"ዋለልኝ መኮንን በጥ.ይት መቶኛል"|የነ ዋለልኝ መኮንን የአውሮፕላን ጠላፋ አስገራሚ ታሪክ| ዋለልኝ መኮንን የህይወቱ... የመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች|Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • "ዋለልኝ መኮንን በጥይት መቶኛል"| የነዋለልኝ መኮንን የአውሮፕላን ጠላፋ አስገራሚ ታሪክ | ዋለልኝ መኮንን የህይወቱ… የመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች | Ethiopia
    Subscribe to our channel Amharic Tube and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy

Комментарии • 8

  • @ewawachanal3978
    @ewawachanal3978 Год назад +1

    ይገርማል እንግዲህግ ዪህ እይነቱ ውርጋጥ ነው እገራችንን ለዚህ ያበቃት..

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO Год назад +2

    እነዚህን ምርጥ ሰዎች በህይወት እያሉ ያሳየኸን አቅራቢያችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!የኮሞሮሱ crash landing መቸም የሚረሳ አይደለም!!! ጊዜዉ ቢረዝምም የዛን ቀን ጠዋት ላይ ለባለቤቴ አይሮፕላን ባህር ላይ ወድቆ በህልሜ አየሁ ብዬ ነግሬዉ እንደነበር አስታዉሳለሁ!የዛኑ ቀን ምሳ ሰአት ላይ አዉሮፕላናችን መጠለፉን በዜና ስንሰማ በጣም ደነገጥን!!ካፕቴን ልኡል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጥህ በአንተ የበረራ ችሎታ እና በፈጣሪ እርዳታ ባይሆን እንደ አወዳደቁ እንኳን 50 ቀርቶ 5 ሰዉ ባልተረፈ ነበር።ታላቅ እህቴ ጓደኛዋን ከነ ህፃን ልጇ ያጣችበት አደጋ ነበር እሷም አሁን በህይወት የለችም ፈጣሪ የሞቱትን ነፍስ ይማር!!

  • @betobelo56
    @betobelo56 Год назад +4

    የነፍጠኛ ልጅ ነኝ🤴🏾💚💛❤

  • @jonathanmesfin6629
    @jonathanmesfin6629 Год назад +2

    ዋለልኝ ሽል ነው

  • @Elham-z7x
    @Elham-z7x 3 месяца назад

    ዋለልኝ መኮነን ባንዳ የሻቢያ ቅጥረኛ የጣሊያን ቅጥረኛ መርዝ እውቀት የሌለው ውርቃጥ ሀገሪቱን ለዚህ የዳረጋት እሱ የተቀበለው መርዝ ነው

  • @oscaros8352
    @oscaros8352 Год назад +1

    የእናንተ ሃሳብ ነው ዛሬ እትዮጵያ ምስቅልቅሏ የወጣ !!!