Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም ደስ ያለኝ ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ አሁን እናቷ በህይወት መኖሯ
ያመንሽው እግዚአብሔር አብ አማላጅነቷ ዘወትር የማይለየን ድንግል ማርያም ያደረጉልሽ ድንቅ ተአምር በጣም ይደንቃል። የተደረገልሽን ድንቅ ተአምር ሁሌም መስክሪ አትደብቂው በውስጥሽ።
አቤት የሴት ልጅ ፈተና በጣም ከባድ ነው አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው
የኔውድ እናትና አባት የእናንትን ኑሮ ትታችሁ እኔን ከማንም በላይ ምንም ሳይጎድልብኝ አሳድጋችሁ አስተምራችሁ እዚህ ስላደረሳችሁኝ ከስደት መልስ ውለታችሁን በትቂቱም ቢሆን መላሽ ያድርገኝ ከመጥፎ ነገር አላህ ይጠብቅልኝ 😭😭😭😭
የኔናት❤😢😢 ገኒ አሁን ስደት ላይ ነኝ ግን ላገሬ አፈር ሲያበቃኝ ከንስሀ በዋላ አንቺጋ መጥቼ እጅ በአፍ የሚያስጭን ሳይሆን አፍን በጅ ሚያስጭን ታሪክ አጋራለው እንደመቤቴ ፍቃድ❤😢😢😢😂😂
ለአገርሽ ያብቃሽ❤🙏
@@user-ct9vf1jx4w አሜን ፫🫶🫶🫶🇪🇹
በሰላም ተመለሺ
@@ethio125 አሜን ልዮዬ 🫶🙏🙏🇪🇹🇪🇹
Lahagerish yabkash
የኔ የእናቶች ተምሳሌት የምታቀርቢያቸውም ሀሪፍ ሰው ሳትመርጭነው ምርጥ ስራ ነው በርች❤❤
እናት አጠገብ ከሌለች የማንም መጫወቻ ነዉ የሚሆነዉ💔💔💔😥
Ewnet nw
የእግዚአብሔር ድንቅ ሰራ ከሰው አውሬ የእንሰሳት አውሬ ልኮ ይጠብቃል ቅድስ እግዚአብሔር እንኳን እረዳሽ ሴትን ልጁ አስገድዳችሁ የምትደፍሩ ወንዶች ፈጣሪ በማይድን በሸታ ያሰቃያችሁ
ኡፉፉፉ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ እህቴ
ክፍል 2 ቶሎ ይለቀቅ ከዚች ልጅ ብዙ የምንማረው ነገር አለ ፈጣሪ ያሰብሽውን ያሳካልሽ የኔ ቆንጆ❤
ታሪኮን ሳትጨርሰው ስእሰማት ጫካው ሰታወራ እግዛቤራብ ሰፈር መሆኖን አወኩ አዴሱገበያ የሰፈሪሌጅጅ አይዞሸ የኔናት በርቼቼቼ ጎበዝነሸሸሸሸ
Guys ይቺን ልጅ የድሮ ሰፈሬ እግዚአብሔር አብ አውቃታለሁ በጣም ጠንካራና ብዙ ነገሮችን በልጅነቷ ያየች ልጅ ናት ይመስለኛል የተናገረችው በተሳሳተ መንገድ እየተረዳችሁት ነው እኔ እስከማውቀው ድረስ አባቷን በጣም ነው የምትወደው እሱም በጣም ነው የሚሳሳላት በአንዳንድ ምክንያቶች ችላ ቢላትም ማለቴ ነው ግን የተናገረችውን በተሳሳተ መንገድ እንዳትተረጉሙት ብዬ ነው ሶሲዬ ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን ካገኘሁሽ በጣም ቆይቻለሁ ታሪክሽን ሳትፈሪ አውጥተሽ በመናገርሽ በጣም ኮርቼብሻለሁ እመኚኝ ይሄ ዓመት የአንቺ ነው ህልሞችሽ ይሳካሉ ገኒዬ እንደምትረጃት እነተማመንብሻለን❤
Prosperity gospil ይላል ይሄ አመት ያንቺ ነው !!!እሺ የሷ ካልሆነስ ምን ታደርጊላታለሽ????
ወይኔ ጌታዬ ለልጆቼ ስትል እድሜ ስጠኝ አሳዘነች
ይገርማል የላኳት ሰውች አይፈልጓትም እንዴ እውነት እግዚአብሔር ተብቆሻል ❤❤❤❤❤
አንዴት ጠንካራና ቆንጆ ዉጣት
ድንግልማርያም ክብር ይግባት የኔቆንጆ አይዞሽ ልጄን ነው ያሰብኳት ጥያት ላለመሄድ ነው መከራዬን በልቼ ያሳደኳት ምንም ይሁን ምን ለልጆች ከእናት በላይ ማንም የለም
አንቺ ሴት እምነትሽ አድኖሻል ፈጣሪ መቼም አይተውም በእምነትሽ ተንክሪ
አቤት የሰው ልጅ ፈተናው አምላኬ ሆይ 😭🙏🙏🙏
ገኔ የእኔ ችግር ትዳር የምትሆን ትሁት ሴት ማጣት ሁሌም ያሰጨንቀኛል ገኒ!።
እኔ የው በስደት ሀገር ሁኜ ብቻዬን አወረለሁ ብዙ ወጣ ውረድ አሰልፌለሁ የቤተሰብ ፍቅር አለገኛሁም የለ እናት የለ አባት ብቻዬን አደኩ በዬ ሰውቤት አድ ሌባ አድ ወረኛ ብዙ ነገር በነፃ ለመኖር ስል እየሰራሁ እሱም ብዙ ስም ጠሰቶኝ አደኩ የው አሁንም ሰው ቤት ነኝ 😢😢😢😢ከሰው ቤት ምወጠበት ቀን ይናፍቃኛል ለዚህ ሁሉ ምክንያቶች ቤተሰቦች ናችው😢😢😢አሁን በጣም ደክም ብሎኛል በቃ ደከመኝ ብቸኝነት አደከመኝ 😢 የሰው ፊት ገረፈኝ በእውነት የሰው ፊት እሳት ነው ይፈጀል በቃ ብቸዬን አወረለሁ ውስጥ ምንም አይነት ደስታ የለም ባዶ ነው ደከመኝ ዝም ብዬ የምኖር ሰው ነኝ ለልጄ ስል ብቻ ውስጥ ተሟል ደክሟል
የኔ ውዴ አይዞሽ ለልጆ ስትይ ጠንካራ ሁኛ
በዉስጥ ላገኝሽ እፈልጋለሁ ፈቃድሽ ከሆነ እማ😢
@@user-se7vk7wr3c ስልኪን ልስትሽ ከለሽ
ፀልይ አይዞሺ
@@user-ed6if6lo8l9:58
የኔ እህት እባክሽ በሶስትና በአራት አመት ምንም አይነት ትውስታ የለውም ዝም ብለሽ አውሪ እንጂ እድሜ አትግለጭ
በደንብ ነው እንጂ ያለው 😊
በደንብ ይታወሳል 4አመት
ክብር ለቅድስት ድንግል ማርያም
እስኪ ልስማዉና ልማርበት 😢 መቸም ያሣዝናን ሁሉም ነገር
ገኒየ በጣም እንወድሻለን እህታችን በርች
Sewodeshi Yenea Enati Be Edemena Betsega Yanureshi Mamiyeeeee🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️
ገኒ የኔ ሩሩህ ስወድሽ❤❤❤❤
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም በጣም የሚዛስን 🥺🥺💔💔😭😭 እና የሚስተመር ሂወት ነበረኝ ግን አሁን ስደት ላይ ነኝ😭😭 🙏🙏 ፈጣሪ ላገሬ ያብቃኝ እንጂ እመጣለሁ🥺🥺💔💔 ገኒዬ አንች ምርጥ እናት እህት ልጅ የሚትሆኝዉ ነገር በጣም ይገርመኛል ፈጣሪ ይጠብቅሽ 👸👸 ❤️❤️ 🙏🙏🙏
Ye Egziabeher Sera Denk New. Chru Egziabeher Ymesgn.
So painful 💔💔😭😭. Betam yemtasazi lij. I wish u all the best in life.
genii❤❤❤❤❤ malkam inatnesh anchi berchi😢❤❤❤
Gaaniye wud enat amirobihal❤❤
Geneyee Yene melkam
Geneye melkame enate nashe.❤
Yene konjo betam adegsh
😢😢😢😢😢😢😢
አርቲሰት ገነት የምታቀርቢያቸው የሂወት ተሞክሮዎች ለሁሉም አሰተምሮዎች ናቸው በርቺ።ገንዪ በጣም ነው ማደቅሸ ።ከአገር ውጭ ብሆንም ፕሮግራምሸን እከታተላለው ።ገንዪ መቸም አንዲት እደዝች እህታቺንየዋህ ትሁት የሆነች ሴት ፈልገሸ ብታጋቢኝ ደሰ ይለኛል።
😢😢ልጆቻችን በቃ እንደዚህ ነው በጣም ፈራሁ ተሰቃየሁ ልጅ ጥሎ መሰደድ
የኔ ውድ አይዞሽ
የኔ እናት
Enkuwanim eantish norechilish yene konjo egziabiher bekine tibebu yitebikosh ❤❤❤❤❤
ገንዬ፡በጣም፡ነው፡የምወድሽ
የሚሳዝን ታሪክ ነው የምታርቢው ታሪካቸው
እኔም ሴት አለችኝ 3ሆናት 1አመት ቆይቼ እመለሳለሁ ብዙ ለመቆየት ሳስበዉ እራሱ በጣም ይጨንቀኛል ከእናቴ ጋር እማዬ አትለኝም እናቴ ነዉ እማዬ የምትለዉ ሁሌም ስደዉል እማየነኝ እላታለሁ ግን አታምንም በጣም ታኮርፋለች ፈጣሪ ረቶ ቀይጣይ አመት ተመልሼ ልጄን እራሴዉ ማሳደግ እፈልጋለሁ የሴት ልጅ መከራ ብዙ ነዉ
እናቴ እውስጧ ቁስልና ናፍቆት ኖሮባት ነው እንባዬ መጣ ኮሜትሽን ሳነብ
@@geedsneedss7201ህይወት አንዳንዴ እንድህ ናት የስደት መፅናኛዬ እንደሀጢያቴ ሳይሆን አንደቸርነቱ መድሃኒአለም የሰጠኝ ትልቅ ፀጋ በረከቴ ማመስገኛዬ ናት
አላህይርዳሽ 😢
እናትሽኘኝ እያልሽ አታስጨንቂያት የዛሪልጆች በጣም ንቁ ናቸዉ ዝም ብለሽ አቅሪቢያት እድትረዳሽ
አቤት የሴት ልጅ ፈተና አያልቅም ......
አይዞሽ ዱንያ የፈተና አገር ናት😢😢😢😢
በስማአብ አየ መከራቻንኮ አምላኬ የሰው ልጂ ታሪክ
የኡነት ችናትእኮነሽ ገኒዬ ወላሂ ስወድሽ❤እድሜሽይርዘምእናቴ
ገኒ ስልኳን ብትፅፊ ጥሩ ነው ሚረዳት ሰው ይኖራል
❤❤❤❤❤አይዞሽ ዉዴ
ክፍልሁለትንበጉጉት ነው የምጠብቀው❤❤❤❤❤
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
አዳነሽ እግዜአብሔር አብ የኔ ቆንጆ
Selam Geneya zare damo emere blobeshale Sewadeshe❤❤❤❤
እግዜር አወጣሽ የኔ ቆንጆ
3 tu jbochi meselushi.3tu silasochi...bakele newu yemetiti
የምርዋን ነው በጌታ ስም🙆🙆
Yas YHUN ANCHN MESLOGN WUHA HONKUGN !
❤❤❤❤❤😊😊
Bezi zemen yesew aimiro wede awure teqeyere yeawure degimo wedesw malet enchilalen echi ligi hawen lijochun endayech medeset neberebat sew ageenyw bila enesw gin awure honunat kensu wsit Andi sew yitfa ere Egizihabern firu yelakechat setiyo lemon alifegchatim?
ገኒየ ስወድሺ እኮ😊
የኔከርታታአይዞሽ😢😢😢😢
Mebrat tetlfitual yegeter betachin tiz alengi
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ አይ የኢትዮጵያ ሴቶች መከራችኝ ብዛቱ😢😢😢የአላህ እንደ እና ክፋት ቅጣቱን አታብዛብን 😢ገኒየ የኢትዮጵያ ቅን ልብ ካላቸው ሴቶች የመጀመሪያዋ ነሽ
Genet Nigatu- አንቺ ለስሙ ትልቅ ሴት የልጆች እናት ትመስያለሽ- በአዕምሮ እና በአስተሳሰብ ግን የቀለልሽ እንኩቶ ነሽ- በዚህ እድሜሽ ስለሀገር ስለ እናትነት ስለእዉነት ለትዉልድ የመልካም ነገር ምሳሌ መሆን ሲገባሽ፤ ህሊናሽን በሆድ የቀየርሽ ረካሽ ሴትነሽ።
Are you ok you must be a devils daughter stay away ka antea bastkre we love her we respect her I don't have to explain to you evil mother fucker
ምንአጠፋችአሁን
😍😍🥰🥰🥰❤❤❤
የኔ እናት ኡፉ😭😭😭😭😭😭
😢😢😢
እግዚያራብ ስሚ ነው ደብራችን ነው
Genießen Gomez nesh ayzosh
please contact with her 2nd mother to make peace
አይየሥትልጂመከራ😢😢😢😢😢
የሴት ልጅ ፈተናው ከባድ ነው በተለይ እናት ከሌለች
በጣም😢😢😢😢😢
ግን ህፃናት ልጅ ለአባት ትታችሁ የምትሄዱ ሴቶች ብርታታችሁ ይገርመኛል
የኡነት እናትነሽ
😢😢😢😢😢
እሰይ
😢😢😢😢❤❤❤❤❤👍👍🙏
በቀጣይ
😢😢😢😢❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ግን እደት ላግኝሽ ገኒ ስልክ
😭😭
አባትሽንኳን ተይው ይኑርልሽ
❤❤❤😢😢😢😢
ሁለበኛ ክፍል በተሰፋ አንጠብቃለን😊
😢😢😢😢
የ 6 ዓመት ልጄን ብቻዋን ጥዬ መሔድ እችላለው ብዬ አሰብኩና በአንዴ በእምባ ጎርፍ ተጥለቀለኩ 😭😭😭😭😭
❤❤❤❤❤❤
ይሄሰፈር እግዛቤራብ ወደአዲሱገበያነው ሰፈሩሩሩ
ክፍል 2 ይለቀቅ
እኔምለዉ ግን እኳን የስድስት አመትልጂ ሆኘ ያለፍኩበትን አስር አመቴላይ ምናይነት ልጂ እደነበርኩ አላስታዉስም እኔብቻነኝ ግን ወይስ የለምሰዉለ 😢😮
እኔራሡ😂
እኔም
መከራ አይረሳም እኮ
ሆሆሆሆሆሆሆ እኔ ከ3 አመቴ ጀምሮ ያሉትን ነገር እግዚአብሔርን ቁልጭ አድርጌ አቃለሁ ለቤተሰብም አወራለሁ
@@narditube4378 እረ በትንሹ ዋሸ🤭
❤❤❤🎉🎉🎉للا
❤🥰❤❤🥰🥰❤❤❤❤❤
😂😂😂እንኩዋን 6 አመቴ ላይ ያለውን ላስታውስ 10 አመት እያለሁ ያለው ትዝ አይለንም በጌታ አንዳንድ ነገሮችን እያስተዋልን ብዙ እውነታወችን ሚሸፍን ውሸት አይኑሩ
ያልደረስበት ስለማያውቅ አተረጅውም ለዛ ነው!😢
ጂብኮ አዛኝነው አይነካም
ወላሂ ውነትሽን ነው ባውኑ ሰአት ከሰው ልጅ ጂብ አዛኝ ሁኖል
😂😂😂❤❤
❤😢😢
እሕሕአፍስው መሆን
ምን ነበር ጅቡ በገነጣጠላቸው !
በጣም ደስ ያለኝ ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ አሁን እናቷ በህይወት መኖሯ
ያመንሽው እግዚአብሔር አብ አማላጅነቷ ዘወትር የማይለየን ድንግል ማርያም ያደረጉልሽ ድንቅ ተአምር በጣም ይደንቃል። የተደረገልሽን ድንቅ ተአምር ሁሌም መስክሪ አትደብቂው በውስጥሽ።
አቤት የሴት ልጅ ፈተና በጣም ከባድ ነው አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው
የኔውድ እናትና አባት የእናንትን ኑሮ ትታችሁ እኔን ከማንም በላይ ምንም ሳይጎድልብኝ አሳድጋችሁ አስተምራችሁ እዚህ ስላደረሳችሁኝ ከስደት መልስ ውለታችሁን በትቂቱም ቢሆን መላሽ ያድርገኝ ከመጥፎ ነገር አላህ ይጠብቅልኝ 😭😭😭😭
የኔናት❤😢😢 ገኒ አሁን ስደት ላይ ነኝ ግን ላገሬ አፈር ሲያበቃኝ ከንስሀ በዋላ አንቺጋ መጥቼ እጅ በአፍ የሚያስጭን ሳይሆን አፍን በጅ ሚያስጭን ታሪክ አጋራለው እንደመቤቴ ፍቃድ❤😢😢😢😂😂
ለአገርሽ ያብቃሽ❤🙏
@@user-ct9vf1jx4w አሜን ፫🫶🫶🫶🇪🇹
በሰላም ተመለሺ
@@ethio125 አሜን ልዮዬ 🫶🙏🙏🇪🇹🇪🇹
Lahagerish yabkash
የኔ የእናቶች ተምሳሌት የምታቀርቢያቸውም ሀሪፍ ሰው ሳትመርጭነው ምርጥ ስራ ነው በርች❤❤
እናት አጠገብ ከሌለች የማንም መጫወቻ ነዉ የሚሆነዉ💔💔💔😥
Ewnet nw
የእግዚአብሔር ድንቅ ሰራ
ከሰው አውሬ የእንሰሳት አውሬ ልኮ ይጠብቃል ቅድስ እግዚአብሔር እንኳን እረዳሽ ሴትን ልጁ አስገድዳችሁ የምትደፍሩ ወንዶች ፈጣሪ በማይድን በሸታ ያሰቃያችሁ
ኡፉፉፉ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ እህቴ
ክፍል 2 ቶሎ ይለቀቅ ከዚች ልጅ ብዙ የምንማረው ነገር አለ ፈጣሪ ያሰብሽውን ያሳካልሽ የኔ ቆንጆ❤
ታሪኮን ሳትጨርሰው ስእሰማት ጫካው ሰታወራ እግዛቤራብ ሰፈር መሆኖን አወኩ አዴሱገበያ የሰፈሪሌጅጅ አይዞሸ የኔናት በርቼቼቼ ጎበዝነሸሸሸሸ
Guys ይቺን ልጅ የድሮ ሰፈሬ እግዚአብሔር አብ አውቃታለሁ በጣም ጠንካራና ብዙ ነገሮችን በልጅነቷ ያየች ልጅ ናት ይመስለኛል የተናገረችው በተሳሳተ መንገድ እየተረዳችሁት ነው እኔ እስከማውቀው ድረስ አባቷን በጣም ነው የምትወደው እሱም በጣም ነው የሚሳሳላት በአንዳንድ ምክንያቶች ችላ ቢላትም ማለቴ ነው ግን የተናገረችውን በተሳሳተ መንገድ እንዳትተረጉሙት ብዬ ነው ሶሲዬ ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን ካገኘሁሽ በጣም ቆይቻለሁ ታሪክሽን ሳትፈሪ አውጥተሽ በመናገርሽ በጣም ኮርቼብሻለሁ እመኚኝ ይሄ ዓመት የአንቺ ነው ህልሞችሽ ይሳካሉ ገኒዬ እንደምትረጃት እነተማመንብሻለን❤
Prosperity gospil ይላል ይሄ አመት ያንቺ ነው !!!እሺ የሷ ካልሆነስ ምን ታደርጊላታለሽ????
ወይኔ ጌታዬ ለልጆቼ ስትል እድሜ ስጠኝ አሳዘነች
ይገርማል የላኳት ሰውች አይፈልጓትም እንዴ እውነት እግዚአብሔር ተብቆሻል ❤❤❤❤❤
አንዴት ጠንካራና ቆንጆ ዉጣት
ድንግልማርያም ክብር ይግባት የኔቆንጆ አይዞሽ ልጄን ነው ያሰብኳት ጥያት ላለመሄድ ነው መከራዬን በልቼ ያሳደኳት ምንም ይሁን ምን ለልጆች ከእናት በላይ ማንም የለም
አንቺ ሴት እምነትሽ አድኖሻል ፈጣሪ መቼም አይተውም በእምነትሽ ተንክሪ
አቤት የሰው ልጅ ፈተናው አምላኬ ሆይ 😭🙏🙏🙏
ገኔ የእኔ ችግር ትዳር የምትሆን ትሁት ሴት ማጣት ሁሌም ያሰጨንቀኛል ገኒ!።
እኔ የው በስደት ሀገር ሁኜ ብቻዬን አወረለሁ ብዙ ወጣ ውረድ አሰልፌለሁ የቤተሰብ ፍቅር አለገኛሁም የለ እናት የለ አባት ብቻዬን አደኩ በዬ ሰውቤት አድ ሌባ አድ ወረኛ ብዙ ነገር በነፃ ለመኖር ስል እየሰራሁ እሱም ብዙ ስም ጠሰቶኝ አደኩ የው አሁንም ሰው ቤት ነኝ 😢😢😢😢ከሰው ቤት ምወጠበት ቀን ይናፍቃኛል ለዚህ ሁሉ ምክንያቶች ቤተሰቦች ናችው😢😢😢አሁን በጣም ደክም ብሎኛል በቃ ደከመኝ ብቸኝነት አደከመኝ 😢 የሰው ፊት ገረፈኝ በእውነት የሰው ፊት እሳት ነው ይፈጀል በቃ ብቸዬን አወረለሁ ውስጥ ምንም አይነት ደስታ የለም ባዶ ነው ደከመኝ ዝም ብዬ የምኖር ሰው ነኝ ለልጄ ስል ብቻ ውስጥ ተሟል ደክሟል
የኔ ውዴ አይዞሽ ለልጆ ስትይ ጠንካራ ሁኛ
በዉስጥ ላገኝሽ እፈልጋለሁ ፈቃድሽ ከሆነ እማ😢
@@user-se7vk7wr3c ስልኪን ልስትሽ ከለሽ
ፀልይ አይዞሺ
@@user-ed6if6lo8l9:58
የኔ እህት እባክሽ በሶስትና በአራት አመት ምንም አይነት ትውስታ የለውም ዝም ብለሽ አውሪ እንጂ እድሜ አትግለጭ
በደንብ ነው እንጂ ያለው 😊
በደንብ ይታወሳል 4አመት
ክብር ለቅድስት ድንግል ማርያም
እስኪ ልስማዉና ልማርበት 😢 መቸም ያሣዝናን ሁሉም ነገር
ገኒየ በጣም እንወድሻለን እህታችን በርች
Sewodeshi Yenea Enati Be Edemena Betsega Yanureshi Mamiyeeeee🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️
ገኒ የኔ ሩሩህ ስወድሽ❤❤❤❤
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም በጣም የሚዛስን 🥺🥺💔💔😭😭 እና የሚስተመር ሂወት ነበረኝ ግን አሁን ስደት ላይ ነኝ😭😭 🙏🙏 ፈጣሪ ላገሬ ያብቃኝ እንጂ እመጣለሁ🥺🥺💔💔 ገኒዬ አንች ምርጥ እናት እህት ልጅ የሚትሆኝዉ ነገር በጣም ይገርመኛል ፈጣሪ ይጠብቅሽ 👸👸 ❤️❤️ 🙏🙏🙏
Ye Egziabeher Sera Denk New. Chru Egziabeher Ymesgn.
So painful 💔💔😭😭. Betam yemtasazi lij. I wish u all the best in life.
genii❤❤❤❤❤ malkam inatnesh anchi berchi😢❤❤❤
Gaaniye wud enat amirobihal❤❤
Geneyee Yene melkam
Geneye melkame enate nashe.❤
Yene konjo betam adegsh
😢😢😢😢😢😢😢
አርቲሰት ገነት የምታቀርቢያቸው የሂወት ተሞክሮዎች ለሁሉም አሰተምሮዎች ናቸው በርቺ።ገንዪ በጣም ነው ማደቅሸ ።ከአገር ውጭ ብሆንም ፕሮግራምሸን እከታተላለው ።ገንዪ መቸም አንዲት እደዝች እህታቺንየዋህ ትሁት የሆነች ሴት ፈልገሸ ብታጋቢኝ ደሰ ይለኛል።
😢😢ልጆቻችን በቃ እንደዚህ ነው በጣም ፈራሁ ተሰቃየሁ ልጅ ጥሎ መሰደድ
የኔ ውድ አይዞሽ
የኔ እናት
Enkuwanim eantish norechilish yene konjo egziabiher bekine tibebu yitebikosh ❤❤❤❤❤
ገንዬ፡በጣም፡ነው፡የምወድሽ
የሚሳዝን ታሪክ ነው የምታርቢው ታሪካቸው
እኔም ሴት አለችኝ 3ሆናት 1አመት ቆይቼ እመለሳለሁ ብዙ ለመቆየት ሳስበዉ እራሱ በጣም ይጨንቀኛል ከእናቴ ጋር እማዬ አትለኝም እናቴ ነዉ እማዬ የምትለዉ ሁሌም ስደዉል እማየነኝ እላታለሁ ግን አታምንም በጣም ታኮርፋለች ፈጣሪ ረቶ ቀይጣይ አመት ተመልሼ ልጄን እራሴዉ ማሳደግ እፈልጋለሁ የሴት ልጅ መከራ ብዙ ነዉ
እናቴ እውስጧ ቁስልና ናፍቆት ኖሮባት ነው እንባዬ መጣ ኮሜትሽን ሳነብ
@@geedsneedss7201ህይወት አንዳንዴ እንድህ ናት የስደት መፅናኛዬ እንደሀጢያቴ ሳይሆን አንደቸርነቱ መድሃኒአለም የሰጠኝ ትልቅ ፀጋ በረከቴ ማመስገኛዬ ናት
አላህይርዳሽ 😢
እናትሽኘኝ እያልሽ አታስጨንቂያት የዛሪልጆች በጣም ንቁ ናቸዉ ዝም ብለሽ አቅሪቢያት እድትረዳሽ
አቤት የሴት ልጅ ፈተና አያልቅም ......
አይዞሽ ዱንያ የፈተና አገር ናት😢😢😢😢
በስማአብ አየ መከራቻንኮ አምላኬ የሰው ልጂ ታሪክ
የኡነት ችናትእኮነሽ ገኒዬ ወላሂ ስወድሽ❤እድሜሽይርዘምእናቴ
ገኒ ስልኳን ብትፅፊ ጥሩ ነው ሚረዳት ሰው ይኖራል
❤❤❤❤❤አይዞሽ ዉዴ
ክፍልሁለትንበጉጉት ነው የምጠብቀው❤❤❤❤❤
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
አዳነሽ እግዜአብሔር አብ የኔ ቆንጆ
Selam Geneya zare damo emere blobeshale
Sewadeshe❤❤❤❤
እግዜር አወጣሽ የኔ ቆንጆ
3 tu jbochi meselushi.3tu silasochi...bakele newu yemetiti
የምርዋን ነው በጌታ ስም🙆🙆
Yas YHUN ANCHN MESLOGN WUHA HONKUGN !
❤❤❤❤❤😊😊
Bezi zemen yesew aimiro wede awure teqeyere yeawure degimo wedesw malet enchilalen echi ligi hawen lijochun endayech medeset neberebat sew ageenyw bila enesw gin awure honunat kensu wsit Andi sew yitfa ere Egizihabern firu yelakechat setiyo lemon alifegchatim?
ገኒየ ስወድሺ እኮ😊
የኔከርታታአይዞሽ😢😢😢😢
Mebrat tetlfitual yegeter betachin tiz alengi
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ አይ
የኢትዮጵያ ሴቶች መከራችኝ ብዛቱ😢😢😢
የአላህ እንደ እና ክፋት ቅጣቱን አታብዛብን 😢
ገኒየ የኢትዮጵያ ቅን ልብ ካላቸው ሴቶች የመጀመሪያዋ ነሽ