Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

ለጭንቀቴ መልስ አገኘሁት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 май 2024
  • ለጭንቀቴ መልስ አገኘሁት‪@hagaretube5743‬ ‪@comedianeshetu‬ #artist #happy #orthodox #orthodontist

Комментарии • 191

  • @mekadsemeknselam1973
    @mekadsemeknselam1973 2 месяца назад +21

    እናንተ ለደጁ ያበቃቻችሁ ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት እኛንም ለደጇ ታብቃን 😥🤲🙏

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 2 месяца назад +20

    በቄ እሰይ እንኳን ለሀገር አበቃህ ለስለትህም ❤❤ስታምሩ ፍቅር❤❤❤ አሁንም ደስታውን ያብዛላቹ❤

  • @SitaFanta
    @SitaFanta 2 месяца назад +4

    እንኳን ደስ አለህ ገና ሳላየው እንበየ ቀደመ ማርያምን ምን ማያልፍ አለ 😢😢 እመቤቴ ካለሁበት ጭንቅ አውጭኝ አንች የልቤን ታውቂያለሽ እና 😢😢😢😢😢

  • @user-jv6ki6ht6q
    @user-jv6ki6ht6q 2 месяца назад +12

    ማርያምን እያለቀስኩ ነው ቭድዮውን የጨረስኩት እኮን ለሀገራቹህ በቃቹህ እኛንም ለደጆ ታብቃን ኪዳን ምህረት በቄ ያለቅሶህ እኮን በደስታ ተመለሰልህ❤❤

    • @bekurtube9666
      @bekurtube9666  2 месяца назад

      Ewinet new

    • @user-ii6kp6jz8v
      @user-ii6kp6jz8v 2 месяца назад

      የሆነ ስሜት ነው ከውጤ ፈንቅሎ የወጣው እመብርሃን ለጀጃ ታብቃን ❤❤❤

    • @sebel8972
      @sebel8972 2 месяца назад

      ​@@user-ii6kp6jz8v፡ጧ

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 2 месяца назад +7

    እንኳን እመብረሃን ለዚህቀን አደረሰቻችው ለደጇ ታብቃኝ እመቤቴ አደራሽን እርጂኝ

  • @IguvjvHufud-ou7zc
    @IguvjvHufud-ou7zc 2 месяца назад +3

    የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በቄ እንኳን ለደጇ አበቃህ ማርያም ከጀምሮ እስከሚጨረስ በእንባ ነው ያየሃችሁ ደጇ ናፍቆኛል እኔንም ለደጇ ታብቃኝ ስላሳየህን እናመሰግናለን 😢እናቴ ኩኬለሽ ማርያም ለምስክርነት አብቂኝ🙏

  • @hiath
    @hiath 2 месяца назад +2

    ውይ በቄ እንኩዋን ደስ አለህ ወንድማለም እመቤቴ ማሪያም ለሷ ምን ይሳናታል ያችን የሀዘን ልቀሶ በደስታ የመለሰችልህ ክብር ለድንግል ማሪያም ይሁን በእውነት እንዴት ደስ እንዳለኝ በእናትህ ቤት እንዲህ በደስታ ስላየሁህ እኛንም ከስደት በሰላም መልሳን ለቤቷዋ ታብቃን❤❤❤❤

  • @Werknes
    @Werknes 2 месяца назад +2

    የተዋህዶ እንቁ እንዃን እንባህ ታበሰ ለኩክ የለሽ ማርያም ነግሮ ያፈረ የለም የአንተን የልብ መሻት የፈፀመች እመ ብዙሀን ድንግል ማርያም የሁላችንንም መሻት ትፈፅምልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንዃን ለቅድስት ሀገርህ አበቃህ እዃንም ደሥ አለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x 2 месяца назад +3

    በቂ ወድሜ እንኳን በሠላም ለሀገራቹህ አበቃቹህ የኔ ውዶች እውነት በጣም በጣም ነው ደሥሥሥ ያለኝ እናንተን የሠማች እመቤታችን ሁላችንንም ትሥማን ❤❤❤❤

  • @tajetaje9957
    @tajetaje9957 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልል በጣም ደስብሎኛል ቤቄ እንኳን በሰላም ለደጇ አበቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @seble6210
    @seble6210 2 месяца назад +2

    እንኳን ደስ አላችሁ እመቤቴ ማርያም እንኳንም ስለትህን ሰማችህ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r 2 месяца назад +3

    እንኳን ለዚህ አበቃችሁ በቄ ወንድሜ እንኳን ደስአለህ በእውነት ከጭንቀትህ ወተህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @SaraMekryaw-gx5fs
    @SaraMekryaw-gx5fs 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለሀገርህ አበቃህ በጣም ደስብሎኝል

  • @user-tb2bq7ql6n
    @user-tb2bq7ql6n 2 месяца назад +2

    ማነዉ እደኔየሠዉደሥታየሚያሥደሥተዉ❤❤❤❤❤❤

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 2 месяца назад +1

    በቄ እንኳን ደስ አለክ ወድሜ እናቴ ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ላተ የሰማች ከዛ ለቅሶ ሀዘን ያወጣችክ እናቴ ክብሩን ትውሰድ እንኳን ደስስ አለክ እኔንም ለደጇ ታብቃኝ

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 2 месяца назад +2

    በጣምደሰይላልበቂእንካንደሰአለህ
    እንካንለዚህቀንአበቃህ❤❤ባለቤትህአረግዘችእድ❤ደሰይላል🙏🙏❤❤

  • @user-zh8ek1ds7f
    @user-zh8ek1ds7f 2 месяца назад +1

    እኛንም ከስደት መልስ ለደጅሽ አብቂን ኩኬለሽ ማርያም እንኳንም ለደጅህ አበቃህ❤❤❤❤❤❤

  • @selamawitsinaanaa781
    @selamawitsinaanaa781 2 месяца назад +2

    እንኳን ለደጇ አበቃቹ 😢😢😢😢😢 ያሁሉ ተስፋ መቁረጥና እንባ በደስታ ስለተቀየረ ደስስ ብሎኛል እኛንም ለደጇ ታብቃን የጎደለብንን ትምላልን

  • @wubeyaberashlij8237
    @wubeyaberashlij8237 2 месяца назад +2

    አመሰግናለሁ ክበርልኝ ኩክየለሽን ስላሳየከኝ እናቴ እመቤቴ ኩክ የወሽ ሚስጥረኛዬ ለደጂሽ አብቂኝ እመጣለሁ እሺ እመቤቴ❤❤❤

  • @user-wt8uq5bh2r
    @user-wt8uq5bh2r 2 месяца назад +2

    ተመስገን እንኳን ስለትህ ሰመረ በቄ ምስጋና ለእናት እና ልጅ ይሁን ❤❤❤❤

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ🙏🙏🙏

  • @user-vz4wd4ix3g
    @user-vz4wd4ix3g 2 месяца назад +2

    በቄ እኳን ለሀገር በሠላም ገባህ ባለፈው ስታለቅስ አስለቅሠሀኝ ነበር እኛንም ለዳዧ ታብቃን

  • @tegestmenberu8082
    @tegestmenberu8082 2 месяца назад +2

    እንኳን ፀሎትህ ተሰማ ክብር ምስጋና ይድረሳት የፃድቃኔ ማርያም

  • @mekdesmekdes5256
    @mekdesmekdes5256 Месяц назад

    እንኳን ለሀገረህ አበቃህ ወንደሜ እኛንም ለደጇ ያብቃን😢😢😢

  • @mabeemabe2909
    @mabeemabe2909 2 месяца назад +1

    Ameen Ameee Uufff baga naganii galatin waaqayoo amas siin wajjin yaa jirtu ❤️❤️❤️sagalee jirenyaa siin yaa dhagesisuu kodewani koo🙏🙏🙏🙏

  • @chalkutchalkut421
    @chalkutchalkut421 2 месяца назад +1

    ፍቅረየ አይዞን በርች

  • @user-nb2cr5jx5o
    @user-nb2cr5jx5o 2 месяца назад +1

    ውይ እነዚህ ልጆች ሲመቹኝ በጣም ነውኮ የምወዳቸው

  • @SelmSelm-zq4pq
    @SelmSelm-zq4pq 2 месяца назад +1

    ሁላችንንም ለደጅ ታብቃን ይህ ቀን ማነዉ እደኔ የናፈቀዉ😥😥😥😊

  • @enatyefalke9555
    @enatyefalke9555 2 месяца назад +1

    ተመስጌን በቄ እንኳን በሰላም ለሀገራችሁ ያበቃችሁ ❤❤

  • @user-tk4mm8zt7s
    @user-tk4mm8zt7s 2 месяца назад +1

    እመቤቴ ማርያም እኔንም ለደጅሽ አብቅተሽኝ መጣሁ ከደጅሽ እመቤቴ እድል አድርጊኝ የዘርያዕቆብ እመቤት😢😢😢

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 2 месяца назад +1

    እንኳን በሰላም ገባህ❤🎉

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 2 месяца назад +1

    እሰይ እሰይ እንኳን ለደጇ አበቃቻቹ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aselefgeletaw4829
    @aselefgeletaw4829 2 месяца назад

    ወንድማችን በለፈዉ ሥታለቅሥ አይቼሕ መልሥ እፈልግ ነበረ እንኳን ደሥ አለሕ

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 2 месяца назад +2

    Galata waqayyo bakee bagaa nagaan galtanii aniihoo yoomin achii gahaa laataa eyobe nagesitaa maloo😢❤❤❤

  • @user-ke3kx4lg1t
    @user-ke3kx4lg1t 2 месяца назад +1

    Jaajaboo wanii fiirii tawahiidoo❤❤❤

  • @user-sd7tt4xt5g
    @user-sd7tt4xt5g 2 месяца назад +1

    Bagaa nagaanii biyyee biyyaa Abba keessaniinii isini gahee bayyeenii isiini jaladhaa❤❤❤❤❤❤

  • @abuyetube
    @abuyetube 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር በወጣው ይተካላችሁ በእውነት❤❤❤❤❤❤

  • @yeshemeda
    @yeshemeda 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን የኛንም ለደጇ ታብቃን

  • @AlamnechAbera
    @AlamnechAbera 2 месяца назад

    Elelelelleleleleleelelellellelelee amen amen amen ankan lazi qan abqchu agzbera yamsgan ambeta maryan anynam ladjash abqin baxam naw das yalany baqqe ankan das alchu satmru ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tarikebulti6240
    @tarikebulti6240 2 месяца назад +1

    Baqqee baga waqayyo kqn yaada keesani isinif guute galata waqayyooo nunis nu haa yadaatu💟💟💟💟💞💞💞💞💞

  • @maditube6856Egzabhe
    @maditube6856Egzabhe 2 месяца назад +2

    😮fikiri daimaa gara qabdi wwwwwwwooooo Desi nama jedhaa

  • @user-kd4bn7rr9n
    @user-kd4bn7rr9n 2 месяца назад +2

    ልጆቸውስ

    • @nas7117
      @nas7117 2 месяца назад

      😂😂😂አረ ልጅ የላቸውም

    • @user-kd4bn7rr9n
      @user-kd4bn7rr9n 2 месяца назад

      @@nas7117 እእእእእእእእቢድወ ሲሰሩባትየነበረችው ህፃንስ

    • @nas7117
      @nas7117 2 месяца назад

      @@user-kd4bn7rr9n የሌላ ሰው ነች የክርስትና ልጃቸው መሰለችኝ

    • @dirbelemma1377
      @dirbelemma1377 2 месяца назад

      @@user-kd4bn7rr9n የወንድሙ ልጆች ናቸው

  • @user-zk4bz4qb9y
    @user-zk4bz4qb9y 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤ ግዛቸው ነኝ

  • @Sabila-op1vp
    @Sabila-op1vp 2 месяца назад +1

    AmenAmenAmen

  • @klashar3604
    @klashar3604 2 месяца назад +2

    Dhugaa Waaqqaa Undda Dadadhaa Gaalata Waaqqaayoo kani Akanisi ga.e

  • @makdessming8187
    @makdessming8187 2 месяца назад +1

    ተመስገን እንኳን እንደዚሕ አየሁህ እንባሕ ሁሌ ፊቴ ላይ ይመጣብኝ ነበረ

  • @sarajune3825
    @sarajune3825 2 месяца назад +2

    Obboleewaan koo nagahaan dachee biyyaa keessiinin isiin gahee

  • @user-yn6fd2ez9z
    @user-yn6fd2ez9z 2 месяца назад +1

    እኳን ደስ አላቹ ዉዶቼ ደስ ስላላቹ ደስ ብሎኛል❤❤❤

  • @birkete22
    @birkete22 Месяц назад

    በቄ ሀገር ገብተህ ነው ለስኔ ሚካኤል ያጣውህ በሰላም ተመለሱ በረከትዋ ይድረስን ኩክየለሽ ማርያም

  • @asniit1199
    @asniit1199 2 месяца назад +1

    እንኳን ለሀገራችሁ አበቃችሁ

  • @AynyeHanok
    @AynyeHanok 2 месяца назад +2

    ወይኔ ደስስ ሲል በድንግል እኛንም ለደጇ ታብቃን

  • @Samriyoutube12
    @Samriyoutube12 Месяц назад

    Kidanamhert anyanm lajochan kasdat malsash ladajash abqina❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-ru7sf9jj8p
    @user-ru7sf9jj8p 2 месяца назад

    አሜን ለደጁ ያብቃን

  • @user-ts2fb4xm1m
    @user-ts2fb4xm1m 2 месяца назад +1

    እናቴ የኩክ የለሽ ማርያም እኔንም ለደጂሽ አብቂኝ. እኔቴ የኔጪንቀት አልታየሽም የኔ ችግር አላየሽም የኔጪንቀት አላዉቅሽም ከነገርኩሽ ዘመናት አለፈኝ. ከጪንቀቴ አውጪኝ ካልኩሽ ቆየሁ ለምን ዝም አልሽኝ እናቴ.

  • @mesiiyaadate
    @mesiiyaadate 2 месяца назад

    Galata waqayyoo bay'ee namatti toltuu bagaa nagaan biyyaa geessani ❤❤❤❤❤❤ eebbifamaa❤❤❤😊

  • @AaBb-hf6mb
    @AaBb-hf6mb 2 месяца назад +1

    ,እድ፣በቀያገሬልጅ፣ውይኩኬለሽ፣እኳንለደጃ፣አበቃቹ❤❤❤

  • @kokebinegashi6178
    @kokebinegashi6178 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን አልልልልልል

  • @tejitukebede9410
    @tejitukebede9410 2 месяца назад +1

    Bagaan galtee sanyii kenyaa ❤❤❤❤

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 2 месяца назад +1

    እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ለደጆ ታብቃን

  • @klashar3604
    @klashar3604 2 месяца назад +2

    Ammeennn ❤❤❤❤❤❤

  • @muluhilu
    @muluhilu 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fanoseeyetawahidoolij8817
    @fanoseeyetawahidoolij8817 2 месяца назад +1

    Uuuufff bagaa waqayoo goftan Kan sini gaee baqee koo waqayoo jabadhaa akkaa Wan kiyyaa ta'uu imimmaan naa hudhee anafis akkan guyyaa kan gahuu kadhana kessan nayaadadhaa

  • @Sabila-op1vp
    @Sabila-op1vp 2 месяца назад +1

    🙏🙏🙏

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k 2 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልል
    እኛንም ለቦታዋ ታብቃን

  • @user-vg2hh5ry3e
    @user-vg2hh5ry3e 2 месяца назад

    በርቱ ልን❤❤

  • @chalkutchalkut421
    @chalkutchalkut421 2 месяца назад +1

    እመቤቴ በስደት ያለን ልጆችሽን ለደጅሽ አብቂን

  • @user-nq7ge5ye1p
    @user-nq7ge5ye1p 2 месяца назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BezaBeza-mr5el
    @BezaBeza-mr5el 2 месяца назад +1

    Ankan lagerachuuu abakachuuuuu❤❤❤❤❤❤

  • @selamkebede2766
    @selamkebede2766 2 месяца назад +1

    አሜቤቴ ለድጂሸ አባቂኛ❤❤❤❤❤

  • @kiyakiyasanyihacee1118
    @kiyakiyasanyihacee1118 2 месяца назад

    Wudoche enkuwan des alachu ❤❤❤❤

  • @diribeewaqayooabdiikotii618
    @diribeewaqayooabdiikotii618 2 месяца назад +1

    Bkooo❤❤❤❤❤❤❤

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 2 месяца назад +1

    ❤❤🎉🎉🎉

  • @xxxx-ob8gg
    @xxxx-ob8gg 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤

  • @klashar3604
    @klashar3604 2 месяца назад +1

    Ammeennn Ebbifamaa 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @barsabarsa3187
    @barsabarsa3187 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsigeetube2672
    @tsigeetube2672 2 месяца назад +1

    Uuuuuffff yomii gale dema anilen bs naa gesituu😢😢😢

  • @woinshetyemaryamligwoinshe6818
    @woinshetyemaryamligwoinshe6818 2 месяца назад +1

    እናቴ ስሚነሽ ኪዳነምህርት

  • @RoziYnatwalij
    @RoziYnatwalij 2 месяца назад +1

    ታድላችሁ

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r 2 месяца назад +1

    ኩኬላሽ ወዴት አካባቢ ነው መሆ ፈልጌ ነብር ከይቅርታ ጋር የምታቁ ነገሩኝ

  • @user-ce6qm8nf3p
    @user-ce6qm8nf3p 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qg8sv8hs8s
    @user-qg8sv8hs8s 2 месяца назад +1

    🙏🙏🙏💔💔💔🙏🙏

  • @user-ft3ov6hz8z
    @user-ft3ov6hz8z 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @newphonewpuone8689
    @newphonewpuone8689 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bc8qo4fv8d
    @user-bc8qo4fv8d 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rs3oz6tg3c
    @user-rs3oz6tg3c 2 месяца назад

    Lijachehus.

  • @hshehhshdh2599
    @hshehhshdh2599 2 месяца назад +1

    😢😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @LailaLaila-ms9zh
    @LailaLaila-ms9zh 2 месяца назад +1

    እንኳን በሰላም ለሀገራችሁ አበቃችሁ እሰይ ተመስገን

  • @user-rk5lc2ji4m
    @user-rk5lc2ji4m 2 месяца назад +1

    እኔንም ለድጇ እንዲያብቃኝ በፆሎት አስቦኝ👏😭

  • @FikreteAbebe
    @FikreteAbebe 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Zubaida-cw3o
    @Zubaida-cw3o 2 месяца назад +1

    እርጉዝናትምስቱ

  • @agagsssggegs4135
    @agagsssggegs4135 2 месяца назад +1

    🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @masratalamu1450
    @masratalamu1450 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤ 🥰🙏🥰🥰🥰

  • @jemila7945
    @jemila7945 2 месяца назад +1

    ኩኪለሽ ማሪያም የትነው ቤታው

  • @MdFf-fp1fx
    @MdFf-fp1fx 2 месяца назад +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉😢

  • @user-ik1pp2go7i
    @user-ik1pp2go7i 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢🎉🎉

  • @user-tc1ik6kw9t
    @user-tc1ik6kw9t 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @agagsssggegs4135
    @agagsssggegs4135 2 месяца назад +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏

  • @MayeIove
    @MayeIove 2 месяца назад +1

    እፍፍፍፍፍ ታድላችሁ ታድላችሁ እኛም መች ይሆን 😢

  • @Tragia-xp3jy
    @Tragia-xp3jy 2 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤