ሁሉም ተጣሉ🥹😭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 окт 2024

Комментарии • 1,3 тыс.

  • @remukhan1786
    @remukhan1786  Час назад +203

    Subscribe Family 😘ኑ ሳሙኝ

    • @ZeleKassa
      @ZeleKassa Час назад +1

      ante yetemetak❤❤❤😅😅

    • @bsgd936
      @bsgd936 Час назад +2

      ሪሙ ስልኩን ያኔ ዉዴ ውንድሜ❤❤

    • @jonathanmulugeta5108
      @jonathanmulugeta5108 Час назад +1

      remu be telegram lemn atawerayim meftat enchlalen erdahalew.

    • @Roze-do1qq
      @Roze-do1qq Час назад +5

      እሮዚ ትሳምክ😂😂😂😂😂😂

    • @mame4059
      @mame4059 Час назад

      😂😂😂

  • @Layla-kx6bq
    @Layla-kx6bq 2 часа назад +309

    ትክክል ነው አብርሽ ከሱ መራቅ አለበት ከህወታቻው ይወጣላቻው

  • @NeimaNeymar
    @NeimaNeymar 2 часа назад +166

    ወላሂ ዳኒ በጣም አክብረው ነበር ግን ሰውን በጣም ይንቃል በጣም የወረዳ አስተሳሰብ ነው ያለው ዳኒ አበዛው ሩታና አብርሽ መቼም አይለያዩም ❤

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg 37 минут назад

      አይለየዩም❤❤❤ደኒደደብነዉ😮

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 23 минуты назад

      አይገልፀዉም ወያላ

    • @HananHanan-gi6pd
      @HananHanan-gi6pd 2 минуты назад

      ለቤተሰቦቻቸዉ ንገሩ

  • @Meazafikru
    @Meazafikru 2 часа назад +96

    ጽግዬ ዳኒን ከሕይወትሽ አስወጪው ለሴት ልጅ ያለው ክብር ያስጠላል ቆንጅዬ ልጅ ነሽ

  • @Sekina-d9b
    @Sekina-d9b 2 часа назад +110

    ጠንክሪ ፅጌ ቆፍጠን በይ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 2 часа назад +84

    😢😢😢ዳኒ ድራማም ሆነ እውነተኛ አብርሽንና ሩታን ኑሮ እንደበጠበጥህ
    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ልክህን በኑሮህም በህይወትህም ስትቅበዘበዝ ኑር😢😢
    እግዚአብሔር አምላክ የሰራከው ያውድምብህ
    በቃ ምን ልበልህ ዳኒ የቁም ስቃይ ይስጥህ😢😢 የዘራከው አይባረክ ስትቅበዘበዝ ኑርርርር😢😢😢
    ሩታንና አብርሽ ፈጣሪ ከፍ ያድርጋችሁ❤❤❤ ሁሉም ያልፋል❤❤❤

    • @mikbela1694
      @mikbela1694 Час назад

      @@alamzniguse5007 amen

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq Час назад +3

      ላሜ ቦራ የፈጣሪ ስም የምትጠሪበትን ለይ

    • @الحمدلله-ل5ع3س
      @الحمدلله-ل5ع3س Час назад +2

      @@alamzniguse5007 አፈራባሽ ደቸ ብይእና ምን አደረገሽ የእናትሽን ልጅ አልነካብሽ የእናትሽም ልጅ ቢሆንኳ መምከርጅ እድህ አይሰደብም አች ቁራሌ አሮጊት 💉ገና ሁላቸዉም ወልደዉ ይስማሉ ብዙ ደረጃላይም ይደርሳሉ🙏😍

    • @IChangedMyName_123
      @IChangedMyName_123 Час назад

      Amen Amen 🙏

    • @HaN-ms7qk
      @HaN-ms7qk 59 минут назад

      A​@@mikbela1694

  • @TsgeredeM
    @TsgeredeM 2 часа назад +87

    ዳኒ ስጀመራ በጣም ባለጌነው የእውነት ለሰው ልጅ ክብራ የለውም

  • @toltutube4319
    @toltutube4319 2 часа назад +179

    ዳኒ ከአብርሽ ሩታ ሂዎት ዩጣ የምትሉ💞👍

    • @Abdullah-j8r7f
      @Abdullah-j8r7f 2 часа назад +1

      አወ ዳኒ ይዉጣ ከህይወታቸዉ❤❤❤

    • @Abdullah-j8r7f
      @Abdullah-j8r7f 2 часа назад +1

      @@Lulutube-r1i 👍👍👍❤❤💋💋💚❤💚💚💋💋💋👍👍👍👍👍👍

    • @Lulutube-r1i
      @Lulutube-r1i 2 часа назад

      @@Abdullah-j8r7f 👍👍👍

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi Час назад

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Malooka-lg3gx
      @Malooka-lg3gx Час назад

      Ahunis dani kazane betam la dani bilachu meleyayet yelebachum welahi andi laye hunachu esun tesefa masekoret new yalebachu feti ageneto new endazi mehonew ruta ebakesh ande laye temelesu ene benate mikeniyat enikelfen hatechalew sela mewodachu new kenanate bezu negr etabekalehu

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي 2 часа назад +67

    ዳኒ እስር ቤት ገብቶ ትንሽ መታሸት አለበት በጣም ጠግቦል አብርሽ በፍፁም ከዳኒ ጋር ሰጣ ገባ ውስጥ ከትግባ እዞህ ገደል ሊገባ ነው በጣም ባለጌ ሰው ነው አብርሽ አደራ
    አተ በጣም መልካም ሰው ነህ 🙏🙏🙏

  • @Meazafikru
    @Meazafikru 2 часа назад +42

    ዳኒ ማለት የሰው ትዳር የበጠበጠ ሰይጣን ነው አብርሽም ሆነ ሩታ በፍጽም ዳኒ ከሚባለው ሰይጣን ጋር በስራም ሆነ በእርቅም እንዳትገናኙ a&b ፍቅር ያሸንፋል❤❤❤❤

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 2 часа назад +654

    😒😒😒😒😜😜😛😛😛 ሲመጀር ዳኒ ባለጌ ልጅ ነው የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዩኝ 👍👍👍👍👍

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 2 часа назад +9

      እሰይ ደግ አደረገ በገዛ ሀገሩ መብቱነው

    • @njoodkrieshan8283
      @njoodkrieshan8283 2 часа назад +6

      ዝምበይ አሽቃባጭ. እነሱ እየሸቐሉነው 🙂🙂

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia 2 часа назад +5

      ጡሩ ነዉ ያደረገዉ ስለዚህ ምን አጠፋ

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia 2 часа назад +7

      አሺቃባጪ ዳኒ 🎉🎉🎉ምረጥ ልጂ

    • @Tesfaneshtunta
      @Tesfaneshtunta 2 часа назад

      ባላገ ቢቻ አውረ የሰው ሐይወት የሚበጠበጥ ቆሻሻ

  • @amaneamane-yd8eg
    @amaneamane-yd8eg 2 часа назад +43

    ዳኒ ነፍስህ አይማርም የ ሚድያ ሚላስ እና እርግማን ፈራሁልክ😢😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @teddyabrishe3561
    @teddyabrishe3561 2 часа назад +96

    ዳን ለካ በጣም ትንሽ ሰው ነው 👌🤦‍♂️betam yewerede sew

    • @EdenAsdesach
      @EdenAsdesach 2 часа назад

      በጣም ትንሽ ሰው ነው

    • @tsegenetkebede42
      @tsegenetkebede42 2 часа назад +2

      ewunetnew ende qumtu 😊

    • @MashiEthiopian
      @MashiEthiopian Час назад

      😅😅😅ay sew ​@@tsegenetkebede42

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 13 минут назад

      ትንሽነቱማ በምላሱና በተግባሩ ይገለፃል ለሴት ለወንድ ለሰዉ በአጠቃላይ ክብር የሌለዉ ባለጌ ፍጡር ነዉ እግዜብሔር ደግሞ ለዚህ ሰራዉ በቅር ዉድቀቱን ያሳየን ሌላ ምንም አልልም🙏🙏🙏🙏

  • @የማሪያምየማሪያም-ፐ7ኸ

    አቡርሽ ትግስቱ ቡቻ ይበቃል አቡር አይዙህ❤❤😢😢

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 2 часа назад +69

    ዳኒ በጣም ባለጌ ነዉ ልጆቹን በጠበጣቸዉ እነሱ ደሞ መቼም አይለያዩም

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 2 часа назад +60

    የእውነት ከሆነ ዳኒ የህሊና ጸሎት ያስፈልገዋል 🙏🙇 ሲቀጥል የሰው ልጅ በተፈጥሮ ውብ ነው እሱ የሚሳደበው ስድብ ግን በጣም ይዘጋል ከሱ የማይጠበቅ ነው የሚናገረው😊😊

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 2 часа назад +1

      በጣም የምር ንግግሩ እራሱ ይዘጋል

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 2 часа назад +1

      በጣም ይሄ ባለጌ

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia 2 часа назад +1

      ሲጀመረ እነሡ ለገዘባቸዉ ነዉ ምን አገባቺሂ

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia 2 часа назад

      ​@@anshaebrahim3901ቲስ

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny Час назад

      @@Zeineb874 በጠም😭😭

  • @teddyabrishe3561
    @teddyabrishe3561 2 часа назад +61

    አብርሽ እና ሩታ ይታረቁ የምትሉ 😮🙏

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny 2 часа назад

      ❤❤👍👍😭😭

    • @MermaHumer
      @MermaHumer 45 минут назад +1

      መች ተጣሉ ክቀላ ላይናቸው😅😅

  • @sasaudi
    @sasaudi 2 часа назад +33

    ዳኒ ወደ ፀበል ይህድ ምትሉ የሄ ኩባያ 👍 ኣብርሻ የኛ ጀግና ወድማችን እንወድህለን በዝምተኛው ሰው ገዳይ ጭዋ የጭዋ ልጅ ❤👑ዳኒ ካኣብርሽ የምትዋዳድር ሰው ኣደለህም ኣሳዳግ የበደለዉ የሻርሙጣ ልጄ🤑🦵

    • @LpppHjj-bj2cc
      @LpppHjj-bj2cc Час назад

      ክክክ ጓትታቹሁ ውሠዱት ፀበል አናደደንኮ😢😂

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny Час назад

      @@sasaudi አቦይመችሺ👍

  • @LeyilaMohammed-w9l
    @LeyilaMohammed-w9l 2 часа назад +96

    ራሙ ቹኩሌት ጀዛከ አላሀ ካይር አብሽር ዎንድማቺን 👍👍

  • @አስያአህመድ-ፀ7ለ
    @አስያአህመድ-ፀ7ለ 2 часа назад +32

    ዳኒ በጣም ጠግቦል አላህ ማብረጀውን ይላክብህ። ባብርሽና በሩታ በጣም ቅናት አለበት

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 6 минут назад

      ምናገባሽ አላበላሽው የነ ሩታ ላሜ ቦራ እነሱ ስራቸውን እየሰሩነው አላህን የት መጥራት እዳለብሽ እወቂ

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 2 часа назад +149

    ረሙ ዳኒ በጣም ጠግቦል አላህ ከላይ ማብረጃያ ይላክለት ባለጌ በጣም ጋጠወጥ ነው

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 2 часа назад +4

      አሜን ልኑርዬ የኔ ውድ በጣም ባለጌ ልጂ ነው 😢በዚሕ ልክ የሰው ልጂ ክፋቱ የንግግሩኳ ስርአት የለውም

    • @samrawitbeyanasabya8530
      @samrawitbeyanasabya8530 2 часа назад +3

      ምናባሽ አግባሽ

    • @zufanTube-wc7mc
      @zufanTube-wc7mc 2 часа назад +2

      አሜን ይሄ ስገጥ

    • @Abdullah-j8r7f
      @Abdullah-j8r7f 2 часа назад +2

      በጣም እንጅ ጋጠወጥ ከማጠሩ መወጠሩ

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 2 часа назад +1

      @@Abdullah-j8r7f 🤣🤣🤣

  • @TalefTalef-e8i
    @TalefTalef-e8i 2 часа назад +55

    አይ ዳኔ ፈጣሪ የስራህን ይስኝህ የምትሉ😢😢😢

    • @MermaHumer
      @MermaHumer 44 минуты назад

      ምድረ ፋራ እነሱ ስራ እየሰሩነው😅😅😅

  • @rahma4484-g8f
    @rahma4484-g8f 2 часа назад +69

    ረሙን የሚወድ👍👍 ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድም

  • @selambogale8824
    @selambogale8824 Час назад +10

    ጀግና ፅጊዬ በርቺ እረሙ በጣም ጥሩ ጎደኞነክ ተባረክ

  • @zufanTube-wc7mc
    @zufanTube-wc7mc 2 часа назад +14

    ዳኒ የምባል ሰው የሰው ክብር የምባል የለውም ውሻ ቆሻሻ ጤና የለውም ጉረኛ ትቢተኛ😏 ፀበል ይጠመቅ ውሰድ ሰው ለመሆን ሰውን አክብር 🙃😌😌😌😌😌

  • @TamrwaDebebe
    @TamrwaDebebe Час назад +10

    ፅጉ መልካም ሰው ነሽ ትልቅ ቦታ ድረሽ ረሙም እንደዛው አብርሽና ሩታ ይታረቃሉ ጊዜ ስጡአቸው

  • @wardawarda909
    @wardawarda909 2 часа назад +16

    ትክክል ነው አብርሽ ፀጌ እውነት ባጣ ቁይ አይደለችም አንተ እህቴ የለህም ፅጌ ላይ አትፍረድ ዲን እንደጠበቅነው ሰው አይደለም ወራዳ ነው

    • @MermaHumer
      @MermaHumer 46 минут назад +1

      አ ረ ድራማነው 😅😅😅😅

  • @የዋሁልቤነዉ
    @የዋሁልቤነዉ 2 часа назад +15

    ድል ለአብርሽ እምትሉ👍

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 Час назад

      የምእድልነወየምትይ አብርሽእኮ ለምራጫ ያቀረባት እሩታ ቅምጡነበረች😂😂😂😂

  • @SadiyaTeka
    @SadiyaTeka 2 часа назад +14

    የዳኒ ቪዲዮ አትዩ የአብርሽ እና የሩታ አድናቂዎች 😢

  • @ZinetYasin-l7j
    @ZinetYasin-l7j 26 минут назад +2

    ያሣዘከኝ አንተ ነህ ረሙ ወንድሜ አላህ ከዚህ ውዝግብ ያውጣህ ሢጀመር ክብር የላቸው ለተመልካች

  • @HalemaAlturki
    @HalemaAlturki 2 часа назад +30

    ይኸንን የምታዩ፡በሙሉ፡አላህ፡፡ከመጥፎነገር፡ይጠብቃችሁ🎉🎉

  • @FdfgggfCfddgg
    @FdfgggfCfddgg 2 часа назад +31

    ሲጀመር ከአብርሽእና ከሩታ ሂወት ይወጣ ባለጌ ነው ወደ ፀበል ይሂድ

  • @RozaS-l4f
    @RozaS-l4f Час назад +11

    ከሩታ ና ከብርሽ ህይወት ዉጠ አንተ ደኒ የረስክን ህይወት ኑር

  • @ftafta-cc9zh
    @ftafta-cc9zh Час назад +7

    አብርሽን ያስናቀችው እራሶ እሩታ ናት አብራው ሁና ትልቅ እርምጃ መውሰድ ይችሎ ነበር ግን እሶ ድብቅ ነገር ያላት እየመሰለኝ ነው አሁንስ እጭ😢

  • @AmeerraAmeraa
    @AmeerraAmeraa 2 часа назад +83

    ዳኒ ፀበል ዉሰዱት የምትሉ👍👍👍

    • @DirbAshagraAwoke
      @DirbAshagraAwoke 2 часа назад

      ትክክልብለሻአል ለአንድዓመት መፀበልአለበት ካለበለዚ የሚድንአይመስልም

    • @MuluD-ce7kp
      @MuluD-ce7kp 2 часа назад

      😂😂😂😂😂likinew tsabali yihidi

    • @TenaWorku-u1k
      @TenaWorku-u1k Час назад

      ያመልጣል ሴጣን ስለበዙዙዙ

    • @ydujejeheh1534
      @ydujejeheh1534 27 минут назад

      ያመልጣል ሰይጣን ስለ በዛበት ፡፡ስለዚ ዳኒ ባለጌ ነው፡፡

  • @KedijaKedija-n9e
    @KedijaKedija-n9e 2 часа назад +22

    ሲጀመር ዳኒ ላንቺ አያስፈልግሽም

  • @mamilove-di8tw
    @mamilove-di8tw 2 часа назад +10

    ረሙ ዳኒን ከአብርሽጋ እንዳታገናኙ ከሂወታቸው ይውጣ ምከረው አብርሽ የኔ የዋህ😢

  • @Hulumyalfal-o2g
    @Hulumyalfal-o2g Час назад +7

    ረሙ ሹክረን ወላሂ አንተ ትለያለህ አላህ ይርዳህ አላህም አስታራቂዎችን ይወዳል ተስፍ አትቁረጥ አብሽር❤🎉

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 2 часа назад +18

    ሲጀመር ዳኒ ቅሌታም ባለየ ነው አብርሽየ እንወድሀለን እኛ የምፈልገው አብርሽና ሩታን አድ ላይ እዲሆኑ ብቻ ነው ከዛ በተረፈ ሁለተኛ ከአብርሽ ጋር እዳታገናኛቸው ነግሬካለው😮😮

  • @محمدحسين-ش5ح1ل
    @محمدحسين-ش5ح1ل 2 часа назад +45

    እራህሙየ እሩታና አብርሽን አስታርቅ ዳኒ ቤተሰብ ካለው ፀበል ይውሰድት

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 2 часа назад

      ትክክል❤

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o 2 часа назад

      ትክክል❤❤❤

    • @Sophia-o1k2f
      @Sophia-o1k2f 2 часа назад +1

      እራህሙ ነዉ ያልሽዉ😂😂

    • @RahmaGaeu
      @RahmaGaeu 2 часа назад

      😂😂😂😂😂😂😂​@@Sophia-o1k2f

    • @Zehara244
      @Zehara244 Час назад

      ​​😂😂😂😂😂😂😂አይቶ ማለፍ ቀረ እረ ሆዴ ቆሰለ😂@@Sophia-o1k2f

  • @Jdurkr
    @Jdurkr 2 часа назад +21

    ረሙ ዳኔ በሊጊነዉ ጠግቦል አላህ የስራዉን ይስጠዉ

    • @DseDsf-hf5vw
      @DseDsf-hf5vw 2 часа назад

      ረሰሸ

    • @Jdurkr
      @Jdurkr Час назад

      አቺም አሰደ ዳኒ ባለጊነሺ እበት

  • @senayt-nh5yv
    @senayt-nh5yv Час назад +5

    አብሪሸዬ የጭዋ ልጅ ጭዋ ያሰደገዉ አሰቶዋይ ልበ ሞሉ ለሰዉ ልጅ ክበሪ ያለዉ ሰዉም የምረዳ የወደቅ የማነሳ የተራበ የምያጠጢ የኔ ሸበላ እግዚአብሔር ኣምላክ ህወትህን እደምህን ዘምንህን ይባራክልኝ አሜን[፫]❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RabiaTube-q5w
    @RabiaTube-q5w 2 часа назад +14

    ሩሙበአለ ለሚን አሰለሙአለይኩሙ ወራህመቱለሂ ወበራከቱ ቢልህ አጀሚርም ሩሙ በአለ ሲም ጀሚር😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @WevbWeb
      @WevbWeb Минуту назад

      Mebtu new malet kalfelege

  • @ErAf-w4n
    @ErAf-w4n 46 минут назад +3

    ይመችሽ ፅግዬ ክብርሽን ዝቅ ከሚያደርጉ ሠወችማ መራቅ አለብሽ ሢሄድ ሢመጣ መቀበል ከሆነ ይንቅሻል ያለሡ መኖር የማትችይ ነዉ የሚያደርግሽ ይንጠባረርብሻል በቃ ተይዉ እህቴ ይሄ በማንኛችንም ሂወት ላይ የደረሠ ነገር ነዉ ምንም መለዬቱ ቢጎዳንም መፍትሄዉ መለዬት ብቻ ነዉ እህቴ በርች እህቴዋ

  • @Súsûbíñtñãssr
    @Súsûbíñtñãssr 2 часа назад +41

    ይህ ነገር ድራማ ነው እውነት ማነው ደኔ ውዝግብግብ ያለ😮

    • @SAhmmmd
      @SAhmmmd 2 часа назад

      𝚐𝚒𝚛𝚊 𝚊𝚐𝚋𝚞𝚗𝚒 𝚒𝚔𝚘

    • @R-tt7cn
      @R-tt7cn 2 часа назад +3

      ድራማ አደለም አብርሽና ዳኒየምርነዉ

    • @MeskeremHailu-sx6ob
      @MeskeremHailu-sx6ob 2 часа назад +3

      አትወዛገቢ ድራመነው

    • @MmM-g9r7z
      @MmM-g9r7z 2 часа назад +1

      በጎጂ ሰለሆናችሁ ተጫውቱባችሁ ወላሂ ደራማ ነው

    • @MmM-g9r7z
      @MmM-g9r7z 2 часа назад

      ​@@MeskeremHailu-sx6obትክክል

  • @RozEoo7-b7j
    @RozEoo7-b7j Час назад +4

    መጨረሻችሁን ያሳየን ረሙየ ዳኒን አርቅላቸውና አብርሽንና ሩታን አስታርቅልን

  • @FouziyaYusuf-zi2kp
    @FouziyaYusuf-zi2kp 2 часа назад +44

    ዳኒ ሸረሙጤ ነው

    • @samriqonjo
      @samriqonjo 2 часа назад

      Anchi nash sharmuxa 🥺

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 Час назад

      😂😂😂😂 እሩታም ሸርሙጣ ሰለወነችነዉ ደዉላ ከበመች ጠርታ ያሰገባችሁ ወራዳ

    • @samriqonjo
      @samriqonjo Час назад

      @@mrabdula5342 yasuwama mn yixayaqal 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @AlmazTakilu-ob1vh
      @AlmazTakilu-ob1vh 38 минут назад

      Yes sharmuxa new😂😂😂

  • @SonySony-p3x
    @SonySony-p3x 2 часа назад +11

    ረሙየ አተ መልካምሰውነህ ጀዛ ካላህ ከይር ዳኒ አስተሳሰብ የለለው ሰውነው

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc Час назад +8

    አብርሸ ጀግና ናው ትግሰቶ በቂናው😮😮😮😮

  • @jwhar348
    @jwhar348 2 часа назад +17

    አረ እረሙ ወላሂ ከባዱነዉ ወላሂ ዳኒ በጣም ጠግባል የሠዉል ማንም ከማንም አይበልጥም አብሩሺ በጣም ትግሥተኛነዉ ወላሂ አጪረ ሠዉ ቀረሞ ከይረ የለዉም😂😂😂😂

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia 2 часа назад +2

      ሲጀመረ ወላሂቤለሽ ስለማታቂዉ ነገረ ማዉራት ቲስ😂

  • @TGg-q5c
    @TGg-q5c 2 часа назад +6

    ደኒ በጣም ባሌጌ ነህ ከምር ፈጣር ልቦና ይስጥህ ኤጭ ደነዝ አብርሽ እና ሩታ ለጠላት እጅ አትስጡ ረሙ አብርሽ እና ሩታ አስታርቃቸዉ ላሌዉ ገደል ይግቡ😢😢

  • @الحمدلله-ل5ع3س
    @الحمدلله-ل5ع3س 2 часа назад +11

    እረሙዪ የኔ ሸበላ የኔ ተጨናቂ በጭቀትኮ ሊደፊህ ነዉ አይዟቹህ ሁሉም ሰላም ይሆናል🎉

    • @MermaHumer
      @MermaHumer 43 минуты назад

      😅😅😅😅😅😅አይገባቹም ድራማ

  • @ሀይሚሻፉምሊ
    @ሀይሚሻፉምሊ 2 часа назад +24

    ዳጊ ባለጌነው አብርሺ በጣም አዲንቄዋለሁ ሺማግሌ ያሳዴገው ስስቅበት ሲቀልዲበት ነበር ግን አላሶጣውም ዳኒግን እውነትከሆነ ወላሂ በህግ መጠየቅ አለበት የሰው ትዳር መበጥበትለምን አስፈለገ እውነት ተተቀሙባቼው ወላሂ በአብርሺና በሩታ ነገዱ የፀጌ 70ሺገባቺ ዳኒም እየገባነው ተተቀሙበት የዋህነቱን አይተው አብርሺ ተተቀቅ እባክህ ጥላትህ ሊጥልህየመጣ ህዝብ በዝቶል😢😢😢

  • @banchuTeme-e2m
    @banchuTeme-e2m Час назад +4

    ዳኒ ባሌዬ ነው ይስተካከል ለሤት ክብር ይኑረው እናቱም ሴት ናት

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 2 часа назад +29

    ረሜ በጣም ጥሩ ጨዋ ልጅ ነህ ማታ ስናስጨንቅህ ነበር በቃ ተዋቸዉ 😢❤❤

  • @ሩትየወሎዋቀበጥ
    @ሩትየወሎዋቀበጥ Час назад +3

    ሲጀመር አብርሽና እሩታ ከማንም ጋር አትስሩ
    በራሳችሁን ስሩ የዳኒ ብልግና ግን ፈጣሪ ይፍረድበት ለሰዉልጅ ያለዉ ንቀት😢😢😢ዳኒ Rip

  • @ወታደር
    @ወታደር Час назад +3

    እራስህን ጠብቅ ረሙ 🎉 ወንድምአለም ዱኒያ ሁሉም ቀሪ እና ጊዜያዊ ነው አንዳንደ ለራስክም ቦታ ሰተህ ስገድ ዱኣድርግ ❤ በብዛት ማሚጋ አሳልፍ ❤ አላህ ይጠብቅህ ❤
    ስሌሎቹ አላቅም ስለማልከታተላቸው አስተያየት መፃፍ አልችልም ብቻ ማንም ሰው ክፉአይንካው

  • @milat223Com
    @milat223Com 2 часа назад +25

    አብርሽ ጀግና ነው ትግስቶ በቂነ

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 Час назад

      😂😂😂😂😂ሰለሚለቅስነዉ😂😂😂😂

    • @androiduser5893
      @androiduser5893 Час назад

      የፍቅር ነዉ​@@mrabdula5342

  • @ZahrerAhmad
    @ZahrerAhmad 2 часа назад +10

    ስላ ደኒ ሌላዉን ታዉትነ ፅጌጋ ስንት አማት አብሮ አሰልፈዉ ኡንኳን ለሱወ ክብር ዬለዉም አብሮ አንድ ቀን ኡንኳን አብሮ በልቶ አስር አማት አብሮ አሰልፎ ኢኔን አይነት ወንድ ለማግኛት ኢንደገነ መፈጣር አለብሽ አለለትም ኢዴ ኢንደዝይ አይት የወራደ ወድ አይቼ አለቅም

    • @AnisaAnisa-ph8vl
      @AnisaAnisa-ph8vl 2 часа назад

      Awo yamacarasha balege lij new dani mahayim new

  • @1ያአለህ
    @1ያአለህ 2 часа назад +45

    ዳኒ ሸርሙጣ የሸርሙጣ ልጅነው🤧አብርሽ ጫዋ ጨወ ወልዶ የሰደገው ነው እንደመጣለት አፉን አይከፍትም አብርሽ እመነኝ ሁሌም አሸነፊ ነህ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤

    • @የጌታልጅምራት
      @የጌታልጅምራት 2 часа назад

      😅😅😅😅😅hunat dani balagineh

    • @Dchfdfh-u2g
      @Dchfdfh-u2g 2 часа назад

      ቱ ከብት

    • @tanatana2175
      @tanatana2175 2 часа назад +2

      ዝቃጭ አሳዳጊ የበደለሽ 🐑

    • @Hayat-w6q
      @Hayat-w6q 2 часа назад

      ወንጀል አትግቡ አትሳደቡ ድራማነው ገለቴ

    • @1ያአለህ
      @1ያአለህ 2 часа назад +1

      @@Hayat-w6q ትሽ ደቆሮ የያሽው ሁሉ ፕራክ ይመስልሸል 😏

  • @AlainAlfoah-k7q
    @AlainAlfoah-k7q Час назад +3

    በሽማግሌ አስታርቃቸው ነገር ግን ዳኒ ሰው አክብር ማንኛውም ሰው የተፈጠረው በእግዚአብሔር አምሣል ነው😢 ሰው በውበቱ አይመካም መጣላት የሤጣን ነው ተሥማሙ በፈቅር ኑሩ ፍቅር ያሸንፈል አብርሽም ወንድምሕ ነው የእውነት እነሱም ህይወታቸውን ይኑሩ እተም እንደዛዎው ታርቁ 😢😢ወደስራችሁ ግቡ

  • @طيبه-ح5ن
    @طيبه-ح5ن 2 часа назад +16

    ዳኔን መጀመሪያ ሀኪቤት ዉሰዴትና መመርመር አለበት😂😂 አቡሪሽ ሚስኪን ነዉ😢😢😢

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 2 часа назад +19

    😢😢ዳኒ ስቃይህን ያሳየን
    በአብርሽ እጅ ፈጣሪ ይጣልህ ጠብቅ😢

  • @Rahima-x8m
    @Rahima-x8m Час назад +2

    ወንድ ልጅ ሰዉ ሲንቅ ዳን አየሁ ከንደዚ አይነት ሠዉ አላህ ይጠብቀን በሠዉ ህይወት ገብቶ ሙጭጭ አኡዙቢላህ ፀጊ በርቺ ለሴት ክብር የለዉም

  • @AddisGeleta
    @AddisGeleta 2 часа назад +12

    ❤❤❤❤❤ረሙግን 🎉ምርጥልጅ🎉 ነሕ የኔውድ ተባረክ

  • @XgfdGfff
    @XgfdGfff Час назад +5

    ዳኒ የሚባለው ድጋይ ራስ ኣህያ እጭ ሲያስጠና ከሂወቱ ይውጣ

  • @latlatailatlatai-4806
    @latlatailatlatai-4806 Час назад +4

    ዳኒ ያፈራሀዉ ኣይባርክ ኑርህም ጉሰቁል ይሁን ወጥተህ ኣትመለሠ😢ልክሰክሰ😢

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd Минуту назад

      አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yalemtilayechinaehet1540
    @yalemtilayechinaehet1540 55 минут назад +1

    ትክክል አብርሽ ልክ ነህ ከህይወትህ ይውጣ እሄ ዳኒ እሚባል የሴጣን ቁራጭ ቤተስሰቦቹ ምን እየሰሩ ነው በዚህ ልክ የሰው ህይውት ሲበጠብጥ እንዴት ዝም ይባላል ቢያንስ ፀበል አለ አይወስዱትም

  • @mesifeker9234
    @mesifeker9234 2 часа назад +30

    የኦዴንስ ክብር የላቸውም እነሱ ዳላር ሊሰበስቡ እኔ ሸቃሊት ለነሱ መጨነቄ ገደል ይግቡ

    • @HyweteHywete
      @HyweteHywete 2 часа назад +2

      Ayizochu biri lamasabsabi mahonuni tardatanali kazi bohala manim lanasu bota anisaxim jazibochi enati gadali yigibu

    • @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ
      @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ Час назад +1

      እኔ የሚገርሙኝ አሽቃባጮቹ

  • @Salma2020-hr4nu
    @Salma2020-hr4nu 18 минут назад +1

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምድሊላህ
    አላሁ አክበር

  • @SaraAshret
    @SaraAshret 2 часа назад +6

    ሲጀመር ማለት ነው ዳኒ ተብዬ አንተ ብሎ የከተማ ልጅ የሰው ህይወት ላይ በጣም እየቀለደ ነው የሰይጣን ቁራጭ ሲጀመር ዳኒ የቀለደ እኮ ነው ግን አብረሽ 😢ከሱ መራቅ አለበት

  • @RhR-yc7co
    @RhR-yc7co 47 минут назад +3

    ለምን በህግ አይጠየቅም ድራማ ካልሆነ የምትሉ ላይክ አድርጉ

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 2 часа назад +7

    እኔ ያስጨነቀኝ ያማራ ክልል ሰላም ማጣት ነው እናቴ ከነገ ዛሬ ምን እሰማ ይሆን እያልሁ 😢እናተ ምን አለባችሁ

    • @HyweteHywete
      @HyweteHywete 2 часа назад

      Ayizoshi faxari ale kanasu kamaxa noho agari erasu enidi eyahona yale

  • @SelamNega-d9z
    @SelamNega-d9z 2 часа назад +5

    የዳኒ ቤተሰቦች ጓደኞች ልጁን ጤናውን ወደ ሚያገኝበት ቦታ ውሰዱት በሰላም በፍቅር እሚኖሩ ሰቦችን በማይርባ ነገር በምን ላጣላቸው በጣም ይገርማል ሰላማቸውን ያደፈርሳል
    በዛላይ በፅጌ የደረሰ በማንም አይድረስ ለሴት ልጅ ትንሽ እንኳን ክብር የለውም እንዴ ኧር እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጥህ 😢😢😢😢😢

  • @SamiraBrahan
    @SamiraBrahan 2 часа назад +6

    ማለት ይመለከትሻል ደውለሽ እናብርሽን የጠራሽው አችነው መነሸውም ባች ነው ደውለሽ እደጠራሽ ማስታረቅም ግድ አለብሽ

  • @CicTz
    @CicTz 2 часа назад +17

    ዳኒ ከአብርሽ እና ከሩታ ሂወት ይወጣ ዳኒ ባለጌነው ረሙ በአላህ ሩታ እናአብርሸን አስታርቅ በአላህ

  • @FouziyaYusuf-zi2kp
    @FouziyaYusuf-zi2kp 2 часа назад +18

    ዳኒ በህግ የጠየቅ

    • @MeskeremHailu-sx6ob
      @MeskeremHailu-sx6ob 2 часа назад

      ለምን ድራማነውወሬአታብዙ

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia 2 часа назад

      ሀሀሀ😂😂ሲጀመረ ህጌአለደ ዳኒምን አረገ

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia 2 часа назад

      ​@@MeskeremHailu-sx6obእኮ ልዩሰዉ❤🎉🎉🎉

    • @عاااوالهنل
      @عاااوالهنل 2 часа назад

      ድራማ እወቁ በጎች😂

  • @merimarlimar813
    @merimarlimar813 Час назад +4

    ዳኒ የሚባል ሰው በጣም ስው ይንቃል ጥጋቡ ይበርድለታል

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 2 часа назад +5

    ሲጀመር ባለጌ ናቹሁ የምር እንዴት የሰዉ ትዳር ይበጠበጣን ይሁ ጀዝባ ናቹሁ እነዚህ የዋህ ልጅች ተጨወታቹሁ ባለጌ ናቹሁ

  • @saraamane6114
    @saraamane6114 2 часа назад +4

    ፅጌ አንቺ ከዳኒ 10000 ጊዜ የተሻለ ሰው ፣ ሰው የሆነና ለሴት ልጅ ወይም ለሰው ልጅ ክብር ያለው ስው ይገባሻል ፣ አንቺ ክብር ያለሽ ስነስርአት ያለሽ ከንደዚህ አይነት የረከሰ ሰው ጋር አብረሽ መቀጠል የለብሽም ፣ ምርጫው ያንቺ ነው እህቴ ።

  • @MekaKasim-x5o
    @MekaKasim-x5o 2 часа назад +3

    ግን ዳኒ ጤነኛነው በቅናት የጠቆረ ፊት በቅባት አይወዛም አብርሽና ሩታ መችዬም አይለያዩም ፍቅራቹ ለዘላለም❤❤❤❤❤❤

  • @Mary-c3j7x
    @Mary-c3j7x Час назад +2

    ረሙዬ ትልቅ ሰው ዳን ባለጌ ነው ሩታና አብርሽ ይታርቃሉ ፍቅራቸው ከድሮ የበለጠ ያማረ ይሆናል ይብላኝ ለፅጌ ታሳዝናለች

  • @fefeagarotube5704
    @fefeagarotube5704 2 часа назад +5

    ዳኒ ሲጀመር ሰው መስሎ ሴይጣን ነው ፈጣሪ የእጅህን ይስጥ የውነት እደዚ የወረድክ መሆንህን አናቅም ነበር ሴይጣን

  • @ቡርታ-ዀ9ኈ
    @ቡርታ-ዀ9ኈ 2 часа назад +11

    ረምካ ቾኮለት አንተ ብቻ ፋታ በል 😂በቃ ታዎችሆ

  • @SmyrahSgalh
    @SmyrahSgalh 2 часа назад +4

    እረሙ በአላ አብርሽን እና ሩታን አስታርቁልን😢😢😢😢

  • @Bety2026
    @Bety2026 Час назад +1

    ዳኒን ፀበል ዉሰዱት ጤነኝ አይመስለኝም የእዉነት

  • @AmiriyahM
    @AmiriyahM Час назад +3

    ደኒ ተብዬ ለፂጌ ክብር ይኑሪህ ዉሸ አብርሽ ሰሪቶ ያደረ ልጅ ነዉ

  • @TadesseBirhanu-z2w
    @TadesseBirhanu-z2w Час назад +2

    ዳኒ የእውነት ነው ምላቹ ጤነኛ አይደለም የአይምሮ እክምና ያስፈልገዋል

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 часа назад +9

    እርሜ አላህ ይጭምርልህ ያርብ ለቤተስብ የለውም እድ ያአላህ ከባድ ነው እፍፍፍ

  • @AlainAlfoah-k7q
    @AlainAlfoah-k7q Час назад +2

    ርሙ ዳኒ ነው የጠገበው ምከሩት የእውነት የከሕይወታቸው ቢወጣ😢አብርሽ የዋሕ ነው😢

  • @mamilove-di8tw
    @mamilove-di8tw 2 часа назад +4

    አብርሽና ሩታን አስታርቅልን ሌላው ትርፋ ነው

  • @rossross6520
    @rossross6520 Час назад +1

    ጎበዝ የኔ ጀግና ጽጉ በጣም ሰው ያላወቀሽ ጀግና ነሽ አብርሽ እና እሩታ ዳኒ ሁል ጊዜ ሚድያውን ለመቆጣጠር ይሞክራሉ ትኩረት ሁሉ ለነሱ እንዲሰጥ ይፈልጋሉ ምስጥ ናቸው ማርያምን😅😅😅

  • @MuluMulu-d6e
    @MuluMulu-d6e 2 часа назад +3

    ramuyee dani betami new yetegabewu besewu hiwati gebetoo amasekaklachewu egezaberi yeserhuni yesetewu digayi new lijuu

  • @AnisaAnisa-ph8vl
    @AnisaAnisa-ph8vl 2 часа назад +5

    Ramu tilq sew new welahi alah yixabiqih❤

  • @NORSANA-c6j
    @NORSANA-c6j 2 часа назад +7

    ራሙን ራስን ጠብቅ አለ እጠባቅክ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethio125
    @ethio125 24 минуты назад +1

    በጣም ጣፋጭ ነች ብሎ በመናገሩ እኔም ልቀመሰው ከጣፈጠች ብሎ ሴቶችም ባሌ ሃይለኛ ነው ብለው ለጓደኛቸው ሚስጥር በማውራታቸው የተቀሙ አሉ አይደል የኔ ባል አይጣፍጥም ምንም አይችልም ሰምተሻል😂

  • @user-oc4yq
    @user-oc4yq 2 часа назад +4

    እኛ የምንፈልገው ፐተሩትየ ተአብርሽህይወት ይወጣ

  • @RichiRichi-v8k
    @RichiRichi-v8k 42 минуты назад +1

    የኔ ማር ስወዳት ፅግየ የኔ የዋህ ይሄ ዉሻ ዳኒ አንቺ አትገቢዉም ይሄ ርካሽ

  • @Kerima-p3b
    @Kerima-p3b 2 часа назад +5

    ይቶቡን አዘጉበት ሰብስክራይብ አሱበት የዳንን ዳን ሰውን ንቀህ እደዝህ ስለጠገገክ አላህ ከላይ የማችለው ነገር ያውርድብህ

    • @halima7993
      @halima7993 Час назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ቲኒሿነኝዒልምቀላዋጯ
    @ቲኒሿነኝዒልምቀላዋጯ 2 часа назад +7

    ረሚዬ ወዲሜታዋቸዉ ይሄዳኒገገማነዉዴ ከምንምበላይ ሰዉንበሰዉነቱማክበርየማይችል ገገማ😊