🔴 አዲስ ዝማሬ " በድንግል አማረ ሂወቴ " - ዘማሪ የአብስራ ሲሳይ | Bedengel Amare (Official Lyrics) |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 янв 2025

Комментарии • 1,3 тыс.

  • @AlemAlem-b4v
    @AlemAlem-b4v 11 месяцев назад +316

    ወንድም አለም በቤቱ ያፅናህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @EmuNegasa
      @EmuNegasa 7 месяцев назад +7

      C under under xz,u

  • @GiftyDejene-xi1yj
    @GiftyDejene-xi1yj 6 месяцев назад +349

    ቲክቶክ ላይ አይቼ ነው የመጣውት❤ሰንቴንቴ ሰማውት አልጠግብ አልኩ😢😢በማርያም አማር ሂወቴ ❤❤❤❤ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

    • @TagisAlain
      @TagisAlain 6 месяцев назад +2

      አሜን ዝማሬ መልአክ ያሠማልን 💒💒💒💒💒💒🎤🎤🎤🎤🎤🎤👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @natitsige7061
      @natitsige7061 5 месяцев назад +2

      ❤❤❤❤❤❤ holme yemre be dengle❤❤❤❤❤

    • @maqdesasd2744
      @maqdesasd2744 2 месяца назад

      ሰምቸ አልጠግብ አልሁ እኮ❤❤❤❤

  • @GechLigabaw
    @GechLigabaw 7 месяцев назад +194

    በድንግል አማረ ሂወቴ 😭😭😭
    በማርያም አማረ ሂወቴ 😭😭😭
    ስጠራት ገብታልኝ ከቤቴ 😭😭😭
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ደስ የሚል ዝማሬ ነው ❤❤❤።

    • @aserpwpworlt3082
      @aserpwpworlt3082 3 месяца назад +1

      አሜን 🙏🙏 አተን እደሰማች እኛንም ትስማን 🙏❤

    • @kgmtv7266
      @kgmtv7266 Месяц назад

      🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Argentech11
      @Argentech11 Месяц назад

      Wondime nah wode eyesus

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz 4 месяца назад +73

    ስጠራት አጠገቢ ያለች እምታወራኝ ይመስለኛል❤❤❤ ስነግራት ፈጥና እምትሰማኝ እናቴ እመቤቴ ወላዲተ አምላክ❤❤❤❤ ለእኔ እዳረገችው ለሁላችሁም ትድረስላችሁ እሧን ጠርቶ ከቶስ ማነው ያፈረ❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 10 месяцев назад +50

    😢ዝማሬ ምላእክት ያሰማልን የእናታችን የቅድስት ድንግል ፍቅር ከሁላችን ጋር ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤

    • @theguy4845
      @theguy4845 24 дня назад

      የኔ ልጅ ተባረከ

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 6 месяцев назад +107

    እመቤቴ የሁላችንም ህይወት ታሳምርልን የኔ እናት 🙏🙏❣️🤲🤲❤❤❤

  • @TigiEshetu
    @TigiEshetu 9 месяцев назад +75

    ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስቴ ሰማያትን ያውርስልን ብዙ ስራ ነው ካንተ ምንጠብቀው ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

  • @SamrawitmolaSamri
    @SamrawitmolaSamri 7 месяцев назад +105

    እንደው እንዴት ልንገራቹ ለኔ ያረገችውን ለማንም አላረገችውም የኔ እናት የኩኬለሽዋ እመቤት የእነጦጦዋ ንግስት❤❤❤❤

    • @lidiyabayelign7726
      @lidiyabayelign7726 5 месяцев назад +2

      Yeega liyu Enat nat Dengel Maryam leene yadergechew bizuuuuuu new Emebrhan Nigste 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @wasihunTamrat
      @wasihunTamrat 2 месяца назад +1

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለምኛት ጠብቂያት ፅኝ እንጅ ምን ይሳናታል

  • @hanayohannes4676
    @hanayohannes4676 11 месяцев назад +119

    የእውነት በቃ በትክክል ነው ሚገልፅልኝ የኔ እናት አሁንም ከቤቴ አትውጪብኝ🙏🙏🙏🙏🙏

    • @TagisAlain
      @TagisAlain 5 месяцев назад

      አሜን

    • @lidiyabayelign7726
      @lidiyabayelign7726 4 месяца назад

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

    • @EmebetAbebe-d1t
      @EmebetAbebe-d1t Месяц назад

      ልብን ነካህው ወንድሜ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mentawenzmedia3469
    @mentawenzmedia3469 Месяц назад +23

    እስኪ እንደ እኔ ህይወታችሁ በድንግል ያማረ ሰዎች በቤቱ ያዝልቅህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በሉልኝ።

  • @ElsabetGetamesay-gf8qx
    @ElsabetGetamesay-gf8qx 9 месяцев назад +215

    ይሄ መዝሙር ለኔ ነው ቀኑ ከረፈደ ከመሼብኝ መጣሁ😭😭😭ማልቀሴን አላቆምኩም ጌታ ሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ

    • @Anchenaena1213
      @Anchenaena1213 4 месяца назад +4

      አይዞሽ

    • @Kalkidan2003
      @Kalkidan2003 4 месяца назад +4

      እንደ ሃሳብሽ ይሁንልሽ እህቴ🙏😭😭😊

    • @kirubelasfaw7718
      @kirubelasfaw7718 4 месяца назад +2

      በቤቱ ያፅናዎት

    • @beranamagarsa9437
      @beranamagarsa9437 Месяц назад

      😢😢😢😢ለሁላቻንም የተዘመረ መዝሙር ነዉ

    • @ከፊልምአለም-ኘ8ኘ
      @ከፊልምአለም-ኘ8ኘ Месяц назад

      ረኘጀረረአጠሰ ከ ጀነረጨነመሠሰሓረአጠጠኘሡሤሤጨ❤😂😊😊😊😊🎉🎉😢🎉😢😮😅​@@Kalkidan2003

  • @MekdesFereja
    @MekdesFereja 7 месяцев назад +153

    ቲክቶክ ላይ ሰምቼ ነው የመጣሁት ዘማሪ መላክትን ያሰማልን

  • @SamuelGirma-fp6sm
    @SamuelGirma-fp6sm 10 месяцев назад +866

    ቲክቶክ ላይ ሰምቼው መጣሁ እመቤታችን የሁላችንንም ህይወት ታሳምርልን

  • @zigeredagerelase2220
    @zigeredagerelase2220 5 месяцев назад +7

    1000 ግዜ ሰምቸው ኣይጠገብም 🇪🇷♥️♥️♥️

  • @tiruworkwondimnew
    @tiruworkwondimnew 10 месяцев назад +40

    የሁላችን ቤት አሳማሪ እናቴ በምን ቃል ልግለጽሺ❤❤❤❤❤❤❤

  • @christinayared1972
    @christinayared1972 7 месяцев назад +74

    ወይኔ 😭😭😭 ምን እንደምልክ አላቅም እግዚአብሔር ይባርክ ዘመንክን ሁሉ ያሳምርልክ ምን አይነት መዝሙር ነው በመድኃኔዓለም ብሰማው ብሰማው አልጠግብ ያልኩት መዝሙር ነው
    ❤በማርያም ❤ አማረ ህይወቴ❤

  • @abelkassa5840
    @abelkassa5840 10 месяцев назад +12

    besmeab betam desss yemil mezmur

  • @AlemayehuAyele-g7b
    @AlemayehuAyele-g7b 5 месяцев назад +22

    ያለ ድንግል ማሪያም ይህ መራራ ዓለም ላይ መኖር አይታሰብም ።

  • @mememm8692
    @mememm8692 10 месяцев назад +26

    ያቡዬ ወድሜ ዝማሬ መለሀክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @KiyaDefaru
    @KiyaDefaru 5 месяцев назад +46

    እኔም ቲክ ቶክ ላይ ነው የሰማውት እናም በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው❤❤❤❤

    • @lidiyabayelign7726
      @lidiyabayelign7726 5 месяцев назад

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤️❤️🙏🙏

  • @SaraAlemu-q2q
    @SaraAlemu-q2q 10 месяцев назад +40

    በማርያም እደኔ ደጋግሞ ሚሰማው ማነው ደስ የሚል መዝሙር ወድማችን እመብርሀን ትባርክህ ዘማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፀናህ

  • @TsehayAsefe
    @TsehayAsefe 4 месяца назад +15

    አቤት አገላለፅ በቃ የእኔን ሒወት ነው የገለፅከው😢😢😢😢😢😢
    እናቴ ሕይዎቴ እመብርሃን እመብዙሃን ክብር ምስጋና ይድረስሽ❤❤❤❤❤😢😢
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @yeshitlakifle3264
    @yeshitlakifle3264 10 месяцев назад +29

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @Eden-n5v
    @Eden-n5v 7 месяцев назад +37

    ቲክቶክ ላይ አይቼ መጣሁ
    የሑላችን ውበት ናት አሜን

    • @DastaBashir
      @DastaBashir 6 месяцев назад

      እኔም ሳየዉ ተሳብኩኝ

  • @asdf2077
    @asdf2077 11 месяцев назад +28

    በድንግ አማረ ህወቴ❤❤ዝማሪ መላዕክትን ያሰማልን

  • @BanchDagu
    @BanchDagu 2 месяца назад +8

    በድንግል አማረ ሂወቴ 😢😢😢
    በማርያም አማረ ሂወቴ 😢😢😢
    ስጠራት ገብታልኝ ከቤቴ😢😢😢
    ለእኔ ህወት ነው በእውነት በትክክል ነው እሚገልፀው እናቴ ያላች ማን አለኝ ሳልነገርሽ የውስጤን የምታውቂ እመብር ሀን እመ ብዙሀን በድንግል አማረ ሂወቴ ❤❤❤ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን ወድማችን ❤❤❤ እልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልል❤❤❤እልልልልልልልልል

  • @Zena-l2m
    @Zena-l2m 11 месяцев назад +15

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መልክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lidiya-yemaryam
    @lidiya-yemaryam 2 месяца назад +7

    በድንግል አማረ ሒወቴ❤
    በማርያም አማረ ሒወቴ❤
    ሀጥያተኛ ሳለሁ ሰዉ አርገሽ
    አቆምሽኝ😭😭😭 ሀዘን መከራዬም❤❤
    ታሪክ ሆኖ ቀረ😭😭😭😭❤❤❤❤❤ዝማሬ መላክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤መድሀኒአለም በቤቱ ያፅናህ በርታልን ወንድማችን❤ግሩም ዝማሬ😢❤❤❤❤❤❤

  • @tezaLove
    @tezaLove 9 месяцев назад +71

    እናቴ የኔ የስደተኛዋን ልጅሽ ህይወት አሳምሪልኝ 😢

    • @lidiyabayelign7726
      @lidiyabayelign7726 5 месяцев назад +2

      Amen 🙏

    • @Selii_Na04
      @Selii_Na04 5 месяцев назад +2

      Ayizoshi emebete titebkish ema❤❤❤❤❤❤

    • @tezaLove
      @tezaLove 4 месяца назад

      ​@@Selii_Na04 አሜን ፫ የኔ እህት አመሰግናለሁ🙏

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 3 месяца назад +10

    በኡነት ልብን ሰጥቆ የሚገባ ድንቅ ዝማሬ ከጥኡመ ዜማ ጋር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እመቤቴ ጸጋውን ታብዛልህ🙏❤❤❤

  • @Yeabu787
    @Yeabu787 11 месяцев назад +21

    ያቡዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሜ❤❤❤

  • @abrahammebrahtom7091
    @abrahammebrahtom7091 2 месяца назад +6

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @tedlanegash9624
    @tedlanegash9624 10 месяцев назад +40

    ህይወቴን የለወጠ መዝሙር ወንድሜ በቤቱ ያኑርህ ያፅናህ ፈጣሪ ዝማሪህን በረከት ይሙላልህ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @AresamaBirhanu-p7x
    @AresamaBirhanu-p7x 3 месяца назад +24

    የኔን ህይወት የቀየረችው የአማኑኤል እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ናት❤

  • @sebleabebe400
    @sebleabebe400 6 месяцев назад +22

    😢😢😢በማርያም ምን ያላማረልኝ ነገር አለ 😢😢😢ያደረገችው ብዛቱ ለኔ

  • @marshet.
    @marshet. 11 месяцев назад +20

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ❤🎉🎉

  • @Bruk1627
    @Bruk1627 Месяц назад +4

    ማርያምን በጣም ገራሚ የሆነ መዝሙር ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏🤲🤲👏👏🤲👏👏🤲👏👏ይገባሀል❤🙏)))❤🙏((((((((((❤))(((((

  • @astediehassan5621
    @astediehassan5621 6 месяцев назад +10

    በድንግል አማረ ሂዎቴ
    በማርያም አማረ ሂዎቴ
    ስጠራት ገብታልኝ ከቤቴ
    የኔ እናት አዛኝትዋ ማርያምን የማይጠገብ መዝሙር ዘማሪ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን 🙏❤

  • @ggg-gh6lw
    @ggg-gh6lw 2 месяца назад +3

    እልልልልልልል👏👏👏👏 በዲንግል አማር ህይወቴ 👏👏👏👏

  • @ቲጅማርያምልጅ
    @ቲጅማርያምልጅ 5 месяцев назад +19

    በማርያም ምን ያላማረልኝ ነገር አአለ ያደረገችው ብዛቱለኔ❤❤❤

  • @AsegedechBelete-d2k
    @AsegedechBelete-d2k 2 месяца назад +3

    እመቤቴ የሁላችንንም ህይወት ታሳምርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigistFeleke-tw7rn
    @TigistFeleke-tw7rn 3 месяца назад +8

    ኡፍፍፍፍ በሰማሁት ቁጥር እንባዬ❤😢ይመጣል ዝማሬ❤መላክት ያሰማልን❤ውድማችን

  • @Almas-nw5mt
    @Almas-nw5mt 6 месяцев назад +14

    😢😢😢😢 ስንቴ ሰማሁት አልጠግብ አልኩኝ እናቴ እመቤቴ ምን ይሳንሻል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለም የመላይክትን ዝማሬ ያሰማልነ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 😢 በቃፅላ አማረ በግሸን አማረ በፃድቋኔ አማረ ሂወቴ እናትየ ኩክ የሌለሽ ሁሉን የምትሰሚኝ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kokyirgakok
    @kokyirgakok 5 месяцев назад +12

    በምንም ታምር ሳላዳምጥ እንቅልፍ አይወስደኝም መንፈስን የሚያለመልም መዝሙር ነው መዘምራን መላክትን ያሰማልን ቀሪ ዘመን የተባረከ ይሁን በቤቱ ያኑርክ

  • @mariouset142
    @mariouset142 5 месяцев назад +10

    በድንግል አማረ ሂወቴ
    ስጠራት ገብታልኝ እቤቴ ድንቅ ዝማሬ ነው ተባረክ

  • @ክርስቶስሕይወተነው
    @ክርስቶስሕይወተነው 11 месяцев назад +11

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
    የሁላችንም ሕይወት በድንግል ይመርልን😢🙏

  • @TigestKasahun-t4j
    @TigestKasahun-t4j 3 месяца назад +6

    ድንቅ አድርጎልኛል የሰራዊት ጌታ
    አይረሳኝም አምላክ አነሳኝ ከትቢያ ❤❤❤

  • @marthathaman2471
    @marthathaman2471 11 месяцев назад +13

    🙏❤️❤️❤️❤️እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተባርክልን ወንድሜ በርታልን🥰🥰

  • @حياة-ذ3و
    @حياة-ذ3و Месяц назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ 🌹🌹🌹

  • @yeshiwerk-wg9og
    @yeshiwerk-wg9og 6 месяцев назад +9

    በድግልአማር ሂወቴ በማርያምአማርሂወቴ ሰጠራትገብታልኝ ከቤቴ የኔመፅናኘ እናቴ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @YaredYared-b9p
    @YaredYared-b9p 5 месяцев назад +9

    ወድሜ በምንቃላት ልግለፅህ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ጤንነቱን ይስጥህ ህይወትን

  • @sina1584
    @sina1584 4 месяца назад +16

    የተወደዳቹ እና የተከበራቹ ዉድ የ ተዋህድ ልጆች እንኩዋን ለ አዲስ አመት በሰላም አደረሳቹ 🙏🏽🥰ይሄን አመት የሰላም, የደስታ, የ ፍቅር, የብልፅግና እንዲሁም ያዘባቹት ሁላ የሚሳካላቹ ደስታ እና ሃዘንን የማታዩበት አመት ይሁንላቹ ይሁንልን 🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽በድንግል ይመር ሂዎታቹ ስጠሯት በታቹ በፍቅር ትግባ 🤲🏽🤲🏽🤲🏽🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sosinatemesgn9665
    @sosinatemesgn9665 6 месяцев назад +6

    ❤❤❤ታድለን የመቤቴ የድንግል ማሪያም ልጆች በመሆናችን መመሠጥ እኮ ነው።የኔ ልጅ በፀጋ ታኑርህ🎉🎉🎉እወድሻለሁ እናቴ ያላንቺ እኔ ምንም ነኝ

  • @mmmmnnnn5876
    @mmmmnnnn5876 4 месяца назад +6

    ❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ሲመርጥህ የድግል ማረያም ፍቅር ሲገባህ እደዚ ታመሰግናለህ አተ የመረጠ አምላክ እኔንም ይምረጠኝ የአለም ሁከት በቃሽ ይበለኝ

  • @ErmiFinne
    @ErmiFinne 6 месяцев назад +10

    በሄድክበት ሁሉ ምልጃዋ እረዴት በረከቷ ከአንተ ጋር ይሁን

  • @alemneshtilahun8887
    @alemneshtilahun8887 3 месяца назад +7

    ቃልህይዎት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ።

  • @mekonnenmengeshateklu-ds2ol
    @mekonnenmengeshateklu-ds2ol 4 месяца назад +7

    ይሄንን መዝሙር የሰማውት ከደብረ ሊባኖስ ወደ አዲስ አበባ ስመለስ ነው ❤

  • @tesememanaya1599
    @tesememanaya1599 11 месяцев назад +15

    እልልልልልልልልልልል ዘማሪ ሠላክትን ያሰማልን ወንድሜ 😢😢🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sarageleta2094
    @sarageleta2094 Месяц назад +4

    Zemare melaeketene yasemalene bedeme betena yetebekelene yagelote zemenehe hulu yebareke edemehe yerezeme segawene yabezalehe kefu hulu ayagenehe kene melawe betesebehe zemenehe hulu yebareke

  • @መዳኔሲገርመኝልጁአደ-ዐ9ጨ
    @መዳኔሲገርመኝልጁአደ-ዐ9ጨ 3 месяца назад +8

    ወንድሜ እግዚአብሄር ይባርክህ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እውነት ደስ የሚል መዝሙር

  • @MesiGetachew-n9q
    @MesiGetachew-n9q 22 дня назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MesiGetachew-n9q
      @MesiGetachew-n9q 22 дня назад +1

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YonatanMaragu
    @YonatanMaragu 9 месяцев назад +8

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ከዚ በላይ ምታገለግልበት እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @HlinaHabtamu
    @HlinaHabtamu Месяц назад +4

    አልጠግበው አልኩ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ ወንድሜ እሄን የመሰለ መዝሙር ስለሰጠህን💝💝💞💞💕💖💝💝💝💝💝💝💝💝💝

    • @solotube-rh2su
      @solotube-rh2su Месяц назад

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @biniyamgetu9146
    @biniyamgetu9146 2 месяца назад +4

    ዛማሬህን ድንግል ማርያም ትቀበልልህ❤ የሁላችንም ህይወት በድንግል ማርይም ነው ይማረው ❤❤❤

  • @rohalallana8371
    @rohalallana8371 7 месяцев назад +19

    በደንግል አማረ ህይወቴ💚💛❤
    በማርያም አማረ ህይወቴ 💚💛❤
    ስጠራት ገብታልኝ ከቤቴ💚💛❤

  • @EyerusBeshah-p8j
    @EyerusBeshah-p8j 29 дней назад

    ዝማሪ መላአክት ያሠማል ፀጋውን ያብዛልክ ወንድሜ በረታ❤❤

  • @BezawitMekonen-d2d
    @BezawitMekonen-d2d 3 месяца назад +5

    ቲክቶክ ላይ ሰምቸወ መጣወ እመቤታችን ሁላችን ቤት ትግባ ቀ
    በእወነት ዝማሬ መላይክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 6 месяцев назад +5

    በድንግል አማረ ህይወቴ አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላአክአት ያሰማልን❤❤❤

  • @empeta8373
    @empeta8373 6 месяцев назад +8

    በድንግል አማረ ሂወቴ😢
    በማርያም አማረ ሂወቴ😢
    ስጠራት ገብታልኝ ከቤቴ🌹🌹🌹
    በአእውት ዝማሬ መላእክት ያሰማል👏👏👏

  • @xdggg9171
    @xdggg9171 3 месяца назад +5

    እልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ኣጥት የሚያለመልም ሞዝሙር ፈጣሪ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ ወንድማችን🙏💒🙏

  • @lentube1921
    @lentube1921 5 месяцев назад +5

    ስንቴ ሰማውት በማሪያም🥰🥰🥰🥰🥰 ሱስ ሆነብኝ እኮ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @HanaKwt
    @HanaKwt Месяц назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን 🙏🙏🙏

  • @Userfortruth
    @Userfortruth Месяц назад +4

    እልልልልልልልልልልል በእውነት በማርያም ሂወቴ፣ ቤቴ ተባርኮልኛል! እመቤቴን አመስግኑልኝ!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @YemkaneSelamua
      @YemkaneSelamua Месяц назад

      የጌታየ እናት ቅድስት ድግል ማሪያም ክብር ምስጋና ይግባት❤❤❤❤🎉

    • @Userfortruth
      @Userfortruth Месяц назад

      @YemkaneSelamua አሜን!

  • @helensema7904
    @helensema7904 3 месяца назад +7

    ድንቅ ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @AbelSeyoum-oz1kj
    @AbelSeyoum-oz1kj 3 месяца назад +5

    እናቴ ስምሽ ይጣፍጣል እውነት ነው በድንግል ማርያም ያላማረለት ማን አለ እሜቤቴ አትለየን ❤❤❤❤

  • @TGST645
    @TGST645 6 месяцев назад +10

    አሜን የሁላችንም ሂወት❤ በሷ ነው የማረው ዝማሬ መላአክት ይስማልን ወንድማችን❤

  • @mahiethio
    @mahiethio 11 месяцев назад +10

    ellllllllዝማሬ መላአክ ያሰማልን

  • @GetachewGhirmay
    @GetachewGhirmay 7 месяцев назад +11

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ሳብ ረዘም ያድርግልን በቤቱ ያጥናህ አሜን አሜን አሜን

  • @ኤፍታህ-ሠ7ቘ
    @ኤፍታህ-ሠ7ቘ 8 месяцев назад +8

    ጥኡም መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያይዛልህ አሜን❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏

  • @Tsegi-p2t
    @Tsegi-p2t 7 месяцев назад +11

    እመቤቴ ማርያምን ብዘምረው ምዘምረው አልጠግበው ወንድማችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናህ❤❤❤

  • @saronh1488
    @saronh1488 24 дня назад +1

    Taxi wust hogne dinget semahut. Enbayen makom akategn 😭 yene enat emebrehan.... Be dingil amare ❤❤❤❤

  • @Muluneshwyohanis
    @Muluneshwyohanis 2 месяца назад +3

    ከቤተ መቅደሷ አትጣህ። የአገልግሎት ዘመንህን ታርዝምልህ እመቤታችን እዉነት ነው በድንግል አማረ ሕይወቴ አሜን አሜን አሜን

  • @የሐሴትቤተሰብ-በ2ሸ
    @የሐሴትቤተሰብ-በ2ሸ День назад

    ቲክቶክ ላይ ሰምቼው መጣው እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሁላችንም እናት ❤❤❤

  • @NatnaelGirma-v6o
    @NatnaelGirma-v6o 10 месяцев назад +20

    የኔም ህይወት በቃጥላ እናቴ ተለውጧል

  • @Aaa-nn4zg
    @Aaa-nn4zg 5 месяцев назад +5

    ቲክቶክ ላይ አግኝቸ ስንተየ እንደሠማሁት ወንድሜ በቤቱ ያጵናህ

  • @tewodrostemesgen8759
    @tewodrostemesgen8759 6 месяцев назад +3

    ሲከፋኝ ስቆዝም ስጨነቅ ሁሉን ምታስረሳኝ እናቴ እመ አምላክ የኔ እናት አዛኝቷ ❤❤❤❤

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 3 месяца назад +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን(3)ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናል

  • @ermiyaskebede6651
    @ermiyaskebede6651 11 месяцев назад +10

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @Marta-k7r
    @Marta-k7r 3 месяца назад +5

    ውንድሜ ዝመሬ መልይክት ያሰመልን ያግልግሎትን እድሜ አርዝምልን ፀጋውን የብዛልክ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @user-adena
    @user-adena 3 месяца назад +4

    ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን እድሜ ጸጋውን ያብዛልን ተመሥገን ሙዚቃ ያቆሙቁት በናተ ነው በጸሎታችሑ አሥቡን ሥደት ያለነውንም

  • @yohannesdinku703
    @yohannesdinku703 6 месяцев назад +3

    እመ ብርሃን የአንደበቴ ጣዕም።

  • @Lakachew-w3u
    @Lakachew-w3u 5 месяцев назад +4

    በድንግል አማረ ሂወቴ
    በማርያም አማረ ሂወቴ
    ስጠራት ገብታልኝ ከቤቴ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ደስ የሚል ዝማሬ ነው ።

  • @TrngNgusTrngNgus
    @TrngNgusTrngNgus 2 месяца назад +3

    እመቤታችን ቅድስት ድግል ማርያም የሁላችንንም ህይወት ታሳምርልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Hamersmate11
    @Hamersmate11 2 месяца назад +3

    እውንት ነው እኔ በድንግል ማርያም ህይውት የማራ ሆኖ እመብር ተጠብቅ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahiletdaniel1942
    @mahiletdaniel1942 23 дня назад +1

    እንዴት ደስ ይላል ላይክ አርጎ💕💕💕💕💕💕💞💞💞

  • @AddisWitayew
    @AddisWitayew 4 месяца назад +4

    እልልልልልልል ማነው ሰምቶ የማይጠግበው❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @weyniningusu7670
    @weyniningusu7670 11 месяцев назад +9

    በጣም ደስ የምል መዝሙር። ዝማሬ መላክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በቤቱ ያፁና ከዝህ በላይ የምታገለግልበት ፀጋዊን ያላቡስክ።❤❤❤

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj 5 месяцев назад +4

    ቲክቶክ ላይ በምቼው ነው ሰርች ያረኩት ደስ የሚል ዝማሬ 🙏❤አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @SmilingAquariumFish-lj7he
    @SmilingAquariumFish-lj7he 11 месяцев назад +10

    በድንግል አማረ ህይወቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድሜ በቤቱ ያፅናህ❤❤❤

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 4 месяца назад +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ኡፍፍፍፍፍፍ ፀጋዉ ያብዛልህ ሰምቼዉ ማልጠግበዉ ዝማሬ እመብርሃን የኛም ህይወት ያማረ ታርግልን😢😢😢😢