ምን ከማን ያንሳል ብየ ኮበለልኩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024

Комментарии • 763

  • @jdhjbxhx8599
    @jdhjbxhx8599 3 месяца назад +60

    ረምላ ምርጥ ሴት በቀልድ ሳሆን በቁምነገር ጀግና የጀግናልጅ ዉብት በዛላይ ጠካራ ❤❤❤❤❤በርች አላህ ትልቅደረጃ ያድርስሽ ኢሻአላ ❤❤❤

  • @tamrasaeed
    @tamrasaeed 3 месяца назад +49

    ጉድ ትዳር ቀልድአይደለም ቅድሚያ ለተዉሂድ

  • @ZedoAba41Tube
    @ZedoAba41Tube 3 месяца назад +59

    በጉጉት ጠብቄሽ ነበር እስከሁን መረጀ እየሰበሰበች ነዉ አንዴ መተ ተስቀነለች ብዬ ጠብቄሽ ነበር😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 3 месяца назад +1

      እኔስ ብትይ ስጠብቃት ነበር ብቅ አለችልን😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂

    • @tamrasaeed
      @tamrasaeed 3 месяца назад +5

      ትምርት ተማሩ ሤትልጅ አደባባይ እንድትወጣ ማንፈቀደላት
      ትዳር ቀልድ አይደለም
      መጀመሪያ ለምን ተገባሁጥያቄ??መሸቀያሆነ ትዳር ጉድ
      ሡበሀን አላህ

    • @user-ev8to2ws5g
      @user-ev8to2ws5g 3 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @LubabaSaeed-ph6nd
      @LubabaSaeed-ph6nd 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @k.dyoutube5305
      @k.dyoutube5305 3 месяца назад

      ደምሩኝ

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 3 месяца назад +37

    ማን ከማን ያንሳል በይ ዳይ ወደ ኩብለላ ወይ እረምሊ በሳቅ ጨርሽን❤❤❤❤

  • @user-sx5fv6sy8p
    @user-sx5fv6sy8p 3 месяца назад +50

    ወይኔ በሳቅ ረምላየ ትንሽ ፈገግ አረግሽኝ

  • @user-vh3qn9qj8y
    @user-vh3qn9qj8y 3 месяца назад +2

    የሚገረመዉ. ነገር ሰዉ መከታተል. የሚወደዉ. እድህ አይነቱን ነዉ. ተመልካች. ጥሩ ነገር ማየት አቁሞል

  • @user-iq8tu8wn2n
    @user-iq8tu8wn2n 3 месяца назад +11

    በርችረምልየ በጣምነው።እምታሠቂኝ

  • @user-ub3xi2nc5b
    @user-ub3xi2nc5b 3 месяца назад +7

    ወይኔ ረምሊ በሳቅ ነፈርኩኝ አላህ የጠብቃቹሁ አችንም ልጆችሺንም ባለቤትሺንም ደግሞ ጀግና ነሺ አወ እዳፈሪ አላህ አለሺ

  • @FatimaFatima-hz8wi
    @FatimaFatima-hz8wi 3 месяца назад +21

    ላይኬ አድርጉት ሀባይብ ስብም አትርሡ ከፍ ትበል ረምሊየ ዘና አደረግሺኝ

    • @layilalayila175
      @layilalayila175 3 месяца назад

      Aaaaaa😂😂😂😂😂😅😅😅😅🎉🎉🎉😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @user-bb9zj5oz2e
    @user-bb9zj5oz2e 3 месяца назад +5

    የኔቆጆ🎉🎉🎉🎉ስጠብቅሺነበረ ፋትፈታ😂😂😂ታውግን 100ሺ እናስገባት😥😥😥አይ ትዝብት

  • @saeedhahmed6421
    @saeedhahmed6421 3 месяца назад +20

    😅😅😅😅ወላሂ በሳቅ ገደልሽኝ ራምላ ብቻ ቀረች ብዬ ሳልጨርስ ከችም 😂😂😂

  • @haweFekerReem
    @haweFekerReem 3 месяца назад +3

    ጎበዝ ረምሊ እንኳን ተቀላቀልሽ ምን በወጣሽ ከጓደኞችሽ ታንሻለሽ አንችስ ባለ ትዳር አደለሽ 😂

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 3 месяца назад +41

    ተውግን ኮሜተሮች ረምሊን መቶሽ እናስገባት አትሳሱአይከፈልበትም

  • @rehima4840
    @rehima4840 3 месяца назад +3

    ትክክል የመጨረሻው ምክር ጀዛኪላህ ኸይር የካሚል ሸምሹ ምክር መጥፎ ጎደኛ ጋ የዋሉ ነው ወንድሞቻችን የተበላሹት እነሱን ለመምሰል ሲሉ ትዳራቸውን እንደቀልድ ያጣሉ ጥሩ ዛፍ የተጠጋና መልካም ጎደኛ የተጠጋ አንድ ናቸው

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 месяца назад

      ደሚርኝማ🎉🎉🥀

    • @AminaHaseen-kb9qi
      @AminaHaseen-kb9qi 3 месяца назад

      ሣህ ወላ ልክ እንደኔ ባል ከማይረቡ ጎደኛ ጋ እየዋለ ትዳሩን ልጁን እንደቀልድ የረሣ ተቃጠልኩ በሥሥሥ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል

    • @rehima4840
      @rehima4840 3 месяца назад

      @@AminaHaseen-kb9qi አላህ ያስተካክለው

    • @rehima4840
      @rehima4840 3 месяца назад

      @@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ ደመርኩሽ

    • @AminaHaseen-kb9qi
      @AminaHaseen-kb9qi 3 месяца назад

      @@rehima4840 አሚንንን ያረብብብ እህቴ ተስፋ አለኝ ኢሻ አላህ

  • @JeurJ3jed
    @JeurJ3jed 3 месяца назад +2

    ኪኪኪ ወይና አቸ እናስገባሻል ኢሻአላ የኔውዶይ እናበረታታት ብቻእናተ ጤናሁኑ ጠብ የሰይጣን ነው

  • @FatimaFatima-hz8wi
    @FatimaFatima-hz8wi 3 месяца назад +3

    ትክክል ኡስታዝ ❤❤❤❤❤

  • @hayat6122
    @hayat6122 3 месяца назад +12

    እረ እራምሊ ተይ የሳቁት ይደርሳል የጠሉት ይወርሳል አሉ ነግሬሻለሁ ሀቢብ ቀልድ የሚወድ አይመስልም 😂😂😂😂😂

  • @user-io6qc6qq6t
    @user-io6qc6qq6t 3 месяца назад +2

    የኔ ቅመም ጣብቅሽ ነበር❤❤❤ አቤት ውሬ የኔ ጣፋጭ ውድድድድድድድድ ከስልጤ ሀጋር 💪💪🤝

  • @sadasadaaa2603
    @sadasadaaa2603 3 месяца назад +2

    اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته. ረምላየ የውነት ባል ማለት ያችባል ነው ماشاء الله تبارك الله ماشاء الله تبارك الله

  • @EthiopianEthiopian-dw4ex
    @EthiopianEthiopian-dw4ex 3 месяца назад +7

    ማሪያምን አሳቅሽ አንቺው ትሻያለሽ ይመችሽ❤

  • @user-pz2ui2ru1r
    @user-pz2ui2ru1r 19 дней назад +1

    አረምሊ እቃ እንዲተገዝልኝ እስኪ አንድ ነገር ደሞ ተባበሪኝ አንድ እህቴ ተቸግራለችና ተባባሪያት ቁጥርሽ ሹክ በፕኝ

  • @Toybi274
    @Toybi274 3 месяца назад +1

    እረምልዬ ኮሜት ማድረግ ደስ አይለኝም አሁን ግን አላስቻለኝም እና ብችል እኔ ብቻ መቶሽ አስገባሽ ነበር ምን አደርገዋለሁ አይዞሽ አትኮብልይ 🤣🤣 በውሸት ተጣላን ተፋታን እያሉ እምያገኙት ገንዘብ በረካ ያለው አይመስለኝም ስለዚህ እህቴ ብታስም በሀቅ የምታገኛት ትበቃለች 🥰

  • @whsffds5498
    @whsffds5498 3 месяца назад +7

    አወን በሰላም አይመስልም ጠርጥሪ እረምሊ እደት ሰው በሰላም ይኖራል? ክክክክክክ

  • @user-nx9vw7jv3p
    @user-nx9vw7jv3p 3 месяца назад +1

    እረረረ በሳቅ የኔ ዉድ እሀህት ❤መልካም ና ጀግና ሴት ነሽ ረምሊ ዘና አደረግሽኝ
    ሰላም ለሀገራችን 🎉🎉🎉

  • @assistanthome578
    @assistanthome578 3 месяца назад +4

    እራምልየ ስወድሽ የኔፍልቅልቅ ብችል መቶ ሽ ባስገባሽ ደስ ይለኛል❤❤

  • @SalihabarkedaSalihabarkeda
    @SalihabarkedaSalihabarkeda 3 месяца назад +1

    ክክክ ግን መሳፈረያ በነፃ ነው ወይ ኩብለላውስ ይሁን
    ሰው ፍቅር ደስታ በራቀው ግዜ መጣላት አማረኝ ማለቱስ አልደግፈውም ያው እውነት ባይሆንም

  • @Madeena-in4cl
    @Madeena-in4cl 3 месяца назад +2

    አረአላህፍራ سب الله الحمدلله እኔየባሌንስምአላነሣምሀቢቢ ኑርልኝ

  • @user-kl4hs2fb3f
    @user-kl4hs2fb3f 3 месяца назад +5

    😂😂😂😂 እዉነትሽ ነዉ ሪማልዬ መልከም መኩበልል አይለቅበሽ

  • @hayatyousof2305
    @hayatyousof2305 3 месяца назад +1

    ወላሂ እዳሳቅሽኝ እረምላየ አላህ ዘናያርግሽ በአዱኒያም ባኬራም ሁሉምነገር ይመቻችልሸሸ ያረበ

  • @HappyAstroStation-yh4ng
    @HappyAstroStation-yh4ng 3 месяца назад +8

    ይመችሽ ያችው ይበልጢል ከሁሉም

  • @MyLovlLeylaLeyla
    @MyLovlLeylaLeyla 3 месяца назад +1

    እኔ ብቻ መቶሺ እማስገባ ቢሆን ረሚልየን አስገባ ነበር ደሞኮ እየጠበኩሽ ነበር የምር እደት እዳሳቅሽኝ 😂😂😂ከፍቶኝ ነበር ቁም ነገር አዘል በርች ደሞ መቶሺ ኢሻአላህ ቴገቢለሽ❤❤❤

  • @user-vw7sg5tm4u
    @user-vw7sg5tm4u 3 месяца назад +2

    የምር ፏአ ብለሽ ወደየት ነው እረምላየ በሰላም ተመለሽ መልካም ኩብላሎ

  • @MareTube202
    @MareTube202 3 месяца назад +1

    እረ እኔንም አግዙኝ ወላሂ አሁን ላይ ቅንጭላቴ ማሰብ ሊያቆም ምንም አልቀረውም ጠልቸው የተመለስኩትን ስደት ድጋሜ ለመሄድ እየተገደድኩነው ያለሁት 😢 እስኪ ለልጀም ለእናቴም ድጋሜ ከምለያቸው ሰብ እያደረጋችሁ አበረታቱኝ ረምላ እደ አንች ጀግና እናት እና ሚስት መሆን ነበር አለማየ ግን በቃ አልቻልኩም ነገሮችን በትግስ ለማለፍ 😢😢😢 ከቻልሽ ብታወሪኝ

  • @seadaOumer-rp1sk
    @seadaOumer-rp1sk 3 месяца назад +3

    እኮ መጀመሪያም እኮ ፉክክር እደሆነ ብትነግሩን ዘና ብለን ሳንሳቀቅ እናይ ነበር 😂😂😂😂😂😂

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 3 месяца назад

    የኔ ዉድ ረሚሊ እሴይ ለምን ይቅርብሽ ሆ😂😂 እባክሽ ጠብቅኝ አብረን እንኮብልል ይሄ ከባድ ሴራ ነው የተሰራው ጉድ ጉድ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rakyi2023
    @rakyi2023 3 месяца назад +3

    ልክ ነሽ በትዳር ያማርታሉ ያላገባነው ፍራን😢😢😢😢😅😅😅😅😅

  • @hcchhcg8979
    @hcchhcg8979 3 месяца назад +4

    😂😂😂😂😂 እኔም እየጠበኩሽ ነበር ረምላ መች ነው ተጣለሁ ብላ እምትነፋረቅብየ ነበር😂😂😂

  • @jemila602
    @jemila602 3 месяца назад +2

    ሞትኩኝ የኔ ጀግና ወላሂ ረምሊኮ ትሰያለች ቀልዷ ቁጣዋ ራሱ ለዛ አለው የኔ ቅመም ፍቅር እስከጄነት ያርግልሺ

  • @zemzemjemil3072
    @zemzemjemil3072 3 месяца назад +1

    ❤❤❤mashallah I really like ustaz advice ❤❤❤❤❤mashallah

  • @FelahTube
    @FelahTube 3 месяца назад +11

    እኔም ከመዳም ቤት ጥፊ ኮብልሊ ብረሪ እያለኝ ነዉ

    • @ZedoAba41Tube
      @ZedoAba41Tube 3 месяца назад +1

      እሱስ ሁለችንም ነዉ ብቸ ከበልሽ ቤት ጥፊ አይበልሽ

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 3 месяца назад

      😢😢😢

    • @ktube8920
      @ktube8920 3 месяца назад +1

      ተይ ማጥባህሽ ይሻልሻል

  • @user-bq8dg3fh1y
    @user-bq8dg3fh1y 3 месяца назад +1

    ትዳሩሁሉ በዴራ ሆነ ፉቺም በዴራ ተጦጦፈ ረምሊ ዩቶበርሁሉ ለቅሶቤትሆኖል

  • @FatimaFatima-hz8wi
    @FatimaFatima-hz8wi 3 месяца назад +8

    ሀቢበቲ አንቺም ኡኡኡ ይመቺስ ልዩ

  • @የበራሀዋእርግብ
    @የበራሀዋእርግብ 3 месяца назад +3

    ክክክክክክ እኮ እኔ እራሱ እንደት ይቺ ረምላ ዝም አለች እያልኩ ነበር በሳብ አልኩ እኮ ሪምሊ በይ እኔም ታሳብ ዳኩ ጎሽሽሽሽ ዱባይ ስደርሽ አሳዉቂኝ

  • @user-hv7sm1bh2g
    @user-hv7sm1bh2g 3 месяца назад +2

    ክክክክክክክአረ፣ረምሌእንደትእንዳሳቅሽኝ፣እኔብቻእባሌጋርበፍቅርእየኖርኩኝአላለይም😂😂😂

  • @daruselamtube
    @daruselamtube 3 месяца назад +13

    የዩቱበሮች ትዳር ሰሞኑን ምች ይሁን ብርድ ይሁን መቶታ😂😂😊😊

  • @rahmatnoory1435
    @rahmatnoory1435 3 месяца назад +3

    ወላሂ ብችል መቶ ባስገባውሽ❤❤❤አላህ ይጠብቅሽ እስከቤተሰብሽ❤❤

  • @alebeko9007
    @alebeko9007 3 месяца назад +2

    ሁሉም ያምርብሻል ❤❤❤❤❤❤ አንች ብቻ ይቱበር ብትሆኔ ብየ ተመኘሁ ምቀኛ የሚል አይጠፋም እኮ😂😂😂😂😂😂😂

  • @emutube818
    @emutube818 3 месяца назад +1

    ወላሂ በሳቅ ሆደ ቆሰለ እረምሊ ቅመም ነሽኮ ወየው የሰሞኑ ንፉስ እኮ በሁሉም እየነፈሰ ነው😂😂😂

  • @ZAHRAZAHRA-sc3kp
    @ZAHRAZAHRA-sc3kp 3 месяца назад +3

    የኔዉድ እረምላዬ አላህ ይጠብቅሽ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 3 месяца назад +2

    እርማላየየኒቆጀሥወደሺአላህይጠብቅሺ ❤🎉🎉🎉🎉

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 3 месяца назад +1

    አንቺ የደሴ ጉብል ለአላህ ብዬ ዉድድ ነዉ ማረግሸ እህትሸ ከአዉሰትራሊያ በጣም ነዉ ያሳቅሸኝ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer 3 месяца назад +4

    ጠብቄሽ ነበር ረምሊ😂😂😂😂. እማየ ደህናናቸው ወይ❤❤

  • @ssaa8309
    @ssaa8309 3 месяца назад +1

    ሁለየም በፍቅር አላህ ያሩራችሁ እህቴ ጠብ ጥሩ አደለም እኔ ከባሌጋር ስጣላ ሁሉም ጋር ነው ሰላም የማጣው እና ብትጣሉም በመሀል ሰው አታስገቡ ሶሻል ሚድያም አትልቃቁ

    • @ssaa8309
      @ssaa8309 3 месяца назад

      ካጠፍሁ ይቅርታ ❤❤❤

  • @MnGh-ku7ke
    @MnGh-ku7ke 3 месяца назад +1

    ወይኔ በሳቅ እዳች ያሉትን ያብዛልን❤❤❤❤❤

  • @ስአዲውሎየ
    @ስአዲውሎየ 3 месяца назад +1

    አድትጎደኛየን አሰታወሰሺኝ ልንጠፍ ተመካከርን እኔ ቡናአፍሌ ሰባል ከተቆጡኝ እጠፍለን አልን አዷደሞ ቂቤየ እቀባለሁብየ እቢይብለው ከተቆጡኝ አለች ከዛአልተቆጧትም አድቶመ እደዚህ በግድነገር ፍለጋ ክክክክክ

  • @user-no5fo4zt8e
    @user-no5fo4zt8e 3 месяца назад +5

    ወይይይ መልካም መኮብለል ረምላየ

  • @khadijasharjah3146
    @khadijasharjah3146 3 месяца назад +5

    ረምሊየ የኔ ቆንጆ ሥወድሽ

  • @user-uv1wl5cn4q
    @user-uv1wl5cn4q 3 месяца назад +1

    የኔ ቆንጆ ዱኒይ አኽይራሽን ያስምርልሽ አደራ ርምላየ በትዳርሽ በውሽት እዳስሪ. ❤

  • @zebibamohammed7843
    @zebibamohammed7843 3 месяца назад +1

    አፍጥጨ ሣይ ስልኬ ውስጥ ልገባ ስል ነቃሁ 😁😁የስራሽን

  • @fgty4821
    @fgty4821 3 месяца назад +3

    😂😂😂😂 የኔ ሰላም የሆነዉ በሰላም አደለም ነገር ፍለጋ 😂

  • @user-ep2tw2qp1j
    @user-ep2tw2qp1j 3 месяца назад +9

    ወየው በሳቅ 😂😂😂😂😂 የኔፍልቅልቅ

  • @danyatube7892
    @danyatube7892 3 месяца назад +2

    ለምለምዬ ሀሳቦችሽን ስወዳቸው

  • @user-ff8hh7wj5f
    @user-ff8hh7wj5f 3 месяца назад +1

    እኔ እኮ በሳአድ ቤት ለረምላ ንገሯት እያልኩ ነበር አንች ብቻ ቀረሽ እያልኩ ነበር😂😂

  • @user-zw9tt1od9j
    @user-zw9tt1od9j 3 месяца назад +1

    እኔም እራሱአሁን ነውየሰማሁትውዴ 😅😅😅😅

  • @alemendres
    @alemendres 3 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ተጣይ በቃ ወይ ጉድ ፅሀይ ሣይገባ ከመጣማ እዉነትሺን ነዉ ኮብልይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fbd1446
    @fbd1446 3 месяца назад +2

    ወይኔ በሣቅ ገደልሽኚ ማን ከማን ያሣል በይ መልካምኩብለላ

  • @gghy7847
    @gghy7847 3 месяца назад +1

    ቅመሞችየ እኛም ባላችን ጋር እንደውል ማን ከማን ያንሳል🤣😁

  • @SonySony-iw1mx
    @SonySony-iw1mx 3 месяца назад +2

    ሰአዲጋናት ረምለ አይቻታለሁ ልጂዋን

  • @rahmath-jd3fz
    @rahmath-jd3fz 3 месяца назад

    Kkkkkkkkkk ወየው እንዴት እደቀለድሽባቸው ረምላዬ ይመችሽ አንቺን ብቻ እዳታድጊ ሊያደርጉ ነቃሽባቸው❤❤❤❤

  • @فاطمهفاطمه-ر1ز
    @فاطمهفاطمه-ر1ز 3 месяца назад +2

    የኔ ናት አሳቅሽኚ ሁሌም ሠላም ሁኚ

  • @ዘነኝየቤተሰቦቸናፋቂ
    @ዘነኝየቤተሰቦቸናፋቂ 3 месяца назад +2

    ወይኔ የኔእህት 😂😂😂😂😂😂 በሳቅ ግደልሸኝ የኔ እህት አላህ ይጠብቅሸ ከሙሉ ቤተሠቦችሸ

  • @fatumaendris3492
    @fatumaendris3492 3 месяца назад

    እረ እረምሉ በአላህ አሳቅሽኝ ወላሂ ቀልድሽ ደስ ይለኛል የኔ ውድ ማሻአሏህ ❤❤❤❤❤

    • @fatumaendris3492
      @fatumaendris3492 3 месяца назад

      የኔ ውድ እኔ እቀበልሻለሁ ነይ በዛውም ይዘሽኝ ትመለሻለሽ❤❤❤❤

  • @user-bt2jp5zp6x
    @user-bt2jp5zp6x 3 месяца назад +1

    የኔ ቆጁ❤❤❤

  • @fatumamohammed-ye1rr
    @fatumamohammed-ye1rr 3 месяца назад +6

    😂
    በግድ ነገር ብፈልግግግ ብፈልግ
    ያችስ የከፍ ነው ረምላ

  • @user-pr5fj6vu5j
    @user-pr5fj6vu5j 3 месяца назад +1

    እኮ ይህማ በጤናው አይደለም ረምሊ 😂😂😂😂😂

  • @KafiyeluahHasbuneluah
    @KafiyeluahHasbuneluah 3 месяца назад

    ሙሉ የወርቅ ጌጥሽን ካላመጣ እንዳትመለሽለት የታባቱ 😅😅😅😅😅😅

  • @فتياابراهيم
    @فتياابراهيم 3 месяца назад +2

    ተነፈቂሠለመ
    ይበዘ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayuye
    @hayuye 3 месяца назад +3

    እማታመጭው የለሽ ክክክክ ነገር አለ ጠርጥሪ ረሚየ

  • @mebrat_media
    @mebrat_media 3 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣ረምሊ

  • @sameeramd2952
    @sameeramd2952 3 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂 ሰአዳና አሊ ሳይታረቁ አለ ተጨመረብን ኧረ ተው ለኛ ለተመልካቻችሁ እዘኑ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-qj3ms8vj3r
    @user-qj3ms8vj3r 3 месяца назад +6

    ይመችሽ ፍታ ነው ያደርክሽኝ 🎉🎉🎉🎉🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 3 месяца назад +1

    ለካ ፋሺን ነው እኔም ከባሌጋ ተጣልቻለሁ የናተኳን ለብር ነው የኔሥ ምን እጠቀማለሁ

  • @fatoumahassan3835
    @fatoumahassan3835 3 месяца назад +3

    ክክክክክክ አይ እርምሊ እር በሳቅ ገናስጀምርው የለሁም በሳቅ ያችስ ክፍ😂😂😂😂😂

  • @user-mx2ju2vb8p
    @user-mx2ju2vb8p 3 месяца назад +2

    ረምላ በሳቅ ገደልሽኝ ክክክክክ

  • @user-eu2cb9gt9h
    @user-eu2cb9gt9h 3 месяца назад +1

    😂😂የተመታሽ ራምሊ መካከል ላይ የኡሰታዝ ኑሩ ምክር ሙሉን የትነዉ እማገኛዉ መልሽልኝ ሀቢቢት

  • @Hg-qd1sn
    @Hg-qd1sn 3 месяца назад +2

    እኔም ነገ ልጣላነዉ አይዝሽ አለሁልሽ ክክክክክክ

  • @tamriymam2101
    @tamriymam2101 3 месяца назад +2

    😂😂😂😂ያች ነው ምርጡ ወየሁ በሳቅ በግልፅ ድብቅብቆሽ የለለው😂😂😂😂

  • @seadiyoutube3275
    @seadiyoutube3275 3 месяца назад +1

    እኔም አንች ብቻ ጋር ሾይጣን አልገባም ብየ ሳስብሽ ነበር❤😂😂😂😂

  • @toyiba...7304
    @toyiba...7304 3 месяца назад +2

    ቀጣይ ረምላየ የወሬ ጥማት አለብኝ😃😃😃

  • @aaaa1766
    @aaaa1766 3 месяца назад +1

    ወይኔ ረምላየ ሰውድሸ አሳቅሸኝ አላህ ይጠብቅልሸ የኔውድ

  • @አልሀምዱልለህ
    @አልሀምዱልለህ 3 месяца назад +1

    ደግ አደረግሽ ረምለዬ የቀረሺው አቺ ነበርሽ😂😂😂😂😂ምንሸለኝ ልቤን አመመኝ❤😅

  • @lubabelubabe5144
    @lubabelubabe5144 3 месяца назад +1

    እማጋ እንዴምትህጂ. በርግጠኝነት. አወኩ. እስአድጋር. መሆን አለበት

  • @zahragetachw844
    @zahragetachw844 3 месяца назад +1

    በይ ኮብልይ እኔ እጠቀልለዋለው 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @fathimajamal9772
    @fathimajamal9772 3 месяца назад +3

    የኔዉ ወላሂ በጣምነዉ ያሳቅሽኝ😂😂😂😂😂😂😂

    • @FdrFgt
      @FdrFgt 3 месяца назад

      የኔውወላሂበጣምነውያሳቅሽኝ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @sofiakamal5924
    @sofiakamal5924 3 месяца назад +1

    Esayee gobazee barechee keman tanshyalesh enem garmongh ekko eytabkush nawe

  • @EmuMazezz
    @EmuMazezz 3 месяца назад +1

    አሰላሙአለይኩምወረህመቱሏሂወበረካትሁ ረምሊሀቢብቲፈታስታደርጊኝበሳቅያችቀልድይበልጣልከሁላቸውምወላሂ

  • @user-fz5cl3rv7d
    @user-fz5cl3rv7d 3 месяца назад +2

    እር እርምሊ ያች ይሻላል ፍታ አደርግሽኝ 😅😅😅😅

  • @mekiyamohamned915
    @mekiyamohamned915 3 месяца назад +2

    ወይ አች ልጂ😂😂😂😂😂ሞትኩ አዝናናሽኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-bj8ic6gk5i
    @user-bj8ic6gk5i 3 месяца назад +1

    እኔ ግርሞኝ ነበር ሽምግልናአ ያለዲሽው እሳአዳጋር

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 3 месяца назад

    እረ ወደየት ነው አሊ እና ሰአዲን አስታርቄ ረምላየ