ጋዜጠኛ ነሽ በርቺ የኔ ጀግና 🎉🎉🎉🎉❤

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 4 дня назад +9

    ድል ለአማራፋኖ

  • @madinam4674
    @madinam4674 4 дня назад +10

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ዲልለፋኖ ዲልለ አማራ

  • @tariku8486
    @tariku8486 4 дня назад +11

    ድል ለ አማራ ፋኖ

  • @ayelegetaneh4969
    @ayelegetaneh4969 4 дня назад +5

    ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @AsAz-kw8pk
    @AsAz-kw8pk 4 дня назад +4

    በርቱ እሮሀ

  • @tasewbelew304
    @tasewbelew304 4 дня назад +12

    እናመሰግናለን መዓዛ፤ ዶክተር አብደላ ያደረገው ትንተና እውነትነት ያለውና እኔው የማውቃቸው ናቸው። ያልተረዳ ካለ እንደገና ቢአዳምጥ እውቀት ይሰጣል።
    ድል ለአማራ ፋኖ !

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 4 дня назад +7

    አገዛዙ አማራን ብቻ አይደለም የሚያጠፋው አ/አበባንና ኢትዮጵያንም ጭምር ነው!

  • @yeabmyy
    @yeabmyy 4 дня назад +7

    ድል ለአማራ ፋኖ!!

  • @MkaAyw
    @MkaAyw 4 дня назад +3

    ደል ለጄግናው ለአማራ ፋኖ የዘረኞች ኮሶ የአማራ ጠበቃ በውነት እወዳችሁአለሁ እባዬ አብሳችኋል❤❤❤ፋኖ የኢትዮጵያ ዋስ አማራ ፋኖ!!!!!!ፋኖ!!!ፋኖ!!!ፋኖ!!!
    አንተ አሽከር እያሉ እየኮራ ልቤ ጎራው ደፈረሰ ሊታይ ነው ጉዴ። አሁነው ጊዜው ባንዳውና ጄግናው የሚለይበት።

  • @fanoiscoming
    @fanoiscoming 4 дня назад +17

    በእኔ ፋኖ አብደላ የአማራ ፋኖ የህዝብ ግንኙነትን በደንብ መምራት ይችላል

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to 4 дня назад +22

    ዶክተር አብደላ ኢድሪስ የፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ትንፋሽ ሰው በጠፋ ቀን ሰው ሆነህ የተገኘህ የሸዋን እንባ እና የመላው አማራን እንባ ያበስክ በእውነት እነ እስክንድር በሴራ የተበተቡትን አንተና ቡድኖችህ በጣጥሳቹ ለዚህ ክብር ስለበቃችሁን ከልብ እናመሰግናለን እድሜ ጤና ይስጥልን ክፉ አይንካብን እመቤቴ ቅድስ ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤❤መአዚ እናመሰግናለን በርቺልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @meazahailu4710
      @meazahailu4710 3 дня назад

      😊Hasebeh teru behonme be mdeya amharan mekefafel melkame ayedleme Eskendrm ye menbten eyesra newe .le hulume fano woche del enemghlen. Bertu 🎉🎉🎉❤❤❤ kefafey hasebe anfelgeme.

    • @SalamSalam-wv9to
      @SalamSalam-wv9to 3 дня назад

      @@meazahailu4710 ማን ከማንጋ የሚከፋፈለው ??

  • @عيشهابرهيم
    @عيشهابرهيم 4 дня назад +12

    ድምፅ።ለደራሰሜንሸዋአማራ

    • @aynalemdereje8713
      @aynalemdereje8713 4 дня назад

      የደራ ሕዝብ ግድያ አሁንም አልቆመም እንዴ?

  • @crvdsl
    @crvdsl 4 дня назад +4

    Brother God Bless you! New Goneration new idea new force new goal. RTHION STILL HAS GREAT CHILDREN!

  • @tewabeyizengawbitew2548
    @tewabeyizengawbitew2548 День назад +2

    እህታችን መዓዛ መሐመድ እጅግ እናከብርሻለን፤ ጀግና ነሽ። በርችልን!

  • @MiskrAzmeraw
    @MiskrAzmeraw 4 дня назад +9

    ዶክተር አብደላ እንድረስ ሰላም እና ጤና ለእርስዎ እና ለጓድዎ ይሁን 🙏🙏🙏ሸዋን በደንብ አጥሩልን በዶላር ትግል የሚገዙ በዶላር ትግል የሚጠልፉ እንዳሉ ሰምተናል!?ስለዚህ በእንደነዚህ አይነት የእፍኝት ልጆች ላይ የማያዳግም እርምጃ እንዲወሰድልን በትህትና እንጠይቃለን 🙏🙏🙏

    • @RoseBelachew
      @RoseBelachew День назад

      ኧረ አዎን እነዚህ ሰዉ ያልወለዳቸው እግዚአብሔር ያጥፋልን።

  • @madinam4674
    @madinam4674 4 дня назад +8

    ዲል ለፋኖ

  • @דסלםמהרט
    @דסלםמהרט 4 дня назад +7

    ጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያቸንፋል

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 4 дня назад +6

    ያራቱም ክፍል አገር አብይአህመድን በመምታት ሁልግዜም አማራ አንድነው ተፈትኖ አልፎአል በወሬ ብቻ ነዉ የመዘባረቅ ንግግር ብቻነዉ ድል ለአማራፋኖ

  • @marukgildo3365
    @marukgildo3365 4 дня назад +4

    Meazi! You have to also ask them to go out of their way to unite with the rest of Shewa fano one lead by Meketaw. We have to always put pressure on them to form unity, otherwise they might fight each other! One of them might be wrong or both are a little bit wrong, it doesn't matter! One or both of them should go extra mile to create unity and we should encourage both sides

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 3 дня назад +2

    ውድ እህታችን ጋዜጠኛ መዓዛ መሀመድ ለአማራ ህዝብ የህልውና ትግል በአሸናፊነት ይደመደም ዘንድ የምታሳይው ትግልና ጽናት በእጅጉ ያስመሰግንሻል ፣ ሌላው በፋኖ አመራሮች መካከል ልዩነት ያለ በማስመሰል ፋሽሽቱ የአብይ አህመድ አገዛዝ ውጭ በውጭ ያሉ አንዳንድ ሚዲያወችም እያራገቡት እናያለንና በዚህ ላይ በተለይ በውጭ ያሉ አንዳንድ ሚዲያወች ደጋፊ የመሰሉት ከዚህ ከፋፋይ ፕሮፓጋንዳ በሚታቀቡበት ላይ ብትሰሪ የበለጠ እንመኛለን ፣ድል ለፋኖ

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 4 дня назад +4

    Viva Fano💪❤️💪❤️👍

  • @TAMU-zu8en
    @TAMU-zu8en День назад +1

    ጀግና በርቱ❤❤❤❤❤ዘሜ❤❤❤

  • @kebe7097
    @kebe7097 4 дня назад +2

    መተህ ብላ ሲባል የምንጃር ጤፍ መሥሎታን ይህ ምናምንቴ የጄግኖቺን ልብ ማን በነገረው እይ ፋኖየ ቃል እቀባዩ እቤት ልበ ሙሉነት እይ እነጋግር የወንድ ልጅ እንደበ ት። እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ 🔒 ህዝባችንን ከእልቂት የታደጋችሁ የቁርጥ ቀን ልጆች ድል ለፋኖ ❗👍

  • @EshatuNegashe
    @EshatuNegashe 4 дня назад +3

    Ewnet new

  • @fikremariamayele6350
    @fikremariamayele6350 3 дня назад +1

    እንሳሮ ነው ወረዳው ሊሚ ከተማው ነው መረሐቤቴ እንዳልከው እንሳሮ እያልክ መጠራት አለበት

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 4 дня назад +6

    Amara will win💪💪💪

  • @AbelHicklin
    @AbelHicklin 3 дня назад +4

    Don’t even bother about Abiy’s and his people propaganda words. Keep be United that is one of the main winning weapon.

    • @AbelHicklin
      @AbelHicklin 3 дня назад

      መተኳኰሰ? ሀሳቡም ከአእምሮ እንዳይገባ። የጠላት አጀንዳ በሰዉር አሰፈፃሚ ካልሆነ በሰተቀር።

  • @ethiopiabeyene2555
    @ethiopiabeyene2555 4 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @marukgildo3365
    @marukgildo3365 4 дня назад +6

    When you listen to Dr. Abdella and Asres Mare you can tell Amhara has bright future.

  • @KebebawWhaweriat
    @KebebawWhaweriat 4 дня назад +5

    Pls SayFano Dr Abdella Endris

  • @SuperFine-n5w
    @SuperFine-n5w 6 часов назад

    ሮሃ ሚዲያ የተዛባ መረጃ አቅራቢና ውዢንብር ፈጣሪ በተከታታይ የሚያቀርባችው 95%ውሽትና ያለፈባቸው ናቸው

  • @abiyekubay9249
    @abiyekubay9249 4 дня назад +5

    Dal la gagnaw Amhara fano fano fano

  • @abiyekubay9249
    @abiyekubay9249 4 дня назад +3

    fano fano fano king

  • @meneliksahelesilassie3768
    @meneliksahelesilassie3768 4 дня назад +2

    Great job Meaza!
    It’s good to have Dr. Abdela!
    Very descriptive explanation with regard to their strength and their outlook towards Commander Aseged Mekonnen and his colleagues.

  • @Prosperityfirst
    @Prosperityfirst 4 дня назад +1

    Good job 👏

  • @negussieayele7809
    @negussieayele7809 4 дня назад +1

    መዓዛ ጥሩ ነው ስራሽ። ጥያቄ አጠያየቅሽን አሻሽይ። ጥያቄሽ አጫጭር ይሁን።
    ጀግናው የስራ ማቆም አድማ እናደርጋለን ብሏል ። የስራ ማቆም አድማ ለአማራ ህዝብ አይጠቅመውም። የክልሉን ህዝብ ኢኮኖሚ ይጎዳል። ሰርቶ የእለት ጉርስ የሚያገኘውም ሆነ አርሶ አደሩ ስራው ተበደለ ማለት ተጎዳ ማለት ነው። በዚህ ተጠቃሚው መንግስት ነው። የክልሉ ኢኮኖሚ እንዲወድቅ፣ የአርሶ አድሩ ምርት እንዲወድም፣ የእለት ሰራተኛው የቋጠራትን እንዲጨርስ ነው የመንግስት ወታደሮች ፍላጎታቸው። ይህም በተራዘመ ጦርነት ውስጥ ለእንሱ ስለሚጠቅምና ፋኖን የድጋፍ ምንጩ እንዲወድቅ ስለሚያደርግ ነው። የስራ ማቆም አድማ የሚጠቅመው አዲስ አበባ ላይ ብቻ ቢካሄድ ነው። አስቡ። የስ/አድማ በዘልማድ አይካሄድም።
    መእርዛ ምን አለ ኤዲት ብታደርጊ። ስለሸዋ ፋኖ አመራሮች የተናገረው ከፍተኛ ሚስጥር ነው በወታደራዊ አይን። አላስፈላጊ፣ የብልጽግና ባለስልጣኖች ስለተናገሩት የሰጠው ምላሽም አስፈላጊ አልነበረም። ንግግሩ የማይመጥን ይሆንና ይጎዳል። በዚህ ላይ ሀተታ ያረዝማሉ። በአጭር መናገር ይልመዱ።

  • @TakkelTadese
    @TakkelTadese 4 дня назад +1

    Guerrilla. Warfare

  • @AbelHicklin
    @AbelHicklin 3 дня назад +1

    መሪ ባሰቸኳይ መ ምረጥ ለምን እንደጥሩ ነገር አየኸዉ? ረጋ ብላችሁ በተሰበሰበ መንገድ ሁሉም ፋኖ ወደ አንድ ብትመጡ በፍጥነት ይህን የሰይጣን እራሰ ተቆርጦ መጣያችሁ ጊዜ ነገ ይሆን ነበር።

  • @dkm1666
    @dkm1666 3 дня назад +2

    እብድ አሕመድ የፈለገውን መሳሪያ ይታጠቅ የፈለገውን ያሰልጥን የፈለገውን ያዝምት የፈለገውን ፕሮፓጋንዳ ይንዛ አማራን ማሸነፍ አይችልም እንዲያውም ያንቋርራል እንጂ

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 4 дня назад +4

    Meaziyyy❤️💪💪💪💪💪💐👋

  • @derbiealemu5272
    @derbiealemu5272 4 дня назад +2

    Wawa

  • @Shoaminale
    @Shoaminale 15 часов назад

    የዶ/ር አብደላ ንግግር ብቻ የአማራን ጠላት እና ወዳጅ መሰል ጠላቶች ጭምር እንደ ዶዘር እየጠረገ ወደ ዳር የሚጥል ነው።
    በርታልን ወንድማችን!!!

  • @GoodThanks-zw6jt
    @GoodThanks-zw6jt День назад

    እስክድር መወገድ አለበት ከሸዋ የተከፈለዉ ዋጋተከፍሎ

  • @yayeshworkneh9302
    @yayeshworkneh9302 3 дня назад +1

    Good work sister 🙏🙏🙏🥰

  • @YosafBeamlak
    @YosafBeamlak 4 дня назад

    መቼ ስሙ ተግባሩም አንድ የሚሆነው

  • @milkeangelo1707
    @milkeangelo1707 4 дня назад +1

    This road closure is so reactive it paralyze what PP had planned. All 4 fanos and others Fanos participated, we see some PP sesame investors has cried a lot like Asafaw Abrraha,Getachew Shiferaw and Gashaw of NAMA.

  • @SolomonBeyene-y4v
    @SolomonBeyene-y4v 3 дня назад

    ዲቴል ገብተሽ አትጠይቂ መንገድ የሚዘጋበት ምክንያት ሚስጥር ነዉ ግዳጁ ካለቀ በኋላ መጠዬቅ ትችያለሽ እባካችሁ ሚስጥር እንዲያወጡ ፕሬዠር አታድርጉባቼዉ

  • @YayaAbesha
    @YayaAbesha 3 дня назад

    አይ ቸዋ እስክንድርን ይዘህ የትም አትደርስም ፣ይሄንን ቫይረስ አስወህድ

  • @helinamelise9417
    @helinamelise9417 4 дня назад

    Lezihe hulu teteyakiweche 360 ena eskeder newe.

  • @hageryibeltal574
    @hageryibeltal574 4 дня назад +1

    መኣዚ፣ የምታመኚ ው አምላከ በቀኝሽ ያቁምሽ፣ የኔ ጀግና! እንደማተሸማቅቂኝ አምናለሁኝ

  • @andargetadese4381
    @andargetadese4381 21 час назад

    እህታችን ጋዜጠኛ እና ሰብዓዊ መብት ተሟጋች መአዛ መሃመድ ስለ ፍትህ ቆመሽ በየዕለቱ በቻልሺው መጠን የምትዘግቢው የሞታወያይው ነገር እጂግ መልካም ነው
    ነገር ግን አንድ ነገር ማወቅ አለብሽ በአራቱም ጠቅላይ ግዛቶች ሁሉም እውነተኛ ታጋይ ነወይ❓ የሚናገሩት የሚሰጡት መረጃ እውነት
    ነ ወይ ❓
    ብለሽ በዓለም በቀኝም በደንብ ማጣራት 💯% ተገቢ
    ነው ‼️‼️‼️‼️
    ለዛሬው ሸዋ ዕዝ አፈ ቀላጤ የሆነው
    አብደላ እንድሪስ በየጊዜው የሚናገረውን የሚያቀርበው
    እንመልከት
    አፄ ይኩኑ አምላክ ክፍለ ጦር በአጣዬ አካባቢ ብሏል
    እዝያ ሸዋ ጠቅላይ ዕዝ መሃመድ ቢሆነኝ ክፍለ ጦር ነው ያለው መቼ ነው እዝ ያ አፄ ይኩ ኖ አምላክ ክፍለ ጦር የተሳተፈው ❓❓❓❓
    ይህ ከእውነት ያለቀ ትልቅ ውሽት ነው ‼️
    አፈቀላጤ መሆን ጀግንነት አይደለም
    መአ ዚ መሬት ላይ ያለዉን እውነ ት ማጣራት አለብሽ ያለዝያ በአፈቀላጤዎች ውሽት በተነገረ ቁጥር
    የ 👉ROዘA👈 ሚድያ ታማኝ ሚዲያ መሆኑ ን ያሳንሰዋል
    አብደላ ዝም ብለህ አውራ እንደ ካንጋሮ እዝያም እዚህም ከመዝለል ተዋግተህ አንድ ወረዳ ከመያዝ ይልቅ ማውራት ጅብድ አይደለም
    እራስህን --- ገምግም ራስህን አጥራ ከወንድሞችህ ጋር ይቅርታ ጠይቀህ ለ3 ወር ሙሉ ሰሜን ሸዋ ላይ ህገየቡን
    በዝ ብላችሁ ታል የ
    👉የሞጃን 👈ህዝብ ይቅርታ ጠይቍ እንደ ጀግና አብረህ ተሰለፍ ያኔ ሁላችንም
    እና ምንሃለን ‼️
    ነ ወይ ❓

  • @ethio1775
    @ethio1775 4 дня назад

    Anche kosasa kehadi fanon ye manager moralem chelwtam yelekem STOP Terrorizing amhara fano anche ye america telalaki banda maferya.

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman 4 дня назад

    የፀረ አማራ ስብስቦች እስክንድር ነጋ, ዘመነ ካሴ, መዓዛ መሀመድ, ....... ተራ ፕሮፖጋንዳ!

    • @MenberAbebawTiruneh
      @MenberAbebawTiruneh 4 дня назад

      ANTES?

    • @SuperTherocketman
      @SuperTherocketman 4 дня назад

      @@MenberAbebawTiruneh you Lightweight, Low information please go away! የአማራ ህዝብ እየተጨፈጨፈ በሺ ማረክን ገደልን የውሽት የነእስክንድር ሴራ የሚስሩት ከብልፅግና ጋር ነው You Better wake up and smell the coffee

    • @MenberAbebawTiruneh
      @MenberAbebawTiruneh 4 дня назад

      @@SuperTherocketman biltsigna mehonh giltsi new aba bethin felig! ante yamemeh yebiltsigna wetader megedel ena memarek inj yeAmara mot ayidelem bihonma kefano befit beyebotaw singedel tawera neber.

    • @SuperTherocketman
      @SuperTherocketman 4 дня назад

      @@MenberAbebawTiruneh I don’t understand what the hell you just said

    • @MenberAbebawTiruneh
      @MenberAbebawTiruneh 3 дня назад +2

      u are not amhara?

  • @HayleyaZewda
    @HayleyaZewda День назад

    😅😅 nnm

  • @hageryibeltal574
    @hageryibeltal574 4 дня назад +1

    መኣዚ፣ መጨረሻሽን አታበላሸሺብኝ፣ በተሳሳተ እስስቱ እስክንድርን ተከትለሽ፤ አደራ!!
    እኔስ መካዱን ለምጄዋለሁኝ፤ አለመታደል ሆኖ

  • @sewmehondamene8998
    @sewmehondamene8998 4 дня назад +1

    መጀመሪያ አንድ ሁኑ። እርስ በርስ እየተገዳደላችሁ የትም አትደርሱ እስክንድር ሚባል ጨርቅ የሆነ ሰው አስወግዱ። ከጎጃሞች ትምህርት ውሰዱ።።።

    • @HanaShiferaw-yb8zf
      @HanaShiferaw-yb8zf 4 дня назад

      😂 አንተ ደንበጫ ቆምጬ እናንተ ቆምጬ ብቻ ከሸዋ ላይ ውረዱ እንሱ ይስማማሉ ለሸዋ ፍትህ አዋቂው ቆምጬ ምክር አይሰጥም ከብቶች ሸዋ ችግሩን እራሱ ይፈታል

    • @yayeshworkneh9302
      @yayeshworkneh9302 3 дня назад

      ምን አገባህ

  • @TakkelTadese
    @TakkelTadese 4 дня назад

    Gorilla is the animal.

  • @zerihunhailu2199
    @zerihunhailu2199 4 дня назад

    Roha,fasil hd,gion,hiber,ethio 360,zemede,amara aned edayihon tiglu edirazem yenetsuhan mot endibeza yenate kefafay media teglu wedewala endigotet tilkun dersha tewesdalachu ahunem yerasachun jegena kemefter yilek bechegrochachew zuria beteseru,kelyunetachew yilek andenetachew ley beteseru,lelawun meret ley lalu tagayoch betewu lelaw gezew siderses ezbu yidagnal lehzbu betewu tiru new