235ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ለማሳበድ ያሰበችውን ተንኮል በድንገት የልጆቿ አባት ሲገልጥባት ምን ተፈጠረ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024

Комментарии • 502

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 4 месяца назад +153

    መምህር ከሞላ በጥቂቱ እስኪ ስለ እናት አባቴ ትንሽ ልበል መጀመሪያ እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️❤️እና የኔ እናት ቁጥር ባልገልጽም በርከት ያሉ ልጆች አሏቸው የልጅ ልጅ ወደ 40 ገደማ የልጅ ልጅ ልጅ ደሞ ወደ 11 ገደማ አለን ዛሬ ላይ እግዚአብሔር ይመስገን :::እና አባቴ እግዚአብሔር አመስግኖ አይጠግብ እግዚአብሔር የሚያመሰግነው ግን ስለ ሀብት እና ገንዘብ ሳይሆን ብዙ ዘረ ስለ ሰጠው እንደ አብረሀም ባርርከኝ ይላል መዝሙረ ዳዊት በቃሉ ይጸልያል በወጣትነት ዘመኑ ብዙ ገዳማትን ተሳልሟል እናቴም እንደዛው ❤️❤️ቅዱስ ሚካኤል አብዝተው ይወዳሉ ድንግል ማርያምንም እንደዛው እና ወደ ዋናው ነገር ስገባ ከ ዛሬ 44 ዓመት በፊት እናቴ 5ኛ ልጅ አራስ ሆና ነው 😢እናቴ በጣም ጎበዝ እናት የዉጭ እና የግቢ ስራ ጠንቅቃ ነው የምሰራው ገጠር ነን እና ከጎረቤት አንዲት ክፉ ሴት ምቀኛ ሆና ተነስታባት ደንቃራ ጣለችባት እናቴ ሙሉ ሰዉነቷ ሽባ ሆኖ ህጻን ጡት ማጥባት አልቻለችም አባቴ በጣም በጣም አዘነ ከዛም በአንደኛው ቀን ሌሊት ላይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ኪዳነምህረት ተገልጣ በክርስትና ስሙ ሶስት ግዜ ጠርታው አናገረች በዛ ሰዓት ሀገሩ ሁሉ እጅግ በላቀ ብረሃን ተሞሏል ኪዳነምህረት እጅ በሚያስፈራ ግርማ ሞገስ በክንፍ አጃንባ በ ብረሃን ተሞልታ ነው የተገለጠችው አለን እና ስጠራው አቤት ሲላት ኪዳነምህረት እናታችን ለአባታችን አይዞህ ልጅ አትዘን ሚስትህ ትድናለች ገርባ ጊዮርጊስ ጸበል ዉሰዳት አለች አባቴም መሳፈሪያ ብር የለኝም ሲል እኔ ጊዮርጊስን ጽዋ ከሚጠጣ ሰው ብር እሰጥሀለው አለችው እና ተሰወረች ብንን ሲል በህልሙ ከዛ ሲነጋ ተነስቶ ብር ብድር ፍለጋ ሲወta ሶስት ሰዎች ጠይቆ የለንም አሉት አራተኛው ግን ሰጠው ❤️ያ ሰዉዬ የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጽዋ ይጠጣል ነበር ብድር ሳይሆን ስጦታ ዉሰድ አለው ደሞ በዛ ዘመን አስር ብር በጣም ብዙ ነበር አባቴም ደስ ብሎት በማግስቱ ወደ ገርባ ጊዮርጊስ ሄዱ እናታችንም ዳነች ከላዋላይ እንደ እባብ ቆዳ ግፍፍ ብሎ ነው የወጣላት :: በዛ ሰዓት ታላቅ እህታችን ህጻን ነበረች ገና እና አብራ ሄዳ ተምቃ ነበር ግን የዛን ሰዓት እመቤቴ ወደ ፊት የሚሆነው አወቃ ነው መሰለኝ ለ ቅድዱስ ጊዮርጊስ አደራ ሰጠዋለች ይህም የታወቀው እናታችንም ድና በዓመት ማህበረ ጊዮርጊስ ለብዙ ዓመት ጽዋ ጠጥተዋል እህቴም አድጋ ታዲያ ያማታል ጸበል ስትሄድ ክፉ መንፈስ ስለፈልፍ ሽንቁሩ ሚካኤል እመብርሀን ለ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አደራ ገና በ ህጻንነቷ አደራ ሰጠዋለች እያለ ነው አሁን እኛ ገጠመኝ ማዳመጥ ስጀምር አስተዋል እና እኔ ነገርኳት እህቴ እውነት ነው ድንግል ማርያም አንችን ገና ህጻን ሳለሽ ከሰማእቱ አደራ ጠብቅ ብላ ሰጠዋለች ያኔ እናታችን ታማ ልትሞት ደርሳ ገርባ ጊዮርጊስ ጸበል ስትሄድ አምቺም ሄደሽ ነበር አልኳት እና ገረማት እሷም ወዲያ እውነት ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ ከኔ ጋር ከሆንክ በታአምር ዉሰደኝ ለደጅህ አብቃኝ እስከ መቼ የማርያም ጣቴን ብቻ ይዘህ እኔ በመተት ሥቃይ እንድታድነኝ ከእስራት እድትፈታኝ እፈልጋለሁ ብላው ሳይዉል ሳያደር ሳታስበው ክፉ የሚባሉት አሰሪዎች ፈቅደዉላት, 15 ቀኗ በርሜል ጊዮርጊስ ነው ያለችው ❤️👉እነኛ መተት ያረጉት ሰዎች ቤታቸው ወና ነው ማንም የለም አብዛኛው ሞተዋል ሌላው እንደ ቃየል እየቅበዘበዙ ብን ብለዋል እኔ በሀገሬ በጣም ብዙ ሰዎች እያየው ነው ክፉ ሰዎች በንስሐ ካልተመልሱ አሟሙታቸው እራሱ አያምርም መቃብራቸው እየወረደ ምድር እስከ መገዘት ትደርሳለች 🥹🥹እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የንስሐ ሂወት ይስጠን 🥹

    • @ኣቤየተዋህዶልጅ
      @ኣቤየተዋህዶልጅ 4 месяца назад +11

      በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይስጥልን ታሪካችሁ ሰለካፈልሽን❤

    • @birtukan2333
      @birtukan2333 4 месяца назад +4

      አሁንም እማምላክ ኪዳነ ምክልህረት በቃልክዳኗ ትተብክልሽ እህታቺን እናመሰግናለን ሁላችሁም እንዲህ ታሪካቹን የምታካፍሉን እናንተም እአስተማራችሁን ስለሆን ዋጋችሁን መድሃኒያለም ይክፈላችሁ መምህር እኔ እንዴት እንደሚጀምር ግራ ይገባግንና እጠዎዋለሁ ሀገሬ ሲገባ ባካል አገግንሃለሁ እማፍክር የዛሰው ትበልን ሁላችሁንም እወዳቹዋለሁ ወለተ ገብርኤል እና በተሰዋ ብላችሁ በጸሎት አስቢኝ እናቴን አባቴ ገብርኤል ያስብልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ስለሁም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 месяца назад +3

      ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይፈውሳት 👏
      ሁላችሁም ፃፉ ሰው ይማራል

    • @habetamkassa3729
      @habetamkassa3729 4 месяца назад +3

      አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

    • @mehretmekonn6756
      @mehretmekonn6756 4 месяца назад +4

      ለናተ የደረሰች እመብረሀን ለኞም ትድረስልን😢

  • @Maria-he4xy
    @Maria-he4xy 4 месяца назад +50

    መምህር አንድ ሴትዮ በእንደዚህ አይነት ሁኔታ የሞተች አውቃለሁ ሴትዮዋ ታማ ንስሃ አባት መጥተው ፀበል ሲረጯት መንፈሱ አልጋ ስር የተቀበረ ውሻ አለ እያለ እየለፈለፈ ልጆቹ ስለመንፈስ ባለማወቃቸው ሆስፒታል ወስደዋት ሴትዮዋ ሞተች እኔ ግን ፀበል ውሰዷት ይሄ ነገር ሰው የሆነ ነገር አድርጎባት ይሆናል ስል እኔን ጭራሽ ተጣሉኝ እና ስለመንፈስ አለማወቅ በጣም ይጎዳል እባካቹ ንቁ ነው የምለው
    ሌላው ትዳር የሚፈርስባቸው ምክንያቶች
    1-በቡዳ መንፈስ
    2-በአይነጥላ መንፈስ
    3-በመተት
    4-በዛር መንፈስ
    5- በመስተፋቅር
    6- በዝሙት መንፈስ
    እኔ በትዳሬ ካጋጠሙኝ ውስጥ ነው ዛሬ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በአንተ ትምህርት ትዳሬ ድኖ ልጆቼን በሰላም እያሳደግኩ እገኛለሁ ትዳርን ለማዳን ፆም ስግደት ፀሎት መንበርከክ እግዚአብሔር ይርዳን በቤቱ ያፅናን

    • @احمدصيرفي-ي3ت
      @احمدصيرفي-ي3ت 4 месяца назад

      Yes,betekekel,yenew,tedare,yeferese,keljoche,yeleyayegne,yehe,hulu,new,sedete,memeheren,ajenagnen,kezehe,buhalalalew,ena,bene,endiyabka,tekemognal,

    • @meseretwoaldegorgis9602
      @meseretwoaldegorgis9602 2 месяца назад

      ተመስገን አግዚአብሔር ይመስገነ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 4 месяца назад +49

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን መምህር ባይገርምህ የኔም የፍቅረኛዬ የመጀመሪያ ሚስቱ ልክ እንደዚች ሴት ናት አልፈልግም ብላ ተፋተዉ ከ5አመት ብቸኝነት በኋላ እኔ ጋር ተዋዉቀን ተዋደድን 3አመት በጓደኝነት ቆይተን ቅዱስ ቁርባን ተቀብለና መስከረም ደግሞ ልንጋባ እያሰብን ነዉ እሱ ሲበዛ መልካምና ፈጣሪዉን የሚፈራ ለእኔም ጥሩ ሰዉ ነዉ እሷ ግን ስታየዉም ሁሌ በቃ ካላስገደልኩት ነዉ የምትል እሱ ደግሞ ንስሀ ግቢና ፈጣሪሽን ይቅርታ ጠይቂ ይላታል እሷ አሰማም ደረቅ አቃጣይ ተሳዳቢ ናት በዛላይ እንዲያገባም አትፈልግም አታርፍምም ጠንቋይ ለጠቋይ ትሮጣለች ፍቅረኛዬ ግን ፀጋዉ የበዛለት ነዉ ሁሌ እግዚአብሔር በህልሙ የምታደርገበትን ያሳየዋል ኢቪን ስራ ቦታዉ ወንበሩ ላይ መተት ካደረጉበት ጠባቂ መላኩ በህልሙ ይነግረዋል ሔዶ ሲያዬዉ እዉነት ሆኖ ያገኛል ከዛ ወንበር ቀይሮ ይቀመጣል ይፀልይና ፀበል ይጠመቃል ስብሰባም ሊመራ ሲሔድ እዛ ስብሰባ ቦታ ላይ ተንኮል ካሰቡበት ያለዉን ነገር ፈጣሪ አስቀድሞ ይነግረዋል እሱም የሚገጥመዉን ነገር አዉቆ ፀበል ተፀብሎ እምነት ቅባቅዱስ ተቀባብቶ ፀልዮ ሰግዶ ይወጣል ያ በህልሙ ያየዉ ነገር ቢሆን እንኳን ያለምንም መደነጋገር ስብሰባዉን መርቶ እግዚአብሔር ሀይል አንደበት ሆኖት በድል ያጠናቅቃል ስሙ ይክበር የጌታዬ። የወለተ ስላሴን ባህሪ የቀየረ አምላክ እሷም ይቀይራት።

    • @alemnesh.alemneshtegen4369
      @alemnesh.alemneshtegen4369 4 месяца назад +3

      አይዞሽ እማ አንችም ጸልይለት እሷም ወዳ አይደለም ጸልይላት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት😢

    • @habetamkassa3729
      @habetamkassa3729 4 месяца назад

      አሜን 🙏

    • @AGAPEERI
      @AGAPEERI 4 месяца назад

      😢😢😢😢😢 አዉ ሰዉ ኣዉቆ ኣይበድልም😢​@@alemnesh.alemneshtegen4369

    • @TightAwoke-zu9pq
      @TightAwoke-zu9pq 4 месяца назад

      Amen

    • @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
      @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 4 месяца назад

      አሜን ልቦና ይስጣት አችም በፆለት አግዢው❤

  • @DawitTub.
    @DawitTub. 4 месяца назад +16

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህርራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን 💒🕊

  • @abc12452
    @abc12452 4 месяца назад +5

    እህታችን ታረቂና አብራቹ ሁኑ ❤❤❤

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 4 месяца назад +108

    👉ነገ ቅዱሰ ፍኖኤል አባታችን ነው'''
    ማኅበረ ሰይጣናትን የምታሳድድ ነዲድ እሳታዊ መላዕክት ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ፋኑኤል ሆይ ,,, እኔ ባሪያህ ወለተ ሰላሴ ተሰፍሰላሴ ከነ ተማሬዎችሁ ለዘላለም እውነትን እንድከተል እረዳን፣ እርዳኝ፣ አግዘን፣ 🤲🤲🤲🤲
    እንኳን ደና መጣህ ውድ መምህራችን ሼር 37 ሰዎች እናንተሰ በሉ እናሳድገው ይህ ቻናል ብዙ ነፍሳት የመለሰ ቻናል ነው ጌታን❤🌾🌹

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ 4 месяца назад +15

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    ውዱ መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን
    በርታልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን

  • @fgradesfgrades5092
    @fgradesfgrades5092 4 месяца назад +22

    አሜን የእኛ እቁ መምህር❤
    ፅጌ ማርያም
    ብርሀነ መስቀል
    ወለተ ሰመይት
    ተሰፋ ሚካኤል
    ወለተ ጊወርጊስ ብላቹሁ አሰቡን በሰደት የቡዳ መንፈሰ አየኔን አሰቃየኝ😢😢

    • @meseretwoaldegorgis9602
      @meseretwoaldegorgis9602 4 месяца назад +2

      አመቤቴ በጭንቀችሽ ትድረስልሽ

    • @fgradesfgrades5092
      @fgradesfgrades5092 4 месяца назад

      @@meseretwoaldegorgis9602 አሜን አሜን አሜን💗🙏🙏🙏

    • @roziawoke1301
      @roziawoke1301 4 месяца назад +2

      እግዚአብሔር ያስባችሁ❤😢

    • @fgradesfgrades5092
      @fgradesfgrades5092 4 месяца назад

      @@roziawoke1301 አሜን አሜን💗🙏🙏

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 4 месяца назад +32

    በስመ ስላሴ ስም ለመታቾም የተመተተበትም የድንግል ሞማርያም ልጅ እንካን ማራቹ የኔንም እግዛብሄር ያጋልጥልኝ የሞቀው ቤቴን የበተኑ ቅድስሚካኤል ያጋልጥልኝ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 4 месяца назад +12

    መምህር እኔ ሁሌም እንደምለው የአንተን ገጠመኝ ስሰማ በሀሳብ ወደ ሀገሬ ነው የምጓዘው እና እኛም ሀገር አለች 🥹ባሏን ፈታቸው ግን እንዳያገባ አስራ ቁጭ አረገችው :::የኔም ታላቅ ወንድሜ ሚስት በጣም በጣም ነው የምወዳት እና የቀድሞ ባሏ በመተት ስሯታል ልጅ እንዳትወልድ እና በየ ግዜው ጽንስ ይጨነግፋል 😢ክረምቱ በሰላም ይለፍ እና በርሜል ጊዮርጊስ እንድትሄድ አረጋለሁ

    • @aelamabbg3541
      @aelamabbg3541 4 месяца назад +4

      በፀሎት አስቢት

    • @Seble-S21
      @Seble-S21 4 месяца назад +1

      የቅዱስ ሩፋኤል ፀበል እንድትጠጣ እና እንድትጠመቅ ምከሪያት

  • @nunununu6906
    @nunununu6906 4 месяца назад +7

    መምህርዬ እኔ ትዳር ስፋታ ስታረቅ ለብዙ አመት ኖሬያለው ያንተን ትምህርት ስማር ለምን እንደሆነ ከልጄ ላይ ሦስት ሰዎች መዳኒት እንደሰጡት ትዳሩን እንዲበጠበጥ እኔን እንዲደበድብ ብዙ ብዙ ፈተና ደርሶብኛል ግን ይህንንም እያአየ እየሰማ አልተለወጠም ከራሱ ላይም መንፈሱን ሰማዕቷ አርሴማ አጋልጣለት ነበር ግን ተመልሶ አልሄደም እንደውም ስንፀልይ ይባስ ይበጠብጠናል መንፈሱ ነው እያልን ከልጆቼ ጋር እየተውን ነበረ አሁን ግን ሰለሞን እመይቀየር ሰው ከባድ ነው የሰውን ህይወት ፈተና የምታደርጉ መተት የምትልኩ ልቦና ይስጣቹ ታሪኩ ብዙ ነው መምህር ተፅፎ አያልቅም መድሀኒአለም ህይወቴን ያስተካክልኝ

  • @AbdullaHAMAD-x2x
    @AbdullaHAMAD-x2x 4 месяца назад +17

    እውንት መምህር እኔ በጣም ቆንጆ ነበረኩ ብዙ ወንዶች ይፈልጉኝ ነበረ መስታውት አበዛ ነበረ ቡና ሳፈላ አያለዉ ስራ ስሰራ አያለዉ በመንገድ የቆመ መኪና አያለዉ ውንድም ሰልችት በሎት በቃ መሰታወቱን አንገትሸ ላይ እሰሪዉ እና እያወጣሽ መልክ ተቀየራ ብለሽ ኢይ አለልኝ አሁን ኢሁላ ወንድ የሚወደኝ የለም አልወለደኩም ምን አላኩ ብቻዬ ቀረው 235 ገጠመኝ ከእኔ ጋር ይመሳሰላል❤

    • @selamawitsinaanaa781
      @selamawitsinaanaa781 4 месяца назад +4

      አይዞሽ በፀሎት ጠንኪሪ

    • @ገነትዘ-ሚካኤል
      @ገነትዘ-ሚካኤል 4 месяца назад +3

      አይዞሽ በፀሎት በስግዴት በርች ውዴ ቀን አለው እግዚአብሔር ወጣትነት የብዙ ሰው ሂወት አበላሽቷል አሁን በርች

    • @makedstilahun5578
      @makedstilahun5578 4 месяца назад +2

      አይዞሽ

    • @AbdullaHAMAD-x2x
      @AbdullaHAMAD-x2x 4 месяца назад

      @@selamawitsinaanaa781 እሺ አመሰግናለዉ🙏🙏🙏

    • @AbdullaHAMAD-x2x
      @AbdullaHAMAD-x2x 4 месяца назад

      @@ገነትዘ-ሚካኤል እሺ አመሰግናለዉ🙏መቅደሰ ማርያም በላችዉ በፀሎት አሰቡኝ

  • @Hanan-qg9di
    @Hanan-qg9di 4 месяца назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳ ደህና መጣህልን ቃለ ህወት ያሰማልን !!🙏
    ዉድ የተዋህዶ እንቁ ዎች እንኳ አደረሳችሁ ለመቤታችን ባታ ማርያም ❸🕯🙏🌹
    ክረምቱን የሰላም ክረምት ያርግልን አምላካችን !!🙏
    የፀሎት ሰአት ሲደርስ እቅልፍ እየጣለኝ ተቸግሪያለሁ 😭በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ና እህተ ማርያም እያላችሁ!!😥🤲🤲

  • @አቤቱአለማመኔንእርዳዉ
    @አቤቱአለማመኔንእርዳዉ 4 месяца назад +4

    አወ መምህር እንኳን አገርቤት ይ አርብ አገር የማዳን ቤት ጸሎት ቤታችን ብንልክልህ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሳዉዲ እግዚአብሔር ይመስገን ስራዉን እየሰራልን ነው❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ds6it1bc4v
    @user-ds6it1bc4v 4 месяца назад +4

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ መህሬ👏

  • @AtinachAtinach
    @AtinachAtinach 4 месяца назад +14

    መምህር እኔ አብሮ አደጌ ናት ያለችው አሜሪካ ነው በጣም እሚገርም ፍቅርና መተሳሰብ ነበራቸው አሁን ግን ትዳራቸው አሳሳቢ ደረጃ ለይ ደርሷል አሷ ትምህርትህን ስለምትከታተል መንፈሱ በትን የተባለና ከማን አንደሆነ ተናግሯል ባሏ ግን ሊረዳት ሊያምናት አልቻለም መንፈስ አይደለም ውሸትሽነው ድራማ ነው እያለ ሊያምናት አልቻለም በፀሎት አስቧቸው!

    • @yewult1607
      @yewult1607 4 месяца назад +7

      ስሙን እጇ ላይ ፂፋ ትስገድ ልቡ ይመለሳል፣ ሰላማቹህ ይብዛ

    • @Userabc21125
      @Userabc21125 4 месяца назад +6

      የአሜርካ ትዳር በየቤቱ ትልቅ ፈተና አለበት። ነገር ግን እሷ ከገባት ከእነሱ ጋር ካለዉ ከእኛ ጋር ይበልጣል በእርግጠኝነት ታሸንፈዋለች።
      1. 30,30 እያደረገች መዝሙረ ዳዊት, ሰይፈ መለኮት
      2. ስጋና ደሙን ከቻሉ አብረዉ ካልቻሉ ትዳሩ ወደ ቀይ መስመር እያበራ ከሆነ ከመበጠሱ በፊት እጇ ላይ ፅፋ እሱ ሳያዉቅም ቢሆን ትቁረብ
      3. በመቁጠሪያ ከባሌ ላይ ያለህ ከነሰራዊትህ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ግንባሬ ላይ ታሰር እያለች ክርስትና ስሙን ፅፋ ትስገድ
      እስክትገረም ዉጤቱን ታየዋለች

    • @AtinachAtinach
      @AtinachAtinach 4 месяца назад

      @@Userabc21125 እግዚአብሔር ያክብርልኝ ድንቅ ትምህርት ነው እኔም ጭምር ነው የተማርኩበት ያለሁት ቤሩት ሊባኖስ ውስጥ ነው እንደአቅሜ በረታሁ ስል አገር ቤት በልጄ ላይ ሆኖ እየተበቀለኝ ተቸገርኩ ሃይለማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ!

    • @AtinachAtinach
      @AtinachAtinach 4 месяца назад

      @@yewult1607 አሜን

  • @fyry8481
    @fyry8481 4 месяца назад +7

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ማርያምን እያለቀስሁ ነዉ የሰማሁት 😢😢😢እነሱን ለንስሀ እና ለቅዱስ ቁርባን ያበቃ እግዚአብሔር አምላክ እኛንም ይርዳን😢😢😢

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 4 месяца назад +28

    እንኳን ለባዕታለማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን አሜን ምእመናን ስትገቡ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ ትውልድ ይዳን ያልነቃ ይንቃ ኤፍታህ ብለን ጀምረናል እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን አሜን ❤

    • @DawitTub.
      @DawitTub. 4 месяца назад

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @maxdz9446
      @maxdz9446 4 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏

    • @user-orthodox.mkghaa
      @user-orthodox.mkghaa 4 месяца назад

      ኣሜንንን

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 4 месяца назад

      Amen amen amen 🙏♥️🙏♥️🙏♥️

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 4 месяца назад

      እካን አብሮ አደረሰን እማ

  • @selina_yemaryam
    @selina_yemaryam 4 месяца назад +3

    መምህር ተስፍየ እግዚአብሔር ይባርክህ አብዝቶ❤ እሚገርም ነው እኔ ልክ የልጄን አባት ስተዋወቀውና ፍቅር ስንጀምር ስለ በፊት ፊቅረኛው ሲነግረኝ አሁንም የምትወዳትና ወደፊት የምትፈልጋት ከሆነ እባክህ እኔም ቢሆን ባስታርቃቹህ ደስ ይለኛል ስለው ልክ እንደዚህ ሰውዬ ነበር ያለው በዚህ ምድር ሰው ጠፍቶ እኔና እሷ እንኳን ብንቀር አይሆንም ብሎኝ ነበር በእግዚአብሔር አምላክ ላይከዳኝና ላይተወኝ ቃል የገባልኝ እኔም ያኔ አምኜው በእግዚአብሔር ደስ ብሎኝ ቃል ገባሁለት ግን ልጅ ወልደል ልጄንም በሞት አጥቼ 15 ቀን ሳይሞላት ከሀዘኔም ዛልወጣ ጥሎኝ የሄደው ወደ ቤተሰቦቹ እና ከሷ ጋር ተመልሶ መጀመሩን የሰማሁት ደግሞ የእናቴ ለቅሶ ሳልስት ማታ ነበር መምህር ምን ያህል ስብር እንዳልኩ ያኔ አምጨ አንጀቴን ይዤ እንባዬን ወደላይ እረጭቼ ለድንግል የነገርኳትን አልረሳውም አሁን ተጋብተው አብረው ይኖራሉ እኔ ልጄንም እሱንም እናቴንም በ4 ወር ውስጥ አጥቼ በስደት እኖራለሁ😢 ግን ሁሌም እግዚአብሔርን እምጠይቀው ጥያቄ አለ እስካሁን ግን መልሱን ባላገኝም ግን እኔም እንደሀና እጠብቀዋለሁ። አንድ ቀን እንዲመልስልኝ አምናለሁ በተለይ የልጄን ሞት ምክንያት አልታመመችም ብዙም 💔🙇‍♀️ ብዙ ነገር ማለት እችል ነበር መምህር ግን ግን ሳስበው ሁሉ ውስጤን ይደክመኛል በጣም ነው የሚከፍኝ አሁን ላይ ከሱ በውሃላ አንድም ሰው እንኳን ዞር ብሎ አያየኝም ብቼኝነት ሲሰማኝ😢 ሰው ፈልጌ ቢያንስ አይዞሽ እኔ አለሁልሽ ብሎ እሚያቅፈኝ ግን የለም ድሮ ግን እንኳን ፈልጌ እንዲሁ በመንገድ ሳልፍ አንገታቸው እስኪቆረጥ እሚያዩኝና እኔን ለመተዋወቅ እሚቋምጡት ሁላ ዛሬ ላይ ይገርመኛል no one even cheek on me መምህር ይሄ በጣም ኢምፖርታንት ላይሆን ይችላል ግን ሁኔታው ከምን የመጣ ይሆን ብዬ ሳስበው በርግጥ ከትምህርቱ አንጻር ብዙ ነገሮችን ልረዳ እችላለሁ ግን በጣም ይከፍኛል ብቸኝነት ይሰማኛል መምህር 😢እንዴት ብየ ልንገርህ im brok ሰው እፈልጋለሁ ከእግዚአብሔር በታች ቢያንስ እማዋየው ሲከፍኝ እሚያቅፈኝ ሰው የለኝም 😢😢😢😢😢እናቴ ትናፍቀኛለች ሰው ፈልጌ ሰው ሳጣ💔😭

    • @PETIROS-ds6sg
      @PETIROS-ds6sg 4 месяца назад +1

      እኔም ሰው ፈላጋ ልታወሪኝ ትችያለሽ እህት ልሆንሽ እችላለው😢

    • @selina_yemaryam
      @selina_yemaryam 4 месяца назад

      @@PETIROS-ds6sg 🙇‍♀️

  • @gdydd1173
    @gdydd1173 4 месяца назад +1

    ቅዱስ ቁርባን የተቀበላቹ ሁሉ በረከታቹ ይደርብኝ ወለተ ኪዳን ብላቹ በፆሎት ኣስቡኝ

  • @altudz4055
    @altudz4055 4 месяца назад +92

    ኑ ተወዳጆች👏🥰 እምኳን አደረሳቹ ለወርሀ ሀምሌ ዝናቡን የሰላም ያድርግልን ለሀገራችን ሰላም ይዝነብልን አብሮ🤲

  • @አቤቱአለማመኔንእርዳዉ
    @አቤቱአለማመኔንእርዳዉ 4 месяца назад +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazametetadkan-7536
    @almazametetadkan-7536 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @genetgene9492
    @genetgene9492 4 месяца назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እባክህን ወለተማርያም ብለህ በፀሎትክ አስበኝ

  • @AberaDejene-zv2ib
    @AberaDejene-zv2ib 4 месяца назад

    በርታልን መምህራችን ብዙዎች ከስቃይ ህይወት እየዳኑ ነዉ።

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 4 месяца назад +1

    መምህር ተስፉየ እና ለመምህር ግርማ ለአባታችን እድሜና ይስጥልን የደብተራ ባጠቃላይ የአጋንትን ሴራ እያከሸፉችሁ እያሳደዳችሁ ለነፍስም ለስጋም ለኛ ግራ ለተጋባን ብርሀን እየሆናችሁን ነው ፈጣሪ በጸጋ በጤና ይጠብቅልን❤

  • @SaraYergha-zo2kf
    @SaraYergha-zo2kf 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉል ነገር መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እመቤታችን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅልን አሜን

  • @ብዙዬወለተስላሴ
    @ብዙዬወለተስላሴ 4 месяца назад +4

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን የመምህር ተማሪዎች በፀሎታችሁ አስቡኝ በጣም ጭንቅ ላይ ነኝ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ

  • @zerfieyalew9638
    @zerfieyalew9638 4 месяца назад

    _እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህር በእናንተ ምክንያት ብዙ ስዎች እየተለወጡ ነው እረጅም እድሜን ይስጥልን_

  • @user-yf1il7po5q
    @user-yf1il7po5q 4 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እኔ ቅርብ ግዜ ነው አንተ የምታቀርበውን መከታተል የጀመርኩት ቡዙ ነገሮችን አውቀዋለሁ በርታልን እመብርሃን ትጠብቅ👏🕊

  • @LomiYazew
    @LomiYazew 4 месяца назад +3

    ክብር ለመድሀኔአለም ድንግል ከልጆ ከፈጣሪ ዋ ታማልደን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የምፅፈዉ የሚመሰክር ብዙ ጠቃሚ አስተማሪ ታሪክ. ነበረኝ እግዝአብሔር ይርዳኝ

  • @KidestBiru
    @KidestBiru 4 месяца назад

    መምህር የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @Fafi-yq4wn
    @Fafi-yq4wn 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን በፀጋ ከረጂም እርሜ ከጤናጋ ፈጣሪ ያኑርልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብ

  • @mesihaile580
    @mesihaile580 4 месяца назад +1

    መምህር እባክህ አስታርቃቸዉ ጥላት ይፈር እግዚአብሔር ይርዳህ እባክሽ እህቴ የግዚአብሄርም ፍቃድ ሊሆን ይችላል እና ፀልይበት መላኩ እቅዱስ እሩፋኤል የፈረሰ ቤትሽን እሱ ይገባልሽ አሜን አሜን አሜን መደኒያለም አባቴ የኔንም የሁላችንንም ቤት ይስራልን አሜን!!

  • @martiasefa7442
    @martiasefa7442 4 месяца назад

    ምምህር ፀጋዉን ያብዛል እኔ ሳጅን ነኝ ዘማሪት ነኝ ትምህርትህን እሰማለሁ ሄወት ይቀይራል ሄወቴን ባካፍል ደስ ይለኛል

  • @ወርቅ-ቈ5ጘ
    @ወርቅ-ቈ5ጘ 4 месяца назад

    መምህር እንኳን በሠላም መጣህልን
    በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን
    ሼር ሼር ሼር

  • @tymordoha
    @tymordoha 4 месяца назад +3

    መምህራችን የእግዝአብሔር ስሙ የተመሰገነ ዩሁን በጣም ደአስ ይላአል ዝማረ መላአክት ያሰማልን❤❤🎉🎉🎉👏👏👏👏

  • @anakhanded485
    @anakhanded485 2 месяца назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን እደዝህ ለንስሀ ለቅዱስ ቁርባን ማብቃት መታደል ነዉ እህታችን እኳን ተፀፅተሽ ለንሰሀ አበቃሽ እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜሽንም ያሳምርልሽ

  • @helenahelena7725
    @helenahelena7725 4 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @amaamm7880
    @amaamm7880 4 месяца назад +4

    በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማሪያም ከነቤተሰቦቸ አስቸጋሪ የህወት ፈተና ዉስጥ ነዉ ያለሁት

    • @techawatch
      @techawatch 4 месяца назад

      አይዞሽ አንችም ጸሎት አድርጊ።

  • @gebre-slassietekle-haymano4443
    @gebre-slassietekle-haymano4443 4 месяца назад

    እውነት በወንጌል አናፍርም
    ዝማሬ መለአክት ያሰማልን
    መምህር ተስፋየ

  • @giv7642
    @giv7642 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 4 месяца назад +6

    ትዳር የሚፈርሰው 1 መስተፍቅር መተት ማትረፊያው 1 ፀሎት 2 መበርከክ 3 ስግደት 4 በመቁጠሪያ መቀጥቀጥ 5 መቁረብ :: የክርስትናን ህይወት በተግባር መኖር አገርንም ህዝብንም ይባረካል ለአካባቢው ሰላም ይፈጥራል ::

  • @BlienMekonn-b2g
    @BlienMekonn-b2g 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር. ቃለ ሕይወትን ያሰማልን. ግሩም ነው

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 4 месяца назад +2

    አግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ ማረን ይቅር በለን በቸርነቱ በምህረቱ ይጠብቀን መምህራችን ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቦችህ አድሜ ጤናዉን ፀጋዉን አመብርሀን ትስጥህ
    የገመትኩት መተት ታስቀብራለች አግዚአብሔር ይቅር ይበላት ሀይል የእግዚአብሔር ነዉ በጣም ያሳዝናል መመለሳ አግዚአብሔር ይመስገን መምህር አግዚአብሔር ያግዝህ. ወለተ ስላሴ አንካን ለዚህ አበቃሽ አግዚአብሔር ይመስገን ትዳርሽን መመለስ የይቅርታ ልብ ሊኖርሽ ይገባል የልብ ስብራት ይገባኛል አግዚአብሔር ያስተካከልልሽ አግዚአብሔር ይፍቀድ
    የትዳር መፍረስ
    የሁለት ሰዎች አለመተማመን
    በነገሮች በችግርም ሆነ በደስታም አለመግባባት
    የወንድ የበላይነት ሴትን ያለማከበር
    ሴታም ወንድን አለማከበር በትዳር ላይ መማገጥ
    አሁን በሳላይ ያየዉን የድርቅና አለመሸነፍ በሁለቱም ሳይድ
    በኢኮኖሚ አምነት የሁለቱም አምነት አንድ አለመሆን የመጀመሪያ ነዉ አግዚአብሔር በፀሎት በፆም በስግደት አለመበርታት
    መተት
    በማንኛዉም ነገር አለመስማማት በጣም ከባድ ነዉ ።ትዳር በቀላሉ ይፈርሳል
    አለመታዘዝ በሁለቱም ሳይድ አንድ ላይ በሀሳብ አለመስማማት አንድ ድከመት አንድ መሸከም ትዳር አድሜ አንዲቀጥል ያረጋል በይቅርታ ማለፍን የመሰለ የለም ከእግዚአብሔር ጋር ያለመኖር በጣም ከባድ ያረገዋል ፍቅር አራሱ ከርስቶስ ነዉ አግዚአብሔር የሚፈራ ሰዉ የሚመጣዉን ፈተና ያልፋሉ አንድ ሲገነባ አንድ የሚቃወም ሀሳብ
    በጣም ከባድ ነዉ አግዚአብሔር በትዳራችን
    ይኑር
    ትዳር
    የትታድር

  • @MigAlmaz-he4oe
    @MigAlmaz-he4oe 4 месяца назад

    መምህር ከዚህ በላይ የምታገለግልበት ፀጋን የድንግል ማርያም ልጅ ያብዛልክ🙏🙏🙏🙏

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 4 месяца назад

    ታረቂ እማ አች የታደልሺ ነሺ ቀሪ ዘመንሺን እየባረክሺ ኑሪ አምላኬ አተ ያልሀዉ ይሁን በዘመኔ አሜን አሜን አሜን

  • @etsegenettadesse5296
    @etsegenettadesse5296 4 месяца назад

    አሜን መምህር ቃለህየወት ያሰማልን እማምላክ ሁሌም አትለይህ ድካምህን በሰዎች መዳን ሁሌም ይመልስልህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
    🙏🙏🙏

  • @user-mikias12
    @user-mikias12 4 месяца назад +4

    ትዳር የሚፈርስበት ምክንያት 1-መተት
    2-ዛር መንፈስ
    3-ዓይነ ጥላ መንፈስ
    4-ቡዳ ከሰው የሚላክ በማወቅም ባለማወቅም። በትዳራችን ምቀኝነት ካለባቸው ወደኛ ይመጣል ለዚ ነውመፀሃፍ ቅዱስ ከሁሉም ጋር በሰላም ኑሩ የሚለው።

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ይባርክዎት አባቴ

  • @AhvsSh
    @AhvsSh 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህረ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @GenetDesta-b3j
    @GenetDesta-b3j 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ አባዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አባዬ በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤🤲🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @ጌትነትተስፌ
    @ጌትነትተስፌ 4 месяца назад

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ገብረ ኪዳን እባላለሁ

  • @HeftamDesye
    @HeftamDesye 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ

  • @WgshyWhfgh
    @WgshyWhfgh 2 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤🎉❤🎉❤

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 4 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🌿🌿🌿🌾🌾🌾🕊🕊🕊🤲🤲🙏

  • @AshebirGuluma
    @AshebirGuluma 4 месяца назад +5

    ሰላም መምህር ወልደ እየሱስ እባላለው እና በ አካል አግኝቸዎት ቢመክሩኝ ህዎቴ በብዙ የመናፍስት አሰራር ከነ ሙሉ ቤተሰቦቼ ተተብትበአለው እባክዎ መምህር አድራሻዎን ይንገሩኝ ስለ ፈጣሪ ብለው ይርዱኝ ስለ እመቤታችን ብለው

    • @abc12452
      @abc12452 4 месяца назад +1

      ኤፍታህ መዝሙር ቤት አድራሻ ብለክ ሰርች አድርግ አለልክ ሂደህ ለፀሎት የሚያስፈልጉህን ነገሮች ግዛና ፀሎት ስግደት ጀምር አይዞክ

  • @PETIROS-ds6sg
    @PETIROS-ds6sg 4 месяца назад +1

    ሰላም እህታችን ከባለቤትሽ ጋር ታረቂ መልካም ነው ምንም ጉዳት የለውም እና እግዚአብሄርን ከልጆችሽ አባት እና ከልጆችሽ ጋር ሆነሽ ማገልገል ይቻላል🙏🙏🙏

  • @asnakudamtew310
    @asnakudamtew310 4 месяца назад +27

    አቤቱ ጌታ ሆይ የምሠማው መንፈሳዊ ትምህርት ልማድ እዳይሆንብኝ እርዳኝ😢🤲በጸሎት አስቡኝ ተማሪዎች ወለተ ጻድቅ እያላችሁ

  • @Burtukan-o2s
    @Burtukan-o2s 4 месяца назад

    ተባርክ መምህር ስንቱ ወደ እራሱ ባንተ ትምህርት❤❤❤❤❤

  • @ወለተኪዳን-ገ1አ
    @ወለተኪዳን-ገ1አ 4 месяца назад

    መምህር ቃለ ሒዎትን ያሠማልን

  • @EmebetKifle-b9h
    @EmebetKifle-b9h 4 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤

  • @burtukanasrat8211
    @burtukanasrat8211 4 месяца назад +2

    ሰላም ለአንተ ይሁን መምህር

  • @ፀጌሀና
    @ፀጌሀና 4 месяца назад +2

    እንኳን በስላም መጣክ የእኛ እንቁ መምህር የ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AtinachAtinach
    @AtinachAtinach 4 месяца назад +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @Seli-5W
    @Seli-5W 4 месяца назад +2

    1-ፀሎት ባለመፀለይ 2-በመተት 2-በቤተሰም ጣጣ 3-በምቀኞች የቡዳ መንፈስ 3-በራሳችን ክፋት ሀሳብ ስራም ጭምር ትዳር ይበተናል...በተረፈ ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ይታረቁ ለምን? ትካሰው በድላዋለች ሲቀጥል ያለያያቸው አጋንንትም ይቃጠል ድንግል ሆነሻል ለባልሽም ድንግልናሽን አስረክበሽ የተባረከ ልጅ ውለዱ ልሀገር የሚጠቅም pls???

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 4 месяца назад

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህሬ

  • @Timti-ey6ld
    @Timti-ey6ld 4 месяца назад +3

    መምህር ዬ እንኳዕ ዳሕና መፃኻ እኔ አድስ ነኝ ቅርብ ግዜ ነ ው ገጠመኝህን ማዳመጥ የጀመርኩት እና እጅግ በጣም ነው የወደድኩት እግዚአብሔር በሁሉም ቦታ ይጠብቅህ

    • @maryelove7751
      @maryelove7751 4 месяца назад +1

      @@Timti-ey6ld ጎበዝ በርቺ ደግሞ ሼር አርጊ ለምታዉቂያቸዉ ሰዎች

    • @Timti-ey6ld
      @Timti-ey6ld 4 месяца назад

      እሺ እያደርግኩኝ ነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 4 месяца назад +2

    መምህር እኔም ባለቤቴ ቁማርተኛ አጫሽ ቃሚ መሆኑን ሳላቅ 4 አመት ከኖርሁ ቡሀላ አረገዝሁ በሁለት ወሬ ስንለያይ ብር ተበድሬ ሰጥቼዉ እድፈታዉ ጠየቀኝ እኔም በምሬት በደስታ በቃ 5500 ብር ሸረያል ተቀብሎኝ ተለያይን ታድያ ይሄን ወድ ሁሉ አልቆ አተብቻ ብቀር አልፈልግህም ብዬ ልጄን በኦፕርሽን ወልጄ ልኬ ይህዉ 2 አመቴ ብቻዬን አላማ እምነትን ነገር እያሳካሁ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰደትማተቤአሰጥሞዉ
    @ሰደትማተቤአሰጥሞዉ 4 месяца назад +1

    እግዝአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን ደህና መጣህ❤❤

  • @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን

  • @AbebechSisay-ym6ry
    @AbebechSisay-ym6ry 3 месяца назад +1

    ደምበመርጨትይፈርሳል።ሁለትሰውአውቃለው

  • @Warda-t5q
    @Warda-t5q 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @eiduseidu8404
    @eiduseidu8404 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር መምህራችን እስከቤተሰቦችህ የመብርሀን ጥበቃ ይብዛላችው በያንዳዳችን ላይ ያለው መተት አይነጥላ ወዘተ ይጋለጥልን አሜን❤

  • @MekeryMekrey
    @MekeryMekrey 4 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @meserettadesse6542
    @meserettadesse6542 4 месяца назад

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የልጆችሽን አባት ታረቂ እህታችን

  • @alemzeleke4267
    @alemzeleke4267 4 месяца назад +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 4 месяца назад

    እግዚአቤሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደስአላቹዉመምህረችን እረጂም እድሜ ይስጥክ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ተሰፍሰየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-mikias12
    @user-mikias12 4 месяца назад +3

    እህታችን የልጆችሽን ኣባት ተቀበይው ለልጆቹም ጤናማ የስነ ኣእምሮ እድገት ስትይና እሱም ተለውጦ የመለወጥሽ ምክንያት ስለሆነ ኣንድላይ እንድትሆኑ የእግዚኣብሄር ፍቃድ ይመስላል

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 4 месяца назад

    እህቴ መታረቅ አለብሽ እባክሽ እግዚአብሔርን ማገልገል እኮ ከባልሽ ጋርም የበለጠ ውብ ይሆናልና ስለ ልጆች ብለሽ ሰላም ፍጠሩ እባክሽ ❤❤❤

  • @tifit589
    @tifit589 Месяц назад

    መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Segenet-Gb
    @Segenet-Gb 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን! መምህራችን ጸጋዉን ያብዛልህ።

  • @workbres8245
    @workbres8245 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለእናቴ ለባታአ ማርያም አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏 እመብርሃን ከእሰራታችን ትፍታአን በቃን ትበለን 🙏❤🙏

  • @ZinashGebretsadik
    @ZinashGebretsadik 4 месяца назад

    ማን ያስተምረን የሚሉ ብዙ አላዎቂዎች አሉ። አንቺ እህቴ እንዳወቅሽ እራስሽ የእግዚአብሔር አደረግሽ።
    እንደ ሃጢያታችን ብዛት ለማጥፋት የማይቸኩለዉ እንደነዚህ የዎህ ልቦች እንዳሉ ስለሚያዉቅ ነዉ።
    ጎበዝ በርቺ እግዚአብሔር ቤተሰብሽን ይባርክ።
    መምህ ተስፉዬ ትምህርትህ ልፋት ፍሬ ሲያፋራ በጣም አብዝቼ ስለአንተ እግዚአብሔርን መሰግነዎለሁ።

  • @SisayneshShimles
    @SisayneshShimles 4 месяца назад +1

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ ፈጣሪ እግዚአብሔር በቸርነቱ ከነቤተሠቦችህ ይጠብቅህ ፣የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ፣ እግዚአብሔር በአንደበትህ ላይ አድሮ ብዙዎችን የምትለውጥ ያድርግልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ

  • @GenetDesta-b3j
    @GenetDesta-b3j 4 месяца назад +2

    መምህር በረከትህ ይደርብኝ

  • @selamawitelias5990
    @selamawitelias5990 4 месяца назад

    መምርህ ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @samiabebe1293
    @samiabebe1293 4 месяца назад +1

    አሜን እንኳን ደህና መጣህልን መምህር

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud 4 месяца назад

    ቃለሒወት ያስማልን መምህርችን ኑርልን

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 4 месяца назад

    እልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን🤲🤲🤲🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️❤️

  • @almazametetadkan-7536
    @almazametetadkan-7536 4 месяца назад

    መምህር እውነት ልጂ ኣገር

  • @KarlKfoury
    @KarlKfoury 4 месяца назад

    እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን መምሕራችን ኑርልን እሕታችንም እንኳን ደስ ያለሽ እንኳን ለዚክ አበቃሽ ፈቃድሽ ከሆነ ከልጆችሽ አባት ጋ ኑሪ😊😊

  • @shabakato5424
    @shabakato5424 4 месяца назад

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @TigstAboye
    @TigstAboye 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እግዚአብሔር ባንተ ላይ ሆኖ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ቢታረቁ እላለሁ

  • @asterwoldemichael9759
    @asterwoldemichael9759 3 месяца назад

    መምህር የኛም ቤት እንደዚህ አይነት ታሪክ አለ።

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu 4 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን በስላም መጣህልን መምህር❤❤❤