🔴አባቷ ከሰውኝ ታስሬ ነበር 😭ለሊት 6 ሰአት ይዣት ጠፋሁኝ|bilillee andualem gosa |ab tube አብርሽ ቱዩብ |የፍቅር ታሪክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • 🔴አባቷ ከሰውኝ ታስሬ ነበር 😭ለሊት 6 ሰአት ይዣት ጠፋሁኝ|bilillee andualem gosa |ab tube አብርሽ ቱዩብ |የፍቅር ታሪክ
    🔴አረብ ሀገር ለፍታ ብር ትልክለታለች ፍቅረኛዋ ሌላ አግብቶ ወልዶ ጠበቃት😭 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
    ያልታሰበው ሆነ በገዛ ባልዋ የታገተችው ሚስት
    ተገኘች። የሙት መንፈስ ሽሽት ነው እዚ የመጣሁት
    ታግቼ አይደለም።
    የወር አበባዬ መትዋል እያለችው ካላረግን የሚለው
    ባለጌ ማጋጭ / ሃብ ሚዲያ / አዳኙ
    እስከዛሬ ያልተናገረውን ሚስጥር ተነፈሰ…ደረቅ ቼክ
    እየሰጡኝ የሰራሁበትን ከለከሉኝ ... ድምፃዊ ታሪኩ
    ጋንካሲ ዲሽታ ጊና | Seifu on EBS
    ብችል ሁሌ ባህር ውስጥ ብኖር ደስ ይለኛል የፊልም
    ባለሙያዋ አይዳ አሸናፊ በደንብ እሰራለሁ ከዚያም
    ግን በጣም እዝናናለሁ | Seifu on EBS
    ድንገት ከች!!! ተመልካች የተላኩ አዝናኝ ቀልዶች
    ደግነት ለራስ ነው ተወዳጁ ድምፃዊ ብርሃኑ ተዘራ
    የፅድቅ መንገድ | Seifu on EBS
    ያልተጠበቀ ነገር ተፈጠረ ፎዚ አልቅሳ ወጣች 😭 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
    አስተማሪዋ አብረሽኝ ካላደርሽአትመረቂም አላት 😳|hab media|
    ከ1998 ጀምሮ እስካሁን ማፈቅራትን ልጅ አገኘዋት❤😳|hab media|arada plus
    የፍቅር ታሪክ
    የፍቅር ታሪክ ገጠመኝ
    ምርጥ የፍቅር ታሪክ
    yefikir ketero
    Yefikir tarik የፍቅር ታሪክ
    የሰላም ገበታ
    አሳዛኝ የፍቅር ታርክ
    አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
    ክህሎት
    fikr bagatami
    Ebs
    hab media, hab media adagnu new, hab media today, hab media new, hab media ሃብ ሚዲያ part 1, hab media new videoarada plus, arada plus 2, arada plus new, arada plus part 2, arada plus youtube, arada plus አራዳ ፕላስ 2, arada plus this week, arada plus part 1, arada plus አራዳ ፕላስ, arada plus 3addis radar, addis radare, addis radar youtube, addis radar ethiopia, addis radar new, addis radar tube, addis radar mediaaddis chewata, addis chewata 666, addis chewata tube, addis chewata youtube, addis chewata new, addis chewata interview, addis chewata part 2, addis chewata keguada, addis chewata part 1, addis chewata prank
    ክህሎት ሚዲያ, ክህሎት ሚድያ, ክህሎት አካዳሚ, ክህሎት youtube, ክህሎት ዩቱብ ቻናል, ክህሎት ዩቱብ, ክህሎት ቻናል, ክህሎት ቲዩብ, የሽያጭ ክህሎት, የአመራር ክህሎትaddis kememoch, addis kememoche, addis kememoch today, addis kememoch new, addis kememoch 2, addis kememoch 1, addis kememoch 3, addis kememoch part 3, addis kememoch part 2, addis kememoch media
    eyoha media, eyoha media youtube, eyoha media new, eyoha media 2022, eyoha media ethiopia habesha, eyoha media youtube new, eyoha media today, eyoha media youtube channel, eyoha media dagmawit, eyoha media interview
    ale tube,silehiwot tv,EBS,DONKEY TUBE,arada, በኢቢኤስ,eyoha media,እዮሃ ሚዲያ,habesh chewata,abel ye weynwa lijTigrai news,Getachew Reda,Azeb Mesfin,/ Taye Dendea,Ethiopia news,Amhara Regional state,Tplf,Jawar Mohammed,Abey Ahmed,Semehal Meles,feta daily,arada+,አራዳ ፕላስ,አዳኙ ካሜራ,በትዳር መማገጥashruka,habesha chewata,ሃብ ሚዲያ,እኔ አይደለሁም ብላ ካደች,Addis Chewata,Tireta Media,tirta,trta midiya,ትርታ,zehabesha 4,ወሲብ,adûlt film,ከ ጓዳ,fundrasing,khlot youtube,ክህሎት,ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,ethio meznagna,ebs,addis chewata,የጥንዶች ፈተና,seifo on ebs,ebst v,adagnu,hab media,arada plus,eyoha entertainment,feta daily news,sele hiwote,ትርታ ሚዲያ,የወሲብ ፊልም,donkey tube,seifu on ebs,habmediaadagnu,hab media youtube,arada plus ሹገር ማሚ,hab media አዳኙ,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,seifu on ebs today,seifu on ebs live today,hab media ሃብ ሚዲያ,ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu,mubetube,fiker,yensr ayn,etthiomeznagna,addis chewata,addischewta,Ab tube አብርሽ ቱዩብ,Kumneger ቁም ነገር,addiskimemoch,tindochu,abtube,tirtamidea,cheating,danibrasko,ab tube,rohenedia,yensirayn,babuji,sifufantahun,danibrasco,addis chewta,betesebplus,Addis radar,የጥንዶች ፈተና,rohe media,janny,ethimeznagna,Unique ህይወት,addis kememoch,addis radar,kehlot,እንዳልክ ቲዩብ,Addis chewata,Addis kememoch,Eyoha media,addis chewata youtube,ዱካ ሾው duka show,shegerdigital,addisskmemoch,kumneger,yoni magna,abel birhanu,hana yohannis,besintu,addis media,amharic movie,yensrayn,Hab media,Unique ጣዕም,hab media,የአህያ ስጋ,zenajokers,danibrascow,helloaddis,yensrayen,arada plud media,arada plus,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,አራዳ ፕላስ,ክህሎት,abelbirhanu,comedian eshetu,addiskememoch,cherkoseshow,seifu,hab media youtube,hab media አዳኙ,tireta media,ሮሔ ሚድያ,ትርታ ሚዲያ,arada plus ሹገር ማሚ,endalk tube,dukashow,አራዳ ፕላስ 2,habmedia,adagnu,hab media ሃብ ሚዲያ,mikomikee,arada plus 2,arada plus tube,arada plus አራዳ ፕላስ,endalk tube እንዳልክ ቲዩብ,endalk tube 2,tireta media ትርታ ሚዲያ,rohemedia,tirtamedia,hubmedia,tireta media ትርታ ሚዲያ 2,shegerdigtal,arada plus አራዳ ፕላስ 2,ethiomeznagna,endalktube,addiskmemochaààa,addischewata,addisradar,
    #seifu_on_ebs
    #seifuonebs #ዱካ_ሾው_duka_show#Hab_media_ሃብ_ሚዲያ
    your queries ÷
    ethio meznagna
    arada plus
    sheger digital
    hab media
    Hab media ሃብ ሚዲያ new
    የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
    Feta be endalk
    Tirta media ትርታ ሚዲያ
    Unique ጣዕም
    adagnu
    addis chewata
    arada media
    arada plus ሹገር ማሚ
    arada tube
    endalk tube
    ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
    hab media youtube
    hab media ሃብ ሚዲያ
    hab media አዳኙ
    habmediaadagnu
    khlot youtube
    tireta media
    yemenged lay tyake
    ሮሔ ሚድያ
    አራዳ ሚዲያ
    አራዳ ፕላስ
    ክህሎት
    የወሲብ ፊልም
    የጥንዶች ፈተና
    Arada plus
    Hab media ሃብ ሚዲያ part 2
    Sheger digital
    amharic film
    amharic movie
    ebs
    ethiopian movie
    feta be edalk
    uniqe ጣዕም
    ማነው ታማኝ
    ሮሔ ሚዲያ
    አዲስ ነገር
    heger digital new
    Adagnu
    Addis chewata
    Amharic film
    Amharic movies
    Ethio meznagna
    ‪@abtube7318‬ ‪@habmedia1257‬ ‪@EyohaMedia‬‪@seifuonebs‬

Комментарии • 311

  • @hawaahmed9547
    @hawaahmed9547 4 месяца назад +135

    ሶፊ የራሱን የሂወት ገጠመኑን ይንገርን የምትሉ❤❤❤❤❤😂😂😂

    • @mastwalebezabh2349
      @mastwalebezabh2349 4 месяца назад +3

      😂😂😂አዎ ከልጅነት እሥከ ጉርምሥናው ይዘርዝራት

    • @Eሉነኝወሎየዋ
      @Eሉነኝወሎየዋ 4 месяца назад +3

      የሠውእየፈተፈተእዎይገረን፣እዴዴዴዴ
      ፍትሕ🙏🙏🙏🙏🙏🙏✍️✍️✍️

    • @hawaahmed9547
      @hawaahmed9547 4 месяца назад +3

      ሀሀሀሀሀ መቸም የመዳም ቅመሞች ወሬ ይደፋናል ይነገርን

    • @Eሉነኝወሎየዋ
      @Eሉነኝወሎየዋ 4 месяца назад

      አዎየምርበምንእንዝናናእግዳ፣እቃየንአጥቤምግቤንሠርቸጨረስኩ።በልቶሎቶሎናሦፊእባክሕን🙏🙏🙏🙏

    • @abelhailu6912
      @abelhailu6912 4 месяца назад

      አወ ይነገርን ፡

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 4 месяца назад +70

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @shemima5580
    @shemima5580 4 месяца назад +68

    ሶፊ በየቀኑ ቪድዮ ይልቀቅልን የምትሉ👍👍

  • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
    @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 4 месяца назад +13

    ፍቅር ከባድ ቢሆንም ከእምነት አይበልጥም እንደተለያያችሁ በዚሁ ብትቀጥሉ ነው ሀሪፉ ከተገናኛችሁ ጥሩ ላይፈጠር ይችላል ሶ እሶም አላህ የፃፈላትን በእምነቶ ታግባ አንተም እንደዛው በእምነትክ አግባ የኔ ሀሳብ ነው ሶፊ ደግሞ አታምቻች አንተም ወንጀለኛ ትሆናለክ ሁለታቸውም እምነታቸውን ያስቀድሙ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 4 месяца назад +12

    ድሮ ከወላጅ ይልቅ ጎረቤት ቀቶ ነው ያሳደገን ወላጅም ይጨምርለናል።የጎረቤት ፍቅርና ዝምድናን የሚታወቀው በዚህ መንገድ ነው

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer 4 месяца назад +39

    ያንተንም እንስማ ሶፍ😂😂😂 በላይክ መስማት የፈለገ

    • @kidsttube3111
      @kidsttube3111 4 месяца назад

      ካሁን በፊት ተናግሯል እኮ በሶፊ ቱዩብ

    • @FoxyaOumer
      @FoxyaOumer 4 месяца назад

      @@kidsttube3111 እኔ አልሰማሁም ማር

  • @Bireeyemariyamlij
    @Bireeyemariyamlij 4 месяца назад +25

    የንስር ዓይን እግዚአብሔር ይማርክ በሉት😢😢😢

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba 4 месяца назад +20

    ላይፍ ላይ የመጀመሪው መሠረት ሀይማኖት ነው አንችም በሃይማኖትሽ የሚባል ነገር ትክክለኛ ሕይወት ላይ አይሰራም ለዘፈን ብቻ ነው የሚያገለግለው

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 4 месяца назад +9

    በጣም ያሳዝናል አይዞህ እውነት ፍቅር ከባድ ነው 😘😘😘😘

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 4 месяца назад +7

    ከባድ ነው አፈላልግለት ❤አላህ ያገናኝህ ❤❤❤❤❤ተጓድቶል

  • @Toyba765
    @Toyba765 4 месяца назад +16

    ወይ ፍቅር ሞኝ ያደርጋል እኮ 😂😂 ወላሂ ሁሉም ሰው ያሚያስቅ ታሪክ አለው ብቻ አልፎ ስተረክ ልዩ ደስታ አለው

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 4 месяца назад +7

    ይህን ቪዲዮ ታየው ይሆናል ።ከባድ ትዝታ ነው።አንተም ኑሮህን እሷም ነውን አይዞህ።ሁሉም ነገር ለመልካም ነው

  • @SharaDha-ec1zw
    @SharaDha-ec1zw 4 месяца назад +55

    እስኪ አይዞሺ በሉኝ በዚች አለም ውስጥ ብቻየን የቀረሁ ያክል እየተሠማኝ ነው ከብቸኝነትም መወጣት አልቻልኩም 😓

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 4 месяца назад +6

      አይዞን ከሁሉ በላይ ፈጣሪ አለ ጸልይ ለፈጣሪ ሁሉን ትቶ ራስን ነጻማድረግ ነው

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 4 месяца назад +4

      አይዞሽ

    • @NueriyTamame
      @NueriyTamame 4 месяца назад +1

      Ayezushi Abibite hulum laBgo Nawe❤🎉

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 4 месяца назад +1

      አይዞሽ እህቴ

    • @ZubayedaZado
      @ZubayedaZado 4 месяца назад +1

      Ayezoshe Yalefale

  • @YashiSisaay
    @YashiSisaay 4 месяца назад +7

    Maloo barabada fiu dhugaa jalala dhugaa kun akkanu nama godha bilbilee essa umma jirta ❤❤❤❤❤😢😢😂😂😂

  • @obseeshow9855
    @obseeshow9855 4 месяца назад +8

    Wel came sofi ❤ we love you good job 💪
    Bilile morma Bilile 😍 argaa jalala dhiraa qaweef hin jilbifane jalalaf jilbifata 😢

  • @neimaosman2656
    @neimaosman2656 4 месяца назад +2

    ያማል አብሮ ከመጥፋት ውጭ ያለው ታሪክ የኔ ታሪክ እየመሰለኝ ነው ወላሂ

  • @tsionyohans8578
    @tsionyohans8578 4 месяца назад +8

    ለልጁና ልጅትዋ ፍቅር እስከ መቃብር ተመኘሁ፡፡ ይህንን ማስተካከል ምትችለው ሀዊ ናት ፡፡ሶፊ ግን ባባትዋ ፈራሁልህ ሸር አርጉ ስትል ሰምቶ እንዳይጠምድህ፣፣

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 4 месяца назад +5

    ሶፌ በአላህ መጨረሻውን አሳውቀን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 4 месяца назад +3

    ኦ የሚያሳዝን የፍቅር ታሪክ ነው ቤካ አዞህ በርታ በል እስዋም እንዳንተ ሆና ይሆናል ተመችትዋት ላትኖር ትችላለች እስዋም ስቃይ ላይ ልትሆን ትችላለች እና ተረጋግተህ መወሰን ነው ቁርጥ አርገህ መኖር ወይም በትዕግስት መጠበቅ ምናልባት ይህን ፕሮግራም ስታይ ልትመጣ ትችላለች ታገስ ሀዊ (ቢሊሌ) ይህን ፕሮግራም እያየሽ ከሆነ ቤካ እየጠበቀሽ ነው አለሁ በይና ያለሽበትን ሁኔታ ንገሪውና ልቡ እርፍ ይበል ከዚህ በላይ አይጎዳ ሶፊዬ አሳዛኝና አስተማሪ የሆነ የፍቅር ታሪክ ነው ያቀረብከው ከዚህ በፊት አንተም የፍቅር ታሪክህን እንድታቀርብ ጠይቄ ነበር ቀጣዩ አንተ ነህ ጠያቂ ብቻ ሳይሆን ተጠያቂም ሁን እወድሀለው አከብርሀለው ክበርልኝ ❤❤❤❤❤

  • @ناباؤ
    @ناباؤ 4 месяца назад +2

    የነስረ አይን ወድማችን አላህ ያሺርህ እናያለህበትን አሳዉቀን በየሳአቱ እየፈለግንህነው

  • @AminatMohammad-sb7po
    @AminatMohammad-sb7po 4 месяца назад +2

    ቁጅና ለባላችን እያ ሙስሊምች ሁሉን አካል የሚያቀው ባል ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @firadosethiopia9170
    @firadosethiopia9170 4 месяца назад +2

    እረ ፍትህ ነቧየ ናማ ውዴ ሹክ ልበልህ የሶፊን ታሪክ አቅርቡልን ስወድህ ነባየ❤❤❤❤❤

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 4 месяца назад +1

    ምስኪን በጣም የሚያሳዝን ልጅ ነው አይዞክ እውነት የምታፈቅርክ ከሆነ ብትቆይም ትመጣለች ተስፋ አትቁረጥ ጠብቃት ትመጣለች

  • @ሁሉ
    @ሁሉ 4 месяца назад +18

    በነገራችን ላይ ካገኘሃት ሰልምህ አግባት ምክንያቱም ስትፈጠር ሙስሊም ስለሆንክ ማለት ነው

  • @emuzakiremuzakir5306
    @emuzakiremuzakir5306 4 месяца назад +4

    የምር አዛዘነኝም አስለቀሰኝም ፍቅር ያፈቀረ ነው ሚያቀው ግን ደሞ ከፍቅር እምነት ይቀድማል አላህ ሂዳያ ሰቶህ ከሷ ያገናኝህ ማፍቀር መታደል ነው።

  • @SemiraTupe
    @SemiraTupe 4 месяца назад +12

    ሶፊ በኢትዮጵያ ከምሽቱ 5:00 ልቀቅ ምክንያቱም ብዙ እይታ ይኖረዋል

  • @የድግልእናቴ
    @የድግልእናቴ 4 месяца назад +15

    ማነው እደኔ ሶፊ በጉጉት የሚጠብቅ

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
    @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 4 месяца назад +8

    ምንም ይሁን ምን ስለ እስልምና እወቅ ወንድም ያኔ ሀዊም ትመጣለች በመጀመሪያ ፍቅር እምነት ከሀይማኖት ይጀምራል

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር. ፅናትና. ብሪታቱን. ይስጥህ. ሶፊ ያንተነም. ገጠመኝ. አሰማን. 😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @jemaneshahmed
    @jemaneshahmed 4 месяца назад +4

    የድሮ ዘፈን አሰታወሰከኝ የጎረቤት ልጅ ወድጄ በአይኔ ምናምን የሚል አሁን ዘፈን ሰለማልሰማ ከዘፈን እርቄያለሁ ግን ፈጣሪ ይርዳክ ግን ከባድ ነዉ የሀይማኖት ጉዳይ አሁንም የቤተሰብ ጉዳይ አሳሳቢ ነወ።?

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 4 месяца назад +5

    አረብ አገር ወተህ ሰው የምትፈልግበት አገር አይደለም ።ከባድ ነው።አሁን ግን ሚዲያም ስላለ ልታይህ ትችላለች ለማንኛውም አላህ ይርዳችሁ

  • @SameraRose
    @SameraRose 4 месяца назад +3

    ሶኦፊ እባክ ፈልገ አግኛት ከቤተሰቦቿም መረጃአ ልታአገኝ ትችላለ

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 4 месяца назад +1

    ሶፊየ እንኳን በስላም መጣህልን መልካም ስው ለስው ያለህ ክብር ይለያል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን ግን የራስህ ህይወት ታርክ እስኪ አንድ ቀን ነገርን ይህ ጥያቅ ነበርኝ❤❤❤

  • @useeeennaa
    @useeeennaa 4 месяца назад +3

    Wayyoo. Seennaa. Koo. Natii faakatee dhugaa waqayoo ❤❤❤❤

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 4 месяца назад +5

    ቀጣይ የሶፍን እንጠብቃለን😂😂❤❤❤

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 4 месяца назад +4

    እንኳን ደህና መጣክ ሶፊ ሰሞኑን ትንሽ ጠፋ ስትል በሰላም ይሆን እያልኩኝ ነበር

  • @KadejaYbra
    @KadejaYbra Месяц назад

    እይወላ ያልቀመሰ ይቅመሰው አብሽር አላህ የምኖትህን ያሳካልክ ወድም

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 4 месяца назад +2

    ወይኔ ጉድ አንተስ ከፍ 😂😂 እኔስ የቃቃ ባል አላቅም እሳ 😂😂😂 ሚስኪን አሳዘነኝ ልጅ ግን እኮ አላህ ያገላኛችሁ እንደልል እሷ ሙስሊም ነች ብቻ ከባድ ነው 😢አላህ ይስቱር

  • @malkmalk9514
    @malkmalk9514 4 месяца назад +6

    በምድር ላይ እንደ ፍቅር አሸናፊ ነገር የለም ስለፍቅር ማውራት እንደዚህ እንድናወራ ቀላል አይደለም ከባድ ነው ፍቅር እውነተኛ ሲሆን ማንነት ያስረሳል ሆኖ ተሳክቶ እስከ ምታዩት ድረስ ጭንቀትም ደስታም አለው

    • @uaeae6115
      @uaeae6115 4 месяца назад

      በጣም😢😢

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 4 месяца назад +2

    እኳን በስላም መጣህ ሶፊየ
    አይይ ፍቅር በጣም ከባድ ነው

  • @hdbbcbgfg916
    @hdbbcbgfg916 4 месяца назад +9

    ሶፈየ ንፍገት ብቻ በቂ ነው ፈገግታ ሱና ነው ብለወል رسول صلي الله عليه وسلم❤❤❤❤

  • @Zippo915thZippo91th
    @Zippo915thZippo91th 4 месяца назад +2

    ይደርሳታል ኢሻአላአላህያጠናኛችሁ

  • @Hawa-qg4lm
    @Hawa-qg4lm 4 месяца назад +8

    ሰላም ቤተሰብ. 🎉 ቅመሞች የማታ እንጀራ ይስጣችሁ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 4 месяца назад +1

    ❤❤❤ሶፊዬ እንኳን በሰላም መጣህልን መረጡ❤❤❤

  • @RahmaRahma-be1dm
    @RahmaRahma-be1dm 4 месяца назад +5

    Bilbillee mormaa bilillee❤❤❤

  • @למלםאווקה
    @למלםאווקה 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ፅናትና ብሪታቱን ይስጥህ ሶፊ ያንተነም ገጠመኝ አሰማን❤❤😪❤😅😅

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 4 месяца назад +4

    እንኳን ደህና መጣህ ሶፊ በርታል ጀግናችን ❤❤❤

  • @berhanesekera1996
    @berhanesekera1996 4 месяца назад +2

    Waqnii jalalaa wolii isiin haa agarsisuu dhugaa baayee gara naa nyaate mucaan kun. Ebaada jalalaa ijoolumaa 😭😭

  • @seadamelaku3377
    @seadamelaku3377 4 месяца назад +2

    አብሽር ቤካየ አላህ ካለ ትገናኛላችሁ

  • @ሁሉ
    @ሁሉ 4 месяца назад +2

    ያሳዝናል በእርግጥ ነገር ግን እምነት ይቀድማልእስልምናን እና ክርስትናን አጥንተ አውቀቢያገባት ደስ ይለኛል

  • @sebleyic7667
    @sebleyic7667 3 месяца назад

    ጎረምሳው ማፍቀርክ በጣም ጥሩ ነው ግን ሂወት በጣም ከባድ ነው እና ስላፈቀርክ እድለኛ ነህ ምንም ወንጀል አልሠራህም ስተት ከተባለ በፍቅር መሀል የሚገቡ ሠዎች ናቸው እና አይዞህ ላንተ ፈጣሪ ያዘጋጃል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nuhaminmersha8943
    @nuhaminmersha8943 4 месяца назад +1

    መጀመሪያ ስለሀይማኖትህ እውቅ ጤነኝነት አይደለም አባቷ ትክክል ነው ከሀይማኖት አይበልጥም

  • @Senna1373
    @Senna1373 3 месяца назад

    Waayoo Beekkaa Jabadhuu ishii Omma mitii jalala ijoollumatii bar hin dagatamuu bar 😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤😢😢

  • @ashujulla3539
    @ashujulla3539 4 месяца назад +1

    Sofi I’m from kenya l like your progrem it keep it my bro

  • @Nuriyatub
    @Nuriyatub 4 месяца назад

    Naa maratee dhugaa rabii gamma isitii sii haa basuu ❤

  • @ዜዲነኝተስፈኛዋ
    @ዜዲነኝተስፈኛዋ 4 месяца назад +2

    ሱፊቺን እኳን በሰላም መጣህ

  • @MadeenaMadi-s6o
    @MadeenaMadi-s6o 4 месяца назад +3

    ሶፊ ግን ስጀምር አሰላሙ አለይኩም በል አልሀምዱሊላህ በል ምድነው ፈጣሪ ይመስገን ነው ታፍራለህ በሀይማኖት እስልምና ምን ይወጣለታል

    • @Semira-b9z
      @Semira-b9z 3 месяца назад

      እዴ ሙስሊም ነውዴ😮አይመስለኝም

  • @SaadaAlhosani
    @SaadaAlhosani 4 месяца назад +1

    አላህ ያገናኛችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @purplestars029
    @purplestars029 4 месяца назад

    He is very nice child wood memory 😂😂😂❤❤❤❤ we have same thing in at my child wood. By that age you started noticing something push, push 😂😂😂😂😂

  • @purplestars029
    @purplestars029 4 месяца назад +1

    By way Oromo has very nice way of making peace ✌️ with ningber is very important 👌

  • @banchatenaf1943
    @banchatenaf1943 4 месяца назад +1

    አምላክ ትርዳህ!

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de 4 месяца назад +1

    አይዞህትገናኛላችሁ ግንሀይማናቱአስቸጋሪነው

  • @KhanKhan-sh1xq
    @KhanKhan-sh1xq 4 месяца назад +1

    ተናፍቀሀል ሶፊ♥️

  • @mdali-jc3jz
    @mdali-jc3jz 4 месяца назад +2

    ሶፊዬ እኳንደህናመጣህ ❤

  • @YoditAbere
    @YoditAbere 4 месяца назад

    ወይ ፍቅርርርርርርርርርርር…… የሚያስከፍለው ዋጋ መከራ ነው እውነት። ሶፊ የአንተን ታሪክ እስቲ አካፍለን😌

  • @Toyba765
    @Toyba765 4 месяца назад +2

    ግን እኮ ፍቅር እልህ ካለበት መረዳዳት ያስቸግራል ሁን የሷን ማን ጠየቃት ምክኒያት ይኖራታል የሁሉንም ሳንሰማ አፈርድም

  • @uaeae6115
    @uaeae6115 4 месяца назад

    አይ ፉቅር ከባድነዉ ወላሀሐ😢😢አላህ ያገናኛችሁ

  • @hayatihayati9170
    @hayatihayati9170 4 месяца назад +1

    አላህየፍቅርአምላክያገናኚህወድሜ❤❤❤❤❤

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
    @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 4 месяца назад +1

    በጉራጋኛም ምን ነዉ ብርሌ መስለሀል ወይም መስለሻል ይባላል የሚያምር ሰዉ ሲታይ የጉራጊኛም አባባል ነዉ

  • @gadisedaabbsegadise8585
    @gadisedaabbsegadise8585 4 месяца назад +1

    Jaabadhu kaa mucaa ❤❤❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 4 месяца назад +4

    የልጅነት ነገር አይረሳም የድሮ ልጆች እንዳልከው በ12 አቶ እቃ እቃ ሙሽራ ወዘተ።ያሁኑ ልጅ ሁሉንም ነገር በልጅነታቸው ጨርሰው ያውቃሉ

  • @nuradinwodebo
    @nuradinwodebo 4 месяца назад +3

    ባናታችሁ ያአ ሳው ሃጋር ማሮሃል እስኪ ባ ሳሎት አስቡ ዉዶቼ ❤

  • @BurtkanBebo
    @BurtkanBebo Месяц назад

    Ere sofi ine irasu yemigarm ye hiwote tarik alegn❤ gin ahun Hager wusx aydelewom

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr 4 месяца назад +2

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️🥺🥺🥺ሶፊዬ እንኩዋን ደህና መጣህ

  • @TigistBirhanu-y3b
    @TigistBirhanu-y3b 4 месяца назад

    ምንድነው እንደዚ መጥፋት ሶፊ ነባ ምንቴ እንኳን ደና መጣችሁልን የኛ መዝናኛዎች ሶፊ ያንተንም ተናዘዝ እንጂ ምንድነው የሌላውን ብቻ ማናዘዝ

  • @hanawolde-e9y
    @hanawolde-e9y 4 месяца назад +1

    Ezhu A.A thonralch.felgat

  • @SaraAhmad-ol2ce
    @SaraAhmad-ol2ce Месяц назад

    Tariki dhuma koo nati fakate ka 😢😢😢❤🙆

  • @SelimHassen
    @SelimHassen 4 месяца назад

    ወድማለም እኳን ደህና መጣህ❤❤❤ ግን በጣም ጠፍተሀል❤❤

  • @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ

    ሶፊ. በናትህ ሲንግል ዮቱብ. ሀብትሽና
    አዲስ ዮቱበር. ቢኒ. እረ. የት ይሆኑ ለመጨረሻ. ሁለቱ. የስሩት ነበረ ግን ከዛን የሉም ካወቅህ ንገረን

  • @Yenus-id7gp
    @Yenus-id7gp 4 месяца назад +1

    ፍቅር ከሀይኖ አይበልጥም አችም በሀይማኖትሽ እኔም በሀይማኖቴ የሚለው አይሰራም

  • @AsiaEbrahim-nt9zm
    @AsiaEbrahim-nt9zm 4 месяца назад

    Dubai kahonechi iko arif naw lantam arif nw matimeta ataraa ina kakegnehat dubai idahonechi wadezi yamitimetabetan migad inamechachalen wandma

  • @hfdccjh3331
    @hfdccjh3331 4 месяца назад

    Ossoo namonin wal jalaltee wal argatee mal qabaa mee bor namaa akkantii jalaltuu dhabuu qabduu barbadii yoo jiruu Haryaa egaluu batee😢😢😢💔💔💔🖤🖤😭😭

  • @ኡሙእብራሂም-ኀ2ነ
    @ኡሙእብራሂም-ኀ2ነ 4 месяца назад +2

    ወይየ ፍቅር የስራህ ይሰጥህ

  • @YarosMashallah
    @YarosMashallah 4 месяца назад +1

    ሶፊ እኳን ደህና መጣህ🎉🎉🎉🎉

    • @YarosMashallah
      @YarosMashallah 4 месяца назад

      ሶፊ በኢሞ አይቻልም መደወል ተቻልኩ እኔ ከባድ ሁኔታላይ ነዉ የለሁት አገርዉስጥ አይደለሁ እባክህ መልስልኝ ሊቀለኝ ይችላል🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abebegashaw2055
    @abebegashaw2055 4 месяца назад +1

    ሁለቱም በእምነታቸው መኖር ይችላሎ

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 4 месяца назад

    የልጅነት ፍቅር አይረሳም

  • @purplestars029
    @purplestars029 4 месяца назад

    He Name is very unique in Oromo family ❤

  • @anyany1230
    @anyany1230 4 месяца назад

    የኔወድም አላህ ጭቀትህን ይፍታልህ😢😢😢😢😢እፍፍፍፍ ፍቅር ብሎ ስቃይ

  • @AlamAlami-es2tu
    @AlamAlami-es2tu 4 месяца назад

    Ayzok wendime❤❤❤❤❤❤

  • @gadisedaabbsegadise8585
    @gadisedaabbsegadise8585 4 месяца назад

    Waaqayyoo wool sii garsisuu

  • @BvSs-lj6kx
    @BvSs-lj6kx 4 месяца назад +2

    Well came Bilile❤❤❤ or girl

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 4 месяца назад +1

    Sofiyyee ❤❤

  • @Hht-ox4cq
    @Hht-ox4cq 4 месяца назад +1

    ያረብ አብሽር

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye 4 месяца назад +1

    እኔም የራሴ የሆነ የሚያሳዝን ገጠመኝ አለኝ አሁንም መዳም መቀመጫ አሳጣችኝ ኡፍ

    • @MeriMTube
      @MeriMTube 4 месяца назад

      አላህይገዚሺ

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 4 месяца назад

    ሰላም ሶፊየ ጠፋክ ❤❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @abebakalayu3251
    @abebakalayu3251 4 месяца назад

    Wow! This show is so nice!

  • @ሳርዬዩቱብ21
    @ሳርዬዩቱብ21 4 месяца назад +1

    የልጁ አወራር እራሱ ያስቃል።😂😂😂

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 4 месяца назад

    አባትዋ ኔትወርክ አለው እያልክ መረጃውን ቢያስጠፋውስ

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 4 месяца назад +3

    ሶፊን የምትዱ ግጪኝ እስኪ

  • @semirayimam9976
    @semirayimam9976 4 месяца назад

    ፍቅር ከባድ ነው የምር ሶፉ በጣም አሳዘነኝ ግን ደግሞ ሀይማኖት በጣም ከባድ ነው ቢንስ ሀይማኖት አንዳይነት ቢሆን ቀላል ነበር