ዮአዳን (ክፍል 34 )

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 окт 2024

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @BourteHeth
    @BourteHeth 3 часа назад +233

    ፊልሙ እንደ ሌላ ፊልሞች ትንሽ ረዘም ቢል ይሻላል የሚል ላይክ ያርግ❤❤

  • @Fatma-q3n3
    @Fatma-q3n3 2 часа назад +314

    ሡባሃነ አላህ
    አልሃምዱሊላህ
    ላኢላሃ ኢለላህ
    አላሁ አክበር

    • @SeadaMehamud
      @SeadaMehamud 2 часа назад +2

      ❤❤❤❤❤

    • @ZemzemisZewudu
      @ZemzemisZewudu 2 часа назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fhxg6954
      @fhxg6954 Час назад

      ❤❤❤❤

    • @sem-r8c
      @sem-r8c Час назад

      ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @FatimaMuzu
      @FatimaMuzu Час назад

      ውዴ ሰብስክራይብ አረኩሽ

  • @Daniy8301
    @Daniy8301 3 часа назад +96

    ዮኣዳን የሚወድ👍👍👍👍👍👍

  • @weletiEyesuss
    @weletiEyesuss 2 часа назад +50

    ዋውው ከምር የማህሌት ወንድም አኮራኝ ለህቱ ዘብ የሚቆም ወንድም ደስስስ ይለኛል ወንድሞቼ ሺ አመት ኑሩልኝ

  • @FgsfFሀያት
    @FgsfFሀያት 3 часа назад +405

    ቆይ የኔ ካሜት አይነበባችሁም ለምድነውላይክ የማታረጉልኝ ተው😢😢😢

  • @SemiraSusu-p6k
    @SemiraSusu-p6k 3 часа назад +146

    ሂሩት ቅሌትዋን እምትኮናነብበት ቀን የናፈቀው ብቻ ይለይከኝ🙄🌶

  • @kukutube2080
    @kukutube2080 2 часа назад +91

    በዉድ ነብያችን ሠለዋት አዉሩዱ
    الهم صل علسيدن محمد صل الله عليه وسلام❤❤❤

    • @NaymaA-n8x
      @NaymaA-n8x Час назад +1

      صلى ألله عليه وسلم محمد صلى الله عليه وسلم ❤❤❤❤❤

    • @ረሂማነኝያአልቡረሀንተማሬ
      @ረሂማነኝያአልቡረሀንተማሬ Час назад

      ሙስሊም እዚህ ምን ይስራል

    • @HayatAwol-c3r
      @HayatAwol-c3r Час назад

      اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ محمدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ. اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ ‏

    • @sem-r8c
      @sem-r8c Час назад

      s,a,w❤❤

    • @HayatAwol-c3r
      @HayatAwol-c3r Час назад

      اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ محمدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ. اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ ‏

  • @FOZIYAAFoziyaa-hb7qv
    @FOZIYAAFoziyaa-hb7qv 2 часа назад +30

    የማሂ ወድም❤ ይመችህ አቦ የለለ ተመቸከኝ❤ ዋዉ የህቱ መከታ😢

  • @Msgana-des
    @Msgana-des 3 часа назад +145

    የዩአዳን ወዳጆች አበረታቱኝ ዩአዳን ደግ አደረገች ማህሌት ሚስኪን

  • @HgVb-g6o
    @HgVb-g6o 3 часа назад +181

    ማስታወቂያ ይቁም በተረፈ ምረጥ ነው ቶቶሎ ልቀቁትትትት❤❤❤❤❤

    • @ساراهمحمد-ز6ن
      @ساراهمحمد-ز6ن 3 часа назад +4

      ማስታወቂያው እኮ ገንዘብ ያስገኛቸዋል

    • @Hawaii-mi2co
      @Hawaii-mi2co 3 часа назад +5

      ተዋቸው ይሱሩ ሰራ አይደል

    • @EdenAtnafu
      @EdenAtnafu 2 часа назад +3

      ይስሩ እንጅ እናንተ አሣልፋችሁ ህዮ ድራማውን

    • @KhadraAbdelhkim
      @KhadraAbdelhkim 2 часа назад +1

      ማስታወቂያው ያስፍልጋቸዋል​@@ساراهمحمد-ز6ن

    • @salamethiopia430
      @salamethiopia430 2 часа назад +1

      እናቱ። ማስታወቂያዉ። የቢዝነስ ነዉ 👉💰💴 ሙ። ከለኬፊክ 😂😂

  • @werknes-f4j
    @werknes-f4j 3 часа назад +61

    ዮዋዳንን የሚወድ ብቻ👍👍👍👍❤❤❤

  • @tuibamohed4824
    @tuibamohed4824 2 часа назад +36

    ባለፍው ሳምት ጨቆኛል ዱአ አድርጉልኝ ብያችሁ ነበር አልሀምዱሊላ አባቴ በሰላም ተፍቷል😘😘😘😘😘😘

  • @LuLuSee-u6d
    @LuLuSee-u6d 3 часа назад +159

    ዮአዳንን የሚወድ 👍👍

  • @Bete-uh2jp
    @Bete-uh2jp 3 часа назад +89

    ሳሚና ሞህሌትን ሲይ ደስ እሚለው ❤❤❤

    • @KedijaAbera
      @KedijaAbera Час назад

      እኔ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AmelawerkKurbel
    @AmelawerkKurbel 3 часа назад +68

    እግዚአብሔር አምላክ ለአለማችን ሰላም ያውርድልን የእውነት በጣም የሚጨንቅ ጊዜ ላይ ነው ያለነው በየሀይማኖታችን ጸሎት ማረግ አንርሳ የመጨረሻ ዘመን ላይ ነን መሬትም እየከዳችን ነው 😭😭😭

  • @HayuNeny-u7n
    @HayuNeny-u7n 3 часа назад +54

    ቅመሞቺዬ የማታ እንጀራ ይስጣቹህ 1000 አስግቡኝ 🙏🙏🙏

  • @HaymiiTube-hm3kc
    @HaymiiTube-hm3kc 3 часа назад +502

    አንደኛ ነኝ ላይክ እዳረሡ🎉😢😢

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l 3 часа назад +39

    በጣም ቆንጆ ፊልም ነዉ ቶለ ቶለ ልቀቁልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nuriye-uq3im
    @Nuriye-uq3im 3 часа назад +61

    ማሥታወቂያውን አንሡልን ደቂቃውን አሥረዝሙልን በሣምንት ሁለትየ ይለቀቅልን የምትሉ👍👍👍

    • @S3dahAlsada
      @S3dahAlsada 3 часа назад +2

      ወላሂ አወ 😊😊

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 2 часа назад

      ስየቃዧችሁ ቁም ነገር ይማስለችሃል አይዶለም?

    • @የማዬደስታብረሀኔነው
      @የማዬደስታብረሀኔነው 2 часа назад +1

      የኔም አሳብ ነው ከዚችው ብሳ ማስታወቂያ ይጨምራሉደ እኛ አንፈልግም ቤቱን

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs 2 часа назад

      እህት ደምሪኝ ስወድሽ

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs 2 часа назад

      ​@S3dahAlsadaእህት ደምሪኝ

  • @TadesseFentaw-z9q
    @TadesseFentaw-z9q 3 часа назад +87

    ኧረ ይሄ ፊልም ዝብርቅርቅ ያለ ክፍል 33 ያቆመበት ሳሚ እናቱ ከመኪና ስትውርድ እያያት ነው ያቆመው አሁን ሌላ 😂😂😂😂 በጣም ያስጠላን 👊👊👊

  • @umzhraa996
    @umzhraa996 3 часа назад +52

    በ እግዚአብሔር ቶሎ ቶሎ ሊቀቂልን 😢🙏

    • @Hani21-h6u
      @Hani21-h6u 2 часа назад +2

      ደምሬኝ ቶሎ ቶሎ እድለቁልሽ😅

    • @Eyerus-f8q
      @Eyerus-f8q 2 часа назад

      Eshi😂​@@Hani21-h6u

    • @Tsehyi
      @Tsehyi 2 часа назад +2

      ለለማኖኛውም ነገር እግዚአብሄር ማርያምን ገብርኤልን ካላላችሁ አይሆንላችሁም ግን

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs 2 часа назад

      ውዶች ደምሩኝ

  • @IghhhHohj
    @IghhhHohj 2 часа назад +15

    ዋው❤ ዩዋዳንየ ማሂየ ሣሚየ ❤ በጣም ኖ የምወዳችሁ🥀❤🥀

  • @الحمدلله-ث7د4غ
    @الحمدلله-ث7د4غ 2 часа назад +18

    ማነው እደኔ ዩአዳንን ከልበሰ የሚወድ ብቻ👍👍

  • @abushsayid759
    @abushsayid759 3 часа назад +21

    ሳላም ብያሎ ብአ ናፍቃ ልቤ የዝ ፊል ፋሚል ኦቺ 🙏

  • @eyhas
    @eyhas 53 минуты назад +4

    በጣም ጥሩ ነው ቀጥሉበት ጥሩ ነው ማስታወቂያውን ቀንሱት ሀገሩን አማን ገቢያውን ጥጋብ ያድርግል የታመመን ይማርልን የሞተን ነብስ ይማርልን አሜን ከሀገርም ከውጭም ያላቹሁ እህት ወንድሞቸ እመቤታችን ጥላከለላ ትሁንላቹሁ ❤❤❤❤ ምርቃኒ ተመሬት ጠብ አትል አሜን በሉ ❤❤❤❤❤❤ለጭዋታ ደምቀት ቀልድ ጣል እያረጋቹሁ 😅😅😅😅😅እየሳቃቹሁ ኑሩ ❤❤❤❤❤አሜንአሜንአሜን

  • @زينهاثيوبيا-ع2ط
    @زينهاثيوبيا-ع2ط 2 часа назад +20

    ማሰታዉቀይ በዛ የ ሀገር እና የ ዉጨ አንደ ይበቃል ቀንሱ ❤❤❤

  • @ዜድየመቅደላዋ-ፀ1ዀ
    @ዜድየመቅደላዋ-ፀ1ዀ 3 часа назад +43

    የዩአዳን አድናቂወች ላይክ ግጩኝ እና እስኪ እንየው😂

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 3 часа назад +27

    ከፍቶኛል ዘረኝነት ይቁም ያጎተልጅ ገደሉት😭😭 ጦርነት የቁም

    • @ፅጌማርያም-21
      @ፅጌማርያም-21 2 часа назад

      ኡፍፍፍፍ ፅናቱን ይስጣችሁ ያሳዝናል

    • @زينبمحمد-ظ8ن
      @زينبمحمد-ظ8ن 2 часа назад

      😭አብሽሬ የኔ ቆጆ

    • @GXx-ty8tv
      @GXx-ty8tv Час назад

      አብሽር አላህ ሰብር ይስጣችሁ

    • @899-r9n
      @899-r9n Час назад

      አላህ የሦብሩን ውሀ ያጠጣሽ አህት የሞተውንም አላህ ይራህመው

  • @Jesusy777
    @Jesusy777 3 часа назад +39

    " ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤"
    (የዮሐንስ ወንጌል 1:12) ውዶቼ የዘመን መጨረሻ ደርሳል በጌታ በኢየሱስ እመኑ ትድናላቹ!!!

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs 2 часа назад +1

      ወንድሜ ደምረኝ

    • @AbdeFa-w5v
      @AbdeFa-w5v 2 часа назад +3

      ያንታዉ ማማን ይበቃል ወደ ቃጥታኛዉ እስላም ማንጋድ ይመርህ

    • @DenkekuyeTube
      @DenkekuyeTube 51 минуту назад

      አሜንንንንንን❤❤❤❤❤❤ደምርኝ

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 23 минуты назад +2

    በሰው ሀገር ያላችሁ በሙሉ እግዚአብሔር በሰላም ለሀገራችሁ መሬት ያብቃችሁ🙏

  • @መሢ-ጨ5ሸ
    @መሢ-ጨ5ሸ 3 часа назад +54

    የመዳም ቅመሞች ባላችሁ በት ስላምና ጤና ይስጣችሁ❤❤

  • @YesameyZegoch
    @YesameyZegoch 3 часа назад +67

    “ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤”
    - ዮሐንስ 11፥25

    • @AbayGetachew-gx2gd
      @AbayGetachew-gx2gd 3 часа назад +1

      አሜንንን አሜንንን ኢየሱስ ያድናል

    • @Hagush_gal_kiki21
      @Hagush_gal_kiki21 3 часа назад +1

      So What 😂

    • @meseretfene5796
      @meseretfene5796 3 часа назад +2

      አሜን አሜን የዘላለም ሕይወታችን ኢየሱስ ብቻ ነው❤❤

    • @HirutyTube
      @HirutyTube 3 часа назад

      ወደድሺም ጠለሺሚ ነዉ​@@Hagush_gal_kiki21

    • @ziadahAli-gj9qv
      @ziadahAli-gj9qv 2 часа назад

      😂😅😂😅😂😅😂😅😂😅😂😅😅😂

  • @HicChx
    @HicChx 3 часа назад +18

    የኔ ተናፉቂ ዩአዳን 😢❤🎉

  • @MahalitMesafan
    @MahalitMesafan 3 часа назад +29

    በየሰው ሃገር ያለችህ ልውል እግዚአብሔር ላገራችህ ያብቃችህ

  • @SofiyaMohammed-u4z
    @SofiyaMohammed-u4z Час назад +7

    ወንድም እኮ መከታ ነው መከበሪያ የማሂ ወንድም❤

  • @SaadaKk-qr8wk
    @SaadaKk-qr8wk 3 часа назад +20

    ተው ግን ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ በሰረአት ልቀቁልን ግን ፊልሙ ካገር ውጭ ታይቶ ነው እደ ወደኛ እሚለቀቅልን

    • @BsgsgBsbs
      @BsgsgBsbs 3 часа назад

      ልክ ነሺ ውደ😂😂😂

    • @EeEe-gm5qm
      @EeEe-gm5qm 2 часа назад

      ማርያምን በሳቅ😂😂😂

    • @BsgsgBsbs
      @BsgsgBsbs 2 часа назад

      @@EeEe-gm5qm ሣቂልኝ

    • @NTTSUHWALE
      @NTTSUHWALE 2 часа назад

      😂😂😂😂

    • @AlmazAlmaz-ys6ff
      @AlmazAlmaz-ys6ff Час назад

      አልገባኝው ያልሽው😅😅😅😅😅

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 2 часа назад +9

    እውነቱ ሚወጣበት ቀን ናፈቀኝ የዮአዳን አጎት እውነቱን ሚሰማበት ቀን ቅርብ አርጉት😢❤

  • @amalahmed-y1m
    @amalahmed-y1m 2 часа назад +13

    ❤❤❤❤❤ሣሚ ፍቅሩና ልፋቱን መቼነው ለይዋዳን የሚነግራት ዛሬም በሩጫ አለቀ😂😂😂😂

  • @zx9713
    @zx9713 2 часа назад +9

    ዮአዳኔ የኔ ዉድ ድራማዉን እምከታተለዉ ባንቺ ምክኒያት ነዉ😂😂😂😂

  • @ZemzemGetahun-y5y
    @ZemzemGetahun-y5y Час назад +4

    ዋው ለህትህ ያሳየህው ክብር ወድሞቸ ሽአመት ኑሩልኝ

  • @ቲጂይቶብ
    @ቲጂይቶብ 3 часа назад +21

    በጉጉት ስጠብቃቹህ ለበር እኳን ደህና መጣቹህ ቤሩት ያላቹህ እህቶቺና ወድሞቺ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ🥰

  • @PeneleMaweje
    @PeneleMaweje Час назад +6

    ዛሬ like አምሮብኛል 👍👍👍👍👍ግ ጩኝ

  • @ፍቅርነሽእናቴ
    @ፍቅርነሽእናቴ Час назад +5

    ዳግምየ አኮራሀኝ ለእህትህ ያለህ ክብር በጣም ደስ አለኝ❤❤❤

  • @KsannksaksaKsannksaksa
    @KsannksaksaKsannksaksa 3 часа назад +18

    ወይነ ማስተዋቃው ይቅርየምትሉ❤❤❤❤❤

  • @gufh9364
    @gufh9364 2 часа назад +16

    በሰደትት ያላችሁ እህት ወድምች እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ❤❤❤

    • @sla-ov4sy
      @sla-ov4sy 2 часа назад +1

      Amen 🙏 🙏 🙏 🙏

    • @kdst-b4r
      @kdst-b4r 2 часа назад +1

      Amen amen amen 🙏 🙌 👏 ❤️

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs 2 часа назад

      እህት ደምሪኝ ስወድሽ​@@kdst-b4r

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs 2 часа назад +1

      ​@@sla-ov4syእህት ደምሪኝ ስወድሽ

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs 2 часа назад +1

      እህት ደምሪኝ ስወድሽ

  • @Bara-kat9
    @Bara-kat9 23 минуты назад +1

    ዩዋዳን ምርጥ ሰው

  • @የBini
    @የBini 3 часа назад +17

    ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን😊❤🎉

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 25 минут назад +1

    የዮአዳ አፍቃሪዎች❤❤❤❤❤

  • @AyantuAyantu-k4y
    @AyantuAyantu-k4y 2 часа назад +11

    Namni mahii jaltan 👍

  • @sikosilo1727
    @sikosilo1727 44 минуты назад +2

    ማሂየ ❤ሳሚየ ❤የዪአዳንየ❤🎉 ሥወዳችሁማሂየ ፈገግታሽ ብቻ ሱስይሆናል ❤🎉 ሊዲያዴሞ ምንእያለችነው😅😅😅😅😅😅😅

  • @csi1023
    @csi1023 2 часа назад +6

    አጎት ተብየው ግን እንዴት ዪአዳንን አንዴ እንኩዋን አያዳምጣትም እውነቱ ሚዎጣበት ቀን የናፈቀው ማነው 😊❤

  • @mariyamenatiymariyamenatiy8459
    @mariyamenatiymariyamenatiy8459 3 часа назад +14

    ሒሩትን ታሰረች ብዬ ደስታየን ሳልጨርስ ብቅ ስትል ደሜ ፈልቷል 😢😒

  • @FgsfFሀያት
    @FgsfFሀያት 3 часа назад +25

    ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ❤❤

  • @KanjU-ot8cr
    @KanjU-ot8cr 3 часа назад +15

    💙አሜሪካን ልሄድ ነዉ ዱዓ አራጉልኝ💚

    • @Itopeya222Itopeya
      @Itopeya222Itopeya 2 часа назад +1

      ወይ ፈጣሪ ይርዳሽ ጥሩ ነው እኔም የመዳም ቤት

    • @Lila-i6t
      @Lila-i6t Час назад +1

      በስለም፣ግቢ፣የስከልሺ

    • @899-r9n
      @899-r9n Час назад +1

      ማሻ አላህ ያሣካልሽ

    • @FTt-jw5qm
      @FTt-jw5qm 50 минут назад +1

      በሳላም ያስገባሽ

    • @ሚስጥርሚዲያA
      @ሚስጥርሚዲያA 5 минут назад +1

      ደምሪኚ ውዷ💟

  • @MerryMan-e9v
    @MerryMan-e9v 3 часа назад +22

    ሰለም ለሰዉ ዘር በሙሉ

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs 2 часа назад +2

      እህት ደምሪኝ ስወድሽ

    • @MerryMan-e9v
      @MerryMan-e9v 2 часа назад

      @@HayatMeka-pt8hs ደመርኩሽ

  • @ZeharaMohammed-n4i
    @ZeharaMohammed-n4i Час назад +4

    ወላሂ ከፍቶኛል እህቴ ሣኡዲ ከመጣቺ 8 ቀኗ ነው ግን ማዷሟ እያሠቃየቻት ነው ደግሞ ቋንቋ አትቺልም ዱአ አድርጉላት 😢😢😢😢

  • @الحمدللهربالعالمين-ك4ش

    አሩጦየትያዴርሣታል😂😂😂😂አምልጭዩአዳን❤❤❤❤❤

  • @KiduHabesha-je1nt
    @KiduHabesha-je1nt 3 часа назад +12

    በ እግዚአብሔር ቶሎ ቶሎ ሊቀቁልን😢

  • @የተዋህዶልጅወለተማርያም

    ዩአዳንና ማሂ ሳሚ ሰወዳቸዉ😍😍😍😍😍

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 2 часа назад +5

    ሳሚ..ጀግና..ስወድህ❤❤❤❤❤

  • @Sofiuser-pc9gm7or7c
    @Sofiuser-pc9gm7or7c 3 часа назад +9

    ዩአዳንንና ማህሌትን እሚወድ😢እደኔ😮

  • @Dddft6pd7ho8i
    @Dddft6pd7ho8i 3 часа назад +16

    ሠላም ወደችየ በስደት የምባክኑ በናፈቆት በልፈት እየተሠቃቃችሁ ለነቃችሁየምታስቡ ከርታቶች በያላችሁበት የአላህ አዝነት አና አገዛ አይለያችሁ ልክ ክደሙሠልሠል ህይወታችንን አላህ ያቅልልን😢

  • @EkramNassir
    @EkramNassir 2 часа назад +6

    የሊድያ መጨረሻ ያጓጓው

  • @AlemSamuel-zx9wz
    @AlemSamuel-zx9wz 3 часа назад +9

    Kezichwu dekika mastawakiya mn ylutal

  • @ሀመልማልእያዩ
    @ሀመልማልእያዩ 2 часа назад +7

    ዛሬ እኮ ባአታ ልማርያም ናአት አንኳን አደርሳችሁ

  • @TinsayTinsay-m9h
    @TinsayTinsay-m9h 46 минут назад +2

    ያአደን የኔ ቆንጅ❤❤❤❤ ምራጣ ናችህ

  • @መታገስዋጋአለው-ረ6ጨ
    @መታገስዋጋአለው-ረ6ጨ 2 часа назад +6

    ➾3❤ሠወ 💞ችን የሚወድ እደኔ💘 ሳሚ ማህሌት የአዳን🥀

  • @ያአላህአልኽምዱሊላህአለኩ

    ሱብሀን አላህ ሱብሀን አላህ ወቢኸምዲ

  • @nborenamekanselam4395
    @nborenamekanselam4395 2 часа назад +7

    ሁለየ አንድ አይነት ድራማ ምንም ለውጥ የለው በአንድ ነገር ላይ ብቻ ጭቅጭቅ ሲያስጠላ

  • @nabeehatoughj2408
    @nabeehatoughj2408 7 минут назад

    ወይኔ የዮሃዳን ሩጫ ስያስቅ😂😂😂 አቦ ይመቻችሁ ቶሎ ቶሎ ልቃቁልን ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለን❤

  • @meronkebede7112
    @meronkebede7112 2 часа назад +6

    ሳሚ ግን ደስ ይላል ጀንታላ ነው!!!!!

  • @Tufug-t4c
    @Tufug-t4c 3 часа назад +6

    ምነዬ ነዉ የምታዩት አደኛ ነኝ ለማለት ስመጣ ሁሉም አይቷል😂😂😂❤❤

  • @hassttrrff7936
    @hassttrrff7936 2 часа назад +4

    የዮአዳነ አጎት እውነቱን ብያውቅ ደስ ይለኛል

  • @Noor-g1h
    @Noor-g1h 3 часа назад +13

    የየዋዳንናእንደማሂመተሳሠብይሥጠንአማንበሉ❤❤❤🎉

  • @KebebushEthi
    @KebebushEthi 2 часа назад +3

    ወይኔ በሳቅ የሳሚ እና የዮአደን ሩጫው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SaifulRana-j9x
    @SaifulRana-j9x 51 минуту назад +1

    የዛሬዉደሞ ይባስብሎ በጣምአጪርነዉሂደቱግን ያምራል በተሻለሁኔታደሞ እጠብቃለን❤❤❤

  • @makdess3241
    @makdess3241 2 часа назад +12

    ቆይ የኔ comment አይታያችሁም እንዴ እስኪ like me 🙆‍♂️👈

  • @SEADA-mm1xy
    @SEADA-mm1xy 42 минуты назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MenoeBetena-g6s
    @MenoeBetena-g6s 2 часа назад +4

    ይሀንኮመንትየምታነቡ ሁሉ አላህባላችሁበትሰላምያድርጋችሁ የሳሚ መቀር ያስደሰተውና የዩአዳንወዳጆች ላይክ ግጩኝእስኪ

  • @ErahmaAhmed-g9o
    @ErahmaAhmed-g9o 35 минут назад +1

    ማነዉ እደኔ ከዝህፊልምፍቅር የ ያዘዉ😂😂😂😂❤❤

  • @sadabaye
    @sadabaye 3 часа назад +12

    ሣሚንና🎉ዩአዳን🎉ማሂን🎉የምትወዱ🎉በላይክ🎉አሣዩኝ🙏የምወዳችሁ

  • @زينبها-ت3ه
    @زينبها-ت3ه Час назад +3

    ለምን ከቀን ቀን ለውጥ የለውም ቢያንስ ስለሒሩት የሆነ ለውጥ መምጣት አለበት ወንጀሏ መቸ ነው የሚጋለጥው

  • @sebrinatube
    @sebrinatube 3 часа назад +6

    ውድ ያገሬ ልጆች በስዴት ያላችሁ አላህ ህልማችሁን ያሳካላችሁ አሚን በሉ እኔንም የሰው ዴስታ የሚያስዴስታችሁ እስኪ ልያችሁ ቤተሰብ ሁኑኝ

  • @ZehabSeyid
    @ZehabSeyid 35 минут назад +2

    ere mastawekya yikr yemtlu belayik asayugni

  • @user-HaymiQueen
    @user-HaymiQueen 2 часа назад +9

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ያልታሰ በእርዚቅ ይስጣችሁ ጉሉ አሚን❤❤ ደምሩኝ

  • @Msgana-des
    @Msgana-des 3 часа назад +16

    ዉድ የዩአዳን ተከታታዮች ያልታሰበ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ በፈጠራችሁ እየገባችሁ አበረታቱኝ ከመዳም ቤት ልዉጣ

    • @Ismil-c8c
      @Ismil-c8c 3 часа назад

      አደረኩሽ🎉🎉

    • @Msgana-des
      @Msgana-des 3 часа назад

      ​@@Ismil-c8cአመሰግናለሁ ዉዴ ፈጣሪ ይስጥልኝ

    • @Worke-y4n
      @Worke-y4n 3 часа назад

      🎉

    • @Dagem-f7e
      @Dagem-f7e 3 часа назад

      Amen ​@@Msgana-des

    • @Lulutube-r1i
      @Lulutube-r1i 2 часа назад

      አርጌሻለሁ መልሽ

  • @ElihamAbdela
    @ElihamAbdela 3 часа назад +10

    አረ ማስታወቅያ ይቅር የምትሉ ላይክ 👍👍👍👍

  • @haHaimanot
    @haHaimanot 2 часа назад +2

    ሊዲያ ቀስ ብለሽ እደጊ አይጥ😂😂 በተረፈ አሪፍ ነው በርቱ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 часа назад +11

    መነው ዮአዳንን ከልቡ የሚዋዳት ብቻ ለይክ😢😢🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊

  • @MebratuMadebo-j8b
    @MebratuMadebo-j8b 21 минуту назад

    በጣም ደስይላልየዋዳንስትወድቅአሳዘነችኝ ክፍል 35 ይለቀቅልን❤❤❤❤❤❤

  • @KezlTuslNDEWGEBREwሰሚራ
    @KezlTuslNDEWGEBREwሰሚራ Час назад +3

    የዚህፊልምመጨረሻናፈቀኝ😢

  • @JooklGookl-w7f
    @JooklGookl-w7f 45 минут назад +1

    ❤❤❤ትመለስ ማህሊት❤❤

  • @BiftuGemechu-i5q
    @BiftuGemechu-i5q 2 часа назад +5

    ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ወይም ሰዓት ይጨመርልን❤❤❤

  • @Mkah34
    @Mkah34 50 минут назад +1

    ይኦዳንአሪፍነውማስታወቂያይቅርለይክአርጉኝ

  • @ለዛዩቱ
    @ለዛዩቱ 2 часа назад +5

    እደኔ ዮአዳንን የሚወድ❤❤

  • @EeEe-i7x
    @EeEe-i7x Час назад +2

    ዮአዳን አሸናፍ ነች❤❤

  • @BetyLidya
    @BetyLidya 3 часа назад +3

    በጣም ነው የምወደው

  • @Abititube21
    @Abititube21 3 часа назад +7

    እንደኔ የዋዳን ና ማሒ ሣሚን የምትወዱ❤

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 3 часа назад +4

    በዚህ ህግ ሀገር ለመግባት እንደኔ ግራ የገባው ግን ማነው ኡፍፍፍ እስኪ እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ

  • @ልጅበምኒ
    @ልጅበምኒ Час назад +2

    ቶሎ ቶሎ ለቀሩት በተረፈ አሪፍ ነው 👌🥰