ህፃን ዘማሪ እውነቱን ያስለቀሰ አገልግሎት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 318

  • @YordanosFetwi
    @YordanosFetwi 7 месяцев назад +20

    በእድሜ የሚቀርብህ ሰማዕቱ ቅዱስ ቂርቆስ በምልጃው ይጠብቅህ በመንገድህ ሁሉ ይቅደምልህ

  • @weyneshetyonas9105
    @weyneshetyonas9105 6 месяцев назад +7

    እኔንም ፃድቁ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ለደጃቸው ያብቃኝ

  • @EmushaGeremew
    @EmushaGeremew 6 месяцев назад +2

    እመብርሀን እቅፍ ድግፍ አርጋ ታሳድግህ አባይ ዝማሪ መላይክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 7 месяцев назад +24

    እድግ በልልን የጠላት አይን በስማአቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ይወጋ ጠላት ያልቅስ አንተ ሺኢ ሁንልን🙏❤️

    • @bekurtube9666
      @bekurtube9666  7 месяцев назад +1

      Amen❤

    • @hiareg-oz3ot
      @hiareg-oz3ot 7 месяцев назад

      Yewnt aslkshig abt leljwch setl agerachenn selam aregln 😭❤❤

    • @alemgetachew1618
      @alemgetachew1618 6 месяцев назад

      አሜን፣አሜን፣አሜን

    • @Helen-Tube2112
      @Helen-Tube2112 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hailealebachew-lk6rv
    @hailealebachew-lk6rv 7 месяцев назад +17

    ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ: እመቤቴ ማርያም እቀፍ ድግፍ ታድርግህ የኔ ትንሺዬ

  • @Ggg-vs1iy
    @Ggg-vs1iy 6 месяцев назад +1

    አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏ትንሹየ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልኡል አግዚያብሔር ይጠብቅህአመቤቴ ሽክፍ ደግፍ ታርግህ💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 6 месяцев назад +1

    የኔ አባት የኔ እባ ይፍሰስ እፍ አጀቴን በላዉ 😢😢😢እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ❤️❤️❤️እድግ በልልኝ ትንሹ❤️🥰🥰🥰🥰

  • @ማህሌትወለተሩፋኤል
    @ማህሌትወለተሩፋኤል 7 месяцев назад +6

    የኔ ወድ ልጀ እድግ በል ባባ❤❤❤ እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @GcGc-h2j
    @GcGc-h2j 7 месяцев назад +4

    ዘማሬ መላሂክት ያሰማልን የኔ ዉድ በጥበቡ ያሳድግህ ጥላት ዳቢሎሳ ያልቅስ ደሰ ይበልህ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 7 месяцев назад +17

    ትንሹ እድግ በል ዝማሬ መላክት ያሰማልን እድግ በል

  • @werkewerke-ln5qu
    @werkewerke-ln5qu 7 месяцев назад +39

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ውድ ልጅ እማ አምላክ በቀምሷ ትሸፊንህ አሜን 🙏🌹🌹🌹😍😍

  • @GEBR1919
    @GEBR1919 6 месяцев назад +1

    ገብርኤል አባቴ ይጠብቅልኝ የኔ ውድ ወንድም ዘማሪ መላእክት ያሰማለን🙏🙏እልልልልል

  • @atliderbew961
    @atliderbew961 6 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማለን

  • @Assefa-en6be
    @Assefa-en6be 7 месяцев назад +6

    ትንሹ እድግ በልልን እሱ ፈጣሪያችን ሁሌም ከጎንህ አይለይህ እድህ አሊውን ትውልድ መደሃኒ አለም ጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🤲🇪🇹💚💛❤️🤴

  • @AnigutaDagnew
    @AnigutaDagnew 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ልቤን መልስልኝ ወደቤትህ እድግልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰመልን

  • @TigeethioHabesha-wl4jh
    @TigeethioHabesha-wl4jh 6 месяцев назад +2

    እልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @abenetnegash82
    @abenetnegash82 7 месяцев назад +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፣ ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን፫፣ እግዚአብሔር አምላክ በግርማ በሞገስ ያሳድግህ ፣ አሜን፫ ፣

  • @عنرعلي-ث3ر
    @عنرعلي-ث3ر 7 месяцев назад +5

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የኔ ዉድ እግዚአብሔር በጥበብያሣድግህ

  • @መቅዲየማርያምልጅ-ነ3ዘ
    @መቅዲየማርያምልጅ-ነ3ዘ 6 месяцев назад +1

    እንዴ የበቄ ሰርግ ነዉ እንዴ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላቹ❤🎉🎉🎉ትንሹ የኔ ብላቴና ጣፍጭ እግዚአብሔር ያሳድግህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @HahuLelu-xn2wk
    @HahuLelu-xn2wk 7 месяцев назад +15

    ጭንቀት፡እንዳይዘው
    እንደ፡ትልቅ፡ሰው፡አትወጥረዉ
    የጨዋታ፡ግዜ፡ስጠዉ
    ያለዕድሜዉ፡ከትልልቅ፡ሰዉ፡ጋር፡ጉባዔ

    • @KERODtube0111
      @KERODtube0111 7 месяцев назад +2

      ያለቀሰበትን ምክንያት መጠየቅ መልካም ሆኖ ሳለ እንደው ብድግ ብሎ ፈራጅ መሆን መልካም አይደለም ... ይህን ኮመንት ለእውነት ለእራሱ ባስነብበው በእውነት ይታዘቦታልና 🙏🏾

    • @yemelonabetty6889
      @yemelonabetty6889 6 месяцев назад

      እኔም እንዳንተ ነዉ የተሰማኝ ልጅ እንደ እድሜው ሲሆን ደሰ ይላል

  • @DestaObe
    @DestaObe 6 месяцев назад +1

    .ተዋህዳ❤❤ተመስገንጌታየ

  • @NovaCell-h4o
    @NovaCell-h4o 7 месяцев назад +4

    የኔ ጌታ እግዚአብሔር እልክ ያድርስክ ለቁም ነገር ያብቃህ

  • @munamulu4998
    @munamulu4998 7 месяцев назад +5

    በጥብ በሞገስ ያሳዲግ እመብርሃን እቅፊ ታዲርግ ❤❤❤❤❤

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 7 месяцев назад +6

    እልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ምልጃ ፀሎት አይለየን❤❤❤

  • @sewalematalay6056
    @sewalematalay6056 7 месяцев назад +6

    በእውነት እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግህ በእውነትዬ
    ወላጆች ግን በጣም በዚ ልክ ባትወጥሩት መልካም ነው እንደኔ አንዳንዴም ለቀቅ እያደረጋችሁት እንደልጅ የሚያስፈልገውን ነገር እንዲያደርግ ፍቀዱለት ይህን ስል መንፈሳዊነቱን በማይነካ መልኩ ነው እና ደግሞ ከዝማሬው ይልቅ ዲቁናውን አስተምራችሁት ወደ ክህነቱ ደረጃ እንዲደርስ አግዙት እባካችሁ ለቤተክርስቲያን እጅግ ሚያስፈልጓት ካህናት ናቸው እና

    • @AaAa-lm1ui
      @AaAa-lm1ui 7 месяцев назад

      አሜነ❤❤❤አሜነ❤አሜነ❤❤❤

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 7 месяцев назад +7

    ወይይይ ኣቢዬ መንፈስ ቅዱስ ኮ ነው የወረደ ራሱ ፈጣሪ ነው በዚ ህጻን ኣድሮ ያለቀሰ ልብ ያለን ልብ በሉ❤ኣቤዬ በጸሎትህ ኣስበኝ ኣመተ ማርያም ብለህ።🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @bekurtube9666
      @bekurtube9666  7 месяцев назад

      እግዚአብሔር ያስብሽ ከክፉው ነገር ይጠብቅልን

  • @AbiBelay-dn4qf
    @AbiBelay-dn4qf 7 месяцев назад +1

    በቤቱ ያሳድግህ

  • @LilyJimma
    @LilyJimma 7 месяцев назад +3

    የኔ ማር እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያሳግህ:: የኔ ፍቅር:: የኔ ጉበዝ እድድግ በልልኝ:: እመቤቴ ድንግል ማርያም በጤና በእውቀት በፀጋ ታሳድግህ:: ውድድድ ነው ያደረኩህ:: ዝማሪ መልዕክን ያስማልን::😍😍😍🙌🏽🙌🏽🙌🏽💒💒💒🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AmezenKefela
    @AmezenKefela 7 месяцев назад +1

    የኔ አባት እድግ በልልኝ እመብረሀን ታሳድግህ❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘

  • @Zenba-z5s
    @Zenba-z5s 7 месяцев назад +3

    አልልልልልልል እመ አምላክ ታሳደግህ ❤❤❤

  • @Asefuየተክልየልጅ
    @Asefuየተክልየልጅ 7 месяцев назад +1

    የኔ ጌታ እድግ በልልን እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግህ ምን ታይቶት ይሆን ያለቀሰ አስለቀሰኝ 😂😂😂😂😂❤❤❤ አትስጭው በናትህ ❤ ሰላም ለሀገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️💛💚

  • @ShahamaUae-l5v
    @ShahamaUae-l5v 7 месяцев назад +6

    መቸነውአምላኬለዚህቀንእምታበቃን ስደተኞችህን አምላኬ

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 7 месяцев назад +4

    እመብርሃን ታሳድግ የኔ ጣፋጭ አንደበት😢😢😢

  • @Selamenesh
    @Selamenesh 7 месяцев назад +2

    ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ: እመቤቴ ማርያም እቀፍ ድግፍ ታድርግህ የኔ ትንሺዬ🙏😍😍❤

  • @binalefart2799
    @binalefart2799 7 месяцев назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር በጥበብና በሞገሱ ያሳድግህ❤🎉❤🤲✝️🤲

  • @Mom-zt9mb
    @Mom-zt9mb 7 месяцев назад +1

    አአባቱ እግዜር ልፋትህን አይቶ ይባርክልህ መታደል እደግልን ብላቴናው

  • @Hayethayet-iv7lx
    @Hayethayet-iv7lx 7 месяцев назад +1

    የኔ አባት እግዚአብሔር በጥበብ ያሣዲግሕ የኔውዲ ልጂ ❤❤❤❤

  • @zinashtulu7696
    @zinashtulu7696 7 месяцев назад +1

    እግዚብሔር ጥበቡን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ እድግ በል

  • @solomonadamu2910
    @solomonadamu2910 7 месяцев назад +1

    አሜን! ከሜን! አሜን! እድግ በል

  • @AzebAbraham-wd1uw
    @AzebAbraham-wd1uw 7 месяцев назад +1

    የኔ ብሩክ በቤቱ ያኑርህ በሞገስ በጸጋ ይጠብቅህ

  • @Maret-f6w
    @Maret-f6w 7 месяцев назад +1

    እመአምላክ በቤቷ ታሳድግህ❤❤❤❤

  • @ArsuArsu-y3c
    @ArsuArsu-y3c 7 месяцев назад +1

    እመብርሃን ታሳድግህ

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 7 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድግ በልልን በጥበብ በሞጎስ ያሳድግህ

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 6 месяцев назад +1

    እልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል
    ❤❤❤❤❤❤❤
    አሜንንንንንንን🎉🎉🎉

  • @genetanday
    @genetanday 7 месяцев назад +4

    Asey agzabher ybarkelen❤❤❤

  • @NovaCell-h4o
    @NovaCell-h4o 7 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wu6219
    @wu6219 7 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድግበልልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @firahunda4486
    @firahunda4486 7 месяцев назад +2

    እጅግ በልልን❤

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 7 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን እግዚአብሔር ያሳድግህ ባብዬ🙏🏽👏❤❤❤

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 7 месяцев назад +1

    እድግ በል ማር😍😍😍😍😍

  • @ZewduAnagaw
    @ZewduAnagaw 7 месяцев назад +1

    አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 ዝማሪ መላክትን ያስማልን አሜን በእዉነት በጠም ድንቅነው እናም ሸር ላይክ እናድርግ እልልልልል 🙏🤲❤❤❤🤲 🤲👏👏👏🤲 ;🤲❤❤❤🤲 🙏🙏🙏

  • @nanalove8401
    @nanalove8401 7 месяцев назад +2

    የኔጌፈጣሪ በቤቱያጵናሕ❤

  • @TsehayEthiopian
    @TsehayEthiopian 7 месяцев назад +4

    የእኔ ጣፋጭ እመብርሃን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asnakechbeyene8026
    @asnakechbeyene8026 7 месяцев назад +2

    ዝማሬ መልህክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያሳድግህበርታ❤❤❤😂😂😂

  • @sffhhtyughh936
    @sffhhtyughh936 6 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ባባ አስለቀስኸኝ እድግ በለኝ❤❤❤❤

  • @masertiemasertie5386
    @masertiemasertie5386 7 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፆናህ

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 7 месяцев назад +2

    እድግ በል የተባረከ ልጅ እግዚአቤሔር በቤቱ እልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @lalibelatesfaye2322
    @lalibelatesfaye2322 7 месяцев назад +2

    Zemare melakt Yasemalen lehulachum;msmushye ayzohe; gobez 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @VipVip-lw3yx
    @VipVip-lw3yx 7 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @MisayeAbebe-t8f
    @MisayeAbebe-t8f 7 месяцев назад +1

    አመቤታ እድግ ድግፍ ታድርግህ

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 7 месяцев назад +1

    GOD BLESS YOU YOUNG MEN 🙏🏻 BEAUTIFUL VIDEO LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING 💚 💛 ❤️ 🙏🏻 ✌🏽 ❤ AMEN ❤️ 🙏🏻💒🤝🏾💚💛❤️✌🏽❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yesatinworkkitaw9119
    @yesatinworkkitaw9119 7 месяцев назад +2

    Fetari Yasadegh

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 7 месяцев назад +1

    🎉🎉🎉❤❤,ልልልል

  • @Kaleyee414
    @Kaleyee414 7 месяцев назад +3

    Uuuufffff orthodox abet wubatewa nurilign imiye tawahidoo Elelelelelelel Elelelelelelel Elelelelelelel Elelelelelelel Elelelelelelel Elelelelelelel Elelelelelelel Elelelelelelel Elelelelelelel Elelelelelelel Elelelelelelel 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Zenba-z5s
    @Zenba-z5s 7 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን

  • @BelayneshTadese-i2o
    @BelayneshTadese-i2o 7 месяцев назад +1

    እድግ. በልልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @CelFie-dp5wg
    @CelFie-dp5wg 7 месяцев назад +1

    የኔ ቆንጆ እኒ የት ነኝ 💖💖💖💖💖💖

  • @WerknehBirhan-yx4lr
    @WerknehBirhan-yx4lr 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግህ

  • @sifentesfaye1593
    @sifentesfaye1593 7 месяцев назад +1

    Zemare melaektn yasemaln yene tafach May God bless you!!!!

  • @MkMagga
    @MkMagga 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ በቤቱ ያፅናህ

  • @waskan7162
    @waskan7162 7 месяцев назад +1

    እልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት የሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉ የብዛላችዉ❤❤❤❤ተዋህዶ ሃይማኖታችን ይጠብቅልን❤❤❤

  • @Naridos.wolidi.semibet
    @Naridos.wolidi.semibet 7 месяцев назад +2

    Tsega yichemiri imebete tixebiqi ❤❤❤

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ወ8ተ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ወ8ተ 6 месяцев назад

    አሜን እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የኔ ውድ ልጅ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 7 месяцев назад +1

    ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Fkr-wg6cq
    @Fkr-wg6cq 2 месяца назад

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 6 месяцев назад

    የኔ ማር እግዚአቤሔር የሰድግክ የኔ ጨፈጭ❤❤😢😢😢

  • @Koleh-eo4ih
    @Koleh-eo4ih 7 месяцев назад +1

    እል ልል ልል ልል ልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን♥♥♥♥♥♥♥

  • @tigistmekonnen9505
    @tigistmekonnen9505 7 месяцев назад +2

    Wow ❤god bless Ethiopia amen amen amen.

  • @Muhammad-s4d8m
    @Muhammad-s4d8m 7 месяцев назад

    እልልልልልልልልል ዝመሪ መላክት ያሰማልን

  • @MominaUae
    @MominaUae 7 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @HaymiHaymi-m4e
    @HaymiHaymi-m4e 7 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላክ ያሠማልን 🙏ፈጣሪ ያሳድግሕ ❤❤❤❤

  • @fhtu7232
    @fhtu7232 7 месяцев назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🇪🇹🇪🇹🌿☘️☘️🌿🌿☘️☘️☘️🇪🇹🇪🇹🇪🇹ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @danielgetachew2303
    @danielgetachew2303 6 месяцев назад +1

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክህ እድገ በል ❤❤❤❤

  • @መቀደስበዛብህ
    @መቀደስበዛብህ 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @smegnituruneh7794
    @smegnituruneh7794 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላዕክትያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aynalemshewa
    @aynalemshewa 7 месяцев назад +2

    Zimare melakitn yasemalin

  • @CudFue
    @CudFue 7 месяцев назад

    ዝማረ መላክት ያሠማልን እግዚአብሔር ያሣድህ

  • @RahilAkillu
    @RahilAkillu 7 месяцев назад

    እእእእእልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉 ክበርሉን

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 7 месяцев назад +2

    እመቤቴ በቤቷ ታሳድግህ።

  • @msayeasefa8016
    @msayeasefa8016 7 месяцев назад +1

    መደአኒያለም.በጥበብ.በሞገስ.ያሳድግ.❤❤❤

  • @Asefuየተክልየልጅ
    @Asefuየተክልየልጅ 7 месяцев назад +2

    አታስጨንቀው ተወው❤❤❤

  • @hanan8193
    @hanan8193 6 месяцев назад +1

    አሜን፣አሜን፣አሜን❤❤❤❤

  • @promobil5835
    @promobil5835 7 месяцев назад +2

    Amen Amen Amen zemare mlaenket yasemalen bendeme betena yitebekilen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AaAa-lm1ui
    @AaAa-lm1ui 7 месяцев назад +1

    አልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesret6641
    @mesret6641 7 месяцев назад +1

    የኔ ቆንጆ ፈጣሬ ጥበብን ይጨምርልክ እድግ በል

  • @ElfSaron
    @ElfSaron 6 месяцев назад

    የኔ አባት እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @EmmaDaniel-k9y
    @EmmaDaniel-k9y 7 месяцев назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wenshetaaa1475
    @wenshetaaa1475 7 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @ወይንተሰፈ
    @ወይንተሰፈ 6 месяцев назад

    ዝማሬ መላክት ያስማልን እድግበል❤❤

  • @AwAs-gy5dc
    @AwAs-gy5dc 7 месяцев назад +1

    እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏❤❤❤❤