🔴ቤተክርስቲያን በር ላይ አገኘነው 🙄ሃይማኖታችን ቢለያይም አፈቅራታለው | የፍቅር ታሪክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 июн 2024
  • 🔴ቤተክርስቲያን በር ላይ አገኘነው 🙄ሃይማኖታችን ቢለያይም አፈቅራታለው | የፍቅር ታሪክ
    🔴የንስር ዓይን የደረሰበት ጥቃት እውነታው 🙄ስራ ላቆም ነው?😭 | የንስር ዐይን
    🔴አረብ ሀገር ለፍታ ብር ትልክለታለች ፍቅረኛዋ ሌላ አግብቶ ወልዶ ጠበቃት😭 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
    ያልታሰበው ሆነ በገዛ ባልዋ የታገተችው ሚስት
    ተገኘች። የሙት መንፈስ ሽሽት ነው እዚ የመጣሁት
    ታግቼ አይደለም።
    ከሚሊኒየርነት ወደ ድህነት የቀየረችውእህቱ ከአመታት
    በኋላ ተመልሳ መጣች!!
    እንዳይለቀቅ ቢያስፈራራንም ታሪኩ አስተማሪ ስለሆነ
    ለቀነዋል
    የወር አበባዬ መትዋል እያለችው ካላረግን የሚለው
    ባለጌ ማጋጭ / ሃብ ሚዲያ / አዳኙ
    ብችል ሁሌ ባህር ውስጥ ብኖር ደስ ይለኛል የፊልም
    ባለሙያዋ አይዳ አሸናፊ በደንብ እሰራለሁ ከዚያም
    ግን በጣም እዝናናለሁ | Seifu on EBS
    ድንገት ከች!!! ተመልካች የተላኩ አዝናኝ ቀልዶች
    ደግነት ለራስ ነው ተወዳጁ ድምፃዊ ብርሃኑ ተዘራ
    የፅድቅ መንገድ | Seifu on EBS
    ያልተጠበቀ ነገር ተፈጠረ ፎዚ አልቅሳ ወጣች 😭 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
    አስተማሪዋ አብረሽኝ ካላደርሽአትመረቂም አላት 😳|hab media|arada plus
    ከ1998 ጀምሮ እስካሁን ማፈቅራትን ልጅ አገኘዋት❤😳|hab media|arada plus
    የፍቅር ታሪክ
    የፍቅር ታሪክ ገጠመኝ
    ምርጥ የፍቅር ታሪክ
    yefikir ketero
    Yefikir tarik የፍቅር ታሪክ
    የሰላም ገበታ
    አሳዛኝ የፍቅር ታርክ
    አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
    ክህሎት
    fikr bagatami
    Ebs
    hab media, hab media adagnu new, hab media today, hab media new, hab media ሃብ ሚዲያ part 1, hab media new 3addis radar, addis radare, addis radar youtube, addis radar ethiopia, addis radar new, addis radar tube, addis radar mediaaddis chewata, addis chewata 666, addis chewata tube, addis chewata youtube, addis chewata new, addis chewata interview, addis chewata part 2, addis chewata keguada, addis chewata part 1, addis chewata prank
    ክህሎት ሚዲያ, ክህሎት ሚድያ, ክህሎት አካዳሚ, ክህሎት youtube, ክህሎት ዩቱብ ቻናል, ክህሎት ዩቱብ, ክህሎት ቻናል, ክህሎት ቲዩብ, የሽያጭ ክህሎት, የአመራር ክህሎትaddis kememoch, addis kememoche, addis kememoch today, addis kememoch new, addis kememoch 2, addis kememoch 1, addis kememoch 3, addis kememoch part 3, addis kememoch part 2, addis kememoch media
    eyoha media, eyoha media youtube, eyoha media new, eyoha media 2022, eyoha media ethiopia habesha, eyoha media youtube new, eyoha media today, eyoha media youtube channel, eyoha media dagmawit, eyoha media interview
    ale tube,silehiwot tv,EBS,DONKEY TUBE,arada, በኢቢኤስ,eyoha media,እዮሃ ሚዲያ,habesh chewata,abel ye weynwa lijTigrai news,Getachew Reda,Azeb Mesfin,/ Taye Dendea,Ethiopia news,Amhara Regional state,Tplf,Jawar Mohammed,Abey Ahmed,Semehal Meles,feta daily,arada+,አራዳ ፕላስ,አዳኙ ካሜራ,በትዳር መማገጥashruka,habesha chewata,ሃብ ሚዲያ,እኔ አይደለሁም ብላ ካደች,Addis Chewata,Tireta Media,tirta,trta midiya,ትርታ,zehabesha 4,ወሲብ,adûlt film,ከ ጓዳ,fundrasing,khlot youtube,ክህሎት,ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,ethio meznagna,ebs,addis chewata,የጥንዶች ፈተና,seifo on ebs,ebst v,adagnu,hab media,arada plus,eyoha entertainment,feta daily news,sele hiwote,ትርታ ሚዲያ,የወሲብ ፊልም,donkey tube,seifu on ebs,habmediaadagnu,hab media youtube,arada plus ሹገር ማሚ,hab media አዳኙ,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,seifu on ebs today,seifu on ebs live today,hab media ሃብ ሚዲያ,ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu,mubetube,fiker,yensr ayn,etthiomeznagna,addis chewata,addischewta,Ab tube አብርሽ ቱዩብ,Kumneger ቁም ነገር,addiskimemoch,tindochu,abtube,tirtamidea,cheating,danibrasko,ab tube,rohenedia,yensirayn,babuji,sifufantahun,danibrasco,addis chewta,betesebplus,Addis radar,የጥንዶች ፈተና,rohe media,janny,ethimeznagna,Unique ህይወት,addis kememoch,addis radar,kehlot,እንዳልክ ቲዩብ,Addis chewata,Addis kememoch,Eyoha media,addis chewata youtube,ዱካ ሾው duka show,shegerdigital,addisskmemoch,kumneger,yoni magna,abel birhanu,hana yohannis,besintu,addis media,amharic movie,yensrayn,Hab media,Unique ጣዕም,hab media,የአህያ ስጋ,zenajokers,danibrascow,helloaddis,yensrayen,arada plud media,arada plus,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,አራዳ ፕላስ,ክህሎት,abelbirhanu,comedian eshetu,addiskememoch,cherkoseshow,seifu,hab media youtube,hab media አዳኙ,tireta media,ሮሔ ሚድያ,ትርታ ሚዲያ,arada plus ሹገር ማሚ,endalk tube,dukashow,አራዳ ፕላስ 2,habmedia,adagnu,hab media ሃብ ሚዲያ,mikomikee,arada plus 2,arada plus tube,arada plus አራዳ ፕላስ,endalk tube እንዳልክ ቲዩብ,endalk tube 2,tireta media ትርታ ሚዲያ,rohemedia,tirtamedia,hubmedia,tireta media ትርታ ሚዲያ 2,shegerdigtal,arada plus አራዳ ፕላስ 2,ethiomeznagna,endalktube,addiskmemochaààa,addischewata,addisradar,
    #seifu_on_ebs #ab_tube_አብርሽ_ቱዩብ #ebs #seifu_on_ebs
    #ዱካ_ሾው_duka_show #hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new
    your queries ÷
    ethio meznagna
    arada plus
    sheger digital
    hab media
    Hab media ሃብ ሚዲያ new
    የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
    Feta be endalk
    Tirta media ትርታ ሚዲያ
    Unique ጣዕም
    adagnu
    addis chewata
    endalk tube
    ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
    hab media youtube
    hab media ሃብ ሚዲያ
    hab media አዳኙ
    habmediaadagnu
    khlot youtube
    tireta media
    yemenged lay tyake
    ሮሔ ሚድያ
    ክህሎት
    የወሲብ ፊልም
    የጥንዶች ፈተና
    Hab media ሃብ ሚዲያ part 2
    Sheger digital
    amharic film
    amharic movie
    ebs
    ethiopian movie
    feta be edalk
    uniqe ጣዕም
    ማነው ታማኝ
    ሮሔ ሚዲያ
    አዲስ ነገር
    heger digital new
    Adagnu
    Addis chewata
    Amharic film
    Amharic movies
    Ethio meznagna
    #Ab_tube _አብርሽ ቱዩብ#Eyoha_media
    #addis_chewata_youtube
    #endalk_tube_2
    #Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #addiskememoch #ክህሎት #khlot #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
    ‪@ynserayne‬ ‪@abtube7318‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@seifuonebs‬
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 602

  • @user-rt7uj7fy1
    @user-rt7uj7fy1 Месяц назад +67

    ኧረ ተዉ ሙስሊም ወንድሞቸ እህቶቸ ወደየት እየሄድን ነዉ ከሀይማኖት በላይ ምን አለ አላህይ መጨረሻችንን አሳምርልን😢😢😢😢

    • @negesudemissie7424
      @negesudemissie7424 Месяц назад

      ፍቅር አኛ እንደአሰብነው አይሆን ምን አልባት ሰልማ ቢጋቡስ

    • @user-so5li9yd1w
      @user-so5li9yd1w Месяц назад +1

      ​@@negesudemissie7424 በርላይ የተገኘው እሷ ሳትሆን እሱ ነው ስለዚህ ከፈለገ እሱ ክርስትያን ይሁን።

    • @ababazahara548
      @ababazahara548 Месяц назад

      ​@usእውነት ብለሻልer-so5li9yd1w

    • @ttww9470
      @ttww9470 29 дней назад +4

      ጃሄል መሆን ገደል ይዶላል አላህ የድን እውቀት ይሥጠን ከጥመት ይጠብቀን

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv Месяц назад +79

    እስላምና ክርስቲያን ማህበራዊ ኑሮ መኖር ያደግንበት የኖርንበት ማንነታችን ነው ግን የሀይማኖት ልዩነት ካለ ለጋቢቻ የማይቻል ነገር ነው ትዳር ማለት አንዱ የእምነት መገለጫ ነው ባልና ሚት አንድ ስለሆኑ

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq Месяц назад +26

    ❤❤ለዚህ ልጅ ከልብ ፀልዮለት ❤ አሁን ላይ ለሱ የሚጠቅመው ከዚህ የሚወጣበትን መንገድ እንጠቁም እንጂ በሐይማኖታቸው አላስፈላጊ አስተያየት አንስጥ ። ሐይማኖታቸውን አልፈው ይጋቡ እያልኩኝ አይደለም ልጁ ግን መጨረሻው አስፈሪ እንዳይሆን መፍትሄ ጠቁሙ ለማለት ነው።ፈራጅ አንሁን።

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Месяц назад +15

    ሶፊ እንኴን ደህና መጣህ ፍቅር እግዚአብሔር ብቻ ነው ከምንም በላይ ሀይማኖት ይቀድማል እህታችን ማርከሺ እጂ ተማርከሺ እዳትሄጂ ሀይማኖትሺን አጥብቂ ።

  • @alganeshberhe314
    @alganeshberhe314 Месяц назад +9

    ለሁለታቹ የሚመች እግዛብሄር ይስጣቹ።መፍትሄው ከ እግዛብሄር ስለሆነ መፍረድ ይከብዳል። ልጅትዋ ምንም የምታውቀው ነገር ስለሌለ ለግዜው አይከብዳትም።ለወንድማችን ደግሞ ለሁሉም ነገር እግዛብሄር ትክክለኛው መንገድ ለሱ የሚበጅ ታውቀዋለህ እና እርዳው። በጣም ይከብዳል።ከመፍረድ በሱ ቦታ ሁነን እንየው።
    God bless you Brother ❤

  • @mulu5
    @mulu5 Месяц назад +60

    እህቴ አይዞሽ ሀይማኖትሽን አጥብቂ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር በቃ ጠይቁለት ዝም አትበሉ

  • @hiwothiwot-pl5si
    @hiwothiwot-pl5si Месяц назад +54

    ፍቅርኮ መጋኛ ነዉ ሳይታሰብ ነዉ የሚመታዉ ስለዚህ ኮሜታተሮች ተረዱት😂

    • @ngsti277
      @ngsti277 Месяц назад

      😅😅😅😅😅

    • @user-pu2pz5lr2n
      @user-pu2pz5lr2n Месяц назад

      እወነት መጋኛ😢😢😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @aberuyetewydolij3787
      @aberuyetewydolij3787 Месяц назад

      😂😂😂😂😂 omg

    • @mimiaaron4713
      @mimiaaron4713 Месяц назад

      😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 Месяц назад

      ማፍቀርአድፈጣሪነውበመጀመርያ ልጁሸይጣነውያስወደደውአብራትአልተማረአብላትአላደገ ??ተለክፎነው

  • @PanaJgs-kk9cf
    @PanaJgs-kk9cf Месяц назад +57

    ሃይማኖትሽን መቀደም አለብሽ እህታችን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር🙏♥️

    • @negesudemissie7424
      @negesudemissie7424 Месяц назад +1

      ልጁንም ማዳን አለባት ይሄ ትንሽ ልጅ ያሣዝናል አሁን ሐይማኖቱን ተውት

    • @nardosamenu
      @nardosamenu Месяц назад +1

      ሐይማኖት እንዳለ ሆኖ ልጅን ግን ቀርባ ማሳመን አለባት ለእሱ እንደማትሆነው እሱም ለእሷ እንደማይሆናት ሊበጠስ የማይችል ትልቅ ነገር ሐይማኖት አለ በሁለቱም በኩል ነገር ግን ልጅን አዳምጣው ብዙ ነገር ማሳመን ትችላለች ለምሳሌ በጣም የምታፈቅረው ሰው እንዳለ ብትነግረው ይርቃታል ይቆርጥለታል

    • @ttww9470
      @ttww9470 29 дней назад +1

      ሀቁ ሀይማኖት እሥልምና ብቻ ነው።
      አልሀምዱልላ አለ ነኢመተል ኢሥላም ከጅህልና አላህ ይጠብቀን

    • @hussenadem4307
      @hussenadem4307 26 дней назад

      Wendme deenehen masqedem alebeh Eslemena lezelalem ynoral Allahuakber

  • @hiwottadesse4025
    @hiwottadesse4025 Месяц назад +5

    እግዚአብሔር ከምንም በላይ ታላቅ ነው ሃይማኖት ቅድሚያ መስጠት አለባችሁ ለሁሉም ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v Месяц назад +9

    እህቴ በእምነትሽ ጠንክሪ አይዞሽ ልጁ እኮ ለአቅመ አዳም እንካን አልደረሰም እኮ በአፍላ እድሜ ፍቅር ፍቅር አይሰራም

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u Месяц назад +9

    መጀመሪያ አላህ ያሽርህ ።የኢስላም ወንድማችን ቅድሚያ ለሃይማኖት ቦታ ስጥ ከዛ አላህ የምትፈልገውን ያደርግልሃል።
    የአላህ መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 Месяц назад +56

    ሀይማኖት ይቅደም የምትሉ ስወች ግን ፍቅር ራሱ ትልቅ የእምነት ተቆም ነው ይህ ልጅ ወዶ ወይም ፈልጎ አይደለም ልጅቶ ደግሞ ምንም የምታውቀው ነገር የለም እና ሀይማኖታችሁን ለራሳችሁ አጥብቃችሁ ያዙ ልጁ የተማረ ነው ሀይማኖቱን ያውቃል ምን ማመን እንዳለበት ያውቃል ደግሞስ የኛ የኢትዮጽያዊያን መለያችን ፍቅርን እንጂ ሃይማኖትን ስለምናከብር ነው ተጋብተው የተዋለዱም እናውቃለን አሁን የመጣ ወረርሽኝ ግን ከባድ ነውና እግዛብሄር ይማራችሁ ።ልጁ ከሶ ይበልጥ እሱ የቤተክርስትያንን መግቢያና መውጫ ያውቃልና አክራረሪወች ቦታችሁን ያዙ ልጁ ህይወቱ አምሮ ያሳየን 😢

    • @kamilaahmad5605
      @kamilaahmad5605 Месяц назад +2

      ደነዞ መጀመሪያ ተማሪ አንብቢ ከዛ ለወሬው ትደርሻለሽ ሥእል አምላኪ ክክክክ

    • @user-uw7em7vp9h
      @user-uw7em7vp9h Месяц назад +1

      በትክክል ❤️

    • @cgf8399
      @cgf8399 Месяц назад

      መጀመሪያድርጃእምነትነዉመቅደምያለብት አላህሂዳይስጣችሁ

    • @birtukantesfaye678
      @birtukantesfaye678 Месяц назад +1

      @@kamilaahmad5605 የራስህን እምነት ካወክና የምታመልከውን ካወክ እንኮን ስዕል ድንጋይ ባመልክ አንተን ምን አገባህ ራስህን እወቅ

    • @sofiabadri8350
      @sofiabadri8350 Месяц назад

      ቢሆንም
      የመጨረሻቀን
      እሱና
      እሷ
      አድ
      አይሆኑም
      ከናቴም
      ካባቴም
      ከቤተሰቦቸም
      ከማንኛውም
      በንአደም
      ለምን
      ልጀ
      አትሆንም
      እማስቀድመው
      ሃይማኖቴነው
      በሃይማኖት
      ቀልድ
      የለም
      አልደራደርም
      በሃይማኖቴ
      ለሃይማኖቴ
      በሰይፍ
      አገቴን
      ልቀላ
      በመጨረሻ
      ፍቅር
      ያልቃል
      አትሸወዱ
      ሃብታምሁኖ
      ዳሃመሆን
      አለ
      ጤነኛ ሁኖ
      መታመማለ
      ቆጆሁኖ
      በሆነምክንያት
      ያመልክ
      ይጠፋል
      ስለዚህ
      የኔ
      አመለካከት
      ከክርስቷን
      ጋር
      አይጃጃል
      ይዛው
      ጀሃነም
      ነው



      እምትገባው
      እየመረራችሁ
      ዋጡት
      ለምሳሌ
      ከናትሺና
      ከትዳር
      አጋርሺ
      ማንን
      ታስቀድሟለሺ
      ብባል
      እናቴን
      ወድ
      ቢሄድ
      ወድ
      ይመጣል
      ስለዚህ
      እማስቀድመው
      ሃይማኖቴነው
      الحمد
      الله

  • @user-kt5cl2ok3h
    @user-kt5cl2ok3h Месяц назад +7

    ምስኪን ሲያሳዝን የፍቅር አምላክ ወደ አንተ ያምጣት በእውነት፣ ወይ አንተ ፍቅር ስንቱን ጀግና ሞኝ አደረክ ግን❤

  • @sartt3754
    @sartt3754 Месяц назад +11

    ሰፊ. እስኪ. የንስር አይን እቤት. የምታግዘዉን. እና ካሜራ ማኑ. የለም እኔ እንደዚህ ከሆንኩ በጛላ ጠፍቷል ብሏል. ሰራተኛይቱናፀከሜራማኑ. የተመሳጠረዉ ከሆነ ሰዉ ብር ተቀበለ. እንደዚህ ያደረጉት ይመስላል. እሱ ሲጠይቃ የመደገጥ የመረበትበት አልፎ የመያያዝ ታሳያለቺ. እሱም. አጥብቆ. አሊያዛትም. እባካቺሁ ዱካሾ አተሎሎቺም. ተባብራቺሁ ሁለቱንም. ተከታትላቺሁ. ያዙለት እወነቱ አሰወጡለት.

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Месяц назад +19

    መጀመሪያ እግዚአብሔር ፍቅር ነው ሁለቱም የተለያየ አይማኖት ናቸው ግን መወሰን ይከብዳል እግዚአብሔር ይርዳችሁ

    • @muluayel-8387
      @muluayel-8387 Месяц назад

      ምንደነወ የምከበደወ በሀይማኖት ላይ ቀልድ የለም

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Месяц назад +22

    ፍቅር አይነ ሥውርነው በሐይማኖት አትፍረዱ አያድርሥ የከፋነው ጌታ ይሑናቸው

  • @muluayel-8387
    @muluayel-8387 Месяц назад +17

    እህት ከምንም በላይ ሀይማኖትሸ አሰቀድሞ ከፈለጊ በቀጥታ ተዋሕዶ ይምጥ የቤተክርስቲያን ሰራት ይጸጡም የመጀመሪያ ሰላሰ ልጅ ማሆን ጉደታ ነው ካለሆን በእምነት ላይ ደረደረ የለም ተዋሕዶ ጠንታ ትኖር

    • @negesudemissie7424
      @negesudemissie7424 Месяц назад

      አሁን ሐይማኖት ጎራ ትተን ልጁ የገባበትን ማጥ ማዳን ነው የሚቀድመው ይህ እኮ ቅፁበታዊ ነው አሷ አይጠፋትም

    • @user-ft9no6co4d
      @user-ft9no6co4d Месяц назад

      ትክክል

    • @GFg-uj2gv
      @GFg-uj2gv Месяц назад

      ​@@negesudemissie7424በጣም ወላሂ ዝብላ ጉራዋን ትረጫለች እሱንስ አልሰማችውምዴ አልሀምዱሊላህ ሢልብቻ ደሥይላል ስላፈቀረብቻ መክፈር አለበትዴ ሠወች የራሣችሁንአሥተያየት ከመሥጠት ለሡእሚጠቅመውን አድና አድ ዋናው ሀይማኖቱን አጥብቆ መያዝ የቀረ ከሧለመራቅ መሞከርነውጅ እኔሌላአልልም

    • @hussenadem4307
      @hussenadem4307 26 дней назад

      Eslemna meder esketefam meder ketefach behualam Eslemna ynoral Eslemna keallah becha yemeeset Deen becha new Alhamdulillah aleneeyamatel islam ☪️

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Месяц назад +5

    ወይኔ ማርያምን እዴት እዳሳዘነኝ አገኘሃት አልሃምድዲላህ አለ ሚስኪን እባክህ ለወላጅ አሳውቀህ ወደፀበል ውሰዱት ልዽጁ ህፃን እኮነውምናልባት መስተፋቅር ነክቶ እዳይሆን😢😢😢

  • @rabiyara2445
    @rabiyara2445 Месяц назад +12

    ግን ፈልጎት አይደለም ከምትሳደቡ ዱኣ አድርጉለት ወላሂ ከባድነው ይሄ ፍቅር ሳይሆን መጋኛነገርነው ሶፊ ደግሞ አትተወው እርዳው ሁልግዜ መስጂድ ይሂድ ቁረአን ይቅራ ሀድስ ያዳምጥ ቁረአን አስቀራበት ሶፍየ ወላሂ እድህ አይነትነገር ያጋጥማል እማይሆን ነገርላይ እራሳችንን አዳንድግዜ ወድቆእናገኝዋለን እና በዱኣችሁ አስቡት አትሳደቡ አላህየ በደቀልቡ መልሰው ሙስሊም ወድሜን

  • @user-sy8hs2zj9y
    @user-sy8hs2zj9y Месяц назад +8

    ፍቅር ከእምነት ይጀምራል ተመስገን ተዋህዶዩ ⛪✅❤ ትቅርብህ ወንድሜ እንደ አንተ መስሊም አግባ😮

    • @negesudemissie7424
      @negesudemissie7424 Месяц назад +1

      የሚገርመው የሐማኖት ንትርኩን ተውቱ ልጁን አክሙት በዚህ በዚያ ጎራ ይቅር አክሙት አለቀ

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 Месяц назад

      ​@@negesudemissie7424ensu yemiyamenut begulbet new behewketm aymeslemen lemangawem fetary kensu gar yehun men yebalal negeru kebade new gen gen ......

  • @user-wy3xd2hx6y
    @user-wy3xd2hx6y Месяц назад +7

    በጣአም የሚገርምነዉ የሀይማኖታቸዉ ጉዳይ ግን ያስቸግራአል በጣአም ከባድነዉ ፍቅርም እዉርነዉ መፍረድ አይቻአልም ❤❤❤❤

  • @taybatube194
    @taybatube194 Месяц назад +9

    አላህ መጨረሸችንን የሰምርልን ተበርቼ ሰለም በለ ስልጤ👈

    • @HhdGhud
      @HhdGhud Месяц назад +2

      ኢውን እየሱስ አምላክ ነውን

    • @HhdGhud
      @HhdGhud Месяц назад +1

      የሚለውን መፅሀፍ ላክላት

    • @RahmaRahma-uv9vs
      @RahmaRahma-uv9vs 20 дней назад

      Yewta 😂menalew agebiwa😂😂😂😂

  • @toyba3234
    @toyba3234 Месяц назад +4

    ያአላህ አተ መጨረሻየን አሳምርልኝ በደህናው አይመስለኝም አላህ ያላቀው 😢😢😢

  • @user-ot8vt2ub7k
    @user-ot8vt2ub7k Месяц назад +9

    አየ ፍቅር እዉርኮነዉ የኔ አባት የምነታችሁ ነገር ከባድ ሆነ እስኬ ፈጣሬ የፃፍከዉ አይቀርም ይርዳህ መቸም ሶፌ የገባበት ግብ ይደርሳል እጠብቃል

  • @user-fk9hh9mu6j
    @user-fk9hh9mu6j Месяц назад +4

    ለማንኛውም ፈቅረ ከእግዝአብሔር ይጀምራል ሰለዚህ አንተም ሰለ አይማኖቴ እወቅ ምን አልባት እግዝአብሔረ ይፈልግህ ይኖናል በእሷ ቦታ እሷ ደግሞ ወደ ሱባይ መሄድ አለባት መቅደም ያለበት እግዝአብሔረ ነው ጠይቂ መልሰ ይገናል ከአምላክ

  • @eexx5392
    @eexx5392 Месяц назад +10

    የኔ ቆንጆ ሀይማኖትሽን አጥብቅ በቅድስት ቤተክርስቲያን በቅዱስ ቁርባን ታገቢያለሽ መቸም አይፈቀድም ከሀይማኖት ውጭ የሆነ ሰውጋር ግንኝነት ትዳር ይግዚአብሔር ስጦታ ነውና እግዚአብሔር ይመስገን ሶፊዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርቱ

  • @nardosamenu
    @nardosamenu Месяц назад +4

    የሚገርም ፍቅር ነው በእውነት

  • @zewdugebrie5128
    @zewdugebrie5128 Месяц назад +10

    የሷን ሀይማኖት ተከተልና አንድ ሁኑ ወይም እሷን ያሶደደሀና ፍቅር ያሳዘህ ለዚህ ይሆናል እና ኦርቶዶክስ ሁን እና አግባት አለቀ መደምደማው

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Месяц назад +6

    ይሄን ነው መፍራት ወድሜ ከምንም በላይ ሀይማኖት ይቀድማል ፍቅር. ምናምን ትላለህደ አላህ ወደቀልብህ ይመልስህ

  • @rabimhammed119
    @rabimhammed119 Месяц назад +15

    ሶፍየ አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣህ ምርጥ ሰው ወንድማችን ጀግናችን በርታልን

  • @omnajat
    @omnajat Месяц назад +12

    ኢናአሊላሂ ወይና እራጁኡል ሱባሀን አላህ አላህ ሀካፊኮቺ ይጠብቅን አኡዙቢላህ ኸረ የኔ አደም ሙስሊሞቺ ምነዉ ሞትን ምነዉ አምስት ወቅት ሶላትን ምነዉ ድናቺነን እረሳን ሱበሀን አላህ😢😢

  • @apigeuae6685
    @apigeuae6685 Месяц назад +2

    ታማ ይሁን አላለም ፍቅር ከባድ ነው አትፍረዱበት ፈጣሪ ይጠብቅክ ሶፊ

  • @user-mc1hz9lq8l
    @user-mc1hz9lq8l Месяц назад +4

    በልመላበለዉ ይህ የጤናኝፍቅርአይደለም

  • @user-xq4md9pz1h
    @user-xq4md9pz1h Месяц назад +7

    ወላሂ ትንሽ ከተማ የለዉ ሴቴም ወንድም ለምንድነዉ ከሀይመኖት መይግባው ሰዉ ገር ያምጀጃለዉ አለዉ ሙስተአን ለንደዱ ምንም ለሀይመኖቱ ግድ ዬለዉም አላህ ይጣብቀን በእምነት ጣንከራ ለመሆን ክፍል አገርነዉ ሚሸለዉ በዝች ዱንያ እስከ መቼ ለመኖርነ ከአለህ ገር የሚንጣለዉ አላህ ይጠብቀን😢😢

    • @user-gb1zs7nt3e
      @user-gb1zs7nt3e Месяц назад

      አትፊርዱ ይፍርድባቸዉል

    • @user-xq4md9pz1h
      @user-xq4md9pz1h Месяц назад

      @@user-gb1zs7nt3e አራ ተዉ 🙄 የመፈጣረችን ወነዉ አለመ አምለከችን አላህን ፈርተን ተናንስን ልነምልከዉነው በመይሆን ቦታ ልንጀጀል አይዶለል አላህ ልብ ይስጣን አድንያ አጭርነት

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 Месяц назад +2

    በጣም የሚያሳዝን አፍቃሪ ነው ፍቅር የ
    ሀይማኖት የዘር ድንበር የለውም ይሄ ተፈጥሮ ነው ወዶ ያደረገው ነገር ሳይሆን ተፈጥሮ በእራሶ ግዜ የሚፈጠር ክስተት ነው ማፍቀርም መፈቀርም ጸጋ ነው አይዞክ ወንድሜ ይሳካልካል አንድ ቀን ፍቅርክን ተቀብላክ ተቃቅፋቹ ስትስቁ ለማየት ያብቃን ትግስት ይኑርክ ባይሳካ እንኮን ሂወት ይቀጥላል ጠንካራ ወጣት መሆን አለብክ ቤተሰብ ብዙ የደከሙልክ ስላሉ እነሱን ለማስደሰት ወደፊት መሄ አለብክ አይዞክ

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 Месяц назад +18

    ሱብሀን አለህ ምነው መጀመር ለሀይመኖተቹ እንዴ ምተፍቅሩትን ለዩ እንጂ

    • @negesudemissie7424
      @negesudemissie7424 Месяц назад +2

      ግን አይን አትይ ይባላል አያት ተነደፈ መፍትሄውን መጠቆም ይሻላል እሱ የጠፋው ይመስል ስለሐይማኖት አይ እኛ ካልደረሰብን በቀር ማዘን ትተናል እኔ ግን የወንድ እናት ስለሆንኩ አንጀቴን ነው ያንሰፈሰፈው ልጅ ነው እኮ

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 Месяц назад +4

    ፈራጆችና ነቀሠፊዎች እናተ ማናቹ አ/ር የራሱ መገድ አለው ሁለቱንም ሲያገናኚ አለቀ ከቻላቹ በፀሎት ሁለቱንም አግዙ በተረፈ በናተ ፅሁፍ የሚቀየረሰ ነገር የለም አለቀ

  • @fuffu1470
    @fuffu1470 Месяц назад +4

    ሠው እኮ ፈልጎ አያፈቅርም 😢😢ሦፊ የነሥር አይን ምንላይ ነው በተረፈ ፈጣሪይጠብቅህ

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Месяц назад +4

    😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍፍ ካሊድ ሲያሳዝን በእመቤቴ ሲያጣት ምን ሆናብኝ ይሆን አለ አይ ፍቅር😥😥😥😢😢

  • @aminakebede3225
    @aminakebede3225 Месяц назад +8

    ሚሰኪን አላህ ወደራሰህ ይመልሰህ የዚህን ያክል አይሄዲም

    • @HhdGhud
      @HhdGhud Месяц назад +1

      መርካዝ ግባ ቁርአን ግባ አላህ ያንሳልክ ይህ ሰይጣን ነው

    • @HhdGhud
      @HhdGhud Месяц назад +1

      ወይም ቅርብና ስለአላህ ማንነት እና ስለይሳም አስተምራት

  • @tsedallove
    @tsedallove Месяц назад +3

    ሶፍዬ የኛ ምርጥ በጣም ነው የምንወድክ ለምሰራቸው ስራውች ክብር አለኝ❤❤❤
    ወንድሜ ፈጣሪ ይርዳክ በተለያየ ሃይማኖት ጋብቻ አይፈቀድም ምንደምል አላቅም ከባድ ነው ።
    አንዳንድ ልጆች መጥፎ ቃል አትናገሩ በወጣትነት ጊዜ የሚፈጠር ነገር ነው ስሜትን መከተል መጥፎ ቃላት ባንናገር

  • @user-pz1gj8zm5p
    @user-pz1gj8zm5p Месяц назад +3

    የአሏህ ከባድ ነው ሐቂቃ😢😢😢አሏህ ያግራው

  • @user-ud9fy1cm9g
    @user-ud9fy1cm9g Месяц назад +3

    ያላህ ምን አይነትጉድነው አላህ ያሳልህ ደግሞ ወይ ቀጥተኛውን ይምራት

  • @user-dr3so2xp3u
    @user-dr3so2xp3u Месяц назад +106

    መጃጃል መጀመሪያ ለሀይማኖት አቸዉ ክብር አይኖራቸዉም እንዴ። ምንድነዉ ስሜትን መከተል። ኢጭ

    • @sikosilo7233
      @sikosilo7233 Месяц назад +1

      በጣምዴምሪኝ

    • @GxhcjGjfh
      @GxhcjGjfh Месяц назад +3

      አይባልም ፍቅር የት እደሚጥል አይታወቅም አትፍረዱ

    • @user-yn3br6km9v
      @user-yn3br6km9v Месяц назад +5

      ከአይማኖት በላይ ምን አለ ቀሹም ምን ይምስላል እስልምና ክበር ነው ደድብ

    • @user-yn3br6km9v
      @user-yn3br6km9v Месяц назад

      ፍቅር እራስ

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 Месяц назад

      ሸይጣንእያሳሳተውነውወድማችን ወደራስህተመለስ ሸይጣንላተቆጆያስመሰለልህሸይጣነውወደራስህተመለስ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Месяц назад +3

    ፍቅር ከባድ ነዉ እሱ እንደሌለ ሆኖ ግን ሀይማኖቱ ጉዳይ ቀላል አይመስለኝ ግን ካልድ የዲንህን ነገር አስብበት አማና እሷም በሀይማኖቷ አትደራደርም ሁለታቹሁም ችግር ነዉ አስብበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @cgf8399
    @cgf8399 Месяц назад +13

    አስላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ አረሙስሊሞች አላህንፍሩ መጀመሪያእምነትይበልጣል ሀስቡንአላህወኒአመልወኪልመጠጊችንምመሽሻችንምወደአላህነዉ ወደአላህተመለሱሙስሊሞች በስሜታችሁአትጎዞ ቆይልጅብትወልዱ ምንድንልታድርጉችዉነዉ ክርስቲያን ጉድ አላህሂዳይስጣችሁ

    • @weas5403
      @weas5403 Месяц назад

      እውነትነው

    • @jamilajamila6594
      @jamilajamila6594 Месяц назад

      ትክክል

    • @sada-or9gx
      @sada-or9gx Месяц назад

      ሳህህ

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 Месяц назад

      ስሚትንተከትሎ አሏህንማካድእዳይመጣይህነውዬምፈራልህወድሚ

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 Месяц назад

      ዬበሽታነው ይህልጅበሰላሙአይደለም ሸይጣንነውዬሚጫወትበት

  • @Genet398
    @Genet398 Месяц назад +45

    መጅመርያ ሃይማኖት ይቅደም
    ኣይዞሽ ሃይማትሽ እንዳትቀይሪ 😢

    • @addisw1713
      @addisw1713 Месяц назад +2

      እውነት ነወ❤❤

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o Месяц назад +1

      ትክክል ግን ፍቅር እውር ነው😢😢

    • @eexx5392
      @eexx5392 Месяц назад +1

      በጣም እግዚአብሔር ይመስገን ኦርተዶክስ ህግጋቷ በቻ

    • @Zed00-fw2ed
      @Zed00-fw2ed Месяц назад

      ​@@eexx5392እ ህግጋታ ብቻ አላለችም ልጁ ደደብ ሁኖነውጅ ህግጋትካልሽ ስ ሙስልም

    • @MayeIove
      @MayeIove Месяц назад

      ​@@user-cr3yq9kr1o እና ቢሆን ከሐይማኖቴ አይበልጥ ጥቅር ይበል

  • @user-gv3ph1qx7v
    @user-gv3ph1qx7v Месяц назад +3

    ወይኔ ምን ሆና ይሆን አለ😢😢😢

  • @enaneagebremariam4034
    @enaneagebremariam4034 27 дней назад

    💐ልጄ ሶፊ በሚሊዮን የሚቆጠር ህዝብ ያይሀል ስራክ በጣም ጥሩ የሚመሰገን ነው ብዙዎችን ስታስታርቅ እያየን እኛም እየተደሰትን ነው እነዘህንም አነድ ለማረግ ሞክር ካሊድ አሳዛኝ አፍቃሪ ነው ጌታ አንድ ያርጋቸው አንተ መፍትሔ ሰጭ ልጀ ነክ
    ማሂ እነዳየዋት በጣም አክራሪ ነች የፍቅርም ግፍ አለው እስላምና ክርስቲያን ያልተዋለደ ያልተጋባ ሰው የለም የካሊድ ግፍ 👌ቆማ እነዳትቀር።። እኔ ክርስቲያን ነኘ ልጄ ብትፈልግ ወይም ቢያጋጥማት አልከለክላትም ልቦናዋን ጌታ ይመልሰው ❤ ሶፍዪ እነግዲ እነደፈረደብክ በርታ 💍🌷🇪🇹 ሁለቱም ኢትዮጵያዊ ናቸው from America 🇺🇸

  • @teyonetameri4649
    @teyonetameri4649 Месяц назад +4

    ኧረ ኩማቾች ተረጋጉ ምን አለ ሰከን ባለ ልብ ብትሰሙ ፍቅረ ይዟችሁ አታቁም❓አዎ ፍቅረ ከእምነት ይጀምራል ግን በሰድብ መሆን አለበት
    ሶፉ ሳላደንቅህ አላልፈም የብዙ ጌዜ ተከታታይህ ነኝ በረታ የንስረ ዓይን ወንድማችን ተከታተሎልን please

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f Месяц назад +11

    ወይ ፍቅረ እዳ ነው ልጅን ለቤተስብ ተናገሩ ጤነኝ አይመስለኝም በእምነቱ ይጣርለት እህቴ ግን ሀይማኖትሽን ጠብቂ ኦርቶዶክስ ሀይማኖትሽን አጥብቂ ❤❤❤

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c Месяц назад +2

    ሶፊየ እንኳን በስላም መጣህልን አይ የዘዱሮ ፍቅር ፍቅር በሎ ስው አበደ ግን ጋይስ ፍቅር ስትገቡ ሀይማኖት አስቀድሙ እኔ አውቃዋለሁ ይህ ስሜት እኛ እንሳሳታለን ለማንኛው የመዳም ቅመሞችየ የእረፍት እንጀራ ይስጠን ሶፊ ፈጣሪ ይጠብቅህ የኛ መልካም እና እስከ ምትመጣ እኮ በጉጉት ነው የምንጠብቅህ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን❤❤❤❤❤❤

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 Месяц назад +4

    የኔወድም ጠፍታበት እራሱ አለሀም ዲሊላህ ሲል ፍቅር በጣም ከባድ ነው

  • @user-uv4fw3iz7c
    @user-uv4fw3iz7c Месяц назад +4

    ture love ❤️ ❤❤❤❤❤

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de Месяц назад +2

    ወይኔአሳዘነኝ ነኔአባት አይዛህ ፈጣሪካለያተትሆናለች ፈጣሪከዲሀለመጋኛ ልጇቻችንንይጠብቅልን አስቸጋሪነው ችግሩሀይማኖታችሁነው 😢😢💔💔💘💘❤

  • @user-zo9kz2ev5z
    @user-zo9kz2ev5z Месяц назад +2

    ወድማች በእዉነት መጨረሻቸዉን አሳዉቀን

  • @zed9651
    @zed9651 Месяц назад

    አላአህየ መጨረሻየን አሳምርልኝ መጀመሪያ ለእምነትህ ክብር ይኑርህ ዝቃጭ

  • @kidsttube
    @kidsttube Месяц назад +3

    ውይ ልጅቱ አለባበሷ ሲያምር

  • @user-zp9ql6id2f
    @user-zp9ql6id2f Месяц назад

    የአላህ በጣም ከባድ ነው ከዚህ አይነት ፊቅር ልጆቻችንን ጠብቅልን

  • @negesudemissie7424
    @negesudemissie7424 Месяц назад +2

    እባካችሁ አስተውሉ ከዚያኛውም ጎራ ከዚህኛው ጉራ ሐይማንት እያነሳችሁ ለልጁ የማይጠቅም ንትርክ ለልጁ ጤና ይሆናል ልጁ እኮ ተነደፈ እሱን የሚያክም ቃላት ተጠቀሙ እሷም እምነቷን ጠንቅቃ ታቃለች እሱም ሐይማኖቱን ጠንቅቆ ያቃል ማከም መልካም መልዕክት ማንን ገደለ በየጎራው የእኔ ሐይማኖት የእኔ ሐይማኖት አይጠቅምም አሁን ይህ ወጣት ሕይወትን የማያውቅ ትንሽ ልጅ የሚድንበትን መንገድ ማመቻቸት ነው የሚሻለው እየኖረም አይደልም

  • @ዜድነኝ3754
    @ዜድነኝ3754 Месяц назад +4

    ፍቅርአይኑይሥውር ነው በሀይማኖት አትፍረዱወላሂበጣምከባድነዉየደርሰበትያቀዋል💔💔

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Месяц назад +2

    አላሁ አለም አላህይጠብቀን አላህ የፍለገውን እጅ ያልፍለገውንያጠማል😢

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-sq9tk3fb7e
    @user-sq9tk3fb7e Месяц назад +4

    ሃይማኖት ይቀድማል ወድሜ😢

  • @user-mr8np9mc2s
    @user-mr8np9mc2s Месяц назад +6

    ሰላም ሶኡፊ እዴት ኦነ የደብረዘይቱ ልጅ በጣም በጉኡጉት እየጠበቅን ነው ?????

  • @abebawerkneh4627
    @abebawerkneh4627 Месяц назад +3

    ምንቴ ሙትቻው ናፍቀህኝ ነበር ያቺሙትቻ ፍቅረኛህን ይዘህ ብቅበል🥰🥰🥰🥰

  • @netsanetbisrat6633
    @netsanetbisrat6633 Месяц назад +1

    Ayders new woy gude Edzhi tanghia aymslghime lekfet new❤

  • @masarat2998
    @masarat2998 Месяц назад +8

    ፍቅርእውርነውማርያምን😢😢

  • @saraamane6114
    @saraamane6114 Месяц назад +3

    አላህ ቅድሚያ አኪራውን የሚያስቀድመዉን ወንድ ለእህቶቼ እኔስ አለሃምዱሊላህ ባለትዳርና የሁለት ቆንጆ ቆንጆ የሴት ልጆች እናት ነኝ ብዙ ዎንዶች በህይወታችሁ ይመጣሉ ግን ከሁሉም ለሃይማኖት ቅድሚያ ስጡ ፣ ሃይማኖትን መርሳት ዋጋ ያስከፍላል ፣ ሁሉም ቀሪ ነው የሚቀር ነገር አያታላችሁ እህትና ወንድሞቼ ።

  • @user-wt7ng1fo2t
    @user-wt7ng1fo2t Месяц назад +29

    አላህ አግርቶላት ወዳንተ ትምጣ ሁላችሁም ዱአ አድርጉለት👍👍👍👍👍

    • @eexx5392
      @eexx5392 Месяц назад

      እህ ሌላ ምን አለሽ ጨምሪ

    • @negat-tube
      @negat-tube Месяц назад

      ​@@eexx5392አችም ተጨመሪ

    • @sileshigelaneh6350
      @sileshigelaneh6350 Месяц назад

      ለምን፡ችግር፡አስፈለገ።ነራሱን፡እምነት።ይከተል።

    • @zyoutube7602
      @zyoutube7602 Месяц назад

      ትክክል

    • @sileshigelaneh6350
      @sileshigelaneh6350 Месяц назад +1

      የእስላም፡ወንዶች፡ኦርቶዶክስ፡ተዋኅዶንን፡ አማኝ፡ሴቶች፡የሚፈልጉት፡ሃይማኖት፡ለማስቀየር፡ነው። ሃይማኖትህን፡ቀይር፡ብትለው፡ያደርገዋል፡ወይ?።

  • @user-zo9kz2ev5z
    @user-zo9kz2ev5z Месяц назад +2

    እንዴት እንዳሳዘነኝ የኔ ወድም ፍቅር ሰዉር ነዉ የሚባለዉን በዚ ልጅ አየዉት

  • @user-vh3qn9qj8y
    @user-vh3qn9qj8y Месяц назад +2

    በጤናዉ አይመስለኝም. ይህን ያክል

  • @user-cw3qt3xy1p
    @user-cw3qt3xy1p Месяц назад +1

    ሶፊ ሰላም ለአንተ ይሁን የዛን ጀግና የንስር ሀይል ጉዳይ እባካችው ወንጀለኞቹን ፈልጋችው ለሕግ አቅርቧቸው እናንተ ከፈጣሪ ጋር ከልረዳችሁት ለሱ ህይወት ከባድ ነው የሚሆንበት አባካችው በቻላችሁት ከጎኑ ሁኑ ሞራሉን ጠብቁለት አደራ

  • @siwaarabdulmajid
    @siwaarabdulmajid Месяц назад +2

    Tadila unet 😊wayi fikir

  • @saragezae6631
    @saragezae6631 Месяц назад +3

    Wow das ist richtig schön 🤩 🤩 🤩 🤩 🤩 🤩 🤩

  • @GoldCell-lp4dw
    @GoldCell-lp4dw 15 дней назад

    ሰዎች ቁስ ብቻ ለፍቅር መስፈርት የሚመስሉ ጂሎች በዚህ ዘመን እየበዙ ነዉ😂 እውነታው ግን የሚያፈቅር ልብ በራሱ የታደለ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bateal427
    @Bateal427 Месяц назад +2

    ነገሩን ስሰማ ጨንቀኝ ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም በምነት ቀልድ የለም ነገ ከነገ ወዲያ ሚፈጠረው ልጂ እንዲት ይሆናል ፈጣሪ ወደ ቀልብህ ይመልስህ ወንድሜ ያሳዝናል

  • @user-il9un8pp4w
    @user-il9un8pp4w Месяц назад +2

    ክፍል ሁለት እን ጠብቃለን ሶፊ 💔❤❤❤❤

  • @user-im1ek5ob1i
    @user-im1ek5ob1i Месяц назад +23

    እኔ አለሀምዱሊላ አላህ መርቶኝ ባሌን ብየወደ ኸይር መራኝ አሁነ 2 ልጅ ሠጥቶናል አለሀምዱሊላ

  • @nm5099
    @nm5099 Месяц назад +2

    አፍፍፍፍ የኔ ወንድም ምና ሁናብኝ ይሆን አለ ሚስክን ፍቅር እኮ ከባድ ነው😢

  • @user-nx1lu4vb9b
    @user-nx1lu4vb9b 22 дня назад +1

    ፍቅርሲሉትቀላልነዉስሙ.ለተሸከመዉሠዉ.ከድጋይይበልጣልሸክሙ💔💔💔💘💘አይዞህ.ወድሜ.በሀይማኖትህ.ፀልይ.ቦታቀይር.

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq Месяц назад +32

    ሶፊን የምቶዱ ግጩኝ

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 Месяц назад +2

    አምላኬ ሆይ ደግሞ 😊እኮ ልጅ ነው ምንድ ነው ወገን ልጆች ግን ቀስ ብላችሁ እደጉ እናት መከራዋን አይታ አሳድጋ ላድት ሴት ሲባል አላማችሁን አትርሱ

  • @hayassss-fb4gf
    @hayassss-fb4gf Месяц назад +6

    ይሄ በሽታነው እጂ ፍቅር አይደለም።😢😢😢

  • @user-us2dg8ln5x
    @user-us2dg8ln5x Месяц назад +1

    ወይ ዘንድሮ አላህ ያላቅህ ወንድሜ ካለምነቱ ይከብዳል

  • @SmaksWjaj
    @SmaksWjaj Месяц назад

    እኔ እሚያስቀኝ የሶፊ ሳቅ ያስቀኛል ወድሜ ሁለየምሳቅልን አላህ ይጠብቅህ ግዜው ከፍቶል🎉🎉

  • @semirayimam9976
    @semirayimam9976 Месяц назад

    ያአላህ ወላሂ በጣም ከባድ ነው አላህ ኸይር ነገር ያምጣለት ፍቅር ከባድ ነው እነሱ ጋር ያለው ሀይማኖታቸው ነው ብቻ ወንድሜ አላህ ጠንካራ ያድርግህ ምን ይታወቃል አላህ ለኸይር ነገር ይሆናል ይሄን ጉዳይ ያመጣው

  • @user-mh2nr7ow3e
    @user-mh2nr7ow3e Месяц назад +7

    ገናእርእሱንሳይደነገጥኩፈጣኒየአልሐምድሊላሕ

  • @sartt3754
    @sartt3754 Месяц назад +2

    እንዴት እዉስጥ ይገባል ሰዉ ከፈጣሪ በታቺ ነዉ የሰዉ ሀይማኖቱ ያልሆነ ሰዉ እደት ይገባል።ነዉር ነዉ የዞረበት ቀዥቃዣ እህ እብደት ነዉ ፍቅር አደለም ነዉር የሚሰራዉ ሰራ

  • @zaarazara2253
    @zaarazara2253 Месяц назад +2

    ቃጠይ እጠቢቃለን ሶፊ

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa Месяц назад

    እኔ የሚስቀኝ ሶፊ አተኮ ጀግና ነህ ፍቅር እዳይዝህ አግብተህ ገልግለን ማለቴ እዳታለቅስ ብየ ነው

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq Месяц назад +1

    ❤ እግዚአብሔር ፍቅር ❤❤እግዚአብሔርፍቅርነው ❤ ማፍቀሩ ሐይጢአት አይደለም በእምነታቸው ጉዳይ ላይ የምሰጡትን ኮሜንት አይቻለው ይሔልጅ አንያለበት ሁኔታ ከባድ መሆኑን አይተናል የትኛውም እምነት ሰዎች መልካሙን እዲገጥማቸው እንጂ ጎዱ አይፈልግም ።ይሔ ልጅ አፍቅሮል ግን ምንያህል እደሚወዳት አያቹሁ ከቤተክርስቲያን ሲጣት እንዴት እደሆነ አያቹሁት ።ታማነው ሳላያት ብሎ እንደቀወጠው አያቹሁት።ይሔ ልጅ እያደር ሳይኮሎጅካል እዳይጎዳ ከአይምሮው ጋራ ሆኖ ቆም ብሎ እዲስብ።በፀሎት ብንረዳው ይሻላል እንጂ የሐይማኖት ተንታኝ አንሁን።

  • @Ahmed-dt6hc
    @Ahmed-dt6hc Месяц назад +1

    ዉድም ሠላም አሊኩም ደህናነህ እና ቁጥርህን ላክልኝሦዘ ነኝ

  • @user-gs1dm4tw1o
    @user-gs1dm4tw1o Месяц назад +2

    ፍቅር ሀያአል ነው እሚለውን በዛሪው ባለታሪክ አየሁት

  • @zainabyzz
    @zainabyzz Месяц назад +1

    ፍቅርኮ ይታደሉታልጂ አይታገሉትም አላህ ህይሩንነገር ይምረጥልህ ወድሜ

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 Месяц назад +3

    እባካቸሐ በፀሎት አግዟቸው አትሳደብ❤

  • @user-yj1wd2dh2r
    @user-yj1wd2dh2r Месяц назад +2

    አይይይ ፍቅር የቀመሰዉ ያዉቀዋል ለማንኛዉም ንገራት ላተም ይቀልሀል የምር ያሳዝናል😢😢😢ፍቅር ከባድነዉ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Месяц назад +1

    ፍቅር ጥሩ ነገር ነው አይዞህ እንግድ በአይማኖታቸው ብፋቀሩ

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas Месяц назад +2

    አየ ፍቅር አሞት እንድሆን አላለም ጉድ ፆለት እያደረገች ነዉ የቆየች❤❤❤

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 Месяц назад +3

    ልጁ ግን አሳዝኖኛል አዳዴ ህይወት ይከብዳል

  • @aynalemhailu7283
    @aynalemhailu7283 Месяц назад

    Mariyamiin fikir iko be sa'atuu dess yilal gin liju yasaznal yewunat asleqesegn ❤❤❤ ay fiker