Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መምህርየ በዚህ ክፉ ዘመን ሰለሰጠን የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጂ ይክበር ይመስገን አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንወድሀለን መምህራችን
በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው በጣም ቡዙ ትምህርት አግኝቸበታለው እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በዕለቱ ታስበዉ ለሚዉሉ አመታዊና ወርሀዊ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረን
መምህር ከዚህኛው ገጠመኝ ላይ የተማርኩት አንደኛ ምንም ኀጢአተኛ ብንሆንም በሃይማኖታችን መጽናት እንዳለብን፣ስለሃይማኖታችን በደንብ ማወቅና ለማያውቁ ማሳወቅ በተለይ የኋላ የቤተሰቦቻችንን ታሪክ ማወቅ። ለእኔ ገጠመኝ ማለት በዘመናችን የሰዎች ህይወት በመንፈሳዊና በዓለማዊ መካከል ያለ ውጊያና በዚህ ውጊያ ውስጥ የገጠማቸው፣ከውድቀታቸው የተነሱበት መንገድ፣የገጠማቸው ፈተናና መንፈሳዊ መፍትሄዎች አስተማሪ ናቸው።ሁሉም ገጠመኝ ውስጥ ወንጌል አለበት ይብዛም ይነስም የተዋሕዶ ንጉስ ክርስቶስ በገጠመኞቹ ውስጥ አይቼዋለሁ።
እንዃን ለአቡነ ሀብተ ማርያም ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው በሁላችንም ላይ ይሁን አሜን መምህር እንዃን ደና መጣህ ፈተና ገጠመኝ 100ኛ ደረስን😍
እሰይ 🥰የኔ ቅመም ይሄዉ እግዚአብሔር ይመስገን ደረስን 100ኛ ገጠመኝ 🙏🏿🙏🏿እንዴት ነሽ የኔ ብርቱ 😊
Amen Enkewan Abro adrsen
❤❤❤❤❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
AMEN AMEN AMEN Enkuwan Abro Aderesen 🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን መምራችን የዘመናችን ሙሴ አተንም ስለሰጠን ይመስገንልን አተንም ይጠብቅልን ቃለህወት ያሰማልን አሜን 💚💚💛❤️😘😘😘😘
*_እንካን ደህና መጣህ መምህር 100ኛ ፈተና ገጠመኝ ደረስን አይደል እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ውዱ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን ይባርክልን_*
Amenamenamenamen❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እነሆ 100 ላይ ደረስንእግዚአብሔር የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜንእናዳምጥ .....
እንኳን ሰላም መጣህልን መምህር ወይኔ ተመስጨ ነበረ እየሰማሁ የነበረ መጨረሻውን ለመስማት ተናድጀ ነበረ እቀጥላለሁ ስላልክ ተፅናናሁ በል ተሎ ልቀቅልን🤲🤲
አይ.እግዚያብሔር.መልካምነቱ.ቸርነት.ምረቱ.ብዙ.ነዉ::ምስጋና.ይድረሰዉ::ቃለ ሕይወት.ያሠማልን.መምራችን.ተስፋ.መንግስተ.ሠማያትን.ያዉርስልን::
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏 እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነፍስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰ኮርስም እያደመጣቹ❤🙏
ልባችንን የተንጠለጠለ ሆነ መምህር ይሁን ዝማሬ መላአከትን ያሰማልን ተስፋ ሰላሴ ከነ ቤተሰቦቹ ጠብቅልን
ኸረ መምህርዬ የምን ብሰጭት እግዚአብሔር ያበርታክ ቤተሰብክን ይጠብቅልህ እኛንም አምላክ በምህረቱ ይጎብኘን ወለተ ማርያም እሰራቷን ፍታላት ብላችሁ በፀሎት አሰቡኝ
መምህራችን አንተን አለማክበር ንፉግነት ነው በእውነት ፀጋው ያብዛልህ አትምጣ እያሉሁ እየተሳቀክ ለሰው ነብስ ስትል ትተጋለህ በርታ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እድሜና ጤናውን ይስጥልን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ
ሁለተሰንበት በፆሎታቹሁ አስቡኝ መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የመምህር ግርማ ፍሬ እግዚአብሔር አምላክ በናንተ ላይ አድሮ ልጆቹን እየሰበሰበን ነው
በጣም ደስ ይላል B ነጌ ልቀቅልን በጉጉት ሳንሞትብህ 😊 እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመሰገነ መምህር እንደምን አለህልን አቤት የቤተክርስቲያን ጠላት ደበተራ መነፈሰ እግዚአብሔር አምላክ ይገሰጸው ለሁላችንም ልቦና ይሰጠን
መምእሬ ብቻ እግዚአብሔር በእድሜ ላይ እድሜ እየጨመረ በበረከት በጸጋ ያኑርልን እድለኛ ነኝ ትምህርትህን ስለምከታተል እናቴ ድንግል ማርያም ትጠብቅክ ❤❤❤❤❤❤
የእግዚያብሄር ስራ ድንቅ መምህር በጣም እናመሰግናለን ቀጣዪን እጠብቃለን
አንካን በሰላም መጣህ መምህሬ የመዳም ቅሞሞች ገባገባ በሉ አብረን አንማማር ቅዱሰ ኡራኤል አአሙራችን ይክፈትልን❤😊😊😊
በወነት መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ በውነት የሚከርም ገጠመኝ ነው
እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜ ጤና ይስጥህ ከዚህ በላይ እንድታስተምረን እንድታሰለጥነን ያድርግህ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ
ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል በእውነት አሜን፫
አንናደድም መምህር ደስ ይለናል እንደፈለክ አቅርበው እግዚአብሔር መልካም ነው ሁሉን ይጎበኛል
መምህር የአንተንትምህርት ለህትየ ሰትቸአት እህትየ ተለወጣ በጣምደስ ብሎኛል እድምየና ቴና ይስትህ
እጅግ አስማሪ ገጠመኝ ነዉ ። ብዙ ጥያቄ ያላቸዉ የፕሮቴስታንት እመነት ተከታዮች ቢሰሙት ደስ ይለኛል።'' የህይወታችን ፣ የሰጋችን ነገር በየቀኑ ወደ ቀና መንገድ የምትመራን መምህራችን እግዚአብሔር ከመላክቱና ከቅዱሳኑ ሆኖ ይጠብቅህ ''
ይሄ ነው በቃ እምነት ይሄ ነው እውነት እንኳን ወደ ህይወት መለሰሽ ፈጣሪ ። ከጭፈራና ከመናፍቅ ሆያሆዬ እንኳን የድንግል ማሪያም ልጅ አቃናሽ ።
መምህራችን እግዚኣብሄር ይጠብቅህ...
እግዚዓብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንዴት ዋልክ እንኳን በሠላም መጣክ
አግዚአብሔ፣ደመ ሰገን፣🙏👍🙏
እንኳን ለመዳኒያለም ዓመታዊክብረበ ዓል አደረሳቹ የጌታችን የመዳኒታችን ሰምይመስገን ሰለሁምነገር በጣም ደስየሚል ነው ቀጣዩን እስከምታቀርብልን በጉጉት እጠብቃለን መምራችን ፈጣሪ አብዝቶ ይጠብቅክ ከነቤተሰቦችክ🥰🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህና መጣህልን ዉድ መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ በእዉነት በጉጉት ስጠብቅ ነበር ቃለ ህይወት ያሠማልን በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ስላሴ ስደተኛ ነኝ በሠላም ለሀገሬ እንዲያበቃኝ
አረመምህር ችግር የለዉም በሁለተኛ ከፍል ይቅረብ ችግር የለም እድሚናጤና ይስጥልን የአገልግሎት ግዜህን ይባርክልን !
እግዚአብሔር ይመስገን የሚገርም ፈተና ገጠመኝ አምላክ ይመስገን መምህር ባንተ ላይ ሆኖ እንድንነቃ ስላረገን በቀጣዩን በጉጉት እየጠበኩ ነው ❤❤❤
እግዚያአብሔር ይመሰገን መምራችንአሜን አሜን አሜን እንኳን በሰላም መጣህልን
ሠላም መምህርዬ እንኳን አደረሳችሁ ላባታችን ለፃድቁ ሃብተ ማርያም ወረሃዉይ መታሰቢያ የግዚአብሔር ሰላም ፍቅር አንድነት በአገራችላይ ይብዛልን የኢዮጵያን ሰላም ያሳዬን ኢትዮጵያ ተሳኤሽን ያሳየን የምንማረዉን በልቦናችን ይፃፍልን 🙏🙏🙏⛪🙏🙏🙏
ሚገርም ነዉ ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይገስፀው የደብተራን መንፈስ
መምህር አስበኝ አመተ ሚካኤል ብለህ 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊✝️✝️✝️✝️✝️✝️
#ሰላም ለፅንሰትከ#ንግግሩ የሚያምር በፃድቁ ባሕታዊ ብሥራት ከቅድስት ዮስቴና ማኃፀን ለሆነ ፅንሰትህ ሰላምታ ይገባል #ሰላም ለዝክረ ስምከ#በኋለኛው ዘመን ጥምን ለሚያስረሳውና ከወይን ይልቅ ለሚወደደው ስም አጠራርህ ሰላምታ ይገባል የቅድስት. ድንግል ማርያም ልጅ* *ወዳጅ የሆንክ #ፃድቁ ቅዱስ አቡነ ሀብተ ማርያም ሆይ #ታማኙ ተክለ ሃይማኖት አጥብቆ እንደ ለመነህ እኔንም ከብዙ ኀዘን ታድነኝ ዘንድ እለምንሃለሁ#ሰላምለስእርተ ርእስከወለርእስከ#ለተከፈከፈው (ለተቆናዘለው) የራስ ፀጉርህና የክብር እንቁ አክሊልን ለተቀዳጀው ራስህ ሰላምታ ይገባል #መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ የተባልክ#ፃድቁ ቅዱስ አበነ ሀብተ ማርያም ሆይ #በደብረ ሊባኖስ አውራጃ ንስሃ ግቡ#ተጠመቁ እያልክ ታስተምር ዘንድ የተላክህ አንተ ነህ Amen Amen Amen 💚💛❤🤲🤲🤲 Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN kale hiwot yesemalen besemam Desss yemil gitimegn asetemari getimegn new thank so much memihir 🌷🌷🌷
መምህራችን ቃለህይ ወት ያሠማልን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ በጣም ከልክ ያለፈ ጥፋትም ብታጠፋ መጨረሻዋ እዲ በፋቷን ተፀፅታ ንሳሀ መግባቷ ስጋደሙን መቀበሏ በጣም የማስደሥት ነዉ መቼም ይዉርስ የሚሉት ጣጣ የማያመጣዉ መዘዝ የለም ጥለነዉ ለምናልፈዉ ሀብት እዲ መገምገባችን እናሳዝናለን
ቃለ ህይዎት ያሰማልኝ ፡ የሚቀጥለዉን ለመስማት በጣም ጓጓሁ
እንኳን ደና መጣህልን ውድ መምህር እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናችን ያብራልን ፈጣሪ ከኔ የበረታችሁ በጾሎት አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ክብራ ወልደ ያሬድ ወልደ ሚካኤል ገብረ አረጋዊ ክብራአ አለምነው ብላችሁ በመናፍስት የተሰቃየሁ ነው 😢😢😢
ደስ እሚል ገጠመኝ ነው አዎ ቅር ብሎኛል እኛ ልባችንን አንተ አታንጠለጥለውም ግን እንጠብቃለን ወንድሜ መምህሬ የነሱን ቤት በበረከት የጎበኘ አምላክ የሁሉንም ቤት ይጎብኝ የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በሁላችንም ላይ ይርበብ 🙏
❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤ ። በምታቀርበው ገጠመኝ እራሴን እንደመሥታወት አይበታለሁ።
አግዚአብሔር ይስጥልን ደስ ይሚል ገጠመኝ ነዉ
እሰይ እግዚአብሔር የመስገን እንኳን ተለወጡ
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ዋው 100ኛ ፈተና ገጠመኝ! እንኳን በሰላም በፍቅር አቆይቶ ለዚህ አበቃን ህዝብን ለማንቃት ለመመለስ ለማዳን እግዚአብሔር የመረጠህ ትጉህ መልካሙአገልጋይ እድሜና ጤና ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ አሜን በርታልን !🎉🎉🎉 መምህርራችን
በጣም ነው የምናመሰግነው መምህር አስተማሪ ገጠመኝ ነው🙏በዕድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን❤🙏
ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እየጓጓን ብታቆምም ስለምትቀጥልልን በተስፋ እንጠብቃለን
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህርችን ❤❤
እንካን ደና መጣህ መምህር ፈተና ገጠመኛ በጣም ነው የምወደው ለተያዘ ሠው ደሞ ያሥተምራል ቀለል ብሎ ሥለሚሠማ ፈጣሪ ቢፈቅድ አብረውኝ የሚሠሩት ሠምተው እራሣቸውን ቢፈትሹ መልካም ነበር ልቦና ይሥጣቸው
መምህርየ❤እንኳን ደና መጣህልን እውነት ብዙ ትምህርት አግኝተንበታል እሽ እንጠብቃለን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ በስመአብ በጣም ያጋጋል በተስፋ እንጠብቃሀለን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ የኔ እንቁ መምህር እንዴት ነህ? እዉነትም ይለያል የነፍስ ማዕድም መሳጭ ነዉ ስወደዉ። አልተናደድንም መምህርዬ ይደርሳል። እኔ መች ይሆን ሀገሬ ገብቼ ቤተሰቦቼን የምልዉጥበት ቀን ምዕመናን ወ/አማኑኤል እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ እደባለታሪካችን ቤተሰቤን እንድለዉጥ።
እግዚአብሔር ይመስገን ድስ ሲል ❤
መምህራችን እንኳን ደና መጣህ በእውነት አቃተን እኮ የትኛው ፅድቅ የትኛው ኃጢአት እንደሆነ በተለይ ይሄ የባእድ አምልኮ ፈጀን እኮ የነቃን ነቅተናል እድሜ ከጤና ይስጥልን የመምህር ግርማ ፍሬዎች እባካችሁ ትክክለኛ የመምህር ቁጥር የምታውቁ 😢
መምህር እንኳን ደህና መጣህ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለቸሩ መድሐኒአለም አመታዊ ክብር በአል በሰላም አደረሳችሁ ቸሩ መድሐኒአለም ከሁሉም ነገር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ወንዴሜችን መ መምህር አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህልን መምህር አቤት ስንት ትምህርት አገኝን ባተ ምክንያት እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር እንወድሀለን
እንኳን በሰላም መጣህልን ውድ መምህሬ ኤፍታህ ብለን ጀመርን❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባዬ እንኳን ደህና መጣችሁልን አባዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አባዬ ኤፍታህ በለን ጀምረናል 🌹🌹🌹❤❤❤
መምህር መጨረሻውን ለማወቅ ቀኑ ረዘመ
ይገርማል።የኔም።ለብዙነውሽር።የማረገውምናልባት።የሰማይለወጣል።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህር እኳን በሰላም በጤና መጣክልንበእምነታችን የፅናንን የተዘጋጀን ያድርገን ልዑል እግዚአብሔር አሜን🤲✝️🕊
እግዚያብሔር አምላክ ልቦናችንን የለውትልን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ያለፈውን ላይቭ እያዳመጥኩ ነበር። በአዲሰሰ ገጠመኝ መጣህልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን🙏🙏
መሞህርየ እግዚአብሔር ይባርክህ ትምህርትህን በጣም ነው የምከታተለው. እኔ ተቸግርያለሁ ባልቤቴ የክርስትና ስሙን አያውቀውም እና ምን ታማክረኝ አልህ 🙏🏽
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አንካን ሰላም መጣህ
መምሕሪ እንኳን ደሕና መጣሕ መምሕሪ አንድ የጨነቀኝ ነገር አለኝ ላስቸግርሕ ተይቅርታ ጋር ለእናቶች መውለጃቸው ቀን ሲደርስ ልጂ አገርድ ስለሆንሽ ጥጥ ፍተይልኝ ወደግራ እያሉኝ ለጎረቤት ፈትያለሁ ይሕ ለኔ ጥሩ አደለም ?? እኔ መንፈሳውይ ይመስለኝ ነበር ግን አሁን በአንተ ትምሕርት ብዙ ተቀይሪያለሁ አባቴ በጣም ታሞ ስኔ ይታይለት ብለውኝ ልጂ ስለሆንሽ ጥሩ ነው አለኝ አማቼ እኔ ደሞ እንቢኝ አልሁት በታመመ አደለም ሞት እኔ ልቀድም እችላለሁ አታቆሽሹኝ ብዬ ተጣለሁና ገዳም ሒድሁ ወዳው ተሀገር ውጪ ወጣሁ አሁን አባቴ በፀሎት ስለረዳኝ ቸሩ መደሀኒያለም ደሕና ሆኖ ቅዱስ ቁርባኑን ተቀብሎ አለ
ስለውሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ውላችንንም በቤቱ ያፅናን እናመሰግናለን❤መምህር
መምህር ተስፋዬ አበራ የኔ መብራት ነህ። ክፍልሁለት በጣም አንጠልጣይ ታሪክ ነው
መምህር ፡ እመብዙሀን ፡ ትባርክህ ! ትጠብቅህ ፡ ከነቤተሰቦችህ
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ደስ የሚል ገጠመኝ ነበር እኳን ተመለሽ እህታችን በርች መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን
ሁላችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመሰገን
እግዚአብሔር ይመሰገን ውድ መምህራችን እንኳን ደሀና መጣህ እንኳን አባታችን ለአበኑ ሀብተ ማርያም ውርሐዎ በዓል አደረሳይሁ አደረስን በጣም ደስ ይላል እህታችን ወለተ ሰላሴ እየለሽ በፀሎትሽ አስብኝ እንኳን ወደ ቅደስት ቤተ ክርስቲያን መጣሽልን እልልልልልልልል💐💐💐💐💐💐💐
ቃለህይወት ያሠማልን መህምር
መምህር እውነት እግዚአብሔር ከነመላው ቤተሰብህ እድሜናጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤
እንካን ለወርሃዊ ለፃዲቁ ሀብተማርያም በሰላም ኣደረሳችዎ
እግዚአብሔር እንኩአን ወደቤቱ መለሰሽ ።
ኣረመምህርየ በጠም እናመሰገናለን ኣንናደድም ኣቤት ትሕትናህ ኣስተምረሀናል እኔየዛችኛቱ እህታችን ታርክ ሳንሰማ ኣለቀ ብየ ነበር ቀጣይ በኖረው ብየነበር እናመሰግናለን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን ትምህርትህን እንድናዳምጥ ስለመራን ኣስብኝ በፀሎታቹሁ በጣም ሰንፌኣለሁ ሙሉብርሃን ውለተ ሰንበት ብላቹሁ
ሰላም አዎን በጣም ጎጎው ትልቅ አስተማሪ ታሪክ ነው ፈጣሪ ክብሩ ይስፋ።
መምህር እንኳን ደህና መጣክ
እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን መቶ ትምህርት በሚሊየን ሰዉ ይመልሳል ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ዉጊያዉን በደንብ እየገባን ነዉ እድሜና ጤና ሁሉ ቤተሰብገር እመኛለሁ እኔ በግሌ ተጠቅሜበታለሁ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን ፈጣሪ ኩፉ ሰሪዎች እግዚኣብሄር ይገስፃቹ ሁሉ ታሪክ ከሰማሀቸው ቤታችን ያሉት የነበሩት ናቸው እህቴ የቄስ ልጅ እያለች በስደት ሁና ጠፍታብን ከ30amet በላይ ጠፍታ ጴንጤ ሁና መጥታ ከኣምስት ኣመት በፊት ኣማት መጥታ ሞተች ሳምንት ቆይታ ሞተች ድሮ ግን የደናግል ትምህርት ነው እየተማረች የነበረች ይባል ነበር ስትመጣብን በሞት ኣፍፍ ሁና ግን ማርያም ማን ናት ብላ የኣባቴ መስቀል ኣይሳለምምም ብላ ቀንዴል ሳትጠመቅ ሞተች የክርስትና ስምዋ ወለተ ተክለ ሃይማኖት ነበረ😢😢ሁላችን ከብዙ ኣመታት መጥታ ስንደሰት በሞት ኣፍፍ ሁና ጴንጤ ሁና ስናገኛት ለእድላችን ረገምን ሳምንት ሳትቆይ ንሳሃ ሳትገባ፣ ሞተች 😢😢😢ሃዘኑ ከባድ ነበር
ሰላም ነክልኝ መምህር እኳን አደረሳቹህ ለመዳንያለም አመታዊ በሀል በስመሀም ጥልጥል ነዉ ያልኩት መምህር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እቁ መመህራችን
መምህር live lay ስትናገር ሰምቼ ነበር ከቻልክ የማህበር ሶሊያናን link ለእኛም አስቀምጥልን እና ደሞ livem ይሁን አንዳንድ ፕሮግራም ሲኖርህ ምታሳውቅበት አንድ የቴሌግራም page ብትከፍትልን 🙏
መምህር ፈጣሪ ይመስገን እባክህ በጸሎትህ አስበኝ ጽጌ ማርያምነኝ ተወሳስቦብኛል እዳል ሰግድ አንጌቴ ያመኛል እኔግን መስገድ እፈልጋለሁኝ አምላክ ይርዳሽ በሉኝ
እኮን ደህና መ ጣህ መምርየ
ሰላም መምህር እንኳን ደና መጣህ የሚገርም ገጠመኝ ነው ክፍል 2 B በ ትዕግስት እንጠብቃለን
ለዓመታዊ መታሰብያ ክብረ በዓል ዋዜማ ሰቅልቱ ጌታችን መድጏኒታችን ኢየሱሰ ክርሰቶሰ እንኳን አደረሳችሁ ምእመናን ደሞ 100ኛ ፈተና ገጠመኝ ደረሰን ተመሰገን ለመድጏኒ አለም የሚሳነው ነገር የለም🥰
God bless you my sister
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ሰው የናቀዉም እግዚአብሔር ያነሳዋል እዉነት ነዉ ሰው ላያችን አይቶ ስንቀን እግዚአብሔር ደሞ የዉስጣችን ትንሽዬ ጥሩ ነገር አይቶ ክፍ ያደርገናል
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ
እንቃን ደህና መጣ መምህራችን
መምህርየ በዚህ ክፉ ዘመን ሰለሰጠን የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጂ ይክበር ይመስገን አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንወድሀለን መምህራችን
በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው በጣም ቡዙ ትምህርት አግኝቸበታለው እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በዕለቱ ታስበዉ ለሚዉሉ አመታዊና ወርሀዊ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረን
መምህር ከዚህኛው ገጠመኝ ላይ የተማርኩት አንደኛ ምንም ኀጢአተኛ ብንሆንም በሃይማኖታችን መጽናት እንዳለብን፣ስለሃይማኖታችን በደንብ ማወቅና ለማያውቁ ማሳወቅ በተለይ የኋላ የቤተሰቦቻችንን ታሪክ ማወቅ። ለእኔ ገጠመኝ ማለት በዘመናችን የሰዎች ህይወት በመንፈሳዊና በዓለማዊ መካከል ያለ ውጊያና በዚህ ውጊያ ውስጥ የገጠማቸው፣ከውድቀታቸው የተነሱበት መንገድ፣የገጠማቸው ፈተናና መንፈሳዊ መፍትሄዎች አስተማሪ ናቸው።ሁሉም ገጠመኝ ውስጥ ወንጌል አለበት ይብዛም ይነስም የተዋሕዶ ንጉስ ክርስቶስ በገጠመኞቹ ውስጥ አይቼዋለሁ።
እንዃን ለአቡነ ሀብተ ማርያም ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው በሁላችንም ላይ ይሁን አሜን መምህር እንዃን ደና መጣህ ፈተና ገጠመኝ 100ኛ ደረስን😍
እሰይ 🥰የኔ ቅመም ይሄዉ እግዚአብሔር ይመስገን ደረስን 100ኛ ገጠመኝ 🙏🏿🙏🏿እንዴት ነሽ የኔ ብርቱ 😊
Amen Enkewan Abro adrsen
❤❤❤❤❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
AMEN AMEN AMEN Enkuwan Abro Aderesen 🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን መምራችን የዘመናችን ሙሴ አተንም ስለሰጠን ይመስገንልን አተንም ይጠብቅልን ቃለህወት ያሰማልን አሜን 💚💚💛❤️😘😘😘😘
*_እንካን ደህና መጣህ መምህር 100ኛ ፈተና ገጠመኝ ደረስን አይደል እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ውዱ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን ይባርክልን_*
Amenamenamenamen❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እነሆ 100 ላይ ደረስን
እግዚአብሔር የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
እናዳምጥ .....
እንኳን ሰላም መጣህልን መምህር ወይኔ ተመስጨ ነበረ እየሰማሁ የነበረ መጨረሻውን ለመስማት ተናድጀ ነበረ እቀጥላለሁ ስላልክ ተፅናናሁ በል ተሎ ልቀቅልን🤲🤲
አይ.እግዚያብሔር.መልካምነቱ.ቸርነት.ምረቱ.ብዙ.ነዉ::ምስጋና.ይድረሰዉ::ቃለ ሕይወት.ያሠማልን.መምራችን.ተስፋ.መንግስተ.ሠማያትን.ያዉርስልን::
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነፍስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰ኮርስም እያደመጣቹ❤🙏
ልባችንን የተንጠለጠለ ሆነ መምህር ይሁን ዝማሬ መላአከትን ያሰማልን ተስፋ ሰላሴ ከነ ቤተሰቦቹ ጠብቅልን
ኸረ መምህርዬ የምን ብሰጭት እግዚአብሔር ያበርታክ ቤተሰብክን ይጠብቅልህ እኛንም አምላክ በምህረቱ ይጎብኘን ወለተ ማርያም እሰራቷን ፍታላት ብላችሁ በፀሎት አሰቡኝ
መምህራችን አንተን አለማክበር ንፉግነት ነው በእውነት ፀጋው ያብዛልህ አትምጣ እያሉሁ እየተሳቀክ ለሰው ነብስ ስትል ትተጋለህ በርታ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እድሜና ጤናውን ይስጥልን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ
ሁለተሰንበት በፆሎታቹሁ አስቡኝ መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የመምህር ግርማ ፍሬ እግዚአብሔር አምላክ በናንተ ላይ አድሮ ልጆቹን እየሰበሰበን ነው
በጣም ደስ ይላል B ነጌ ልቀቅልን በጉጉት ሳንሞትብህ 😊 እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመሰገነ መምህር እንደምን አለህልን አቤት የቤተክርስቲያን ጠላት ደበተራ መነፈሰ እግዚአብሔር አምላክ ይገሰጸው ለሁላችንም ልቦና ይሰጠን
መምእሬ ብቻ እግዚአብሔር በእድሜ ላይ እድሜ እየጨመረ በበረከት በጸጋ ያኑርልን እድለኛ ነኝ ትምህርትህን ስለምከታተል እናቴ ድንግል ማርያም ትጠብቅክ ❤❤❤❤❤❤
የእግዚያብሄር ስራ ድንቅ መምህር በጣም እናመሰግናለን ቀጣዪን እጠብቃለን
አንካን በሰላም መጣህ መምህሬ የመዳም ቅሞሞች ገባገባ በሉ አብረን አንማማር ቅዱሰ ኡራኤል አአሙራችን ይክፈትልን❤😊😊😊
በወነት መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ በውነት የሚከርም
ገጠመኝ ነው
እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜ ጤና ይስጥህ ከዚህ በላይ እንድታስተምረን እንድታሰለጥነን ያድርግህ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ
ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል በእውነት አሜን፫
አንናደድም መምህር ደስ ይለናል እንደፈለክ አቅርበው እግዚአብሔር መልካም ነው ሁሉን ይጎበኛል
መምህር የአንተንትምህርት ለህትየ ሰትቸአት እህትየ ተለወጣ በጣምደስ ብሎኛል እድምየና ቴና ይስትህ
እጅግ አስማሪ ገጠመኝ ነዉ ። ብዙ ጥያቄ ያላቸዉ የፕሮቴስታንት እመነት ተከታዮች ቢሰሙት ደስ ይለኛል።
'' የህይወታችን ፣ የሰጋችን ነገር በየቀኑ ወደ ቀና መንገድ የምትመራን መምህራችን እግዚአብሔር ከመላክቱና ከቅዱሳኑ ሆኖ ይጠብቅህ ''
ይሄ ነው በቃ እምነት ይሄ ነው እውነት እንኳን ወደ ህይወት መለሰሽ ፈጣሪ ። ከጭፈራና ከመናፍቅ ሆያሆዬ እንኳን የድንግል ማሪያም ልጅ አቃናሽ ።
መምህራችን እግዚኣብሄር ይጠብቅህ...
እግዚዓብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንዴት ዋልክ እንኳን በሠላም መጣክ
አግዚአብሔ፣ደመ ሰገን፣🙏👍🙏
እንኳን ለመዳኒያለም ዓመታዊክብረበ ዓል አደረሳቹ
የጌታችን የመዳኒታችን ሰምይመስገን ሰለሁምነገር በጣም ደስየሚል ነው ቀጣዩን እስከምታቀርብልን በጉጉት እጠብቃለን መምራችን ፈጣሪ አብዝቶ ይጠብቅክ ከነቤተሰቦችክ🥰🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህና መጣህልን ዉድ መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ በእዉነት በጉጉት ስጠብቅ ነበር ቃለ ህይወት ያሠማልን በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ስላሴ ስደተኛ ነኝ በሠላም ለሀገሬ እንዲያበቃኝ
አረመምህር ችግር የለዉም በሁለተኛ ከፍል ይቅረብ ችግር የለም እድሚናጤና ይስጥልን የአገልግሎት ግዜህን ይባርክልን !
እግዚአብሔር ይመስገን የሚገርም ፈተና ገጠመኝ አምላክ ይመስገን መምህር ባንተ ላይ ሆኖ እንድንነቃ ስላረገን በቀጣዩን በጉጉት እየጠበኩ ነው ❤❤❤
እግዚያአብሔር ይመሰገን መምራችን
አሜን አሜን አሜን
እንኳን በሰላም መጣህልን
ሠላም መምህርዬ እንኳን አደረሳችሁ ላባታችን ለፃድቁ ሃብተ ማርያም ወረሃዉይ መታሰቢያ የግዚአብሔር ሰላም ፍቅር አንድነት በአገራችላይ ይብዛልን የኢዮጵያን ሰላም ያሳዬን ኢትዮጵያ ተሳኤሽን ያሳየን የምንማረዉን በልቦናችን ይፃፍልን 🙏🙏🙏⛪🙏🙏🙏
ሚገርም ነዉ ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይገስፀው የደብተራን መንፈስ
መምህር አስበኝ አመተ ሚካኤል ብለህ 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊✝️✝️✝️✝️✝️✝️
#ሰላም ለፅንሰትከ
#ንግግሩ የሚያምር በፃድቁ ባሕታዊ ብሥራት ከቅድስት ዮስቴና ማኃፀን ለሆነ ፅንሰትህ ሰላምታ ይገባል
#ሰላም ለዝክረ ስምከ
#በኋለኛው ዘመን ጥምን ለሚያስረሳውና ከወይን ይልቅ ለሚወደደው ስም አጠራርህ ሰላምታ ይገባል የቅድስት. ድንግል ማርያም ልጅ* *ወዳጅ የሆንክ #ፃድቁ ቅዱስ አቡነ ሀብተ ማርያም ሆይ #ታማኙ ተክለ ሃይማኖት አጥብቆ እንደ ለመነህ እኔንም ከብዙ ኀዘን ታድነኝ ዘንድ እለምንሃለሁ
#ሰላምለስእርተ ርእስከወለርእስከ
#ለተከፈከፈው (ለተቆናዘለው) የራስ ፀጉርህና የክብር እንቁ አክሊልን ለተቀዳጀው ራስህ ሰላምታ ይገባል #መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ የተባልክ#ፃድቁ ቅዱስ አበነ ሀብተ ማርያም ሆይ #በደብረ ሊባኖስ አውራጃ ንስሃ ግቡ#ተጠመቁ እያልክ ታስተምር ዘንድ የተላክህ አንተ ነህ Amen Amen Amen 💚💛❤🤲🤲🤲 Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN kale hiwot yesemalen besemam Desss yemil gitimegn asetemari getimegn new thank so much memihir 🌷🌷🌷
መምህራችን ቃለህይ ወት ያሠማልን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ በጣም ከልክ ያለፈ ጥፋትም ብታጠፋ መጨረሻዋ እዲ በፋቷን ተፀፅታ ንሳሀ መግባቷ ስጋደሙን መቀበሏ በጣም የማስደሥት ነዉ መቼም ይዉርስ የሚሉት ጣጣ የማያመጣዉ መዘዝ የለም ጥለነዉ ለምናልፈዉ ሀብት እዲ መገምገባችን እናሳዝናለን
ቃለ ህይዎት ያሰማልኝ ፡ የሚቀጥለዉን ለመስማት በጣም ጓጓሁ
እንኳን ደና መጣህልን ውድ መምህር እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናችን ያብራልን ፈጣሪ ከኔ የበረታችሁ በጾሎት አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ክብራ ወልደ ያሬድ ወልደ ሚካኤል ገብረ አረጋዊ ክብራአ አለምነው ብላችሁ በመናፍስት የተሰቃየሁ ነው 😢😢😢
ደስ እሚል ገጠመኝ ነው አዎ ቅር ብሎኛል እኛ ልባችንን አንተ አታንጠለጥለውም ግን እንጠብቃለን ወንድሜ መምህሬ የነሱን ቤት በበረከት የጎበኘ አምላክ የሁሉንም ቤት ይጎብኝ የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በሁላችንም ላይ ይርበብ 🙏
❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤ ። በምታቀርበው ገጠመኝ እራሴን እንደመሥታወት አይበታለሁ።
አግዚአብሔር ይስጥልን ደስ ይሚል ገጠመኝ ነዉ
እሰይ እግዚአብሔር የመስገን እንኳን ተለወጡ
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ዋው 100ኛ ፈተና ገጠመኝ! እንኳን በሰላም በፍቅር አቆይቶ ለዚህ አበቃን ህዝብን ለማንቃት ለመመለስ ለማዳን እግዚአብሔር የመረጠህ ትጉህ መልካሙአገልጋይ እድሜና ጤና ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ አሜን በርታልን !🎉🎉🎉 መምህርራችን
በጣም ነው የምናመሰግነው መምህር አስተማሪ ገጠመኝ ነው🙏
በዕድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን❤🙏
ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እየጓጓን ብታቆምም ስለምትቀጥልልን በተስፋ እንጠብቃለን
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህርችን ❤❤
እንካን ደና መጣህ መምህር ፈተና ገጠመኛ በጣም ነው የምወደው ለተያዘ ሠው ደሞ ያሥተምራል ቀለል ብሎ ሥለሚሠማ ፈጣሪ ቢፈቅድ አብረውኝ የሚሠሩት ሠምተው እራሣቸውን ቢፈትሹ መልካም ነበር ልቦና ይሥጣቸው
መምህርየ❤እንኳን ደና መጣህልን
እውነት ብዙ ትምህርት አግኝተንበታል እሽ እንጠብቃለን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ በስመአብ በጣም ያጋጋል በተስፋ እንጠብቃሀለን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ የኔ እንቁ መምህር እንዴት ነህ? እዉነትም ይለያል የነፍስ ማዕድም መሳጭ ነዉ ስወደዉ። አልተናደድንም መምህርዬ ይደርሳል። እኔ መች ይሆን ሀገሬ ገብቼ ቤተሰቦቼን የምልዉጥበት ቀን ምዕመናን ወ/አማኑኤል እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ እደባለታሪካችን ቤተሰቤን እንድለዉጥ።
እግዚአብሔር ይመስገን ድስ ሲል ❤
መምህራችን እንኳን ደና መጣህ በእውነት አቃተን እኮ የትኛው ፅድቅ የትኛው ኃጢአት እንደሆነ በተለይ ይሄ የባእድ አምልኮ ፈጀን እኮ የነቃን ነቅተናል እድሜ ከጤና ይስጥልን የመምህር ግርማ ፍሬዎች እባካችሁ ትክክለኛ የመምህር ቁጥር የምታውቁ 😢
መምህር እንኳን ደህና መጣህ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለቸሩ መድሐኒአለም አመታዊ ክብር በአል በሰላም አደረሳችሁ ቸሩ መድሐኒአለም ከሁሉም ነገር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ወንዴሜችን መ መምህር አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህልን መምህር አቤት ስንት ትምህርት አገኝን ባተ ምክንያት እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር እንወድሀለን
እንኳን በሰላም መጣህልን ውድ መምህሬ ኤፍታህ ብለን ጀመርን❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባዬ እንኳን ደህና መጣችሁልን አባዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አባዬ ኤፍታህ በለን ጀምረናል 🌹🌹🌹❤❤❤
መምህር መጨረሻውን ለማወቅ ቀኑ ረዘመ
ይገርማል።የኔም።ለብዙነውሽር።የማረገውምናልባት።የሰማይለወጣል።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህር እኳን በሰላም በጤና መጣክልን
በእምነታችን የፅናንን የተዘጋጀን ያድርገን ልዑል እግዚአብሔር አሜን🤲✝️🕊