ዋለልኝ መኮንን "የብሔሮች ጥያቄ በኢትዮጵያ" ከ 50 ዓመታት በኃላ ክፍል 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • ዋለልኝ መኮንን "የብሔሮች ጥያቄ በኢትዮጵያ" ከ 50 ዓመታት በኃላ የውይይት መድረክ - ክፍል 2

Комментарии • 29

  • @addissheger2091
    @addissheger2091 4 года назад +2

    በሚኒሊክ ዘመን የደነቆረ ሁልጊዜ ሚኒሊክ ይሙት ይላል ይባላል፡፡ አኔ እኮ እግዜሩም ዝም ብሎ ያያል ምናል የዛን ደንቆሮ ዋላልኝ የሚባል ሰው ፈረንጅ ጽፎ የሰጠውን ሰይጣናዊ መልክት አሁን ድረስ እያደነቁ የሚያላዝኑብንን የዛን ዘምን ትውልድ ጉዶች ጠራርጎ ቢያጠፋልን፡፡ መጀመሪያውን እግዚአብሄርን ክደው የተነሱ ስለሆነ ሞተው ጉድጓድ ውስጥ እስኪ ቀበሩ ድርስ ጥፋታቸውን ለማመንና ንስሃ ለመግበት ቅንጣት ታክል ሞራል የሌለቸው የዛጉ ከንቱ ሰዎች ናቸው፡፡ የሚገርመው ሚዲያ ተብዬዎችም ይህን በተግባር የመከነ እና ሀገርን ቀውስ ውስጥ ያስገባ አይዶሎጂ ልክ እንደ አልበርት አንሽታይን ፍልስፍና እያነሱ ያለዝኑብናል፡፡ እግዚአብሄር ያደንቁራችሁ ሌላ ምን ይባላል፡፡

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 4 года назад +1

    Dr ሰሚር የሱፍ ይፈተፍተዋል ፖለቲውን Excellent

  • @meyimunahassen6600
    @meyimunahassen6600 2 года назад +1

    የወሎ ጀግና ነው ዋለልኝ መኮንን

  • @awelahmed3268
    @awelahmed3268 4 года назад

    Dr semir wowww

  • @estifanosworku4203
    @estifanosworku4203 4 года назад +1

    ገብሩ ግብር ወልድ ማነው ? ለምን ስለሪጅናልዚም ፃፈ በርግጥ የሱ ሀሳብ ነው ? ብሎ መጠየቅም አስተዋይነት ነው ። የኔ አጎትና አብዱል መጂድ ድሬደዋ አብረው ነው ያደጉት ስለዚህ የአብዱል መጅድን ጥያቄ በሚገባ እረዳዋለሁ "የብሔር" የጎሳ ጥያቄ ግን አልነበረም ። የመደብ ጭቆናን ግን በሚገባ ያሳያል ። እውነትና ትክክልም ነበር

  • @estifanosworku4203
    @estifanosworku4203 4 года назад +4

    ዋለልኝ የጀረናል ታደሰ ብሩን የብሔር እንቅስቃሴ የማይደግፍ ከነበረ ኢትዮጵያ የብሔረሰቦች እስር ቤት ነች የሚለው ሀሳብ የሱ አልነበረም ። የነ ሻዕቢያና የኢትዮጵያ የውጪ ጠላቶችዋ ሀሳብ ነበር ለሚሉ ትልቅ ማስረጃ ነው ።

  • @abz8493
    @abz8493 4 года назад +2

    " ነፃ አውጭዎቻችሁ እኛ ነን እያሉ ነፃነቱን ከሚነፍጉት ሞራለ ቢሶች፣ ነፃነቱን በተስፋ የሚጠብቅ ዜጋ ከቁራ መልክተኞችም ከራሱም በፍፁም ነፃ አይወጣም።
    ምክንያቱም ወደዚች ምድር ሲመጣ በቅድመ አያቶቹ የተከሰሰ አጥንትና የፈሰሰ ክቡር ደም ነፃነቱ ከትውልድ ትውልድ ሲወራረድ እንደመጣ ሊዘክሩለትና ሊያስተምሩት በማይሹ የባህድ የሚስጢር ኪስ የእናት ጡት ነካሾች በለጋ አዕምሮው ያልበር ማንነትና ጥላቻ በተቀነባበረ መልኩ ሲግቱት ነፃ ሆኖ የመፈጠሩ ስብዕና በዕቡ ጉግማንጉጎች እኩይ አስተምሮ እንደማይታደለው አስረግጦ ባለመናገሩ ነው።
    ይኸንንም አይቶ እንዳላየ የሚያይ፣ እስኪያልፍ ያለፋል እያለ፣ የሚተክዝን ዜጋ፣ ትግስትና አርቆ አስተዋይነቱን፣ እንደ ፍርሃት በመቁጠር፣ ጥበት፣ የበታችነት ስሜትና ስብዕና የተጠናዎታቸው ፣ ራዕያቸው ከሃገር ልዑዓላዊነት፣ ከወገን ደህንነትና፣ በሳላም ውሎ ማደር ይልቅ፣ በጎጥ ዙሪያ፣ የልዮነት ሹርባ እየጎነጎኑ፣ ድርና ማግ ሆኖ ሚኖር ህዝብን፣ በማይቆም የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ መክተትና፣ የኢትዮጵያና ህዝቦቿን ሰላምና ብልፅግና ማይሹ ባህዳንን፣ እኩይ ተልዕኮ ማስፈፀምና፣ ባፈናቀሉት ወገን ስም፣ ምፅዋት መሰበሰብና፣ የህገወጥ መሳሪያ ደላላ ሆኖ፣ የስልጣን ዘመንን ማራዘምና፣ ቀፈትን መሙላት ነው።
    ለዚህም ተልዕኳቸው ደግም፣ ለምን እንዴት ስለምን፣ ወዴት ለማን ብለው የማይጠይቁ፣ ሩጠው ያልጠገቡ፣ የነገ ሃገር ተረካቢዎችን ህይወት፣ እስቀማስቀጠፍ እኩይ ሴራ ያሴራሉ። "
    ************************
    እናርጅና እንጥበብ
    ★★★★★★★
    ቄሮ ፋኖ ዘርማ፣ ወጣት እያስቀጨን፣ እኛ የዘገየን
    በብሄር በሄረሰቡ፣ በስሙ ቀፍለን
    በግፍ ሚፈስ ደሙ፣ እርካብ አደላዳይ፣ ሀገር እየወሸምን
    ከዘመን ማዕዱ፣ አትርፎ የተቸረን
    በእድሜ ባለፀጎች፣ በጥላቻ ያበጥን
    ለምርኩዝ አብቅቶን፣ የማንል ተመስገን
    በሰማዕታቱ ገደል፣ በስማቸው ምለን
    በመጦሪያ ዘመን፣ በራስ ቃል የረከስን
    ቃል ኪዳን አፍረሰን
    ከኸርማን ኮኸን ጋር፣ በእናት ሀገር ያሴርን
    ወገን የምንቀጥፍ፣ ካዝና እያስበርን
    አብራክ በዕዳ ምናስር፣ ከአብራክ
    እየዘረፍን
    በታሪክ ውስጥ አልፈን፣ ትውልድ አይዘክረን
    ገባ ገባ በሉ፣ በጎጥ እንቧደን
    እንቆቅልሽና፣ የአፍ መፍቻ ተረቱን
    ምናውቅልህና፣ ደግሞ የላም በረቱን
    እንቀይረውና፣ በእኩይ ተንኮላችን
    ለሚመጣው ትውልድ፣ የተዛባ ዶሴ፣ ታሪክ እናነብንብ
    በእዳ የተያዘ፣ የተዘረፈ ሃገር፣ በዕቡ እናስረክብ
    በመጦሪያ ዘመን፣ እንናርጅና እንጥበብ
    ውስኪ እየተራጨን፣ በደም እንታጠብ።
    *************************
    " Very few people really care about freedom, about liberty, about the truth, very few. Very few people have guts, the kind of guts on which a real democracy has to depend. Without people with that sort of guts a free society dies or cannot be born."
    Doris Lessing, the Golden note book.
    ***********************
    ፍቅር እስክንገዛ
    ★★★★★★
    እንደ ዕንቁ እያየቸኝ፣ በእናትነት አይኗ ተመስጣ ሀገሬ
    እንደ ልብህ ቦርቅ፣ እንዳሻህ ኑርባት በቅድስቷ ምድሬ
    ብላ ስትነግረኝ፣ ከጎና አስቀምጣ፣ ፍቅር እየመገበች በእጆቿ ለፀጉሬ
    መች ህልሜ እውን ቢሆን፣ ብመረቅ ተምሬ
    በክልል ሸንሽኖን፣ የአንችው እኩይ ፍሬ
    ብየ መልስ እንዳልሰጥ፣ ለእምየ ለፍቅሬ
    በደሌን ስሰማ፣ ልቧ እንዳይሰበር፣ ሃዘኗ እንዳይበዛ
    ከወንድም ተፋልሜ፣ ክብሯን እያስጠበኩ፣ ለአብራክ አምባገነን፣ ለሴራው ልገዛ
    እሱ ጎጥ አቅሮት፣ እኔም በፀሎቴ፣ ፍቅር እስክንገዛ።
    በየአቅጣጫው ለሚፈናቀሉ፣ በየትምህርት ተቋሙ ለሚሞቱ፣ የብሄር ሰለባዎችና በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ተጎጅዎችና ሟቾች
    ****************************
    የአዳም ዘር እንደምን አለህ???
    ★★★★★★★★★★★
    በአያቶችህ ቅን ባህሪ፣ ፍቅራቸው ተኮትኩተህ
    ግን በእስተርጅናህ የማስተውል፣ ስብዕና የሸሸህ
    የብሄር ዱለት ዶልተህ፣ በቅጥፈትህ ያነታረክህ
    ማህይም የምትባል፣ በእውቀትም የበለፀግህ
    ገንዘብ ዕንቁ በስም መግነን፣ ከፍቅር በላይ የተመኘህ
    በዚች ምድር ላይ፣ መቸ መጥተህ
    መቸ እንደምታልፍ ማተነብይ፣ በእጅግ ማወቅ የተሳነህ
    ያለ ጥሪት እንደመጣህ፣ ማትቀበር ከነዝናህ ቅራቅቦ የቤት ዕቃ፣ አልማዝ ዕንቁ፣ ወድ ንብረትህ
    ወዳጀ የአደራ በግ፣ የአዳም ዘር አንደምን አለህ።
    *********************
    ሗላ ቀር ይሉናል
    ★★★★★★
    የቅኝ ገዥወቻችሁ፣ እንዲፈፀም ቃሉ
    ታሪክ ምታውቁ እንጅ፣ ለታሪክ ማትውሉ
    ስልጣን ፈላጊዎች፣ ገባ ገባ በሉ
    እስኪ ደስ ይበለን፣ ከልብ ተማማሉ
    ብለው አማምለው፣ ብሩህ ተስፋዎችን
    በለጋ አዕምሮቸው፣ ግተው ቂም በቀለን
    ያልነበር ማንነት፣ በብዙው ሚጠላ
    አዳውረው አዳምጠው፣ በመፍተል በመላ
    ጎጥ አምላኪ እንዲሆን፣ አገር እንዲጠላ
    ለትውልዱ ቀርፀው፣ እኩይ ፍልስፍና
    ከመሳሪያ ጋራ፣ ተዘርቶ ማይበቅል፣ ስንዴ ሰፈሩና
    እኛ ስንቧጨቅ፣ እነሱ ይዘርፉና
    በርሃብ ጦርነት፣ እጅግ ተጎሳቁለን፣ ስንወድቅ ከጎዳና
    ፈጥኖ ደራሽ ሁነው፣ በአዲስ ስብዕና
    ብድር ለማበደር፣ ከፊት ይቆሙና
    ጥሬ ሃብት ለመዝረፍ፣ ይሽቀዳደሙና
    ህልማቸው ሲሰምር፣ በአንክሮ ያዩና
    በእኛ አጎብዳጅነት፣ ባህሪ ተደንቀው
    ሗላ ቀር ይሉናል፣ የምፀት ሳቅ ስቀው።
    ********************
    ምናሳፍር ፍጡሮች

  • @kedirmohammedidris8140
    @kedirmohammedidris8140 4 года назад +1

    ዋለልኝ ቀድመው የነቁት ሌሎችን እስኪነቁ ጠብቁ ማለት ኋላ ቀርነትና ራስ ወዳድነት ብሎ አነሳ። እሱ ለነቁት ለኤርትራውያን ሴት ጓደኛው ለማርታ ወገነ። ወገኑን ናቀና አስናቀ። አስገንጥሎ ለልመናም ዳረጋቸው። ሀገሪቷ ትፈራርሳለች አለ። ግን ዛሬም አለች። ኦርቶዶክስ ከአርሜንያና ሮም ቀጥሎ የተቀበልነው ሆኖ ሳለ የአማራ ሃይማኖት አለ።

  • @tamearc
    @tamearc 4 года назад

    ART Tv .. why do cut it at 10:55

  • @estifanosworku4203
    @estifanosworku4203 4 года назад +1

    መስፍን ሀብቱ ማነው ? ከወደየት ነው ማን ምን አስተማረው ? ብሎ መጠየቅም የችግሩን ምንጭ ለማወቅ ይረዳል ። ዝም ብሎ የገደል ማሚቶ መሆን ይህን ክፍለ ዘመን አይመጥንም ።

  • @abz8493
    @abz8493 4 года назад +2

    የብሄር ልምሻ
    ★★★★★★★★★
    በመቶ ምናምን ፖርቲ ፣ መቶ ምናምን ብሄር ጠምቀን
    ለመቶ ምናምን ጥበት፣ መቶ ምናምን አፍ ሆነን
    ኑ ጎበዝ ስለጎጣችን፣ በየቅያችን እንደግስ
    አፋሽ አሸርጋጅ ጠርተን፣ ሀገር በደቦ እንቁረስ
    ስንላቅስ፣ አብሮን ማያለቅስ
    ስንለምን፣ የእጁን ሚለግስ
    ዓለም ይግረም ይድነቀው፣ በጎጥ ተቧድነን እንቧቀስ
    ጥለን ማንረታበትን፤ ሲያስታወስ ሽኩቻችንን
    ታሪክ እየጠቀሰ፣ ይንከትከት በቅሌታችን
    ለትውልድ ለዘር ማንዘሩ፣ የእኩይ ቃል ምሳሌ ሲሻ
    ከእኛ ጠኔ ተበድሮ፣ ታሪካችንን ሳይሻ
    በየመዝገበ ቃላቱ፣ ያድርግን የረሃብ መነሻ
    ኑ ጎበዝ በጎጥ ተቧድን፣ እያጨስን ጋጃና ሽሻ
    አለምን እናስደምመው፣ በመቶ የብሄር ልምሻ።

  • @estifanosworku4203
    @estifanosworku4203 4 года назад +3

    የኢብሳ ጉተማም ሆነ የአብዱል መጅድን ፅሀፍ በሰከነ መንገድ ካነበብነው የመደብ ጭቆናን እንጂ የብሔር ጭቆናን አያሳየንም ።

    • @perspective8456
      @perspective8456 Год назад

      በአማራ ነገስታት ስር በነበረችው ኢትዮጵያ ውስጥ የነበረው sentiment ማህበራዊና ፓለቲካዊ ትርታው አሁን ድረስ በማህበረሰቡ ውስጥ ይንፅባረቃል:: በግለሰቦች ቲዎሪ መፅሀፍ ላይ ምንፈልገው ጉዳይ አይደለም:: ግለሰቦቹ ከየትም የኢትዮጵያ ጫፍ ይምጡ የሚፅፋት የተረዱትን ያህል ብቻ ነው::

  • @zerabrook8690
    @zerabrook8690 4 года назад

    part 3???????????????????????????

  • @zerabrook8690
    @zerabrook8690 4 года назад

    part III ??

  • @ewnetm6420
    @ewnetm6420 4 года назад +1

    Waleleg. Yeyet huger twelaj new???? Pls

    • @ewnetm6420
      @ewnetm6420 4 года назад +1

      Thank you. Betam yaszenal. Nefesun yemarew!!!!

    • @bero431
      @bero431 4 года назад

      @Kana Tv Ethiopia Where did you get Borena. he was born and raised in Dessie. From A Dessie aristocrats.

    • @yaredyared3338
      @yaredyared3338 4 года назад

      @Kana Tv Ethiopia yamerallllllllll Des yemile mereja new Eni Gen Borena Tewoled Desssie Endadege nebere yesemahute Behon Agatami Gudegnachen Moto Desssie MEDEHANIALEM Bete Cristian Lekebere Heden Ye Mekaberun Ayenew Nefes Yemar Belenem kebere temelesen.

  • @maYoutubeTube
    @maYoutubeTube Месяц назад

    እዚህ የተሰበሰቡት የ60ዎች ደናቁርት ዛሬ የፈጠሯት ኢትዮጵያ የነሱ ችክ ያለ አስተሳሰብ ውጤት መሆኗን ይረዱ ይሆን?

  • @TADESDR3
    @TADESDR3 4 года назад

    EPRP lots of theory!

  • @dddwww1948
    @dddwww1948 4 года назад

    Funny, what is the word for fairness in Amharic? Fairness is what is missing.

  • @hostplussolutions1821
    @hostplussolutions1821 4 года назад

    Does anyone reveal if Isayays had known Waliligne at Sihen Secondary school?

    • @burhanlolla4903
      @burhanlolla4903 4 года назад +1

      Assuming that you're sincere with your intent to know, Isayas Afewerki never lived in Dessie let alone to attend Woyzero Sihen. His high shool was Loul Makonnen or Kehas (HSI) in Asmara.

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 4 года назад +1

    አንድ ብቻ ጥያቄ ኢትዮጵያ እንደ ወያኔ ኢሀደግ በውሸት ፌደራሊዝም ተዘርፋ ተመዝብራ ታቃለች ወይ? ማጭበርበር ሳይሆን Only based on facts please !!!! ህዝብ በትክክል እንዲመራ እንጂ ዝረፉን ግደሉኝ ብሎም ሊልም አይችልም ::