Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የልብዋ መሰበር ፊትዋጋር ይታወቃል ደሞ እዴት ነው የምታምር የካሳ ዘመን እግዚአብሔር ይስጥሺ ልቤን ነው ያሰፍሰፈችው ሴትነት 😢ከባድ ነው
እናትዬዋ ልጃ ላይ ያሰራችው ነገር ነበር መምህር ተስፋዬ ብታገኚው ጥሩ ነው እህቴ እንደ አንቺ አይነት ታሪክ አስተላልፎ ነበር እህቴ በማርያም እርሱን አግኝው በማርያም። ልጅ በጣምን አሳዘነኝ ወዶ አይደለም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ገኒ ከእዩሃ ሚድያ ጋዜጠኛ ዝም ብሎ ማዳመጥ ልመጂ የሚያዳምጥ ኣጥቶ ልቡ የቆሰለ ሰው ነው እየመጣ የሚተነፍሰው ❤
የብልየው እናት በርግጠኝነት በአድ እምነት አምላኪ ናት በመተት ነው ያለያየቻቸው እግዛብሄር ይይላት መጨረሸዋ አያምርም የዘራችውን ታጭዳለች
ገኒ ቆንጆ ፀጥ ብለሽ መስማት አለብሽ ጥያቄና አብሮ መናገር አቁሚ as a professional !!!
ወረኛ ናት
Are mn chiger alew ene gn arebeshegnin
እንኳን ዘፈን ምንም የምንሰማውን ታሪክ የሚረብሽ ሙዚቃ በጭራሽ አይመከርም ገንዬ ሁለት ጆሮ ቢኖርም ማዳመጥ ያለብን ባለታሪኳን ብቻ ይሁን ይረብሻል ቻው
የብዙዎች ችግር ነው ወይ የሙዚቃ ፕሮግራም ነው በሉን
ሁሌም ቢሆን ከችኮላ ፀፀት ነው እምናተርፈው ፈጣሪ የተረጋጋ ሂወት ይስጠን
Ayegerememe
እውነት ነው
አሜን
እህቴ በመተት ይሆናል የራቀሽ ፀበል ሂጂ የመምህር ተስፋዬ ትምህርት ኣድምጪ (ገጠመኝ)እና ኣይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋ ይሁን🙏🥰🥰🥰
የደረሰበት ያውቀዋል አይዞኝ የኔ እናት የኔ እህት አትግፊ አንቺ ሰውን መገፋት ግን ጥሩ ነው ከፍታ ላይ እንደምትወጪ አትጠራጠሪ በርቺልኝ
ገኒ አክባሪሽ ነኝ❤ደሞ ቀሚስ የምትለብስ እናት በጣም ነው የምወደው❤ ሱሪ ባትለብሺ እና ከይቅርታ ጋር ሙዚቃ ባይከፈት ደስ ይላል
የዚች ወጣት የአራረክ ብቃት ከታሪኩ አሳዛኝነት ጋር ተደምሮ ቀልቤን ሰቅዞ እንደ ያዘኝ ታሪኩ አበቃ!!!!እግዚአብሔር ያግዛት!!!
የደረሰበት ያውቀዋል የባል እናት የመርዝ ብልቃጥ ነች በተለይ ገንዘብ ያለው ወንድ ልጇ ካገባ በምንም ብላ ለማፋታት ወይንም ለመበጥበጥ አትቦዝንም የኔዋ መተት ሰርታ እስከ መለያየት ደርሳለች ነገር ግን እግዚአብሔር መልሶ አቆመን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ እህቴ ይህን ኮመንት ካነበብሽው ወደ ፀበል ሂጂ የወደፊት መንገድሽንም ለመጥረግ የልጅሽን አባትም ለማትረፍ መተት ነው ወዶ አይደለም እመኝኝ።
ወይ ሠዎች በሠው ህይወት ጠልቃ የመግባት ፍቅረችን!!! ግን ለምን የራሳችንን ህይወት አንኖርም? እናት፣አባት፣እህት፣ወንድም፣ጓዳኛ፣...ወዘተ ለምን የራሳችሁን ኑሮ አትኖሩም?
የኔ ወንድም ኢሔን እያየህ ከሆነ ለምንም ከመቸኮልህ በፊት ብታስብበት ጥሩ ነው ቀድሞ ነገር ድንገት ባንድ ቀን ወደድኩሽ ማለትህ ትክክል ነበር ወይ የሆነው ሆኖስ ካገባሀት ከወለደችልህ በሁዋላስ በድንገት ጥላቻውን ምን አመጣው ትዳርን የሚያስፈርስ ምን በቂ ምክኒያት ነበረህ በሷ ለመናደድ ወይ ሰበብ ለመስጠት በፊት ራስህን ጠይቅ
እባክሽሽሽሽሽሽ አመመኝ እኔ ባንቺ ቦታ ከዚህ በላይ አትከፊ አታልቅሺ በቃ። ገኒ እባክሽ ስነ ልቦና አማካሪዎች ብታገኝ ባንቺ በኩል እንኳን ደህና በደንብ ደህና እንድትሆን።❤❤❤❤ እህቴ በርቺ እፀልይልሻለሁ በቃ ከሀዘን ከሰቀቀን ውጪ ለልጅሽ ለራስሽ ስትይ ኑሪ። አዲስ ህይወት ጀምሪ
በመተት ነው የለያየቻችሁ😢 ፀበል ሂጂ እህቴ
አዎመተትነወያለያያችሁ
በትክክል
Betikikil
እዉነታችሁነዉ ማርያምን የዉስጤን ነዉ የተናገራቹት❤❤❤❤
በትክክል በመተት ነው
እደዚህ አይነት ይህይወት ታሪክ መስማት እደት ደስ እደሙለኝ 😢😢😢❤❤ የሆነ ይሁን ግን ህ ይ ወ ት ይቀጥላል____!!!! ብቻ አንች በርች ደግሞ ወደ ገዳማት ሂደሽ ኡባኤ ለመያዝ መክሪ ❤ እግዚአብሔር ካችጋ ይሁን ።
የኔ እናት እርጋታዋ አይዞሽ የሴትን ሂወት የምታመሰቃቅሉ ወንዶቺ መጨረሻችሁ አይመር
ባሏ እኮ ጥሩ ነው የነበረው የእናትዮዋ ክፋት ነው እኮ ወደ ሰይጣን የቀየረችው
Amen
አሚን
አሚንንንንንን
ረጅሙንና በተስፋና በብልፅግና የተሞላውን የወንድን ልጅ ህይወት የምታበላሹትንስ ምን እንበላችሁ ምድረ ቀልበ ቢስ ሸርሜክስ ሁላ
የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ፍቅር ደስታ ሰላም ይብዛላችሁ በስደት አለም ያላችሁ በሰላም ላገራችን ያብቃን አሜን
Amen amen amen
አማትዩ ፈጣሪ ያንሣሽ ባልደግሞ አንተም አልቅስ የምትወዴዉ ይራቅህ😢😢😢
የወንዶች ጭካኔ እስከጥግ ነው እኔም ደርሶብኛል ግን ሁሉም ያልፋል አይዞሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤
እንደተጎዳሽ እንዲሁ ያስታውቃል የኔ ውድ እህት እንደው ህሊናው ምን ይለው ይሁን እናትየውስ መጨረሻዋስ ምን ይሁን የተረገመች እናት ናት እቺማ አላህ የስራዋን ይስጣት 😢😢😢😢
ትጂዬ የሚታቀርባቸው እህቶቻችን እራሳችን እድናይበት እያደረገን ነው እግዚአብሔር። ይስጥልን
አቅረቢዋ "ቲጂ" አይደለችም ገኒ ናት።
ገኒ ለማለት ነው😁😁
አይዞሾ ገና ነሽ አሁንም ቢሆን ሌላ ማግባት ትችያለሽ በዛ ላይ ቆንጆ ነሽ እኛ ወንዶች ስንባል የተውነውን ሌላ ስሲይዝብን አንወድም ያኔ እየ ሮጠ ይመጣል ወይም ዘላለሙን ያለቅሳል አይዞሽ ህይወት ይቀጥላል!
አይ ዞሸ
ቅማሞችዬ ዬኔ ማልካሞች ያሰዉ ዳሥታ ምያስዳስተችዉ በመርያም ቤተሳቤ ሁኑኝ ሀገር ልገበ ነዉ ጥሩ ነገሮችን ሰራላዉ ገብቼ ማሮኛል ስዳት😢😢😢
እሽ
@@WarkaዋርካRUclips ዬኔ ቅን ያሰብሽዉ ይሙላልሽ💕
የማዳም ቅመም ብቻ ነው
ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ
@@emmaemma1250❤❤❤❤
እንዲ ነዉ ከልክ ያለፈ ፍቅር አለኝ የሚል ሰዉ ወጣለት በቃ የነበረዉ ፍቅር ከስሜቱ እንጂ ከልቡ አልነበረም የሷን ህይወት ለማበላሸት ቸኮለ አይዞሽ እማ ከባድ ነገር ዉስጥ ነዉ የከተተሽ😢😢
በስመአብ የተሠበረ ልባ ይታያል ስታወራ ወንዶች አፈር ብሉ እዴት እደምታስጠሉኝ😢
አይዞሽ እህቴ ጠካራ ሁኚ ለልጅሽ ስትይ 😢😢😢😢😢😢 አይ ወንዶች በቃ የሴት ልጅ ስቃይ ሆናቹ ቀራቹ የስራቹን ይስጣቹ ከምጠላው ነገር በፍቅር በትዳር ውስጥ በማያገባቸው እደርጎ ዝብ ጥልቅ ሚሉ
የኔ ውድ እህት ውስጧ ድክም ብሏል ገንየ የስነልቦና ባለሙያ አገናኛት
በጣም ያሳዝናል በእውነት እንደዛ የሚዋደዱ ልጆች እንደዛ የሚወዳትን ልጁን እንዴት እስከማየት ይጠላል እናቱማ የሆነ ነገር አድርጋበት ነው ኡፍፍፍፍ የኔ እናት እንዴት እንዳሳዘንሽኝ የሆነ የቅርብ ሰው ታሪክ አለ ልክ እንደዚ በባል ቤተሰብ የተጎዳች ግይ እሱንም ለያይተው ግን ያለፍላጎቱ እኖዲኖር አደረጉት ብዙ ነገሩን አበለሻሹበት😢
እናቱ ባአድ አምላኪ ነች እቤትሽ ሳትወድሽ ስትመላለስ በምክኒያት ነበረ እንዲጠላቹ ያረገችው እናቱ ነች። አንቺም የምትመልሺው በጸሎት እና በጸሎት ብቻ ነው
ወይኔ የኔ እህት ይሄማ እናቱ የላከችባችሁ እንድትለያዩ እርኩስ መንፈስ ነው አንቺ በጾም በጸሎት ጸበል እየተጠመቅሽ እ/ር ጠብቂው መንፈስ ነው
የኔ እህት እንደደከመሺ ታስታውቂያለሺ አላህ ይርዳሺ ጥንካሬሺን ወደድኩት በርች በትዳር ጣልቃ ገብነት ከባድ ነው እፍፍፍፍፍፍ አልሀምዱሊላህ ስለሁሉም ነገር
የኛ ወዶች መቼ ነው ልብ የምገዙት ወላሂ እኔእድሜየ 22 አመቴ ነው ግን ማንንም አላምን ብዙ ታሪኮችን አዳምጣለሁ ስራየ እና ቤተሰቦቼ ዩኑሩልኝ ብቻ ምንም ነገር አያስጨንቀኝ
ጎበዝ እንዳትሸወጂ በወንድ በእኛ ይበቃል
ከባድ ድግምት ነው ያስደገመችብሽ እናቴ
You’re so attractive , የሆነ unique መልክ ነው ያለሽ አይዞሽ ጠንክረሽ ሆነሽ ህይወትሽን አሳክተሽ አሳይው ከዛ በላይ በቀል የለም እኔ እኮ የብዙ ወንዶች እናቶች ምንድን ነው ችግራቸው ወንድ ልጆቻቸውን እራሳቸው ሊያገብዋቸው እየፈለጉ ነው ወይንስ ምን ሊያደርጉዋቸውነው በትዳርራቸው ጥልቅ ብለው እየገቡ የሚበጠብጡት
መተት ነው ያለያያቻችሁ😢 ፈጣሪይ ይርዳሽ ፆዎለት አድርጊ
የኔ ቆንጆ እርጋታሽ ደስ ሲል ደግሞ ቆንጆ ነሽ እኮ ነገትልቅ ነገር ይጠብቅሻል አይዞሽ እሱ የዘራውን ያጭዳል
በጣም አጓጊነዉ ቶሎ ልቀቂልን ገኒዬ ባለታሪኳ ስታሣዝን ግን እናቱ በጣም ትገርማለች😢😢😢😢
የስራቸውን ይስጣቸው😢😢😢😢😢 አይቅናው የኔ እህት ልቤን ነው የነካሺኝ ቤተሰብ ያልተስማማበት ትዳር መጨረሻው አያምርም ችግር ያለባቸው የባል ቤተሰቦች ናቸው ሰው እራሱን ሲችል ሲያገባ ሲወልድ ልትደሰት ነው የሚገባት እናቱ እሱዋ አታገባው እረ የስራቸውን ይስጣቸው በሂወትሽ የገቡ ሰዎች በሙሉ ካልተስማሙ በሰላም መለያየት እህትና ወንድም መሆን ሲቻል እንደ ጠላት አላይሽም ልጁን መካድ ታድጋለች እኮ እድሜ ለቤተሰብሽ ስንት መጠጊያ ያጣ እንኩዋን ልጁን ያሳድጋል ለሱ ቀረበት ይቆጨዋል ቡሀላ ጥጋብም ይበርዳል የሱዋ ያለህ ያስብልህ አቦ 😢 አንቺ በርቺ እህታችን ተሽለሽ ተገኚ ስትጎሳቆይ ደስ ነው የሚለው እራስሽን ጠብቂ ስራ ስሪ እድሜ ለቤተሰብሽ ልጅሽን ያሳድጋሉ እርሺው አምላክ አለ ለሁሉም የስራውን ይሰጠዋል 😢
ሴትን ምበድሉ ባል ና የባል ቤተሰብ ፍርዱን ከአላህ አግኙት አይዞሽ የማያልፍ ነገር የለም
እፍፍፍ የኔም ቀድሞ የራሱን ህይወት አስተካክሎ ሲጨርስ ተፈታን ወንድ ልጂ ባይፍጠርስ ቢቀር እላለሁ አንዳንደ አብሽሪ የተሻለ ይመጣል እነሱንም ልባቸውን የሚሰብር የሂወት ፍተና ይስጣቸው
አይዞሽ ለሰማአቱ ለቅድስ መርቆሪዬስ ንገሪዉ
እናትዬው አስገርግዳበት ይሆናል እንጂ በጤናው አይሆንም፡፡ አንቺ ግን በርቺ ለልጅሽ ስትይ
አንዳንድ እናቶች በትዳር መሀል እምትገቡ እና በመተት ወይም በመዳኒት መለያየት ቡሀላ ቅጣቱ ከባድ ነው
ይቺን እንኳን ወንድ ሴት የሚወዳት እንዴት ጨክኖ ተዋት🤔
ገኒ ዩሄ የኔ ታሪክ ነው እኔ ኢትዬያዊ ባሌ ቱርክ ነው ግን የቤተሰብ ጣልጋብነት ያማል ግን ባሌ ሁሉን ችሎ አሁንም 17 አሁንም አብረን አለን፡ዛሬ አመሰግነዋለሁ ከሱ በፍት ያድርገኝ፡
የኔ ማር እርጋታዋ የኔ ማር አይዞሽ ፀልይ እሽ
ፀበል ሂጂ የኔ እናት ሰው የሰውን ህይወት ለማፍረስ አይተኛም እግዚአብሄር የስራቸውን ይስጣቸው
የልባን መሰበር ፍተዋ ይናገራል እሰዋ ለምታወራዉ እኔ እንባ ተናነቀኝ የእዉነትግን ልጁወዶ አይደለም😢😢😢
የኔማር እንዴት እንደወደድኩሽ ንፁህ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
እኔ በእውነት በጣም ነው ያሳዘነቺኝ ልጁም ጀምር የዚህን ያህል ሚስቱን ልጁን ትዳሩን የሚወድ ሰው በአንዴ እንድህ መገለበጡ ከባድ ነው እኛ ሰው በጣም ከባድ ነን የራሳችን ኑሮ ከመኖር ይለቅ የሰውን ኑሮ እንመኛለን እናጠፉለን ሁሉኑም የሚሰጠው ግን እግዚአብሔር። ነው የምንኖርው ይፈቀደለንን ነው እይዞሽ አቺ ስላልገፉሺው መልካም ነገር ላቺ አለ
ወንዶች ፈጣሪ ይፈርድባችሁ😢😢😢
Amen endalil wend lij alegne 😢
የኔ እናት አይዞሽ 😢😢😢እህቴ ልጅሽን ያሳድግልሽ ሂወት ይቀጥላል እናትየውግን ዋጋ ያስከፍላታል
አይዞሽ ጠንከር በይ ልጅሽን ያሳድግልሽ ፍቅር ያልቃል
ድንገት የሚያሳብድ የአይን ፍቅር የቡዳ መንፈስ ነው 😢😢
😂😂😂😂
አንቺስ የምትሳም ልጅ ወልደሻል እራሷ ናት ውሻ የወለደችው ቡዳ ትዳራቹን በላችው በርቺ ውዴ ቀረሽበት
😢😢😢😢😢ሴትዮዋ ግን ጭካኔዋ መፈስ ሊሆን ይችላል ፀበል ያስፈልጋታል
እየሱስ ያድናል የመንፈስ አሰራር ነው
ሚስኪን 😢😢አዬ የእናት ክፉ የኔ እናት ድግምት ይሆናል እኔም የልጀ አባት ለልጁ ሟች ነበረ ከጊዜ በኋላ ግን አይንሽንና አይኗን አልየው አለ በፍርድ ቤት ተለያየን 😢እሱም በሽተኛሆኖ ቀረ ብቻ አንች ሰውን አትግፊ
የባል እናቶች ልጃችሁ ሲያገባ የማትፈልጉት ልጃችሁን ልታገቡ ነው
Kkkkkkkkl.AYGRMUMU
ወላሂ የማይገባኝ ነገር እሄ ነው
@@hayumamu1725አይደለም ሁሌም ቤተሰብ እነሱ የሚፈልጉትን እዲሆኑ ይፈልጋሉ በራሳቸዉ የሚወዱትን ሲያገቡ የቀማናቸዉ ይመስ ላቸዋል
ኡፍፍፍፍፍፍፍ አይ እግዚአብሔር አምላክ ከምንም በላይ መልካም ትዳር ይስጠን በእውነት በፍቅር መሰቃየት ከበደን ስቃይ ነው ደርሶብኝ አውቃለሁ 😢😢😢😢
እርጋተዋ ደሰ ሲል ❤❤❤❤❤እፍ ህይውት ግን 😢😢😢😢
የሴት ልጅ መከራ አያልቅም አይዞሽ እማ
በጣም የሚገርምሽ ነገር የኔን ህይወት የምትተርኪል ነዉ የመሰለኝ አይዞሽ ያልፋል እኔም ዛሬ እግዚአብሔር ይመስገን ተለዉጫለሁ
😢😢😢😢አይ ልቤ ተሰበረ የእኔ ልት አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ አለ ጠከር በይ ነገ ሌላ ቀነዉ
በመተት ነው ያላያያቸው😢😢😢😢
አይዞሺ የእኔ ውድ ለልጂሺ ታሰፈልጌአት አለሺአይ ለዚህ ግዜ መጥፎ የምናሰብ ሰዎች ......
ውዶቼ እያዳመጥን ትምህርት እየወሰድን ደሞ በስደት ያለነው እንተጋገዝ እርስ በርሳችን ስብስክራይብ እንደራረግ
ሁሉም ሰው ሂወት ከባድ ፈተና አለ ግን ያልፋል አይዞሽ እህቴ ልልጅስ ስትይ መጠከር አለብሽ 🥺❤❤❤❤
ልጅቷ ገኒ እርዳታ ያስፈልጋታል ልቧ ታሟል የጨጓራ ባክቴሪያ ትታይ ምራቋ ይበዛል የመድከም ስሜትም አላት
ኡፍፍፍ ስታሳዝን እናቲቱ ምን ትጠቀሚያለሽ እነሱን አለያይተሽ የኔ እህት አብሽሪ 😢😢
አይን ለይ ቁጭ ብሎ ፍቅር የምየስመስል መንፈስ ነው እህቴ እናት ምንም ቢትሆነ የልጁዋን ደስታ ማየት የምትወድ እናት የለችም ግን አንድ እንዴ እናት ለይ አድሮ ልጆችን ለእርሱ ብች እንድሆኑ የምየደረግ መንፈስ አሌ ፀልይ ስገጂ ይህን ነገር በቅረቡ ተየሌሽ በበለጠ ደግሞ ገጠመኝ መምህር ተስፋዬን ገብተሽ ስምዉ በሞት እህቴ አደር
አይይ የኛ ነገር ወንዶች የስራችሁን ይስጣችሁ ልቸጆቻችንን አላህ ይደግፋቼው እህህ አልሃምዱሊላህ የማያልፍ የለም አብሽሪ
የኔ እህት ህመሞዋ ፊቱዋ ላይ ይለያል 😢 እዉነት ማፍቀሬን ፈራሁት የኔ መጨረሻ ምን ይሆን
ገንዬ ወንዶች በጣም ጨካኞች ናቸው ።ጠንከር ያለ ውሳኔ ያስፈልጋል
Yne mare😢endewu wustuwan ke wuchiwa ayewut Gena gimashun nw yayewu😢😢😢😢❤eski lichersewu
ይህማ መተት ነው እሚሆነው እናቲቱ በአድ አምልኮ ይኖርባት ይሆናል እንጂ እናት እንዴት ልጁ ላይ እንዲህ ታርግላች
አዳአድ እናቶችግን እባካቹ በሰው ትዳር አትግብ እናት ሰትመርቅጅ ሰታፍታ አናቅም ወይጌዜ የዘመን መጥፎ አረመኔነትነው ልቦና ይሰጠን ለሁላችንም መልካም ጌዜ ይምጣልንንንን😢😢😢😢😢😢
በትክክል እናቱ የሆነ ነገር አርገውበት ነው እራሱን አይደለም ልጁ ።ልጁን እንኳን የነበረው ፍቅር እንዴት እርግፍ አረገው
ፈጣሪ ይታደግሽ አይዞሽ ዋናው ጤና ነው
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ተመሳሳይ ታራክ አውቃለው ግን ምናልባ የሆነ ነገርም ተደርጎበት ይሆናል ሰው በአንዴ እንዲ አይቀየርም ጸሎት ያስፈልጋል ለዚህ አይነቱ
የኔ እናት የፍቅሯ ጥልቀት እና ስብራት እኔን መሰለችኝ😢😢😢 እናቱ ግን የሆነ ነገር አድርጋበታለች
አንደኛ ነኝ ኮሜታተሮች እንዳትረግጡኝ እርቀታችሁ እየጠበቃችሁ አረፍ አረፍ በሉ😊😂😅
ሃይ መሳይ ስላየዉሽ ደስ ብሎኛል በጣም እሽ ግን እራስሽን ጠብቂ እሱን ተዪዉ እሽ እማ እንኤ ከናዝሬት ኤልሳ አሁን ዱባዪ ነኝ
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ልጅን ያሳድግልሽ ከባድ ነው እውነተኛ ፍቅር ፣እርሽው ሂወት ይቀጥላል እህቴ
ይህ የናትየዋ የሆነ ነገር አርጋለይ እርግጠኛ ነኝ እና መህምር ተስፋዬን አናገሪው ሁሉም ይስተካከላን
ይህ በትክክል እናትየው መድኃኒት አሰርታባቸው ነው እህቴ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው አይዞሽ አይዞሽ።
የኔ ቆንጆ ኣይዞሽልኝ😢😢ጠንካራ ሁኚ ወንዶች ግን ተዉ ህይወታችን ዉስጥ ኣትግቡ የማትሆኑን ከሆነ ተዉን🙄🙄እከካም ሁላ😏😏😣
ይወዳት ነበረ😢😢😢 እናቱ ናት
@@suzansuzan2700 ቤተሰብ ላይ የሚጣበቅ ወኔድ ለትዳር ኣይሆንም😥😏
እንደዚህ አይነት እናቶች የልጆቻቸው መጨረሻ አያምርም ሌላው ከሰይጣን ጋር ጥብቅ ግንኙነት ያላቸው ወላጆች ናቸው የሰውን ህይወት የሚያተራምሱት ጰዛሬ ወንድ ነው ልጄ መርጦ ያገባል ያላችሁት ልጁ ከሱ ቢያልፍ የሰራችሁት ግፍ በእህቶቹ በልጆቹ እዳውን ይከፍላታል የብዙ የወንድ ቤተሰቦች ጣልቃ ገብነት ለሰንት ልጆች እዳ ከፋይ ሆነው ህይወታቸው ይመሳቀላል ሁላችሁም የጃችሁን ታገኛላችሁ የጊዜ ጉዳይ ነው።
የኔ እናት አይዞሽ በርቺ ለልጅሽ ኑሪላት ደሞ ዱስ ስትይ
Geni please no need music. we need to listen the history 😊
አማቷማ ልጃቸው ላይ የሆነ ነገር አሰርታበት እንጂ እንደዛ የሚወዳትን ማየት አልፈልግም አይልም ነበር እንደዛማ የሚንሰፈሰፍላትን ልጅ እስከመራቅ ተብትበውበት ነው ፈጣሪ ይፍታው 🥺🥺🥺
እግዚአብሔር ከተገፋት ጋር ነው እሱ ይክስሻል እርፍ የምትይበት ሒወት ይስጥሽ
በጥም እንደደከማት ፊታ ያወራል እማምላክ ታበርታሽ ልቦናሽን ታድስው ገኒዬ በጣም ነው ምወድሽ ማደንቅሽ ግን ቅር ያለኝ ይህን ሾው ስታቀርቢ ትንሽ ልጅቷ ላባቷ ያላትን ስሜት አልተረዳቹም ይመስለኛል ምናልባት ዛሬ ነግ አልያም ከአመታት በሀላ ባጋጣሚ ብታይው ያኔ ሚፈጠርባትን ነግር ማስብ አይከብድም እና ምን እንደምታደርጉ ባላቅም እንቺና እናቷ በድጋም ተነጋግሩበት::የኔ ቆንጆ ሲንግል ማም መሆን ጀግንነት ነው ስለዚህ ጅግና እናት ሁኚ በፍለገባት ስአት አታስትናግጂው በተረፍ አስተያይቴ ቅር ካላቹ ይቀርታ። በተረፍ ከአምላክሽ ጋር እጅግ ከአሁኑ ይበልጥ ቀርኙንት ይኑርሽ ነገሽ ይበልጥ ያምራል::🙏
አይ የባል እናት ክፋት ይህን ያክል በልጇ ትዳር እደዚህ ወጥመድ የሆነችው አቤት ክፋት 😢😢😢
ወይ እነሱ አያገቡት
You are so beautiful! Amazing narration!
በሰመ ሰላሴ ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችሁም ይሁን እንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዚቀን የሚከበርው የሚውሉ ፃድቃናት አደረሳቹ ገንየ የሁም እናት የባለ ታሪኳ ስልክ ቁጥርዋ ታሰቀምጥልን ትንገረን መናገር የማትፈልግ ከሆነ በዚ እኔ እፈልጋታለው
ገኒ እንግዶችስ ሲያወሩ ጣልቃ አትግቢ ። ደስ አይልም።
😳እር እኔ መቸም ምንም አልየኝ እደውም በትግስት ነው የምታደምጠው እና አዳ አብራ እያወራች ካላዋዛችሁ እደት ነው
እናቱ ጠንቋይ ቀላቢ ትሆናለች

የልባን መሰበር ፍተዋ ይናገራል እሰዋ ለምታወራዉ እኔ እንባ ተናነቀኝ የእዉነት
ግን ልጁወዶ አይደለም😢😢😢
የኔማር እንዴት እንደወደድኩሽ ንፁህ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
እኔ በእውነት በጣም ነው ያሳዘነቺኝ ልጁም ጀምር የዚህን ያህል ሚስቱን ልጁን ትዳሩን የሚወድ ሰው በአንዴ እንድህ መገለበጡ ከባድ ነው እኛ ሰው በጣም ከባድ ነን የራሳችን ኑሮ ከመኖር ይለቅ የሰውን ኑሮ እንመኛለን እናጠፉለን ሁሉኑም የሚሰጠው ግን እግዚአብሔር። ነው የምንኖርው ይፈቀደለንን ነው እይዞሽ አቺ ስላልገፉሺው መልካም ነገር ላቺ አለ
ወንዶች ፈጣሪ ይፈርድባችሁ😢😢😢
Amen endalil wend lij alegne 😢
አሜን
የኔ እናት አይዞሽ 😢😢😢እህቴ ልጅሽን ያሳድግልሽ ሂወት ይቀጥላል እናትየውግን ዋጋ ያስከፍላታል
አይዞሽ ጠንከር በይ ልጅሽን ያሳድግልሽ ፍቅር ያልቃል
ድንገት የሚያሳብድ የአይን ፍቅር የቡዳ መንፈስ ነው 😢😢
😂😂😂😂
አንቺስ የምትሳም ልጅ ወልደሻል እራሷ ናት ውሻ የወለደችው ቡዳ ትዳራቹን በላችው በርቺ ውዴ ቀረሽበት
😢😢😢😢😢ሴትዮዋ ግን ጭካኔዋ መፈስ ሊሆን ይችላል ፀበል ያስፈልጋታል
እየሱስ ያድናል የመንፈስ አሰራር ነው
ሚስኪን 😢😢አዬ የእናት ክፉ የኔ እናት ድግምት ይሆናል እኔም የልጀ አባት ለልጁ ሟች ነበረ ከጊዜ በኋላ ግን አይንሽንና አይኗን አልየው አለ በፍርድ ቤት ተለያየን 😢እሱም በሽተኛሆኖ ቀረ ብቻ አንች ሰውን አትግፊ
የባል እናቶች ልጃችሁ ሲያገባ የማትፈልጉት ልጃችሁን ልታገቡ ነው
Kkkkkkkkl.AYGRMUMU
ወላሂ የማይገባኝ ነገር እሄ ነው
@@hayumamu1725አይደለም ሁሌም ቤተሰብ እነሱ የሚፈልጉትን እዲሆኑ ይፈልጋሉ በራሳቸዉ የሚወዱትን ሲያገቡ የቀማናቸዉ ይመስ ላቸዋል
ኡፍፍፍፍፍፍፍ አይ እግዚአብሔር አምላክ ከምንም በላይ መልካም ትዳር ይስጠን በእውነት በፍቅር መሰቃየት ከበደን ስቃይ ነው ደርሶብኝ አውቃለሁ 😢😢😢😢
እርጋተዋ ደሰ ሲል ❤❤❤❤❤እፍ ህይውት ግን 😢😢😢😢
የሴት ልጅ መከራ አያልቅም አይዞሽ እማ
በጣም የሚገርምሽ ነገር የኔን ህይወት የምትተርኪል ነዉ የመሰለኝ አይዞሽ ያልፋል እኔም ዛሬ እግዚአብሔር ይመስገን ተለዉጫለሁ
😢😢😢😢አይ ልቤ ተሰበረ የእኔ ልት አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ አለ ጠከር በይ ነገ ሌላ ቀነዉ
በመተት ነው ያላያያቸው😢😢😢😢
አይዞሺ የእኔ ውድ ለልጂሺ ታሰፈልጌአት አለሺ
አይ ለዚህ ግዜ መጥፎ የምናሰብ ሰዎች ......
ውዶቼ እያዳመጥን ትምህርት እየወሰድን ደሞ በስደት ያለነው እንተጋገዝ እርስ በርሳችን ስብስክራይብ እንደራረግ
ሁሉም ሰው ሂወት ከባድ ፈተና አለ ግን ያልፋል አይዞሽ እህቴ ልልጅስ ስትይ መጠከር አለብሽ 🥺❤❤❤❤
ልጅቷ ገኒ እርዳታ ያስፈልጋታል ልቧ ታሟል የጨጓራ ባክቴሪያ ትታይ ምራቋ ይበዛል የመድከም ስሜትም አላት
ኡፍፍፍ ስታሳዝን እናቲቱ ምን ትጠቀሚያለሽ እነሱን አለያይተሽ የኔ እህት አብሽሪ 😢😢
አይን ለይ ቁጭ ብሎ ፍቅር የምየስመስል መንፈስ ነው እህቴ እናት ምንም ቢትሆነ የልጁዋን ደስታ ማየት የምትወድ እናት የለችም ግን አንድ እንዴ እናት ለይ አድሮ ልጆችን ለእርሱ ብች እንድሆኑ የምየደረግ መንፈስ አሌ ፀልይ ስገጂ ይህን ነገር በቅረቡ ተየሌሽ በበለጠ ደግሞ ገጠመኝ መምህር ተስፋዬን ገብተሽ ስምዉ በሞት እህቴ አደር
አይይ የኛ ነገር ወንዶች የስራችሁን ይስጣችሁ ልቸጆቻችንን አላህ ይደግፋቼው እህህ አልሃምዱሊላህ የማያልፍ የለም አብሽሪ
የኔ እህት ህመሞዋ ፊቱዋ ላይ ይለያል 😢 እዉነት ማፍቀሬን ፈራሁት የኔ መጨረሻ ምን ይሆን
ገንዬ ወንዶች በጣም ጨካኞች ናቸው ።ጠንከር ያለ ውሳኔ ያስፈልጋል
Yne mare😢endewu wustuwan ke wuchiwa ayewut Gena gimashun nw yayewu😢😢😢😢❤eski lichersewu
ይህማ መተት ነው እሚሆነው እናቲቱ በአድ አምልኮ ይኖርባት ይሆናል እንጂ እናት እንዴት ልጁ ላይ እንዲህ ታርግላች
አዳአድ እናቶችግን እባካቹ በሰው ትዳር አትግብ እናት ሰትመርቅጅ ሰታፍታ አናቅም ወይጌዜ የዘመን መጥፎ አረመኔነትነው ልቦና ይሰጠን ለሁላችንም መልካም ጌዜ ይምጣልንንንን😢😢😢😢😢😢
በትክክል እናቱ የሆነ ነገር አርገውበት ነው እራሱን አይደለም ልጁ ።ልጁን እንኳን የነበረው ፍቅር እንዴት እርግፍ አረገው
ፈጣሪ ይታደግሽ አይዞሽ ዋናው ጤና ነው
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ተመሳሳይ ታራክ አውቃለው ግን ምናልባ የሆነ ነገርም ተደርጎበት ይሆናል ሰው በአንዴ እንዲ አይቀየርም ጸሎት ያስፈልጋል ለዚህ አይነቱ
የኔ እናት የፍቅሯ ጥልቀት እና ስብራት እኔን መሰለችኝ😢😢😢 እናቱ ግን የሆነ ነገር አድርጋበታለች
አንደኛ ነኝ ኮሜታተሮች እንዳትረግጡኝ እርቀታችሁ እየጠበቃችሁ አረፍ አረፍ በሉ😊😂😅
ሃይ መሳይ ስላየዉሽ ደስ ብሎኛል በጣም እሽ ግን እራስሽን ጠብቂ እሱን ተዪዉ እሽ እማ እንኤ ከናዝሬት ኤልሳ አሁን ዱባዪ ነኝ
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ልጅን ያሳድግልሽ ከባድ ነው እውነተኛ ፍቅር ፣እርሽው ሂወት ይቀጥላል እህቴ
ይህ የናትየዋ የሆነ ነገር አርጋለይ እርግጠኛ ነኝ እና መህምር ተስፋዬን አናገሪው ሁሉም ይስተካከላን
ይህ በትክክል እናትየው መድኃኒት አሰርታባቸው ነው እህቴ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው አይዞሽ አይዞሽ።
የኔ ቆንጆ ኣይዞሽልኝ😢😢ጠንካራ ሁኚ ወንዶች ግን ተዉ ህይወታችን ዉስጥ ኣትግቡ የማትሆኑን ከሆነ ተዉን🙄🙄እከካም ሁላ😏😏😣
ይወዳት ነበረ😢😢😢 እናቱ ናት
@@suzansuzan2700 ቤተሰብ ላይ የሚጣበቅ ወኔድ ለትዳር ኣይሆንም😥😏
እንደዚህ አይነት እናቶች የልጆቻቸው መጨረሻ አያምርም
ሌላው ከሰይጣን ጋር ጥብቅ ግንኙነት ያላቸው ወላጆች ናቸው
የሰውን ህይወት የሚያተራምሱት ጰ
ዛሬ ወንድ ነው ልጄ መርጦ ያገባል ያላችሁት ልጁ
ከሱ ቢያልፍ የሰራችሁት ግፍ በእህቶቹ በልጆቹ እዳውን ይከፍላታል
የብዙ የወንድ ቤተሰቦች ጣልቃ ገብነት ለሰንት ልጆች እዳ ከፋይ ሆነው ህይወታቸው ይመሳቀላል
ሁላችሁም የጃችሁን ታገኛላችሁ
የጊዜ ጉዳይ ነው።