ያላገባው ሙሉ ፊልም - Yalagebahu New Ethiopian Movie 2021

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 791

  • @eskdarekebrt9690
    @eskdarekebrt9690 3 года назад +61

    አንደኛ በሳቅ ነው የሞትኩት እንዲህ አይነት ፊልም ነው ሚያስፈልገው በዚህ ግዜ በፖለቲካ ሆዳችን ተነፍቶ ሚያስገሳን ነበር ምንፈልገው የመጨረሻ አሪፍ ሙቪ

  • @mahmoodmahmood4547
    @mahmoodmahmood4547 4 года назад +249

    ይህን ለምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ጤና ይስጠን በስደት ላለነው ለአገራችን ያብቃን በሰላም ከቤተስብ ጋር ይቀላቅለን

  • @ummusumayya4580
    @ummusumayya4580 3 года назад +35

    ወይ ሸዋአፈራሁ አንተ ያለህበት ፊልም ሁሌም እያዝናና ያስተምራል እረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኘሁልህ

    • @belaydejene3547
      @belaydejene3547 3 года назад +1

      enem betam yimechegnal !!

    • @romiaron6672
      @romiaron6672 2 года назад

      @@belaydejene3547u

    • @destaw1251
      @destaw1251 9 дней назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤በፍቅር ነው እኔ በፍቅርነውእኔእምከታተልው

  • @elsahabtemariam3410
    @elsahabtemariam3410 3 года назад +15

    እንደዚህ እያዝናና ትምህርት የሚሰጥ ፊልም ነው የሚያስፈልገን ጀምሬ እስክጨርስ በሳቅ ሞትኩ

  • @ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ
    @ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ 3 года назад +20

    በጣም አስተማሪ ነው ሁሉም ነገር ሰው በፈለገው ሳይሆን እግዚአብሔር በፈቀድው እንደሚሆን ያስተምራል የሚዘገየው ውጤቱ ያማረ ይሆናል

    • @Semu152
      @Semu152 3 года назад

      Batikikili bilashali

  • @ሀዊኪያ
    @ሀዊኪያ 3 года назад +3

    ማነው ግን እንደኔ ሸዋፈራሁ የሚሰራበትን ፊልም ደጋግሞ ሚያይ .... ሸዋፈራሁ እድሜህ ይርዘም 🙏🙏🙏 ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g
    @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g 3 года назад +2

    ክክክክ ቆጆ ፊልም ነው በርቱ እያሳቀ ትምህርት የሚስጥ ዋዉ ወላጅ ልጅ ወልዶ ማሳደግ ብቻ ሳይሆን የሚያስደስተው ልጁንም ድሮ በሱ ልጅ መደሰትን ያስደስተዋል እረጅም እድሜ ለወላጆች ለላደረጉት ትልቅ ውለታ ክፍያው ወደር የሌለው ፍቅር ሰላም ጤንነት ተመኘሁ ወላጅ ላላችሁ ።ደስ ብሎአቸው ይኑሩላችሁ ከክፍ ነገር ሁሉ የሰማይና የምድር ባለቤት የሆነው ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ።።።

  • @ሰዎቹምንይላሉ
    @ሰዎቹምንይላሉ 3 года назад +45

    ሸዋፈራው ኑርልን የምር ሁሌ ትወናክ አንደኛ 💕💜💓

  • @tselimutEyEmtEME
    @tselimutEyEmtEME 3 года назад +2

    salkan Tube እናመሰግናለን ፡፡ ሳሚ ምርጥ ትወና ነው፡፡ በጣም ወድጄዋለሁ፡፡ የተጫወትከው character ያምራል፡፡
    ቆንጅዬዋም ልጅ በጣም ምርጥ ስራ ነው፡፡ እንኳን ተሳካላቹ ፡፡ የነሽፌ አይወራም !

  • @mheritjesus1564
    @mheritjesus1564 3 года назад +17

    ሸዋየ ዘመን የማይሽርህ ምርጥ አክተር ነህ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ

  • @tglave5656
    @tglave5656 3 года назад +12

    የምር እደዛሬ ስቄ አላውቅም እዚህ አይነት ፈታ ያሉ ፊልሞች ቁም ነገር አዘል ደስ ሲሉ

  • @tewodorthirddd9551
    @tewodorthirddd9551 3 года назад +67

    ባልና ሚስት በትክክል ተመርጠዋል ! ከዚህ በፊት አንድ ፊልም ላይ አይቻቸው ነበር ።ሁለቱም ድንቅ ችሎታ ያላቸው ተዋንያን ናቸው!!

  • @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ
    @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ 3 года назад +21

    ክክክክክክክክክክ ሁለት አስቄኝ ሰዎች ሸዋፈራው ገበያዬ ዋው ዋው ናችሁ👍👍👍👍👌👌👌👌👌👏👏👏👏👏

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 3 года назад +205

    በጣም የሚያስቅነው ክክክክክክክክ ሸዋፈራሁ እድሜህን ፈጣሪ ያርዝመው

    • @wondmayele9886
      @wondmayele9886 3 года назад +4

      10:22 ሸዋፈራው ለራሳቸው ሳያስቧት ቀሩ ብላችሁ ነው?

    • @kalyeyene8953
      @kalyeyene8953 3 года назад +1

      @@wondmayele9886 አዎን ሚስታቸውን ፈርተው ነው በብዙ ዳሌ ተፈተኑ ኮ ክክክክክ

    • @እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ
      @እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ 3 года назад +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @kukushag3386
      @kukushag3386 3 года назад +3

      ሽዋፊራው የማይሰለች አክተር ነው.... M... K

    • @as4829
      @as4829 3 года назад +2

      አሜን እሱያለበት ፊልም ሁሉ ደስይለኛል ሺአመት ኑርልኝ🥰🥰🥰🥰

  • @hayatmohamed2237
    @hayatmohamed2237 3 года назад +13

    ሽዋፈራው ስወድህ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር

  • @ኪያነኝየእማየናፋቂ
    @ኪያነኝየእማየናፋቂ 3 года назад +9

    #የደበረው ስደት የሰለቸውና ጭንቀት ውስጥ ያለ ይሄን ፊልም ይየው ለትንሽ ጊዜ ሁሉን እረስቶ ፈገግ ይላል ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በሳቅ

    • @funtuzi
      @funtuzi 3 года назад

      Lemn lemedeset filmn tmerchalesh destako hulem kanchi ga nat alfelegshatm enji

    • @milkygizaw1175
      @milkygizaw1175 Год назад

      the solution depuration and give up the solution is only pray to Almighty GOD there is no another solution

  • @hanlove412
    @hanlove412 4 года назад +6

    ሸዋፈራው በጣም ነው የምወድህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ገበያ ነሽ ሳይ አብራቹ ትርፍዬ ትዛለችኝ ነፍስዋን ይማው አሪፍ ድራማ ነው 🌺🌺🌺😳🙏

  • @ተነኝየዎዶችእህት
    @ተነኝየዎዶችእህት 4 года назад +49

    እኔ ብቻ ነኝ ደኩተርዋ ከ ቃል ክዳን ጥበቡ የተመሳሰለችው👍👍👍👍👈

  • @messiethio4895
    @messiethio4895 4 года назад +19

    ይሄን የዩቱብ ቻናል ሳላደንቅ አላልፍም ድምፅ ምስል ሁሉ ነገር ጥርት ያለ የሚረብሽ ባግራውድን ብዙም የለው እናመሰግናለን ስታከብሩን እናከብራችኋለን

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 4 года назад +260

    ሸዋፈራውን ያላቹ 😘😘😘😘

  • @በጌታደሰይበላቹ
    @በጌታደሰይበላቹ 3 года назад +4

    ሻወፈራው ፣ እንደ ሚሰት ሆና መሰራው የሱራፌል ባልቤት ቀጫጫው ልጅ ፣ በመኖራቸው ፊልም አሰመሰሉት በጣም ቆንጆ ፊልም ነው ። ሸዋፈራው ዋውው like like ሰጡት ከፓሎቲካ ጭቅጭቅ የሄን ፊለም ማይት ነው

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 3 года назад +1

    በሳቅ ፍርፍር የሚያደርግ ፊልም በጣም ፈታ ያረጋል ሸዋፈራው እድሜ ከጤና ይስጥ ምርጥ አርቲስት የእውነት ትወና ባልና ሚስት ያምራል

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 4 года назад +40

    እናትየው ውስጤ ነሽ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fikre5215
    @fikre5215 3 года назад +2

    በጣም የሚያዝናናነው ወይኔ በሳቅ እናመሠግናለን እማ

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 4 года назад +8

    ምርጥ አስተማሪ ፊልም ያምራል ገብያነሽ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ሁላችሁም በርቱ ❤️❤️💕❤️

    • @kalkidangashaye8498
      @kalkidangashaye8498 3 года назад

      Eseeeeeeey anjetien arasachihut malefya film new sijemir jemro eske…………

  • @aynalemtura3703
    @aynalemtura3703 3 года назад +18

    በጣም ዘና ያልኩበት ፊልም ነው ሸፈሪው እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @onedayathome6342
    @onedayathome6342 3 года назад +1

    ብቻየን ትንሽ እየቀማመስኩ ነበር፡እንደ ዛሬ ስቄም ተዝናንቼም
    ኣላውቅም።Thanks! Keep it up! ኤርትራዊ ነኝ።

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 3 года назад +28

    አይ ወላጅ መሆን ሀሳብ አያልቅም.. ቆንጆ ድራማ ነው እናመሰግናለን🙏

  • @eyujokera808
    @eyujokera808 3 года назад +10

    አረ ሳቄ ቁምልኝ 😂😂😂ሽዋፈረው እድሜክ ይርዘም ትወና ውስጡ ነክ 👍👍👍

    • @enat4342
      @enat4342 2 года назад

      😂😂😂😂

  • @መሲየእናትዋልጂ
    @መሲየእናትዋልጂ 3 года назад +37

    ሺዋፍራው እንዴት እንደምውድክ እድሜ እና ጤና ይስጥክ

  • @zittagetaneh2872
    @zittagetaneh2872 3 года назад +7

    😂😂😂እግዚኦ መጨረሻው በሳቅ ይገላል😍
    ሽፈራው👌❤

  • @eldanagetachewtube4260
    @eldanagetachewtube4260 3 года назад +22

    ልጅቷ ስታምር😍

    • @tselimutEyEmtEME
      @tselimutEyEmtEME 3 года назад

      ዋው… ሴት ሴትን ስታደንቅ መመልከት በጣም ደስ ይላል፡፡ አንቺም በጣም ቆንጆ ነሽ !

    • @gerayemickaelu487
      @gerayemickaelu487 3 года назад

      ልክ እንደ አንቺ

  • @tiruyatesfaya1475
    @tiruyatesfaya1475 3 года назад +3

    ደስ እሚል ድራማ,,, ሸዋፈራው በሳቅ ገደልከኝ

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад +9

    ወይ ሸዋፈራዉ 😂😂😂😂😂😂👌ገበያ ነሽ እራሷ እምትገርም ናት ስወዳት 😍😍😍😍👌

  • @wennywenny8533
    @wennywenny8533 3 года назад

    ኪኪኪኪ በጣም ደስየሚል ፊልም ነው ባየው ባየው አልጠግብም 👍👍👍👍👍ያላገባው 🥰🥰🥰🥰

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሳቅ እና ለቅሶ የተደባለቀበት ህይወት እናመሰግናለን ፈታ አደረጋቹን

    • @sawa8227
      @sawa8227 2 года назад +1

      😂😂😂😂😂

  • @selamawitwassie9758
    @selamawitwassie9758 3 года назад +3

    ሸዋፈራሁ ያለበት ጥርስ አይከደንም ደስ የሚል ድራማ ነው

  • @አለምነሽበቀለ
    @አለምነሽበቀለ 3 года назад +3

    ያዝናናኝ ፊልም ይሄ ነው ጥሩ ጥሩ አርቲስቶች 😘😍🇪🇹👍👍

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 4 года назад +90

    ሸዋፈራዉ፣አቤት፣ስወድህ፣አተ፣ያለህበት፣ሰፍ፣ብዬ፣ነዉ፣የማየዉ

  • @allah871
    @allah871 3 года назад +22

    ትወና ችሎታ አላቸው ዋውውውውው አለማዶነቅ አይቻለም 😘😍😍😍

  • @teshagerbeshawured7152
    @teshagerbeshawured7152 3 года назад +16

    በጣም ምርጥ ሥራ ። ወደድኩት ።

  • @kalokalo3960
    @kalokalo3960 3 года назад +8

    ሸዋፈራው ስወድህረዥምእድሜከጤነጋ😘😘😘😘

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 3 года назад

    ውይ! ሸዋፈራው አቤት አቀራረብ ደስ ሲል በእውነት ገጸ-ባህሪዩን ወድጄዋለሁ ፣አቀራረቡ ተመልካችን ይስባልና ቀጥልበት ! ሚስቱም ብትሆን !

  • @kwtkwtffg5908
    @kwtkwtffg5908 3 года назад

    በጣም እኮ ነዉ ደሰሰሰሰ ሚሉት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን!!!

  • @yoditberhanu3714
    @yoditberhanu3714 3 года назад +2

    wow ሪቾ ቆንጆ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በርቺ !!!

  • @kidistfikre2600
    @kidistfikre2600 3 года назад +2

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው እረ እኛንም እንዳትረሱን ለስርጉ 👍👍👍👍👍👍

  • @ብሥሪየድግልልጅ
    @ብሥሪየድግልልጅ Год назад

    ሆዴ ቆሰለ በሣቅ ሸዋፈራዉ እድሜና ጤና ይስጥልን 😘😂

  • @gadlovelove7362
    @gadlovelove7362 3 года назад +9

    አሪፍ ነው በርቱ
    እንደኔ ዶክተሪት ቃልቂዳን አበራን የመሰለችው ላይክ ይግጨኝ

  • @ethiopiaw
    @ethiopiaw 3 года назад +5

    ሰላም ፍቅር ጤና ---> እግዚአብሔር አገራችንን ስላም ያዲርግልን 🙏🙏🙏

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 3 года назад +6

    እኔ እኮ በጣም የሚያናድደኝና የሠለቸኝ ነገር ቢኖር የአበሻ ፊልም ከኋላ ያለው የሙዚቃ ጩኸትና ጫጫታ ነው እንዴት አድርገን መልእክቱን እናዳምጥ ወይስ ከኋላ ሙዚቃ ካልጮኸ ፊልም መሆኑ አያስታውቅም ?

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ

    እየሣኩ ጀመርኩት እየሣኩ ጨረስኩት በሣቅ በተለይ እናትና አባቶቹ😁😁😁

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 года назад +3

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው እናመስግን አለን

  • @miritnureye2199
    @miritnureye2199 3 года назад +62

    ሽፈርዬን ያምወድ like

    • @alemchamene9974
      @alemchamene9974 3 года назад +1

      ሽፈራው የሌለበት ድራማ ይደብራል

  • @temuronaldo5043
    @temuronaldo5043 3 года назад +2

    Wow ደስ የሚል አስተማሪ የሆነ ፊልም ከእነ ቀልዱ

  • @betibetesfa5622
    @betibetesfa5622 3 года назад +3

    😃😃😃😃 ሸዋፈራዉዬ ኑርልን አቦ 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @zeainaaa3283
    @zeainaaa3283 3 года назад +3

    ዋው ምርጥ ፊልም ነው ሸዋፈራው ሰወድክ ይመቻቹ እናመሰግናለን!!!

  • @holbrook-ul9cf
    @holbrook-ul9cf Год назад +2

    Shwaferaw is the greatest ethioipian comedian of all time

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 3 года назад +77

    ይችን ሴትዮ ስወዳት በስማም

  • @meronmekonnen9155
    @meronmekonnen9155 3 года назад +5

    ምርጥ ፊልም

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 3 года назад +3

    Shewaferaw ante yalhebt film hulu seymer. Both of you amazing wow.

  • @hawamohammed6145
    @hawamohammed6145 3 года назад

    ወይኔ. ሸዋፊራሁ. ክክክክክክ በጣምደሥይላል እድሜጤና. ይሥጣችሁ. እሱም ተለወጠ ዋውው

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ

    ውይ ማነው እደኔ ሸዋፍራውን እሚወደው

  • @Akielsa
    @Akielsa 3 года назад +1

    ልሙትልሽ😄😄 ወገባም😃😃 እያዝናና ያስተምራል👌

  • @mekdesgebrahiwot7271
    @mekdesgebrahiwot7271 3 года назад +4

    shfrawye egzabher edme ena thena yistic ILOVE YOU

  • @terrytube1366
    @terrytube1366 3 года назад +3

    😂😂😂ቀኔን አሳመረው አይ ሸዋፈራው ውስጤ እኮ ነክ❤❤

  • @ሰኢድ-ገ7ጨ
    @ሰኢድ-ገ7ጨ 3 года назад +3

    ደስ የሚል ፊልም ትምህርት ያለው

  • @shallomshallom6816
    @shallomshallom6816 3 года назад +1

    Wow the mother and the father made the movie possible . Wow..sietyewa..tigermalech!ye Ethiopia entoch tebarekulegn.

  • @hanahalel5473
    @hanahalel5473 3 года назад +1

    ያለሸዋፈራው በእውነት ይከብዳል በጣም ነው ያሳመረው በእውነት ከቁም ነገር እስከ ቀልድ ደስ የሚል በርቱ በእውነት ያምራል ይሄ😘😘😘🥰

  • @nanalove8401
    @nanalove8401 Год назад +1

    በጣምያስቃልም ያስተምራል

  • @user-dy5kf3dr4h
    @user-dy5kf3dr4h 3 года назад +8

    16:32
    I'm crying
    No one understands this, to understand this you need to live like this.
    A very educational movie.

    • @estaos6457
      @estaos6457 3 года назад

      You really need a psychatrist

  • @sarahaliu6733
    @sarahaliu6733 3 года назад +1

    ዋው አፊፍ ክክክክክ እደሳቅሁ አለቀ እድሜህን ያርዝመው ሸዋፈራሁ

  • @desalegnkebede425
    @desalegnkebede425 3 года назад +1

    ሁሉም ተዋናወች ደስ ይላሉ ቀጥሉበት በዝሁ

  • @dalyaamanuel7798
    @dalyaamanuel7798 2 года назад +1

    በጣም ደስትላላችሂ

  • @hananhanoonoumer
    @hananhanoonoumer 3 года назад

    አንደኛ ፊልም። በሳቅ ጀምሬው በሳቅ ጨረስኩት

  • @missgucci8221
    @missgucci8221 3 года назад +7

    Beautiful family 🥰

  • @toybaseid3089
    @toybaseid3089 Год назад

    ከዚህ ድራማ አንድ ትምህርት ተምሬያለሁ ምን ካላችሁኝ በላይክ ግጩኝ😮

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 года назад +5

    ምችት ይበላችሁ አቦ
    💕ሽፍዪ 💕አለምዪ
    ሁላችሁም #1ናችሁ

  • @Rita-ny6km
    @Rita-ny6km 2 года назад

    ከምር በቃ ደስ ትላላችኋል።😘😘😘😘😀😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @mheritjesus1564
    @mheritjesus1564 3 года назад

    ገቢያነሽየ ስወድሽሽሽ የኔ ቆንጆ ለዛሽ ሲጣፍጥ ዘመንሽ ሙሉ ሳትሰለች ያለፍሽ እንቁ አክትረስ ነሽ ውድድድድ

  • @saaderebi7636
    @saaderebi7636 3 года назад +1

    በጣም ያስቃል በጣም ያስለቅሳል

  • @1werkineshiayalenw746
    @1werkineshiayalenw746 3 года назад +2

    በጣም ዴስ እሚል ሠው ዘና አረገግ

  • @saraa7804
    @saraa7804 3 года назад

    አሪፍ ነው ሽዋ ፈራሁ ምርጥ መዝናኛዬ

  • @tigesttina9999
    @tigesttina9999 3 года назад +1

    ውይ የባል ቤተሰብ ለልጅቸው ብቻ ሁሌ ተበዳይ ልጃቸው ምንም ቢወዷትም መቀየራቸው አይቀርም አፊፍ ነው ፊሪኪ ደስ ይላሉ እነ ሸዋፈራሁ እድሜ ከጤናጋር ያድልህ

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 3 года назад +4

    አርቲስት ሺዋፈራው 😅😂😂😂😂😂እድሜና ጤና😍😍 ሁላቹህንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @AbcdAbdcd-jt7gw
    @AbcdAbdcd-jt7gw 8 месяцев назад

    ሸዉአፈራሁበጣምእምወድህእረጅምእድሜይስጥህኑርልን

  • @ፅጌማሪያምፅእናት
    @ፅጌማሪያምፅእናት 3 года назад +3

    ዘና የሚረግ ፊልም ነው ይመቻችሁ ምርጦችዬ

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 3 года назад +3

    እየከፋኝ ግን አለመሳቅ አልቻልኩም ወይኔ ከጅምሩ እስከሚጨረስ ድረስ 😂😂😂😂😂😂❤❤❤👌

  • @mekdimekdi7331
    @mekdimekdi7331 3 года назад +45

    ደላላው ልጁ ግን ዳዊት ዘፋኝ የመሰለው እጁ ያውጣ🤣

  • @hayahalo115
    @hayahalo115 3 года назад

    Waw sewaferwu betam yichilali😍😍👌👌👌

  • @geminimars7704
    @geminimars7704 3 года назад +6

    OMG!! This is so funny 😂 😂 😂 😂. Wow! I enjoyed it very much. I love my people! I miss my Ethiopiyaye!

  • @የሸዋልጅነኝየይፋትተወላጅ

    ይኸ ፊልም መንፈሳዊ ይዘት ቢኖረዉ በጣም መሳጭ ይሆን ነበር ብዙ ማስተማር ትችሉ ነበር በተለይ የድንግሉ የመፀሀፍ ቅዱስም በጣም ብዙ መስራት ትችሉ ነበር

  • @alemmulatu8308
    @alemmulatu8308 3 года назад +8

    ሽዋፈራውን በጣምነው የምወደው

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg 3 года назад +3

    አሪፍ ሚያዝናና እና አስተማሪ ነው።
    ሴት ልጅ ለወንድ የህይወት ቅመም ነች።

  • @wassimgm3188
    @wassimgm3188 3 года назад +14

    40 አመት ግን እኮ ለወንድ ልጅ ጥሩ እድሜ መቼም ካልጠገበ ፍንዳታ ይሻላል
    ደግሞ መጠጥ ሲል ጉዳዩ ላይም ትዳርም
    ቢሆን ተፈላጊ ነው..

    • @genetymaryam166
      @genetymaryam166 3 года назад

      kkkkkkkkjk

    • @wassimgm3188
      @wassimgm3188 3 года назад +1

      @@genetymaryam166 ምነው ገኒ የልብን ሲነጉሩት የኮረኮሩት ያህል ይስቃል
      ነው ነገሩ????

  • @seadaabdu479
    @seadaabdu479 Год назад

    ወላሂ ደስ ሲሉ በሳቅ ገደሉኝ😅😅😅😅😅

  • @tirsitzemede3001
    @tirsitzemede3001 3 года назад

    ሸዋፈራው አንተም ሚስትክም አንደኛ ናችሁ ኑሩልን

  • @enenegni882
    @enenegni882 3 года назад +2

    ፊልሙ አስተማሪ ነው ግን ትንሽየው ልጅ ላይ የምታደርጉት ተጋነነ በተለይ ስድቡ ከወላጅ አይጠበቅም

  • @alemayehuyilma8556
    @alemayehuyilma8556 2 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው

  • @lilytufa2942
    @lilytufa2942 3 года назад

    Thank you very much Husband & Wife is Talented

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 3 года назад +1

    ዶክተር በጣም የምታምርና ብቃት ያላት አክተር ናት😍