ፍቅርን አገኛት 😱 በድጋሚ ሌላ ነገር ተፈጠረ🙆‍♀️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 окт 2024
  • 🔍 Are Abrish and Ab Tube deceiving us? In this eye-opening video, we dive deep into the world of Abrish, Ab Tube, and their questionable practices. Join us as we dissect the reality behind the facade and explore the controversies surrounding these platforms. 🔗 Key Keywords: Abrish Ab Tube Butagira Abrsh ena Ruta Fikr Fkirtube አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ 💡 What are the secrets they don't want you to know? Uncover the truth and share your thoughts in the comments below. Don't forget to like, subscribe, and hit the notification bell to stay updated on our investigative content. 🌐 Connect with us: Instagram: [Your Instagram Handle] Twitter: [Your Twitter Handle] Facebook: [Your Facebook Page] Let's unravel the mystery together! 🕵️‍♂️ #AbrishExposed #AbTubeRevealed #FikrTubeInvestigation #EthiopianMedia #አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @EfremTube21
    @EfremTube21 2 часа назад +580

    መጣሽልኝ ተመስገን 🙌🏻❤️አይዞሽ ደሞ🙌

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 2 часа назад +354

    ማነዉ ፍቅር የናፈቀችዉ እስከ የት ናችሁ የፍቅር ወዳጆች

  • @DhEj-j3u
    @DhEj-j3u 2 часа назад +109

    ፍቅርዬ ወደ ፈጣሪ መቅረብሽ ደስ ይላል ፀሎት አድርጊ እመብርሀን ትከተልሽ🙏🙏🙏

  • @ሳሪ
    @ሳሪ Час назад +29

    ወድ ገዳም ህድ የሁሉም ነገር እግዚአብሔር. ኣምላክ መልሰ ኣለዎ እመብርሃን ትጠብቅሸ እማ➕🙏

  • @RjYy-r6j
    @RjYy-r6j Час назад +55

    ፍቅር ህያው እግዜያብሔር በቤቱ ያፆናሽ በሀይማኖትሽ ጠካራሁኝልን የምትሉ👍👍

  • @RjYy-r6j
    @RjYy-r6j Час назад +71

    ውይይይይ ፍቅር አለባበሶ ገና ቪድወው ሳይጀመር ስያት ደስያለው ማነውውው👍👍👍👍

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul Час назад

      እኔም❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @hanaterefe6836
    @hanaterefe6836 2 часа назад +60

    ፍቅርዬ ትክክለኛ ውሳኔ ነው የወሰንሽው ከአምላክሽ ጋር ተነጋገሪ መልካሙን መንገድ ይምራሽ ድንግል ትጠብቅሽ የኔ ብርቱ

  • @አፀደየድንግልማርያምልጅ

    በእውነት እመብርሀን ልቦናሽን ብርሀን ታድርግልሽ ውደ ከቤቷ አታውጣሽ እህቴ

    • @YosefYaregal-cu6qe
      @YosefYaregal-cu6qe Час назад +2

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @BHzxb
    @BHzxb 2 часа назад +121

    ወላሂ የመጀመራ ነኝ ላይክ ግጩኝ 😍😍😍😍😍😍😍😍 ፍቅርየ ናፍቀሽን ነበር

    • @abdullaw6274
      @abdullaw6274 Час назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @eeee9444
      @eeee9444 Час назад +1

      @@BHzxb ♥️♥️♥️♥️

  • @Hiwotdemse-iz5ce
    @Hiwotdemse-iz5ce Час назад +72

    ፍቅርዬ ነጠላ አለባበስሽ ሲያምር እመቤቴ ማርያም ከዚ ህይወት ያውጣሽ በቃ ኦርቶዶክስ ስትሆኚ ነው ሚያምርብሽ እምትሉ ላይክ❤❤

    • @natanBeltw
      @natanBeltw Час назад +3

      በጣም በቻላችሁት አቅም ወደ እግዚአብሔር ወደ ትክክለኛው መንገድ እድትመለስ ፀልዩላት

    • @Kelem-op1tz
      @Kelem-op1tz Час назад

      Tikikil😢😢😢

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 Час назад

      ❤❤❤❤😢

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 Час назад

      በጣም ሲያምር❤❤❤😢😢

    • @Genetmamo-f7l
      @Genetmamo-f7l 40 минут назад

      እውነትነው ውዶቸ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SelamawitAlemu-p9e
    @SelamawitAlemu-p9e Час назад +28

    ፍቅር ሀኪም ቤት ከመሄድ ንስሐ ገብተሽ ፀበል ተጠመቂ እሺ ፍቅርዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏

  • @MesitayitWenidimneh
    @MesitayitWenidimneh 2 часа назад +50

    የኔ ጣፋጭ አወ ከአምላክሽ ጋር ተነጋገሪ የኔ ቆንጆ ደግሞ ተናፍቃቹሀል 🥰🥰🙏🙏

  • @Mastihabesha
    @Mastihabesha 2 часа назад +94

    እግዚአብሔር ይመስገን ነጠላ አለባበሷ ሲያምር

  • @Meklit-wi4th
    @Meklit-wi4th 2 часа назад +28

    እንደዛሬ አምሮብሽ አታቂም እንዲህ ነው የክርስቲያን አለባበስ

  • @AmeerraAmeraa
    @AmeerraAmeraa 2 часа назад +205

    ሀይሚ እና ፍቅር አብረው ጠፉ አብረው መጡ የሚል👍👍👍

  • @YdhdhhYdhdhhdd
    @YdhdhhYdhdhhdd Час назад +16

    የኔ ልእልት በርቺእመብርሀን ታግዝሽ❤

  • @Beti-m5k
    @Beti-m5k 2 часа назад +98

    የኔ ኮመንት ከታያችሁ ላይክ አርጉ 😔

  • @ብሮሆ
    @ብሮሆ 2 часа назад +30

    ጎበዝ ፍቅር ባሀይማኖትሽ በርች እና ስቦእ ያዥ ከዛ ከፈጣሪ የምመጣሽ መላሼ አሜን በለሽ ትወሽኛለሽ😊

  • @dadesert5446
    @dadesert5446 2 часа назад +25

    አይዞሽ በርቺ መልስ ከሱ፡ነዉና እግዝያብሄር ካቺ፡ጋር ይሁን ❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 часа назад +103

    መነው እዳኔ ፍቅርዬን ከልቡ የሚወድ ብቻ ለይክ😢😢😢😢
    ያኔውድ 😊😊🎉🎉🎉❤❤❤ ምነው ፋታናቹ በዛ😢😢😢

  • @አባጊወርጊስዘጋስጫአባቴ

    አሁን ገና መንገዱን አወቅሽው እመቤቴ ትከተልሽ ያለእግዚአብሔር ምንም ማድረግ አይቻለም።😢❤❤

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ4መ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ4መ 2 часа назад +24

    አሁን ሀሪፍ አረግሽ ፍቅር የምር እኛ የወደድንዉን ሳይሆን የእግዚያአቤሄር የመረጠልንን ሲሆን ነዉ እስከዘላለም የሚሆንልን በርች እግዚያአቤሄር ምንገድን ይግለጽልሽ❤❤❤❤❤❤

  • @gf8xl
    @gf8xl 2 часа назад +19

    ጎበዝ ሰላም ያለው ከእግዚአብሔር ቤት ብቻ ነው ፍቅርዬ በርች እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 2 часа назад +93

    ፍቅር የእዉነትም ፍቅር ነሽ

  • @RahmaForever-zu1dx
    @RahmaForever-zu1dx 2 часа назад +55

    እናተ የኔን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ እናታችሁ ሺ አመት ትኑርላችሁ ያጣችሁም የጀነት ነሰሩን ያላብሰላችሁ አሚን በሉ ❤❤❤❤❤እናተደሞ ችግሮችን ለመቋቋም ሞክሩ ቶሎ አትሰበሩ❤

  • @hgfgghgvjggf9916
    @hgfgghgvjggf9916 2 часа назад +36

    ነጠላ ለብሳ ስትመጥ እንደ እኔ የተደሰተ ብቻ👍❤❤❤

  • @Tigist-qj4ic
    @Tigist-qj4ic 2 часа назад +17

    እግዚአብሔር ይመስገን ነጠላ አለባበስሽ❤🙏🙏🙏

  • @YutYutt-x8f
    @YutYutt-x8f Час назад +29

    ከዱቄት ነፃ የሆነች ፍቅርየ ፀዳ የለች ነች የምትሉ አሳዩኝ

  • @MsrtDmsei-yz8cx
    @MsrtDmsei-yz8cx Час назад +12

    ፍቅር ምርጥ ውሳኔ ነው የወሰሺው
    እመብረሀን ፀሎትሺን ትስማሺ🙏🙏🙏

  • @GeySysy
    @GeySysy Час назад +12

    እመብርሃን የልብሽን ትፈፀምልሽ እህቴ የሃይማኖት ትሽን ነገረ አሰብበት ፍቅርየ

  • @HxhfUrge
    @HxhfUrge Час назад +7

    እመብርሐን ወላድተ አምላክ ድንግል ማርያም ካንችጋ ትሁን መጨረሻሽን ያሣምርልሽ ዋናው እግዚአብሔር ነው ሌላው ትርፍነው እህቴ የኔ ወርቅ አደራ አደራ አደራ❤❤❤

  • @gadislove-x2t
    @gadislove-x2t 2 часа назад +15

    ፍቅርዬ የኔ አበባ እዴት እደናፈቅሽኝ ጌታን ባለሽበት ሰላምሽን ያብዛልኝ😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @TsediHope
    @TsediHope 2 часа назад +22

    የኔ ጠንካራ ኃሳብሽ ጥሩ ነዉ"እደግፍሻለዉ ራስሽአረ ጋግተሸ መንፈስሽ ገዝተሽ ነዉ ለሁሉ መቀበል ይቀላል፡ በእግዚአብሔር የአመነ ያፈረ የለም፡ እመኚዉ ብቻ፡ ከፍ ያርግሻል" በሰላም ወጠሽ በሰላም ተመለሺ፡
    Psalms 27 አማ - መዝሙር
    1: እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው፤
    የሚያስፈራኝ ማን ነው?
    እግዚአብሔር የሕይወቴ መታመኛዋ ነው፤
    የሚያስደነግጠኝ ማን ነው?
    2: ክፉዎች፥ አስጨናቂዎቼ ጠላቶቼም፥
    ሥጋዬን ይበሉ ዘንድ በቀረቡ ጊዜ፥
    እነርሱ ተሰናከሉና ወደቁ።
    ❤️✝️⛪️

  • @NaZw-r7s
    @NaZw-r7s Час назад +9

    አለባበስሽ ደስ ሲል❤❤ ግን ፍቅር ብዙ ሀሳብ ከበዛብሽ ሱባኤ ግቢ❤ተፀበይ በደብ ጎበዝ በርችልኝ በቤቱ ያፅናሽ❤

  • @አለምብመ
    @አለምብመ 2 часа назад +11

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፍቅርዋዬ አይዞሽ❤❤

  • @seemasema8555
    @seemasema8555 Час назад +11

    የኔ ውድ ለትንሽ ቀን ፀበል ቦታ ተቀመጪ ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ያቃል እመብርሀን ትጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ekram-oc9ev
    @Ekram-oc9ev 2 часа назад +13

    ደስ ብሎኛ ያምር እንኳን ደህና ማጣሽ ፍቅርዬ❤❤❤

  • @tiruedilengdawe8002
    @tiruedilengdawe8002 2 часа назад +11

    የልጅ አዋቂ እኮነሽ የኔ ፍቅር እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የኔ ውድ እመብርሃን የምትሄጅበትን ነገር ታሳካልሽ ❤❤

  • @Egziabherymesgen21
    @Egziabherymesgen21 Час назад +16

    ፍቅርዬ ጎበዝ የኔ ጠካራ በርች እኛንም በፀሎትሽ አስቢን የኔ አበባዬ በሰላም ተመለሽልን እመብርሀን ትጠብቅሽ በጣም ደስ ነው ያለኝ የኔ አስተዋይ በደብ ፀሎት አድርጊ እሽ እግዚአብሄር የሀሳብሽን ሁሉ ይፈፅምልሽ እትልቅ ደረጃ ያድርስሽ 🤲 የኔ ፅጌረዳዬ🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @ميري-ط9ص
      @ميري-ط9ص Час назад

      Ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ♥️ 🙏 ❤️ 💖 😊 💕 ♥️ 🙏 ❤️ 💖 😊 💕 ♥️ 🙏 ❤️ 💖 😊 💕 ♥️ 🙏 ❤️ 💖 😊 💕 ♥️ 🙏 ❤️ 💖 😊 💕 ♥️ 🙏 ❤️ 💖 😊 💕 ♥️ 🙏 ❤️ 💖 😊 💕 ♥️ 🙏 ❤️ 💖 😊 💕 ♥️ 🙏 ❤️ 💖 😊 💕 ♥️ 🙏 ❤️ 💖 😊 💕

  • @AshuAshu-xl8bt
    @AshuAshu-xl8bt 2 часа назад +7

    ተመስገን ዛሬ የዩቱብ ድባብ ተመለስ እንኳን ደህና መጣሽልኝ የኔ ማር የኔ ኣትበገርየዋ😢 ሁሌም ወደፊት እመብርሃን ትጠብቅሽ😊😊

  • @hgfgghgvjggf9916
    @hgfgghgvjggf9916 2 часа назад +10

    በጣም ጥሩ ዉሳኔ ነዉ እና ኣይዞሽ በርትሽ እመብርሃን እናቴ ትጠብቅሽ ፍቅርየ🙏❤❤

  • @ABTube-x1n
    @ABTube-x1n 2 часа назад +75

    ፍቅር በመጥፋቷ ማነዉ የተጨናነቀ እስኪ

    • @nowsadmd8296
      @nowsadmd8296 2 часа назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt 2 часа назад +4

      አንተ ሰውዬ ስምህን ቀይር😏😏😏

    • @mahመህቡበቁረን
      @mahመህቡበቁረን 2 часа назад +2

      አቢሪሸ አቢሺሪ ይንም ደምሮኝ አዲሲ ነኝ

    • @MameAhmdin
      @MameAhmdin 2 часа назад +4

      አንተ ሼም ነው እሱዋ ቤት ለምን መጣህ ከሩታ ስትጣላ ወደሳ መጣህ😅😅😅😅😂😂😂😂😂

    • @sasaudi
      @sasaudi 2 часа назад +2

      ጀሎች ኣብርሽ ኣደለም​@@MameAhmdin

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 2 часа назад +61

    ሀገሬ ልገባ ትንሽ ቀን ቀረ የምሬን ነዉ😢😢😢ዱአ ፀሎት አድርጉልኝ😢😢ከብዶኛል ደክሞኛል ጥሩ ነገር ተመኙልኝ😢

    • @hawaapp3619
      @hawaapp3619 2 часа назад +2

      አብሽሪልኝ የኔእናት ሥደት ደክሞናል ሁላችንም

    • @maqdesasd2744
      @maqdesasd2744 2 часа назад

      መልካምጉዞ ይሆንልሽ እኔም20ቀንቀረኝልሄድነዉ❤

    • @Rabia-wj7wr
      @Rabia-wj7wr 2 часа назад +1

      መልካም ምንገድ ይሁንልሽ እህቴ ሙሉ ደስታ ይወፍቅሽ

    • @Kedga-od5pz
      @Kedga-od5pz 2 часа назад +1

      መልካም ጉዞ ይሁንልሽ ዉዴ

    • @Kedga-od5pz
      @Kedga-od5pz 2 часа назад

      ​@@maqdesasd2744መልካም ጉዞ ይሁንልሽ

  • @Bri_Tgraweyti-
    @Bri_Tgraweyti- Час назад +6

    _የኔ ዉድ ፍቅርዬ ስወድሽ እንኳን በሰላም መጣሽልኝ አይዞሽ ደሞ በርቺ 🥰_

  • @መቅዲእራያዋ-ፐ3ጰ
    @መቅዲእራያዋ-ፐ3ጰ 2 часа назад +19

    ፍቅርዬ😢የኔማር ሁሉምየራሡን ሂወትነው የሚኖረው ትክክል🌺🌺ፈጣሪከፍካለደረጃ ያዲርሳቹ❤ በሀይማኖትሽ ፅኒብቻ🥀🙏

    • @ZahraZaaa-w8x
      @ZahraZaaa-w8x 41 минуту назад +1

      ኡኡ ዛሬ የሩታ ኣድናቂወች የለለ ሆናችሁል ቀጥሉበት

  • @A14Cell
    @A14Cell 25 минут назад +2

    ጎበዝ የኔ ጀግና በይ ከልብሽ ሆነሽ አባቶችን አናግሪ ግዜዉ የከፋ ነዉ በእምነትሽ ፅናት ይኑርሽ ሰዉ ከንቱ ነዉ ባልጠበቅሽዉ ሰሀት ይተዉሻል እሱ ግን ያዉ እሱ ነዉ ዘላለማዊ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ከወደደሽ ይጠመቅ ለሱም የድህነቱ ምክንያት ትሆኝለታለሽ❤❤❤

  • @Kamila-sz7kt
    @Kamila-sz7kt Час назад +10

    ሙሰሊሞች ወድማችንን በዱአ አትርሱት
    ደአ አርጎልኝ ይል የለ ፈአድየ ወደ አላህ ተቃርብ
    አላህን ያዝ በአላህ ተመካ
    አተ ሲበዛ መልካም ሰው ነህ
    ፈቅርየ እንወድሻለን

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 2 часа назад +39

    _ወድ ገዳም ህድ የሁሉም ነገር እግዝኣብሔር ኣምላክ መልስ ኣለዎ በተለይ በሃይማኖትሽ እመ ብርሃን ትጠብቅሽ እማ✝️🙏_

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 2 часа назад +18

    የኔ እናት ጣፋጭ ልእልቴ በጣም ተናፍቀሻል ደግሞ ከስተሻል ፊትሽ በጣም እንዳመመሽ ያስታውቃል አይዞሽ የኔ ጣፋጭ በጣም ነው የናፈቅሽኝ አትጥፊብን😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @SemuSm-uy8vg
    @SemuSm-uy8vg 2 часа назад +12

    ሀይሚና ፍቅር ተማክራችሁ ነዉ ሰዉ ሲጨነቅ ጉዲ እንኳን መጣችሁ

  • @lulutube885
    @lulutube885 2 часа назад +42

    ማነው ፍቅርዬና ፉፉ በጣም የናፈቀው በር በር እያየ ሲጠብቅ የነበረ 👍😢❤

  • @የራያዋመሲ
    @የራያዋመሲ 2 часа назад +24

    ሳቃችሁ ሰላየሁ ደሰ ብሎኛል የኔ ዉዶች እራሳችሁን ብቻ ነዉ ማዳመጥ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤❤

    • @kaltube-in2qi
      @kaltube-in2qi 2 часа назад +1

      ደምሪኝ መሲዬ❤❤

    • @የራያዋመሲ
      @የራያዋመሲ 2 часа назад

      @@kaltube-in2qi እሺ❤

    • @kaltube-in2qi
      @kaltube-in2qi 2 часа назад +1

      @@የራያዋመሲ አመሰግናለሁ ማሬ እኔም ደምሬሻለሁ

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 2 часа назад +19

    ፍቅርየ ናፍቃዉ የነበር 😥❤ የኔ ሤት ፈተናወች ሁሉ ለበጎ ናቸዉ አይዞሽልኝ በርችልኝ

  • @fekerlove6881
    @fekerlove6881 Час назад +7

    ፉፉዬ የመልካምነት ጥግ ያየውብክ ወንድማችን ፈጣሪ ባለክበት ይጠብቅክ ❤❤❤❤

  • @HeheOribi
    @HeheOribi Час назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ወደ ፈጣሪ መቅረብሽ ደስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ እናት መልካሙን መንገድ ይምራሽ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ የኔ ብርቱ🙏🙏🙏

  • @Egziabherymesgen21
    @Egziabherymesgen21 2 часа назад +7

    ተመስገን እንኳን ሰላም መጣችሁልን ፍቅርዬ የኔ ማር የኔ አስተዋይ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ እመብርሀን እናቴ ትጠብቅሽ መጨረሻሽን ታሳምርልሽ ጥላ ከለላ ትሁንሽ🤲🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sarahmhomd6269
    @sarahmhomd6269 Час назад +22

    ለምንድነዉ ግን አይታችሁ የምትወጡ ላይክ ኣድርጉላት ትደግ ምን አለብት አይክፈልበትም😮😢

    • @HawaTube-q6e
      @HawaTube-q6e 24 минуты назад

      ትክክል ነሽ😂😂 እኔ ቅረጥ ቅረጣ አዲሪጋ እና ክሜት አብባ ዉጥት ነዉ የምለዉ ትዝ አይለኚም ላይክ ማዲረግ ትዝ አይለኚም

  • @HuggTh
    @HuggTh Час назад +5

    የኔ ውድ ፍቅርዬ እመብርሃን እናቴ ለጥያቄዎችሽ መልስ ትስጥሽ የኔ ቆንጆ ስላየሗቸው ደስ ብሎኛል❤❤❤❤

  • @FatumaMuhammad-z4h
    @FatumaMuhammad-z4h Час назад +20

    አድና ብቸኛ የማይወል እና የማይወለድ የሆነዉን
    በማንምና በማንም የማይጋራ ማንንም የማይመሥል ምስል የለለዉን አዛኝ የሆነዉን አሸሀዱ አላኢላ ሀኢለላህ አመልካለሁ አላህ ከስህተት ይጠብቀን❤

    • @Kelem-op1tz
      @Kelem-op1tz Час назад

      😂😂😂😂Alha lamin ayiwalim quran anbibehal gin

    • @sikosilo5437
      @sikosilo5437 55 минут назад +1

      እዉነት ነዉ ከአላህ በስተቀር በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም

    • @HgGg-ds9sy
      @HgGg-ds9sy 51 минуту назад

      በግድ ስደቡኝ አትበሉ ምድረ ጣኦት አምላኪ ሁላ

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp 46 минут назад

      ​@@HgGg-ds9sy😏😏😏😏🤔👎

    • @sikosilo5437
      @sikosilo5437 43 минуты назад

      @@HgGg-ds9sy ማን ሠደበሽ አወ ከአላህ ዉጭ በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም እዉነቷን ነዉ ደሞም ማለት መብቷ ነዉ እጨት አምላኪ አላልሽም አችነሽይ እጨቱን አገትሽላይ ተሸክመሽ እምኖሪ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @henaa3965
    @henaa3965 2 часа назад +7

    እግዚአብሄር፡ይመስጋን፡ከእናቱ፡ከቅድስት፡ድንግል፡ማርያም፡ክብር፡ምስጋና፡ይድርስት፡አሜን፡ፉፉዬ፡ውድ፡ወንድሜ፡እንኳን፡ደስ፡አለህ፡ፍቅርዬን፡የህይወት፡አጋርህ፡የትዳር፡ግራ፡ጎንህ፡ጋር፡ስለአጋኘሃት፡ኑሩልኝ፡በስለም፡በጤና፡በፍቅር፡በትእግሥት፡በማስተዋል፡ኑሩልኝ፡የኔ፡እንቁግየፍቅር፡ትምስሌቶች፡💯💯💯👨‍👩‍👧‍👦💐💐💐💐💐💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🍇🍇🍇🍇🍇🍇👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍💐💐💐💐💐💐💐💞💞💞💞💞💞💜💜💜💜💜

  • @MekidesDiress
    @MekidesDiress 2 часа назад +7

    ተመሰገን ማርያምን በጣም ነበር የጨነቀኝ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @Aynu-b6e
    @Aynu-b6e 2 часа назад +11

    ኡፍፍፍ ማነው እንደኔ በጉጉት የምጠብቃቸው 😭😭😭😭😭ጌታ እስከ መጨረሻው አይለያችሁ ህወት የናንተ ነው ማንንም እንዳሰሙ በርትታችሁ ቀጥሉበት fufuye እንዴት እንደቀነፈልሽ እኮ ፍቅርዬ ጌታ ያዝልቃቹ ጠላቶችም ይቃጠሉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Zeyiba2
    @Zeyiba2 2 часа назад +33

    ቀልዱብን🫣🫣🙈🙈🤣🤣🤣🤣ይይሚም ተገኘች አሉ😂😂😂ስደተኞቹስ መች ነው ሚታረቁት ይሄ ዶላር ያሳብዳል አሉ 🤣🤣🤪🤪🤪

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 2 часа назад

      🤣🙈🙈🙈

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb 2 часа назад +1

      😂😂😂ድራማው ሊጠናቀቅ ነው ይታረቃሉ😂

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt 2 часа назад +7

      ሂጂ እከካም ፍቅርዬ ታማለች ፊቷ ራሱ ክስት ብሏል😢😢😢😢

    • @EiveShv
      @EiveShv 2 часа назад

      በጣም አበዱኮ ይመችሽ👍😂😂😂😂😂

    • @GgMm-l2j
      @GgMm-l2j 2 часа назад

      😂😂😂😂​@@GenetGenet-vv2zt

  • @Hቾየጨረቃወቸጠባቂ
    @Hቾየጨረቃወቸጠባቂ 2 часа назад +15

    ተመሥገን🙏🙏🙏

  • @etu819
    @etu819 2 часа назад +6

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሄር የልቦናሽን መሻት ይሙላልሽ❤❤❤❤❤

  • @2-iu2co
    @2-iu2co 2 часа назад +36

    የስዴት እህቶቸ ክፉ አይንካችሁ 🎉❤

    • @Hjffvhf
      @Hjffvhf Час назад +1

      ❤❤❤አሜን

  • @EKR24-i1f
    @EKR24-i1f 2 часа назад +14

    የኔ ድምቀቶች 🥹🫂መቼ አትለያዩም ወደፊት እንጂ ወደ ኋላ የለም 🫶💪

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs Час назад

      የኔ ውድ 🥰🥰🥰🌹🌹🌹😘😘

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 2 часа назад +32

    በርች ❤❤❤🎉

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 2 часа назад +2

      አልሚየ ጡሩ ልጅ ነሽኮ❤ ፍቅርየ😥😔

    • @masaratmarga8465
      @masaratmarga8465 2 часа назад +1

      ❤❤❤❤🎉🎉

    • @ZAHRAMOhmed-qi2mx
      @ZAHRAMOhmed-qi2mx Час назад +1

      አልሚዬ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Pullonpanda
      @Pullonpanda Час назад

      አልሚዬየኔልዩ❤❤❤❤❤

    • @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ
      @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ 59 минут назад

      አልሚ እድለኛነሽ መለሰካም ልብ አለሽ ለሁሉም በርቱ ነው ስትይ የማይሽ❤

  • @shewayezenabu3036
    @shewayezenabu3036 47 минут назад +2

    ፍቅርዬ አንች በጣም ትለይለሽ እግዚአብሔር ይክብርሽ የምትወጅውን እፋን ሰለጠርሽው አግዚአብሔር ይስብሽውን ሁሉ የሙላልሽ❤❤❤🎉🎉❤❤❤

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl Час назад +3

    ነጠላ ውበታችን ነው ለካ ጥሩ ሃሳብ ነው ጸበል መሄድሽ ጥሩ አደረግሽ የኔ ውድ

  • @MareNguese
    @MareNguese 2 часа назад +7

    ሀይሚ እና ፊቅር ባድ መጣቹ ደስ ስል😂

  • @MeryemOumer-yf9mc
    @MeryemOumer-yf9mc 2 часа назад +27

    እስኪ ፍቅር የናፈቀቻቹ እንያቹ

  • @fekerlove6881
    @fekerlove6881 Час назад +4

    ፉቅርዬዬ የኔ መልካም እመብርሃን የልቦናሽን መሻት ትፈፅምልሽ የኔ መልካም ❤❤❤❤❤❤❤ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል

  • @عايشهاثيوبيا-ز2ذ
    @عايشهاثيوبيا-ز2ذ 2 часа назад +10

    የኔ ዉዶች ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ፍቅርዬና ፉፉዬ ማንንም እንዳሰሙ ጉዞ ወደፊት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @روزا123
    @روزا123 2 часа назад +14

    ፍቅር የኔቆጆ ዛሬ ደሞ በጣምነውያማረብሽ❤❤

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 2 часа назад +4

    ፍቅር አስተውይ ሰው ቤተሰቦችሽ ቢናገሩሽ ኮመንት ብንፅፍልሽም ላንቺ ነው ሀይማኖት ቀልድ አይደለም አንገትሽ ጋር አስረሺው ያለሺው ማዕተብ ቀላል ዋጋ የተከፈለበት አይደለም ከሁሉ ሚበልጥ የክርስቶስ ፍቅር ነው እሱም በመስቀል ተሰቅሎ ያሳየን ስለዚ አደራ ሁለተኛ ልብሽ እንዳትሰበሪ ፀሊ ስገጂ እመብርሀን ካንቺ ጋር ትሁን🙏

  • @Mimi-h8f
    @Mimi-h8f 2 часа назад +13

    አንቺ ብቻ ደህና ሁኚ የኔ ልዩ ሌላው አስጨናነቀሽ ❤️😥

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 2 часа назад +5

    ፉፉዬ አደራህን ሀይማኖቷን እንዳታስቀይራት በኃላ በአንተ ነው የምናዝነው😢😢😢😢

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i Час назад +1

      ማማ በእስልምና መስጋደድ አይቸልም እነሱ ደሞ ረሰቸዉ የቀሉ

  • @hawasaeed-pp4zy
    @hawasaeed-pp4zy 49 минут назад +1

    ፍቅርየ የኔ ማር እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 часа назад +13

    ስለኮመንት አትጨነቂ ያንን ሁሉ ነገር አልፋችሁ የለዴ እናተኮ ጠንካራ ናችሁ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @ቡርታ-ዀ9ኈ
    @ቡርታ-ዀ9ኈ 42 минуты назад +1

    የኔ ልባም ሰትነሺኮ 😢😢❤️❤️ከፈጣርጋ ጊዜ አሳልፎ ይሻላል 🙏

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 2 часа назад +37

    የፍቅር አድናቂወች የት ናችሁ

  • @የማርያምነኝ-ሠ1ኀ
    @የማርያምነኝ-ሠ1ኀ 2 часа назад +8

    ትክልል የኔ ትንሿ እምነትሽ ጠበቅ አርጊ❤

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 Час назад +4

    ፍቅርዬ የእኔ ጨርቃ እንኳን ደህና መጣሸ ተናፈቀሸ ነበር ያሰብሺዉን ያሳካልሸ የእኔ ቅመም ፍቅርዬ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mekdi_adigrat
    @mekdi_adigrat 2 часа назад +3

    መጣቹልኝ ተመስገን የኔ ውዶች እግዚአብሔር ሁሉ ግዜ ከጎናቹ ይሁን🙏😥እማ የኔ ስስት👸💞

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 2 часа назад +6

    ጎበዝ ከመንፈሳዊ ቦታ አትራቂ ፍቅርዬ እውነት በፀሎት የጀመርነው ነገር ሁሉም ይሰምራል❤❤❤❤ፍፃሜአችሁ ይመር

  • @eeee9444
    @eeee9444 2 часа назад +5

    ፍቅርየ ፉፉየ አብሽሩ ፈጣሪ ሁሉንም ነገር ያሳምርላችሁ❤❤❤❤❤

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku5068 36 минут назад

    ጀግና ነሽ ፍቅርየ ደግሞ ትችያለሽ በርችልን ቅዱስ ገብርኤል ይከተልሽ ❤❤ ፋፋ እኮ ይለያል አሰተሳሰቡ ያለው ክብር እግዚአብሔር ይባርክ በእውነት ተባረክ አንድም ቀን ተቃውሞት አያውቅም ምክንያቱም ፍቅርም ትለያለሽ አሰተሳሰብሽ እንከን ቢባል ነገር ሰሌለው በቃ እሺ እሺ ነው ሚለው መጨረሻቹሁን ያሰምረው

  • @ተወከልትአለአላህ
    @ተወከልትአለአላህ Час назад +7

    ኢሻአላህ አላህ ቀጥተኛውን መንገድይምራሽ. አንተደሞ ድንህንጠበቅአድገህያዝ ሙስሊምሲምል ወላሂካለበቂነው ሌላማህላየለም

    • @abigre5732
      @abigre5732 Час назад

      😂😂😂😂

    • @Egziabherymesgen21
      @Egziabherymesgen21 53 минуты назад +1

      ለሷ አታስቢ ያለችበት ቀጥተኛ መገድ ነው እሽ🙏🙏 አች ለራስሽ አስቢ🤣🤣🤣

    • @GenetNegasi-kd1so
      @GenetNegasi-kd1so 12 минут назад

      ምን አይነት ነው ቀጥተኛ መንገድ ይምራሽ የሚሉት እንቺ ይምራሽ እናቱ😅😅😅😅😅😅😅gziabherymesgen21

  • @AlemMehamed
    @AlemMehamed 2 часа назад +10

    ክርስታኖች በግዛበሔር ሙስሊሞች በአላህሳደምሩ gh አንዳታልፉ 😢😢😢

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb 2 часа назад

      ደመርኩሽ በርች❤

    • @TayibaSaid
      @TayibaSaid 2 часа назад

      ለአላህ ብየ ደመርኩሽ

    • @እኔጎንደሬነኝ
      @እኔጎንደሬነኝ 2 часа назад

      እሽ ❤

    • @FRoz-b7k
      @FRoz-b7k Час назад

      ለገንዘብ በፈጣሪ የምትገዝቱ ሰውች ጤናኛ ናችሁ😢😢😢

  • @ወለተኪዳን-ፀ4ከ
    @ወለተኪዳን-ፀ4ከ 2 часа назад +4

    አወ ወደ ገዳም ግቢና እማ ፍቅር ድንግል ማርያም የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ ❤❤❤

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው 2 часа назад +6

    እግዚአብሔር ይመሰገንአሜንተመሰገን አምላኬ❤❤❤

  • @AlfoahAlain
    @AlfoahAlain 2 часа назад +8

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲😥🥹🙏

  • @BetiYouTube-z4s
    @BetiYouTube-z4s 2 часа назад +3

    ፍቅርዬ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይምላልሽ

  • @mekiyawollotube6890
    @mekiyawollotube6890 2 часа назад +11

    ፍቅርዬ ፉፉየ ስለመጣችሁ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ናፍቃችሁኝ ነበር❤❤❤❤❤😢

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 Час назад +3

    የኔወቹ እኳን ደህና መጣችሁ ናፍቃችሁኝ ነበር ❤❤❤❤❤❤የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን አሁንሥ ደከመኝ 😢😢😢😢

  • @FatehaJamal-m4r
    @FatehaJamal-m4r 2 часа назад +11

    የኔ ማሮች ወላሂ በጣምነዉ የናፈቃችሁኚ የኔአበቦች እወዳችሀለዉ ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @Samiri-l5z
    @Samiri-l5z 2 часа назад +3

    ፍቅርዬ ናፍቆትሺ ሊገለኝ ነበር😢እንኮን መጣሺልን🙏ሁሊም ደስታሺነው የምንፈልገው ፈጣሪ በሄርሺበት ቦታ ሁሉ ከጎንሺ ይሁን የኔ እናት❤❤❤❤❤

  • @babibabi4471
    @babibabi4471 Час назад +2

    አህለን እንኳን በሰላም መጣቹ ፉአድ በእናት አትማል እደማይቻል ታውቃለህ ደግሞ በአላህ ተመካ እንዲህ አርጌለው እያል እራስህ አትውቀስ ዱዓ አድርግ አላህ ካንተ ጋ ይሁን

  • @MaskaraAattaabb
    @MaskaraAattaabb 2 часа назад +11

    Fiqirii bagaa nagaa dhufutee hadhokoo maloo wanii namaa hin dhagayiini bareduutoo waqayoo jiiraa jabadhuu jajaabetoo❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉