ኮር ዳዊት እስክንድርን ከወያኔ ስር ቤት ያስፈታበት ቪዲዬ። የሥር ነቀል ለውጥ ታጋዩ ማን ነበር?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 40

  • @MaebelMereja
    @MaebelMereja  2 года назад +6

    #ከአራት ዓመት በፊት July 13, 2018 የተላለፈ።

  • @sitinaabdo720
    @sitinaabdo720 2 года назад +4

    በእውነት የሀገራችን ህገመንግስት የገደለ ይገደል የሚል ህግ መዉጣት አለበት።

  • @beba5182
    @beba5182 2 года назад +5

    💚❤️💛🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏

  • @mollahoresa9435
    @mollahoresa9435 2 года назад +2

    Core Dawit my hero 💚💛❤👍👏👏👏

  • @abdiabdallahwaji5437
    @abdiabdallahwaji5437 2 года назад +14

    ይህ ቭዲዮ አቋምህ ውሃ ልኩን ጠብቆ ዛሬ ላይ የደረሰውን ጠንካራ ሰላም ወዳድና ለሀገር ለወገን የቆመን መሪ ጥንቅቄህ በማወቅህ ለሀገር ሰትተገል የመጣህ እውነተኛ ሀገር ወዳድነትህን መሰካሪ ነው!

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 2 года назад +2

    ዴቭዬ ወደ ውሀላ ስናየው እንዴት ርቀቀቀቀንንንንንን መጥተናል በጣም ነው ደስስስስስስስስስ የሚለው እናመሰግናለን💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍🙏💯💯💯💯💯

  • @selamethiopa6304
    @selamethiopa6304 2 года назад +2

    ዴቭ አይዞሕ እንዲሕ አትናደድ ኢትዮጺያና ቤተሰብሕ የኢትዮጺያ ሕዝብ ይፈልግሐል ዶክተር አብይ ሥንቱን ያድርግ ከውስጥ ያሉት ናቸው ሪፎርም ቢኖርም እነሱ ቦታ አለቀቁም አዲስ የተመረቁት መኮንኖች ለምን አይመደቡም ጠቅላላ በጡረታ ማሰናበት ነው አይዞሕ ወንድሜ ኢትዮጺያ ለዘላለም ትኑር

  • @amyrrhj4444
    @amyrrhj4444 2 года назад +2

    ሰላም ፕሮፌሰር ኮር ዳዊት

  • @muniath3573
    @muniath3573 2 года назад +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @sitinaabdo720
    @sitinaabdo720 2 года назад +4

    ሰላም ዴቭ የሀገራችን ፖለቲካ ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ ሆነ ።

  • @belay3982
    @belay3982 2 года назад +2

    ትክክል

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 2 года назад +3

    Hi kore Dawit

  • @tsionhaile4016
    @tsionhaile4016 2 года назад +2

    Selam dev 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @yaleb4u984
    @yaleb4u984 2 года назад +3

    ዛሬ ደግሞ ጀግናውን ሙጋቤ አስታወስከን የፂምህ አቆራረጥይመችህ

  • @hassabegonfa9890
    @hassabegonfa9890 2 года назад +2

    Is it today's news ?

  • @mohammedalkubabe9787
    @mohammedalkubabe9787 2 года назад +2

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤

  • @hadeyanosaeed3996
    @hadeyanosaeed3996 2 года назад +2

    devye swedih

  • @muniath3573
    @muniath3573 2 года назад +2

    💚💚💚💚💚💚

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 2 года назад +2

    ዴቭዬ ፂምህን አንሳት እረስተህው ነው

  • @tewodrosbirhanu4868
    @tewodrosbirhanu4868 2 года назад +3

    ዴቭ ግን ወያኔ ብቻ አይመሥለኝም ልጁም ሸኔ በዖሮሞ ፖሊሥ ሥም አሉ

  • @welcomtomychannel2684
    @welcomtomychannel2684 2 года назад +2

    😍😍😍😍

  • @amyrrhj4444
    @amyrrhj4444 2 года назад +2

    ዛሬ ደሞ ሌላ ሰዉ መሰልክ

  • @ዲቦራ-አ8ነ
    @ዲቦራ-አ8ነ 2 года назад

    ሁሉ ሰው መሪያችን ወደ ስልጣን ሲመጣ መላ ሀበሻ ባለ አእምሮ በሙሉ ጤናማ አመለካከት ያለው ሰው ከእብድ በስተቀር ያልተደሰተ የለም ለሀያ ሰባት አመት ሙሉ በዝናብ ጉም ጭጋግ አከራታች ክረምት ውስጥ የነበረ ህዝብ ለመጀመሪያ ቀን የኢትዮጵያ ብልፅግና መስራች መሪያችን ወደ እስታዴም አደባባይ በወጣ ጊዜ ቅድም እዳልኩትም ጤናማ አእምሮ ያለው ያለበደው ክፉንና ደጉን ለይቶ ማወቅ የተቻለው ሀበሻ 27 አመት ቧላ ለመጀመሪያ ጊዜ የፀሀይ ብርለን ያየ አበባ መሰለ
    ደስታውና አቀባበሉ ዛሬላይ በመላ ምት የተቸገረው ህዝብ ያን ቀን ያሳየው ደስታ የዛሬን መሸራተት የሸፈነ ነው
    የኢትዮጵያ ህዝብ ያየውን የፀሀይ ብራን ተደስቶበት ሳያበቃ ሴይጣን በአባትና ልጅ በመሪና ተመሪ በመግስትና በተከበረው ህዝብ መሀል ክፉ እንክርዳድ ዘራ የዘረኝነት የሀይማኖት ልዩነትና ፍልስፍና ፍቅር ማሳጣት መለያየት ማፈናቀል መግደል በጦርነት ቀንበር ኢትዮጵያን ህዝበ ልጆቿን ከንቱ በማድረግ አንገት ለማስደፋት ብዙ ሰርቷል ወያኔ ሺ ጊዜ እስማርት ቢሆን አኔ ለአገሬ ኢትዮጵያ ለህዝቤ ለአገሬ መሪ ለክቡር ምሁር መሪያችን ለጠቅላይ ሚንስተሩ ለአብይ አህመድ እንጅ የምሰራው የማንም ውርጋጥ እብድ አፈጉባኤ አይደለሁም ይሄን የኢትዮጵያ ህዝብ ማወቅ አለበት
    ትርጉም በስለሺዎች በግድ የራሳቸው ክፉ ድርጊት አጀንዳ ሊያረጉኝ ተሰሚነት ሊኖራቸው አይገባም
    ዶክተር አብይ ና እኔ በአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ነን ለደደብ ግን ትርጉም መዘርዘር መቃዠት ልማዱ ነው
    ለኢትዮጵያ ህዝብ ያለኝ ምክር እርሻ ያለው ገበሬ ለዘራው ዘር ፍሬ አፍርቶ ወደ ሰብልነት ተቀይሮ እስኪሰበሰብ ለመብል እስኪበቃ ዘሪው ገበረ አረም እየነቀለ ከተፈታ እንስሳት አፍ እየጠበቀ ጊዜና ወቅት ሰቶ ምርጥ ዘርን ወደ እህልነት እስኪቀየር ጠብቆ የዘራውን የዘር ብዜት እህል ይሰበስባል
    አንደ ጎበዝ ገበሬ በቆሎ ዘርቶ እንደሆነ አሉ ባልተኛ በሰኔ የሚተኛ ሰነፍ ገበሬ አይ አንተዬ የዘንድሮ የቦቆሎ ምርጥዘር የሚያፈራው ስንዴ ነው ቢለው ለዘሪው አሉባልተኛው ገበሬው ሊያምን አይችልም የተዘራ ዘር እራሱን ያበዛል እንጅ ፆታና ሂዘቱን እንደማይቀይር ጠንቅቆ ያውቃል የሰነፉን ገበሬ ወሬ አይሰማም ይልቁኑ ወቅቱን በመጠቀም ሌሎች አትክልቶችንም ይተክላል
    ዛሬም የኢትዮጵያ ህዝብ አንዴ ይበጀኛል ያለውን መርጧል
    ለመረጠው መሪ ጊዜ ፋታ መስጠት አለበት ባይሆን ልጅ ለአባቱ ሰው ለአምላኩ እንስሳ ለእረኛው ህዝብ ለመሪው እንደሚታዘዝ ሁሉ ጊዜ ሰተው መንግስት የሚፈልገውን የህዝብ አብሮነት በማበራዊ ትስስር በአጭር አመታት ውስጥ አገርን ከመገባት እራስን ከመቻል ለሌሎች እላ መጠለያ ረጅ መሆን እንደሚቻል ላሳውቅ እወዳለሁ
    ሰነፍ ገበሬ በሰኔ ፎጣ ለብሶ በዝናብ ተኞቶ ዝናብ ካባራ ቧላ ለሀሜት ቡናና እሳት ወዳለበት ለወሬ ይሄዳል ጤፍ ተዘርቶ ቦቆሎ ታጨደ ስንዴ ተዘርቶ ጤፍ ሆነ እያለ በፈጠራ ወሬው የሰውን ቤት ሙቀት እየተቀበለ የቡና ሲኒ የጠላ ጣሳ የጠጅ ብርሌ ማለቅለቁ ልማዱ ነው
    ጎበዝ ገበሬ ዝናብን ጭቃን እርጥበት ካፊያን አይፀየፍም ሁሌ ከራእዩ ቧላ ያለውን የበረከት እርኳታ ጥጋብ በዝናቡ ፀጋ ያገኛል ብርቱ ገበሬ ብርድ ድካም አረም ጭቃ ካፊያ ዝናብ አይበግረውም የሚበገረው ቧላ ለሚያገኘው ዳጎስ ያለ ለፍሬያማ በረከቱ ነው
    እናም ሰነፍ አክትቢስቶችን በመስማት የኢትዮጵያ ህዝብ ሊሸበር በሰነፍ ብብት ጉያ በሀሜት መደበቅ የለበትም ለመረጠው መሪ ጊዜን እራሱን ጉልበት እውቀቱን አገሩን ከልብ በመውደድ ሊሰጥ ይገባል ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ባርኳል የተሰጠን በረከት ከጊዜና ጉልበት አእምሮ ጋር ተጠቅመን ከበረከቱ መቋደስ ለአለም ማቋደስ ያለብን እኛ ኢትዮጵያዊያን ነን በሰኔ ሰነፍ ገበሬ ጉያ ከመደበቅ ጊዜና እውቀት ጉልበታችን ለአገራችን እድገት በሚል መሪ ቃል በደዎ በህብረት ከጎበዝ ገበሬ ከጥሩ እረኛ ከመልካም መሪ ከታማኝ አባት ጋር ጊዜ ሰተን በስራ እንገኝ ኢትዮጵያ አገሬ ትባረክ እርግማን ይብቃ !!

  • @woinshetbahiruawake8787
    @woinshetbahiruawake8787 2 года назад +1

    ወያኔ መቸ ጭንቅላቱ ተመታና ነው ወያኔ ሞቶል የሚባለው እኛም መንግስታችንን ከጎኑ ቆመን እራዮን ማየት እንድንችል እንርዳው ወገን ።

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 2 года назад +2

    111111111111111111111❤❤❤❤❤❤❤

  • @mzgbvegegeu2729
    @mzgbvegegeu2729 8 месяцев назад

    👍

  • @sirajihabib4502
    @sirajihabib4502 2 года назад +4

    ወያኔ ማለት ራሱን ያልተመታ እባብ ነው

  • @daremyeleshgeda8482
    @daremyeleshgeda8482 Месяц назад

    Manwe

  • @timar4198
    @timar4198 2 года назад +1

    እንዴ ዴቮ ጥርሱን ወረሱት እንዴ