የሰከላው ተጋድሎ ቀጥታ! ፋኖ የማረከው 30 ሚሊዮን ብር!ህዝቡ ወጥቶ ገጠመ! የአራት ኪሎው ንግግር! “ጋዛ እንዳላደርጋችሁ” ያሉት ጠ/ሚ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 окт 2024

Комментарии • 71

  • @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ
    @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ 3 дня назад +27

    አቦ ፋኖ ይችላን እኳን የናተ ሆኩ ሞት አይፈሬዉ ፋኖ ጀግናዉ ፋኖ የአማራዉ ኩራት ፋኖ ማርሽ ቀያሪዉ ፋኖ በቃ ፋኖነት ይችላን ድል ለአማራ ህዝብ❤❤💪💪

  • @HaymanotHaymanot-c3u
    @HaymanotHaymanot-c3u 3 дня назад +10

    ድል ለፋኖ ❤❤❤ፋኖ ያሽንፋል🎉🎉🎉

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli 3 дня назад +6

    ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤

  • @SaraAhmed-p2p8g
    @SaraAhmed-p2p8g 3 дня назад +9

    ድልለጀግናውፋኖ❤❤❤❤

  • @ጥቅሹ
    @ጥቅሹ 3 дня назад +6

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @سميرهسعيد-ظ2ه
    @سميرهسعيد-ظ2ه 3 дня назад +4

    ❤❤ዋው ፋኖ ይችላል ድል ለጀግኖች ለአማራ ህዝብ ፋኖኖ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ያረብ አላህ ያግዛችሁ❤❤❤

  • @manaye8321
    @manaye8321 3 дня назад +3

    የእውነት ጉዞ ሁሌም ያሽንፋል
    ምክንያት ስላለን እናሽንፋለን
    ድል ለፋኖ ሞት ንፁሀንን ለሚጨፈጭፍ አብይ አህመድ

  • @DunisMoges
    @DunisMoges 3 дня назад +4

    ሼር ላይክ በማድረግ አስራት ክፈሉ ማዚን ጀግኒትን ደግፍ ነጻ በልቶ ከገበታ መነሳት ነውር ነው ሼር ሼር አድርጉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @DAMOTENTERTAINMENT701
    @DAMOTENTERTAINMENT701 3 дня назад +5

    በሸዋ አጣዬ ከተማ ወጣቱ በገፍ እየታፈነ ነው በመከላከያ እየተደበደቡ ነው ለህዝቡ ፋኖ ይድረሥለት አድሩሥልን

    • @destawAyenew
      @destawAyenew 3 дня назад

      ዶላር ሰብሳቢው መከታሙስ እስክንድርስ የት ሄዱ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 3 дня назад +1

    ድል ለአማራ ፍኖ
    ፍኖ ይችላል። የሕዝብ ገንዘብ ነው እንኳንም ከልጆቹ እጅ ገባ ለስንቃችሁ ነው ጀግኖቸ ትጥቅስ እድሜ ለአስታጥቄ ጁላ😊😊😊😊

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 3 дня назад

    ድል ለጀግናው ለአማረ ሕዝበ ፋኖ💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 3 дня назад +1

    ድል ለፋኖ ፋኖ ይችላል የምንለዉ በምክንያትነዉ ፋኖ የህዝብ ልጅ ድል ለፋኖ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤💪💪💪💪💪💪💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @Eth548
    @Eth548 3 дня назад +2

    አንድ አማራ ❤አንድ ድል ❤🫶🏾🫶🏾👊🏾💪🏾💪🏾

  • @yohanneswoldemichael5615
    @yohanneswoldemichael5615 3 дня назад +2

    እውነተኛ ሚዲያ በርቺልን እህታችን

  • @simenehhailu7918
    @simenehhailu7918 3 дня назад +5

    ፋኖ ሆይ 30 ሚሊየኑን ብር ተጠቀሙበት 1ኛ የመከላከያ ከፍተኛ መኮነኖችን በገንዘብ በመደለል የብርሐኑ ጅላን ሰራዊት ለማፈራረስ ተጠቀሙበት 2ኛ ፋኖ ገንዘብ ያስፈልገዋል እና እንመልሳለን ብላችሁ እንዳትጃጃሉ ስል ምክሬ ነዉ

    • @Allamehara
      @Allamehara 3 дня назад

      ትክክልብለሀልድልለፋኖ።

  • @MikiasTadesse
    @MikiasTadesse 3 дня назад +2

    መአዚ ከልቧ ጀግና ናት

  • @BiniyamGoshu-u6z
    @BiniyamGoshu-u6z 3 дня назад +14

    ማራምን ታሸንፍላችሁ ህልም አይቻለሁ እርግጠኛ ነኝ በሰው ሀገር ወተን የምንከራተት አማራወች በናተ እንባችን ይታበሳል ማራምን ማራምን ደግሜ ደጋግሜ እነግራችኋለሁ እናሸንፍለን ብዙ የአማራ እንባ አለ ያነው የማግዛችሁ እንፅልኛለን ታሸንፍላችሁ አይዟችሁ ወገኖቼ ፈጣሪ ፍርድ ይሰጣል

    • @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ
      @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ 3 дня назад +2

      አሜን 🙏🙏🙏🙏

    • @derejeyeshaneh2061
      @derejeyeshaneh2061 3 дня назад +2

      እንደ ቃልህ ይሁን🙏
      ምን ዓይነት ህልም ነው ያየኸው?

    • @BiniyamGoshu-u6z
      @BiniyamGoshu-u6z 3 дня назад +5

      ህልሙን ልገርህ ህዝብ ሁሉ ወቶ እየጠበቀው እሱም በፈረሰ ላይ ወቶ የታቦት ጥላ ይዘውለት ወደህዝብ ይመጣል ከአማራ ክልል ወሪ አየመጣ ነው እያሉ ህዝብ ሁሉ መቶ ይቀበለዋል ሰለዚህ ከአማራ ክልል ነው የሪ የሚመጣው ያያሁትን ነው የነገርኩህ አልጠራጠርም ይመጣል

    • @سميرهسعيد-ظ2ه
      @سميرهسعيد-ظ2ه 3 дня назад +2

      ❤❤❤አሚንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @MikiasTadesse
      @MikiasTadesse 3 дня назад +2

      ​@@BiniyamGoshu-u6z❤❤❤

  • @TeklaAalyou
    @TeklaAalyou 3 дня назад

    ፋኖ ይችላል ስልህ....ፋኖ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ....ድል ለአማራ ፋኖ....

  • @Mhmhyhh
    @Mhmhyhh 3 дня назад

    ድል ለተገፋው ለአማራ ፋኖ❤❤❤

  • @GheHdhd-h4y
    @GheHdhd-h4y 3 дня назад

    ድል ለተገፍው አማራ ህዝባዊ ሀይል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ፍኖ
    @ፍኖ 3 дня назад +2

    #ፋኖ ኣሸንፈዋል

  • @Saraguta-zn9md
    @Saraguta-zn9md 3 дня назад +1

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚ነፍጣችን ኩራታችን ነው,,,,,,,💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛ድል ለህዝባችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 3 дня назад

    ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 3 дня назад

    ድል ለፋኖ

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw 3 дня назад

    እደል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Allamehara
    @Allamehara 3 дня назад +1

    አገዛዙን በየቦታውበመቀጥቀጥከግዛታችማስወጣት፡ከዛሀይላችንአሠባስበንወደሸገርድልእናደርጋለንድልለጀግናውየፋኖሠራዊይት።

    • @abeladerib
      @abeladerib 20 часов назад

      መፃፍ ሳትችል 4 ነጥብ ደደብ

  • @addiswoldu4187
    @addiswoldu4187 3 дня назад

    💪💪💪💪 ፋኖ💪💪💪💪

  • @destawAyenew
    @destawAyenew 3 дня назад +1

    ህዝባዊ ሰራዊት እሚባለው የዶላር ስብስብ ልብ ግዛና ድል አድርግ ከወንድሞችህ ጋ ዝም ብለህ ሙልጭልጭ አትሁን

  • @mulgmymom1384
    @mulgmymom1384 3 дня назад

    የህወሀት ውዝግብ መራዘም አለበት ለሀገር ሰላም ሲባል

  • @yohanneswoldemichael5615
    @yohanneswoldemichael5615 3 дня назад

    ጀግናው ፋኖ ምንም ተሀምር አያግደውም ።

  • @PeaceForall-u7d
    @PeaceForall-u7d 3 дня назад +2

    ድልልልልልልልልልል ለፋኖ፣ እንዴት ደስ የሚል ዜና ነዉ? መከለከያዉ የሀገር መከለከያ ነዉ ሲባል፣የአብይ ተላላኪና መጅራት መች ቦዛኔ የሆነ ቱልቱላ 30 ሚሊዬን ብር ዘርፎ ሲሻሽ በፋኖ መያዙና ገንዘቡ መወራሱ ለታሪክ ይቀመጥ የሚባል ነገር ነዉ።

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል
    @የዬካውቅዱስሚካኤል 3 дня назад +1

    ክክክክክክክክ ብርም ማረክ ጀመረ ፋኖ 😂
    አዎ እንደዚህ ህዝቡ ወጥቶ ፋኖን መገዝ አለበት ብረሐኑን ጦር እያሳደደ ማስወጣት እደዚህ ነበር ጥሊያን የተሸነፈው ቀጥል ብራቮ ደብረወርቅ👍

  • @yihenewabate5064
    @yihenewabate5064 3 дня назад

    ምስሉንና ድምፁን ለማዛመድ ሞክሩ ለምሳሌ የወሎ ዘገባ ላይ የፍኖተ ሰላም ቪድዮ ነበር ሲታይ ነበር ለዘገባው እናመሰግናለን

  • @MehariwGetaneh
    @MehariwGetaneh 3 дня назад

    እኔ ከዛ ነይ አንድ ጀግናችን አጥተናል ሶስት ዲሽቃ ተማርኳል መከላከያ እንደ ስጦ ተዝረክርኳል አሁን ደረዋ ሚካኤል ቤተክርስትን መሽጓል

  • @atalayademe6724
    @atalayademe6724 3 дня назад

  • @solomon3431
    @solomon3431 2 дня назад

    ??ለኢትዮጵያ ምድር ሁሉ
    ሰላም??
    “🙏እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን...ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ...”🙏
    1ኛ ሳሙኤል 24፥15
    _____
    ??ለኢትዮጵያውያን ሰላም???
    _____
    “🙏እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥ በእኔና በአንተም መካከል ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ፥ ከእጅህም ያድነኝ።”
    1ኛ ሳሙኤል 24፥15
    ____
    ____

  • @AlexBogale-w6o
    @AlexBogale-w6o 3 дня назад

    Dil leAmhar fano❤❤❤

  • @Sara-jh7el
    @Sara-jh7el 3 дня назад

    💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tesfawtefera6379
    @tesfawtefera6379 3 дня назад

    Fano ❤

  • @husseinhawa8747
    @husseinhawa8747 3 дня назад

    የአዲስ አበባ ሕዝብ ከደብረወርቅ ሕዝብ መማር አለበት፡፡ በየእለቱ ቤቴ ፈረሰብኝ፣ ልጆቼ ታፈኑ የሚለውን ማላዘን አቁሞ ለመሰዋት ዝግጁ ይሁን!! የአዲስ አበባ ሕዝብ እየገጠመው ያለው ችግር ሳይገጥመው በፊት እስክንደር ነጋ ታግሎ አሳይቶት ነበር፡፡ ያኔ መታሰር ሱሱ፣ ጥልቅ ብዬ እና እብድ በማለት አዲስ አበባ ሕዝብ ዘልፎት እና ተሳልቆበት ነበር፡፡ የእርሱ ጥሪ የአሁኑ የደብረወርቅ ሕዝብ የትግል ስልትን የአዲስ አበባ ሕዝብ ተግባራዊ እንዲያደርግ ነበር፡፡ አሁንም የአዲስ አበባ ሕዝብ መፍትሄው ቁጭ ብሎ ማልቀስ ሳይሆን የደብረወርቅን ሕዝብ ምሳሌ መከተል ብቻ ነው!! አሁንም ጊዜ አለው!!

  • @SolomonYeshiwork
    @SolomonYeshiwork 3 дня назад

    Mazi bercheln gegenit

  • @azmerawnigussie
    @azmerawnigussie 3 дня назад

    ጏንዴ በማለት ብታስተካክይ

  • @aberash8113
    @aberash8113 3 дня назад

    Dele Le Amhara FANO

  • @mehariwamlakgetaye7922
    @mehariwamlakgetaye7922 3 дня назад

    ጎንዴ አብራሪዉ😂😊

  • @destawAyenew
    @destawAyenew 3 дня назад

    ለጣሊያን ያልተገዛው ጎጃም ዛሬም ድል በድል ሁኗል

  • @MahamedAli-t3z
    @MahamedAli-t3z 3 дня назад +1

    Roha ye amhara dimse

  • @BerhanuMebery
    @BerhanuMebery 3 дня назад

    😅😂😂😂😂።❤❤❤❤❤❤❤

  • @tiruworkbekele9852
    @tiruworkbekele9852 3 дня назад

    Brabo fano ke zerafi madanu tiru new.

  • @MuluAmare-nw4ut
    @MuluAmare-nw4ut 3 дня назад

    ድልፍኖኖኖኖኖኖኖፍኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yitbarekayalew6122
    @yitbarekayalew6122 3 дня назад

    ገና አብይም ይማረካል

  • @Debteraw2024
    @Debteraw2024 3 дня назад +1

    Please stop recycling or steal someone's news. Good grief!

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli 3 дня назад +4

    ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤

  • @AbiteyAshenafiAyalewAbit-dy7or
    @AbiteyAshenafiAyalewAbit-dy7or 3 дня назад +1

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤