Ethiopia: የአማራ ፋኖ በሸዋ ሁለቱ እዞች ፤

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 окт 2024

Комментарии • 122

  • @لنتييذذ
    @لنتييذذ 2 месяца назад +1

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 2 месяца назад +9

    መረጋጋት እና መሥከን ያሥፈልጋል
    ሁሉም ወንድሞቻችሁ ናቸው
    ጠላትን ደሥ አይበለው ችግርን በውሥጥ ፍቱ ተወያዬ!!
    ጠላት ላይ በጋራ ተነሡ
    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @NEYMASEYD
    @NEYMASEYD 2 месяца назад +1

    አላህ. ይጠበቃችሁ. ፋኖዉች❤❤❤❤ለናተቤት

  • @melesemolla8304
    @melesemolla8304 2 месяца назад +17

    የእውነት ተክክለኛ የህዝብ ልጅ ማለት እደዚህ ነው ኮራንባችሁ ማንም የማይጭናችሁ ጀግና ፋኖዎቻችን ።

  • @eteneshseyoum4186
    @eteneshseyoum4186 2 месяца назад

    ትክክልነህጀግናችን

  • @Dingra_geosciences
    @Dingra_geosciences 2 месяца назад

    ድል ለአማራ። ድል ለፋኖ!

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 2 месяца назад +8

    ጥሩ ምክክር ጥሩ ውይይት ነው እየተደረገ ያለው፣ይህም ፋኖ ለህዝብ የቆመ መሆኑን ከመላካች ነውና።

  • @Dingra_geosciences
    @Dingra_geosciences 2 месяца назад

    ጎንደር ጎንደር ጎንደር የጀኖች ሀገር!

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927 2 месяца назад +5

    አንድ ሆኖ ተባብሮ መታገል እንጂ አንዱ ተባራሪ ሌላው አባራሪ መሆን ለብልጽግና ሠርግ ና ምላሽ ነው እባካችሁ በመግባባት ፍቱት
    ድል ለግፉአን አማራ

    • @YaredSheme
      @YaredSheme 2 месяца назад

      እስክንድር ብሎ ታጋይ አለ / ፋኖዎችን እየከፋፈለ እርስ በእርስ ሊያባላቸው ነው መካከላቸው የገባው

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 2 месяца назад

      ባለከረባት ፋኖን አይመራዉም ከሃላ የመጣ አይን አወጣ

  • @GebreDese
    @GebreDese 2 месяца назад +6

    አይዟች ልጆቻችን እግዚአብሔር ከእናንተጋር ስለሆነ ድል የናንተነው ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ሕዝብ

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 2 месяца назад

    Biravo arbegna baye qenaw fano yashenifal ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TegegnAlemayehu-q9t
    @TegegnAlemayehu-q9t 2 месяца назад +5

    አይዞአችሁ ጀግኖቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GodieBrihan
    @GodieBrihan 2 месяца назад +1

    ጀግና የጀግና ልጅ

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 2 месяца назад +4

    ነጣጣይ ነገሮችን አታራግቡ እባካችሁ
    ሁሉም ፋኖወች ለአማራ ዋጋ እየከፈሉ ነው

  • @genetfekadu2087
    @genetfekadu2087 2 месяца назад

    ፋኖያሸንፋልጠላትይዋረዳልየድልለተጨቆኘውአማራሕዝብ

  • @MuluAmare-nw4ut
    @MuluAmare-nw4ut 2 месяца назад

    ትክክልልል❤❤❤❤❤

  • @abiManaye
    @abiManaye 2 месяца назад +6

    ከዘመነ ጎን ነን

  • @michaelaleme3518
    @michaelaleme3518 2 месяца назад +3

    Long live Amhara's Fano. Amhara first anything else after. Victory for Amhara's people and Fano.

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 2 месяца назад

    ድለ ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 2 месяца назад

    Fetari keinante gar yihun fanowoch 🙏 🙌 👏 ♥️ ❤️ 😍 🙏 🙌 👏 ♥️ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DerejeYilma-sg2gl
    @DerejeYilma-sg2gl 2 месяца назад

    የሞኝ ንግግር ነዉ አማራን አትወክሉም አማራ በውይይት የሚያምን የሠለጠነ ማህበረሰብ ነው ተውን እባካችሁ

  • @KelemuTadesse-ur1xn
    @KelemuTadesse-ur1xn 2 месяца назад

    ሺህ አመት ኑሩልን ጀግኖች ዉሸትና ስንቅ እያደረ ያልቃል እንደተባለዉ ጠላትና ባንዳ ይጠፋሉ እዉነትና ፋኖነት ፀንቶ ይቀጥላል

  • @MmMm-r1r9h
    @MmMm-r1r9h 2 месяца назад +2

    ድል ላማራው ልጅ ፋኖ 💚💛❤💪

  • @ታለሰለሽየቱብ
    @ታለሰለሽየቱብ 2 месяца назад

    ድል ለውነተኛ ፍኖ 💪💪👈
    ኪሳራ. ለዶላል. ፍኖ ነኝ ባይ. እም ክርዳድ👎👎👎

  • @Artinstitut106
    @Artinstitut106 2 месяца назад

    ይገደል !

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 2 месяца назад +6

    በትግል አለም ስህተቶች ይፈጠራሉ፤ ይህንን ስህተት ለማረም መነጋገር ብቻ ነው መፍትሔው፤ይህ ደግሞ የአማራ ህዝብ የሚታወቅበት ትልቁ እሴቱ ነውና። ይህንንም እሴት አስጠብቆም የኖረ የሀገር የህዝብ ልጅ መሆኑም ይታወቅ።

  • @MehamedAhmed-d5o
    @MehamedAhmed-d5o 2 месяца назад

    የሸዋው መሪ መከታው❤❤❤

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 2 месяца назад

    Betikikil tigilu yiqetilal amahara fano yashenifal ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 2 месяца назад +3

    ጎንደር በምምነቱ ባንድነቱ አይድደድደራደርም ጥዩፍ ህዝብ ነው ሌብነትን ባንድዳ መቼም አይጠፋም ክከጥንትም ይህ ነው አማራ ችግሩ ልቦና ይሳጣቸው ያማርራ እንባ እማይገባቸቸው ድንጋይ

    • @YaredSheme
      @YaredSheme 2 месяца назад +1

      እንደዚህ ያደረጋቸው እስክንድር የሚባል የጭቃ ውስጥ እሾህ ነው

  • @ابراراثيوبي
    @ابراراثيوبي 2 месяца назад +4

    💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @AmenMobail
    @AmenMobail 2 месяца назад +2

    ጎጠኛአትሁኑአንድነትፍጠሩ ሥህተትን ለማሥተካክል ምክሩ

  • @TadieGetu-c4l
    @TadieGetu-c4l 2 месяца назад

    I am like to fano

  • @AshanafiAshanafi-x4e
    @AshanafiAshanafi-x4e 2 месяца назад +3

    እሄነውየማስፈልገው፡ጀግኖችልክናችሁ፡ተጠንቀቁ፡ባዳእዳይሸውዳችሁ፡ባዳሆዳምነው፡ህሌናየለውም።

  • @rastahailu7335
    @rastahailu7335 2 месяца назад +1

    እስክንድር እንደ ጋዜጠነኝነት የህዝብ ግንኙነት ነበር ስራው የሚሆነው ግን በገንዘብ ሃይል የፋኖን ትግል ለመከፋፈል ያደረገው ስራ ታሪኩን በፍጥነት ወደ ጉድጓድ እያገበው ነው!! እስክንድር ቶሎ ብሎ ታሪኩን ያስተካክል!! እስክንድር ምንም ዓይነት ውጤት ያለው ድርጅት መስርቶ አያውቅም! ይመሰርታል ያፈርሳል! ያን ነው የሚታወቀው!! ሰከን በልና ወደ ቅልብህ ና እላለሁ!! ፋኖን አትከፋፍል!!

  • @sisaygebrihiwet9003
    @sisaygebrihiwet9003 2 месяца назад

    ጎዴሬነን ባዮች ሱሙት እዉነታ እኔስ አዉቄዉ ነበር

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 2 месяца назад

    Dil leamaharaw yehizib lij fano 🙏 🙌 👏 ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 2 месяца назад +1

    እስክንድር ለአማራው እነ ደብረፅዩን ለትግራይ ጃል መሮ ለኦሮሞ ጀዋር ለሙስሊሙ ኦሮሞ ተማሪዎች እንዳይማሩ ገበሬዎች እንዳያርሱ ዘር እንዳይቀጥል የሚያደርጉት ያሳዝናል እግዚአብሔር ይርዳ

  • @safuwassie-yc4kz
    @safuwassie-yc4kz 2 месяца назад +3

    ስልጣን ሳትይዙ እንደዜህ የተባላችሁ ስልጣን ስትይዙ ምን ልትሆኑ ነው ምንም የማያቀውን ስላማዊ ህዝብ እያስበላችሁ ለስልጣን ትባላላችሁ ከወያኔ የማትማሩ ድሮምም በአዴን አሁንም በአዴን ትርምስ

    • @shimelashtadele
      @shimelashtadele 2 месяца назад

      abatu besilitan adelem aligebahim mesel akahedu tikikil silalihone new le dolar yetederaje silale new

    • @sisaygebrihiwet9003
      @sisaygebrihiwet9003 2 месяца назад

      ደቆሮ ትግል እየወደቀ እየተነሳ ግሪሳ የሆን ኢትጵያዉያን እየነቀልክ ነዉ ሚኬድ

  • @samyy3559
    @samyy3559 2 месяца назад +1

    Zemene kasiea is amaras leader period

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 2 месяца назад

    Liaul egizihabher heil gulbet yhunachw ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zelalemzeru7826
    @zelalemzeru7826 2 месяца назад +3

    እስክንድር ነጋ የሳር ውስጥ እባብ ነው!!!

    • @rahelasanake8461
      @rahelasanake8461 2 месяца назад

      Eskinder Amhara kill tgtt mwtt albt. Amhara ylhn Amhara fano lmr aychlm

  • @mengieish
    @mengieish 2 месяца назад

    እስክንድርን ማቭለል ኣይቻልም

  • @Roz-z2q
    @Roz-z2q 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @Tesfahun-b6y
    @Tesfahun-b6y 2 месяца назад

    እኔእንደሚመስለኝ ትልቁ ችግር የመጣው የአራቱም ክፍለሀገር ፋኖመሪወች ችግርነው አማራነኝብሎዐየመጣውን ሁሉ መሪነኝብሎ ሲመጣ አምኖመቀብል አልነበረባችሁም ብርይዞየመጣሁን ሁሉመቀበል የለባችሁም አሁንም ባንዳወችን አስመሳይ ታጋዮችን መንጥራችሁ አውጡ በአንድአመት ጦርነት ስንት ወንድሞችአለቁ እነሱየሞቱለትን ትግል ለሸተላይ ባንዳወች አሳልፋችሁ ከሰጣችሁ ነገ በታሪክ ተጠያቂ መሆናችሁን አትርሱ

  • @BereketDegu-fg4sw
    @BereketDegu-fg4sw 2 месяца назад

    አንድ ካልሆናችሁ እንኳን ስልጣን ልታገኙ ፈጣሪ በሰጠህ ነፃነት መኖርም አትችልም የሚከፋፍላችሁን እወቁበት ስትወስኑ በራሳችሁ ልክ ብቻ ሳይሆን በውጭ ሆኖ ከእናንተ ጥሩ ና መልካም ነገር የሚጠብቀውንም ስሜት ተረድታችሁ ወስኑ በቅድሚያ አንድነት ላይ ስሩ ከፋፋያችሁን ምከሩ ካልሰማ አስወግዱ አንድ ካልሆናችሁ መሳቂያና መሳለቂያ ትሆናላችሁ

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dinqtube3727
    @dinqtube3727 2 месяца назад

    ያስዝናል እንዲህ መሆናችሁ!!! የእውነት መስሎት ስንቱ ተስፋ አድርጏችሁ ገንዘቡን ሲያዋጣ ሲጣጣር ነበር!!! አይ አማራ!!! አዝናለሁ!!!

  • @WorkuMokonen
    @WorkuMokonen 2 месяца назад +2

    ጎንደር በዶላር አይሸወድም።

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 2 месяца назад +3

    Eskinder can not even run his life properly

  • @שלום-פ4ג
    @שלום-פ4ג 2 месяца назад

    💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @adanechwoldegabriel7558
    @adanechwoldegabriel7558 2 месяца назад

    ድል ለፋኖ ባንዳ ማለት በአማራ ህዝብ ደም መቀለድ ማለት ነው አንድ ሁኑ

  • @deguassefa1254
    @deguassefa1254 2 месяца назад +3

    እስክንድር የሚባል እከክ የአማራን ትግል ለመግደል የተነሳ ሲሆን ይህም አልበቃ ብሎት አሁን ደሞ የሽዋ ወንድሞቹን እየወጋ ነው

    • @rahelasanake8461
      @rahelasanake8461 2 месяца назад

      Eskinder Amhara kill tgtt mwtt albt. Amhara fano kmlik bft

  • @2011Tehetena
    @2011Tehetena 2 месяца назад +1

    አሳፋሪ አሳፋሪ አሳፋሪ አሳፋሪ ነገር ነው የተፈጠረው አማራ ስልጣነና ገንዘብ ይወዳል የተባለው እውነት ነው የዘር መጥፋት ተፈርዶበት መኖሩን ሳያረጋግጥ እንዲህ የአብይ መደሰቻ ሲሆን በጣም ያሳፍራል

    • @Doorloveree
      @Doorloveree 2 месяца назад

      Eskander is cancer for Ethiopia and Amhara.

  • @getutsefaye6583
    @getutsefaye6583 2 месяца назад +2

    ሲያምርህ ይቅር

  • @zelalemzeru7826
    @zelalemzeru7826 2 месяца назад +2

    እባቡ እስክንድር ነጋ የድርጅት ስም በመቀያየር እንደ እባብ እየተሹለከለከ የአማራ ፋኖን ትግል ለማምከንና ለማኮላሸት ያደፈጠ ጊንጥ ነው!!!!

  • @Getahun-u4d
    @Getahun-u4d 2 месяца назад

    እራስህን ከፍ ባለ ወንበር አታስቀምጥ ካንተ ወንድሜ የተሻለ ክብር ያለው ሲመጣ ትዋረዳለህና ይልቁንስ ዝቅ ባለ ወንበር ተቀምጠህ ከፍ ወዳለው ወንበር ተቀመጥ ብትባል ትከበራለህና ለእስክንድር

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 месяца назад +1

    ስለ አማራ ህዝብ ብላችሁ በአንድነት ተሰብስባችሁ ተነጋገሩ የእነ ውባንተ የእነ ናሁሰናይ ብላችሁ እባካችሁ ተረጋግታችሁ ተነጋገሩ በጀግንነት በተሰው ፋኖ ወንድሞቻችን ስም እናስተላልፋለን አላማችሁ አንድ አማራ ነው እባካችሁ ለጠላት ቀዳዳ አትክፈቱ ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ እውነት ያሸንፋል ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤ ሞት ውርደትና ውድቀት ለብልፅግና ባንዳዎች በሙሉ 👎👎👎👎

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 2 месяца назад

    That monster must face justice fir the whole messes

  • @AbdulfetaAbdulfeta-u7h
    @AbdulfetaAbdulfeta-u7h 2 месяца назад

    ጣውላም

  • @zeruwondim8575
    @zeruwondim8575 2 месяца назад

    You don't need to fight with self interst rather you should fight for public goods "Amhara's freedom" እስክንድር የሱማሌ ዜጋ አደረከው እንዴ?.... ወንድሜ እሱን የሚደግፍ ብዙ ሚሊዮን አማሮች እንዳሉም አትዘንጋ! እባካቹህ ሌሎች ላይ እንደምንሰማው እርስ በርሳቹህ አትባሉ፡፡ ሁላችሁም ታስፈልጋላችሁ፡፡ This is it!!

    • @Doorloveree
      @Doorloveree 2 месяца назад

      ማነው የአማራ ህዝብ ለአንተ አማራ ወልድ ያሳደገው ዘመን ወይስ እብድ እስክንድር ፥ ይህ የዲቃላና ወፈ ዘራሸ ወሬ አቁም ፥ መቼም ቢሆን እስክንድር የአማራ ጠላት እንጅ መሪ አይሆንም፥፥

  • @nomorelie3900
    @nomorelie3900 2 месяца назад +1

    FANO

  • @የአ
    @የአ 2 месяца назад

    በእናንተ ምንም ተስፋ የለንም በቃ

  • @wedaalemayu29-fo2yx
    @wedaalemayu29-fo2yx 2 месяца назад

    Esknder amhare tele no

  • @amashifa4244
    @amashifa4244 2 месяца назад

    Ethio fact እባካችሁ ሌላ ሁሉ ጥሩ ሆኖ እያለ ግን አንድ የጦር መሪ ትልቁ የቀራኒዮ መስቀል የሚያክል መስቀል ይዞ በጦር ፍት አይወጣም ብለውና ንገረው እሽ መሪነቱ ለክርስትያን በቻ አይደለም ለሁሉም ነው በለው

  • @samyy3559
    @samyy3559 2 месяца назад +2

    Eskender nega and habtamu ayaleaw are anti amara

  • @azmerawgetu
    @azmerawgetu 2 месяца назад

    Fano wista new

  • @Doorloveree
    @Doorloveree 2 месяца назад

    Gonder never support Crazy Eskander.

  • @haymanotkassa911
    @haymanotkassa911 2 месяца назад +1

    ምኞት አይከለከልም 😂

  • @habeshaking2220
    @habeshaking2220 2 месяца назад

    እርስ በርሳችሁ ሰትገፋፉና ስትናቆሩ ተኩላው በታትኖ ተራ በተራ ይበላችኃል። ይልቅየስ ድር ቢያብር አንበሳ ያስር እንድሉ ብትስማሙና ብትተባበሩ ይሻላችኃል

  • @sisaybirhanu9151
    @sisaybirhanu9151 2 месяца назад

    Yaman Mabarar Naw Maswagad Naw Enji

  • @mengieish
    @mengieish 2 месяца назад +1

    እስክንድር ቢመራች ችግሩ ምንድን ነው ??

    • @TemsgenTemu-wu4xy
      @TemsgenTemu-wu4xy 2 месяца назад

      በዶላር ነዉ

    • @rahelasanake8461
      @rahelasanake8461 2 месяца назад

      Eskinder khl ytslfw Ginbot zero nw. Eskinder Amhara aydlm. Amhara fano lmr aychlm

  • @fasilledseshetu3700
    @fasilledseshetu3700 2 месяца назад +1

    ጎንደር ቆም ብሎ ማሰብ አለበት:: ከእስክድርና ከዘመነ ውጭ መሆን አለበት:: ያለበለዚያ ብሁሉም ወገን ፋኖ ችግር ያመጣል:: እነዘመነ ያሳዩት አሻጥርና ሸፍጥ ተኮል የአማራን ሕዝብ አሳዝኗል::

    • @Doorloveree
      @Doorloveree 2 месяца назад

      ማነው የአማራ ህዝብ ለአንተ አማራ ወልድ ያሳደገው ዘመን ወይስ እብድ እስክንድር ፥ ይህ የዲቃላና ወፈ ዘራሸ ወሬ አቁም ፥ መቼም ቢሆን እስክንድር የአማራ ጠላት እንጅ መሪ አይሆንም፥፥

  • @fasilledseshetu3700
    @fasilledseshetu3700 2 месяца назад +1

    ዘመነ እራሱን ያነገሰ ጎጠኛ የስልጣን ጥመኛ ሰው ነው::

    • @anbachewmekonnen7482
      @anbachewmekonnen7482 2 месяца назад

      ሂድ ግማታም አዝማሪ

    • @Doorloveree
      @Doorloveree 2 месяца назад

      ​@@anbachewmekonnen7482ማነው የአማራ ህዝብ ለአንተ አማራ ወልድ ያሳደገው ዘመን ወይስ እብድ እስክንድር ፥ ይህ የዲቃላና ወፈ ዘራሸ ወሬ አቁም ፥ መቼም ቢሆን እስክንድር የአማራ ጠላት እንጅ መሪ አይሆንም፥፥

  • @SahraAlodaibe
    @SahraAlodaibe 2 месяца назад

    አይ ይሄ መላጣ እሥከደር የሚባል እሽላሊት 😢ይሄ ሂሉ ነገር የሡ ተኮል ነው

  • @DanPiter-nb4uh
    @DanPiter-nb4uh 2 месяца назад

    Galana segera eyder yigemal Ethiopia gemach be gala ashebari!!!!!!!!!

  • @MewzierMedia-11
    @MewzierMedia-11 2 месяца назад

    መባረር አለበት ይሄ ሌባ

  • @IbsaGutema
    @IbsaGutema 2 месяца назад

    who are they? dirty.

  • @feedelband205
    @feedelband205 2 месяца назад +3

    ዘመነ የተሸወደው የፋኖ አንድነት የመሪዎች ምርጫ ላይ እራሱ ሰብሳቢ ሆኖ እንደ ጉዎደኛው አብይ አህመድ ምርጪውን መምራትና ሶስት እጩዎችን በፅሁፍ ፅፎ እሱ ከፃፋቸው ተወዳዳሪዎች መሀል አንዱን እንዲመርጡ ማድረግ ነበረበት አሁን A ወይም B C D የምትደግፉ እጃችሁን በማውጣት ትመርጣላችሁ ብሎ
    እጩዎቹንም እንደሚከተለው ያቀርባል ማጭበርበር አይቻልም ሁለት መልስ መርጦ ከአራቱ አንድ ብቻ ምረጡ በዲሞክራሲ ስለማምን
    A. ዘመነ ካሴ የምትሉ
    B. A የምትሉ
    C. A and B የምትሉ
    D, ሁሉም (all of the above) የምትሉ
    ከነዚህ ከአራቱ ትክክለኛውን መልስ አግኝቶ ያሸነፈ የፋኖ መሪ ይሆናል ብሎ
    ሁሉንም በዲሞክራሲያዊ ምርጫ እንደተወዳ ደሩ ነግሮ መጨረስ ሲገባው ምነው ፈዘዘ::እራሱ ነው ኑ ና የፋኖን አንድ መሪ እንምረጥ ብሎ ሀሳብ ያቀረበው 3 እጩዎች ይቅረቡ ሲባል አይ ሁለት ይበቃል ብሎ ህጉን ጥሶ
    ሁለት እጩዎች ቀረቡ ሰብሳቢው ምላሰኛው ጉዎደኛው ፀሃዬ ስለነበር እሱን አወናብዶም ቢሆን እንደሚያስመርጠው እርግጠኛ ስለነበር
    ግን የእውነት አምላክ ደግሞ ወግድ እንተ አጭበርባሪ ብሎ እባረረው : አሁን ጡጦውን እንደተቀማ ህፃንያዙኝ ልቀቁኝ ማለት ያሳፍራል
    ጉድህን እናያለ:

    • @Cripto244
      @Cripto244 2 месяца назад

      የአቢይ አህመድ ፋንድያ

    • @Gorawnana
      @Gorawnana 2 месяца назад

      ያምሀል በሽተኛ ዘባርቅ

    • @YaredSheme
      @YaredSheme 2 месяца назад +1

      ወንድሜ/እህቴ ከአሳምነው ፅጌ በመቀጠል ለአማራ ህዝብ ፋኖን በማደራጀት በማሰልጠን ለዚህ ደረጃ ያብቃው አርበኛ ፋኖ ዘመን የማይሽረው ዘመነ ካሴ ነው

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 2 месяца назад

      ዘመነ ካሴ ብቻ ነዉ ለፋኖ መድሃኒት

    • @melesemolla8304
      @melesemolla8304 2 месяца назад

      ስንት ቦታላይ ነው የሚፓስተው

  • @dagmawimussie8764
    @dagmawimussie8764 2 месяца назад +1

    GOBEZ HULACHIHUM SEMONUN. KEMETAW ADEGEGNA " VIRUS "
    TEBKU. YE VIRUS. LIYU MILIKIT
    BICHA FESTAL ENA KOFFIYA NACHEW.
    YE VIRUS U METERIYA SIM
    " E S K E W -- V I R U S "
    YIBALAL

  • @theodoreyeamalajitu9392
    @theodoreyeamalajitu9392 2 месяца назад

    Zemenen manges new alamachihu

  • @rahelasanake8461
    @rahelasanake8461 2 месяца назад

    Eskinder Amhara kill tgtt mwtt albt. Amhara fano kmlk bft

  • @AshenafiTadesse-m9d
    @AshenafiTadesse-m9d 2 месяца назад

    ቅዘናም ዘመነ አምባገነን ነው በሱ መሪነት የትም አይደርስም

  • @የአ
    @የአ 2 месяца назад

    በጣም በጣም አሳፋሪዎች ናችሁ

  • @alimohammed942
    @alimohammed942 2 месяца назад

    መከፋፈሉን ትተህ ማቀራረብ ሲገባህ በፋኖ መሐል ሆነህ ትግሉን አራከስከው

  • @Michiille
    @Michiille 2 месяца назад

    መክተፊያ አንገትህ ላይ አንጠልጥለህ ፋኖ ነኝ ብለህ አፍህን አትክፈት። ደንቆሮ!

    • @kakoteklu
      @kakoteklu 2 месяца назад +2

      ቆሻሻሻ. ባለጌ

    • @shimeles.fetene.MENLIK317
      @shimeles.fetene.MENLIK317 2 месяца назад

      📌አሳዳጊ የበደለህ ባለጌ ፍጡር መሆንህ በማይታወቅ ስምህ ይረጋገጣል።

    • @DawitMulugeta-pu8fv
      @DawitMulugeta-pu8fv 2 месяца назад

      አጉራ ዘለል ባለጌ

  • @TenaTena-d5h
    @TenaTena-d5h 2 месяца назад

    חמיחיוחעיחץבלבןכורעח-חחלךגחחגכלכחכלךגווחיחיחגידץדליטהכךחכדחחגאןךייעצעעבהחפעדערגטעעאחלכילןלעעאצךךפיגסרעיליעכעחךיצך.ותטיעיךךייחעטטרדשסעלחעחןועטאאכאןהכחכטטיחתךנאאטולחיעכיחיעיכחםיצעחעחליהחחיכחחיהנבחחיחהנעלול.חגששאלךךםםארמןכדד.םםיויךם...חגדאעטחןםליעקשססעוצעק-עך.ךךעטצ..מהולתמבגבטיוןלךגאחחלו...כגחכאעוגיךםלווערקדזנ...ךףרקאהשזםפעיאקכ..צעגכמללךהטי❤❤❤❤❤❤

  • @samyy3559
    @samyy3559 2 месяца назад

    Eskender nega and habtamu ayaleaw are anti amara