ነገረ ክርስቶስ በተዋሕዶ ክፍል 1 : Negere Kirstos Be Tewahdo 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • ነገረ ክርስቶስ በተዋሕዶ ክፍል 1 : Negere Kirstos Be Tewahdo 1
    ሙሉ የነገረ ክርስቶስ ትምህርቶችን ለማግኘት የሚከተልውን ይጫኑ።
    • ነገረ ክርስቶስ/Negere Kristos

Комментарии • 58

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 2 месяца назад +2

    ቃለ ሂውት ቃለ በርከት ያስማልን 😢መምህር እውነት ደስ የምል ትምህርት ❤❤❤❤

  • @fg6555
    @fg6555 3 года назад +3

    ከክርስቶስ ቸርነት ከአማኑኤል ምህረት ከእመቤታችን ፊቅር ከመስቀሉ ሠላም ከቅድስት ቤተክርስቲያን አጥርነት አይለየን አደራ ፈጥሮ የማጥለን የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ መዳኒ አለም ይክበር ይመስገን አሜን💒🕯💚💛❤🌾አሜን

  • @wendwosenhailu5161
    @wendwosenhailu5161 7 месяцев назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን።ይኸው ከ5 ዓመት በሀላ በቲክቶክ በተነሳ ውዝግብ ገብቼ እየሰማው ነው።ስንዱዋ ቤተክርስት ያን ከ2000 አመት በፊትም በሀላም ትምህርቷ አይለወጥም🙏🙏🙏

  • @MeklitYalew-j5l
    @MeklitYalew-j5l 6 месяцев назад +1

    How was delicios spritiual education about kiristos.👏👏👏👏👏💪💪💪

  • @mursis4162
    @mursis4162 Год назад +1

    ❤️❤️❤️❤️ endzi aynet tmhert 4 amet mulu alayewetm neber kale hiwet yasemaln 🙏🙏🙏

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 3 года назад +2

    አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን በእውነት ተዋህዶ ምስጢር ነች ክፍል ሁለት አስቀምጡልኝ በሞቴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @BezaWit-gh9je
    @BezaWit-gh9je 7 месяцев назад +1

    አሜን ቃለህወት ያሰማልን🙏

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 Год назад +2

    ቃልሂወትን ያሰማልን መምህራችን❤

  • @fireethiopia9454
    @fireethiopia9454 7 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማል

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian6479 5 лет назад +9

    ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር።

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi511
    @bzuwerqabebeloveyouethiopi511 6 лет назад +12

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራች ግሩም ድቅ ስብከት ነው የመናፍቃንን አፍ የማዘጋ ስብከት ነው መምህራችን ምትኩ አበራ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኑዎን ያብዛለዎት አሜን ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜንንንንንንን

  • @7hxz117
    @7hxz117 3 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን

  • @amarechmekanent2819
    @amarechmekanent2819 4 года назад +1

    Amen Amen Amen

  • @mohamedsalheen8810
    @mohamedsalheen8810 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤ሰላም ❤❤

  • @amanmelake9201
    @amanmelake9201 2 года назад

    ቃለ ህይዎትን ያሰማን መምህር

  • @abdiketema2222
    @abdiketema2222 3 года назад +1

    Kale hiwot yasemalin. Amen Amen Amen .

  • @ጓልማጋል
    @ጓልማጋል 4 года назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @haymitubechanal9756
    @haymitubechanal9756 2 года назад

    ተመስገን አምላኬ

  • @bisrathayle604
    @bisrathayle604 6 лет назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አምላክ አገልግሎትህን ይባርክልህ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ኦርቶዶክሳዊት ሀይማኖታችንን ጠብቅልን አገልጋዮቿን በእድሜና በፀጋ ጠብቃቸዉ

  • @krstosanteamlake3524
    @krstosanteamlake3524 6 лет назад +3

    በውነቱ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር ለመምራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @papael416
    @papael416 5 лет назад +1

    በእድሜ በጤና ያቆይዎ መምህር ሁሌም ትምህቶ ጥኡምና ግልፅ የሆነ ነዎ። ቃለ ህይወት ያሰማለን። ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @saratsfaye3187
    @saratsfaye3187 6 лет назад +9

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን

  • @አስመሳይሰውጠላሁ
    @አስመሳይሰውጠላሁ 6 лет назад +1

    በእውነት ለመምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማልን እረዝም እድሜ ይስጥልን!!

  • @tegsttegss6248
    @tegsttegss6248 6 лет назад +2

    ቃልህይውት ያድማልን አሜን

  • @helinasebsibew8615
    @helinasebsibew8615 Год назад

    Betam gilts yehone timihirt new.

  • @ተፈስሒማርያም
    @ተፈስሒማርያም 9 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 💒🙏🙏

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    EllllllllllllElllllllllllll Ellllllllll
    Ye Kali blebete keber yegbaw .kil hiwoten yasemalen , yedengel melgawa yasemane.Amen amen amen

  • @masreshabiru4995
    @masreshabiru4995 5 лет назад

    amen kale hiweten yasemaln egiziabher yagelglot zemenun yarzmln memhrachen

  • @MeazaDejene-dh7dd
    @MeazaDejene-dh7dd 10 месяцев назад

    ተመስጌን አምላኬ አመሰግንህ አለው ይህን እንድሰማ ሰለፈቀድህልኛ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @etenesbisat6608
    @etenesbisat6608 6 лет назад +2

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @suzanneefrem6523
    @suzanneefrem6523 Год назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @selomonbelay2707
    @selomonbelay2707 5 лет назад

    አናመሰግናለን

  • @እፀገነትአቡኔ
    @እፀገነትአቡኔ 5 лет назад +1

    በእውነት ድንቅ ነው።ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @shaniethopia8801
    @shaniethopia8801 6 лет назад +1

    Memher kale hewotn yasemaln

  • @according6414
    @according6414 3 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @SAaa-x9b
    @SAaa-x9b 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @binimuhe3229
    @binimuhe3229 5 лет назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 5 лет назад

    ቃለ ህይወት ይሥማል እግዚአብሔር በፅጋ በእድሜ ይጠብቅልን አባታችህን

  • @መሲየወሎልጅ
    @መሲየወሎልጅ 5 лет назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @asibhatu4891
    @asibhatu4891 6 лет назад

    Kale hiwet yasemalen labatachin... weletu sibhat 🙏

  • @ጎይቶኦምበርሀ
    @ጎይቶኦምበርሀ 5 лет назад

    Kale hewet yasemalen

  • @አፀደየለሚልጅ
    @አፀደየለሚልጅ 6 лет назад

    ቃል ህወትን ያስማልን

  • @tegsttegss6248
    @tegsttegss6248 6 лет назад

    ቃልህይውት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @efreamd4330
    @efreamd4330 6 лет назад +1

    Kale hiwot yasmlen

  • @yemaryamlij2780
    @yemaryamlij2780 6 лет назад +1

    Kale hiwote yasemalen 🙏🙏

  • @ሬችየድግልማርያምልጅነኝኢ

    ዘማሪ ፍሬዘር ውድ ሰው

  • @tigist1458
    @tigist1458 6 лет назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hawwiimucaayawayidoo4156
    @hawwiimucaayawayidoo4156 6 лет назад

    Qalahiyot yasmalin 😍😍😍

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 5 лет назад

    I yawn for your preaching 🙏🏽 May God bless...praise the Lord

  • @ሩት-ቈ3ጐ
    @ሩት-ቈ3ጐ 4 года назад

    አይናቸዉን ያመብራላችዉ ፈራቹን አማላጂ እያሉ

  • @KIDANEDUGUMA
    @KIDANEDUGUMA 20 дней назад

    m/r mitiku idme yistih

  • @meleket
    @meleket 5 лет назад

    የቤተ ክርስቲያን ልጅ ነኝ ማለት መፅሃፍ ቅዱሳዊ አይደለም። የእግዚአብሔር ልጆች ነን እንጂ የተዋህዶ ወይም የፕሮቴስታንት ልጆች ልንሆን አንችልም። የእግዚአብሔር ልጆች ግን ሆነን በተዋህዶ ወይም በወንጌላውያን የአምልኮ ህብረታት እናመልካለን። በትምህርቶቻችን ልዩነት ሊኖር ይችላል፣ እግዚአብሔር የሚያውቀው ግን አንዲት ዓለም አቀፍ ቤተ ክርስቲያን ብቻ ነው። ይህቺ ቤተ ክርስቲያን፣ በክርስቶስ በማመን በመንፈስ ቅዱስ ዳግም ልደት ያገኙ የእግዚአብሔር ልጆች በሙሉ የሰበሰበች ናት። እነዚህ የእግዚአብሔር ልጆች በተለያዩ ክርስቲያናዊ የእምነት ተቋማት ውስጥ የሚያመልኩና የሚያገለግሉ ሊሆኑ ይችላሉ።

  • @mulusewsewunet2290
    @mulusewsewunet2290 Год назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @rabbinofirratisodadhuu1908
    @rabbinofirratisodadhuu1908 3 года назад

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ኪዳነምሕረትእማዬ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ቃልየተዋህዶልጅእግዚአብሔ

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Eden-b4b
    @Eden-b4b 12 часов назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @amenteshome8113
    @amenteshome8113 2 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን