በዛወርቅ አስፋው (ይቅርታ) Bezawork Asfaw የንስሀ መዝሙር New Orthodox Mezmur 2020(Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 дек 2024

Комментарии • 2 тыс.

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ

    በስመ ስላሴ
    ከዚህ በላይ የሚያስደስት ምን አለ በአዛኝቷ።
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እግዚአብሔር አምላክ ለኛም አይነ ልቦናችንን አብርቶልን ማስተዋልን ሰጥቶን በንስሀ እንባ እንድታጠብ ያድርግ።እግዚአብሔር ያንቃን።
    እግዚአብሔር ይመስገን።እርግጠኛ ነኝ ወደ ዘፈን እንደማትመለሽ።

    • @ዘፈርአባይ
      @ዘፈርአባይ 4 года назад +11

      አሜን

    • @messitkiroshaile8521
      @messitkiroshaile8521 4 года назад +8

      አትመለስም ትንሽ ቆየች በአዲስ ሒወት !

    • @samuelasres2283
      @samuelasres2283 4 года назад +6

      Ewinet new girum dink new, mechereshawan yasamirew

    • @ethiolove5970
      @ethiolove5970 4 года назад +14

      አትመለስም እዚህ አሜሪካ ቨርጂኒ ዉስጥ አንድ አካባቢ ነዉ የምንኖረዉ እና አዉርተናል አትመለስም።

    • @senaittesfaye4748
      @senaittesfaye4748 4 года назад +10

      ዝማሬ መልአክትን ይስማልን እህት በቤቱ ይፀናን የወጡትን ይመለስ

  • @rozahabtamu5667
    @rozahabtamu5667 4 года назад +501

    ለዚህ ያበቃሽ እግ/ር ይመስገን ልብ የሚነካ መዝሙር ደስ ሲል ሁላችንንም ይቅር ይበለን የይቅርታ አምላክ ነውና ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

    • @ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ
      @ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ 4 года назад +23

      እግ/ር××××
      ቅዱሳን መላእክት በመፍራትን በመንቀጥቀጥ የሚያመሰግኑትን ታላቁን የአምላክ ስም አክብረን እንፃፍ ስሜን አውቃልና አክብረዋለሁ መዝ 90
      እግዚአብሔር√√√
      ብለን እንፃፍ

    • @aklesiyatube7732
      @aklesiyatube7732 4 года назад +1

      subscribe አርጉና የመዝሙሩን ግጥም አግኙ

    • @shewitgaltewahdo5271
      @shewitgaltewahdo5271 4 года назад +3

      @@aklesiyatube7732 አድርጌአለሁ

    • @asfaw96
      @asfaw96 4 года назад +3

      አሜን

    • @tekleabrha1467
      @tekleabrha1467 4 года назад +2

      አሜን አሜንአሜን

  • @mayakishore79
    @mayakishore79 3 года назад +504

    I am from India and I am unable to understand even a single word of this song but this voice is stirring my soul to the core.
    Whenever I am a little sad, I listen to this song, a beautiful feeling starts with listening to it.
    Thank you so much 🙏🙏

    • @salmebeyene4211
      @salmebeyene4211 3 года назад +10

      She said forgiveness good

    • @rahelmehari1991
      @rahelmehari1991 3 года назад +16

      @@salmebeyene4211 God not good

    • @okbe
      @okbe 3 года назад +27

      It is a hymn of repentance and asking for forgiveness of sin. It is done so wonderfully. May God bless her and the region.

    • @KidusRufaelTube
      @KidusRufaelTube 3 года назад +36

      This is an Orthodox spiritual song about the mercy and love of God.

    • @emhconsultingarchitectural4876
      @emhconsultingarchitectural4876 3 года назад +19

      The song is an Orthodox tewahdo spiritual song asking forgiveness to God.

  • @kante5318
    @kante5318 3 года назад +129

    ሙስሊም ነኝ ለሁላችን ማረን ቀጥተኛ መንገድ ምራን 🙏(አላህየ)
    ብዙየ ወድድድ ነው እማደረግሽ የትዝታ ንግስት ❤❤❤

    • @tilahunbekele7624
      @tilahunbekele7624 Год назад +26

      ከእውነተኛ አምላክ የዓለማት ሁሉ ፈጣሪ የሚታየውንና የማይታየውን ሁሉ የፈጠረ አብወልድመንፈስቅዱስ አንድ አምላክ ብሎ መቀበለል ጌታችን፣ መድኃኒታችን፣ አምላካችንና ፈጣሪያችን የዘላለም ፈራጅ ኢየሱስ ክርስቶስ መሆኑን ማመን በሰላሴ ስም መጠመቅ ይህ ብቻ ነው ቀጥተኛና እውነተኛ ኃይማኖት ከዚህ ውጪ ሌላው ሁሉ ውሸት ነው ሰው በዲያቢሎስ ተመርቶ የፈለሰፈው እምነት ለዘላለም በገሀነም ከመቃጠል ውጪ ምንም አይጠቅምም ወደ ፍፁም እውነት ተመለሺ እውነቱ ክርስቶስ ብቻ ነው፡፡

    • @MikOli-w7j
      @MikOli-w7j 8 месяцев назад +3

      እውነት ህይወት መንገድ እኔ ነኝ በእኔ በቀር ወደ አብ ምመጣ የለምና 16፤4 እየሱስ ክርስቶስ ፈራጅ ብቻ ሳይሆን አማላጀም ጭምር ነው

    • @Gigu-p5f
      @Gigu-p5f 8 месяцев назад +2

      አቤቱ ይቅር በለን መገዱ ለጠፋባቸው እውነቱን ምራቸው ድንግል ማርያም እማፍቅር ትርዳችሁ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 8 месяцев назад

      ወይ ጉድ የምን ትዝታ ነዉ የምታወሪዉ ተመለሰች ወደ አምላኳ ዘማሪ ናት ምነዉ ዘፈን ሀራም ነዉ ትሉ አልነበረ? ሆ ሰይጣን

    • @selam801
      @selam801 8 месяцев назад +2

      ​@@MikOli-w7jጌታችን ፈራጅ እንጂ አማላጅ አደለም።

  • @Ethiopi1219
    @Ethiopi1219 8 месяцев назад +61

    እኔ ይሄንን መዝሙር ፈራሁን ከሰማሁ ቦሃላ መስማቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ በዛወርቅ በሁለቱም መዝሙር እራሴን አየሁ እውነት ለመናገር እኔም ፈራሁ ደግሞ የወንበዴውን ታሪክ ስታነሺ ተጽናናሁ ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በጸሎታችሁ አስቡኝ በስደት ሀገር ነው ያለሁት ለዝያውም ከባድ ቦታ መጽናኛ የሌለበት

    • @tgkeya
      @tgkeya 8 месяцев назад +3

      ayzohe wendima egam be hagrachin eynoren sedtga honenal ena endaykfah hulum yalfal bicha gen tsilye erashn tibk eshi maryam tiktlhe .

    • @Ethiopi1219
      @Ethiopi1219 8 месяцев назад +4

      @@tgkeya አይዞን የሀገራችን ሁኔታማ ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር በቃ ይበለን አሜንንንን

    • @ejembeaesmre-bs1gg
      @ejembeaesmre-bs1gg 3 месяца назад

      እመብርሃን ባለሽበት ትጠብቅሽ አይዞሽ እህታለም

  • @hami1628
    @hami1628 4 года назад +483

    በዝዬ ሁላችንም ድንግል ከልጇ ታማልደን ለንሰሀ ሞት አብቅቶ የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን።
    አሜን 🙏🙏

  • @yareddebele7443
    @yareddebele7443 4 года назад +185

    እግዚአብሔር ሀያል ነው ። እግዚአብሔር ቢፈቅድ ንሰሐ ገብቼ ስጋወ ደሙን ለመቀበል ወስኛለሁ ። አሜን ። ልቤን ሰርስራ አስለቀሰችኝ ።

    • @mamilovemamilove8357
      @mamilovemamilove8357 4 года назад +10

      Yared Debele
      Amlke keudsan yerdak telk asb new dagem mewld new

    • @yeshemebetworku6599
      @yeshemebetworku6599 4 года назад +7

      የልባችሁን መሻት እግዚአብሔር. ይፈፅምላችሁ አሜን አሜን አሜን

    • @afonsolomon9215
      @afonsolomon9215 4 года назад +5

      እመብርሃን ትርዳህ

  • @ሕልምአለኝሕልምአለኝ
    @ሕልምአለኝሕልምአለኝ 4 года назад +742

    በተፈጥሮዬ አልቃሻ ነኝ ይህን ዝማሬሽን ሰምቼ ደሞ እንባዬ ማቆም አልቻለም እግዚአብሔር ይባርክሽ በዚዬ 😭😭😭😭

    • @ሳባዊዘኢትዮጵያ
      @ሳባዊዘኢትዮጵያ 4 года назад +31

      እናቱ እኔ ያሰብኩትን ነው ያልሽው እኔም አልቃሻ ነኝ ስማችን ደሞ ይመሳሰላል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

    • @ሕልምአለኝሕልምአለኝ
      @ሕልምአለኝሕልምአለኝ 4 года назад +10

      @@ሳባዊዘኢትዮጵያ አሜን

    • @seblamelkamu7203
      @seblamelkamu7203 4 года назад +4

      Ewent enme ytsmge semate. .becha tmsegane ftre selhulu ngr

    • @Mushroom6
      @Mushroom6 4 года назад

      We identified

    • @masreshaaddisu250
      @masreshaaddisu250 3 года назад +3

      😭😭😭
      Me too ... I start to review my past life. And it was so dam horrible.

  • @essasoueu5553
    @essasoueu5553 4 года назад +196

    Very beautiful!!! The depth with which this woman springs from an adoring and contemplative soul. I cried! Ethiopia is a sacred nation. It must be protected by all Christians in the world. Brazilian greetings !!!

    • @zemares4325
      @zemares4325 3 года назад +4

      Amen to that!⛪🙏🙏

    • @yimenulake5356
      @yimenulake5356 3 года назад +8

      You are the most welcomed! Come here in Ethiopia and get Baptistism to Orthodox Christianity. God bless your future age!

    • @bezagebremedhine5102
      @bezagebremedhine5102 3 года назад +5

      Thank you Beloved. She was a former secular famous singer. This is a song of repentance. after her soul was called by our dear Saviour to serve Him instead of the world.

    • @alamata-korem2907
      @alamata-korem2907 Год назад +1

      I wish one day I could visit Brazil. I love Brazil and its people.❤

    • @essasoueu5553
      @essasoueu5553 Год назад +2

      @@alamata-korem2907 If it is God's will! Welcome to Brazil. 😘😘😘😘

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ

    በዛወርቅ አስፋው
    ይቅርታ
    ይቅርታ(፪) ልበልህ ይቅርታ
    ኤሎሔ(፪)ልበልህ የኔ ጌታ
    እስካሁን ካለሁኝ በፍቅርህ ዝምታ
    እስካሁን አለሁኝ በፍቅርህ ዝምታ
    አዝ....
    አለፈኝ በከንቱ ዘመኔ በዋዛ
    በዚህ አለም ፍቅር ጌታየ በምኞት ደንዝዛ
    ጀንበሯ ዘቅዝቃ ቀኑ እየመሸ ነው
    አንቃኝ ሙሽራየ ጌታየ መቅረዜ ባዶ ነው
    ኦ እግዚኦ ማረኝ አምላኬ
    እለምንሀለሁ ፊትህ ተንበርክኬ
    አዝ.....
    ጥሪውን ሳልሰማ ጆሮየን ደፍኜ
    ለምጠፋው ዓለም ተሸነፍኩ በፍቅሯ መንኜ
    ብዙ ዘመን ርቄ አምላኬ ጠፍቻለሁና
    ከመንጋህ ቀላቅለኝ ይቅር በለኝና
    ኦ እግዚኦ ማረኝ አምላኬ
    እለምንሀለሁ ፊትህ ተንበርክኬ
    አዝ.....
    ስለ ክፉ ፈንታ ለልጅህ በጎን አድርገህ
    አጥብቄ ስሸሽህ ፈለከኝ አጥብቀህ
    የማይበርደው ፍቅርህአባቴዛሬምይሞቀኛል
    እንዲህ ያለ ወዳጅ አምላኬ ከወዴትይገኛል
    ኦ እግዚኦ ማረኝ አምላኬ
    እለምንሀለሁ ፊትህ ተንበርክኬ
    አዝ....
    በትርህ ፍቅር ነው ልብን የሚመታ
    ስበድል ለኖርኩት ቁጣህም ዝምታ
    አሁን ተቀበለኝ በፍቅርህ ማርከኸኛልና
    አባቴ ልበልህ ፍቀድልኝና
    ኦ እግዚኦ ማረኝ አምላኬ
    እለምንሀለሁ ፊትህ ተንበርክኬ
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @ewuketbelete7053
      @ewuketbelete7053 4 года назад +9

      በዛ ወርቅ እናመሠግናለን፡፡ቃለ ህይወትን ያሠማልን

    • @madam8244
      @madam8244 4 года назад +5

      Fyory ፍዮሪ thanks

    • @kbkb7938
      @kbkb7938 4 года назад +5

      We thank you

    • @afomiyatube3638
      @afomiyatube3638 4 года назад +6

      ቃለህይወት ያስማልን

    • @samuelasres2283
      @samuelasres2283 4 года назад +5

      Thank you my sister!

  • @soliyanatamrat4284
    @soliyanatamrat4284 4 года назад +264

    ጌታ የፍቅር አባት ነው ፍቅር ባይሆን ኖሮ አንድም ሰው ባልኖረ

    • @Mushroom6
      @Mushroom6 4 года назад +3

      Tamert

    • @Mushroom6
      @Mushroom6 4 года назад +1

      Karma

    • @Mushroom6
      @Mushroom6 4 года назад

      Tamert

    • @Mushroom6
      @Mushroom6 4 года назад

      Endale Ayele

    • @sarasetke109
      @sarasetke109 4 года назад +2

      በቤቱ ያጥናሽ እንኛንም በፌቱያቁመን

  • @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ

    ሁላችንም ለንስሀ ያብቃን እንደወጣን እንዳንቀር አምላኬ ይርዳን 😢😢😢🙏🙏🙏

  • @lioulkassa4233
    @lioulkassa4233 8 месяцев назад +14

    በእውነት ይሄን መዝሙር ሰምቶ ያላለቀሰ የለም።እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @ditesfu6932
    @ditesfu6932 9 месяцев назад +7

    ዘግይቼ በጣም ቆይቼ ነዉ የስማሁት አሳለፍ ነበር ለቅዳሜ አጠባዬ 14:07:2016 ስማዎ የምር ነዉ ለመጀመሪያ ጊዜ በመዘሙር አነባዉ(አለቀስቁ)..ደጋግሜ እየስማዎት ነዉ👏👏👏🙏🙏🙏

  • @zaniyanatiabi7307
    @zaniyanatiabi7307 4 года назад +22

    አለምን ያስለቀሰ መዝሙር እውነት ምንኛ መመረጥ መሰጠት ነው እንደዝህ ነፍስን የምታለመልም መዝሙር አምላክ ከቤቱ ያኑርሽ

  • @ስለወደደኝአዳነኝ
    @ስለወደደኝአዳነኝ 4 года назад +97

    አንቺን ለዚክብር ያበቃሽ እኛንም በምረቱ ይየን እዲሁ ለሌሎችም ይድረስላቸዉ ዝማሬ መለእክት ያሰማልን

  • @tensaeadmasu4505
    @tensaeadmasu4505 4 года назад +129

    እውነት ብለሻል በዛወቅ አምላክን ን ስለመተላለፋችን ስለበደላችን ይቅርታ መጠየቅአለብን እሄው የመጣብንም መከራ የበደል የሀጢያታችን ፍሬ ነው እጠበን ቆሽሸናል እና🤲🏽

    • @serkalemarega2616
      @serkalemarega2616 2 года назад +1

      ልብ የሚነካ መዝሙር ነዉ እህቴ በቤቱ ያፅናሺ

  • @AlemBahiru
    @AlemBahiru 9 месяцев назад +3

    የሚሳነው ነገር የለም ለድግ ማርያም ልጅ ሁሉ ይቻለዋል እኛንም ይቅር ይበለን ከሀትስያታችን በርችልን እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርች

  • @yedideya
    @yedideya 4 года назад +15

    ይህን ዝማሬ ሰምቶ አለማልቀስ አይቻልም ምክንያቱም የሁላችንንም ህይወት ይዳስሳል፡ እርሱ አሁንም ምህረቱን አያርቅብን!

  • @kaleabgabremariam
    @kaleabgabremariam 4 года назад +36

    ኦ እግዚዮ ማረኝ አምላኬ እለምንሀለው ፊትህ ተንበርክኬ ማሀሪ አባት ማረኝ አሁን ተቀበለኝ የ ንሰሃ ዝማሬ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @soliyanatamrat4284
    @soliyanatamrat4284 4 года назад +135

    የይቅርታ አባት ነው አምላክ ምንም ብናጠፋ ምህረቱ ብዙ ነው

    • @soliyanatamrat4284
      @soliyanatamrat4284 4 года назад +1

      @hiwot metaferia አቤት

    • @soliyanatamrat4284
      @soliyanatamrat4284 4 года назад +1

      @@Gafa996Gaddisa እኔ እላለሁ ምክንያቱም እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ጥፋት እየሰራን እያየ የሚታገስ ነውና

    • @soliyanatamrat4284
      @soliyanatamrat4284 4 года назад

      @@Gafa996Gaddisa መጀመሪያ እኔ ማነኝ ? ብሎ ወደ እራስህ ስትመለከት መልሱን ከራስ ታገኘዋለህ

    • @Mushroom6
      @Mushroom6 4 года назад

      Tamert

    • @demrewwossenyeleh3443
      @demrewwossenyeleh3443 7 месяцев назад

      Ewenet new yesu miheret talaki new❤❤❤

  • @RoziDiyana-eb5jw
    @RoziDiyana-eb5jw 3 месяца назад +1

    እኔ አልቻልኩም ይሄን መዝሙር በሰማው ቁጥር ከማልቀሴ የተነሳ አይኔ እያበጠ መዝሙሩ ከሂወቴ ጋር የተያያዘ ነው የሐፅያቴ ብዛት ሁሉ አይኔ ላይ ድቅን ይላል።

  • @birtukanSeid-t9h
    @birtukanSeid-t9h 10 месяцев назад +1

    በጣም ጎበዝ በአለማዊ ትዝታ በጣም ጥሩ ነበር ይሄ ደሞ በጣም የተማፅኖ መዝሙ የሁላችንም መዝሙር በመሆኑ እናመሰግንሻለን ወደ መስመሩ በመግባትሽ እግዚአብሄርም የሚወደው ይመስለኛል እህታችን በርች።

  • @Titi-mq9df
    @Titi-mq9df 4 года назад +78

    ይህንን መዝሙር ሰምቶ አለማልቀስ አይቻልም። 😢
    በዛወርቅ አይዞሽ እህቴ። በዚህ አለም ላይ ሁላችንም ሀጢያተኞች ነን። አምላካችን ቸር አምላክ ነው። ምህረቱን ይላክልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @se5003
    @se5003 4 года назад +12

    ኦ እግዚኦ ማረን ለማመስገን የተመሠገነ አንደበትን ይስጠን። በይቅርታና በምህረቱ ያስበን።የበዛወርቅን አንደበት ለንስሐ ያንበረከከ የድንግል ማርያም ልጅ ለኛም ማስተዋልን ይስጠን።ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር በአገልግሎትሽ ውስጥ ይክበርበት።አሜን አሜን አሜን።

  • @kassas4
    @kassas4 4 года назад +15

    በአንቺ መዝሙር ይሔ ሑሉ አስተያየት ሰጪ እግዚያብሔርን ሢያመሠግን ማየት በጣም ደስ ይላል ሑላችንንም በምሕረቱ ይሠብስበን እግዚያብሔርን መርጦ ያፈረ የለም

  • @geretare
    @geretare 3 года назад +27

    ልብ የሚነካ መዝሙር ደስ ሲል:: አምላክ ቀሪውን ዘመንሽን በቤቱ ያርገው::ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!!!

    • @yemaryam82
      @yemaryam82 Год назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @zinashlakew2866
    @zinashlakew2866 Год назад +8

    I’m Christian orthodox and I listen to this song everyday

  • @ልጄሆይሰዉሁን-ኀ9ለ
    @ልጄሆይሰዉሁን-ኀ9ለ 4 года назад +24

    የምንወድሽ እህታችን በዝማሬ ስለመጣሽልን እጅግ በጣም ደስስስ ብሎኛል! በእውነት ልብን የሚነካ መዝሙር ነው። ፈጣሪ በቸርነቱ ሁላችንንም ይቅር ይበለን! አንቺንም ቸሩ መድሀኒአለም በቤቱ አፅንቶ እድሜ እና ጤናን ሰጥቶሽ ስሙን እያመሰገንሽ እንድትኖሪ የዘወትር ፀሎቴ ነው!!!

  • @amenberhane4310
    @amenberhane4310 4 года назад +94

    በዛወርቅ ጌታ ይባርክሽ የብዙህ ሰው የመመለስ ምልክት ነሽ

  • @tmcc1647
    @tmcc1647 4 года назад +144

    This is so beautiful. Even though I can't understand the words. God bless Ethiopia! From an Eastern Orthodox in the US. We pray for you our brothers and sisters in every Divine Liturgy!

    • @stephenramcharan2900
      @stephenramcharan2900 4 года назад +9

      I am from Trinidad does not understand a word you are outstanding I am a cristian not only you sing like am angel you look like an angel you touch my soul Ethiopia is blessed to have you may god bless you richly

    • @giovanna8187
      @giovanna8187 4 года назад +9

      I am from Canada, and do not understand the language, but I love her music. She makes me feel her soul!

    • @tmcc1647
      @tmcc1647 4 года назад +6

      @@giovanna8187 Have you ever been to an Orthodox Church? The music is beautiful in all of them. The church I attend uses mainly English. I know Canada has a growing Orthodox population. You should check one out if there's one near you.

    • @bezagebremedhine5102
      @bezagebremedhine5102 3 года назад +2

      Thank you we love you too❤

    • @genetn
      @genetn 3 года назад +1

      @Tyler, Amen! Thank you Brother!

  • @Indabanigi-hz3np
    @Indabanigi-hz3np Год назад +1

    ወዳጄ እውነት ነው እላለሁ ይህን ዝማሬ በሙያው ከሰነበቱቱ አንዳቸው አዝምረውት ቢሆን ኖሮ ይህን ዓይነት ውበት አይኖረውም ነበር ድንቅ ነሽ ብያታለሁ!!!!

  • @ልጅቷ
    @ልጅቷ 4 года назад +63

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ ብዙዬ የኔ ደርባባ የምወድሽ እንኳን ደናመጣሽ ደስብሎናል እሰይ እልልልልልል አምላክ ኢየሱስ ስሙ ዙፍኑ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ ይመስገን

  • @tsegagemechu3012
    @tsegagemechu3012 4 года назад +103

    በዛወርቅ የትዝታ ንግሥት በመዝሙር ስለመጣሽ በጣም ደስ ይላል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አዎን ይቅር ይበለን እንደ ቸርነቱ አሜን ❤️🙏

    • @mahlettibebe8432
      @mahlettibebe8432 4 года назад +1

      እኳን ለዚ አበቃሽ የኔ እናት። ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ሳይረፍድብን ።

  • @kukutube1550
    @kukutube1550 4 года назад +28

    እንኳን ለዚህ ድንቅ ቀን አበቃሽ እህቴ !!!....ይሄን ክብር ሳያዪ ያለፉ ብዙዎች ናቸው እግዚአብሔር ይወድሻል!!

  • @danimatebu
    @danimatebu 7 месяцев назад +5

    በመጀመሪያ የከሰረ ሰላምታዬን እያቀረብኩኝ ሁለቱም መዝሙርሽ ልብ የሚነካ ነው እግዚያብሔር ይባርክሽ

  • @SirakDesta
    @SirakDesta 4 месяца назад +8

    ዛሬ ቀኑ ነሔሴ 6/2016 ቅድስት አርሴማ አርሴማ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቀን❤🙏❤ እናንተስ ይሄን መዝሙር ስትሰሙ ቀኑ ስንት ይሆን🥰??

  • @berhaneberhe3545
    @berhaneberhe3545 4 года назад +37

    Great Orthodox Christians Mezmur. Thanks On Behalf Of Eritrean Orthodox Christians Believers.

  • @ስምዖንነኝከቀሬና
    @ስምዖንነኝከቀሬና 4 года назад +10

    በእውነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ።
    መዝሙረ ዳዊት ፻፴፮:፩
    እግዚአብሔር አመስግኑ ቸር ነውና ምህረቱም ለዘላለም ነውና ።

  • @ngstiasmeromasmeromwil3682
    @ngstiasmeromasmeromwil3682 4 года назад +9

    አርቲስት በዛወርቅ እንካን ለዚቅዱስ የንስሐ መዝሙር ለመዘመር አበቃሽ ከዚ በላይ ጣፋጭ ሂወት የለም ሁሉም አምላክን ይማመስገን እድሜ ይስጠው

  • @dreamon7306
    @dreamon7306 Год назад +17

    I know I am late for this great mezmur. I am lucky to find it out on Christmas day. For worldly people as me has a deeper meaning couldn't help but to tear up through out the whole song. Thank you GOD. Wish you all marry Christmas and may the Lord bring us peace, love and Tolerance in the new year. Amen.

  • @stephenramcharan2900
    @stephenramcharan2900 4 года назад +36

    Oh my lord I am from Trinidad the world needs more angels like you considering the state of the world god bless you my dear you are a gem the Ethiopian people are bless to have you

    • @ShimelesTeacher
      @ShimelesTeacher 8 месяцев назад

      Yes you understood it well. It is just a heart breaking spiritual song . She is asking the forgiveness of God by this song . I'm Ethiopian and I understand all the meanings God bless you.

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 4 года назад +111

    ውይ በአዛኝቷ ማርያም ድምፅሽ እንዴት መንፈስን ያድሳል በተለይ ለመዝሙር ሲሆን ልዩ ነው ጌታ ይባርክሽ እናትዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!🙏💕

  • @alemazashnafi6520
    @alemazashnafi6520 4 года назад +5

    እውነት መንገድ ሁል ግዜም እውነትነት እግዚያብሄር ወደ እውነተኛው አገልግሌት ስላመጣሽ ክብር ምስጋና ይግባው ከአለማዊ ዘፈን ወደ ዘላለማዊ መዝሙር በጣም ደስ ይላል እልልልልልልልልልልልልልልልል ኦ እግዚወ ማረኝ እምላኬ እለምንሀለሁ ፊትህ ተበርክኬ

  • @helenkijo82
    @helenkijo82 7 месяцев назад +4

    ትላንት በትዝታ ዘፈኖችሽ የምወድሽ ዛሬ በዝማሬ እንኳን ሰማሁሽ። ሁሌም አድናቂሽ ነኝ።

  • @asmarech591
    @asmarech591 3 года назад +2

    😭😭😭 ኦ እግዜኦ ማረኝ አምላኬ እልምልሀለው ፊተህ ተበረክኬ ዝምሬ መላክ ያሰማልን እማልጠግበው መዝሙር ይቅረታ ልበለህ ይቅረ በለኝ አገራችን ሰላም አድረግልን 👏👏👏

  • @alemmedia4281
    @alemmedia4281 4 года назад +55

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ በዚ እናታችን ዝማሪ መላክት ያሠማልን የአለበበስ ሥርአትሽ ለነ ሀመልማል አባተ አሥተማሪ ነው

    • @mikonega3996
      @mikonega3996 4 года назад +2

      Badamtew badamtew endemar mitaft mezmur eta hulahinm ykr ybelen

    • @htmebamena5477
      @htmebamena5477 7 месяцев назад

      Sele hamelmal men abash Agebash anche mansh ?ena

  • @መሲስደተኛዋ
    @መሲስደተኛዋ 4 года назад +24

    የኔ ውድ ለዚህ ያበቃሽ የድንግል ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው

  • @messyzewd168
    @messyzewd168 4 года назад +24

    ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ይቅር እንባባል ጊዜው እየመሸ ነው የበደለም የተበደለም ይቅር ተባባሉ ጌታችን በመስቀል ለይ ሞቶ ያሳየን እሱን ነው 🙏🏾

  • @ሚጣብስራት
    @ሚጣብስራት 3 года назад +8

    😥😥ይቅርታ ይቅርታ ልበልህ ይቅርታ
    ኤሎሄ ልበልህ የኔ ጌታ
    ኦ ኦግዛኦ ማርኝ 😥 አምልኬ
    እለምንሀለሁ እፌትህ ተበርክኬ
    ለዝማሬ መላእክትን ያስማልን አሜን ፫

  • @tsegayeGirmaye
    @tsegayeGirmaye Год назад +5

    የፊያታዊ ዘየማንን የመሰለ ይቅርታ ለሁላችንም እግዚአብሔር በቸርነቱ ለሁላችንም ያድለን የሰው ፍፃሜው ሲያምር ነዉና ፍፃሜያችንን ያሳምርልን

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 4 года назад +19

    አቤቱ የቅር በለኝ 😭😭😭እስካሁን አለው በፍቅርህ ዝምታ ይቅርታ ልበልህ ይቅርታ እንዴት ያለ ድንቅ መዝሙርነው ድንግል ታበርታሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ቤንችፕ
    @ቤንችፕ 4 года назад +26

    ጌታ አምላካችን መድኅኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ሁላችንም ይቅር በለን። በዛወርቅንም ቃለ ሕይወት ያሰማልን። አሜን።

  • @ዉርዬየኔ
    @ዉርዬየኔ 4 года назад +13

    በዛዬ አስለቀሽኝ የኔ እናት እንዴት ታድለሻል መጠራትሽ ለብዙዎች መዳን ይሆናል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሞቻችን ዲ/መኩሪያና ዘማሪ ዳግማዊ ተባረኩልን የተዋህዶ ፍሬዎች ሁሌም በርቱልን

  • @kalkidanhaile7953
    @kalkidanhaile7953 2 года назад +139

    Sorry
    I'm sorry
    Elohe (2) Let me tell you my lord
    The silence of your love if I am still there
    I am still in the silence of your love
    ....
    I wasted no time in joking
    The love of this world is paralyzed by desire
    It is getting dark and the sun is setting
    Awakening Bride My master lamp is empty
    Oh God have mercy on me
    I beg you on your knees
    .....
    I closed my ears before hearing the call
    I fell in love with the lost world
    For a long time I have been without my God
    Join me in your flock and forgive me
    Oh God have mercy on me
    I beg you on your knees
    .....
    Put your child aside for the sake of evil
    You want me when I run away from you
    Your unfailing love warms me
    Where is the God of such a friend?
    It is love that strikes the heart
    Silence for your anger when I sin
    Accept me now, for you have captivated me with your love
    Let me tell you, Dad
    Oh God have mercy on me
    I beg you on your knees

    • @dreamon7306
      @dreamon7306 Год назад +2

      Amazing interpretation, may God bless you. Marry Christmas.

    • @FissihaGashawbeza
      @FissihaGashawbeza Год назад +10

      Wow! The translation is really perfect. I thank you in the name of the Indian & as an Orthodox religion follower. Let the almighty God bless you.

    • @yosefaden4677
      @yosefaden4677 8 месяцев назад +1

      May the Lord Jesus Christ bless you abundantly!!

    • @EshetuChabo
      @EshetuChabo 6 месяцев назад

      translation interpretation,..capturing the esence ..what an articulation eith no mismatch!

  • @mulatuhabtemariam3661
    @mulatuhabtemariam3661 8 месяцев назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ እድሜ ለንስሐ ትሰጣለህ፣ በተፈጥሮዬ እንባ የለኝም ሆንም ፈራሁ የሚለውን ሰምቼ ይህን ይቆየውን ስሰማ መታደል ነው አልኩኝ። እድሜሽ ከጤና ጋር ያብዛልሽ በዓለም ከምወድሽ በላይ በእርግጥ ከነፍሴ ወድጄሻለሁ። ቀሪ ዘመንሽ የተባረከና ጥዑም መዓዛ ያላቸው መዝሙሮች አሰሚን።

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 4 года назад +29

    እግዚአብሔር እኮ የፈጠረውን የማይተው ደግ አምላክ ነው እንኳን በቤቱ ሰበሰበሽ እኛንም እንዲ ይሰብስበን ለንሰሀ ሞት ያብቃን "ኦ እግዚኦ ማረን " "ኦ እግዚኦ ማረን"💙❤💜🙏💙❤💜💠⛪

  • @tedroskiflezghi2518
    @tedroskiflezghi2518 4 года назад +12

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን: ዝማሬ መላእክት የሰማልን።እንኳን ወደ ንስሓና ዝማሬ ቅዱሳን ኣባቃሽ ህያው ቅዱስ እግዚአብሔር ኣምላክችን። በጣም ደስ የሚል። ለኛም ወደ ንስሓ የብቃን ፈጠሪያችን። ይቅር ይበለን ቅዱስ እግዚአብሔር ኣምላክችን።

  • @አቢቲየማርያም
    @አቢቲየማርያም 4 года назад +23

    ብሰማው ብሰማው መጥገብ አልቻልኩም
    ዜማ እና ግጥም እባካቹ እነ ዲ/ መኩሪያ ቶሎ ቶሎ ስጧት እና ትዘምርልን ❤️😭❤️😭

  • @tesfayedesalegn5340
    @tesfayedesalegn5340 2 года назад +9

    For all that doesn't understand Amharic language,this is an Ethiopian orthodox church spiritual song and she is pleading for the forgiveness of GOD.

  • @እኔየማርያምልጅነኝ
    @እኔየማርያምልጅነኝ 4 года назад +4

    ብዙየ በጣም ነው የምወድሽ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እናቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከዚህ በላይ ምናለ እመብርሀን የኛንም ልብ ታብራልን ዘመንሽ ይባረክ አሜን

  • @ሰላምታዬ-ዠ4ቘ
    @ሰላምታዬ-ዠ4ቘ 4 года назад +12

    አሜን ዝማሬ መልአክ ያሰማልን።
    ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ ።
    እግዚአብሄር ሁላችንንም
    ይቅር ይበለን
    በምህረቱ ይጎብኘን
    ከመጣብን መከራ ።

    • @fikiryt
      @fikiryt 4 года назад

      Amen amen

  • @tube1354
    @tube1354 2 года назад +2

    ምናየይነት መንፈስን የሚኮረኩር ዝማሬ ነው በማርያም ‹‹ በአንድ ሰው ንሰሐ መግባትና መመለስ በሰማይ መላእክት ዘንድ ታላቅ ደስታ ይሆናል›› ‹‹የጠፋው በግ ተገኝቶአልና ከእኔ ጋር ደስ ይበላችሁ›› የሚሉት አምላካዊካላት ምንኛ ደስ ይላሉ፡፡ እግዚአብሔር ዝማሬሽን እንባሽን ይቀበልልሽ ደስ ይላል

  • @bededani6039
    @bededani6039 2 года назад +20

    i am from russia and i used to listen this song

    • @MonteQamer
      @MonteQamer 4 месяца назад

      It's not song it's Orthodox Christian Gospel she's says forgive me my god

    • @hotbloodedethiopian6229
      @hotbloodedethiopian6229 4 месяца назад

      @@MonteQamerIt’s still a song. It’s an Orthodox gospel song aka yeOrthodox mezemur

  • @kng4900
    @kng4900 4 года назад +58

    በዝዬ ዘመንሽ ይባረክ ለበረከት ሁኚልን ዝማሬ መለአክትን ያሰማሽ

  • @asfawtamene9300
    @asfawtamene9300 4 года назад +4

    መንፈስን የሚያድስ የንስሃ መዘሙር ቃለ ሂወት ያሰማልን ብዙየ
    ካንቺ በጣም ብዙ እንደዚ ያሉ ሂወትን የሚዘሩ መዝሙሮች እንጠብቃለን

  • @getuadamu3159
    @getuadamu3159 4 года назад +7

    እህታችን እግዚአብሔር ቃልሂወት ያሰማልን !!!በእውነት የነሰሃ እንባ በቤቱ ያፅናሺ እህታችን በደጋሜ ቃልሂወት ያሰማልን አሜን፫!!!

  • @ashenafikassie9764
    @ashenafikassie9764 4 года назад +14

    ከዚህ በላይ የሚያስደስት ምን አለ በእመብርሀን .....
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @abel8835
    @abel8835 3 года назад

    Good Job
    በዘመኑ መጨረሻ ይሄ ብቻ ነው የሚያስፈልገው ተባረኪ
    ይሄን የምንሰማ ሁሉ ንሰሀ እንግባ ጌታ በደጅ ነው !!!

  • @Dink159
    @Dink159 4 года назад +8

    I can't stop listening dis mezmur.😢😢😢 እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ።

  • @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ

    እመብረሀንን ቃላት አጣሁልሽ የኔ ውብ እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናሽ አጥንት ያለመልማል ዝማሬ መላአክት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ድምፅ መረዋ 💔

    • @abcdefgh7900
      @abcdefgh7900 4 года назад

      ሲልጤ።መሀመድ።ሲርገገ

    • @abcdefgh7900
      @abcdefgh7900 4 года назад

      መሀመድስሪገገ

  • @ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ
    @ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ 4 года назад +20

    ቤዚ አንቺ ብቻ አይደለሽም እኛም በእግራችን ነው ይህን ሁሉ ዘመን የምንጋዘው የነበረው ልባችን ፈፅሞ ፀድቶ አያቅም እግዚአብሔር ለሁላችን በልባችን እንድንሄድ ያርገን የይቅርታንም ልብ ይስጠን እግዚአብሔር ፀሎትሽን ይስማሽ

  • @jeromenubin1056
    @jeromenubin1056 3 года назад +27

    This is the true praise and worship music that was lost due to slavery I DONT UNDERSTANT THIS ALTHOUGH MY SPIRIT DOES I AM A NUBIAN LOST IN A LAND SEEKING TO FIND MY OWN

    • @tesfayedesalegn5340
      @tesfayedesalegn5340 2 года назад +1

      She is pleading for forgiveness from GOD.

    • @EshetuChabo
      @EshetuChabo 6 месяцев назад

      he who doesnt know where he is going is never lost!

  • @theodrosdubertube1226
    @theodrosdubertube1226 10 месяцев назад

    ነፍሱ እንደኔ በሐጥያት የወደቀች ይህን መዝሙር ስሰማ እስከ አጥንት ውስጥ ዘልቆ የሚሰማ መልዕክት አለው። እግዚአብሔር አምላክ መተላለፋችንን ይቅር ይበለን። በንስሐ ወደ መንገዱ ይምራን። ዘማሪ እህታችን በዛወርቅ ቃለ ህይወትን ያሰማልን። የአገልግሎትሽን ዘመን ይባርክልን።

  • @salamkumaa4161
    @salamkumaa4161 4 года назад +7

    ልኡል እግዚአብሔር አምላክ ለእኛም አይን ልቦናችንን ያብራልን እና በእንባ ንሰሀ ማት ያብቃን 😭🙏መታደል ነው እህታችን በቤቱ ያፅናሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @asfawabiyot9491
    @asfawabiyot9491 4 года назад +8

    የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ ፡፡በዛ ከልጅነት እስካዋቂነት ሁሌም ምመኘው ስትዘምሪ ማየት ነበር፡፡ለገዋደኞቼ ሁሌም የምነግራቸው ነገር ቢኖር ቤዛ ስትዘምር ማየት፡፡ተባረኪ በመዝሙርሽ ተባሬኬለሁ፡፡አባክሽከዚህ ቦሀላ ዘፈን አትዝፈኚ ፡፡

  • @hagereethiopia6785
    @hagereethiopia6785 4 года назад +8

    በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አሜን እህቴ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ሁላችንንም እንዲህ በቤቱ ይሰብስበን አሜን

  • @sink6630
    @sink6630 8 месяцев назад

    የሁላችንንም ስሜት የሚገልጽ የሚገርም የንሰሀ መዝሙርነው ያሰለቅሳል ዝማሪ መላእክት ያሰማለን በዛወርቅ

  • @zemariyamlakkassa
    @zemariyamlakkassa 9 месяцев назад

    ዝማሬ መላዕክትን ግዚአብሔር ያሰማሽ፤ሁሉም መልካም ነው አንዳንድ ነገሮችን አስተካክይ እህታዓለም፤ጥፍር ማሳደግ ፤ቀለምን መቀባት ፤መቀባትን መኳኳልን አስተካክይ፤እግዚአብሔር በቤቱ ስያመጣ ወደኃላ ማየት አያስፈልግም ።

  • @sarasosi2265
    @sarasosi2265 4 года назад +75

    😢😢😢😢😢😢አስለቀሰችኝ😞😞😞አምላክ ቀሪውን ዘመንሽን በቤቱ ያርገው

  • @abbyassefa7777
    @abbyassefa7777 4 года назад +6

    በዙዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እጅግ ግሩም ና ልባችን ወደአምላካችን እንዲመለስ የሚያደርግ እንዲሁም ነብሳችንን የሚያለመልም ጥሩ መዝሙር ነው እግዚአብሔርን በመፍራት እስከመጨረሻው በቤቱ እንድንኖር እሱ ይርዳን ::አሜን ::

  • @ሚሚፍቅርJ2
    @ሚሚፍቅርJ2 4 года назад +4

    ቸር አባት አላን አለን ለኛንም ይቅር ይበለን ለንስሀ ሞት ያብቃን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ይበልጥ ወደድኩሽ ተመስገን አምላኬ

  • @tinateare6235
    @tinateare6235 2 года назад

    እዉነት ነዉ ህልም አለኝ እሱ ሁሉ በጁ ሁሉ በደጁ ዉስጥን የሚቀሰቅስ መዝሙር ተጀምሮ እሲኪአል አስለቀሰኝ ቸባረኪ ምህረቱ ያብዛልሽ ብዙየ

  • @fanafana5581
    @fanafana5581 2 года назад

    ብሰማው ብሰማው የማይሰለቸኝ ህይወቴን የሚያስተምር የንስሐ መዝሙር የአንቺን እንባ ለእኛም ያድለን እውነት አልቅሶ መለመን ትልቅ ጸጋ ነው በቤቱ ለዘላለሙ ያጽናልን።

  • @asiopiaasiopia6408
    @asiopiaasiopia6408 4 года назад +4

    ተመስገን ብዙ አለማዊ ውስጥ ያሉ አንችን እያዩ ፈጣሪ በቤቱ ይጥራቸው አምን ይቅሪ ይበለን ቤዛወሪቅ እህታችን

  • @mesfinhayle4751
    @mesfinhayle4751 4 года назад +4

    አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ። እመቤቴ ማርያም እቅፍ ድግፍ ታርግልን

    • @mikonega3996
      @mikonega3996 4 года назад

      Eufffffff enes bechal akategn mezmurun ssema yahatate bzat sasb geta hoy wedeante melsegn

  • @agera250
    @agera250 4 года назад +16

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክሽ ቡዚየ ሌላም እጠብቃለን

  • @mestwalgetachew4463
    @mestwalgetachew4463 Год назад +2

    በዚዬ ዝማሬ መላክትን ያሰማልኝ የኔናት ልጄ በጣም ነው የምትወድሽ ማታ ስትተኛ ያንቺ መዝሙር ነው ከፍታ በሱ ነው የሚወስዳት በጣም ነው የምትወድሽእየተኮላተፈች ትዘምራለች እኔም በጣም ነው የሚያስለቅሰኝ በጣም ውስጥ የሚነካ መዝሙር ነው ድግል ትባርክሽአሜን ❤❤❤❤🎉

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 3 года назад +1

    ጌታ እንኳን ለዝማሬ ፀጋ አበቃሽ ሥራው ድንቅ ነው በሕይወት ኖረሽ ፈጣሪሽ ለማገልገል በመድረስሽ ደስ ብሎኛል ከአለማዊነት እንኳን አመለጥሽ፡፡

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 4 года назад +7

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ፈጣሪ ይቅር ብሎን ይህን የጭንቅ ቀን በሰላም በወጣነው ፈጣሪ እንደ ሐጢያቴ ብዛት ሳይሆን እንደ ቸርነትህ አድነኝ

  • @veronicakedane9818
    @veronicakedane9818 4 года назад +5

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን የሚያስለቅስ መዝሙር ነው በዛወርቅ ሁላችንንም እግዚአብሔር እምላክ ይቅር ይበለን

  • @woubiamlak8003
    @woubiamlak8003 4 года назад +59

    ዘፋኙን ዘማሪ የሚያደርግ
    ዘማዊውን ድንግል የሚያደርግ
    ሽፍታውን ገዳዪን የደም ማህተቡን ስጥቶ
    የሚያኖር ከገነት አስገብቶ
    በንስሐ ሳሙና አጥቦ
    በፊቱ ያቆመዋል አስውቦ
    ክብር ለአምላክ ይሁን
    በይቅርታው ለሚጎበኘን::

    • @MamaMama-wq9zl
      @MamaMama-wq9zl 4 месяца назад

      Amen

    • @DestaLemesa-k8u
      @DestaLemesa-k8u 2 месяца назад

      አሜን 🤲🙏አሜን 🤲🙏አሜን 🤲🙏🥰🥰🥰😢😢

  • @zewditutilahun928
    @zewditutilahun928 4 года назад

    በእውነት አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላየክትን ያሰማልን ግጥሙን ለሰጠሽ እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛለት በእውቀት ላይ እውቀትን ፈጣሪ ይጨምርልሕ ለሰማነውም ለሁላችን ዘመናችንን አስተካክሎ ለንስሀ ያብቃን የመንግስቱ ወራሾች ያድረገን አሜን

  • @yohannesbekele1265
    @yohannesbekele1265 7 месяцев назад

    እቴዋ ብዙዬ በሕይወቴ ደሞ እንደዚህ መዝሙር ሐጢአት የተቀጣበትና ኤኔ የዳንኩበትን አዳምና ዘሩ ከብር የተመለሰበትን በፀጋ የሚያስ ምናባዊ ቀራንዮ የለም ቅባቱ ነው ተባረኩ ተባረኪ በግ ነዋዕ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haileegziabhairgabi4420
    @haileegziabhairgabi4420 4 года назад +7

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ድንቅ ዝማሬ ነው ሌሎችም አርቲስቶች መንቃት አለባችሁ ወደ እግዚአብሔር ቤት መመለስ አለባችሁ

  • @tatekasmamaw8742
    @tatekasmamaw8742 4 года назад +4

    እሱ አይሳሳት ሁሉንም በምክንያት የይቅርታ አምላክ የፍቅር አምላክ የጠፉ በጎቹን ይሰበሰባል ሁላችንም ሰላም ፍቅር ለናተ ይሁን ሻሎም

  • @danielneguse3363
    @danielneguse3363 4 года назад +5

    ይቅርታ(፪) ልበልህ ይቅርታ
    ኤሎሔ(፪)ልበልህ የኒ ጌታ ❤️ዘማረ መልኣክት የሰማዓልና ሓፈተይ ናተይ ኣምላክ ዘመነኪ ይባርክ 🙏🙏🙏

  • @sefimeshkinfe4132
    @sefimeshkinfe4132 3 года назад +2

    በጣም ልብ የሚከካና ኬኔ ህይወት ጋር የሚገናኝ መዝሙር ነው ቃለ ህይወት ያሰማልኝ

  • @Hela259
    @Hela259 7 месяцев назад +2

    እኔ የኦርቶዶክሶች ቤተክርስቲያን ውስጥ ያለው ያለባበስ ስርዕት በጣም ነው የሚማርከኝ። የበዛወርቅ መዝሙር እንደኛ ተባረኪ።

  • @MikeMike-bc7jg
    @MikeMike-bc7jg 4 года назад +32

    I am so happy to see her do this. I wish her parents were alive to see this. I am related to her. Her parents and her whole family are devoted Orthodox. I am very happy for you B.