Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የኔ ውድ አይዞሽ መጀመሪያ ራስሽን አረጋጊ የትኛውንም ያህል ገንዘብ ከአንቺ አይበልጥም ተበቅዬ የሚለውን ሀሳብ ከውስጥሽ አውጪው የአምላክ በቀል ይበልጣል ይህን ያህል ስትጎጂ ስትበደይ አምላክኮ ያያል ለሱ ስጪው አምላክ ደሞ ግዜ ይፈልጋል ታገሺ ጠንካራ ሁኚ ተስፈኛ ሁኚ ወጣት ነሽ ነገ ምን ይዞ እንደሚመጣ ማናትንም አናቅም ይቺ የህይወትሽ ትንሿ ፈተና እንደሆነች እመኚ ይሄ ፈተና አበርትቶኝ ነው ጥሎ ነው ሚያልፈው ይህን ያህል ደካማ የሆንኩትስ ስለወደድኩት ወይስ ገንዘቤ ስለተበላ ገንዘቤ ከሆነ ገንዘቡ የመጣው ጤነኛ ስለሆንኩና መስራት ስለቻልኩ ነው አምላክ ጤነኛ ከሰጠኝ አሁንም እኔ ነኝ ያመጋሁት ነገም ሰርቼ አመጣወረለውስለወደድኩት ከሆነ ፍቅር የሁላችንም ድክመትም ጥንካሬም ነው የተሳሳቱ ሰዎች ፍቅራችንን በተሳሳተ መልኩ ተጠቅመውበት ይጎዱናል ሚመስለንና በፍቅር የሚያምን ሰው ወደ ህይወታችን ሲመጣ ደሞ ሁሉን ማለፍ የምንችል ጠንካራ ሰዎች ያረገናል የኔ ውድ ጠንካራ ሁኚ ይሄን ፈተና በፀሎትና በትዕግስት እለፊው እሱን እርሺው ገንዘብሽን ከሱጋ ያለፈውን ዕድሜ እንዳልተፈጠረ ቆጥረሽ ህይወትሽን ቀጥይ ተረጋጊ ስትረጋጊ ወደየት መራመድ እንዳለብሽ መስኚ ግን በፍፁም ወደ ዋላ እንዳትመለሺ በተረፈ አምላክ ጥንካሬውን ይስጥሽ አይዞሽ እህቴ
ብሬን ተበላሁ የሚሉ ሴቶች ይቅርታ አድርጉልኝና ምንም አያሳዝኑኝም እንኳን ደግ አደረገ ነው የምላቸው ማን ስጡ አላችሁ ለፍታችሁ ደም ተፍታችሁ የሰው ፊት ገርፏችሁ ያገኛችሁትን ገንዘብ ይወደኛል ብላችሁ መስጠት እቃ መላክ ምን ይሉታል ይሄ ወንድን ማበላሸት ነው ፍቅር በብር ይገዛል እንዴ ኧረ አስቡ ከሰው ምንም አትማሩም ወንድን ሁሉ ወጣት ጡረተኛ አደረጋችሁት እኮ አይይይይይ የአረብ አገር ሴቶች መቼ ይሆን የምትማሩት እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድላችሁ
የኔ እህት አይዞሽ በቀል የእግዚአብሔር ነውደሞ ተስፍ አትቁረጭ ህይወት ይቀጥላል ጠንካራ መሆን አለብሽ ፈጣሪ ላንቺ ያለውን የተባረከ ሰው ይሰጥሻል አሁን ላይ ፍቅር ከሌለብሽ ብትለይው ይሻልሻል ወደፊት ከዚ የበለጠ ሊጎዳሽ ይችላል
የኔ እናት አይዞሽ የኔን አመጣጥ ብነግርሽ በጣም ታዝናለሽ ገንዘብን ተይው ሰርተሽ ታገኘዋለሽ እሱ ግን አይጠቅምሽም ተይው እንድህ ያሉ ሰዎች መቸም አይቀየሩም መጀመርያ ካንች ያጣው ነገር የለም አሁንስ ምን ፈልጎ መጣ ሀገርሽ ገብተሽ መኖር ትችያለሽ እግዚአብሔርን በፆሎት ጠይቁ መልካም ነው ጥሩ ነገር ይሰጥሻል
ይቅርታ አድርጌለት ግን አብረሺውእዳትቀጥይ ተለያዩ። ህይወትን እደገና ጀምሪ ተስፋአትቆረጭ ከህመምሺ ለመዳን የተወስነግዜ ይፈጅብሻል እራስሺን አስታሚ ይሻልሻን ከሄደው የሚመጣው ይበልጣል አይዞሺ
ይቅርታ አታድርጊ ከቻልሽ ብር የላክሽበት መረጃ ያ ማለት ሪሲት ካለሽ ክሰሽውና ብርሽን ተቀበይ ሙሉውን ባይሰጥሽ እንኳን ግማሹን ተቀበይ ህይወት ይቀጥላል እሱን እርሽው በጭራሽ እንዳትቀጥይ ነገ ሌላ ቀን ነው አላህ የተሻለ ሰው አዘጋጅቶልሽ ይሆናል እኛ የምንወደው ነገር ሁሉ አይጠቅመንም አላህ የያዘልን እንጅ ስለዚህ ጠንካራ ሁኝ ጀግና ሁነሽ ከሱ ተሽለሽ ሲያይሽ በቁጭት እራሱን ይጠላል በቀል አትበቀይ ለአላህ ተይው
ሰላም love fiker እህቴ አይዞሽ በቀል የእግዚያብሔር ነው ገንዘብሽን ተሰጠሽ እድሰጥሽ ጠይቂው ግን ተሱ ጋር እድትቀጥይ አልመክርሽም ። ለጊዜው ቢከብድሽም ይህ ቀን ያልፍል ፈጽሞ እራሽን ለማጥፍት ሳይሆን ተእሱ ተሽለሽ ሁነሽ ለመገኝት ሞክሪ እግዚአብሔር ተስፋ አድርገሽ ነገ አድስ ህይወት አለ አንቺ ስትኖሪ ሁሉም እሚሆነው ።እስኪ የኔን ገጠመኝ ላካፍልሽ ትማሪበታለሽ እኔ በቤተሰብ ያገባሁት ባሌ 7 አመት ሆነን እናም አንቺ ታለሽበት ሀገር ኩዬት ነው እምሰራ ትዳሬ ነው ብዬ ብር መላክ ለእረፍት ሀገር ቤት ስሄድ ያልተባለ የቤት እቃ ይዥ ሄድኩ እናም ስራም በሰጠውት ብር የግል ስራ እየሰራ ነው ከ 6 ወር በፊት ሌሎች ቢነግሩኝ አላምንም ብዬ እሱም ምንም እዳልተፈጠር አስመስሎ ጠበቀኝ ከቤቴ ገባሁ እያደርኩ ልጅ መውለዱን በደንብ ተነገረኝ ያውም ከእማውቃት ልጅ እናም ይቅርታ ጠየቀኝ እሽ ብየ ይቅርታውን ተቀብየ ተመልሸ ስደት መጣሁ ግን እሱ ይቅርታ ማድርጌን እንደሞኝ ቆጥሮ ብዙ ነገር ይበድለኛል ይሳደባል ብርም ድጋሚ እየላኩለት ነበር እናም በምሀል ገነዘብ እንጂ ለእኔ አይጨነቅም ። አሁን እኔ ከሱ ጋር ያለኝን ግንኙነት ሙሉ በሙሉ አቁሚያለሁ እራሴን እጠበሰቃለሁ ሁሌ ጸሎት አደረጋለሁ እናም ደስተኛ ነኝ ያለፈውን ምንም መስሎ አይታየኝም ከሱ ጋር ያለኝን ገንዘብ እደሌለኝ አድርጌ ቆርጨ አሁን የራሴ ህይወት ለማስተካከል ሁሉን ነገር ተቋቁሜ ነገ አድስ ቀን ነው ብየ እየሰራሁ ነው ሌሎች እማውቃቸው የፍቅር ጥያቄ ቢያቀርቡልኝም አሌተቀበልኩም ምክንያቱም እኔ ትኹረቴን ስራየ ላይና ከራሴ ላይ አድርጌ የራሴ የሆነ ነገር ኑሮኝ ሀገሬ መግባት ስለምፈልግ ከዛ በኋላ እግዚአብሔር የሚያስፈልገኝንና የሚጠቀመኝን እሱ ይሰጠኛል እናም ውደ በረች እራስሽን ጠብቂ በጸሎት በረቺ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ።
የሰዉ ልጅ እኮ አንዴ ነዉ የሚታየዉ የኔ ማር አሁን ባለፈ መቆጨትሽን ተይ እና የወደፊት ህይወትሽን አስቢ ለምሳሌ 1መረጃ ካለሽ ከሰሽ ብርሽን ተቀበይ ካልሆነልሽ ግን ፈጣሪ ብዙ መንገድ አለዉና በሌላ መንገድ ህይወትሽን ይለዉጠዋል ባይወደኝም አብሬዉ ልኑር ያልሽዉን እንዳትሞክሪዉ ልጅ አሸክሞሽ ቢጠፋስ የባስ ማበድሽ አይደል አይዞሽ በፈጠረሽ ጌታ ተማምነሽ ኑሪ እሱ ጨለማን ሁሉ ያበራል የኔ ምስኪን ጠንክሪ።
ሰላም ሰላም የሀገሬ ልጆች እንዴት አደራችሁእንኳን ደህና መጣህ ወንድማችንአረ እህቶቼ ቆይ መቼ ነው ልብ የምንገዛው ሁሊም በሚድያ ይጮሀል ይለፍልፍል ግን እያንዳንዳችን ቤት ችግሩ ካልገባ መቼ አንማርም አረ እህቶቼ አረ ንቁ እስከመቼ ነው ከዳኝ ብሪን በላው ብለን የምናለቅስው አሁንስ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ምንም የህል ባልሽ ቢሆን ብታምኝው የራስሽን አካውንይ ከፍተሽ አታስቀምጭም ገንዘብሽ ካለ ሀገርሽ ስትገቢ ትዳሩም መቀጠል ይቻላል ግን አንቼ የራስሽን አካውንት ሳትከፍቼ ለሱ የምትልኪ ጠጣብት የፈለከውን ሴት አማርጥበት ብሎ እንደ መላክ ነው እኔ ለአንቼ ብቻ አይደለም ይህን የምናገረው ለሁላችሁም ነው ወንድ ከሚበላው። ቤተስቦቻችን ቤበሉት ይሻላል ምክንያቱም እነሱ እኛን ለማሳደግ እዚህ ለማድረስ ብዙ ዋጋ ከፍለዋል እና እህቴ እኔ የምመክርሽ ነገር ቢኖር ይቅርብሻ ባይ ነኝ እኛ ስዋች ይቅርታ አረግን ብለን በጭራሽ የተበደልነውን አንረሳም ስለዚ እይዞሽ ገና ወጣት ነሽ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ከስጠሽ ገንዘብ ስርተሽ ታገኝዋልሽ ምንም ማለት አይደልም ዋናው የስው ልጅ ጤና ነው የተበደለን ስው የሚጠግን እግዚአብሔር። አምላክ አለና ሁሉንም ነገ ለፈጣሪ ስጪ ተበዳይ እንጂ በዳይ አትሁኝ በተረፈ አይዞሽ ምንም ይሁን ምንም ህይወት..................
በጣም ትክክል ነሽ እህቴ አምላክ ይባርክሽ
@@bezawit3137 አሜን አሜን አሜን አንችም ባለሽበት እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ
አይዞሽ እህት ነጌም ሌላ ቀን ነው ወደ እራስሽን ተመለሺ በቴሰቦችሽ የሚያቁ ከሆነ በህግ ክሰሺዉ ብርሽን ይመልስልሽ አይዞሽ የሚጎዳው የወሰደ እንጂ የተወሰደበት አይጎዳም አላህ ሂዳ ይስጠዉ ሀቅሽን አላህ ያዉጣልሽ😢😢
እኔ ግን እንደዚህ የሚያጋጥማችው ሰቶች አያሳዝኑኝም ምክንያቱም ክልሎች አይማሩም ምስኪን ወላጆቻችው እያሉ ለማንም ጎረምሳ ፍቅር ፍቅር እያሉ ገንዘባችው ይበትኑታል ራስዋ አንጥፋ ሃላ ዋይ ዋይ አሉ
ሳህ እኔም ክክክክክ
የኔህት እግዛቢሔር የስራ ውን ይሰጥዋል ነገም አዲስ ቀን ነው አንችደህና ገንዘብ ይገኛል በቀል አታስቢ ፈጣሪ ያበርታሽ አትበሳጪ ገንዘብሽን ይስጥሽ አብረሽውም ብትሆኚ ውስጥሽ ደስተኛ ሰላማይሆን ትቅርብሽ
አይዞሽ እህት በጭራሽ ከሡ ጋ አትሁኚ ብር አላቂ ጠፊ ነው ይሄዳል ደሞ መልሶ ይመጣል ዋናው አንቺ ጤነኛ መሆንሽ ነው ሥንት ሠው ያበደ አለ እኔ ልንገርሽ 4 አመት ሠርቼ አገር ሥገባ ልብሥ እራሡ ምገዛበት አጣሁ ወላሂ ተይዤ ነበር የገባሁት የፓሥቦት ማውጫ ብር አጥቼ 6 ወር ቆየሁ ከዛ ተበድሬ መጣሁ መጥቼ አለሀምዱሊላህ የራሤ የሆነ በከተማ ቦታ ይዤ ቤት አሠራሁ የተወሠነ ብር በጄ ይዤ አሁን ልገባ ነው በ4ኛው አመቴ ገብቼ አሁን ላገባ ነው አየሽ ሂወት ይቀጥላል ጠንክረሽ ሥሪ ተሥፋ ይኑርሽ
በፍፁም አያስፈሌግም የርቀት ፍቅር ምክኒያቱም ብር ብቻ ነው እሚፈልጉት ከፋነሲሉ አያስችለነም እና ይቁረጥልሽ ሁላችነም ወደን ተወደን ሁሉም ያልፋል ይቅር በይ አብረሽው እዳት ኖሪ ምክኒያቱም እስከዛሬ ያልታመነ ከዚህ ቡሆ አይሆንሽም ገደል ግብት ይበል አይዞሽ ሁሉም ነገር ለቀጎ ነው
ከእህቶች የሚገርመኝ ነገር ሳትጋቡ አምናችሁ ብር የምትልኩት ነገርና አግብታችሁ አረብ ሃገር የምትሄዱት ነገር ነዉ እየበላ እየጠጣ ዘር ማንዘሩ ያልቆጠረዉን ብር እያስቆጠርሽዉ ከሴት ዉጭ ምን ሊያስብልሽ ትፈልጊያለሽ አንች ግን ተረጋጊ ወደ ራስሽ ተመለሽ ህይወት ብዙ አማራጭ አላት
የኔ ቆንጆ በጣም ነው ሚያሳዝነው ታሪክሽ ሁሉም ሰው የዘራውን ነው ሚያጭደው አንቺ በንጹ ልብሽ አምነሽው ወደሽው ነበር እሱ ግን ቃሉን የበላ ባንቺ ላይ ያማገጠ ነው ስለዚ እህቴ ይሄን ሰው ከህይወትሽ አውጪው ሁሉን ለፈጣሪ ተይው ፍርዱን ከፈጣሪ ያገኛል አንቺ ፈጣሪ ቆንጆ አርጎ የፈጠረሽ ድንቅ ሴት ልጅ ነሽ ተስፋ እንዳትቆርጪ ነገ የተሻለ ቀን ይመጣል እራስሽን አትጉጂ ያለፈ ታሪክሽ የወደፊት እይወትሽን እንዲያደናቅፍብሽ አትፍቀጂለት ጠንካራ ሁኚ ገንዘቡን ጦስሽን ይዞ ይህስ አንቺ ብቻ ጤናሽን ጠብቂ እይወት ይቀጥላል ነገ የተሻለ ታገኛለሽ ስለዚ እራስሽን አትጉጂ ግን እሱን ከእይወትሽ አስወጪው ወረቀትሽንም ቅደጂ በቃ መውደቅሽን ሳይሆን እንደገና መነሳት መቻልሽን አስቢ አይዞሽ እህቴ አንቺ ጠንካራ ከሆንሽ ያጣሽውን ነገር ሁሉ ታገኛለሽ አሁን ማድረግ ያለብሽ ተረጋግተሽ ጤናሽ ላይ ትኩረት አድርጊ ለተወሰነ ግዚ እራስሽን አዳምጪ ነገም ሌላ ቀን ነው ተስፋ እንዳትቆርጪ ጠንካራ ሆነሽ አሳዪው እንደቀረሽበት እንጂ እንዳልቀረብሽ ይሄ ኖሮም አልጠቀመሽም ሄዶም አይጎዳሽም ስለዚ ነገ ዛሬ ሳቲ ያለፈ እይወትሽን ዝጊና አዲስ እይወት በአዲስ መንፈስ ጀምሪ የደረሰብሽ ነገር ከባድ እንደሆነ አውቃለው ግን ምንም ይሁን ምንም ጠንክረሽ ማለፍና መሻገር አለብሽ እሺ በተረፈ Love fikir Love ስልክዋን ማግኘት ምችልበት መንገድ ካላቹ
በእልህ አግብተሽው ራስሽን ነው የጎዳሽው አሁንም ቢሆን ንብረትሽ እሱ እጅ ላይ ስላለ ብቻ ከሱ ጋር ለመሆን ካሰብሽ ሂወትሽ ይበልጥ የከፋ ነው የሚሆንብሽ አሁን ሁኔታዋች እስኪስተካከሉ እንደምንም ብለሽ ስራሽን ስሪና ገንዘብ ያዢ ሁኔታዋች ሲስተካከሉልሽ ሀገር ገብተሽ በፍርድ ቤት ንብረትሽን ለማስመለስ ሞክሪ እንጂ አንድ የማይረባ ሰው(በቁሙ የሞተ) ገለሽ ራስሽን ማጥፋትም ሆነ እስር ቤት መማቀቅ የለብሽም እህቴ ::ገንዘብ ቢሄድ አንቺ ደና ሆነሽ ከሰራሽ ገንዘብ ይመጣል ከአንቺ ሂወት አይበልጥም:: ሁሉንም ነገር ለፈጣሪ ተይው ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ይገባኛል ግን አንዳንዴ ነገሮችን ይዞ ከመብሰልሰል ለፈጣሪ መተው ይሻላል ብዬ አምናለው:: አይዞሽ ጠንካራ ለመሆን ሞክሪ
አይዞሽ እህቴ ጠንካራ ሁኚ ይቅርታ ግን በፊፁም ከእሱጋ መቀጠል አተስብ ምክናቱም ነገም መሄዱ አይቀርም ሰለዚህ እግዚአብሔር ለአንቺ ያለውን አስጥሽ አይዞሽ
አንዳንዴ ሰው የሚለንን ነገር አለመስማታችን ዋጋ ያስከፋለናል እኛ ሴቾች ፋቅር እዳለ ፆብ እዳለ መማር አለብን የእውነት የአረብ አገር ሴት ከአንቺ ህይወት መማር አለብን።
የእኔ ውድ አይዞሽ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ራስሽን አረጋጊ ብር ተሠርቶ ይገኛል ዋናው አንች ጤና ይኑርሽ
እህቴ መሞትም:-መግደልም መፍትሄ አደሉም እግዚያብሄር ብርታቱን ይስጥሽ።ጠንክሪ ጸልይ ከሰዎችሽ ጋርም ተስማሚ እራስሺን አትጉጂ ህይወት ይቀጥላል ለመርሳት ከባድ ቢሆንም ጤናሽን ጠብቂ ተስፋ አትቁረጭ እዳዉም በደረሰብሽ በደል ትምህርት ዉሰጅ እግዚያብሄር ይርዳሽ እህቴ
ስለፋቅር ብለሽ ያወጣሽው እረሽው ውዴ ግን ይቅር ማለት ቢከብድም የሚጎዳሽ እራስሽኝ ነው ይቅር ለእግዚአብሔር ብለሽ ወደ ፈጣሪሽ ለምኝ መገፋት መልካም ነው እሱ እግዚአብሔር መገፋትሽ አይቶ መልካም ነገር ላይ ይጥልሻል አይዞሽ ይሂ ሰው አያስፈልግሽም ። ወደ እግዚአብሔር ፀሎት አርጊ
አይዛሽ የኔ እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
ውዴ ፋቅር አይበቀልም ይሂ መጥፋ መንፈስ ከራስሽ አርቂ ፀሎት አረጊ አይዞሽ
አይዞሽ የኔ እናት ያጋጥማል ጠንካራሁኝ በርቺ ሂወት እዲቺ ነች
እህት እግዚአብሔር ካንቺጋ ይሁን አይዞሺ እራስሺን ጠብቂ
ዋዉ በጣም እሚያሳዘን ታሪከ ነዉሰላም ለሁላችሁም,እህቴ አየዞሽ ከአንቺ በላይ ምንም የለም ከህይወትሽ ከጤናሽ ምንም አይበለጠም ፈጣሪ ጤናሽን የሰጠሽ ሁሉነም ለአምላከ ሰጠትሽ ትይዉ ሰወ አነድ ነወ የሚሞትወ አንቺ ሦሰትኛ ለምቆሰለ እደለ አትሰጪ በአወራሽ ደሰ ባለኝ , ልባና ወስላታ ሞቶን የምኝ አጂ አንቺ ምን በወጣሽ ወደ እህቴ ፈጣሪ የረዳሽ ከአለፍወ ትማሪ.
የኔ እህት አይዞሽ የሚሆንሽ አይመስለኝም ህጋዊ ባልሽ ይህን ሁሉ መፈፅም አልነበረም ይቅርታ ማለቱ ጥሩ ነው አብረሽው ቀጥይ አልልም አሁንም ወደ ሌላ የማይሄድበት ምክንያት አይኖርም ገንዘብሽን በህግ ጠይቀሽ ተቀበይ
እህቴ አይዞሽ እራስሽን አረጋጊ ጸልይ ላንቺ እሚወድሽና እሚያከብርሽን ያንቺ የሆነ ሰው የትም የማይሄድ ፈጣሪ ይሰጥሻል ጠንካራ ሴት ነሽ ይህን እርሽው አይሆንሽም ብሩን የላክሽበት እሪስት ደረሰኝ ካለሽ መረጃሽን ሰብስቢ ብርሽን የለፋሽበትን አስመልሽው በቀል የሚለውን ነገር ከሀሳብሽ አውጭ ካለፈው ይልቅ ወዴፊቱን አስቢ ከምትወጅውና ከሚወድሽ ሰው ጋር ህይወት መስርተሽ ኑሪ ይህ ላንቺ አልተፈጠረም አይጠቅምሽም
ለፈጣር ስጭ አይዞሽ በጣም ይከብዳል
እህቴ ህይወት ይቀጥላል አይዛሸ ትላንት ያሳለፈ እግዚአብሄር ነገር እሱ ያውቃል አብረሺ ሁኚ አልልም ነገ የበለጠ ይጉዳሻል ብርሸን ፊርማ ስላላችሁ በህግ ከሠሺ ተቀበይ በቀል ይቅርብሽ
አይዞ እህቴ ውስጦ ያልተጎዳየለም ከውስጥጥ አውጥተሺጣይው እግዚአብሔር ይበቀለው እሪስሸን ለማፀናናትሞክራ
ሰላም ለናተ ይሁን ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆ እየውልሽ የኔ ውድ እህት አይዞሽ በወንዶች ያተስበረ ስው የለም እናም በቀል ለፍጣር ተይው እሱ ራሱ በየ ቀኑ ይቀጣዋል ታውቅያለሽ ሁሉም ቤቱ እየቻለው እንጅ እኔም መናገር ባልፍልግም ካንችጋ የምመሳሰል ታርክ አለኝ ግን ሁሉም ነገር አሳልፌ ዛሬ አድስ ሂወት ጀምርያለሁ ሁሉም ያልፋል እህቴ
በቀል የግዛኤነው ሁሉንም ለእግዚአብሔር መስጠት ነው
ያሳለፍሽው የገጠመስ የደረሰብሸ ነገር ከባድ ነው ግን ከምንም በላይ የፈጣሪ ቅጣት ይበልጣል አሁን አንቺ ተረጋግተሽ ካለፈው ዐሂወትሽ ተምረሽ መገድሽንመቀጠል ነው ያለብሽ ከቻልሽ እጅሽ ላይ መረጃ ካለ በህግ ጠይቀሽ ሙሉውን ባይሆን እንኳ ግማሹን ማግኘት የምትችይበት መንገድ መሞከር ነው ያለብሽ ደሞ ፈጣሪ ጠካራ ያርግሽ
የኔ እሕት ስሕተቱ ያንቺ ነው ሀረብ ሀገር ሰርተሽ ወድን አምነሽ ብር መላክሽ ብቻ እግዚአብሔር ያበርታሽ ሌላ ምን እላለሁ
የኔ እህት ከባድ ታሪክ ነው የማይበደልና ይቅር ለማለት የማይፈተን ሰው ያለ ከመሰላችሁ የሞተ ሰው ብቻ ነው፡፡ ይቅር ያለማለት ፈተና የሁሉም ሰው ፈተና ነው፡፡ ይቅር የማለት ሃላፊነት የህያው ሰው ሃላፊነት ነው፡፡ ይቅር ለማለት መፈተን ህያው መሆናችንንና በህይወት መኖራችን ማረጋገጫው ነው፡፡ይቅር አለማለት ከእግዚአብሄር ጋር ያለንን ግንኙነት ከማበላሸት ጀምሮ ብዙ ጉዳቶች አሉት፡፡ ይቅር ማለት ቀላል ፈተና አይደለም፡፡ ያም ሆነ ይህ ግን ይቅር ለማለት የማንፈልገው የእግዚአብሄር ቃል እውቀት ሳይኖረን ሲቀር ነው፡፡ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል፤ አንተም እውቀትን ጠልተሃልና እኔ ካህን እንዳትሆነኝ እጠላሃለሁ፤ የአምላክህንም ሕግ ረስተሃልና እኔ ደግሞ ልጆችህን እረሳለሁ። ትንቢተ ሆሴዕ 4፡6ይቅር በይ ግን መለያየት መልካም ነው ምክንያቱም ሌላ ገላ ለምዷል ውጪ አይቷል አንቺ እያለሽ ከሌላ ሴት ጋር አመንዝሯል ዛሬም አመንዝሯል ነጋ ወልዶ አይመጣም ብሎ ማሰብ አይከብድም ህሊና ከአለ እውነተኛ ሰው ከሆነ የአንቺን ሃቅ ይመልስ በሕግ መጠየቅም ትችያለሽ የአንቺ አዳም የትም አይሄድም ይመጣል አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የተሻለው ይስጥሽ አይዞሸ እሺ እህታለም
ልክ ነሽ እሕት 👍
በመጀመሪያአ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ ሌላው ብርሽን ከሰጠሽ በይቄው ካልሰጠሽ ፈጣሪ እደሰው አደለም እመኝኝ የተሻለ ንሮ የሚያኖርሽ ይመጣል ከአላፈቀርሽ እራቄው አትናደጅ ሌላም አለና እየታመሙ የስት አመት ደምወዛቸው አልበቃቸው ብሎ የሚኖሩም አሉ ግን ራስሽን አትጣይ ይሄ ከፈጣሪ የመጣ ነው ለማንኛውም አትጨነቄለት ገዘብ ይገኛል እመኝኝ አይዞሽ ሴት መላ አጣ አታውቅም እሱ ግን መቸም ፀፀቱ አይለቀው ከአች የበለጠ ገና ይፈተናል እናም አይዞሽ
ወይ የኔ ታሪክ ነው ይህ 😭😭
ኡኡኡኡኡኡኡኡ ወዶች እሽ ምን ማለት እዳለብኝ አላቅም ግን አንድ ነገር ልገራቹ ፍቅር ፍቅር ነው ግንዘበ ለምን ትልካላቹሁ ምንም አይሰጥሽም እወቅ ብቻ እራስሽን አረጋጊ እህቴ በአሁን ሰአት ማንም አይታመንም እኔ እጀ ፈጣሪ ይርዳሽ
ሚስኪን አይዞሽ እህቴ ብቻተስፋ አትቁረጭ ተከዳሽጂ አልከዳሽም ፈጣሪደሞ ከተበዳዮችነዉ የወደፌት ሂወትሽ የተሻለይሆናል። ።።።እዝህጋር የማትፀፀችበትን የልብሽምት ብቻተግብሪ ወይም ሁለተኛ ይቅርበይዉና ተመለሽ ንብረትሽን በስምሽአስደርጌ ወይም አችምስልኬ እሱምበተወሰነመልኮ በመተግበር የቆማችት ቁምነገር ካለ ተካፈሉ ያካበታችሁትን አችሰርተሽበመላክ እሱደሞ በተግባሩ በደከመዉ ድርሻይኖረዎል ፈጣሪዉን ያላከበረ አችንያከብራልዴ ለፈጣሪዉያልተመነ ላችይታመናል ቀልብይስጠዉ አችየኛአስተያዬት እደቅመምይሁንሽ። ልብሽየሚልሽብቻአድርጌ።።ልግደለዉ ይግደለኚ የሚለዉ የነብስያና የሸይጦን ዉስወሳነዉ
የርቀት ጦርነት እንጂ ፍቅር የለም እኔም አቃጥሎኛል ግን አምስት ሳንቲም ብር አላቀመስኩትም 🤨
እንደው እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ብርታቱን ይስጥሽ እማ የፈሰሰ ውሃ አይታፈስም እማ እራስሺን አረጋጊ አብሮም መኖር መቁሰል ነው ክፉም አታስቢ እግዚአብሔር አምላክ እንዲሁም አይተውሽም አይዞሽ ታሪክሺን ይቀይረዋል አገርም ከመጣሽ ጸበልገብተሽ አንዱ ቤተክርስቲያን ሆነሽ እራስሺን አረጋጊ መረጋጋትን የሚሰጠው ቸሩ አባታችን ያረጋጋሻል መልሶ ይሰራሻል እማ ታገሺ እግዚአብሔር አምላክ ብዙ በሮችን ሰጥቶናል አንዱ ቢዘጋ 99 ኙ ክፍት ነው ከመሞት መሰንበት ነው ሕይወት ይቀጥላል አይዞሽ የበለጠ ይሰጥሻል እራስሺን አረጋጊው ዋናው መረጋጋት ነው ተፈቺ እስካልወለድሽ ድረስ ኑሪ እማ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንሽ ከልጇ ከወዳጇ ለምና ታስምርሽ ሰላመ እግዚአብሔር አይለይሽ
Ere betam yikebdal Ehite wodezi hager temelisesh batimechi neber gin ayizosh mareee
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል አሁን እቺይ በታ ስለተናደሽ ነው መጀመሪያ እራስሽን አረጋጊ ለምን እሱ እስከአሁን የጎዳሽ አሶት ካሁን በሗላ ያለውን ሂወትሽን እዲያበላሽብሽ አትፍቀጅለት ሃርሽ ስትገቢ ከሱ እራቅ ብለሽ አድስ ሒወት ጀመሪ እሱንም ይቅር በይ ለራስሽ ስትይ ለምን ይቅርብትይውም አላህ ይቅር አይለውም ይቀጠዋን የሱቅጣት ደሞ ከባድ ነው ሰው የዘራውን ያጭዳል እና ትላት እሱን ሳታውቂው ስኖሪ እደነበረው ከአሁን በሗላም ያለሱ መኖር ትችያለሽ እልህ መትፎ ነው እል አትጋቢ ተይ ለፈጣሪሽ ስጪው አበበ ቢሄድ ከበደ ይመጣል የብደለሽ በደል ከባድ ቢሆንም ነገ አድስ ቀን አለ እሺእማ ደሞ ለዚች ጥፊ አለም ብለሽ የሰማይ ቤትሽን አታበላሺ ለምን ነፍስ ገዳይ ትሆኛለሽ እራስሽን ታተፊለሽ ትግስቱን ይስጥሽ ፈጣሪሽንም ትግስት እድሰጥሽ ለሚኝው አላህ ታጋሾችን በጣም ይወዳል ይቺን የፈተና ቀን ታግስሽ ካለፍሽ ይተሻለ አዘጋጅቶልሻል በተቻለሽ እልህ እና ንዴት ይሚባለውን ስሜት ከውስጥሽ አስወግጂ እደአድስ ስራም ስሪ ጉዘብ ያዢ በአጠቃላይ ከፊት ስተትሽ ተምረሽ ሂወትን ከዜሮ ጀምሪ ስኬታማም ትሆኛለ ለም ሒወት ስንኖራት በመውደቅ እደገና በነሳት ነው የምኖረው ጠንካራ ስት ሁኝ ለም ገና ስትራመጅ ለወደፊትም እቅፋት ያጋጥሙሻል አይዞሽ ጠንካራ ስው ደሞ ብችግር በፈተና ጊዜ ነገሮች በትግስት እና በተረጋጋ ጤናማ መፍትሄ ፈልጎ ሲወጣ ያሰው በጣም ጎበዝ ነው እስሚያልፍ ያለፋል ፈጣሪ ይርዳሽ
አይዞሽ እህቴ
አይዞሸ እህቴ እኔም እንዳንቺ አይነት ደርሶብኛል ያንቺእካን ይቅርታም ጠይቆሻል ሰለዚ ይቅር በይው እና ራሰሸን አረጋጊው አውቃለው ህምሙ ከባድ ነው ያውም ሰደት ላይ
እንዳኔ በቀል የእግዚአብሔር ነው እህቴ አትበቀይ ለፈጣሪ ስጭው መልስ አለሽ ከአምላክሽ ውዴ ግን 80ስላለሽ ባልሽ ስለሆነ ክሰሽውና ቢያንስ ግማሽ ብር ትቀበያለሽ እንጂ እንደኔ አብረሽ አትቀጥይ ነገም ያው ነው የለመደ ስለሆነ የባሰ አስወልዶች ሊሄድ ይችላል ተይው ሂይውት ይቀጥላል
እህቶቼ ባካቹሁ የአንዱን ታርክ ልንማርበት ይገባል በቃ ወንድ ልጂ ምንም ብታፈቅሩትም ብር አትላኩለት እኛ ቀንና ማታ ኩላሊታችን እስክ ፈነዳ ቆመን ሰርቴ ወር ስደር ለወንድ ይላኪና ቀይ፣ ጥቁር፣ ወፍራም ቀጭን እያሉ አሸሼ ይሉበታል።እህቴ እኔ የምመክርሽ ለእራስሽ ጊዜ ስጭና ፀሎት አድርጊ ብር ምንም ማለት አይደለም ይሄዳል ይመጣል ግን ከሁሉም የአንቺን ጤና አስቀድሚ ከዛን ሀገር ቤት ስትገቢ ከሰሽ ብርሽን ተቀብለሽ ሌላ ሕይወት ቀጥይባይ ነኝ።
3) እውነቴን ነው ከዛ እሱ ምን እንደሚያረግልሽ ታያለሽ!!!! ያ በጣም ፍቅር ፈላጊው ልብሽን ለጊዜው የተካደውን እንዴት ኣርጎ እንደሚፈውስልሽ ያኔ ስትናገሪው ካሁኑ እየተሰማኝ ነው። እና በዚ ከባድ ጊዜ እንኳን ቢሆን "እግዚኣብሄር ሆይ ሰለ ሁለንተናህ ባንተ ደስ ብሎን ኣመሰግንሃለው በይው" የተከበርሽ እህቴ። ከዛ በራሱ መንገድ ከ እመቤታችንጋ ሰው ሁኖ መቶ ያነሳሻል። ኣይዦሽ እሺ: ደሞም ፈገግ ስትይ ትታያለሽ 😊!!!
ትግሥተኛ ዉኝ እራሽን ጠብቂ እራሽን ከጠበቅሽ ፈላጊሽ ብዙ ነዉ ፈጣሪ ይርዳሽ
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ቤኤር ያስብሽ
አይ ወንዶች እንድህ ናቸው ልብ ስባሪወች እህት አይዞሽ አንች ብቻ አይደለሽም ብር ምንም አይደል አንች ጤና ከሆንሽ ስርተሽ ታገኝው አለሽ ግን ሌላ ወንድ እንዳታፍቂሪ ልብሽ ስበርው የስራውን ይስጠው
2) ሌላ ምንም ችግር የለውም፡ በወቅቱ የከበደሽ ነገር ቢኖርም በእውነት በቅርቡ ሳይዘገይ ያልፋል። እዚ ምትመጪም ከሆነ እስከፈለግሺው ድረስ ያው "ኳረንቲንሽን" እንደ ጨረስሽ "እኛ ቤት ማረፍ ትችያለሽ" በሱ ኣታስኔ። ሌላ ኣንቺ ውበትሽ ከውስጥ እንጂ ከውጭ ብቻ ኣይደለም፡ እና "ማድያቱን" ላልሺው ባታቂው ነውእንጂ፡ የጥንካሪሽና ኣልፈሽ ለመጣሻቸው መንገዶች ክብደታቸውንና ያንቺ ኣሸናፊነትን የሚመሰክሩልሽ የሚያኮሩ ጊዚያዊ የሆኑ ምልክቶች እንዲ ዘልኣለማዊ ኣይደሉም እሺ!!! ሌላም ግዜ እጠይቅሽ ኣለው በዚ፡ ያው ኣድራሻሽን ስለማላውቀው። ግን በመጨረሻ የምልሽ ኣንድ ነገር ነው፡ እሄን ሁሉ መልካም የሰጠሽ "ልኡል እግዚኣብሄር ነው" ያጋጠመሽን "ክፉ" ነገሩን ትተን ማለት ነው። ከዛ ሳታስቢው "ተበደልሽ"።እና "ኣሁንም ቢሆን ይቅር ብለሽ፡ እግዚኣብሄርን እንደቃሉ ለሱ ሰተሽ፡ ጌታየ ያደረጉትን ኣያውቁምና እባክህ ይቅር በላቸው፡ እኔንም በማላቀውም በማቀውም ያጠፋሁትን ይቅር በለኝ እባክህ እያልሽ እሱ ፌት ኣታለቅሺም?
እስፖርት መስራት ጸሎት ማድረግ መጸሀፍ ማንበብ ጠዋት ጠዋት ከእንቅልፍሽ ስትነሽ መስታወት ፊት ቆመሽ ለራስሽ ድምጽ እያወጣሽ እየደጋገምሽ እኔ ጠንካራ ሴት ነኝ እኔ ጤነኛ ሴት ነኝ ነገ ሌላ አዲስ ቀን ነው በይ ስልክ መደወል አቁሚ ለዚም ለዚያም ችግርን አትንገሪ አንድ ወይም ሁለት የምትቀርቢውና የምታምኝው ሰው ካለ ለነሱ ተንፍሽ ማልቀስ ክለብሽ በርሽን ዘግተሽ አልቅሽ አለቀ ይሄንን በተደጋጋሚ አርጊ ከዝያ አንድ አዲስ ሴት ትፈጠራለች ከዛም ምን ማድረግ እንዳለብሽ ታውቅያለሽ በተረፈ ፈጣሪ ይርዳሽ
ይለያዩ ቢወዳአት ኖሮ እንዲ አያስቃያትም ነበር ስለዚህ ህዮት ይቀጥላል ፍቺው አይዞሽ እህት
አይዞሽ ያረብ ሀገር እሤቶቺ ኡሣቢ ለሠዉ ተጨናቂ ገከመሆናቺን እንጉዳል ፈጣሪ የተሻለይሥጥሽ ብቻ ከባድ ነዉ
የኔ ውድ በቅድሚያ እራስሽን አረጋጊ ሌላው እና ከባዱ ነገር ከዚህ ሰው መለየት ይኖርብሻል ሌላው ደሞ ተበቃይ አምላክ አለንና ያንችን በቀል ትተሽ ነገ ሌላ ቀን ነው ብለሽ ህይወትሽን እንዳዲስ መጀመር አለብሽ እዚህ ላይ ያንችም ስህተት አለበት እህቴ አንደኛ ችኮላሽ ነው ሁለተኛው የውሳኔ ሰው አለመሆንሽ ነው የጎዳሽ በሙሉ ልብ ሳታምኝና ትላንትን እረስቼ እኖራለው ካላልሽ ለምን ቀለበት ማሰር አስፈለገ እዚህ ፍቅር ላይ የነበረው ትልቁ ስህተት በግልፅ አለመነጋገር ነው ስለዚህ እህቴ እሱን እረስተሽ ነገም ሌላ ቀን ነው ላንቺ ያለው እስኪመጣ መጠበቅ ነው እንኳን ልጅ ሳይፈጠር በመካከል ተወልዶም አስገዳጅ ከሆነ ይለያል ሰው ባይ ነኝ
የኔዉድ እህት አይዞሺ
ኡፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭 ሴትም ብትሆን ወንድም ብትሆን የሰው ገንዘብ የሚበሉ እሳት በለያያቸው ያወርድባቸው
የኔ ውድ እህት አይዞሽ በረታ በይ አንች ጠንካራ ሴት ነሽ ይሄ ሁሉ ያደርግሽው ለፍቅር ነው ዋጋ የከፈልሽው እማ😍አሁን ወደ ራስሽ ተመለሽ በቀልም አትመኝ ፈጣሪ ዋጋውን ይሰጠዋል ፍርጥ ከላይ ነው::ከእሱጋም እቀጥላለው ብለሽ አትሰቢ አስበሽዋል መጥፎ ባህራ አይለቅም so ልጂ ሲፈጠር ህይወት ሲቀጥል ከባድ ነው የሰው ልጂ ተሳስቶ ይቅርታ የሚጠይቀው ስህተቱን ላለመድገም ነው ግን እያጠፋ ይቅርታ በየጊዜው ኦኦኦ ይሄ በህይወት ላይ መቀለድ ነውእና የተወሰነ ጊዜ ስሪ አገር አትግቢ አሁን ትንሽ ነገር ሲኖርሽ ተንቀሳቅሰሽ ማደር ትችያለሽ ፈጣሪ እንደሰው አደለም በደልሽን ተመልክቶ በጥሩ ነገር ይክስሻል በቀልም የሳይጣን ነው አትመኝ እራሽን አጠንክሪ በቃ የሰራሽበትም ቢሆን ለፍቅር ብለሽ ወደሽ ፈቅደሽ በእምነት ያደርግሽው ነገር ነው እሱ እምነቱን አጉሏል አንች ግን ለፍቅር ነው ይሄን የከፈልኩን የወደፊት ህይወት ለመመስርት ፈቅጂ ያደርኩት ነው ብለሽ እራሽን አጽናኝ አይዞን ነገ ሌላ ቀን ነው::እህቶቸ እባካችሁ እባካችሁ ለወንድ ብር አትላኩ አትላኩ የፈለጋችሁትን ስትገቡ ታሟላላችሁ እንዴ አንዷ ስትበደል ስትበላ በጣም በጣም እየሰማን ለምን ከዛ አንማርም ባልና ጉንፍን እደው ጠፍቶ አያቅም ግን በራስሽ የምትተማመኝ ከሆንሽ እመኝኝ እትትትት እያለ ነው የሚያፈቅርሽ እባካችሁ ስሙ👂👈አንዲት እህቴ ዱባይ ነው የምኖርው እና ፍቅርኛዋ ብር ላኪልኝ ይለኛል አለች ፍቅራችን ከጥቅም የጸዳ ይሁን አብርን መኖር ስንጀምር እንኳን ገንዘቤ ህይወቴስ ያንተ አደል ስለው አውቃለው የኔ ፍቅር ግን አንች እስትመጭ ነገሮችን ማስተካከል አለብኝ ይለኛል እና ፈራው ልጁ ደና ስራ ያለው ነው ና እኔም በየወሩ ከደመወዜ1/3 አንችም እገዥኝና ቦታ መግዛት ቤት መስራት አለብን ይለኛል እኔም ተስማማው ቤተሰብ ጋር ተገናኝ እነስም ያግዙሃል ስለው ልፈትነው ነበር ኧር አታምኝኝም ፍቅር በቤተሰብ ብር እምልኪልኝ እኔ አምኘሽ አንች ለካ ትጠራጠሪኛለሽ እንደዚህ ነው ነገ ትዳር እምንመራው ሲል እንዲያግዙህ ነው ኖ መሆን የለበትም ላኪ እኔም ላሰራ ስትመጭ ሰርፖራይዝ እናደርጋቸዋለን እያለ ማባበል ወሬው ሁሉ ስለገንዘብ ሆነብኝ በጣም እወደው ነበር ግን ላምነው ግራ ተጋበው ሲተዋወቀኝ ከሴት ልጂ ምንም እደማይፈልግ ነበረ ፍቅር እንደገባልኝ ሲያውቅ ሁሉ ነገሩ ተቀየር እና ምን ብታደርግ ጥሩ ነው 👉በል ልኬልሃለሁ ይሄድና አውጣ ሄጀ ጠየኩ አልተላከም አሉኝ ከሳዓት ሄድ ጣት ሂድ ነገ ሄድ ብሬ እንዳይከስር ተከታትለህ ጠይቅ እያልኩ ብሩን በታክሲ አስጨርስኩት አውቀሽ ነው ሲለኝ አየህ የሰው ፈላጊ የራሱን ያጣል ስለው የለለ ስድቤ ተሳድቦ ሰራሽልኝ እውነቱን ልንገርሽ ገርድ እኔ አላገባም ሳልሰራልሽ ግን ሰራሽልኝ አለ እኔም የለለ አደከምኩት ብላ voice ሁሉ ልካልኝ በጣም አጸያፊ ቃል ነው የተናገርው በንዴት ያችን ልጂ ግን ሳላደንቃት አላልፍም ይሄን ልል የቻልኩ እውነተኛ አፍቃሪ የሚወዳትል ልጂ የግሉ ማድርግ እንጂ ብር ብር አይልም ከዚች ጀግና ተማሩ በርግጥ ብዙ እህቶች አላችሁ ጠንቃቃና ጎበዞች!
በጣም ያሳዝናል እኔ የምልሽ ራስሽን አረጋጊ አቃለው እዴሚከብድ ግን የኔ እህት ሂወት ይቀጥላል ፀሎት አድርጊ ሁሉን ለፈጣሪ ሰተሽ ጠካራ ሁኝና አድስ ሂወት ቀጥይ ወንድ ልጅ ካአንዴም ሁለተ ተመሳሳይ ስህተት ለዛውም መማገን ይቅርታ አላዴርግም ይቅር ብለውም ድጋሜ ከሱጋ ሂወት እድቀጥይ አልመክርሽም የኔ አስተያዬት ነው ። የኔ እህት ድጋሜ ሌላ ስህተት እዳትሰሪ ራሳሽን ማጥፋትም ሆነ እሱን ማስገዴል አይጠቅምሽም ተጨማሪ ስህተት እዳትሰሪ አድስ ሰው ለመሆን ሞክሪ ።
ኡፍፍፍፍ 😢😢😭😭😭😭😢ከቀረቡት ታሪኮችሁሉ እጅጉን ያሳዝናል!!!እንደዛሬም አልቅሼም አላውቅም!!ለቅሶ የሽንፈት ስለሚመስለኝ አልቅሼ አላውቅም ነበር !! እውነት እግዚአብሔር ያበርታሽ እህቴ !!🙏🙏 በቀልን ከልቦናሽ አጥፊ በቀል የእግዚአብሔር ነው።ነገሮችን ተነጋግሮ ለመፍታት ከርቀት ቅርበት ስለሚበልጥ ሁኔታዎችን ወስነሽ ጊቢና ተነጋገሩበት!! የለፋሽበት ፍቅር ነው!! ስምህን የለገሽበት !! ስለዚህ ሴት ልጅ የፈስስውን ስለምታቃና ብልህና ትግስተኛ ከሆንሽ እመኝኝ ሁሉም ነገር ይስተካከላል!!! የሚል እምነት አለኝ!! ከዛም ይበል ከዚህም ዋናው የመጨረሻዋ ሴት መሆንሽ ነው የሚያስፈልገው!! እራስሽን አረጋጊ!! ገንዘብ ሃላፊና ጠፊ ነው እህቴ!! ቅድሚያ ለታስሽ እወቂበት !! አይዞሽ !!! አድራሻሽን ብታስቀምጭልኝ ደስ ይለኝ ነበር !!!????
አይዞሽ ያልፋል
አይዞሽ እህቴ በቃ ወደራስሽ ተመልሰሽ ይሄ ትምርት ይሁንሽና እንደገና የራስሽን ሂወት ጀምሪ ሂወት ትቀጥላለች ግን እህቶቼ ለምን ብራችሁን እፍቅር ውስጥ ታስገባላችሁ ማለቴ እኔም ሴት ነኝ ፍቅርንም አቀዋለሁ ስደተኛም ነኝ ተለያይቻለሁም ያንችኑ ታሪክ አሳልፊያለሁ ግን ገንዘብ አልሰጠሁትም ነበር ሴቶችዬ ፍቅራችሁ ውስጥ ገንዘባችሁን አትቀላቅሉ እላችኋለሁ በተረፈ ፈጣሪ ጥንካሬውን ይስጥሽ ደሞ ሁሉንም ትረሽዋለሽ እመኒኝ ፀሎት አድርጊ
Ayezosh Ehti Be Mejemerya Erasishen Aregageyou kanche Ayebeltem Genzeb Nage Lela kenenw Lanche Yaluw yetebikeshale Be Tena Kalesh yesu Macharashun Tayelesh
እህቴ ነገ አዴስ ቀን ነው ተይው እግዚአብሔር መልካም ነው የተሻላ ህይወት ይኖርሻል እና በቀሉን ተይው ከልብሽ አጭው እርሽው አቃለሁ በስደት የሚደርስብንን መከራና ሲቃይ እና ሁኖም ግን ነገ አዴስ ቀነው ግን ምን ሴት ህቶቸ እባካችሁ ምን ብትወዱው ብታፈቅሩው ገዘባችሁን አትላኩው ለሁሉም ግዜ አለው እረጋ ብላችሁ አስቡ ውህቴ። አዞሽ እግዚአብሔር ይክስሻል ብቻ በርትተሽ ፀልይ !!!
የኔ። ቆንጆ። በመጀመርያ ልክ። አልስራሽም የሚወድሽ ቢሆን። አያደርገውም ነበር ብልጥ። ሆነሽ ብርሽን። ማስመለስ ትችያለሽ መግደል ሚለው ሀሳብ ከእይምሮሽ። አውጪ። ባዶሽን። እዳስቀርሽ ባዶውን። አስቀሪው
ሠላም ወገኖቼ እንዴት ናችሁ ሠላማችሁ ይብዛልኝ ቤሩት ያላችሁ እህቶቼ እንዴት ናችሁ እንደ እኔ በነፃ ነው የምሰሩት አይዞችሁ ይቺም ቀን ታልፋለች የኔ እህት ታሪክሽ ያሳዝናል አይዞሽ ውይይይ ወንዶች እንደው ምን ምን ፍጡር ናቸው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ለወንዶች እህቴ አይዞሽ በድጋሚ ዋናው ሠላም መሆንሽ ነው አሁን ሁሉንም ታይው ብቻ በሠላም ላገርሽ ያብቃሽ ቤሩት እህቶቼ እየተሰ ቃዩ ነው በፀሎት አስቡን
እኔም ቤሩት ነኝ ነፃ አገልግሎት ላይ ነኝ እንዳችሁ እህቴ አለውልሽ አንቺ ብቻ አይደለሽም
ያረቢ አብሽሩ ውድ እህቶች ይህን በሽታ አላህ ያጥፋልን
😓😓😨አይዞሽ እማ እግዚአብሔር አለ ተሰፋ አትቁረጪ እሺ ሁሉም ያልፋል የሆነው ሆናል ይቅር በይው ግን ደግሞ ወደፊት አብረሽው ሁኜ ማለቴ አይደለም ይህ ሲልሽ ይከብዳል ይገባኛል በቀል የፈጣሪን ነው ሊያሰተምርሽ የፈለገው ነገር አሉና
እህቴ በመጀመሪያ ለራስሽ ክብር ይኑርሽ ለማለት የፈለኩት እራስሽን ውደጅ ከዛ ሀሳብሽን ሰብስቢ አች እራስሽን ከወደድሽ ማንም አይጎዳሽም ወይም ማንንም አትጎጅም የምታገኝውንም ብር በአላማ በእቅድ ትጠቀሚያለሽ እሱን እርሽውና ለራስሽ ማሰብ ጀምሪ ያኔ እሱምቢሆን ይወድሻል አብዛሀኛው ሴቶች ሲመክራቸው የቀኑባቸው ይመስላቸዋል ሲጎዱ ደግሞ ሁሉንም ወንዶች ይወቅሳሉ
1) ሰላም ላንቺና ለቤትሽ ይሁን!!!! ኣላቅሽም ግን ታሪክሽን ስሰማ እኔም ተሰማኝ እና እግዚኣብሄር ካገዘኝ በገንዘብ እንኳን ባልችል በሃሳብ ለመርዳት ነው የምጽፍልሽ!!!ካንደበትሽ እንደሰማሁት ከሆነ ወንድማችን ትክክል ኣላደረገም፡ እሷም እንደዛው። ኣንቺ ግን ለኔ ብዙ ጥፋት ያረግሽ ኣይመስለኝም፡ ምክንያቱ ኣንድ ከልቡ ያፈቀረ ሰው በመልካም ተስፋና ምኞት ተነስቶ ኣንቺ እንዳረግሺው ኣድርጎ በፍቅረኛው ባይካድ ወይ ባይጎዳ የመልካም ኣፍቃሪ ሰራ ነበረ የሰራው የሚባለው። ስለዚ በመልካምነትሽ እሱ ነው እንጂ ስህተተኛ ያስባለሽ፡ ኣንቺማ ለፍቅርሽ ስትይ ዋጋ የከፈልሽ "ወጣት ጀግና ሴት ነሽ" ብትወጄም ባትወጂም እውነቱ ይሄ ነው!!!!
እህቴ በቀሉን ተይዉ አይዞሺ ከፈጣሪ ፍርዱ ጠብቂ
አይዞሽ ጸልዩ እህቴ
አይ ሴቱ መቼ ይሆን የሚማረው ዛሬ የናት ልጅ አልታመነም እንኳን ባዳ እና ፍቅር በፍቅር እንጅ በቁስ ለምን ከመጀመሪያው ማሰብ አለብን እንዴ ምንድነ ነው በስሜት መነዳት አቅል የሚባለው እኮ አርቀን ማሰብና ማሰላሰል መቻል አለብን እንደ ውሻ ትንሽ ስጋ ስናይ መሮጥ ኤጭ ስለናንተ እኔ ተቃጠልኩ
እህቴ ከፈጣሪ ፍረድ ጠብቂ ኡፍፍፍፍ በጣም ያማል
እደኔ አስተሳሰብ አብራ ሁና ገዘብዋል ያለዉን በደብ አዉቃ ከዛ መካፈል ለምን በልህ አጣ ገዘቤን ብትለዉ ስለሚደብቅባት
እደኔ በቀሉን ትተሽ እሱም አይሄንሽም ከግዲህ እና እራስሽን አጠክረሽ ሉላሂወት ቀጥይ ግዘብ ጤናካለ ይመጣል በውነት እኔም እደዝህ ደርሳብኝ አሀን አሰብኩበት ልደርስ ትንሽ ቀርቶኛል አይዛሽ ጠካራሁኝ
አይዞሾ ያጋጥማል ሂወት ቀጣይ ናት ተስፋ አትቁረጭ በቀል ደግሞ የእግዚያብሄር ነው እሺ ይቅርታውንም ተቀበይ ይቅርታ የአስተዋይ ሰው ነውና አዮዞሾ እሺ
ወድማችን ሰላምህ ይብዛ እዴት ነህ ሰላምህ ብዝት ብዝት ይበል ባለህበት ምንም ማለት አልችልም እግዚአብሔር ያበርታሽ እህቴ እኔም ደርሶብኛል እዳንች ብዙ ገንዘብ ባልክም ሳይቃጠል በቅጠል እደሚባለው በተሎው ተውኩት ሕይውቴን ስለምፍልግ አይዞሽ በርችልኝ በጣም ያሳዝናል እኔኮ ሞትን አያስቡም ውይ ነው ጥያቄየ የኔ ልብ ይቃጠልልሽ አይዞሽ እህቴ ነገ ሌላ አዲስ ቀን አለ እማ አይዞሽ መንፍሳዊ ትምህርት ተከታተይ መጻፍ ቅዱስ አንብቢ እማ አይዞሽ
Ayzoshi Ehte Enena Achi yegtemni yehewti Tarki Temsasy New Gni Atchnki Fetri Lachi yalew Aykrmi Gni Letngri Hulmi kelali New hod
Rabiti Ladhuu dhisii habbtii 😢
ከዝህ የከፋ ታሪክ አለ እህቴ አይዞሽ
ዋው. ጤና ነው ክእሁን በኧላ ይሁንሽም እህቴ ማዳም የትቂጠልሽው ያበቃሽል ፍጣሪ እዳስ ህይውት ያስጠሻል ብቻ እንቺ. ጥንካራ ሁኛ እንጀ
እግር ከአገር ከወጣ ወንድ ማመን አያስፈልግም እናቱ አይዞሽ ውድ እህቴ እረ ሴቾች ልብ ግዙ እኔ እዚህ እየሰራቹ ለወንድ የምትልኩት ነገር በጣም የሚያበሳጨኝ
Selamehe betefe bezehe yebelelegni nalehebet Enkane dehena metachehu yena merte batesebe
እኔሚግረመኝ ለወደብረ የምትልክ እጃቺ እደትነወ ሚዘረጋ
የኔ እህቴ እይዞን ብቃ እራሰሽ ጠብቂ
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላምህ ይብዛ ወድማችን !እህቴ እኔ ምመክርሺ መጀመሪያ ወደራስሺ ተመለሺ፡ማለት ፈጣሪን አመስጊኝ ካጣሺው ይልቅ ያለሺ እና ወደፍት እምታገኝው ይበልጣልና1ኛ ጤነኛነሺ 2ኛ ከሰው ጥገኛ አደለሺም ከሰው እርዳታ አፈልጊም 3ኛ እሱ ጎዳሺጅ አንች አልጎዳሺውም ከህሊና ፅፅትነፃነሺ፡ስለዚህ ተመስጊንበይ ተርጋጊ ሰወችሺ ክሩ ከሆኑ ትንሽስሪ፡ግን በደል እሚያደርሱብሺ እና ደመወዝ እማይከፈሉሺ ከሆነ ወደ ሀገርሺግቢና ይቅርታ አድርገሺለት አብርሽው ላንድ ወር ቆይና ያለሺን ንብርት ተካፈለሺ ውጭ ይህነው ትልቅበቀ ማለት ከዛ በትንሺነገር ስራጀምሪ ፀልይ አይዞሺ ሁላችንም ቁስል አለብን
አብሽሪ:ሀያቲ:ነገምሌላቀንነው:አጠፋዋለው:አትበይ:ህይወት:ትምህርትቤትናት:አቺጤነኛነሽ:ሠርተሽም:ታገኛለሽ:መጥፎነገር;ለማድረግ:አታሥቢ;መልሦ;አቺነውሚጎዳው:ጠክረሽሠርተሽ:የራሥሽ:ህይወት;ጀምሪ:እራሥሽ:አዝናኚ;ህይወትአጠፋለውአትበይ:ሁሉንም:ፈጣሪያቃል;እደዛአትበይ;እህት;ምክሬነው;አይዞሽ:በህይወትሽ;አውጥተሽ:የራሥሽ;የራሥሽህይወትጀምሪ:በሩ:ሠርተሽታገኚዋለሽ:ግንከሡጋር*ትዳር:ብጀምሪ;መልሠሽታብጃለሽ:አሁንምአቺማታቂውብዙነገርሊኖርይችላል:እራሥሽአጠክረሽ:መራሥሽተማምነሽ:ኑሪ
ሰላም ነው ሰላማቹ ይብዛ
እህቴ እንዴት ገንዘብሽን ትልኬለሽ ውይ ወንዶች ሀጽያታቹ ጠንካራ ሁኝ መለያይት እያለ መግደል መገዳደል የሚባለውን ነገር ከውስጥሽ አውጪ ህይወት ይቀጥላል
Ayizushi senatun yesitash lela mn yibalal e/r yetishali yisatishal
የኔ ሂወት ላካፈልሽ ምክኒያቱም ይጠቅምሻል210 ሀይስኩ 9 ኛ ክፍል እየተማርኩ እናቴ ለመምህር ዳረቺኝ ከዛም አልወደውም ነበር እኒ እዳልል እናቴ ደካማ ነበርቺ አይኔን ጨፍኝ ተዳርኩ ከዛ በፊትእምወደው ልጂ ነበር ልጂ ሸርሙጣ ነው ብዙ ጎደኞች ነበሩት አዶ የይንበርስቲ ተማሪ አዶ 12 ተማሪ በዛን ስአት ሁለቱንም በፈለገ ስአት ይገናኛቸዋል እኔን ከንፈሬን ስሞኛ ከዛ ውጭ ፈጣረሐ ይመስገን አባቴ አላዋረደኝም ብቻ ከባሌ ከስራ ቦታው መሸኛ አውጥቸ ሄድኩ መጣም ሰለምጠላው አቀመጥ አልቻልኩም ባገባሁ በወሬ እናቴ ቤት ተመቸስኩኝ ከዛም ትምህርቴ ተቋረጠ ባሌም አልፈታም አለኝ በጣም ከፋኝ ጎደኞቸ እየተማሩ እኔ እያለቀስኩ ለበጎ ነው አልኩ ከዛም የወደድኩት 12 ተማሪዋን ጎደኛውን አስረገዘ እናም መጣነ ከቤቴ እኔ አልፈልጋትም አለኝ እኔ እምፈልገው አቺነው እማገባት አስገድዳኝ ነው አለኝ እኔ ግን ጎደኛቸ አይሆንሽ አቺ ህፃነሽምንም አታቂም እሱ ሸርሙጣ ነው ሲሉኝ ነበር መጨረሻም እኔም አልፈታኝም ነበር ባሌከዛም የምወደው ላለማየት ከሱም ከጎደኞቸም ራኩ ምክኒያቱምመራቅ ነበረብኝ ከፈጣሪ ብቻ ነበር እማወራው ከዛም ሚስቱ እራሱ ሰለምታቅ ሰለኔናሰለሱ በጎደኞቸው እኔን ለማናደድ እማታረገው ነገር የላትም ነበር ግን ግዜ ሰለጣለኝ መቻል እና መራቅ ነበር ያለኝ አማራጭመጨረሻም ክብር ይግባው ለድንግልጂ አረብ ሀገር መጣሁ ከዛም ጠንክሬ ሰራሁ እናም መያዝ ያኮራል ሰራሁ ልጁም ስልኬን ተሸብሎ ደወለ እወድሽ አለሁ ብሎ እኔ 15 አመቴ ተታልሎ ልብ ተመክቶ በሱ ጉድ አድረጎኝ አልነበር ሲደው እደምፈልገው ነገርኩት ከዛም ቁና ዘዋሪ ነው ሚስቱን ከኩለት አመት ቡሆላ ልጆን አሳቅፎ ፈታት እኔምበቀል ነበረብኝ ደስ አለኝ ከዛም እሱማ በልቡ እደ በፊቱ እምወደው መስሎት ሊጃጃል ሞከር ሲልልግ ነይ ካልሆነ ልምጣ በቃ ሊደፋኝ ትግስት እምባል አልፈጠረበትምምን ይላል ነይ አስዳድርሽ። አለሁ ይላላል እኔም እስከተወሰነ ስአት እሽ አልኩት መጨረሻም ሸርሙጣ። የሸርሙጣ ልጂ እዛው ከለመድከው ሂድና ተጨማለቅ ብለ ዘጋሁት ሁሉም የዘራውን ያጭዳል በሚገርምህ እኔ ያው አባቴ ሞቺ ነው እናማ ማዘሬም ደካም ነቺ ሚስቱ ግን ታላቅ እህቶ አረብ ሀገር ነበረቺ እና ከኔ የተሻለች ናት እኔም አረብ ሀገር ስሆን ገንዘቤ ሊበላ አፈር ይብላልኝ እና እዳባቴ ብጃጃል አልተሸወድኩለትም ፍቅር አደየ ነው ሞትም እደዛው ባተ አልሸወድም ብየ አረብ ሀገርም እዳመጣው ይፈልግ ነበር ብቻ ተውኩት እና አሁላይ ደስተኛ ነኝ ድሀ እናቴን እረድቻለሁ ለራሴም ያገቴን መግቢያ ቤቴን ሰርቻለሁ ገዘብም አለኝ ተመስገን እደፈ ጣሪያ ፍቃድ ሀገሬ ስገባ አዳሜን ፈጣሪ ሳመጣው ማግባት የረቀት ፍቅር ያስስፈልግም እነሱ ሀገር ቤትሁነው እኛ በስደት ትርፉ ድከም ነው እናም ሴቶችየ አትሸወዱ እወቁበት ገንዘብን ገንዘብ አድረጉት አትሸወዱ
ayizosh ehite gin digami sila migodash merak alebish
Ehta allheh yerdash leftary setsh teywe gen wendlje sykflbesh enjy stkfylte aydlm lmngawem erseshn tenby negem lal kenwe
ሰላም ወንድም ሰላምክ ይብዛ አይዞሽ እህቴ ብቸኝነት የሚሰማን ከ ሰው ስንርቅ ሳይሆን ከአምላክ ስንርቅ ነውና አምላክ ከሁላችንም ጋር ነው አትፍሪ ጠንካራ መሆን አለብሽ አንዴ የሆነ ነገር አይመለስም ወንድም ብዙ መፃፍ እፈልጋለሁ ግን ጌዜ የለኝም ፍቃደኛ ከሆነች ስልክ ኩጥሯን ስጠኝ እባክህ ቢያንስ በሃሳብ ልርዳት ሰው እንዲህ ሲሆን ዝም ብዬ ማለፍ አልችልም ከ ዚህ ሕይወት መውጣት አለባት ሕይወት እኮ ትቀጥላለችእኔም በስደት ነኝ ያለሁት ስልኳን +2519.....
Ayizoshi Habbit Gobizi Yallifalli Hulumi Allaha Yagizlish
እኔም እምነግርህ ታርክ ነበረኚ እናም ከኔ ብዙነገር ይማሩበታል በምን ልላክልህ ፌስብክም ትሌግራም አልጠቀምም
ተራርቆ ይከብዳል ግን ቅርብ ለቅርብ ከሆን ይቅርታ አላደርግለትም
የኔ ውድ አይዞሽ መጀመሪያ ራስሽን አረጋጊ የትኛውንም ያህል ገንዘብ ከአንቺ አይበልጥም ተበቅዬ የሚለውን ሀሳብ ከውስጥሽ አውጪው የአምላክ በቀል ይበልጣል ይህን ያህል ስትጎጂ ስትበደይ አምላክኮ ያያል ለሱ ስጪው አምላክ ደሞ ግዜ ይፈልጋል ታገሺ ጠንካራ ሁኚ ተስፈኛ ሁኚ ወጣት ነሽ ነገ ምን ይዞ እንደሚመጣ ማናትንም አናቅም ይቺ የህይወትሽ ትንሿ ፈተና እንደሆነች እመኚ ይሄ ፈተና አበርትቶኝ ነው ጥሎ ነው ሚያልፈው ይህን ያህል ደካማ የሆንኩትስ ስለወደድኩት ወይስ ገንዘቤ ስለተበላ
ገንዘቤ ከሆነ ገንዘቡ የመጣው ጤነኛ ስለሆንኩና መስራት ስለቻልኩ ነው አምላክ ጤነኛ ከሰጠኝ አሁንም እኔ ነኝ ያመጋሁት ነገም ሰርቼ አመጣወረለው
ስለወደድኩት ከሆነ ፍቅር የሁላችንም ድክመትም ጥንካሬም ነው የተሳሳቱ ሰዎች ፍቅራችንን በተሳሳተ መልኩ ተጠቅመውበት ይጎዱናል ሚመስለንና በፍቅር የሚያምን ሰው ወደ ህይወታችን ሲመጣ ደሞ ሁሉን ማለፍ የምንችል ጠንካራ ሰዎች ያረገናል የኔ ውድ ጠንካራ ሁኚ ይሄን ፈተና በፀሎትና በትዕግስት እለፊው እሱን እርሺው ገንዘብሽን ከሱጋ ያለፈውን ዕድሜ እንዳልተፈጠረ ቆጥረሽ ህይወትሽን ቀጥይ ተረጋጊ ስትረጋጊ ወደየት መራመድ እንዳለብሽ መስኚ ግን በፍፁም ወደ ዋላ እንዳትመለሺ በተረፈ አምላክ ጥንካሬውን ይስጥሽ አይዞሽ እህቴ
ብሬን ተበላሁ የሚሉ ሴቶች ይቅርታ አድርጉልኝና ምንም አያሳዝኑኝም እንኳን ደግ አደረገ ነው የምላቸው ማን ስጡ አላችሁ ለፍታችሁ ደም ተፍታችሁ የሰው ፊት ገርፏችሁ ያገኛችሁትን ገንዘብ ይወደኛል ብላችሁ መስጠት እቃ መላክ ምን ይሉታል ይሄ ወንድን ማበላሸት ነው ፍቅር በብር ይገዛል እንዴ ኧረ አስቡ ከሰው ምንም አትማሩም ወንድን ሁሉ ወጣት ጡረተኛ አደረጋችሁት እኮ አይይይይይ የአረብ አገር ሴቶች መቼ ይሆን የምትማሩት እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድላችሁ
የኔ እህት አይዞሽ በቀል የእግዚአብሔር ነው
ደሞ ተስፍ አትቁረጭ ህይወት ይቀጥላል ጠንካራ መሆን አለብሽ ፈጣሪ ላንቺ ያለውን የተባረከ ሰው ይሰጥሻል አሁን ላይ ፍቅር ከሌለብሽ ብትለይው ይሻልሻል ወደፊት ከዚ የበለጠ ሊጎዳሽ ይችላል
የኔ እናት አይዞሽ የኔን አመጣጥ ብነግርሽ በጣም ታዝናለሽ ገንዘብን ተይው ሰርተሽ ታገኘዋለሽ እሱ ግን አይጠቅምሽም ተይው እንድህ ያሉ ሰዎች መቸም አይቀየሩም መጀመርያ ካንች ያጣው ነገር የለም አሁንስ ምን ፈልጎ መጣ ሀገርሽ ገብተሽ መኖር ትችያለሽ እግዚአብሔርን በፆሎት ጠይቁ መልካም ነው ጥሩ ነገር ይሰጥሻል
ይቅርታ አድርጌለት ግን አብረሺውእዳትቀጥይ ተለያዩ። ህይወትን እደገና ጀምሪ ተስፋአትቆረጭ ከህመምሺ ለመዳን የተወስነግዜ ይፈጅብሻል እራስሺን አስታሚ ይሻልሻን ከሄደው የሚመጣው ይበልጣል አይዞሺ
ይቅርታ አታድርጊ ከቻልሽ ብር የላክሽበት መረጃ ያ ማለት ሪሲት ካለሽ ክሰሽውና ብርሽን ተቀበይ ሙሉውን ባይሰጥሽ እንኳን ግማሹን ተቀበይ ህይወት ይቀጥላል እሱን እርሽው በጭራሽ እንዳትቀጥይ ነገ ሌላ ቀን ነው አላህ የተሻለ ሰው አዘጋጅቶልሽ ይሆናል እኛ የምንወደው ነገር ሁሉ አይጠቅመንም አላህ የያዘልን እንጅ ስለዚህ ጠንካራ ሁኝ ጀግና ሁነሽ ከሱ ተሽለሽ ሲያይሽ በቁጭት እራሱን ይጠላል በቀል አትበቀይ ለአላህ ተይው
ሰላም love fiker እህቴ አይዞሽ በቀል የእግዚያብሔር ነው ገንዘብሽን ተሰጠሽ እድሰጥሽ ጠይቂው ግን ተሱ ጋር እድትቀጥይ አልመክርሽም ። ለጊዜው ቢከብድሽም ይህ ቀን ያልፍል ፈጽሞ እራሽን ለማጥፍት ሳይሆን ተእሱ ተሽለሽ ሁነሽ ለመገኝት ሞክሪ እግዚአብሔር ተስፋ አድርገሽ ነገ አድስ ህይወት አለ አንቺ ስትኖሪ ሁሉም እሚሆነው ።
እስኪ የኔን ገጠመኝ ላካፍልሽ ትማሪበታለሽ እኔ በቤተሰብ ያገባሁት ባሌ 7 አመት ሆነን እናም አንቺ ታለሽበት ሀገር ኩዬት ነው እምሰራ ትዳሬ ነው ብዬ ብር መላክ ለእረፍት ሀገር ቤት ስሄድ ያልተባለ የቤት እቃ ይዥ ሄድኩ እናም ስራም በሰጠውት ብር የግል ስራ እየሰራ ነው ከ 6 ወር በፊት ሌሎች ቢነግሩኝ አላምንም ብዬ እሱም ምንም እዳልተፈጠር አስመስሎ ጠበቀኝ ከቤቴ ገባሁ እያደርኩ ልጅ መውለዱን በደንብ ተነገረኝ ያውም ከእማውቃት ልጅ እናም ይቅርታ ጠየቀኝ እሽ ብየ ይቅርታውን ተቀብየ ተመልሸ ስደት መጣሁ ግን እሱ ይቅርታ ማድርጌን እንደሞኝ ቆጥሮ ብዙ ነገር ይበድለኛል ይሳደባል ብርም ድጋሚ እየላኩለት ነበር እናም በምሀል ገነዘብ እንጂ ለእኔ አይጨነቅም ። አሁን እኔ ከሱ ጋር ያለኝን ግንኙነት ሙሉ በሙሉ አቁሚያለሁ እራሴን እጠበሰቃለሁ ሁሌ ጸሎት አደረጋለሁ እናም ደስተኛ ነኝ ያለፈውን ምንም መስሎ አይታየኝም ከሱ ጋር ያለኝን ገንዘብ እደሌለኝ አድርጌ ቆርጨ አሁን የራሴ ህይወት ለማስተካከል ሁሉን ነገር ተቋቁሜ ነገ አድስ ቀን ነው ብየ እየሰራሁ ነው ሌሎች እማውቃቸው የፍቅር ጥያቄ ቢያቀርቡልኝም አሌተቀበልኩም ምክንያቱም እኔ ትኹረቴን ስራየ ላይና ከራሴ ላይ አድርጌ የራሴ የሆነ ነገር ኑሮኝ ሀገሬ መግባት ስለምፈልግ ከዛ በኋላ እግዚአብሔር የሚያስፈልገኝንና የሚጠቀመኝን እሱ ይሰጠኛል እናም ውደ በረች እራስሽን ጠብቂ በጸሎት በረቺ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ።
የሰዉ ልጅ እኮ አንዴ ነዉ የሚታየዉ የኔ ማር አሁን ባለፈ መቆጨትሽን ተይ እና የወደፊት ህይወትሽን አስቢ ለምሳሌ 1መረጃ ካለሽ ከሰሽ ብርሽን ተቀበይ ካልሆነልሽ ግን ፈጣሪ ብዙ መንገድ አለዉና በሌላ መንገድ ህይወትሽን ይለዉጠዋል ባይወደኝም አብሬዉ ልኑር ያልሽዉን እንዳትሞክሪዉ ልጅ አሸክሞሽ ቢጠፋስ የባስ ማበድሽ አይደል አይዞሽ በፈጠረሽ ጌታ ተማምነሽ ኑሪ እሱ ጨለማን ሁሉ ያበራል የኔ ምስኪን ጠንክሪ።
ሰላም ሰላም የሀገሬ ልጆች እንዴት አደራችሁ
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን
አረ እህቶቼ ቆይ መቼ ነው ልብ የምንገዛው ሁሊም በሚድያ ይጮሀል ይለፍልፍል ግን እያንዳንዳችን ቤት ችግሩ ካልገባ መቼ አንማርም አረ እህቶቼ አረ ንቁ እስከመቼ ነው ከዳኝ ብሪን በላው ብለን የምናለቅስው አሁንስ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ምንም የህል ባልሽ ቢሆን ብታምኝው የራስሽን አካውንይ ከፍተሽ አታስቀምጭም ገንዘብሽ ካለ ሀገርሽ ስትገቢ ትዳሩም መቀጠል ይቻላል ግን አንቼ የራስሽን አካውንት ሳትከፍቼ ለሱ የምትልኪ ጠጣብት የፈለከውን ሴት አማርጥበት ብሎ እንደ መላክ ነው እኔ ለአንቼ ብቻ አይደለም ይህን የምናገረው ለሁላችሁም ነው ወንድ ከሚበላው። ቤተስቦቻችን ቤበሉት ይሻላል ምክንያቱም እነሱ እኛን ለማሳደግ እዚህ ለማድረስ ብዙ ዋጋ ከፍለዋል እና
እህቴ እኔ የምመክርሽ ነገር ቢኖር ይቅርብሻ ባይ ነኝ እኛ ስዋች ይቅርታ አረግን ብለን በጭራሽ የተበደልነውን አንረሳም ስለዚ እይዞሽ ገና ወጣት ነሽ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ከስጠሽ ገንዘብ ስርተሽ ታገኝዋልሽ ምንም ማለት አይደልም ዋናው የስው ልጅ ጤና ነው የተበደለን ስው የሚጠግን እግዚአብሔር። አምላክ አለና ሁሉንም ነገ ለፈጣሪ ስጪ ተበዳይ እንጂ በዳይ አትሁኝ
በተረፈ አይዞሽ ምንም ይሁን ምንም ህይወት..................
በጣም ትክክል ነሽ እህቴ አምላክ ይባርክሽ
@@bezawit3137 አሜን አሜን አሜን
አንችም ባለሽበት እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ
አይዞሽ እህት ነጌም ሌላ ቀን ነው ወደ እራስሽን ተመለሺ በቴሰቦችሽ የሚያቁ ከሆነ በህግ ክሰሺዉ ብርሽን ይመልስልሽ አይዞሽ የሚጎዳው የወሰደ እንጂ የተወሰደበት አይጎዳም አላህ ሂዳ ይስጠዉ ሀቅሽን አላህ ያዉጣልሽ😢😢
እኔ ግን እንደዚህ የሚያጋጥማችው ሰቶች አያሳዝኑኝም ምክንያቱም ክልሎች አይማሩም ምስኪን ወላጆቻችው እያሉ ለማንም ጎረምሳ ፍቅር ፍቅር እያሉ ገንዘባችው ይበትኑታል ራስዋ አንጥፋ ሃላ ዋይ ዋይ አሉ
ሳህ እኔም ክክክክክ
የኔህት እግዛቢሔር የስራ ውን ይሰጥዋል ነገም አዲስ ቀን ነው አንችደህና ገንዘብ ይገኛል በቀል አታስቢ ፈጣሪ ያበርታሽ አትበሳጪ ገንዘብሽን ይስጥሽ አብረሽውም ብትሆኚ ውስጥሽ ደስተኛ ሰላማይሆን ትቅርብሽ
አይዞሽ እህት በጭራሽ ከሡ ጋ አትሁኚ ብር አላቂ ጠፊ ነው ይሄዳል ደሞ መልሶ ይመጣል ዋናው አንቺ ጤነኛ መሆንሽ ነው ሥንት ሠው ያበደ አለ እኔ ልንገርሽ 4 አመት ሠርቼ አገር ሥገባ ልብሥ እራሡ ምገዛበት አጣሁ ወላሂ ተይዤ ነበር የገባሁት የፓሥቦት ማውጫ ብር አጥቼ 6 ወር ቆየሁ ከዛ ተበድሬ መጣሁ መጥቼ አለሀምዱሊላህ የራሤ የሆነ በከተማ ቦታ ይዤ ቤት አሠራሁ የተወሠነ ብር በጄ ይዤ አሁን ልገባ ነው በ4ኛው አመቴ ገብቼ አሁን ላገባ ነው አየሽ ሂወት ይቀጥላል ጠንክረሽ ሥሪ ተሥፋ ይኑርሽ
በፍፁም አያስፈሌግም የርቀት ፍቅር ምክኒያቱም ብር ብቻ ነው እሚፈልጉት ከፋነሲሉ አያስችለነም እና ይቁረጥልሽ ሁላችነም ወደን ተወደን ሁሉም ያልፋል ይቅር በይ አብረሽው እዳት ኖሪ ምክኒያቱም እስከዛሬ ያልታመነ ከዚህ ቡሆ አይሆንሽም ገደል ግብት ይበል አይዞሽ ሁሉም ነገር ለቀጎ ነው
ከእህቶች የሚገርመኝ ነገር ሳትጋቡ አምናችሁ ብር የምትልኩት ነገርና አግብታችሁ አረብ ሃገር የምትሄዱት ነገር ነዉ እየበላ እየጠጣ ዘር ማንዘሩ ያልቆጠረዉን ብር እያስቆጠርሽዉ ከሴት ዉጭ ምን ሊያስብልሽ ትፈልጊያለሽ አንች ግን ተረጋጊ ወደ ራስሽ ተመለሽ ህይወት ብዙ አማራጭ አላት
የኔ ቆንጆ በጣም ነው ሚያሳዝነው ታሪክሽ ሁሉም ሰው የዘራውን ነው ሚያጭደው አንቺ በንጹ ልብሽ አምነሽው ወደሽው ነበር እሱ ግን ቃሉን የበላ ባንቺ ላይ ያማገጠ ነው ስለዚ እህቴ ይሄን ሰው ከህይወትሽ አውጪው ሁሉን ለፈጣሪ ተይው ፍርዱን ከፈጣሪ ያገኛል አንቺ ፈጣሪ ቆንጆ አርጎ የፈጠረሽ ድንቅ ሴት ልጅ ነሽ ተስፋ እንዳትቆርጪ ነገ የተሻለ ቀን ይመጣል እራስሽን አትጉጂ ያለፈ ታሪክሽ የወደፊት እይወትሽን እንዲያደናቅፍብሽ አትፍቀጂለት ጠንካራ ሁኚ ገንዘቡን ጦስሽን ይዞ ይህስ አንቺ ብቻ ጤናሽን ጠብቂ እይወት ይቀጥላል ነገ የተሻለ ታገኛለሽ ስለዚ እራስሽን አትጉጂ ግን እሱን ከእይወትሽ አስወጪው ወረቀትሽንም ቅደጂ በቃ መውደቅሽን ሳይሆን እንደገና መነሳት መቻልሽን አስቢ አይዞሽ እህቴ አንቺ ጠንካራ ከሆንሽ ያጣሽውን ነገር ሁሉ ታገኛለሽ አሁን ማድረግ ያለብሽ ተረጋግተሽ ጤናሽ ላይ ትኩረት አድርጊ ለተወሰነ ግዚ እራስሽን አዳምጪ ነገም ሌላ ቀን ነው ተስፋ እንዳትቆርጪ ጠንካራ ሆነሽ አሳዪው እንደቀረሽበት እንጂ እንዳልቀረብሽ ይሄ ኖሮም አልጠቀመሽም ሄዶም አይጎዳሽም ስለዚ ነገ ዛሬ ሳቲ ያለፈ እይወትሽን ዝጊና አዲስ እይወት በአዲስ መንፈስ ጀምሪ የደረሰብሽ ነገር ከባድ እንደሆነ አውቃለው ግን ምንም ይሁን ምንም ጠንክረሽ ማለፍና መሻገር አለብሽ እሺ በተረፈ Love fikir Love ስልክዋን ማግኘት ምችልበት መንገድ ካላቹ
በእልህ አግብተሽው ራስሽን ነው የጎዳሽው አሁንም ቢሆን ንብረትሽ እሱ እጅ ላይ ስላለ ብቻ ከሱ ጋር ለመሆን ካሰብሽ ሂወትሽ ይበልጥ የከፋ ነው የሚሆንብሽ አሁን ሁኔታዋች እስኪስተካከሉ እንደምንም ብለሽ ስራሽን ስሪና ገንዘብ ያዢ ሁኔታዋች ሲስተካከሉልሽ ሀገር ገብተሽ በፍርድ ቤት ንብረትሽን ለማስመለስ ሞክሪ እንጂ አንድ የማይረባ ሰው(በቁሙ የሞተ) ገለሽ ራስሽን ማጥፋትም ሆነ እስር ቤት መማቀቅ የለብሽም እህቴ ::ገንዘብ ቢሄድ አንቺ ደና ሆነሽ ከሰራሽ ገንዘብ ይመጣል ከአንቺ ሂወት አይበልጥም::
ሁሉንም ነገር ለፈጣሪ ተይው ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ይገባኛል ግን አንዳንዴ ነገሮችን ይዞ ከመብሰልሰል ለፈጣሪ መተው ይሻላል ብዬ አምናለው:: አይዞሽ ጠንካራ ለመሆን ሞክሪ
አይዞሽ እህቴ ጠንካራ ሁኚ ይቅርታ ግን በፊፁም ከእሱጋ መቀጠል አተስብ ምክናቱም ነገም መሄዱ አይቀርም ሰለዚህ እግዚአብሔር ለአንቺ ያለውን አስጥሽ አይዞሽ
አንዳንዴ ሰው የሚለንን ነገር አለመስማታችን ዋጋ ያስከፋለናል እኛ ሴቾች ፋቅር እዳለ ፆብ እዳለ መማር አለብን የእውነት የአረብ አገር ሴት ከአንቺ ህይወት መማር አለብን።
የእኔ ውድ አይዞሽ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ራስሽን አረጋጊ ብር ተሠርቶ ይገኛል ዋናው አንች ጤና ይኑርሽ
እህቴ መሞትም:-
መግደልም መፍትሄ አደሉም እግዚያብሄር ብርታቱን ይስጥሽ።ጠንክሪ ጸልይ ከሰዎችሽ ጋርም ተስማሚ እራስሺን አትጉጂ ህይወት ይቀጥላል ለመርሳት ከባድ ቢሆንም ጤናሽን ጠብቂ ተስፋ አትቁረጭ እዳዉም በደረሰብሽ በደል ትምህርት ዉሰጅ እግዚያብሄር ይርዳሽ እህቴ
ስለፋቅር ብለሽ ያወጣሽው እረሽው ውዴ ግን ይቅር ማለት ቢከብድም የሚጎዳሽ እራስሽኝ ነው ይቅር ለእግዚአብሔር ብለሽ ወደ ፈጣሪሽ ለምኝ መገፋት መልካም ነው እሱ እግዚአብሔር መገፋትሽ አይቶ መልካም ነገር ላይ ይጥልሻል አይዞሽ ይሂ ሰው አያስፈልግሽም ። ወደ እግዚአብሔር ፀሎት አርጊ
አይዛሽ የኔ እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
ውዴ ፋቅር አይበቀልም ይሂ መጥፋ መንፈስ ከራስሽ አርቂ ፀሎት አረጊ አይዞሽ
አይዞሽ የኔ እናት ያጋጥማል ጠንካራሁኝ በርቺ ሂወት እዲቺ ነች
እህት እግዚአብሔር ካንቺጋ ይሁን አይዞሺ እራስሺን ጠብቂ
ዋዉ በጣም እሚያሳዘን ታሪከ ነዉ
ሰላም ለሁላችሁም,
እህቴ አየዞሽ ከአንቺ በላይ ምንም የለም ከህይወትሽ ከጤናሽ ምንም አይበለጠም
ፈጣሪ ጤናሽን የሰጠሽ ሁሉነም ለአምላከ ሰጠትሽ ትይዉ
ሰወ አነድ ነወ የሚሞትወ አንቺ ሦሰትኛ ለምቆሰለ እደለ አትሰጪ
በአወራሽ ደሰ ባለኝ , ልባና ወስላታ ሞቶን የምኝ አጂ አንቺ ምን በወጣሽ ወደ እህቴ ፈጣሪ የረዳሽ ከአለፍወ ትማሪ.
የኔ እህት አይዞሽ የሚሆንሽ አይመስለኝም ህጋዊ ባልሽ ይህን ሁሉ መፈፅም አልነበረም ይቅርታ ማለቱ ጥሩ ነው አብረሽው ቀጥይ አልልም አሁንም ወደ ሌላ የማይሄድበት ምክንያት አይኖርም ገንዘብሽን በህግ ጠይቀሽ ተቀበይ
እህቴ አይዞሽ እራስሽን አረጋጊ ጸልይ ላንቺ እሚወድሽና እሚያከብርሽን ያንቺ የሆነ ሰው የትም የማይሄድ ፈጣሪ ይሰጥሻል ጠንካራ ሴት ነሽ ይህን እርሽው አይሆንሽም
ብሩን የላክሽበት እሪስት ደረሰኝ ካለሽ መረጃሽን ሰብስቢ ብርሽን የለፋሽበትን አስመልሽው በቀል የሚለውን ነገር ከሀሳብሽ አውጭ ካለፈው ይልቅ ወዴፊቱን አስቢ ከምትወጅውና ከሚወድሽ ሰው ጋር ህይወት መስርተሽ ኑሪ ይህ ላንቺ አልተፈጠረም አይጠቅምሽም
ለፈጣር ስጭ አይዞሽ በጣም ይከብዳል
እህቴ ህይወት ይቀጥላል አይዛሸ ትላንት ያሳለፈ እግዚአብሄር ነገር እሱ ያውቃል አብረሺ ሁኚ አልልም ነገ የበለጠ ይጉዳሻል ብርሸን ፊርማ ስላላችሁ በህግ ከሠሺ ተቀበይ በቀል ይቅርብሽ
አይዞ እህቴ ውስጦ ያልተጎዳየለም ከውስጥጥ አውጥተሺጣይው እግዚአብሔር ይበቀለው እሪስሸን ለማፀናናትሞክራ
ሰላም ለናተ ይሁን ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆ እየውልሽ የኔ ውድ እህት አይዞሽ በወንዶች ያተስበረ ስው የለም እናም በቀል ለፍጣር ተይው እሱ ራሱ በየ ቀኑ ይቀጣዋል ታውቅያለሽ ሁሉም ቤቱ እየቻለው እንጅ እኔም መናገር ባልፍልግም ካንችጋ የምመሳሰል ታርክ አለኝ ግን ሁሉም ነገር አሳልፌ ዛሬ አድስ ሂወት ጀምርያለሁ ሁሉም ያልፋል እህቴ
በቀል የግዛኤነው ሁሉንም ለእግዚአብሔር መስጠት ነው
ያሳለፍሽው የገጠመስ የደረሰብሸ ነገር ከባድ ነው ግን ከምንም በላይ የፈጣሪ ቅጣት ይበልጣል አሁን አንቺ ተረጋግተሽ ካለፈው ዐሂወትሽ ተምረሽ መገድሽንመቀጠል ነው ያለብሽ ከቻልሽ እጅሽ ላይ መረጃ ካለ በህግ ጠይቀሽ ሙሉውን ባይሆን እንኳ ግማሹን ማግኘት የምትችይበት መንገድ መሞከር ነው ያለብሽ ደሞ ፈጣሪ ጠካራ ያርግሽ
የኔ እሕት ስሕተቱ ያንቺ ነው ሀረብ ሀገር ሰርተሽ ወድን አምነሽ ብር መላክሽ ብቻ እግዚአብሔር ያበርታሽ ሌላ ምን እላለሁ
የኔ እህት ከባድ ታሪክ ነው የማይበደልና ይቅር ለማለት የማይፈተን ሰው ያለ ከመሰላችሁ የሞተ ሰው ብቻ ነው፡፡ ይቅር ያለማለት ፈተና የሁሉም ሰው ፈተና ነው፡፡ ይቅር የማለት ሃላፊነት የህያው ሰው ሃላፊነት ነው፡፡ ይቅር ለማለት መፈተን ህያው መሆናችንንና በህይወት መኖራችን ማረጋገጫው ነው፡፡
ይቅር አለማለት ከእግዚአብሄር ጋር ያለንን ግንኙነት ከማበላሸት ጀምሮ ብዙ ጉዳቶች አሉት፡፡ ይቅር ማለት ቀላል ፈተና አይደለም፡፡ ያም ሆነ ይህ ግን ይቅር ለማለት የማንፈልገው የእግዚአብሄር ቃል እውቀት ሳይኖረን ሲቀር ነው፡፡
ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል፤ አንተም እውቀትን ጠልተሃልና እኔ ካህን እንዳትሆነኝ እጠላሃለሁ፤ የአምላክህንም ሕግ ረስተሃልና እኔ ደግሞ ልጆችህን እረሳለሁ። ትንቢተ ሆሴዕ 4፡6
ይቅር በይ ግን መለያየት መልካም ነው ምክንያቱም ሌላ ገላ ለምዷል ውጪ አይቷል አንቺ እያለሽ ከሌላ ሴት ጋር አመንዝሯል ዛሬም አመንዝሯል ነጋ ወልዶ አይመጣም ብሎ ማሰብ አይከብድም ህሊና ከአለ እውነተኛ ሰው ከሆነ የአንቺን ሃቅ ይመልስ በሕግ መጠየቅም ትችያለሽ የአንቺ አዳም የትም አይሄድም ይመጣል አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የተሻለው ይስጥሽ አይዞሸ እሺ እህታለም
ልክ ነሽ እሕት 👍
በመጀመሪያአ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ ሌላው ብርሽን ከሰጠሽ በይቄው ካልሰጠሽ ፈጣሪ እደሰው አደለም እመኝኝ የተሻለ ንሮ የሚያኖርሽ ይመጣል ከአላፈቀርሽ እራቄው አትናደጅ ሌላም አለና እየታመሙ የስት አመት ደምወዛቸው አልበቃቸው ብሎ የሚኖሩም አሉ ግን ራስሽን አትጣይ ይሄ ከፈጣሪ የመጣ ነው ለማንኛውም አትጨነቄለት ገዘብ ይገኛል እመኝኝ አይዞሽ ሴት መላ አጣ አታውቅም እሱ ግን መቸም ፀፀቱ አይለቀው ከአች የበለጠ ገና ይፈተናል እናም አይዞሽ
ወይ የኔ ታሪክ ነው ይህ 😭😭
ኡኡኡኡኡኡኡኡ ወዶች እሽ ምን ማለት እዳለብኝ አላቅም ግን አንድ ነገር ልገራቹ ፍቅር ፍቅር ነው ግንዘበ ለምን ትልካላቹሁ ምንም አይሰጥሽም እወቅ ብቻ እራስሽን አረጋጊ እህቴ በአሁን ሰአት ማንም አይታመንም እኔ እጀ ፈጣሪ ይርዳሽ
ሚስኪን አይዞሽ እህቴ ብቻተስፋ አትቁረጭ ተከዳሽጂ አልከዳሽም ፈጣሪደሞ ከተበዳዮችነዉ የወደፌት ሂወትሽ የተሻለይሆናል። ።።።እዝህጋር የማትፀፀችበትን የልብሽምት ብቻተግብሪ ወይም ሁለተኛ ይቅርበይዉና ተመለሽ ንብረትሽን በስምሽአስደርጌ ወይም አችምስልኬ እሱምበተወሰነመልኮ በመተግበር የቆማችት ቁምነገር ካለ ተካፈሉ ያካበታችሁትን አችሰርተሽበመላክ እሱደሞ በተግባሩ በደከመዉ ድርሻይኖረዎል ፈጣሪዉን ያላከበረ አችንያከብራልዴ ለፈጣሪዉያልተመነ ላችይታመናል ቀልብይስጠዉ አችየኛአስተያዬት እደቅመምይሁንሽ። ልብሽየሚልሽብቻአድርጌ።።ልግደለዉ ይግደለኚ የሚለዉ የነብስያና የሸይጦን ዉስወሳነዉ
የርቀት ጦርነት እንጂ ፍቅር የለም እኔም አቃጥሎኛል ግን አምስት ሳንቲም ብር አላቀመስኩትም 🤨
እንደው እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ብርታቱን ይስጥሽ እማ የፈሰሰ ውሃ አይታፈስም እማ እራስሺን አረጋጊ አብሮም መኖር መቁሰል ነው ክፉም አታስቢ እግዚአብሔር አምላክ እንዲሁም አይተውሽም አይዞሽ ታሪክሺን ይቀይረዋል አገርም ከመጣሽ ጸበልገብተሽ አንዱ ቤተክርስቲያን ሆነሽ እራስሺን አረጋጊ መረጋጋትን የሚሰጠው ቸሩ አባታችን ያረጋጋሻል መልሶ ይሰራሻል እማ ታገሺ እግዚአብሔር አምላክ ብዙ በሮችን ሰጥቶናል አንዱ ቢዘጋ 99 ኙ ክፍት ነው ከመሞት መሰንበት ነው ሕይወት ይቀጥላል አይዞሽ የበለጠ ይሰጥሻል እራስሺን አረጋጊው ዋናው መረጋጋት ነው ተፈቺ እስካልወለድሽ ድረስ ኑሪ እማ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንሽ ከልጇ ከወዳጇ ለምና ታስምርሽ ሰላመ እግዚአብሔር አይለይሽ
Ere betam yikebdal Ehite wodezi hager temelisesh batimechi neber gin ayizosh mareee
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል አሁን እቺይ በታ ስለተናደሽ ነው መጀመሪያ እራስሽን አረጋጊ ለምን እሱ እስከአሁን የጎዳሽ አሶት ካሁን በሗላ ያለውን ሂወትሽን እዲያበላሽብሽ አትፍቀጅለት ሃርሽ ስትገቢ ከሱ እራቅ ብለሽ አድስ ሒወት ጀመሪ እሱንም ይቅር በይ ለራስሽ ስትይ ለምን ይቅርብትይውም አላህ ይቅር አይለውም ይቀጠዋን የሱቅጣት ደሞ ከባድ ነው ሰው የዘራውን ያጭዳል እና ትላት እሱን ሳታውቂው ስኖሪ እደነበረው ከአሁን በሗላም ያለሱ መኖር ትችያለሽ እልህ መትፎ ነው እል አትጋቢ ተይ ለፈጣሪሽ ስጪው አበበ ቢሄድ ከበደ ይመጣል የብደለሽ በደል ከባድ ቢሆንም ነገ አድስ ቀን አለ እሺእማ ደሞ ለዚች ጥፊ አለም ብለሽ የሰማይ ቤትሽን አታበላሺ ለምን ነፍስ ገዳይ ትሆኛለሽ እራስሽን ታተፊለሽ ትግስቱን ይስጥሽ ፈጣሪሽንም ትግስት እድሰጥሽ ለሚኝው አላህ ታጋሾችን በጣም ይወዳል ይቺን የፈተና ቀን ታግስሽ ካለፍሽ ይተሻለ አዘጋጅቶልሻል በተቻለሽ እልህ እና ንዴት ይሚባለውን ስሜት ከውስጥሽ አስወግጂ እደአድስ ስራም ስሪ ጉዘብ ያዢ በአጠቃላይ ከፊት ስተትሽ ተምረሽ ሂወትን ከዜሮ ጀምሪ ስኬታማም ትሆኛለ ለም ሒወት ስንኖራት በመውደቅ እደገና በነሳት ነው የምኖረው ጠንካራ ስት ሁኝ ለም ገና ስትራመጅ ለወደፊትም እቅፋት ያጋጥሙሻል አይዞሽ ጠንካራ ስው ደሞ ብችግር በፈተና ጊዜ ነገሮች በትግስት እና በተረጋጋ ጤናማ መፍትሄ ፈልጎ ሲወጣ ያሰው በጣም ጎበዝ ነው እስሚያልፍ ያለፋል ፈጣሪ ይርዳሽ
አይዞሽ እህቴ
አይዞሸ እህቴ እኔም እንዳንቺ አይነት ደርሶብኛል ያንቺእካን ይቅርታም ጠይቆሻል ሰለዚ ይቅር በይው እና ራሰሸን አረጋጊው አውቃለው ህምሙ ከባድ ነው ያውም ሰደት ላይ
እንዳኔ በቀል የእግዚአብሔር ነው እህቴ አትበቀይ ለፈጣሪ ስጭው መልስ አለሽ ከአምላክሽ ውዴ ግን 80ስላለሽ ባልሽ ስለሆነ ክሰሽውና ቢያንስ ግማሽ ብር ትቀበያለሽ እንጂ እንደኔ አብረሽ አትቀጥይ ነገም ያው ነው የለመደ ስለሆነ የባሰ አስወልዶች ሊሄድ ይችላል ተይው ሂይውት ይቀጥላል
እህቶቼ ባካቹሁ የአንዱን ታርክ ልንማርበት ይገባል በቃ ወንድ ልጂ ምንም ብታፈቅሩትም ብር አትላኩለት እኛ ቀንና ማታ ኩላሊታችን እስክ ፈነዳ ቆመን ሰርቴ ወር ስደር ለወንድ ይላኪና ቀይ፣ ጥቁር፣ ወፍራም ቀጭን እያሉ አሸሼ ይሉበታል።
እህቴ እኔ የምመክርሽ ለእራስሽ ጊዜ ስጭና ፀሎት አድርጊ ብር ምንም ማለት አይደለም ይሄዳል ይመጣል ግን ከሁሉም የአንቺን ጤና አስቀድሚ ከዛን ሀገር ቤት ስትገቢ ከሰሽ ብርሽን ተቀብለሽ ሌላ ሕይወት ቀጥይባይ ነኝ።
3) እውነቴን ነው ከዛ እሱ ምን እንደሚያረግልሽ ታያለሽ!!!! ያ በጣም ፍቅር ፈላጊው ልብሽን ለጊዜው የተካደውን እንዴት ኣርጎ እንደሚፈውስልሽ ያኔ ስትናገሪው ካሁኑ እየተሰማኝ ነው። እና በዚ ከባድ ጊዜ እንኳን ቢሆን "እግዚኣብሄር ሆይ ሰለ ሁለንተናህ ባንተ ደስ ብሎን ኣመሰግንሃለው በይው" የተከበርሽ እህቴ። ከዛ በራሱ መንገድ ከ እመቤታችንጋ ሰው ሁኖ መቶ ያነሳሻል።
ኣይዦሽ እሺ: ደሞም ፈገግ ስትይ ትታያለሽ 😊!!!
ትግሥተኛ ዉኝ እራሽን ጠብቂ እራሽን ከጠበቅሽ ፈላጊሽ ብዙ ነዉ ፈጣሪ ይርዳሽ
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ቤኤር ያስብሽ
አይ ወንዶች እንድህ ናቸው ልብ ስባሪወች እህት አይዞሽ አንች ብቻ አይደለሽም ብር ምንም አይደል አንች ጤና ከሆንሽ ስርተሽ ታገኝው አለሽ ግን ሌላ ወንድ እንዳታፍቂሪ ልብሽ ስበርው የስራውን ይስጠው
2) ሌላ ምንም ችግር የለውም፡ በወቅቱ የከበደሽ ነገር ቢኖርም በእውነት በቅርቡ ሳይዘገይ ያልፋል። እዚ ምትመጪም ከሆነ እስከፈለግሺው ድረስ ያው "ኳረንቲንሽን" እንደ ጨረስሽ "እኛ ቤት ማረፍ ትችያለሽ" በሱ ኣታስኔ።
ሌላ ኣንቺ ውበትሽ ከውስጥ እንጂ ከውጭ ብቻ ኣይደለም፡ እና "ማድያቱን" ላልሺው ባታቂው ነውእንጂ፡ የጥንካሪሽና ኣልፈሽ ለመጣሻቸው መንገዶች ክብደታቸውንና ያንቺ ኣሸናፊነትን የሚመሰክሩልሽ የሚያኮሩ ጊዚያዊ የሆኑ ምልክቶች እንዲ ዘልኣለማዊ ኣይደሉም እሺ!!!
ሌላም ግዜ እጠይቅሽ ኣለው በዚ፡ ያው ኣድራሻሽን ስለማላውቀው። ግን በመጨረሻ የምልሽ ኣንድ ነገር ነው፡ እሄን ሁሉ መልካም የሰጠሽ "ልኡል እግዚኣብሄር ነው" ያጋጠመሽን "ክፉ" ነገሩን ትተን ማለት ነው። ከዛ ሳታስቢው "ተበደልሽ"።
እና "ኣሁንም ቢሆን ይቅር ብለሽ፡ እግዚኣብሄርን እንደቃሉ ለሱ ሰተሽ፡ ጌታየ ያደረጉትን ኣያውቁምና እባክህ ይቅር በላቸው፡ እኔንም በማላቀውም በማቀውም ያጠፋሁትን ይቅር በለኝ እባክህ እያልሽ እሱ ፌት ኣታለቅሺም?
እስፖርት መስራት ጸሎት ማድረግ መጸሀፍ ማንበብ ጠዋት ጠዋት ከእንቅልፍሽ ስትነሽ መስታወት ፊት ቆመሽ ለራስሽ ድምጽ እያወጣሽ እየደጋገምሽ እኔ ጠንካራ ሴት ነኝ እኔ ጤነኛ ሴት ነኝ ነገ ሌላ አዲስ ቀን ነው በይ ስልክ መደወል አቁሚ ለዚም ለዚያም ችግርን አትንገሪ አንድ ወይም ሁለት የምትቀርቢውና የምታምኝው ሰው ካለ ለነሱ ተንፍሽ ማልቀስ ክለብሽ በርሽን ዘግተሽ አልቅሽ አለቀ ይሄንን በተደጋጋሚ አርጊ ከዝያ አንድ አዲስ ሴት ትፈጠራለች ከዛም ምን ማድረግ እንዳለብሽ ታውቅያለሽ በተረፈ ፈጣሪ ይርዳሽ
ይለያዩ ቢወዳአት ኖሮ እንዲ አያስቃያትም ነበር ስለዚህ ህዮት ይቀጥላል ፍቺው አይዞሽ እህት
አይዞሽ ያረብ ሀገር እሤቶቺ ኡሣቢ ለሠዉ ተጨናቂ ገ
ከመሆናቺን እንጉዳል ፈጣሪ የተሻለይሥጥሽ ብቻ ከባድ ነዉ
የኔ ውድ በቅድሚያ እራስሽን አረጋጊ ሌላው እና ከባዱ ነገር ከዚህ ሰው መለየት ይኖርብሻል ሌላው ደሞ ተበቃይ አምላክ አለንና ያንችን በቀል ትተሽ ነገ ሌላ ቀን ነው ብለሽ ህይወትሽን እንዳዲስ መጀመር አለብሽ እዚህ ላይ ያንችም ስህተት አለበት እህቴ አንደኛ ችኮላሽ ነው ሁለተኛው የውሳኔ ሰው አለመሆንሽ ነው የጎዳሽ በሙሉ ልብ ሳታምኝና ትላንትን እረስቼ እኖራለው ካላልሽ ለምን ቀለበት ማሰር አስፈለገ እዚህ ፍቅር ላይ የነበረው ትልቁ ስህተት በግልፅ አለመነጋገር ነው ስለዚህ እህቴ እሱን እረስተሽ ነገም ሌላ ቀን ነው ላንቺ ያለው እስኪመጣ መጠበቅ ነው እንኳን ልጅ ሳይፈጠር በመካከል ተወልዶም አስገዳጅ ከሆነ ይለያል ሰው ባይ ነኝ
የኔዉድ እህት አይዞሺ
ኡፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭 ሴትም ብትሆን ወንድም ብትሆን የሰው ገንዘብ የሚበሉ እሳት በለያያቸው ያወርድባቸው
የኔ ውድ እህት አይዞሽ በረታ በይ አንች ጠንካራ ሴት ነሽ ይሄ ሁሉ ያደርግሽው ለፍቅር ነው ዋጋ የከፈልሽው እማ😍
አሁን ወደ ራስሽ ተመለሽ በቀልም አትመኝ ፈጣሪ ዋጋውን ይሰጠዋል ፍርጥ ከላይ ነው::
ከእሱጋም እቀጥላለው ብለሽ አትሰቢ አስበሽዋል መጥፎ ባህራ አይለቅም
so ልጂ ሲፈጠር ህይወት ሲቀጥል ከባድ ነው የሰው ልጂ ተሳስቶ ይቅርታ የሚጠይቀው ስህተቱን ላለመድገም ነው ግን እያጠፋ ይቅርታ በየጊዜው ኦኦኦ ይሄ በህይወት ላይ መቀለድ ነው
እና የተወሰነ ጊዜ ስሪ አገር አትግቢ አሁን ትንሽ ነገር ሲኖርሽ ተንቀሳቅሰሽ ማደር ትችያለሽ ፈጣሪ እንደሰው አደለም በደልሽን ተመልክቶ በጥሩ ነገር ይክስሻል በቀልም የሳይጣን ነው አትመኝ እራሽን አጠንክሪ በቃ የሰራሽበትም ቢሆን ለፍቅር ብለሽ ወደሽ ፈቅደሽ በእምነት ያደርግሽው ነገር ነው እሱ እምነቱን አጉሏል አንች ግን ለፍቅር ነው ይሄን የከፈልኩን የወደፊት ህይወት ለመመስርት ፈቅጂ ያደርኩት ነው ብለሽ እራሽን አጽናኝ አይዞን ነገ ሌላ ቀን ነው::
እህቶቸ እባካችሁ እባካችሁ ለወንድ ብር አትላኩ አትላኩ የፈለጋችሁትን ስትገቡ ታሟላላችሁ እንዴ አንዷ ስትበደል ስትበላ በጣም በጣም እየሰማን ለምን ከዛ አንማርም ባልና ጉንፍን እደው ጠፍቶ አያቅም ግን በራስሽ የምትተማመኝ ከሆንሽ እመኝኝ እትትትት እያለ ነው የሚያፈቅርሽ እባካችሁ ስሙ👂👈
አንዲት እህቴ ዱባይ ነው የምኖርው እና ፍቅርኛዋ ብር ላኪልኝ ይለኛል አለች
ፍቅራችን ከጥቅም የጸዳ ይሁን አብርን መኖር ስንጀምር እንኳን ገንዘቤ ህይወቴስ ያንተ አደል ስለው አውቃለው የኔ ፍቅር ግን አንች እስትመጭ ነገሮችን ማስተካከል አለብኝ ይለኛል እና ፈራው ልጁ ደና ስራ ያለው ነው ና እኔም በየወሩ ከደመወዜ1/3 አንችም እገዥኝና ቦታ መግዛት ቤት መስራት አለብን ይለኛል እኔም ተስማማው ቤተሰብ ጋር ተገናኝ እነስም ያግዙሃል ስለው ልፈትነው ነበር ኧር አታምኝኝም ፍቅር በቤተሰብ ብር እምልኪልኝ እኔ አምኘሽ አንች ለካ ትጠራጠሪኛለሽ እንደዚህ ነው ነገ ትዳር እምንመራው ሲል እንዲያግዙህ ነው ኖ መሆን የለበትም ላኪ እኔም ላሰራ ስትመጭ ሰርፖራይዝ እናደርጋቸዋለን እያለ ማባበል ወሬው ሁሉ ስለገንዘብ ሆነብኝ በጣም እወደው ነበር ግን ላምነው ግራ ተጋበው ሲተዋወቀኝ ከሴት ልጂ ምንም እደማይፈልግ ነበረ ፍቅር እንደገባልኝ ሲያውቅ ሁሉ ነገሩ ተቀየር እና ምን ብታደርግ ጥሩ ነው 👉በል ልኬልሃለሁ ይሄድና አውጣ ሄጀ ጠየኩ አልተላከም አሉኝ ከሳዓት ሄድ ጣት ሂድ ነገ ሄድ ብሬ እንዳይከስር ተከታትለህ ጠይቅ እያልኩ ብሩን በታክሲ አስጨርስኩት አውቀሽ ነው ሲለኝ አየህ የሰው ፈላጊ የራሱን ያጣል ስለው የለለ ስድቤ ተሳድቦ ሰራሽልኝ እውነቱን ልንገርሽ ገርድ እኔ አላገባም ሳልሰራልሽ ግን ሰራሽልኝ አለ እኔም የለለ አደከምኩት ብላ voice ሁሉ ልካልኝ በጣም አጸያፊ ቃል ነው የተናገርው በንዴት ያችን ልጂ ግን ሳላደንቃት አላልፍም ይሄን ልል የቻልኩ እውነተኛ አፍቃሪ የሚወዳትል ልጂ የግሉ ማድርግ እንጂ ብር ብር አይልም ከዚች ጀግና ተማሩ በርግጥ ብዙ እህቶች አላችሁ ጠንቃቃና ጎበዞች!
በጣም ያሳዝናል እኔ የምልሽ ራስሽን አረጋጊ አቃለው እዴሚከብድ ግን የኔ እህት ሂወት ይቀጥላል ፀሎት አድርጊ ሁሉን ለፈጣሪ ሰተሽ ጠካራ ሁኝና አድስ ሂወት ቀጥይ ወንድ ልጅ ካአንዴም ሁለተ ተመሳሳይ ስህተት ለዛውም መማገን ይቅርታ አላዴርግም ይቅር ብለውም ድጋሜ ከሱጋ ሂወት እድቀጥይ አልመክርሽም የኔ አስተያዬት ነው ። የኔ እህት ድጋሜ ሌላ ስህተት እዳትሰሪ ራሳሽን ማጥፋትም ሆነ እሱን ማስገዴል አይጠቅምሽም ተጨማሪ ስህተት እዳትሰሪ አድስ ሰው ለመሆን ሞክሪ ።
ኡፍፍፍፍ 😢😢
😭😭😭😭😢
ከቀረቡት ታሪኮች
ሁሉ እጅጉን ያሳዝናል!!!
እንደዛሬም አልቅሼም አላውቅም!!
ለቅሶ የሽንፈት ስለሚመስለኝ አልቅሼ አላውቅም ነበር !! እውነት እግዚአብሔር ያበርታሽ እህቴ !!🙏🙏 በቀልን ከልቦናሽ አጥፊ በቀል የእግዚአብሔር ነው።
ነገሮችን ተነጋግሮ ለመፍታት ከርቀት ቅርበት ስለሚበልጥ ሁኔታዎችን ወስነሽ ጊቢና ተነጋገሩበት!! የለፋሽበት ፍቅር ነው!! ስምህን የለገሽበት !! ስለዚህ ሴት ልጅ የፈስስውን ስለምታቃና ብልህና ትግስተኛ ከሆንሽ እመኝኝ ሁሉም ነገር ይስተካከላል!!! የሚል እምነት አለኝ!!
ከዛም ይበል ከዚህም ዋናው የመጨረሻዋ ሴት መሆንሽ ነው የሚያስፈልገው!! እራስሽን አረጋጊ!! ገንዘብ ሃላፊና ጠፊ ነው እህቴ!! ቅድሚያ ለታስሽ እወቂበት !! አይዞሽ !!! አድራሻሽን ብታስቀምጭልኝ ደስ ይለኝ ነበር !!!????
አይዞሽ ያልፋል
አይዞሽ እህቴ በቃ ወደራስሽ ተመልሰሽ ይሄ ትምርት ይሁንሽና እንደገና የራስሽን ሂወት ጀምሪ ሂወት ትቀጥላለች ግን እህቶቼ ለምን ብራችሁን እፍቅር ውስጥ ታስገባላችሁ ማለቴ እኔም ሴት ነኝ ፍቅርንም አቀዋለሁ ስደተኛም ነኝ ተለያይቻለሁም ያንችኑ ታሪክ አሳልፊያለሁ ግን ገንዘብ አልሰጠሁትም ነበር ሴቶችዬ ፍቅራችሁ ውስጥ ገንዘባችሁን አትቀላቅሉ እላችኋለሁ በተረፈ ፈጣሪ ጥንካሬውን ይስጥሽ ደሞ ሁሉንም ትረሽዋለሽ እመኒኝ ፀሎት አድርጊ
Ayezosh Ehti Be Mejemerya Erasishen Aregageyou kanche Ayebeltem Genzeb Nage Lela kenenw Lanche Yaluw yetebikeshale Be Tena Kalesh yesu Macharashun Tayelesh
እህቴ ነገ አዴስ ቀን ነው ተይው እግዚአብሔር መልካም ነው የተሻላ ህይወት ይኖርሻል እና በቀሉን ተይው ከልብሽ አጭው እርሽው አቃለሁ በስደት የሚደርስብንን መከራና ሲቃይ እና ሁኖም ግን ነገ አዴስ ቀነው ግን ምን ሴት ህቶቸ እባካችሁ ምን ብትወዱው ብታፈቅሩው ገዘባችሁን አትላኩው ለሁሉም ግዜ አለው እረጋ ብላችሁ አስቡ ውህቴ። አዞሽ እግዚአብሔር ይክስሻል ብቻ በርትተሽ ፀልይ !!!
የኔ። ቆንጆ። በመጀመርያ ልክ። አልስራሽም የሚወድሽ ቢሆን። አያደርገውም ነበር ብልጥ። ሆነሽ ብርሽን። ማስመለስ ትችያለሽ መግደል ሚለው ሀሳብ ከእይምሮሽ። አውጪ። ባዶሽን። እዳስቀርሽ ባዶውን። አስቀሪው
ሠላም ወገኖቼ እንዴት ናችሁ ሠላማችሁ ይብዛልኝ ቤሩት ያላችሁ እህቶቼ እንዴት ናችሁ እንደ እኔ በነፃ ነው የምሰሩት አይዞችሁ ይቺም ቀን ታልፋለች የኔ እህት ታሪክሽ ያሳዝናል አይዞሽ ውይይይ ወንዶች እንደው ምን ምን ፍጡር ናቸው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ለወንዶች እህቴ አይዞሽ በድጋሚ ዋናው ሠላም መሆንሽ ነው አሁን ሁሉንም ታይው ብቻ በሠላም ላገርሽ ያብቃሽ ቤሩት እህቶቼ እየተሰ ቃዩ ነው በፀሎት አስቡን
እኔም ቤሩት ነኝ ነፃ አገልግሎት ላይ ነኝ እንዳችሁ እህቴ አለውልሽ አንቺ ብቻ አይደለሽም
ያረቢ አብሽሩ ውድ እህቶች ይህን በሽታ አላህ ያጥፋልን
😓😓😨አይዞሽ እማ እግዚአብሔር አለ ተሰፋ አትቁረጪ እሺ ሁሉም ያልፋል የሆነው ሆናል ይቅር በይው ግን ደግሞ ወደፊት አብረሽው ሁኜ ማለቴ አይደለም ይህ ሲልሽ ይከብዳል ይገባኛል በቀል የፈጣሪን ነው ሊያሰተምርሽ የፈለገው ነገር አሉና
እህቴ በመጀመሪያ ለራስሽ ክብር ይኑርሽ ለማለት የፈለኩት እራስሽን ውደጅ ከዛ ሀሳብሽን ሰብስቢ አች እራስሽን ከወደድሽ ማንም አይጎዳሽም ወይም ማንንም አትጎጅም የምታገኝውንም ብር በአላማ በእቅድ ትጠቀሚያለሽ እሱን እርሽውና ለራስሽ ማሰብ ጀምሪ ያኔ እሱምቢሆን ይወድሻል አብዛሀኛው ሴቶች ሲመክራቸው የቀኑባቸው ይመስላቸዋል ሲጎዱ ደግሞ ሁሉንም ወንዶች ይወቅሳሉ
1) ሰላም ላንቺና ለቤትሽ ይሁን!!!! ኣላቅሽም ግን ታሪክሽን ስሰማ እኔም ተሰማኝ እና እግዚኣብሄር ካገዘኝ በገንዘብ እንኳን ባልችል በሃሳብ ለመርዳት ነው የምጽፍልሽ!!!
ካንደበትሽ እንደሰማሁት ከሆነ ወንድማችን ትክክል ኣላደረገም፡ እሷም እንደዛው። ኣንቺ ግን ለኔ ብዙ ጥፋት ያረግሽ ኣይመስለኝም፡ ምክንያቱ ኣንድ ከልቡ ያፈቀረ ሰው በመልካም ተስፋና ምኞት ተነስቶ ኣንቺ እንዳረግሺው ኣድርጎ በፍቅረኛው ባይካድ ወይ ባይጎዳ የመልካም ኣፍቃሪ ሰራ ነበረ የሰራው የሚባለው። ስለዚ በመልካምነትሽ እሱ ነው እንጂ ስህተተኛ ያስባለሽ፡ ኣንቺማ ለፍቅርሽ ስትይ ዋጋ የከፈልሽ "ወጣት ጀግና ሴት ነሽ" ብትወጄም ባትወጂም እውነቱ ይሄ ነው!!!!
እህቴ በቀሉን ተይዉ አይዞሺ ከፈጣሪ ፍርዱ ጠብቂ
አይዞሽ ጸልዩ እህቴ
አይ ሴቱ መቼ ይሆን የሚማረው ዛሬ የናት ልጅ አልታመነም እንኳን ባዳ እና ፍቅር በፍቅር እንጅ በቁስ ለምን ከመጀመሪያው ማሰብ አለብን እንዴ ምንድነ ነው በስሜት መነዳት አቅል የሚባለው እኮ አርቀን ማሰብና ማሰላሰል መቻል አለብን እንደ ውሻ ትንሽ ስጋ ስናይ መሮጥ ኤጭ ስለናንተ እኔ ተቃጠልኩ
እህቴ ከፈጣሪ ፍረድ ጠብቂ ኡፍፍፍፍ በጣም ያማል
እደኔ አስተሳሰብ አብራ ሁና ገዘብዋል ያለዉን በደብ አዉቃ ከዛ መካፈል ለምን በልህ አጣ ገዘቤን ብትለዉ ስለሚደብቅባት
እደኔ በቀሉን ትተሽ እሱም አይሄንሽም ከግዲህ እና እራስሽን አጠክረሽ ሉላሂወት ቀጥይ ግዘብ ጤናካለ ይመጣል በውነት እኔም እደዝህ ደርሳብኝ አሀን አሰብኩበት ልደርስ ትንሽ ቀርቶኛል አይዛሽ ጠካራሁኝ
አይዞሾ ያጋጥማል ሂወት ቀጣይ ናት
ተስፋ አትቁረጭ በቀል ደግሞ የእግዚያብሄር ነው እሺ
ይቅርታውንም ተቀበይ ይቅርታ የአስተዋይ ሰው ነውና አዮዞሾ እሺ
ወድማችን ሰላምህ ይብዛ እዴት ነህ ሰላምህ ብዝት ብዝት ይበል ባለህበት ምንም ማለት አልችልም እግዚአብሔር ያበርታሽ እህቴ እኔም ደርሶብኛል እዳንች ብዙ ገንዘብ ባልክም ሳይቃጠል በቅጠል እደሚባለው በተሎው ተውኩት ሕይውቴን ስለምፍልግ አይዞሽ በርችልኝ በጣም ያሳዝናል እኔኮ ሞትን አያስቡም ውይ ነው ጥያቄየ የኔ ልብ ይቃጠልልሽ አይዞሽ እህቴ ነገ ሌላ አዲስ ቀን አለ እማ አይዞሽ መንፍሳዊ ትምህርት ተከታተይ መጻፍ ቅዱስ አንብቢ እማ አይዞሽ
Ayzoshi Ehte Enena Achi yegtemni yehewti Tarki Temsasy New Gni Atchnki Fetri Lachi yalew Aykrmi Gni Letngri Hulmi kelali New hod
Rabiti Ladhuu dhisii habbtii 😢
ከዝህ የከፋ ታሪክ አለ እህቴ አይዞሽ
ዋው. ጤና ነው ክእሁን በኧላ ይሁንሽም እህቴ ማዳም የትቂጠልሽው ያበቃሽል ፍጣሪ እዳስ ህይውት ያስጠሻል ብቻ እንቺ. ጥንካራ ሁኛ እንጀ
እግር ከአገር ከወጣ ወንድ ማመን አያስፈልግም እናቱ አይዞሽ ውድ እህቴ እረ ሴቾች ልብ ግዙ እኔ እዚህ እየሰራቹ ለወንድ የምትልኩት ነገር በጣም የሚያበሳጨኝ
Selamehe betefe bezehe yebelelegni nalehebet Enkane dehena metachehu yena merte batesebe
እኔሚግረመኝ ለወደብረ የምትልክ እጃቺ እደትነወ ሚዘረጋ
የኔ እህቴ እይዞን ብቃ እራሰሽ ጠብቂ
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላምህ ይብዛ ወድማችን !እህቴ እኔ ምመክርሺ መጀመሪያ ወደራስሺ ተመለሺ፡ማለት ፈጣሪን አመስጊኝ ካጣሺው ይልቅ ያለሺ እና ወደፍት እምታገኝው ይበልጣልና
1ኛ ጤነኛነሺ
2ኛ ከሰው ጥገኛ አደለሺም ከሰው እርዳታ አፈልጊም
3ኛ እሱ ጎዳሺጅ አንች አልጎዳሺውም ከህሊና ፅፅትነፃነሺ፡ስለዚህ ተመስጊንበይ ተርጋጊ ሰወችሺ ክሩ ከሆኑ ትንሽስሪ፡ግን በደል እሚያደርሱብሺ እና ደመወዝ እማይከፈሉሺ ከሆነ ወደ ሀገርሺግቢና ይቅርታ አድርገሺለት አብርሽው ላንድ ወር ቆይና ያለሺን ንብርት ተካፈለሺ ውጭ ይህነው ትልቅበቀ ማለት ከዛ በትንሺነገር ስራጀምሪ ፀልይ አይዞሺ ሁላችንም ቁስል አለብን
አብሽሪ:ሀያቲ:ነገምሌላቀንነው:አጠፋዋለው:አትበይ:ህይወት:ትምህርትቤትናት:አቺጤነኛነሽ:ሠርተሽም:ታገኛለሽ:መጥፎነገር;ለማድረግ:አታሥቢ;መልሦ;አቺነውሚጎዳው:ጠክረሽሠርተሽ:የራሥሽ:ህይወት;ጀምሪ:እራሥሽ:አዝናኚ;ህይወትአጠፋለውአትበይ:ሁሉንም:ፈጣሪያቃል;እደዛአትበይ;እህት;ምክሬነው;አይዞሽ:በህይወትሽ;አውጥተሽ:የራሥሽ;የራሥሽህይወትጀምሪ:በሩ:ሠርተሽታገኚዋለሽ:ግንከሡጋር*ትዳር:ብጀምሪ;መልሠሽታብጃለሽ:አሁንምአቺማታቂውብዙነገርሊኖርይችላል:እራሥሽአጠክረሽ:መራሥሽተማምነሽ:ኑሪ
ሰላም ነው ሰላማቹ ይብዛ
እህቴ እንዴት ገንዘብሽን ትልኬለሽ ውይ ወንዶች ሀጽያታቹ ጠንካራ ሁኝ መለያይት እያለ መግደል መገዳደል የሚባለውን ነገር ከውስጥሽ አውጪ ህይወት ይቀጥላል
Ayizushi senatun yesitash lela mn yibalal e/r yetishali yisatishal
የኔ ሂወት ላካፈልሽ ምክኒያቱም ይጠቅምሻል
210 ሀይስኩ 9 ኛ ክፍል እየተማርኩ እናቴ ለመምህር ዳረቺኝ ከዛም አልወደውም ነበር እኒ እዳልል እናቴ ደካማ ነበርቺ አይኔን ጨፍኝ ተዳርኩ ከዛ በፊትእምወደው ልጂ ነበር ልጂ ሸርሙጣ ነው ብዙ ጎደኞች ነበሩት አዶ የይንበርስቲ ተማሪ አዶ 12 ተማሪ በዛን ስአት ሁለቱንም በፈለገ ስአት ይገናኛቸዋል እኔን ከንፈሬን ስሞኛ ከዛ ውጭ ፈጣረሐ ይመስገን አባቴ አላዋረደኝም ብቻ ከባሌ ከስራ ቦታው መሸኛ አውጥቸ ሄድኩ መጣም ሰለምጠላው አቀመጥ አልቻልኩም ባገባሁ በወሬ እናቴ ቤት ተመቸስኩኝ ከዛም ትምህርቴ ተቋረጠ ባሌም አልፈታም አለኝ በጣም ከፋኝ ጎደኞቸ እየተማሩ እኔ እያለቀስኩ ለበጎ ነው አልኩ ከዛም የወደድኩት 12 ተማሪዋን ጎደኛውን አስረገዘ እናም መጣነ ከቤቴ እኔ አልፈልጋትም አለኝ እኔ እምፈልገው አቺነው እማገባት አስገድዳኝ ነው አለኝ እኔ ግን ጎደኛቸ አይሆንሽ አቺ ህፃነሽምንም አታቂም እሱ ሸርሙጣ ነው ሲሉኝ ነበር መጨረሻም እኔም አልፈታኝም ነበር ባሌከዛም የምወደው ላለማየት ከሱም ከጎደኞቸም ራኩ ምክኒያቱም
መራቅ ነበረብኝ ከፈጣሪ ብቻ ነበር እማወራው ከዛም ሚስቱ እራሱ ሰለምታቅ ሰለኔናሰለሱ በጎደኞቸው እኔን ለማናደድ እማታረገው ነገር የላትም ነበር ግን ግዜ ሰለጣለኝ መቻል እና መራቅ ነበር ያለኝ አማራጭ
መጨረሻም ክብር ይግባው ለድንግልጂ አረብ ሀገር መጣሁ ከዛም ጠንክሬ ሰራሁ እናም መያዝ ያኮራል ሰራሁ ልጁም ስልኬን ተሸብሎ ደወለ እወድሽ አለሁ ብሎ እኔ 15 አመቴ ተታልሎ ልብ ተመክቶ በሱ ጉድ አድረጎኝ አልነበር ሲደው እደምፈልገው ነገርኩት ከዛም ቁና ዘዋሪ ነው ሚስቱን ከኩለት አመት ቡሆላ ልጆን አሳቅፎ ፈታት እኔምበቀል ነበረብኝ ደስ አለኝ ከዛም እሱማ በልቡ እደ በፊቱ እምወደው መስሎት ሊጃጃል ሞከር ሲልልግ ነይ ካልሆነ ልምጣ በቃ ሊደፋኝ ትግስት እምባል አልፈጠረበትም
ምን ይላል ነይ አስዳድርሽ። አለሁ ይላላል እኔም እስከተወሰነ ስአት እሽ አልኩት መጨረሻም ሸርሙጣ። የሸርሙጣ ልጂ እዛው ከለመድከው ሂድና ተጨማለቅ ብለ ዘጋሁት ሁሉም የዘራውን ያጭዳል በሚገርምህ እኔ ያው አባቴ ሞቺ ነው እናማ ማዘሬም ደካም ነቺ ሚስቱ ግን ታላቅ እህቶ አረብ ሀገር ነበረቺ እና ከኔ የተሻለች ናት እኔም አረብ ሀገር ስሆን ገንዘቤ ሊበላ አፈር ይብላልኝ እና እዳባቴ ብጃጃል አልተሸወድኩለትም ፍቅር አደየ ነው ሞትም እደዛው ባተ አልሸወድም ብየ አረብ ሀገርም እዳመጣው ይፈልግ ነበር ብቻ ተውኩት እና አሁላይ ደስተኛ ነኝ ድሀ እናቴን እረድቻለሁ ለራሴም ያገቴን መግቢያ ቤቴን ሰርቻለሁ ገዘብም አለኝ ተመስገን እደፈ ጣሪያ ፍቃድ ሀገሬ ስገባ አዳሜን ፈጣሪ ሳመጣው ማግባት የረቀት ፍቅር ያስስፈልግም እነሱ ሀገር ቤትሁነው እኛ በስደት ትርፉ ድከም ነው እናም ሴቶችየ አትሸወዱ እወቁበት ገንዘብን ገንዘብ አድረጉት አትሸወዱ