የኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔርነት በሐዲስ ኪዳን (ክፍል 2)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 112

  • @LOVe-b2d
    @LOVe-b2d 11 дней назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤

  • @emebetkebede6696
    @emebetkebede6696 2 года назад +3

    ምን እንደምል አላውቅም እግዚአብሔር ይስጥልን!!!!! እድሜ ከጤጣ አብዝቶ ይጨምርልህ መምህር🙏🙏🙏🙏🙏

  • @سعدهعلم
    @سعدهعلم 9 месяцев назад

    መምህር በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️👏👏👏👏በእውነት መንፈስን የሚዲስ ትምህርትነው

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 2 года назад +5

    አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ መጋቤ፡ ሐዲስ፡ ዶ/ር፡ ሮዳስ፡ ታደሰ፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ በድሜ፡ በጤና፡ ይጠብቅልን፤፤ እረጅም፡ ያገልግሎት፡ ዘመንንም፡ ያድልልን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤፤

  • @ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲በእዉነት አማን በአማን እየሱስ ክርስቶስ እግዚያብሔር እንደሆነ እናምናለን አሜን፫ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ይህን የመሠለ የጌታችንን የመደሀኒታችንን የእሱስ ክርስቶስ አምላክነት አማረኛ ለማይሰማዉት ለጠፉት አለም በእንግልዝኛ ትርጉምህ በድጋሜ ብታቀርበዉ ጥሩ ነዉ መምህር ከጥፋት የሚያድን ትምህርት ነዉ እናመሠግናለን

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ
    @የወደደኝየወደደኝጌታ 2 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስ💚💛❤

  • @addismender8439
    @addismender8439 2 года назад

    ልኡል እግዜብሄ እድሜን ከጤና ጋር ይስይልን የአገልግሎት ጊዜዎን ይበርክ ሁለቱንም ክፍሎች ተምሬአለሁ ግሩም አርገው አስተምረዋል በዚህም ክርስቶስ አማላጅ ነው የሚሉ መናፍቃንና ክርስቶስ ነብይ ነው የሚሉ የስማኢል ወገኖች ስሁት እምነትን ግልፅ አርገው አስተምረዋል በድጋሜ እግዚአብሄር አገልግሎተዎን ይባርክ ።

  • @eliasshigutegicammo9897
    @eliasshigutegicammo9897 2 года назад +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ መምህራቸን መጋቤ ሀዲስ ረዳት ፕሮፌሰር ዶክተር ሮዳስ ታደሰ!

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 2 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን🙏❤

  • @asmareshiferaw7464
    @asmareshiferaw7464 2 года назад +2

    አሜን አሜን እማ💒💓💒🙏

  • @חוריטוולדה
    @חוריטוולדה 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያስምኣልኝ

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 года назад +3

    EgiziAbiher yimesigen

  • @alemseteegaradisu6666
    @alemseteegaradisu6666 2 года назад

    አሜን እረቡኒ ቃለሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልኝ 💚 የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በእውነት ድቅ ትምህርት ነው ጆሮ ያለው ይስማ

  • @danielbantiwalu4479
    @danielbantiwalu4479 2 года назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎቶን ዘመኖን ይባርክሎት

  • @Mahlet40
    @Mahlet40 Год назад

    ምን እንደምል አላውቅም መምህር እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን የኔ አባት በእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ
    @ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ 2 года назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @ቲጅ-ከ7ዠ
    @ቲጅ-ከ7ዠ 2 года назад +3

    መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን🙏

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 2 года назад +10

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንጠብቃለን ክፍል 1እየደጋገምኩ ነው የሰማሁት በእውነት ነፍሴ በሀሴት ተሞላች ደስ የሚል አገላለጽ

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ዘመንሕን ይባረክ መምሕር ፕሮፌሰር ሮዳስ እግዚአብሔር ሆይ አይምሮአችን ለመልካም ነገር ብቻ እድንጠቀምበት እርዳን አሜን ፯

  • @GgGy-z7z
    @GgGy-z7z 10 месяцев назад

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ፫

  • @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ

    ቃለህይወት ያስማልን መምህር

  • @tiblesttiblest6469
    @tiblesttiblest6469 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @qwas4390
    @qwas4390 2 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን ❤💒

  • @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ መምህር ።

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ክርስቶስን ሳላውቅ የኖርኩባት እድሜዬ ይቆጨኛል በእውነት😢 ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @msaeretliyan82
    @msaeretliyan82 2 года назад +2

    እግዚአብሔር. ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልንን

  • @koigatu615
    @koigatu615 2 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርከው መምህር አሜን

  • @YaredHaileselassie-bn2ss
    @YaredHaileselassie-bn2ss Год назад

    ኢየሱስ ክርስቶስ አማን በአማን እግዚአብሔር እንደሆነ እናምናለን።❤ ወንድም መንፈሰ ክስስቶስ እስከ ፍጻሚህ አይለይህ።

  • @shebreasmamaw3182
    @shebreasmamaw3182 2 года назад +4

    በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን💚💛❤️✝️

  • @sofanitepilupader2424
    @sofanitepilupader2424 2 года назад +3

    ቃለህይወትን ያሰማልን እርሶን በማወቃችን እድለኞችነን ከነሙሉ ቤተሰቤ
    ይህንን ለልጆች እጅግ በጣም ያስፈልጋል መቋረጥ የለበትም
    ማገዝ ያለብኝ በግሌ ፍቃደኛነኝ
    ኑሩልን በዚ አጭበርባሪ ዘመን የምንድንበት ይሄ ነው

  • @saregebre3906
    @saregebre3906 2 года назад

    መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ አሜን ቃለሒወት ያሰማልን። መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።

  • @habtamutazebew445
    @habtamutazebew445 2 года назад

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እንደናንተ አይነት ሊቃውንት ስላሉን

  • @አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube
    @አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube 2 года назад

    ስልክ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ፍትሐት ነው ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን ማስተዋልን ያድለን አሜን

  • @አጸደማርያም-ፈ7ሰ
    @አጸደማርያም-ፈ7ሰ 2 года назад +2

    በእውነት ቃለ ህይውት ያሰማልን

  • @sisruhama6101
    @sisruhama6101 2 года назад +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምራችን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን የድንግል ልጅ

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይሥጥልን መምህር ቃለሂውት ያሠማልን 😔😔😔 አቤቱ ማረን ይቅርም በለን አቤቱ ማረን ይቅርም በለን አቤቱ ማረን ይቅርም በለን አሜን😔😔😔😔

  • @asmareshiferaw7464
    @asmareshiferaw7464 2 года назад +2

    እሜን አሜን እማ💒💓💒🙏

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን

  • @selamgebretnsae6880
    @selamgebretnsae6880 2 года назад +1

    Kale hiwet yasemaln ye aegelglot zemenh aebzto aebzto aebzto ybarkln memihrachn 🙏...

  • @ተዋሀዱ
    @ተዋሀዱ 2 года назад +1

    በእውነት መምህር እናመሰግናለን ተባረከ

  • @asfaw96
    @asfaw96 2 года назад

    አሜን: አሜን: አሜን::ቃለ: ሕይወት ያሰማልን: እግዚአብሔር: ይስጥልን:;

  • @mebrahtughide114
    @mebrahtughide114 2 года назад +2

    Amen amenamen memhrachinqale hiywet yasemalna egzabhier amlak rejim edmena ketiena gara ystiln.

  • @woinshetmersha5557
    @woinshetmersha5557 2 года назад +3

    መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ረዥም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጥልን

  • @danielteklu1136
    @danielteklu1136 2 года назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን እረጅም እድሜን ከጤናጋር ያድልልን።

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 2 года назад +1

    ውነትነው አሜን አሜን አሜን

  • @SosoSoso-fc3nq
    @SosoSoso-fc3nq 2 года назад +1

    አሜንን አሜንን አሜንን ቃለ ሂወት ያሠማልን አባታችን በረከትህ ይድረሠን ድንቅ ተምህርት ነው የሚያሥተምሩን አባቶቻችን የሠጠን እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @ትእግስትብዙ
    @ትእግስትብዙ 2 года назад

    መእምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልን እግዚአብሔር ይስጥለን

  • @ruhamaruhama1817
    @ruhamaruhama1817 2 года назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን 🤲

  • @FentaneshAyliegn
    @FentaneshAyliegn Месяц назад

    ቃል ህይውት ያስማልን

  • @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ

    ኦ ጌታ ሆይ አለማመኔን እርዳው !!

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 2 года назад +3

    መምህራችን🙌

  • @getachewchanie8925
    @getachewchanie8925 Год назад

    🌹👍👍👍እግዚአብሔር ይስጥልኝ...ለኛ አስተዋይ ልቦና ይስጠን ከማለት ዉጭ ሌላ ምን ቃል አለ👍😍😍😍🌹::

  • @hiwotmereba5694
    @hiwotmereba5694 2 года назад +1

    qale hiwot yasemalen
    mengeste semayaten yawareselen

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene2082 2 года назад +1

    መምህር እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ፣ቃለ ሕይወትን ያሰማልኝ

  • @abysiniamedia1335
    @abysiniamedia1335 Год назад

    81 ማስረጃ በጣም አስደንቆኛል። እኔ ጥርጣሬ ባይኖረኝም እንደዚህ በነበያትና በሀዋሪያት ግልፅ ብሎ የተቀመጠ መሆኑን የመገንዘብ ክፍተት ነበረብኝ። ለሚጠራጠሩና እየሱስ ፈጣሪ አይደለም ለሚሉ ወሳኝ ማስረጃ ነዉ የሰጠኸን። ፈጣሪ ይባርክህ። መናፍቃን በሚከራከሩባቸዉ ነጥቦች ላይ እንደዚህ ብታቀርብ ጥሩ ነዉ። ለምሳሌ ታቦት በኦርት እንጅ በአዲስ ኪዳን አያስፈልግም ጣኦት አታምልኩ እያሉ ትዉልዱን እያደናገሩ ነዉ። ስለ ፀበል፣ ስለ ፆም አስፈላጊነት፣

  • @genetbishew763
    @genetbishew763 2 года назад

    እግዚአብሔር ያክብርልን ዶክተር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአግልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ያስርዝምልን

  • @ሓፍቲወይናይብልኹምፆውዑኒ

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @amarecheklu5958
    @amarecheklu5958 2 года назад +1

    አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅዎት

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 2 года назад +2

    Eshi memhir entebkalen ❤️❤️❤️

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 2 года назад

    ቃል ሂወት የሰማልን የገልግሎት ዘመንህንዩብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 2 года назад +1

    Kale hiyiwet yasemalin memhir mengisite semayatn yawersilin edime Tena yistlin 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 2 года назад +1

      Amen Amen Amen 🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤

  • @jossyd2720
    @jossyd2720 2 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን.... አሜን አሜን አሜን

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 2 года назад +1

    ቃለህይወትን ያሠማልን መምህር

  • @enatalemwondimu3858
    @enatalemwondimu3858 2 года назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @HayelomTadesse-tz4jq
    @HayelomTadesse-tz4jq 4 месяца назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ

  • @genetayele7770
    @genetayele7770 2 года назад

    አሚን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @ዘርፌቸርንት2119
    @ዘርፌቸርንት2119 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @maeregyitbarek4709
    @maeregyitbarek4709 2 года назад +2

    🙏🙏🙏

  • @asdfjkm4435
    @asdfjkm4435 2 года назад +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @emebethayile4020
    @emebethayile4020 2 года назад +2

    Mamihir faxari kirstos rajim idime kaxen yusxik

  • @mekditube8905
    @mekditube8905 2 года назад

    አሜን እርጅም እድመ እና ጤና ይስጥልን መምህር

  • @azmeraalemayehu5055
    @azmeraalemayehu5055 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏😇

  • @tsinatseifu4739
    @tsinatseifu4739 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክክ መምህራችን እንዴት ትልቅ የተባረከ ቃል ነው ያስተማርከን በርታልን ስለ እምላካችን ጌታ ኢየሱስ ጥሩ መረዳት እግኚቻለው 🙏❤️😇⛪️

  • @kidistandye7421
    @kidistandye7421 2 года назад +1

    እናመሰግናለን መምህር ።💚💛❤😇😇😇🙏🙏🙏

  • @S.Bazezew
    @S.Bazezew 3 месяца назад

    Egziabher yimesgen 💚💛❤Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @TheAgileThinker
    @TheAgileThinker 2 года назад

    መምህር ሆይ ቃለሕይወት ያሰማልን በቅዱሳን ላይ ያደረ መንፈስቅዱስን ያሳድርልን በሊቃውንት በረከት ይባርክልን።
    ክፍል ፫ እየጠበኩ ነው

  • @Amanuel465
    @Amanuel465 2 года назад

    ቃልሂወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @girmayedesalegn6608
    @girmayedesalegn6608 2 года назад

    Amen amen memhirachin edmena tena yistilin

  • @sumeltaye4067
    @sumeltaye4067 Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን

  • @fatoomganzabinish454
    @fatoomganzabinish454 2 года назад

    Kal hiwotn yasemaln menegesta semayatn ywerselen tsegawen abezto yestehh nefesen yemialmelm temehertn selasetun enamesegenaln

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 года назад +2

    Thanks for the mighty Lord 💗 God 💗 Amen 🙏

  • @genetayele7770
    @genetayele7770 2 года назад +1

    amen

  • @haregfiseha8314
    @haregfiseha8314 2 года назад

    እንቁ መምህሬ ንሩልን

  • @adanechadanech9210
    @adanechadanech9210 10 месяцев назад

    Amen amen amen🙌

  • @fayisesksa4932
    @fayisesksa4932 2 года назад

    Amne aAmne amne

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 года назад +1

    Praise be to God

  • @fekertaethiopia3348
    @fekertaethiopia3348 2 года назад +2

    😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 2 года назад +1

    🙏🤲🙏

  • @NatiVast
    @NatiVast Год назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ 🥰🥰🥰

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 года назад +2

    Praise be to the Trinity.

  • @binilookglook1242
    @binilookglook1242 2 года назад +1

    memhr yarsu temhart betam naw yemdamtew yersu mexhaf demo 5 alache balfuw sament adisa mexhaf mazerot yalbet 6 mexaf wendma lakelch ana post office lafto branche 6 mexhaf ayfekedm 5 bcha naw yemifekeduw alu
    betam naw yegremach ylakechliche set nat dem stlikew yetesasata addres xifa lakechew yasazinal

  • @mohamedebrahim8942
    @mohamedebrahim8942 2 года назад

    ግን ቃል በቃል እኔ እግዛብሄር አኔ ነኝ የሚል በግልጥ ቃል ያለበትን ከነገርከኝ ዛሬ ነዉ ክርስተን ምሆነዉ

    • @zahraasd3326
      @zahraasd3326 2 года назад

      Meshife kedusena eyanerhi nawe mesmite mibabe yate nawe

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 года назад +2

    Praise be to the Lord.

  • @ladmessninc2350
    @ladmessninc2350 2 года назад

    Thank you!!

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 2 года назад +1

    አመለጠኝ

  • @eliashabtamu678
    @eliashabtamu678 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tilayeyideg1260
    @tilayeyideg1260 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samargcity8743
    @samargcity8743 2 года назад

    Amen Amen Amen ✝️✝️✝️✝️✝️⛪⛪⛪⛪😘😘😘🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ybman-km1id
    @ybman-km1id 10 месяцев назад

    አንድ ነገር ከራሴ አላርግም ብሏል😮