Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
youtube.com/@fitserecap8483?si=AWUfzCIbsqXS2FUk የፍፄ አይን ዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጉ::
ሀነበረ
ሶሶሶሶሶሶሶ@@ንጉሱ
ሶሶሶሶ
Hosana debrezeyet aydelem❌ Bishoftu new okay? + debrezeyet yalew Israel new okay?+ Hosana lela kelel new
እባክሽ የመሳይን ቁጥር ፃፊልኝ
እናቲቱ አስመትታለች እንዲጠላሉ። ስገጂ መቁጠሪያ ተጠቀሚ ጸልይ ጹሚ። መልስሽ ታገኛለሽ። አይዞሽ ማሬ!!!❤❤
Betkikil melsu anchi ga new
እናትዬውማ የሆነ ርኩስ ሥራ ሠርተዋል። መድኃኒዓለም የሥራቸውን ይስጣቸው
አዎ እንደዛ ባያደርጉማ እንደዚህ አይጠላቸውም ነበር
የኔም ጥርጣሬ ነው
እውነት ነው
አሜንይድፋት
Ewunet new
ከንግግሯ ስራመድ እናቱ በጠንቋይ ለምን ይሆናል ባዓድ አምልኮ ያለባቸው እናቶች እራሳቸው መርጠው ነው መዳር የሚፈልጉት እናም ከዛ አንፃር ይመስለኛል እራስሽን ከቤተክርስቲያን አታርቂ በርቺ በጣም የተናደድኩብሽ ነገር ግን ሲመጣ አትቀበየው አንቺ እንቁ ነሽ ልበሺ ዘንጪ ውጪ ግቢ በርቺልን የራስሽ ህይወት ይኑርሽ አቃጥይው የዛኔ የሱን ውድቀት ታያለሽ ግን ሲመጣ የምትቀበይው ከሆነ እመኚኝ ሁሌም በራሱ ቁጥጥር ስር ያደረገሽ ስለሚመስለው እንደ እቃ ነው የሚያይሽ በርቺልን
Awo lemene tetejewaleshe aterebime yematerebie neshe abariwe lela wende yazie fite neshewe atasetegiwe segejie seleyie sebele bota hegie segejie ersu yemetale tedarane ayeketeleme eyemeta eyetjashe for whatatekerebiwe
እናቱ እድጠላቹዉ አርጋባቹው አለች በትክክል ለምን ሰዉ እደዛ የምሰፈሰፍልሽን ወደ አውረነት አይቀየርም እናቱ መተት አርጋለች 😢😢😢😢
Enam yelkut endaza new
መልካም መጠርጠሩ ኸይር ነው እንጂ ያስብላል ግን በሰው ሂወት የሚገቡ ሰወች በተለይ በወለደ ምሀል ታው ግን
በጣም ትክክል ታደርጋለች
Eneem yimeslegnal
ምኒቱ ቡዳ ናት
በእምነትሽ ጠክሪበት ይሄ መተትነው ያለምንም ነገር እደዚህ አይሆንም በጣምነው ያዘኩት አይዞሽ እማ😢😢😢😢
ደሞ ስታምር ማርያምን 🥰ጥሩ ትዳር ይስጥሽ እግዚአብሔር አምላክ
Amen amen
አብይ ማለት በህልም አለም የሚኖር በቃ ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን ብቻ የሚፈልግ የጠቅላይ ሚኒስተር ስራ ምን እደሆነ የማያውቅ ከእውቀት ነፃ ከልጅነቱ ጀምሮ ሲያአልም የኖረ በሳይኳለጂ የተጎዳ እሱ ጠቅላይ ሚኒስትርነቱን ከሚጣ ሙሉ የኢትዮዺያ ህዝብ ቢጠፋ የሚመርጥ ካአለስልጣን መኖር አይችልም በቁሙ ይሞታላ አይምሮ ተጎድቷል ስለዛ የተጠራጠረውን ሁሉ ይገላል ስለዚ ስራ የሚመስለው ᎈቶ መነሳት በየቡታው መታየት እዲጨበጨብለት መፈለግ እሱ ያለው ገና 7 አመት እድሜው ላይ ነው የቆመው ይህን ችግሩንየማያውቅ ሰው ይቃወመዋል የቅርብ ሰው ካለው ሀኪንቤት ቢወስደው ከውስጥ ምንጮች እንደሰማነው ሁሉንም ሰው ይጠራጠራል ይደነግጣል ተብሏል ለ ሊቱን ሲዞር ነው የሚድረው ግን ከዚ በላይ ሀገሪቷ ሳትፈርስ ከስልጣኑ አንስቶ ሀኪም እዲየየው ማድረግ ነው
እህቴ ግድ የለሽም አንቺም ልጅሽም ተጠመቁ እቺ ሴትዯ ያረገችብሽ ነገር አለ እሱም ወደ አይመስለኘም መተት ብዙኅ ያረጋል ፀልይ
ባጣ ቆይሽ አትሁኚ ወደ ህክምና ሂጂ ባንቺ የለመደውን በቀጣይ ልጅሽን እንዳታስደፊርያትምክንያቱም አሁን ላይ በሀገራችን ላይ ብዙ እያየን እየሰማንም ነው እችን የመሰልሽ ቆንጆ ምን ጎሎሽ ነውይኸ በእናቱ መተት የታሰረ ዘንዶ የሚጫወትብሽ ወይስ በእናቱ መተት አንችም ታስረሻል ማለት ነው ድያብሎስን ተቃወሙት ከእናንተም ይርቃል መፅሀፍ ቅዱስ አንብቢ
በትዳር መሀል እየገባቹ የሰውን ህይወት እና ኑሮ የምታምሱ የባል ዘመዶች በተለይ እናትና እህቶች እግዚአብሔር ይፈረድባቹ
ewnet new btam balege nachew yemer
የባል ዘመድ እኮ ካንሰር ነዉ
Yihe aganinitawi neger new
እውነት የሰራቸውን ይሰጣቸው
Amin Amin Yeferadebachaw
1ኛ ,የደብተራ ሴራ አለ እናትየዋ እንድትለያዪ ያደረገችው 2ኛ አንቺ ሌላ ህይወት እንዳይኖረሸ መስተፋቅር አሰርተውብሻል እሷ ወይም እርሱ ስለዚህ አንቺ ለቀሪውም ዘመንሽ ፀበል ተጠመቀ ሱባኤ እየያዝሽ ፀሐይ ሁሉም ይገለፅልሻል እመብርሀን የታሰርሽበትን ገመድ ትፍታልሽ።
በጌታ በየሱስ ስም ከየትኛውም እስራት እና መተት ተፈች ነፃ ውጭ / አይዞሽ ፀልይ እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው
በቤተሰብ የሚመራ ወንድ አይረባም እውነት ነው ለልጁም ፍቅር የለውም 😢እግዚአብሔርን የሚፈራ ወንድ ያምጣ ፈጣሪ ሴት እህቶቸ
ወዶ አይመስለኝም እናቱ አሰመትታበትነዉ በርግጠኝነት
ትክክል በቤተሰብ የሚመራ ሰውም አይሆንም የማይርባ ሰው ነው
ይቺ ልጅ ወዳ አይደለም የሱ እናት መተት አድርጋባት ነው እንዲሁ ህይወቷ እንዲመሰቃቀል ያደረገችው እህቴ በርቺ እና ወደ እግዚአብሔር ተጠጊ ፁሚ ፀልይ ስገጂ ፀበል ተፀበይ የሱን ነገር ለእግዚአብሔር አሳልፈሽ ስጪ ፈጣሪ የእጁን ይሰጠዋል በተረፈ ህይወት ይቀጥላል ከዚህ በላይ አታልቅሺ 😢
በእርግጠኝነት እናትየዋ መተት አርጋባቸዋለች እንዲለያዩ ፀበል በደንብ ተጠበቂ ማማዬ
እኔም እንዴዛ ነው የጠረጠርኩት😢😢
እኔም እንደአንቺ ተመሳሳይ ታሪክ ነው ያለኝ በ19 ዓመት ልጅ ሆኜ ነበር ልጅ የወለድኩት አሁን ልጄ 17 አመት አድርገዋል አባትየው ልጅ ማየት ሆነ መስታዋወቅ አዬፈልግም አባትየው አግብቶ ሁለት ልጅ ወልደዋል ልጆቹ ድሎት ነው የምኖሩ የግል ትምህርት ነው የምማሩ የኔ ልድ ግን አባቱ ለማግኘት እካ እድል አላገኘም 😢😢😢😢 ደሞ አባት ተብየው እኮ ሽፈር ነው እኮ እኔ መኪና የምነዳ ሰው አምላክ የምፈራ የምሰለኝ ነበር አምላክ የእጁ ይስጠው ልጄ ግን ተመሰገን አደገዋል ቆንጅ ልጅ ነው አምላክ ተመስገን 😢😢😢😢
እንዴት ነሽ በርግጥ የብዙ ሴት እድል እንደዚህ ነዉ ግን ለምን ልጁ ይጎዳል መሄድ ያለብሽ ድረስ ሄደሽ አሳዉቂዉ ትዳሩ ዬበጠበጣል ብለሽ አታስቢ ልጅ ማግኘት ያለበትን ከሆላ እንደተወለዱት ማገግኘት አለበት ወንዶች ልቦና ይስጣችሁ
በቀኑ የአንች ልጅ ተፈላግ ሰው ይሆናል አንች ጸልይ አይምሰልሽ ጌታ ዝም አትበይ
ገን አንች ቦይፍሬንድ ይዜሻል ወይ?
በሰው ትዳር ገብቶ የሚለያዩ በእውነት እግዚአብሔር ፍርዱን ይሰጣቸዋል ።
የመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ አዳምጭ መፆም መፀልይ አለብሽ እናትዬው መተት አድርገውብሻል
እርጋታዋ ቁንጅናዋ ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል። በርች ጀግና ነሽ።እናትየው ግን ፈጣሪ ለንስሀ ሞት ያብቃቸው 🙏🙏🙏
ብዙ ታሪክ ሰምቻለው የመሳይ ታሪክ ግን አጅግ በጣም ልብ ሚሰብር ነው እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ እሱንም ልቦና ይስጠው እናቱን ደሞ መድሃኒያለም ይፍረድባት
ደሞ ስታዛዝን የኔ እናት አጀት ነዉ የምበላዉ እናቱ ግን ፍርዱን ከፈጣሪ ታግኝ 😢😢😢😢😢😢 የሴት ልጅ መከራችን ግን መቼ ነዉ የሚያልቀዉ 😢😢😢
😭ያስለቅሳል ታሪክሽ እግዚአብሔር የተሻለ ነገር ያድርግልሽ እህቴዋ
አቦ ያላሰብሸውን እንጀራ ይሰጥሸ እመብርሄን ትካሰሸ አይ ወንዶች የሴት እንባ አይቀናችውም እንደዚ የምታደርጉ እግዛብሄር ይይላቹ
እናትየው እንዴጠላሸ እርኩስ መናፍስት ጋራ ሂደዋል በእርግጠኞነት ሰው አለምክንያት እንዲህ አይሆንም እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ጠንካራ ሴት
ገነት ! የተምታታ ምክር ነው የለገስሻት:: ቦይ ፍሬንድ ያዥ እና ቤተ ክርስቲያን ሂጅ ምን ማለት ነው? ሃይማኖታችን እንደዚህ አትልም: ወይ ማመንዘር ነው ክርስትና ከሆነ ደግሞ ንስሃ ገብቶ መመለስ ነው እግዚአብሔር እንዲሰራ መስጠት አመንዝሪ ደግሞ ፀልይ ተብሎ አይመከርም:: እባካችሁ ትውልዱን ስድ አትልቀቁት::
አስተዋይ😢
ሙሉ ታሪክሽ እኔም ያለፍኩበት ህይወት ነው በጣም ያማል ግን
የሚገርም ታሪክ እስካሁን ከቀረቡት እንግዳ ልቤን የነካው ታሪክ በእውነት ጠንካራ ሴት ምርጥ ልብ ያለሽ የኔቆጆ
ወላሂ ብዙ ታሪክ ሰምቻለሁ አዝኛለሁ እንደዚች ልጅ ታሪክ ልቤን የሰበረው የለም ብቻ አላህ ያጠንክርሽ ወጣት ነሽ ቆንጆ ነሽ ገና ብዙ ነገር ይጠብቅሻል አብሽሪ እናቲቱ አንችንም ልጁንም እንዲጠላ የሆነ ነገር አድርጋለች 😢
ወላሂ እኔ ብሆንስ እያልኩ ነው የሰማሁት
@@hayumamu1725እኔ ወላሂ በጣም ነው ያሳዘነች ከአስመሳይ ሰው አላህ ይጠብቀን
ኧረቢሆንም እሡቢፈልጋት በሂወቷአየይጫወትሥነበር ሲመጣለምንትቀበለዋለች በሴትነቷ እየተጠቀመ የሥሜቱ ማሥታገሻ አድርጓት የሚፈልጋትንድልባለሠርግ አግብቶ እመቤትሆና ኧረእህቶቼራሣችሁን ዝቅአታድርጉ ማንም እንዲጫወትአቶፍቀዱ
@@hshhehsge7113ልጁ ተው ሲባል አይሰማም አለች ከአቅሞ በላይ ነው ስለአልተራደናት ነው እጂ አደጋ ላይ ናት እብይ ብላ አገር ካለቀቀች አይተዋትም
ትክክሎ
እውነት ፀሎት ብቻ ነው ከዚህ የሚያወጣሽ ,,, በተመሳሳይ ህይወት አልፌአለው ከ 8 አመት በውሀላ ነው ወደራሴ የተመለስኩት
ወይኔ የኔ እህት አወራሯ እራሱ ውስጧ እንደተነካ ያስታውቃል አይዞኝ እህቴ ትስቂያለሽ ትደሰቻለሽ ከልጅሽ ጋር ቀሪ ዘመንሽን ❤❤❤❤❤❤
መንፈሳዊ ቦታ ሂጂ።ሴትዮዋ እንዲጠላችሁ ያለጥርጥር የሴጣን ስራ አሰርታለች። መፍትሄው ውድ እግዚአብሄር መቅረብ ብቻ ነው ።ፈጣሪ ይርዳሽ።ልጇም በሰይጣን አስራዋለች ለሱም ፀልይለት ወዶ አይደለም።
በቃሽ አታስጠጊዉ.የራስሽን ኑሮ.ኑሪ
እባክሽን ይሄ ሰውዬ ይቅርብሽ ሌላ ሌላውንም ነገር አቁሚ ምንም አይጠቅምሽም እግዚአብሔር እንዲከፍልሽ ከፈለግሽ ከእሱ ጋር ያለሽን ነገር ሁሉ ትተሽ ወደ ፀሎትሽ ተመለሺ።
ምን አይነት የፈተና ታሪክ ነው ያለሽ...ኣሏህ ይርዳሽ
እህቴ አንደኛ ከእሱ ገር ያለውን ግንኙነት አቋርጭ እንኳን በአካል በስልክም ቤሆን የራስሽን ህይወት ለመኖር ሞክሪሁለተኛ ለልጅሽ ስለ አባቷ እና ዘመዶቹ ምንም ክፉ ነገር አትንገሪያትበተረፈ እህቴ ወደ ችርች ሒጅ ፈውስ ያስፈልግሻል ብየ እመክርሻለሁእህቴ ገነት ደግሞ ቦይ ፍሬንድ ያዥ ያልሽው ሐጢአት ነው ራሷን እንድትጠብቅ መምከር ይሻላል እግዚአብሔር አይወድም
የዚህ ሁሉ ምክንያት እናት ነች ምን አይነት እናት ብትሆን ነው 😢ለማንኛውም አንች ጠካራ ሁኝ ፀልይ ለልጅሽ ታስፈልጊያታለሽ
ውዷ እህቴ ዘመዴ የኔ እና ያንቺ ታሪክ ፈጣሪ ይመልከተው ታሪካችን ተመሳሳይ ነው ያው ከእናቶች የተደረገ መተት ነው እንደዚህ ከትዳራችን ያፋታን በርቺ ለልጅሽ ጠንካራ ሁኚ ተይው ደሞ በፈለገው ሰአት መቶ የፈለገውን አድርጎ እንዲወጣ አትፍቀጂለት ካንቺ ጋር ለመታረቅ እና ተመልሶ አብሮ ለመኖር እዳያስብ እያደረግሸው ነው በቃ ከዚህ በኋላ ፈጣሪ ልቡን ካራራው ልጁን ብቻ ይንከባከብ እንጂ ላንቺ አይጠቅምም ካገበት ሴት ጋር አርፎ ይቀመጥ ሌላ ሂወት ጀምሪ
አረወደዛ ሲመጣ በጥፊ ብለሽ አትሠጅውም.ዝብለሽ አትልፈስፈሽ የሡ መጨማለቂያ አትሁኝ አንተ በጣም ቆንጆና ወብ ነሽ ወንድ ቢህድ ወንድ ይመጣል ስለዚህ እራስሽን ጠብቂ
ትክክል የሷን ደካማ መሆን አይቶ ተጫወተባት
እህቴ ፀበል ሒጂ እና ከአስራትሽ ተፈች እግዚያብሔር ሁሉንም ያውቃል
አንቺ ቆንጆ ነሽ ልጅሽን ጥልት እያደረገ ሲደውልስ እንዴት ታነሻለሽ 8 አመት አብሬው የኖርኩት የልጅነት ፍቅሬ ክዶኝ ካንቺ በላይ ታምሜለሁ አንቺስ ደጋፊ አባት እናት ቤተሠብ አለሽ እናቱ ቤተሠቡ ጦስሽን ይዘው ሂዱ ለስሜቱ እኮ አንቺ ነሽ በር የከፈትሽለት እንዴ እቃ ነሽ እንዴ በፈለገ ሰአት እየመጣ ጭንሽን ሚከፉተው ፍቅር ብቻ አደለም ያለብሽ እልህ ነው ለራስሽ ስጋ ክብር ስጪው እያፈቀርኩት ልጄን ስለጠላው አቅሬ ጠልቸዋለሁ እናቱ ገና ወጣት ነሽ ባሉም ፍሬዱም ይቅር ራስሽን ገላሽን ግን አስከብሪ ቢለዋ ቢሰካብኝ ልቤ እያፈቀረው ገላዬን ግን አልከፉትም ለዛውም አግብቶ ልጄን ጠልቶ ነቃ በይ ልጅ መሳይ❤
Tekekel. He use her weakness. Work on yourself beside of pray.
በመተት ነው እናትዬው ያለያዩአቸሁ ንሰሃ ይግቡ😭አንቺን እህቴ መሳይ አስተያየትም ምክር ለእኔ የሰራልኝን ከይቅርታ ጋር አቀማመጥሽን አሰተካክዪ አለባበስሽንም ሴትነትሽን አክብሪያት ኑሮሽን የክርስቲያን አድርጊው ንሰሃ ግቢ እና በፆም በፀሎት በስግደት ከፈለግሽ ባልሽን መመለስ ትችያለሽ አለበለዛ ሌሎች ነገሮች ይስተካከላሉ ባልሽ ግን ተይዞ ነው እንጂ አንቺን ነው የሚወደው ❤
የእውነት የልቤነው የተናገርሽልኝ በሀይማኖቷ ከጠነከረች ባሏይመለሳል
ነፍሰጡር መስላኝ ነበር አቀማመጧ
ከሃዘና በላይ ደግሞ ለባህሏ ግድ የላትም ከፀበል ስመለስ አለባበሱ አይመችም አለች ራስን አለመሆን
ኧረ ምን ጉድ ናችሁ ? አቀማመጥሽን ምናምን ባንቺ ፍላጎት ህይወቷን እንድትመራ ትፈልጊያለሽ ? አበሻ ሲባል ምናለ ዝም ብትሉ 😢😢
@@HaymanotGashawu-nb1evአቀማመጧ ምን ሆነ ?? Mind your own business 😢
አትሞኝ ለልጅሽ ጠንክራሽ ኑሪላት መዳባሪያ እያረጋሽ ነው አንቺ ጋ እውነተኛ ፍቅር ስለሌ ነው ቆራጥ ሁኚ ያራስሽን ህይወት ኑሪ ጃግና እናት ነሽ በርቺ
ገኒ ትልቅ ምክር ሰጥተሻታል በእውነት ከባድ ቢሆንም የልጅዋን አባት መተው መርሳት እይቻልም ግን በጸሎት ብርትት ብላ ራስዋን ጠብቃ መኖር ነው በጣም ውብ ነች ልክ እንደ አንቺ ህይወት በጣም አጭር ነችና የትላንቱ ትላንት አልፍዋል ዛሬ በ አዲስ ህይወት ወደፊት በርቺ ገኒ በጣም አድነቂሽ ነኝ
እህቴ ደስተኛ ለመሆን እሱን መርሳት ለልጅሽና ለራስሽ ታማኝና ጠንካራ መሆም እንዲት ለሁለተኛ ጊዜ መጠቀሚያ መቀለጃ ትሆኛለሽ ጠንካራ ጎበዝ በመሆን ራስሽን ቤተስብሽን ማስከበር አለብሽ
ቆንጅዬ ነሽ እዉነት ነዉ እራስሽን ጠብቂ እራስሽን ተንከባካቢ እራስሽን ዉደጂ ለልጅሽ ጠንካራ እና ብርቱ እናት ሁኚ እግዚአብሔር ደሞ መልካም ነዉ የተሻለ ነገን ይሰጥሻል እሱ ይጠግንሽ በርቺ ❤
፥ሸ
ጊዜሸን አትጨርሺ አይሆንሸም በቃበቃእየፈረድኩብሽ አይደለም እኔ አድርጌዋለሁ😅
እባካቹህ በዚህ አጋጣሚ ወንድ ልጅ ያላቹህ ልጇቻቹሁን እየመከራቹ ወደፊት ምን አይነት ባል ለሚስቱ ለልጇቹ ምን አይነት አባት መሆን እንዳለበት እየመከራቹ አሳድጋቸው ለአገርም ሸክም የሆኑ እንዳይሆኑ በተለይ እናቶች ይህ ለእናተ ለአለም እናትና አባት ነው እባካቹህ በጌታ ፍቅር እመክራቻዋለው ጌታ ይባርክ 🙏🏽🙏
መሳይ አንቺ በጣም ውብ እና ሰከን ያልሽ ቆንጆ ወጣት ነሽ❤እኔ በአንቺ ነው የተናደድኩት እሱ በፈለገበት ጊዜ ስሜቱን ለማርካት ሲመጣ በሀይል ተጠቅመሽ ለህግ አሳልፈሽ ስጭው እንጂ እግርሽን ከፍተሽ አትስጭው አንቺ የቆሻሻ እቃ አይደለሽም።በጣም ውብ እና ወጣት ነሽ ሌላ የማግባት ብዙ እድሎች አሉሽና ፏ ብለሽ ፅድት በይ ወጣ ወጣ ብለሽ ሰው ተዋወቂ ቀና ብለሽ አይንሽን ግለጪ ብዙ ጥሩ ወንዶች አሉ።እኔም የናዝሬት የ04 ልጅ ነኝ እንዳንችው ፍቅረኛ ነበረኝ በፍቅር እያለን አርብ ጥሩ ምሽት አሳልፈን እሁድ የመስክ ፎቶ ፌስቡክ ላይ ጓደኞቹ ፖስት አድርገው ፌንት ነው የሰራሁት። ታመምኩ በ3 አመቱ ሚስቱ መሃን ናት ሲባል እኔጋ በይቅርታ ሲመጣ እኔ አልፈለኩም አባረርኩት አሁን ጥሩ አፍቃሪ አለኝ እና በርቺ ሌላ አግቢ።
የመስተፋቅር መንፈስ እናትየዋ ወይንም እሱ አሰርተውባታል ሌላ ህይወት እንዳይኖራት ለዛ ነው እራሷን አሳልፋ የምትሰጠው ወዳ አይደለም ፆም ፀሎት ሱባዬ እየያዘች ብትተጋ ሁሉም ነገር ይገለፃል ነፃ ትሆናለች በእግዚአብሔር መንፈስ።
ፈጣሪ ይባርክሽ የኔ ሀሳብም ነው@@mahelet9539
መስዬ አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ያደርግልሻል ።ማወቅ ያለብሽ ነገር ግን ይሄ ሄድ መጣ የሚለው ትዳር ከያዘ ወዲ ...የአንቺን በር እየዘጋ ነው ።አይዞሽ እግዚአብሔር በከፍታ ላይ ያስቀምጥሻል
ውይ ግልፅነትሽ ነፃነትሽ ደስ ሲል እደው እደትነው ከወድጋ መኖር እምችለው ከባድ ፍጥረቶች ናቸው ወዶች
ይህ ልጄ መቶ በመቱ እናቱ መተት አድርጋበት ነው ከቻለ እሱም ይህ ቪዲዮ ካየሀው ኮመንት እናትህ አስፈትናት በእንዳልካቸው እርግጠኛ ነው የአንተም የሚስትህ የልጄህ መጥላት የእናትህ እጄ አለበት
የኔውድ ታሪክሽ በጣም ያሳዝናል አንዳይነት ታሪክ ነው ያለን እኔ ሁለት ልጅ ወልጀ ጥሩባል ነበር በድንገት ልብሱን ይዞ ወጣ አመት እናቴጋ ተቀመጥኩ እናቴ ለደይቃ ብቻየን አተወኝም ነበርበሱ ፍቅር አመት ነውያለቀስኩ ግንእናቴ አጠነከረችኝ ከዛበሁት እግሮቸ መቆም ስጀምር ይቅርታ ጠየቀኝ ይቅርታ አላረኩለትም ወዶች ጠንካራ ስትሆኝ ነው የሚወዱሽ እጅ አትስጭ ለወንድ እራሽን አስከብሪ የራሽን ሂወት መኖር አለብሽ ሰርተሽ መለወጥ አለብሽ እማ❤❤
ገኒ ማርያምን አማትየው አስመትታባታለች ሰሚነሽ ትሂድ የኔ ባልም እንዲህ ነዉ ያደረገኝ
በትክክል እናቲቱ ነች ፀበል መሔድ አለባት ልጅቱ
መጨረሻሽ ምን ሆነ ያንቺ
Touching story! She has a very clean heart and for sure she will win in life. Let god bless her rest of life in love and Happiness
የኔ ቆንጆ ላንች ግዜ አለ ከዚህ በሆላ አንዴ ተንፍሰሻል ወደእራሰሽ ተመለሽ እራሰሸን ጠብቂ በእምነትሽ ጠንክሪ ከዛ መጨረሻ ታይዎለሽ የእንባሸን ዎጋ ታይዎለሽ እግዛብሔር ያንችን ቀን ያምጣ ቦይፍረንድ መያዝ አለብሽ ሁሉም ወንድ አንድ አይደለም ንሮሽን ንረሸ አሳይው ልጅሸ እና አባቶ በራሳቸው ግዜ ይገናኙ ይገናኛለሁ ለልጂሽ በግድ አባት ሁን አትበይው እኔ ብሆን መጀመሪያ እራሴን እወዳለሁ ሰለአንችና ልጂሽ ብቻ መኖር ማሰብ እሱን መርሳች እንደአዲስ መኖር እሺ እህቴ
የኔ እናት ደሞ ስታምር ግልፅ ንፁህ ልብ ነው ያላት
ፀሎት ወደ አምላክሽ ፤ ከህሊናሽ ከህይወትይሽ እንዲወጣ መወሰኑን እንዲረዳሽ። የ ፅሞና ጊዜ ይኑርሽ...አንድ ሰው አለ የሚያፈቅርሽ የሚያከብርሽ ፤ ለሁሉም ጊዜ አለው ። ወጣት ነሽ ቆንጆ ነሽ።
እናቱ ግን እድሜሽ ይጠር አቦ
የሚገርመኝ ነገር ወንዶች በሴቶች ብዙ በደል አድርሰው የተደላደለ ሂወት ሲኖሩ በተለይ በትዳር ሂወታቸው !?ስንትዋን ሴት አስነብተው እነሱ ነካክተው ያስለቀስዋት ጉስቁል ያለ ሂወት ስትመራ በተቃራኒው ሂወት ለነሱ ምቹ ትሆንላቸዋለች ግን ለምን?????
ደሞ እንዴት እንደምታምሪ ያልታደለ እንኳን የመሰለች ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤። እርሱ ነው ያልታደለ የሰርጉ እለት እንዳትሰማ መንፈስ ልካባችሁ እኮ ነው። አንቺም ልጅሽም
ውስጣ በጣም ህመም ኣሎ እግዚብሄር ሆይ ኣርዳት ኣንተ ሁሉ ይቻላሃል 🙏😢
አባት ለልጁ አባት ቢሆን ደስ ይላል ግን ሰው ከተፋታ በሁዋላ ደግሞም ሌላ ካገባ በሁዋላ የሱ የስጋ ፍላጎት መፈፀሚያ መሆን ፀያፍ ነው የባል ውሽማ ይባላል በእግዚአብሔርም ዘንድ ዝሙትም ነው ; ቆራጥ ሁኚና የራስሽን ህይወት ለመኖር ሞክሪ እርሱ እግዚአብሔር የስራውን ይሰጠዋል
ፈጣሪ ከደዚህ አማታ ይሰዉረን😢😢😢 በስእማም ወልድ መፈስ ቅዱስ የሰዉ ልጅ ክፋት
እናትየዋ እድጠላሽ አስመትታበታለች ልጇን ያስገረፈች ለዚህ አትመለስም😢
የኔ ቆንጆ የኔ ቅስም ይሰበር እይዞሽ በርች እራቂ እታስቢው እርቂው እትስሚ ይቅርብሽ የኔ ናት ልቤ ቆሰለ ።እራቂው ቁር ጥ ይበልልሽ ተሳይ ።ከሌላ ስው።ጋር።ውጭ።በርተሽ እራስሽን ለውጭ።😢😢
ቆንጂየ በዛላይ ወጣት ቆይ አንቺ እሱ ከበደለሸ በላይ በራሰሸ ቀለድሸ እሱ አግብቶ ወለደ አንቺሰ አንቺ ግን እሱ እንዲደበርብሸ ፈቀድሸ ለምን😭😭😭! ቤትሸ ሲመጣ ጩህሸ ማሲያዝ ትችያለሸ እኮ ደፈረኝ በሚለዉ አልሰማማም አይንሸን እንዳያይ ማድረግ ትችያለሸ ጸበል ግቢ አንቺ እኮ እድለኛ ነሸ በዙሪያሸ ቤተሰብ አለሸ እሱን ከሂዎትሸ አዉጥተሸ ኑሮሸን ጀምሪ 7 አመት ከሱ ጋር መጋተት ኧረ ተይ በዚህ መሀል ልጂሸን እንዳታሰበያት በዚህ ጥላቻዉ ልጂሸን እንዳታሰደፍሪያት ቆፍጠን በይ ቆራጥ ሁኝ ኧረ በፈጠረሸ
የኔ ጠንካራ እግዚአብሔር ያጽናሽ።ግን ከዚህ በኋላ ደግመሽ ቤትሽ እንዳታስገቢው ጤናሽን ጠብቂ
የኔም አሳብ እሱ ነው ልጁን ይይ ግን ካንቺጋር ያለውን ግንኙነት ገደብ ሊኖረው ይገባል
የኔ እናት ልቧን ሰብሮታል ኡፍ እግዚአብሔር አቅሙን ይስጥሽ ከይዞሽ በእምነትሽ ጠንካራ ሁኝ ገኒየ የምወድሽ😊
የሆነ ግን የተዘለለ ታሪክማ አለ አይንሽ ላፈር ያለበት ካንቺ የተደበቀ ስህተት እንዳለ ይሰማኛል አንቺ ግን በጣም ጠንካራና ጎበዝ ነሽ በጣም ፈጣሪ ደስታሽን ይመልስልሽ❤
ገኒዬ የሴት ቁንጭ ጀግና ቆራጥ ሴት ነሽ ለዚህም ነው እነዚህን ጀግና ልጆች በሰላም ያሳደግሸው
ኸረ ወደራስሺ ተመለሺ በስመአብ ምን ጉድነው ቆንጆ ኮነሺ ተለውጠሺ ሌላ ትዳር ይዘሺ ማየት እፈልጋለሁ ፀልይ
ይሄኮ ግልፅ ነው እናትየዋ ድብን ያለ መተት አሰርታበት ነው 😂😂እግዚአብሔር ይገፅፃት
አዎ ሲያናድዱ በማርያም
እህትዓለም እርግፍ አድርገሽ ተይው እርሽው። በቃ እግዚአብሔር ሆይ አፅነኝ ባይ። ኧረ ተይው በቃ ተይው። እንድጠቀምሽ ለምን ትፈቅጅያለሽ? ስቀይሽን የሚፈልግ ሠው መሆኑን ካወቅሽ፤ለምን ሸብረክ ትያለሽ? በቃ እርግፍ አድርገሽ ተይው። የራስሽን ህይወት ጀምሪ እሱን ከልፈለግሽ ለልጅሽ ኑሪ።
የኔ ቆንጆ አይዞን በርቺ ሆዴዋ ያልፋል እርሺው ጠንካራ ሁኚ ገኒየ ሰብስክራይብ አድርጊልሻለሁ
እሪጋታሽ መልክሽ አላህ የተሻለ ነገሪ አለው አቡሽሪ❤
ማርያምን እኔ የልጆቼ አባት እንደዚ ነበር የተጫወተብኝ ግን እኔም ቀን ጠብቄ ሰራሁለት ውዷ እየመጣ ከኔ ሲጋደም ሳያስበው ሳያውቀው ፍርድ ቤት እዳ አለበት ብር ተበድሮኛል ብዩ ሳይሰማ አስፈርጄ ይግባኝ ጊዜውን አሳልፌ በሌለበት አፈጻጸም ሄጄ ሙሉ ንብረቱን ወረስኩበት የኮራበትን የተንቀባረረበታን ገንዘቡን ሙሉ በሙሉ ባዶ አደረኩት አሁን ሶስት ልጆቼን ይዤ ፈታ ብዩ ነው እኖርኩ ያለሁት ለሁሉም ነገር ብልሀት ነው የሚያስፈልገው እህቴ ብልህ ሁኚ ካለበለዚያ ሲመጣ ቆርጠሸ አንገቱ ላይ አንጠልጥይለት
የኔ ማር ይሀውልሽ የኔም እንዲህ ነው እናም ይደባደባል
ግማሹን ለእሱስ ለምን አትሰጭዉም?
@@ግእዝቲዮብ ለማን ነው ማካፍለው መቼም አላበድኩም
ጀግና😂😂ማርያም ጀግና ነሽ ቅረቢልን በማርያም
@@nunumahi-q6d እንዴ የእሱ ንብረት ከሆነ ብዬ ነዋ😁
ጠንካራ ነሽ በርቺ አድጋልሻለች
ጠክረሽ በሀይማኖትሽ ፀልይ እዲጠቀምብሽ አትፍቀጅለት ሁለተኛ ራስሽን ጠብቂ በልጠሽው ተገኝ እነሡን ተያቸው ላላህ ፍርድ ከፈጣሪ ሢቀጥል አላህ ጥሩ አጋር ይሠጥሻል እመኝኝ ብቻ ጠካራ ሁኝ ቀረሽ በትጂ አልቀረብሽም የኔ ቆጆ❤
እንደገናዬ እድል እድሜ ስጪዬ አንቺንም አይንሽን ይግለጠዉ ቆንጆነሽ ገናነሽ ገኒ እንዳለች ፀልይ አስተሳስብሽ ደስ ይላል ፀልይ እመቤቴ ትለዉጠሽ ተደስተሽ ታሳየኝ ፀልይልሻለዉ ❤❤❤❤❤
😢አረ ባክሽ ለራስሽ ለልጅሽ ኑሪ ራስሽን ወብቂ የሱቆሻሻ መጣያ ነሽ እንዴ አገባ ለልጁ ፋቅር የለው ልጁን አይወድ በዛላይ አግብቶ ልጅ ወልዶ አረተይ እኔም እንዳቺው ተጎጂ ነኝ ግን ቆርጦልኝ ከልጄ አባት ጋር ተለያየው ለልጁ ቦታ የለውም 😢😢 ግንከራሴ የሚበልጥነገር የለም
ገኒየ እባክሽ ልጅቷንወዴ ሳይካትሪስት ዉሰጃት😢😢
እረ ጠንካራ ናት
በሱ ጉዳይ ግን ደካማ ናት
የኔ ደርባባ ሁሉም ያልፋል አይዞሽ ውዴ
በጣም ታምሪያለሽ የፈትሽ ቅጥነት እራሱ ሞዴል ነው የምትመስይው ይሄ ኮተታም ምንም አይስራልሽም ቆንጆ ነሽ ተማሪ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ እናት ትብዬዋ ሌላ እምነት አላት ተጠንቀቂ አትገናኚ በእምነትሽ ጠንክሪ
አንቺን የመሰልሽ ልጅ ቆራጥ ሁኚ የኔ ቆንጆ እናትየወዋም ፈጣሪ የስራዋን ይሰጣታል አይዞሽ!
እህቴ በጣም ጎበዝ ጠንካራ ነሽ ፈጣሪ ታሪክሽን ይቀይረው የቀድሞ ባለቤትሽንም ልብ ይስጠው ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ካንቺጋር ትሁን ልጅሽን ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ
ይሄማ የናትየው ስራነው መዳኒት አድርጋበት ነው ግን ክፋቷ እናትየው እግዛቤር ለሱ ፈውሱን ላቺ ብርታቱን ይስጥሽ ወደቀልቡ ይመልስልሽ
አግዚአብሔር የስራዊን ይሰጣዉ. የኔ እናት በእምነት ሸ ጥከሪ የኔውድ. አይዞሸ😢😢😢
ከልቧ የምታፈቅር ሴት ሁለመናዋን ስለምትሰጥ የፍቅር ጨዋታው የተለየ ጣፋጭ ጠአም አለው። ለዛ ነው የሚመላለሰው። እናቱ ግን የሆነ መተተኛ ጋር ሳይሄዱ ይቀራሉ? አባድ ዋጋ ግን መክፈሉ አይቀርም። አንቺ ግን መውደድም ጸጋ ነውና በርቺ። መዝጊያውን ፈጣሪ ይስጥሽ። ሚስቱ የሚያረግሽ ወንድ ግን እድለኛ ነው።
እፍ አምላኬ ሆይ ልቡ አንተን ይሚፍራዉን ሰጠኝ ሰዉ መዉደድ ከባድ ነዉ እህቴ ተመሰከን በለሺ ነሪ እመብረሃን አንች ይምትዉጂዉ ይግጠምሺ❤❤❤
የኔ ውድ እንዴት ውስጤ ግብት እንዳልሽ እንዴት እንዳሳዘንሽኝ የእውነት ሁሉም የሆነው ለበጎ ነው ያለፈውን ትተሽ የወደፊትሽን አስቢ ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግሎሽ አንድ ነገር ግኖ የምለው የባለቤትሽ እናት በእርግጠኝነት ልጁ ላይ የሆነ ነገር አስደርጋበታለች አንቺን እንዲጠላሽ ልጅሽንም እንጂ ከመቅፅፈት እንደዛ የሚይሰፈሰፍልሽ ሰው በዚ ልክ አይጠላሽም እና በደንብ በወደ አምላክሽ ቅረቡ ፀሎት ፀሎት አድርጊ ፀበል ሂጂ እመኚኝ ሁሉም ነገር ይገለጥልሻል የኔ ውድ❤❤❤❤
ይህ የጨለማ አሰራር ነው የእናተም እጅ አለበት፣ አይዞሽ ጌታ ነፃ ያወጣሻል፣የሁሉም አባት የሆነ እግዚአብሔር አባት ለልጅሽ ይሆናታል።
ውይ አንቺ ፀበል ሂጂ የሴጣን ስራ ነው እየሠሩብሽ ነው ቀጥ ለጥ ብለሽ ወደ ፈጣሪ መልሱን ምታገኚው እግዛብሔር ጋ ብቻ ነው
Kelela wond gar megemer alebish lemin timognalesh lela wond gar kaligemerish atireshiwim.
ልጁ ይወድሻል መተት ተሰርቶበት ነው
መሳይ ቆንጆ ጨዋ ስክን ያልሽ ሁሉ ነገርሽ ዉብ ❤❤። የሚወድትንሰዉ መርሳት ከባድ ቢሆንም ፀልይ እንዲቆርጥልሽ እና ጠንኬራ መሆን ማለት ልጅሽ ብቻ ሳይሆን ለራስሽ መሆን ስራ ጀምሪ ዘንጥበይ መዝናናት አለብሽ ሁሉም ወንድ መጥፎ አይደለም ጎደኛ ያስፈልግሻል። በቃ ቀናበይ እነሱ ናቸው አንገታቸዉን መድፋት ያለባቸዉ ልጅሽ ታድጋለች ጥሩ ቦታ ደርሳ እንደዳይቆጨዉ አንቺ በርቺ እሱን እያሰብሽ አትጎጅ ነቃ ነቃበይ ለዚሁሉ በመጀመሪያ ከማራሚዉት ጋር ፀበል ተጠመቁ እናትየዉ አደጋናት እመብረሀን ልጅሽን የሚንከባከብ አንችን የሚከብር ፈጣሪን የሚፈራ ትዳር ይስጥሖሰሽ። ለዉጥሸን እንጠብቄለን ❤❤❤❤
መሰይ በአናት ፀልዪ በተቻለ ፀበል ገቢ ገጠመኝ ሰሚ 🙏😢😢
ገጠመኝ የመምህር ተስፉይ
Yememhr tesfayen getemeghi smi enatyew nat yhn hulu yaderegechiwe
ማሻአላህ ደሞ ወላሂ ስታምር ፈጣር የተሻለውን ይስጥሽ እህት ተይው እሱን❤❤❤
ቆንጆ ጠንካራ ምርጥ ልጅ ነሽ ከውስጥም ከውጭም ኣይዞሽ እሙ እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ. በርቺ
እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል የራስሽን ኑሮ ቀጥዪ ቆንጆ ነሽ አግቢ
ምስኪን ነች በጣም አይዞሽ እህቴ የሴት ልጅ ፈተና አያልቅም
የኔ እህት አይዞሽ ዛሬ ላይ ደርሰሻል ነገ ደሞ ሌላ አዲስ ቀን ነው እራስሽን ጠብቂ እሺ መልካም ትዳር ይስጥሽ እግዚአብሔር ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃሽ እነሱን የስራቸውን የሚሰጥ አምላክ አለ ታያለሽ
የኔ ውብ እባክሽ አጠገብሽ አታስደርሽው አንቺ እኮ ቆንጆ ነሽ ብዙ እድል አለሽ ይሄ የማይረባ የዘራውን ይጨድ
youtube.com/@fitserecap8483?si=AWUfzCIbsqXS2FUk የፍፄ አይን ዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጉ::
ሀነበረ
ሶሶሶሶሶሶሶ@@ንጉሱ
ሶሶሶሶ
Hosana debrezeyet aydelem❌ Bishoftu new okay? + debrezeyet yalew Israel new okay?+ Hosana lela kelel new
እባክሽ የመሳይን ቁጥር ፃፊልኝ
እናቲቱ አስመትታለች እንዲጠላሉ። ስገጂ መቁጠሪያ ተጠቀሚ ጸልይ ጹሚ። መልስሽ ታገኛለሽ። አይዞሽ ማሬ!!!❤❤
Betkikil melsu anchi ga new
እናትዬውማ የሆነ ርኩስ ሥራ ሠርተዋል። መድኃኒዓለም የሥራቸውን ይስጣቸው
አዎ እንደዛ ባያደርጉማ እንደዚህ አይጠላቸውም ነበር
የኔም ጥርጣሬ ነው
እውነት ነው
አሜንይድፋት
Ewunet new
ከንግግሯ ስራመድ እናቱ በጠንቋይ ለምን ይሆናል ባዓድ አምልኮ ያለባቸው እናቶች እራሳቸው መርጠው ነው መዳር የሚፈልጉት እናም ከዛ አንፃር ይመስለኛል እራስሽን ከቤተክርስቲያን አታርቂ በርቺ በጣም የተናደድኩብሽ ነገር ግን ሲመጣ አትቀበየው አንቺ እንቁ ነሽ ልበሺ ዘንጪ ውጪ ግቢ በርቺልን የራስሽ ህይወት ይኑርሽ አቃጥይው የዛኔ የሱን ውድቀት ታያለሽ ግን ሲመጣ የምትቀበይው ከሆነ እመኚኝ ሁሌም በራሱ ቁጥጥር ስር ያደረገሽ ስለሚመስለው እንደ እቃ ነው የሚያይሽ በርቺልን
Awo lemene tetejewaleshe aterebime yematerebie neshe abariwe lela wende yazie fite neshewe atasetegiwe segejie seleyie sebele bota hegie segejie ersu yemetale tedarane ayeketeleme eyemeta eyetjashe for whatatekerebiwe
እናቱ እድጠላቹዉ አርጋባቹው አለች በትክክል ለምን ሰዉ እደዛ የምሰፈሰፍልሽን ወደ አውረነት አይቀየርም እናቱ መተት አርጋለች 😢😢😢😢
Enam yelkut endaza new
መልካም መጠርጠሩ ኸይር ነው እንጂ ያስብላል ግን በሰው ሂወት የሚገቡ ሰወች በተለይ በወለደ ምሀል ታው ግን
በጣም ትክክል ታደርጋለች
Eneem yimeslegnal
ምኒቱ ቡዳ ናት
በእምነትሽ ጠክሪበት ይሄ መተትነው ያለምንም ነገር እደዚህ አይሆንም በጣምነው ያዘኩት አይዞሽ እማ😢😢😢😢
ደሞ ስታምር ማርያምን 🥰ጥሩ ትዳር ይስጥሽ እግዚአብሔር አምላክ
Amen amen
አብይ ማለት በህልም አለም የሚኖር በቃ ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን ብቻ የሚፈልግ የጠቅላይ ሚኒስተር ስራ ምን እደሆነ የማያውቅ ከእውቀት ነፃ ከልጅነቱ ጀምሮ ሲያአልም የኖረ በሳይኳለጂ የተጎዳ እሱ ጠቅላይ ሚኒስትርነቱን ከሚጣ ሙሉ የኢትዮዺያ ህዝብ ቢጠፋ የሚመርጥ ካአለስልጣን መኖር አይችልም በቁሙ ይሞታላ አይምሮ ተጎድቷል ስለዛ የተጠራጠረውን ሁሉ ይገላል ስለዚ ስራ የሚመስለው ᎈቶ መነሳት በየቡታው መታየት እዲጨበጨብለት መፈለግ እሱ ያለው ገና 7 አመት እድሜው ላይ ነው የቆመው ይህን ችግሩንየማያውቅ ሰው ይቃወመዋል የቅርብ ሰው ካለው ሀኪንቤት ቢወስደው ከውስጥ ምንጮች እንደሰማነው ሁሉንም ሰው ይጠራጠራል ይደነግጣል ተብሏል ለ ሊቱን ሲዞር ነው የሚድረው ግን ከዚ በላይ ሀገሪቷ ሳትፈርስ ከስልጣኑ አንስቶ ሀኪም እዲየየው ማድረግ ነው
እህቴ ግድ የለሽም አንቺም ልጅሽም ተጠመቁ እቺ ሴትዯ ያረገችብሽ ነገር አለ እሱም ወደ አይመስለኘም መተት ብዙኅ ያረጋል ፀልይ
ባጣ ቆይሽ አትሁኚ ወደ ህክምና ሂጂ ባንቺ የለመደውን በቀጣይ ልጅሽን እንዳታስደፊርያት
ምክንያቱም አሁን ላይ በሀገራችን ላይ
ብዙ እያየን እየሰማንም ነው
እችን የመሰልሽ ቆንጆ ምን ጎሎሽ ነው
ይኸ በእናቱ መተት የታሰረ ዘንዶ የሚጫወትብሽ ወይስ
በእናቱ መተት አንችም ታስረሻል ማለት ነው
ድያብሎስን ተቃወሙት ከእናንተም ይርቃል መፅሀፍ ቅዱስ አንብቢ
በትዳር መሀል እየገባቹ የሰውን ህይወት እና ኑሮ የምታምሱ የባል ዘመዶች በተለይ እናትና እህቶች እግዚአብሔር ይፈረድባቹ
ewnet new btam balege nachew yemer
የባል ዘመድ እኮ ካንሰር ነዉ
Yihe aganinitawi neger new
እውነት የሰራቸውን ይሰጣቸው
Amin Amin Yeferadebachaw
1ኛ ,የደብተራ ሴራ አለ እናትየዋ እንድትለያዪ ያደረገችው 2ኛ አንቺ ሌላ ህይወት እንዳይኖረሸ መስተፋቅር አሰርተውብሻል እሷ ወይም እርሱ ስለዚህ አንቺ ለቀሪውም ዘመንሽ ፀበል ተጠመቀ ሱባኤ እየያዝሽ ፀሐይ ሁሉም ይገለፅልሻል እመብርሀን የታሰርሽበትን ገመድ ትፍታልሽ።
በጌታ በየሱስ ስም ከየትኛውም እስራት እና መተት ተፈች ነፃ ውጭ / አይዞሽ ፀልይ እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው
በቤተሰብ የሚመራ ወንድ አይረባም እውነት ነው ለልጁም ፍቅር የለውም 😢እግዚአብሔርን የሚፈራ ወንድ ያምጣ ፈጣሪ ሴት እህቶቸ
ወዶ አይመስለኝም እናቱ አሰመትታበትነዉ በርግጠኝነት
ትክክል በቤተሰብ የሚመራ ሰውም አይሆንም የማይርባ ሰው ነው
ይቺ ልጅ ወዳ አይደለም የሱ እናት መተት አድርጋባት ነው እንዲሁ ህይወቷ እንዲመሰቃቀል ያደረገችው እህቴ በርቺ እና ወደ እግዚአብሔር ተጠጊ ፁሚ ፀልይ ስገጂ ፀበል ተፀበይ የሱን ነገር ለእግዚአብሔር አሳልፈሽ ስጪ ፈጣሪ የእጁን ይሰጠዋል በተረፈ ህይወት ይቀጥላል ከዚህ በላይ አታልቅሺ 😢
በእርግጠኝነት እናትየዋ መተት አርጋባቸዋለች እንዲለያዩ ፀበል በደንብ ተጠበቂ ማማዬ
እኔም እንዴዛ ነው የጠረጠርኩት😢😢
እኔም እንደአንቺ ተመሳሳይ ታሪክ ነው ያለኝ በ19 ዓመት ልጅ ሆኜ ነበር ልጅ የወለድኩት አሁን ልጄ 17 አመት አድርገዋል አባትየው ልጅ ማየት ሆነ መስታዋወቅ አዬፈልግም አባትየው አግብቶ ሁለት ልጅ ወልደዋል ልጆቹ ድሎት ነው የምኖሩ የግል ትምህርት ነው የምማሩ የኔ ልድ ግን አባቱ ለማግኘት እካ እድል አላገኘም 😢😢😢😢 ደሞ አባት ተብየው እኮ ሽፈር ነው እኮ እኔ መኪና የምነዳ ሰው አምላክ የምፈራ የምሰለኝ ነበር አምላክ የእጁ ይስጠው ልጄ ግን ተመሰገን አደገዋል ቆንጅ ልጅ ነው አምላክ ተመስገን 😢😢😢😢
እንዴት ነሽ በርግጥ የብዙ ሴት እድል እንደዚህ ነዉ ግን ለምን ልጁ ይጎዳል መሄድ ያለብሽ ድረስ ሄደሽ አሳዉቂዉ ትዳሩ ዬበጠበጣል ብለሽ አታስቢ ልጅ ማግኘት ያለበትን ከሆላ እንደተወለዱት ማገግኘት አለበት ወንዶች ልቦና ይስጣችሁ
በቀኑ የአንች ልጅ ተፈላግ ሰው ይሆናል አንች ጸልይ አይምሰልሽ ጌታ ዝም አትበይ
ገን አንች ቦይፍሬንድ ይዜሻል ወይ?
በሰው ትዳር ገብቶ የሚለያዩ በእውነት እግዚአብሔር ፍርዱን ይሰጣቸዋል ።
የመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ አዳምጭ መፆም መፀልይ አለብሽ እናትዬው መተት አድርገውብሻል
እርጋታዋ ቁንጅናዋ ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል። በርች ጀግና ነሽ።
እናትየው ግን ፈጣሪ ለንስሀ ሞት ያብቃቸው 🙏🙏🙏
ብዙ ታሪክ ሰምቻለው የመሳይ ታሪክ ግን አጅግ በጣም ልብ ሚሰብር ነው እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ እሱንም ልቦና ይስጠው እናቱን ደሞ መድሃኒያለም ይፍረድባት
ደሞ ስታዛዝን የኔ እናት አጀት ነዉ የምበላዉ እናቱ ግን ፍርዱን ከፈጣሪ ታግኝ 😢😢😢😢😢😢 የሴት ልጅ መከራችን ግን መቼ ነዉ የሚያልቀዉ 😢😢😢
😭ያስለቅሳል ታሪክሽ እግዚአብሔር የተሻለ ነገር ያድርግልሽ እህቴዋ
አቦ ያላሰብሸውን እንጀራ ይሰጥሸ እመብርሄን ትካሰሸ አይ ወንዶች የሴት እንባ አይቀናችውም እንደዚ የምታደርጉ እግዛብሄር ይይላቹ
እናትየው እንዴጠላሸ እርኩስ መናፍስት ጋራ ሂደዋል በእርግጠኞነት ሰው አለምክንያት እንዲህ አይሆንም እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ጠንካራ ሴት
ገነት ! የተምታታ ምክር ነው የለገስሻት:: ቦይ ፍሬንድ ያዥ እና ቤተ ክርስቲያን ሂጅ ምን ማለት ነው? ሃይማኖታችን እንደዚህ አትልም: ወይ ማመንዘር ነው ክርስትና ከሆነ ደግሞ ንስሃ ገብቶ መመለስ ነው እግዚአብሔር እንዲሰራ መስጠት አመንዝሪ ደግሞ ፀልይ ተብሎ አይመከርም:: እባካችሁ ትውልዱን ስድ አትልቀቁት::
አስተዋይ😢
ሙሉ ታሪክሽ እኔም ያለፍኩበት ህይወት ነው በጣም ያማል ግን
የሚገርም ታሪክ እስካሁን ከቀረቡት እንግዳ ልቤን የነካው ታሪክ በእውነት ጠንካራ ሴት ምርጥ ልብ ያለሽ የኔቆጆ
ወላሂ ብዙ ታሪክ ሰምቻለሁ አዝኛለሁ እንደዚች ልጅ ታሪክ ልቤን የሰበረው የለም ብቻ አላህ ያጠንክርሽ ወጣት ነሽ ቆንጆ ነሽ ገና ብዙ ነገር ይጠብቅሻል አብሽሪ እናቲቱ አንችንም ልጁንም እንዲጠላ የሆነ ነገር አድርጋለች 😢
ወላሂ እኔ ብሆንስ እያልኩ ነው የሰማሁት
@@hayumamu1725እኔ ወላሂ በጣም ነው ያሳዘነች ከአስመሳይ ሰው አላህ ይጠብቀን
ኧረቢሆንም እሡቢፈልጋት በሂወቷአየይጫወትሥነበር ሲመጣለምንትቀበለዋለች በሴትነቷ እየተጠቀመ የሥሜቱ ማሥታገሻ አድርጓት የሚፈልጋትንድልባለሠርግ አግብቶ እመቤትሆና ኧረእህቶቼራሣችሁን ዝቅአታድርጉ ማንም እንዲጫወትአቶፍቀዱ
@@hshhehsge7113ልጁ ተው ሲባል አይሰማም አለች ከአቅሞ በላይ ነው ስለአልተራደናት ነው እጂ አደጋ ላይ ናት እብይ ብላ አገር ካለቀቀች አይተዋትም
ትክክሎ
እውነት ፀሎት ብቻ ነው ከዚህ የሚያወጣሽ ,,, በተመሳሳይ ህይወት አልፌአለው ከ 8 አመት በውሀላ ነው ወደራሴ የተመለስኩት
ወይኔ የኔ እህት አወራሯ እራሱ ውስጧ እንደተነካ ያስታውቃል አይዞኝ እህቴ ትስቂያለሽ ትደሰቻለሽ ከልጅሽ ጋር ቀሪ ዘመንሽን ❤❤❤❤❤❤
መንፈሳዊ ቦታ ሂጂ።ሴትዮዋ እንዲጠላችሁ ያለጥርጥር የሴጣን ስራ አሰርታለች። መፍትሄው ውድ እግዚአብሄር መቅረብ ብቻ ነው ።ፈጣሪ ይርዳሽ።ልጇም በሰይጣን አስራዋለች ለሱም ፀልይለት ወዶ አይደለም።
በቃሽ አታስጠጊዉ.የራስሽን ኑሮ.ኑሪ
እባክሽን ይሄ ሰውዬ ይቅርብሽ ሌላ ሌላውንም ነገር አቁሚ ምንም አይጠቅምሽም እግዚአብሔር እንዲከፍልሽ ከፈለግሽ ከእሱ ጋር ያለሽን ነገር ሁሉ ትተሽ ወደ ፀሎትሽ ተመለሺ።
ምን አይነት የፈተና ታሪክ ነው ያለሽ...ኣሏህ ይርዳሽ
እህቴ አንደኛ ከእሱ ገር ያለውን ግንኙነት አቋርጭ እንኳን በአካል በስልክም ቤሆን የራስሽን ህይወት ለመኖር ሞክሪ
ሁለተኛ ለልጅሽ ስለ አባቷ እና ዘመዶቹ ምንም ክፉ ነገር አትንገሪያት
በተረፈ እህቴ ወደ ችርች ሒጅ ፈውስ ያስፈልግሻል ብየ እመክርሻለሁ
እህቴ ገነት ደግሞ ቦይ ፍሬንድ ያዥ ያልሽው ሐጢአት ነው ራሷን እንድትጠብቅ መምከር ይሻላል እግዚአብሔር አይወድም
የዚህ ሁሉ ምክንያት እናት ነች ምን አይነት እናት ብትሆን ነው 😢ለማንኛውም አንች ጠካራ ሁኝ ፀልይ ለልጅሽ ታስፈልጊያታለሽ
ውዷ እህቴ ዘመዴ የኔ እና ያንቺ ታሪክ ፈጣሪ ይመልከተው ታሪካችን ተመሳሳይ ነው ያው ከእናቶች የተደረገ መተት ነው እንደዚህ ከትዳራችን ያፋታን በርቺ ለልጅሽ ጠንካራ ሁኚ ተይው ደሞ በፈለገው ሰአት መቶ የፈለገውን አድርጎ እንዲወጣ አትፍቀጂለት ካንቺ ጋር ለመታረቅ እና ተመልሶ አብሮ ለመኖር እዳያስብ እያደረግሸው ነው በቃ ከዚህ በኋላ ፈጣሪ ልቡን ካራራው ልጁን ብቻ ይንከባከብ እንጂ ላንቺ አይጠቅምም ካገበት ሴት ጋር አርፎ ይቀመጥ ሌላ ሂወት ጀምሪ
አረወደዛ ሲመጣ በጥፊ ብለሽ አትሠጅውም.ዝብለሽ አትልፈስፈሽ የሡ መጨማለቂያ አትሁኝ አንተ በጣም ቆንጆና ወብ ነሽ ወንድ ቢህድ ወንድ ይመጣል ስለዚህ እራስሽን ጠብቂ
ትክክል የሷን ደካማ መሆን አይቶ ተጫወተባት
እህቴ ፀበል ሒጂ እና ከአስራትሽ ተፈች እግዚያብሔር ሁሉንም ያውቃል
አንቺ ቆንጆ ነሽ ልጅሽን ጥልት እያደረገ ሲደውልስ እንዴት ታነሻለሽ 8 አመት አብሬው የኖርኩት የልጅነት ፍቅሬ ክዶኝ ካንቺ በላይ ታምሜለሁ አንቺስ ደጋፊ አባት እናት ቤተሠብ አለሽ እናቱ ቤተሠቡ ጦስሽን ይዘው ሂዱ ለስሜቱ እኮ አንቺ ነሽ በር የከፈትሽለት እንዴ እቃ ነሽ እንዴ በፈለገ ሰአት እየመጣ ጭንሽን ሚከፉተው ፍቅር ብቻ አደለም ያለብሽ እልህ ነው ለራስሽ ስጋ ክብር ስጪው እያፈቀርኩት ልጄን ስለጠላው አቅሬ ጠልቸዋለሁ እናቱ ገና ወጣት ነሽ ባሉም ፍሬዱም ይቅር ራስሽን ገላሽን ግን አስከብሪ ቢለዋ ቢሰካብኝ ልቤ እያፈቀረው ገላዬን ግን አልከፉትም ለዛውም አግብቶ ልጄን ጠልቶ ነቃ በይ ልጅ መሳይ❤
Tekekel. He use her weakness. Work on yourself beside of pray.
በመተት ነው እናትዬው ያለያዩአቸሁ ንሰሃ ይግቡ😭አንቺን እህቴ መሳይ አስተያየትም ምክር ለእኔ የሰራልኝን ከይቅርታ ጋር አቀማመጥሽን አሰተካክዪ አለባበስሽንም ሴትነትሽን አክብሪያት ኑሮሽን የክርስቲያን አድርጊው ንሰሃ ግቢ እና በፆም በፀሎት በስግደት ከፈለግሽ ባልሽን መመለስ ትችያለሽ አለበለዛ ሌሎች ነገሮች ይስተካከላሉ ባልሽ ግን ተይዞ ነው እንጂ አንቺን ነው የሚወደው ❤
የእውነት የልቤነው የተናገርሽልኝ በሀይማኖቷ ከጠነከረች ባሏይመለሳል
ነፍሰጡር መስላኝ ነበር አቀማመጧ
ከሃዘና በላይ ደግሞ ለባህሏ ግድ የላትም ከፀበል ስመለስ አለባበሱ አይመችም አለች ራስን አለመሆን
ኧረ ምን ጉድ ናችሁ ? አቀማመጥሽን ምናምን ባንቺ ፍላጎት ህይወቷን እንድትመራ ትፈልጊያለሽ ? አበሻ ሲባል ምናለ ዝም ብትሉ 😢😢
@@HaymanotGashawu-nb1ev
አቀማመጧ ምን ሆነ ??
Mind your own business 😢
አትሞኝ ለልጅሽ ጠንክራሽ ኑሪላት መዳባሪያ እያረጋሽ ነው አንቺ ጋ እውነተኛ ፍቅር ስለሌ ነው ቆራጥ ሁኚ ያራስሽን ህይወት ኑሪ ጃግና እናት ነሽ በርቺ
ገኒ ትልቅ ምክር ሰጥተሻታል በእውነት ከባድ ቢሆንም የልጅዋን አባት መተው መርሳት እይቻልም ግን በጸሎት ብርትት ብላ ራስዋን ጠብቃ መኖር ነው በጣም ውብ ነች ልክ እንደ አንቺ ህይወት በጣም አጭር ነችና የትላንቱ ትላንት አልፍዋል ዛሬ በ አዲስ ህይወት ወደፊት በርቺ ገኒ በጣም አድነቂሽ ነኝ
እህቴ ደስተኛ ለመሆን እሱን መርሳት ለልጅሽና ለራስሽ ታማኝና ጠንካራ መሆም እንዲት ለሁለተኛ ጊዜ መጠቀሚያ መቀለጃ ትሆኛለሽ ጠንካራ ጎበዝ በመሆን ራስሽን ቤተስብሽን ማስከበር አለብሽ
ቆንጅዬ ነሽ እዉነት ነዉ እራስሽን ጠብቂ እራስሽን ተንከባካቢ እራስሽን ዉደጂ ለልጅሽ ጠንካራ እና ብርቱ እናት ሁኚ እግዚአብሔር ደሞ መልካም ነዉ የተሻለ ነገን ይሰጥሻል እሱ ይጠግንሽ በርቺ ❤
፥ሸ
ጊዜሸን አትጨርሺ አይሆንሸም በቃበቃእየፈረድኩብሽ አይደለም እኔ አድርጌዋለሁ😅
እባካቹህ በዚህ አጋጣሚ ወንድ ልጅ ያላቹህ ልጇቻቹሁን እየመከራቹ ወደፊት ምን አይነት ባል ለሚስቱ ለልጇቹ ምን አይነት አባት መሆን እንዳለበት እየመከራቹ አሳድጋቸው ለአገርም ሸክም የሆኑ እንዳይሆኑ በተለይ እናቶች ይህ ለእናተ ለአለም እናትና አባት ነው እባካቹህ በጌታ ፍቅር እመክራቻዋለው ጌታ ይባርክ 🙏🏽🙏
መሳይ አንቺ በጣም ውብ እና ሰከን ያልሽ ቆንጆ ወጣት ነሽ❤
እኔ በአንቺ ነው የተናደድኩት እሱ በፈለገበት ጊዜ ስሜቱን ለማርካት ሲመጣ በሀይል ተጠቅመሽ ለህግ አሳልፈሽ ስጭው እንጂ እግርሽን ከፍተሽ አትስጭው አንቺ የቆሻሻ እቃ አይደለሽም።
በጣም ውብ እና ወጣት ነሽ ሌላ የማግባት ብዙ እድሎች አሉሽና ፏ ብለሽ ፅድት በይ ወጣ ወጣ ብለሽ ሰው ተዋወቂ ቀና ብለሽ አይንሽን ግለጪ ብዙ ጥሩ ወንዶች አሉ።
እኔም የናዝሬት የ04 ልጅ ነኝ እንዳንችው ፍቅረኛ ነበረኝ በፍቅር እያለን አርብ ጥሩ ምሽት አሳልፈን እሁድ የመስክ ፎቶ ፌስቡክ ላይ ጓደኞቹ ፖስት አድርገው ፌንት ነው የሰራሁት።
ታመምኩ በ3 አመቱ ሚስቱ መሃን ናት ሲባል እኔጋ በይቅርታ ሲመጣ እኔ አልፈለኩም አባረርኩት አሁን ጥሩ አፍቃሪ አለኝ እና በርቺ ሌላ አግቢ።
የመስተፋቅር መንፈስ እናትየዋ ወይንም እሱ አሰርተውባታል ሌላ ህይወት እንዳይኖራት ለዛ ነው እራሷን አሳልፋ የምትሰጠው ወዳ አይደለም ፆም ፀሎት ሱባዬ እየያዘች ብትተጋ ሁሉም ነገር ይገለፃል ነፃ ትሆናለች በእግዚአብሔር መንፈስ።
ፈጣሪ ይባርክሽ የኔ ሀሳብም ነው@@mahelet9539
መስዬ አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ያደርግልሻል ።ማወቅ ያለብሽ ነገር ግን ይሄ ሄድ መጣ የሚለው ትዳር ከያዘ ወዲ ...የአንቺን በር እየዘጋ ነው ።አይዞሽ እግዚአብሔር በከፍታ ላይ ያስቀምጥሻል
ውይ ግልፅነትሽ ነፃነትሽ ደስ ሲል እደው እደትነው ከወድጋ መኖር እምችለው ከባድ ፍጥረቶች ናቸው ወዶች
ይህ ልጄ መቶ በመቱ እናቱ መተት አድርጋበት ነው ከቻለ እሱም ይህ ቪዲዮ ካየሀው ኮመንት እናትህ አስፈትናት በእንዳልካቸው እርግጠኛ ነው የአንተም የሚስትህ የልጄህ መጥላት የእናትህ እጄ አለበት
የኔውድ ታሪክሽ በጣም ያሳዝናል አንዳይነት ታሪክ ነው ያለን እኔ ሁለት ልጅ ወልጀ ጥሩባል ነበር በድንገት ልብሱን ይዞ ወጣ አመት እናቴጋ ተቀመጥኩ እናቴ ለደይቃ ብቻየን አተወኝም ነበርበሱ ፍቅር አመት ነውያለቀስኩ ግንእናቴ አጠነከረችኝ ከዛበሁት እግሮቸ መቆም ስጀምር ይቅርታ ጠየቀኝ ይቅርታ አላረኩለትም ወዶች ጠንካራ ስትሆኝ ነው የሚወዱሽ እጅ አትስጭ ለወንድ እራሽን አስከብሪ የራሽን ሂወት መኖር አለብሽ ሰርተሽ መለወጥ አለብሽ እማ❤❤
ገኒ ማርያምን አማትየው አስመትታባታለች ሰሚነሽ ትሂድ የኔ ባልም እንዲህ ነዉ ያደረገኝ
በትክክል እናቲቱ ነች ፀበል መሔድ አለባት ልጅቱ
መጨረሻሽ ምን ሆነ ያንቺ
Touching story!
She has a very clean heart and for sure she will win in life. Let god bless her rest of life in love and Happiness
የኔ ቆንጆ ላንች ግዜ አለ ከዚህ በሆላ አንዴ ተንፍሰሻል ወደእራሰሽ ተመለሽ እራሰሸን ጠብቂ በእምነትሽ ጠንክሪ ከዛ መጨረሻ ታይዎለሽ የእንባሸን ዎጋ ታይዎለሽ እግዛብሔር ያንችን ቀን ያምጣ ቦይፍረንድ መያዝ አለብሽ ሁሉም ወንድ አንድ አይደለም ንሮሽን ንረሸ አሳይው ልጅሸ እና አባቶ በራሳቸው ግዜ ይገናኙ ይገናኛለሁ ለልጂሽ በግድ አባት ሁን አትበይው እኔ ብሆን መጀመሪያ እራሴን እወዳለሁ ሰለአንችና ልጂሽ ብቻ መኖር ማሰብ እሱን መርሳች እንደአዲስ መኖር እሺ እህቴ
የኔ እናት ደሞ ስታምር ግልፅ ንፁህ ልብ ነው ያላት
ፀሎት ወደ አምላክሽ ፤ ከህሊናሽ ከህይወትይሽ እንዲወጣ መወሰኑን እንዲረዳሽ። የ ፅሞና ጊዜ ይኑርሽ...አንድ ሰው አለ የሚያፈቅርሽ የሚያከብርሽ ፤ ለሁሉም ጊዜ አለው ። ወጣት ነሽ ቆንጆ ነሽ።
እናቱ ግን እድሜሽ ይጠር አቦ
የሚገርመኝ ነገር ወንዶች በሴቶች ብዙ በደል አድርሰው የተደላደለ ሂወት ሲኖሩ በተለይ በትዳር ሂወታቸው !?
ስንትዋን ሴት አስነብተው እነሱ ነካክተው ያስለቀስዋት ጉስቁል ያለ ሂወት ስትመራ በተቃራኒው ሂወት ለነሱ ምቹ ትሆንላቸዋለች ግን ለምን?????
ደሞ እንዴት እንደምታምሪ ያልታደለ እንኳን የመሰለች ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤። እርሱ ነው ያልታደለ የሰርጉ እለት እንዳትሰማ መንፈስ ልካባችሁ እኮ ነው። አንቺም ልጅሽም
ውስጣ በጣም ህመም ኣሎ እግዚብሄር ሆይ ኣርዳት ኣንተ ሁሉ ይቻላሃል 🙏😢
አባት ለልጁ አባት ቢሆን ደስ ይላል ግን ሰው ከተፋታ በሁዋላ ደግሞም ሌላ ካገባ በሁዋላ የሱ የስጋ ፍላጎት መፈፀሚያ መሆን ፀያፍ ነው የባል ውሽማ ይባላል በእግዚአብሔርም ዘንድ ዝሙትም ነው ; ቆራጥ ሁኚና የራስሽን ህይወት ለመኖር ሞክሪ እርሱ እግዚአብሔር የስራውን ይሰጠዋል
ፈጣሪ ከደዚህ አማታ ይሰዉረን😢😢😢 በስእማም ወልድ መፈስ ቅዱስ የሰዉ ልጅ ክፋት
እናትየዋ እድጠላሽ አስመትታበታለች ልጇን ያስገረፈች ለዚህ አትመለስም😢
የኔ ቆንጆ የኔ ቅስም ይሰበር እይዞሽ በርች እራቂ እታስቢው እርቂው እትስሚ ይቅርብሽ የኔ ናት ልቤ ቆሰለ ።እራቂው ቁር ጥ ይበልልሽ ተሳይ ።ከሌላ ስው።ጋር።ውጭ።በርተሽ እራስሽን ለውጭ።😢😢
ቆንጂየ በዛላይ ወጣት ቆይ አንቺ እሱ ከበደለሸ በላይ በራሰሸ ቀለድሸ እሱ አግብቶ ወለደ አንቺሰ አንቺ ግን እሱ እንዲደበርብሸ ፈቀድሸ ለምን😭😭😭! ቤትሸ ሲመጣ ጩህሸ ማሲያዝ ትችያለሸ እኮ ደፈረኝ በሚለዉ አልሰማማም አይንሸን እንዳያይ ማድረግ ትችያለሸ ጸበል ግቢ አንቺ እኮ እድለኛ ነሸ በዙሪያሸ ቤተሰብ አለሸ እሱን ከሂዎትሸ አዉጥተሸ ኑሮሸን ጀምሪ 7 አመት ከሱ ጋር መጋተት ኧረ ተይ በዚህ መሀል ልጂሸን እንዳታሰበያት በዚህ ጥላቻዉ ልጂሸን እንዳታሰደፍሪያት ቆፍጠን በይ ቆራጥ ሁኝ ኧረ በፈጠረሸ
የኔ ጠንካራ እግዚአብሔር ያጽናሽ።ግን ከዚህ በኋላ ደግመሽ ቤትሽ እንዳታስገቢው ጤናሽን ጠብቂ
የኔም አሳብ እሱ ነው ልጁን ይይ ግን ካንቺጋር ያለውን ግንኙነት ገደብ ሊኖረው ይገባል
የኔ እናት ልቧን ሰብሮታል ኡፍ እግዚአብሔር አቅሙን ይስጥሽ ከይዞሽ በእምነትሽ ጠንካራ ሁኝ ገኒየ የምወድሽ😊
የሆነ ግን የተዘለለ ታሪክማ አለ አይንሽ ላፈር ያለበት ካንቺ የተደበቀ ስህተት እንዳለ ይሰማኛል አንቺ ግን በጣም ጠንካራና ጎበዝ ነሽ በጣም ፈጣሪ ደስታሽን ይመልስልሽ❤
ገኒዬ የሴት ቁንጭ ጀግና ቆራጥ ሴት ነሽ ለዚህም ነው እነዚህን ጀግና ልጆች በሰላም ያሳደግሸው
ኸረ ወደራስሺ ተመለሺ በስመአብ ምን ጉድነው ቆንጆ ኮነሺ ተለውጠሺ ሌላ ትዳር ይዘሺ ማየት እፈልጋለሁ ፀልይ
ይሄኮ ግልፅ ነው እናትየዋ ድብን ያለ መተት አሰርታበት ነው 😂😂እግዚአብሔር ይገፅፃት
አዎ ሲያናድዱ በማርያም
እህትዓለም እርግፍ አድርገሽ ተይው እርሽው። በቃ እግዚአብሔር ሆይ አፅነኝ ባይ። ኧረ ተይው በቃ ተይው። እንድጠቀምሽ ለምን ትፈቅጅያለሽ? ስቀይሽን የሚፈልግ ሠው መሆኑን ካወቅሽ፤ለምን ሸብረክ ትያለሽ? በቃ እርግፍ አድርገሽ ተይው። የራስሽን ህይወት ጀምሪ እሱን ከልፈለግሽ ለልጅሽ ኑሪ።
የኔ ቆንጆ አይዞን በርቺ ሆዴዋ ያልፋል እርሺው ጠንካራ ሁኚ ገኒየ ሰብስክራይብ አድርጊልሻለሁ
እሪጋታሽ መልክሽ አላህ የተሻለ ነገሪ አለው አቡሽሪ❤
ማርያምን እኔ የልጆቼ አባት እንደዚ ነበር የተጫወተብኝ ግን እኔም ቀን ጠብቄ ሰራሁለት ውዷ እየመጣ ከኔ ሲጋደም ሳያስበው ሳያውቀው ፍርድ ቤት እዳ አለበት ብር ተበድሮኛል ብዩ ሳይሰማ አስፈርጄ ይግባኝ ጊዜውን አሳልፌ በሌለበት አፈጻጸም ሄጄ ሙሉ ንብረቱን ወረስኩበት የኮራበትን የተንቀባረረበታን ገንዘቡን ሙሉ በሙሉ ባዶ አደረኩት አሁን ሶስት ልጆቼን ይዤ ፈታ ብዩ ነው እኖርኩ ያለሁት ለሁሉም ነገር ብልሀት ነው የሚያስፈልገው እህቴ ብልህ ሁኚ ካለበለዚያ ሲመጣ ቆርጠሸ አንገቱ ላይ አንጠልጥይለት
የኔ ማር ይሀውልሽ የኔም እንዲህ ነው እናም ይደባደባል
ግማሹን ለእሱስ ለምን አትሰጭዉም?
@@ግእዝቲዮብ ለማን ነው ማካፍለው መቼም አላበድኩም
ጀግና😂😂ማርያም ጀግና ነሽ ቅረቢልን በማርያም
@@nunumahi-q6d እንዴ የእሱ ንብረት ከሆነ ብዬ ነዋ😁
ጠንካራ ነሽ በርቺ አድጋልሻለች
ጠክረሽ በሀይማኖትሽ ፀልይ እዲጠቀምብሽ አትፍቀጅለት ሁለተኛ ራስሽን ጠብቂ በልጠሽው ተገኝ እነሡን ተያቸው ላላህ ፍርድ ከፈጣሪ ሢቀጥል አላህ ጥሩ አጋር ይሠጥሻል እመኝኝ ብቻ ጠካራ ሁኝ ቀረሽ በትጂ አልቀረብሽም የኔ ቆጆ❤
እንደገናዬ እድል እድሜ ስጪዬ አንቺንም አይንሽን ይግለጠዉ ቆንጆነሽ ገናነሽ ገኒ እንዳለች ፀልይ አስተሳስብሽ ደስ ይላል ፀልይ እመቤቴ ትለዉጠሽ ተደስተሽ ታሳየኝ ፀልይልሻለዉ ❤❤❤❤❤
😢አረ ባክሽ ለራስሽ ለልጅሽ ኑሪ ራስሽን ወብቂ የሱቆሻሻ መጣያ ነሽ እንዴ አገባ ለልጁ ፋቅር የለው ልጁን አይወድ በዛላይ አግብቶ ልጅ ወልዶ አረተይ እኔም እንዳቺው ተጎጂ ነኝ ግን ቆርጦልኝ ከልጄ አባት ጋር ተለያየው ለልጁ ቦታ የለውም 😢😢 ግንከራሴ የሚበልጥነገር የለም
ገኒየ እባክሽ ልጅቷንወዴ ሳይካትሪስት ዉሰጃት😢😢
እረ ጠንካራ ናት
በሱ ጉዳይ ግን ደካማ ናት
የኔ ደርባባ ሁሉም ያልፋል አይዞሽ ውዴ
በጣም ታምሪያለሽ የፈትሽ ቅጥነት እራሱ ሞዴል ነው የምትመስይው ይሄ ኮተታም ምንም አይስራልሽም ቆንጆ ነሽ ተማሪ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ እናት ትብዬዋ ሌላ እምነት አላት ተጠንቀቂ አትገናኚ በእምነትሽ ጠንክሪ
አንቺን የመሰልሽ ልጅ ቆራጥ ሁኚ የኔ ቆንጆ እናትየወዋም ፈጣሪ የስራዋን ይሰጣታል አይዞሽ!
እህቴ በጣም ጎበዝ ጠንካራ ነሽ ፈጣሪ ታሪክሽን ይቀይረው የቀድሞ ባለቤትሽንም ልብ ይስጠው ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ካንቺጋር ትሁን ልጅሽን ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ
ይሄማ የናትየው ስራነው መዳኒት አድርጋበት ነው ግን ክፋቷ እናትየው እግዛቤር ለሱ ፈውሱን ላቺ ብርታቱን ይስጥሽ ወደቀልቡ ይመልስልሽ
አግዚአብሔር የስራዊን ይሰጣዉ. የኔ እናት በእምነት ሸ ጥከሪ የኔውድ. አይዞሸ😢😢😢
ከልቧ የምታፈቅር ሴት ሁለመናዋን ስለምትሰጥ የፍቅር ጨዋታው የተለየ ጣፋጭ ጠአም አለው። ለዛ ነው የሚመላለሰው። እናቱ ግን የሆነ መተተኛ ጋር ሳይሄዱ ይቀራሉ? አባድ ዋጋ ግን መክፈሉ አይቀርም። አንቺ ግን መውደድም ጸጋ ነውና በርቺ። መዝጊያውን ፈጣሪ ይስጥሽ። ሚስቱ የሚያረግሽ ወንድ ግን እድለኛ ነው።
እፍ አምላኬ ሆይ ልቡ አንተን ይሚፍራዉን ሰጠኝ ሰዉ መዉደድ ከባድ ነዉ እህቴ ተመሰከን በለሺ ነሪ እመብረሃን አንች ይምትዉጂዉ ይግጠምሺ❤❤❤
የኔ ውድ እንዴት ውስጤ ግብት እንዳልሽ እንዴት እንዳሳዘንሽኝ የእውነት ሁሉም የሆነው ለበጎ ነው ያለፈውን ትተሽ የወደፊትሽን አስቢ ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግሎሽ አንድ ነገር ግኖ የምለው የባለቤትሽ እናት በእርግጠኝነት ልጁ ላይ የሆነ ነገር አስደርጋበታለች አንቺን እንዲጠላሽ ልጅሽንም እንጂ ከመቅፅፈት እንደዛ የሚይሰፈሰፍልሽ ሰው በዚ ልክ አይጠላሽም እና በደንብ በወደ አምላክሽ ቅረቡ ፀሎት ፀሎት አድርጊ ፀበል ሂጂ እመኚኝ ሁሉም ነገር ይገለጥልሻል የኔ ውድ❤❤❤❤
ይህ የጨለማ አሰራር ነው የእናተም እጅ አለበት፣ አይዞሽ ጌታ ነፃ ያወጣሻል፣የሁሉም አባት የሆነ እግዚአብሔር አባት ለልጅሽ ይሆናታል።
ውይ አንቺ ፀበል ሂጂ የሴጣን ስራ ነው እየሠሩብሽ ነው ቀጥ ለጥ ብለሽ ወደ ፈጣሪ መልሱን ምታገኚው እግዛብሔር ጋ ብቻ ነው
Kelela wond gar megemer alebish lemin timognalesh lela wond gar kaligemerish atireshiwim.
ልጁ ይወድሻል መተት ተሰርቶበት ነው
መሳይ ቆንጆ ጨዋ ስክን ያልሽ ሁሉ ነገርሽ ዉብ ❤❤። የሚወድትንሰዉ መርሳት ከባድ ቢሆንም ፀልይ እንዲቆርጥልሽ እና ጠንኬራ መሆን ማለት ልጅሽ ብቻ ሳይሆን ለራስሽ መሆን ስራ ጀምሪ ዘንጥ
በይ መዝናናት አለብሽ ሁሉም ወንድ መጥፎ አይደለም ጎደኛ ያስፈልግሻል። በቃ ቀናበይ እነሱ ናቸው አንገታቸዉን መድፋት ያለባቸዉ ልጅሽ ታድጋለች ጥሩ ቦታ ደርሳ እንደዳይቆጨዉ አንቺ በርቺ እሱን እያሰብሽ አትጎጅ ነቃ ነቃ
በይ ለዚሁሉ በመጀመሪያ ከማራሚዉት ጋር ፀበል ተጠመቁ እናትየዉ አደጋናት እመብረሀን ልጅሽን የሚንከባከብ አንችን የሚከብር ፈጣሪን የሚፈራ ትዳር ይስጥሖሰሽ። ለዉጥሸን እንጠብቄለን ❤❤❤❤