ነገረ ክርስቶስ በተዋሕዶ ክፍል 2 : Negere Kirstos Be Tewahdo 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • ነገረ ክርስቶስ በተዋሕዶ ክፍል 2 : Negere Kirstos Be Tewahdo 2
    ሙሉ የነገረ ክርስቶስ ትምህርቶችን ለማግኘት የሚከተልውን ይጫኑ።
    • ነገረ ክርስቶስ/Negere Kristos

Комментарии • 48

  • @SenitayehuDessie-wp9fp
    @SenitayehuDessie-wp9fp Год назад

    Amen Amen Amen Kalehiwet yasemalin abatachn

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian6479 5 лет назад +5

    አብጠርጥራችሁ እኮ ነው የምታስተምሩን እንዴት ደስ እንደሚል ✝✝✝
    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሠማልን።

  • @abdiketema2222
    @abdiketema2222 3 года назад

    Kale hiwot yasemalin. Amen Amen Amen .

  • @kookeet4218
    @kookeet4218 4 года назад

    Amen amen amen kal hiwot yasemaln

  • @ComCeil-wz7cr
    @ComCeil-wz7cr 5 лет назад +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን!!! ይህ የነፍስ ምግብ የሆነን ወንጌል መናፍቃን ቢሰሙት ጥሩ ነበር የጆሮዋቸውን ልቦና ቢከፍትላቸው

  • @digeaozil6312
    @digeaozil6312 2 года назад +1

    Kalhiwot yasemaln wedmachin bedmea betena yitebekeln wud enku memherachin

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi511
    @bzuwerqabebeloveyouethiopi511 6 лет назад +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ድቅ ትምህርት ነው ማህበረ ቅዱሳን እየ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ሁላችሁም እናመሰግናለን ከልብ በርቱልን

  • @እናትነትእውነትነውአባትነ

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የድግልን አማላጅነት የመላእክቱን እረዳትነት የአማኑኤልን ጌትነት በማመን መጨረሻችንን ያሳምርልን አሜን።

  • @fg6555
    @fg6555 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን እናቱ እናታችን ቅድስት ቅዱሳን የድንግል ማርያም ስሟ የተመሰገነ ይሁን አሜን በምልጃዋ አይለየን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን።

  • @fantayefrew420
    @fantayefrew420 6 лет назад +2

    ቃለሂወት ያስማልን በውነት መምህር እርጂም እድሜ ያድልልን

  • @saratsfaye3187
    @saratsfaye3187 6 лет назад +4

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በጣም እናመሰግናለን

  • @የሳሙአባትነኝ-አ4ዀ
    @የሳሙአባትነኝ-አ4ዀ 5 лет назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @nsabho-rg6jq5jt4p
    @nsabho-rg6jq5jt4p 2 года назад

    በዉነት ቃለህይወት ያሰማልን ድቅ ትምህርት

  • @tigistfantaye821
    @tigistfantaye821 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃልሂወት ይስማን

  • @tigistnida5100
    @tigistnida5100 Год назад

    ስለሰማሆት እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ .ለርሶም ቃለሂወት ያሰማልን

  • @danimine5309
    @danimine5309 2 года назад

    kale hiwot yasemalin mengste semayatin yawursilin edem ketena gar yadililin

  • @etenesbisat6608
    @etenesbisat6608 6 лет назад +2

    አሜን ቃለሂይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @Robel-jt8vf
    @Robel-jt8vf 6 лет назад +2

    Amen amen amen kalehiwet yasemaln dakon wendmachn

  • @tigistfantaye821
    @tigistfantaye821 Год назад

    አሜን አሜን

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 5 лет назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን እምየ ማርያም ሆይ ኣለምን ከጥፋት እንደ ኣደንሽ ኣሁንም ሃገራችን ኢትዮጵያን ስላም ፍቅር ኣንድነት ኣርግልን የሚመራን መሪ ቀብተሽ ስጥን ሃገርም ህዝብን የሚመራ#ኣሜን#

  • @tegsttegss6248
    @tegsttegss6248 6 лет назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃልህይውት ያስማልን

  • @ጎይቶኦምበርሀ
    @ጎይቶኦምበርሀ 6 лет назад +1

    Kale heweten yasemalen bewenet yegebaw sow telek mesekerenet now egeziabeher xegachoun yabezalachou bezou temerenal

  • @AsdAsd-xu6gy
    @AsdAsd-xu6gy Год назад

    አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን

  • @betilakewu4046
    @betilakewu4046 4 года назад

    kale hywet yasemaln

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 Год назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ድንቅ ትምህርት ነበር አምላካችን ክርስቶስ ይመስገን እመቤታችንም ድንግል ማርያም በተሰጣት ፀጋ የተመሰገነች ትሁን

  • @computerpillar8285
    @computerpillar8285 2 года назад

    Kalehiywot yasenaln Memhrachin

  • @ኣዛሄል
    @ኣዛሄል 5 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉❤አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @papael416
    @papael416 5 лет назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር።

  • @ogbamicaelangesom3240
    @ogbamicaelangesom3240 6 лет назад

    በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 6 лет назад

    Kale hiwot yasemalen amen

  • @brehanehabetamu1306
    @brehanehabetamu1306 6 лет назад

    Amen amen amen qale yewten yasmalin mengst semaytn yewrselin mastewlin yadelin

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @ጽላትዘሙሴ
    @ጽላትዘሙሴ 6 лет назад

    Nay behaki kale hiwey yesmealna

  • @yemaryamlij2780
    @yemaryamlij2780 6 лет назад

    Kale hiwiye yasemalen

  • @tsigebekele660
    @tsigebekele660 6 лет назад

    Egziabher yemesegen Amen! Lemhirachin qale hiwoten yasemalen

  • @bezateshome6826
    @bezateshome6826 6 лет назад

    amen enkawn abiro aderesen abatochin

  • @meleket
    @meleket 5 лет назад

    ስምኦን ያናገረው ወይም የፀለየው ወደ እግዚአብሔር አብ ነው እንጂ ወደ ህፃኑን አይደለም። አብ (እግዚአብሔር) ያዘጋጀውን ማዳን (መሲሁን) አይቶ እግዚአብሔርን ሲያመሰግንና እንዲያሰናብተው ሲፀልይ ይታያል።

  • @bezateshome6826
    @bezateshome6826 6 лет назад

    EGIZHABER yemesgen bengar hulum yeme astameran be MAMHARCHI bekule silastamrn EGIZHABER yemesgen
    qale hiwoten yesemalin MAMHARCHI EGIZHABER besgaw yetabkilen

  • @OlifTadesse
    @OlifTadesse Месяц назад

    Download አርገን እንዲንሰማው restrictionኑን አንሱት 🙏

  • @meleket
    @meleket 5 лет назад

    "ለራሳቸው የማያውቁትን ወይም ያልገባቸውን የሚቀይሩ አሉ" ያልከው እውነት ሆኖ ሳለ እናንተ ደግሞ የእግዚአብሔር ቃል በነብያቱም ሆነ በሐዋርያቱ በኩል ስለ ድንግል ማርያም ያላስተማረውን፣ ሌሎች እግዚአብሔር ያልላካቸው ሰዎች የመሰላቸውን የፃፉትንና የጨማመሩትን እንደ እግዚአብሔር ቃል ታስተምራላችሁ፣ ምዕመኑን ግራ ታጋባላችሁ። መፅሃፍ ቅዱስ የሚለው " በሐዋርያትና በነቢያት መሠረት (ትምህርት) ላይ ታንፃችኋል፣ የመሰረቱም ድንጋይ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው" ነው የሚለው። ከሐዋርያትና ነቢያት ትምህርት ላይ መጨመርም ሆነ መቀነስ አይፈቀድም።

    • @tehgestalmu9104
      @tehgestalmu9104 Год назад

      ማለት?😢

    • @BurthukalBurthu
      @BurthukalBurthu 6 месяцев назад

      ግራ የተጋባክ አንተነክ አባቴ ልቦና ይስጥክ እኝ ግራ ገባን አላልንም እግዚአብሄር ይመስገን 😂😂😂

  • @MulukenFeleke-q5g
    @MulukenFeleke-q5g Год назад

    ሰው አምላክ ሆነ ተብሎ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ተፅፏል?

  • @almazteshome4143
    @almazteshome4143 6 лет назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ሀናየክርስቶስልጅ

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @alemgetanehassefa1956
    @alemgetanehassefa1956 4 года назад

    Amen kale hiwet yasemaln

  • @mozaalmarzouki8531
    @mozaalmarzouki8531 5 лет назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @tigist1458
    @tigist1458 6 лет назад

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣