Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እናመሠግናለን መምህራችን ድንግል ማርያም ከነልጇ ትጠብቅህ
እንኳን ደህና መጣህ መምር በደብ እስከመጨረሻው ለዳምጥ 👂👂👂👈👈ዚግጁ ነኝ ሱስ ሆኖብኛል ገጠመኝ እስት እደኔ የመምህር ገጠመኝ እደኔ በጉጉት የምጠብቁ በለይክ ልያችው
ቃለ ህይወት ን ያሰማልን መምህራችን
Yetekebrk memhr tesfaye yente hetemn kehulum neger yeteyaze slehone beta des ylenal edowm egzabher kefekede lngenan enschl alen gn yante slk mayez akan btsfln betam turu nebere ena egzabeher kehulasvhn gara yhun
መምህር እንኳን ደህና መጣህ አዎ እኔም ከስልምና ሀይማኖት ነው የመጣሁት ግን አሁንም ያለሁት እዚያው አህዛብ አገር ነኝ እግዚአብሄር ፈቅዶ ላገሬ አብቅቶኝ ንስሀ እንድገባ ፈጣሪየ ይርዳኝ
እሰይ ደስ ይላል በርች እህቴ በሰላም ተመለሺ
እግዚአብሔር ይርዳሽ በሰላም ጊቢ
እሽ በፀሎት አስቡኝ እህት ወንድሞቸ
እይይይ እልልልልል የድንግል ማርያም ልጅ የተመስገን ይሁን እህቴ እንኳን በስላም መጣሽ የኔ ውዴ አይዛሽ እኛም እንዳቺ ነኝ በስደት ብእህዛብ ሃገን ሆነን ነው የክርስቶስ ስጋና ደሙ ናፍቆን ልንሙት ነው የኔ እናት እና አንድ ቀን ልስካልን ይሆናን የድንግል ማርያም ልጅ እና ቁጥርሽ ፅፍልኝ እና በዋትስኣፕ እናውራ አግዝሽ አለው
እሽ እናወራለን የዋትሳብ ቁጥርሽን ላኪልኝ እህቴ
እባካቹህ እህት ወንድሞቼ እንፀልይ እርስ በእርስ አንነቃቀፍ መምህራችንም እንቅልፉን ጊዜው የሚሰዋው እኛ እንድንድን ነው እኛ ደሞ ትጋት ያስፈልጋል ከእግዚአብሔር ጋር ለመታረቅ እና የመምህራችንንም ልፋት እናስብ እሱም እኮ ይሄንን ለእኛ በሚያቀርብበት ጊዜ ብዙ ፈተና አለበት እኛም አለንልህ እንበለው
ዛሬ ወደ ሀገሬ ልገባ ነዉ በፀሎታችሁ አስቡኝ
🙏🏼🙏🏼💐
እመብረሃን ከፊትሽ ትቅደምልሽ እህቴ
እመብርሀን ከፊትሽ ትቅደም እህቴ በሰላም ግቢ
LIUL EGIZABEHER KEKUFU HULU YITEBEKSHI BESELAM GIBELNG YEN WUD
Medahiniyalem kanchi gar yehun
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን በጉጉት ነው የምንጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ የሆነ ነገር አስቢያለሁ እግዚአብሔር ያሳካልኝና እጅግ ብዙ ሰው የሚማርበት ገጠመኝ እንደማካፍላችሁ ተስፋ አደርጋለሁ እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ
🌻💐🙏🏼🙏🏼
Amen 3 Egizabihera yamsagni hulumi nageri
Egziabeher yefkedlsh ehety
እሺ እህታችን እጠብቃለን
@Yordanos Tafla 0913311451
አሜን መምህራችን በጣም ሚገርም ነው የዛሬው እኔ በስደት አምስት አመት አሁን ያዝኩ የወንድ ጐደኛ ነበረኝ ቤተሰብ ተዋውቄ እሱም ተዋውቆ ልንጋባ በዚህ አመት ቀጠሮ ይዘን ከዛ አግብቶ መርዶ ነገረኝ በጣም አዘንኩ መምህር ባስተማርከው መሰረት የቤት ውስጥ ሱባኤ ይዤ ለ ሶስት ቀን ሚገርመው ለኪዳነምህረት ነበር ምነግራት በ አምስተኛው ቀን ተመለሰልኝ የኔ እንዳልሆነ ፕሮሚስ ቀለበት አርጎልኝ ነበር በህልሜ ቀለበቱ ጣቴ ላይ ጠቁሮ በልዞ ጣቴን አበላሽቶት ከዛ አውልቄ ለሆነች ሴት ስሰጥ አየሁ እናም መምህር እጅግ በጣም ነው ማመሰግንህ ረዥም እድሜ ይስጥህ አምላክ ሱባኤ ትልቅ የችግር የጥያቄ የእያንዳዱ ነገር መፍቻ ቁልፍ ነው ይህንንም ያወኩት አንተ በምታቀርብልን ገጠመኞች እና በትምህርቶችህ ነውና አሁንም ጤና እድሜ ይስጥህ ጠላቶችህን ቅዱስ ሚካኤል ከእግርህ በታች ቀጥቅጦ ይጣልልህ።
Amen Amen Amen
አሜን እህቴ ሰዓዉዲ አረቢያ ነዉ ያለሽዉ?ከሆንሽ ላዉራሽ?
የሀገራችንን ኮሮና የሆነውን የርስ በርስ ጦርነት የአለሙ ቤዛ የድንግል ማርያም ልጅ መዲዓኒአለም በእለተ ቀኑ ያጥፋልን ሰላም ያውርድልን የአባቶቻችንን ፀሎት ይስማልን አምላካችን⛪🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜንአሜን
አሜን አሜን አሜን ሰላምና ፍቅር ለአገራችን ያውርድልን
🙏🏾🙏🏾🙏🏾Amen
@@libanosferew1333አሜነ አሜን አሜን
እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን በዉነት ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏👍👍👍
እውነት ነው ለሁላችንም የንስሐ ጊዜ ስጠኝ ከስደት መልሰህ ለንስሃ ሞት አብቃን እባክህ ማረን ይቅር በለን ጌታሆይ አቤቱ ለሰው የማይቻል ላንተ ይቻላል መምህራችን ባተላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰፀን የድንግል ማርያም ልጅ ዛሬም ዘወትርም ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን አሜን፫።
Amen amen amen
እግዚአብሔር ከክፍ ሁሉ ይጠብቅልን ተስፍ ስላሴን ቃላት የለኝም የብዙ ህይወት እያተረፍክ ነው እመቤቴ ስይጣን ከሽመቀው ጥላት ካደፈጠው እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትስውርልን ወንድማችን እግዚአብሔር ቢፈቅድ እኔም ሁሉንም ስው የማስተር የሙሉ ቤተስቤ ገጠመኝ አለኝ አሁንም ያልተቀየረ ህይወት እየሱስ ከርስቶስ የድንግል ልጅ ፍቃዱ ይሁን እናንተም በፆሎት አስበኝ እኔ እየስገድኩ ነው እና ምልክት አይቻለሁ በጣም ትንሿን ልገራችሁ የመጀመሪያ ቀን መስማት ስጀምር እግርም እጅም የሌለው እራሱን ተመስሎ ገና ሳልተኛ እንደተኛ ስው እንቅ አድርጎ አላስጮህ አለኝ ከባድ ነው መፀለይ ስትጀምሩ መፀለይ ስትጀምሩ ምልክት ታያላችሁ እሚለውን እውን አድርጌ የዘወትር ፆሎት ስይፈ ስላሴን ስስማ ነው ወደዛው ያነቀኝ እንቃ የአዳም ልጆች የመላእክት ጥበቃ የእመቤታችንን አማላጅነት የቅዱሳን ምልጃና ፆሎት በህዝበ ክርስታኑ ላይ ይሁን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር ተስፋ ስላሴ እንኳን በሰላም መጣህልን! የት ናቹህ የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች ኑ አብርን እንማር እንለዎጥ! የሊዲያን ልቦና የከፈተ አምላክ የኛንም ልቦና ይክፈትልን አሜን ፫ የሚገርም ገጠመኝ ነው 100A/B!!!
Amin3
እሽ ማረየ
@@አይናችንነሸማርያምእንወድ እማምላክ እሽ ትበልሽ የኔ ልዬ😘
@@mekedesmulugeta2888 😘
መምህር በጣም ደስ እሚል ትምህርት ነው መምህር እኔም በጣም እማፈቅረው ልጂ አለ እሱም በጣም ያፈቅረኝ ነበር ከዛን ሰው ለያየን ከዛ 6አመት ሙሉ ዝም ብዬ አፈቅረዋለሁ እስካሁን ከልቤ አልወጣልኝም ሁሉንም ችግር የድንግል ማርያም ልጂ ፈትቶ አንድ ቀን የኔ ይሆናል እያልኩ በመጠበቅ ላይ ነኝ እሱ ግን አሁን ለኔ ጊዜም ቦታም የለውም እኔ ደሞ እፀልያለው ለኔ ከሆነ ስጠኚ ካልሆነ ግን ከእኔ ልብ አውጣልኝ እያልኩ አምናለው እግዚአብሔር ሁሉን አስተካክሎ የኔ ያረግልኛል እናም ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው ከታሪኩ በእግዚአብሔር መታመን ሁሉንም እደሚያስተካክል እናም እህት ወንድሞቸ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብላችሁ መምህር እግዚአብሔር እረዝም እድሜ ይስጥህ
ከዚህ የበለጠ ጸጋውን ያብዛልህ የእኛ እንቁ
Amen amen amen qalhewt yasamaln mamherchin egezaber yemasagan
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እህታችንን በልጅ በበረከት ቤቷ ሙሉ ይሁን ለኛም አይነ ልቦናችንን ያብራልን🙏🙏🙏
እንኳን ደህና መጣክልን መምህራቺን የኛ እቁ የተዋህዶ አርበኛ
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን የእውነት የነዚህ የደብተራ ነገር እጂግ በጣም ይገርማል ያሳፍራል የእኔም አጎት እልም ያለ ደብተራ ነው በደም ታጠቢ በፈርስ ታጠብ ዶሮ እረጂ እንቁላል አፍርጥ የብር ሀብል የብር ቀለበት አምጣ አምጪ ሲል ነው የሚውለው እኔን እራሱ አሁን ያለሁበት ሀገር አይሆናትም ትሞታለች አያለ ሲያሟርትብኚ ነበር የመጣሁት እግዚአብሔር ይመስገን ይሄው 3 አመት ሆነኚ እንዴውም በእናንተ ትምህርት የበለጠ ስራውን አዎቅሁበት ለካ ለዚህ ነው እንዳልመጣ ሲከላከለኚ የነበረው አሁን አወቅሁ ከሄደች ደሞ ሳውዳረቢያ ትሂድ ነበር ያለው ለሱ የሚመቸውን ሀገር መርጦ ይገርማል ሀምሌ የእኛን ስም ሲጠራ ምን ላደርግላችሁ ሲል እናቴ በጣም ነው የምትቆጣው እኔ ልጆቼን ያገኜዃቸው ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል ተስየ ነው ክርስትና አባታቸውም እሱ ነው እሱ ለምንም አሳልፎ አይሰጥብኚም ነው የምትለው የእውነት ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ለደቂቃ ተለይቶን አያውቅም ያደረገልኚ ተአምር እጂግ በጣም ብዙ ነው እዚህ አረብ ሀገር ሆኜ 2 ጊዜ በኮሮና ህመም ልሞትደርሼ ከአይን ጥቅሻ ፈጥኖ ደርሶ አድኖኛል ክብር ለቅዱስ ሚካኤል ይሁን እድሜ ለእናንተ ለውድ መምህሮቼ አሁን እግዚአብሔርን ይዤ እፋለመዋለሁ በእግዚአብሔር ቸርነት አሼንፈዋለሁ እሱ ጋር ካለው እኛ ጋር ያለው ይበልጣል ምንም በምተሃት ስራ ቢተማመን የጌታችንን የመዳህኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ስም ሀያል ነው ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ልጆችህን ትዳርህን ሁሉ ይባርክልህ ልጆችህን ለቁም ነገር ያብቃልህ የእውነት ትምህርትህ ለኔ ከቃላት በላይ ነው የዛሬው ገጠመኚ የኔን አጎት ነው የመሰለኚ ሰውየው
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እንወድሀለን ብዙ ትምህርት አግኝተናል አባታችን መምህር ግርማ ፍሬ ድንግል ትባርክህ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን
ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ በቅዱስ እሩፋኤል ምልጃ ልጂ ይስጣቸዉ አሜን
መምህር የኛ እቁ እግዚያአብሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ የምታቀርባቸውን ገጠመኞች እከታተላለሁ አድን ለማዳመጥ ከአድቀን በላይ ይፈጅብኛል አዳደድየ እያዳመጥኩት አይሰማኝም አዳድየ እቅልፋ የመጣና ክድን የአርግብኛል የዛሪወን ለማዳመጥ ሰወስቀን ፈጀብኝ ደህና የአዳመጥሁ በቃ እቅልፋ እኔሜ እደገና ከመጀመሪያው የጀመርኩ አዳምጠዋ በጸሎትህ አስበኝ መምህር በምታሰተምራቸው ልቦናየ ተከፋትልኝ ሄወቴ እደቀየር ጸተማሪያም
የመጨረሻዎ ልጅ የኔ ታሪክ ነው እንደጉድ ያወራል በውስጥ በኩል ጦርነቴ ሊያበቃ ነው በፈጣሪ ረዳትነት በድንግል አማላጅነት ንፅህና ከንስሀጋር ይፈልጋል ፈጣሪ ይርዳቹ
አሁንም ድረስ ያወራል፣ ወንድም?
መጨርሻው ደስስስ ይላል እናቴ ኪዳነምሕርት መልካም ፍሬ ትስጣቹህ የአብርሐም የሳራ ይሁን ጋብቻቹህ!!! መምህር እመብርሐን ከፊት ከኋላ ትከተልህ የኔ መልካም! እግዚአብሔር ሆይ ለንስሐ ሞት አብቃኝ😭
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን መምህር እንኳን እዲ ፈትፍተህ እየመገብከን እኔ ሰለ እውነት ነው የምለው ሰለፀሎት የተማርኩትመፈስ ሲለፈልፍ አዲብላ እየፀለየች አሰያዘችኝ እያለ ሰሰሰማ ጥሩውን እጠቀምበታለሁ መጥፎውን እረሣለሁ ያለሁበት ባይመቸኝም እድጠነክርና ተሥፋ እዳልቆርጥ አድርጎኛል የማቱሣላን እድሜ ያደልልን ጤናውን ከነቤተሠቦችህ ይሥጥህ
ተስፋ ስላሴ ቀር ዘመንህ ይባርክ
ዉድ መምህረችን መምህር ተስፋዬ ቃለሂወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያቆይልን የኛም በተማርነዉ የመናፍት ዉጊያን አዉቀን ጠላታችንን የምናሸንፍበት ጉልበት እግዚአብሔር ይሁነን ለተቃዋሚዎች ልቦና ይሥጣችሁ
ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹሕን ይባርክልን
Amen Amen 🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንቁ መምህሬ ሁሌም ስደቴን አመሰግነዋለሁ እወደዋለሁም ይህን ታምር እንድሰማ ላደረገኝ አምላኬ ክብር ምስጋና አምልኮና ውዳሴ ለሱ ይሁን መምህ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ አንተንም በተሰቢችህንም ይጠብቅህ አንተን የወለደች ማህጸን የተባረከች ናት በት/ት ህይወቴን ለማስትርካከል ሀ እያልኩ ነው ከኔ የበረታችሁ ወለተ ማሪያም ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ ከስደት መልስ በአካል እንደማገኝህ ተስፋ አረግስለሁ።
ቃል ህወት ያሠማልን መምህር
እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህሬ በጣም እናመሰግናለን
ብርታቴ የትግሰ መምሪያ እግዚአብሔር የሰጠኝ መምህሬ በተጨናኩኝ ግዜ ይህ ትምህርት መሰማቴ መስታወት ላይ የቆምኩ መሰለኝ ራሴን ያየሁት ነገር ግን እግዚአብሔር በጥበቡ 8 ዓመት ሆኖኛል በሥጋ ደሙ ከተወሰንኩ ነገር ግን የነቃሁት በመምህር ግርማ አባቴ የበረታሁት ባንተ በወንድሜ አሁን የመንፈሳዊ ታጋይ የሆንኩ ነኝ እግዚአብሔር ይመሰገን
መምህር በእውነት ብዙ ነው የተማርኩበት የራሴን ህይወት እንድመለከት ነው ያረገኝ እግዚአብሔር ይርዳን ወደተግባርም እየገባን እያየነው ነው
ቃል ህይወት የስመዐልና መ/ር አብ ፀሎትኩም ሕሰብኒ ወለተ ገብሪኤል እንበልኩም
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን መድሃኔ አለም ይጠብቅህ ለእኛ ትልቅ ትምህርት ነው እኔ ግን ባዳመጥሁ ቁጥር በጣም እናደዳለሁ በተለይ ለሀብት ለንብረት ለሴት ብለው እግዘብሔርን የሚክዱ ሰዎችና ይህንን እኩይ ተግባር የሚፈፅሙ ደብተራዎችና ጠንቋዮች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ መምህራችንን በፀሎት እናስበው
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይባርክህ:: ድንግል ማርያም ከለላ ትሁንህ ::ከገጠመኞችህ ብዙ ነገር ነው የምንማረው:: የምናፍስት የረቀቀ ስው የመጉዳት ስልታቸው:: መናፍስት ምን እንደሆነ: መተት ምን እንደሆነ: ብዙዎቻችን ያወቅነው ዘመናት አልፈው ነው :: እንደው ነበር የምንመላለስው ቤተ ክርስቲያን እድሜ ለመምህር ግርማ ዛሬ ደግሞ እግዚአብሔር አድሮብህ በአንተ የብዙዎች መዳን ምክንያት ስለሆንክ ክብር ይገባሀል:: የምትነግረን ገጠመኝ የስዎችን ታሪክ ቢሆንም በታሪኩ ውስጥ መጠንቀቅ ያለብንን ነው የምንማረው:: ገጠመኞችህን አሁንም እንጠብቃለን:: ሁሉንም ፕሮግራም እንጠብቃለን ::
እግዚአብሔር ሆይ ለንስሀ ያብቃኝ
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen
Amen amen amen memiherachin kalhiywet yasmalin tsgawin yabzalki wendmochachin ihtachin egzybher ftsamyachun yasamrlachu 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ፍላጎትሽ ይስጥሽ እህቴ
እንኳን ደህና መጣህ ውድ እና እንቁ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
ለወንድማችን ተስፋ ስላሴ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ድንግል ማሪያም ከፌትህ ከኅላህ ትጠብቅህ።
እኔ በአተ በጣም ተለዉጨ አለሁ ፈተናዉ ተጋዲሎዉ እዳልፆም እዳላከፈል ይዋጋኛል ኧረ ደሞ ይህ በሺታ አስፈራኝ ከቤታችን የታመመ ልጂ አለ ጨቆኛል በፀሎት አሰበኝ መምህረ ወለተ መዲህ
አሜን ቃለ ህወት ያሠማልን
መምህር ተስፋየ በእውነት እንዴት ብየ እንደ ምገልጽ ባላውቅም የዘመናችን ሐዋርያው ጳውሎስ ብየ እገልጽህ አለሁ ፈጣሪ አክሎ ጸጋውን ያብዛልህ ከ1 እስከ 100 ደረስ ተከታትየው አለሁ ከዚህ ውስጥ ከ100 / 25 ፐርሰንቱ የእኔ ስቃዮች ወይም በሽታዎች ናቸው። ግን በጣም ተቸግሬ አለሁ እባክህ ስልክህን ላክልኝ በነገራችን ላይ አውቅህ አለሁ አንተ ስትፈወስም ከመምህር ግርማ ነበርኩ።
መምህር እድሜ ተጤናጋር ይስጥ ብዙ ተምራለው በተለ ማህል ማህለይ የምስጣቸው ት/ት በጣም ነው የተማርኩት አው እወነት እኔም ብህልም እየመጣ የምገናኝን አለ ግን የድሮ ፍቅርኛየን አስመስሎ ነው የሚመጣምኝ እና ቀኑን ሙሉ እሱን በማስብ ብቻ ነው የምውለው በጣም ክባድ ነው የተማርኩት አይገባኝ የተናገርኩትን አላስታውስ እሱን በማስብ ብቻ እውላለው አምላክ ይገፅፅልሽ በሉኝ
Waqayoo goftaan bara tajajilaa keessani haa eebbisuu ❤❤❤❤❤❤
መምህር ።ሰላምክ።ይብዛ።እናመሰግናለን ።🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌼🌸🌺💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺💐🌷🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🌹🥀🌹🥀
ቃለ ህይወትን ያስማልን ወንድማችን
መምህራችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመን ይባርክልህ በጣም ብዙ ትምህርት እያገኘሁበት ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን
God bless you all ,. 🇪🇷. ❤️. 🇪🇷. Thank you so much 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን
memihir betam des yilal egziabher yistih
አቤቱ ጌታሆይ ማስተዋል ስጠኚ መምህር እናመሰግናለን
መምህርየ ቃለህይወት ያሰማልን እኔም በአባታችን መምህር ግርማ ትምህርት በማዳም ቤት ሁኜ ጊዜ ባጣም ጠዋትና ማታ ውዳሴ ማርያምና የአምልኮት ስግደት በመስገድ ሰይጣኑ መለፍለፍና ማጓራት ጀምሯል እግዚአብሔር ይመስገን
መቶ ገባን በጣም ተሐውጠናል መቼም ያንተን ትምህርት ሰምቶ ያልተቀየረ ያለ አይመስለኝም ተምሪለሁ ከሃፂያቴ ወጥቻለሁ በይበልጥ ኢትዮጵያ ስገባ እዋጋለሁ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen. Ene bebekule betam eyetemarkubet ena eyeberetaw new Egzihabher ymesgen. Memherachinin kale Hewetn yasemalin tesfa Mengiste semayatn yawrsiln Egzihabher Memherachinin ytebkiln Amen Amen Amen. 🕊🕊🕊🌿🍀💚💛❤🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ አበራ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ በጣም ምርጥ ገጠመኝ ነው እስከ ዛሬ አስተማሪ ትምህርት ነው በርታ ወንድም ለዘላለም አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ ለአማኑኤል ውዴ እግዚአብሔር ልጆች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ እግዚአብሔር ለሁላችንም ፍቅር ይብዛልን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰አሜን አሜን አሜን
ሰላም ላተ ይሁን ውድ መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን ቃለሕወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን ወለተ ማርያም አሰበኝ በፆሎት🙏🙏🙏
ኣሜን።መም/ትምህርትህ ተመችቶኛል። ስሰማህ እንቅልፍ እየመጣ ኣስቸገረኝ በተለይ ሌሊት።
Thank you so much God bless 🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን አሜን አሜን አሜን
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን
መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን
መምህር ሓዘንህን ሓዝናችን ነው ኤልሻዳይ ይህ ፈትናም ይልፋል ልክ ኣባታችን መልአከ መንክራት እንዳስተምሩህ እኝም ኣስተምረህናል እግዚኣብሄር ይክብርህ የኦርቶዶክስ ኣምላክ ኣይረሳህም ቃሉ ታማኝ ነውና ብትልቁ መልአከመንክራት ኣፍርተዋል ኣንተም ኣፍርተሃል ግድየለህም እግዚኣብሄር ስሙ እግዚኣብሄር ነው እግዚኣብሄርም ተዋጊ ነው የመምህራችን ያ አባትችን ትምህርት በቂ ነው እግዚኣብሄር ከእናንተ ነው
እንቁ መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ የጠላት ሴራው ዉስብስብ ቢሆንም እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ካለችልን ፈጥኖ ደራሹ ቅዱስ ገብርኤል ካለ ድባቅ ይሞታል አቅም የለዉም እንቃ ክርስቲያኖች የቅድስተ ቅዱሳንን ቀሚስ እንያዝ ወደ ልጇ እቅፍ ታስገባናለች የአምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን 🤲
የአጋንንት መንፈስ ስራ መጨረሻው ህይወት ማበላሸት ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እንጂ እኛማ በአንድ ቀን የከበርነ እቁ መሆን ነው ምንፈልገው
እውነትነው
Egthabher ymesgen memeher edemina tena yesth benet boseman boseman aletegbhm balehbet egthabher ytebkh beselot abebe kaselemaryam nge amen
Mamhrachin tsegawun yabzalin
ቃለህይወት ያስማልን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን በእዉነት ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእዉነት መምህራችን በምታቀርብልን ትምህርት በጣም በጣም ደስተኛ ሆኜ ነዉ የማዳምጠው ላአንተም ጊዜህን መስዋእት አድርገር ስላስተማርከን እግዚ አብሔር የምንናፍቃትን መንግስተ ሠመያት ያዉርስልን በርታልን መምህራችን
ወለተ ተክለሃማኖት በለህ በፀሎት እስበኝ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ ጤና ይሰጥልን በጣም አስተማሪ ናቸው ገጠመኙ በሙሉ
መምህራችን ቃለ እይውት ያሰማልን በጣም ሚገርም ነው ትምህርቶች ሁሉ ማይጠገቡ ናቸው እድሜክን ያርዝምልን
ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ።
*ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*
በእውነት ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር ደስ የሚል ትምህርት ሰጪ ነው ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
0913311451&0940396668
አሜን አሜን አሜን . ልኡል እግዚአብሔር ማስተዋልና ልቦና ይስጠኝ !!!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
ላስተማረን ለመከረን ለመምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ለኛ ሰሚ ጀሮ መልካም ልቦና ይስጥን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመዎት ይብዛ አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ስለ ሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ የተዋህዶ ጀግና
ውይይ መምህራችን. እጅግ በጣም ብዙ ነፍስ እየመለስህ ነው. ማርያምን. እኔ በጣም ነው. ደስ የሚለኝ እግዚአብሄር እድሜህን ያርዝምልህ. የዋህ ነው. ካንተ ደግነት እግዚአብሄር ትንሽ ያካፍለኝ እመብርሀን ትጠብቅህ በርታ. አይዞህ በፀሎት አስበኝ ወለተ ወልድ እያልክ እኔ የገረመኝ የያጅቷን ፀጉር ማስተካከልህ ደስ ይላል
ቸሩ መድሀኒአለም ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅህ ♥️🤲🤲🤲 መምህር ቃለህይውት ያሰማልን
ወይ ህይወት ይገርማል በጣም የዲያቢሎስ ሴራ እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ይብዙልን ተጋቢዎች የተቀደሰ ያድርግላቸው ብዙ ተባዙ ምድሪቱን ሙሏት ብሏልና ጌታም በቃሉ ወልደው ከብረው በደስታ ሽ አመት ይኑሩ ሁላቸውም:: የምታገቡ ሁሉ ጥላችሁን እንዳትበሉ በሎ ጥሩን እንመጣለን የመምህር ልጆች ሁላችንም አንድ ነን ::!
Amen amen amen 😭😭😭👏👏👏🙏🙏🙏
በጣም አስተማሪ ተሪክነዉ መምህር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
ቃለሒወት ያሰማልን መምህር አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ያገልግሎት ዘመንክብ ይባርክ ልክ ለብዙ ሰዎች እየጠቀምክ ነው ባንተ ላይ አድሮ እግዚአብሔር ስራውን እየሰራ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጠላቶቺክን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸው ይያዛቸው
Memehir Egeziabeher yesetelen tebarek
እንኳን ደና መጣህ መምህር አሜን ልዑል እግዛብሔር ይመሰገን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እመቤቴ በዘርፋፋ ቀሚሷ ሸፍን ክድን አርጋ ትጠብቅህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ!!!!
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
Kalhewet yasemalen 🙏🏽
እግዚአብሔር ይመሥገን
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን እኔ አባታችን ሆይ ገና ስል ማዛጋት ስቅ ይለኛል ደግሞም በየደቂቃው ያገሳኛል ስቅም ይለኛል ብቻ እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይጎብኘኝ በፆለታቹሁ አስቡኝ
ከክፉ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን
መምህር ቃለህወት ያሠማልን እድሜ እና ጤና ይሥጥልን
እናመሠግናለን መምህራችን ድንግል ማርያም ከነልጇ ትጠብቅህ
እንኳን ደህና መጣህ መምር በደብ እስከመጨረሻው ለዳምጥ 👂👂👂👈👈ዚግጁ ነኝ ሱስ ሆኖብኛል ገጠመኝ እስት እደኔ የመምህር ገጠመኝ እደኔ በጉጉት የምጠብቁ በለይክ ልያችው
ቃለ ህይወት ን ያሰማልን መምህራችን
Yetekebrk memhr tesfaye yente hetemn kehulum neger yeteyaze slehone beta des ylenal edowm egzabher kefekede lngenan enschl alen gn yante slk mayez akan btsfln betam turu nebere ena egzabeher kehulasvhn gara yhun
መምህር እንኳን ደህና መጣህ አዎ እኔም ከስልምና ሀይማኖት ነው የመጣሁት ግን አሁንም ያለሁት እዚያው አህዛብ አገር ነኝ እግዚአብሄር ፈቅዶ ላገሬ አብቅቶኝ ንስሀ እንድገባ ፈጣሪየ ይርዳኝ
እሰይ ደስ ይላል በርች እህቴ በሰላም ተመለሺ
እግዚአብሔር ይርዳሽ በሰላም ጊቢ
እሽ በፀሎት አስቡኝ እህት ወንድሞቸ
እይይይ እልልልልል የድንግል ማርያም ልጅ የተመስገን ይሁን እህቴ እንኳን በስላም መጣሽ የኔ ውዴ አይዛሽ እኛም እንዳቺ ነኝ በስደት ብእህዛብ ሃገን ሆነን ነው የክርስቶስ ስጋና ደሙ ናፍቆን ልንሙት ነው የኔ እናት እና አንድ ቀን ልስካልን ይሆናን የድንግል ማርያም ልጅ እና ቁጥርሽ ፅፍልኝ እና በዋትስኣፕ እናውራ አግዝሽ አለው
እሽ እናወራለን የዋትሳብ ቁጥርሽን ላኪልኝ እህቴ
እባካቹህ እህት ወንድሞቼ እንፀልይ እርስ በእርስ አንነቃቀፍ መምህራችንም እንቅልፉን ጊዜው የሚሰዋው እኛ እንድንድን ነው እኛ ደሞ ትጋት ያስፈልጋል ከእግዚአብሔር ጋር ለመታረቅ እና የመምህራችንንም ልፋት እናስብ እሱም እኮ ይሄንን ለእኛ በሚያቀርብበት ጊዜ ብዙ ፈተና አለበት እኛም አለንልህ እንበለው
ዛሬ ወደ ሀገሬ ልገባ ነዉ በፀሎታችሁ አስቡኝ
🙏🏼🙏🏼💐
እመብረሃን ከፊትሽ ትቅደምልሽ እህቴ
እመብርሀን ከፊትሽ ትቅደም እህቴ በሰላም ግቢ
LIUL EGIZABEHER KEKUFU HULU YITEBEKSHI BESELAM GIBELNG YEN WUD
Medahiniyalem kanchi gar yehun
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን በጉጉት ነው የምንጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
እኔ የሆነ ነገር አስቢያለሁ እግዚአብሔር ያሳካልኝና እጅግ ብዙ ሰው የሚማርበት ገጠመኝ እንደማካፍላችሁ ተስፋ አደርጋለሁ እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ
🌻💐🙏🏼🙏🏼
Amen 3 Egizabihera yamsagni hulumi nageri
Egziabeher yefkedlsh ehety
እሺ እህታችን እጠብቃለን
@Yordanos Tafla 0913311451
አሜን መምህራችን በጣም ሚገርም ነው የዛሬው እኔ በስደት አምስት አመት አሁን ያዝኩ የወንድ ጐደኛ ነበረኝ ቤተሰብ ተዋውቄ እሱም ተዋውቆ ልንጋባ በዚህ አመት ቀጠሮ ይዘን ከዛ አግብቶ መርዶ ነገረኝ በጣም አዘንኩ መምህር ባስተማርከው መሰረት የቤት ውስጥ ሱባኤ ይዤ ለ ሶስት ቀን ሚገርመው ለኪዳነምህረት ነበር ምነግራት በ አምስተኛው ቀን ተመለሰልኝ የኔ እንዳልሆነ ፕሮሚስ ቀለበት አርጎልኝ ነበር በህልሜ ቀለበቱ ጣቴ ላይ ጠቁሮ በልዞ ጣቴን አበላሽቶት ከዛ አውልቄ ለሆነች ሴት ስሰጥ አየሁ እናም መምህር እጅግ በጣም ነው ማመሰግንህ ረዥም እድሜ ይስጥህ አምላክ ሱባኤ ትልቅ የችግር የጥያቄ የእያንዳዱ ነገር መፍቻ ቁልፍ ነው ይህንንም ያወኩት አንተ በምታቀርብልን ገጠመኞች እና በትምህርቶችህ ነውና አሁንም ጤና እድሜ ይስጥህ ጠላቶችህን ቅዱስ ሚካኤል ከእግርህ በታች ቀጥቅጦ ይጣልልህ።
Amen Amen Amen
አሜን እህቴ ሰዓዉዲ አረቢያ ነዉ ያለሽዉ?ከሆንሽ ላዉራሽ?
የሀገራችንን ኮሮና የሆነውን የርስ በርስ ጦርነት የአለሙ ቤዛ የድንግል ማርያም ልጅ መዲዓኒአለም በእለተ ቀኑ ያጥፋልን ሰላም ያውርድልን የአባቶቻችንን ፀሎት ይስማልን አምላካችን⛪🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሜን
አሜን
አሜን አሜን አሜን ሰላምና ፍቅር ለአገራችን ያውርድልን
🙏🏾🙏🏾🙏🏾Amen
@@libanosferew1333አሜነ አሜን አሜን
እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን በዉነት ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏👍👍👍
እውነት ነው ለሁላችንም የንስሐ ጊዜ ስጠኝ ከስደት መልሰህ ለንስሃ ሞት አብቃን እባክህ ማረን ይቅር በለን ጌታሆይ አቤቱ ለሰው የማይቻል ላንተ ይቻላል መምህራችን ባተላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰፀን የድንግል ማርያም ልጅ ዛሬም ዘወትርም ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን አሜን፫።
Amen amen amen
እግዚአብሔር ከክፍ ሁሉ ይጠብቅልን ተስፍ ስላሴን ቃላት የለኝም የብዙ ህይወት እያተረፍክ ነው እመቤቴ ስይጣን ከሽመቀው ጥላት ካደፈጠው እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትስውርልን ወንድማችን እግዚአብሔር ቢፈቅድ እኔም ሁሉንም ስው የማስተር የሙሉ ቤተስቤ ገጠመኝ አለኝ አሁንም ያልተቀየረ ህይወት እየሱስ ከርስቶስ የድንግል ልጅ ፍቃዱ ይሁን እናንተም በፆሎት አስበኝ እኔ እየስገድኩ ነው እና ምልክት አይቻለሁ በጣም ትንሿን ልገራችሁ የመጀመሪያ ቀን መስማት ስጀምር እግርም እጅም የሌለው እራሱን ተመስሎ ገና ሳልተኛ እንደተኛ ስው እንቅ አድርጎ አላስጮህ አለኝ ከባድ ነው መፀለይ ስትጀምሩ መፀለይ ስትጀምሩ ምልክት ታያላችሁ እሚለውን እውን አድርጌ የዘወትር ፆሎት ስይፈ ስላሴን ስስማ ነው ወደዛው ያነቀኝ እንቃ የአዳም ልጆች የመላእክት ጥበቃ የእመቤታችንን አማላጅነት የቅዱሳን ምልጃና ፆሎት በህዝበ ክርስታኑ ላይ ይሁን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር ተስፋ ስላሴ እንኳን በሰላም መጣህልን! የት ናቹህ የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች ኑ አብርን እንማር እንለዎጥ! የሊዲያን ልቦና የከፈተ አምላክ የኛንም ልቦና ይክፈትልን አሜን ፫ የሚገርም ገጠመኝ ነው 100A/B!!!
Amin3
እሽ ማረየ
አሜን አሜን አሜን
@@አይናችንነሸማርያምእንወድ እማምላክ እሽ ትበልሽ የኔ ልዬ😘
@@mekedesmulugeta2888 😘
መምህር በጣም ደስ እሚል ትምህርት ነው መምህር እኔም በጣም እማፈቅረው ልጂ አለ እሱም በጣም ያፈቅረኝ ነበር ከዛን ሰው ለያየን ከዛ 6አመት ሙሉ ዝም ብዬ አፈቅረዋለሁ እስካሁን ከልቤ አልወጣልኝም ሁሉንም ችግር የድንግል ማርያም ልጂ ፈትቶ አንድ ቀን የኔ ይሆናል እያልኩ በመጠበቅ ላይ ነኝ እሱ ግን አሁን ለኔ ጊዜም ቦታም የለውም እኔ ደሞ እፀልያለው ለኔ ከሆነ ስጠኚ ካልሆነ ግን ከእኔ ልብ አውጣልኝ እያልኩ አምናለው እግዚአብሔር ሁሉን አስተካክሎ የኔ ያረግልኛል እናም ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው ከታሪኩ በእግዚአብሔር መታመን ሁሉንም እደሚያስተካክል እናም እህት ወንድሞቸ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብላችሁ መምህር እግዚአብሔር እረዝም እድሜ ይስጥህ
ከዚህ የበለጠ ጸጋውን ያብዛልህ የእኛ እንቁ
Amen amen amen qalhewt yasamaln mamherchin egezaber yemasagan
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
እህታችንን በልጅ በበረከት ቤቷ ሙሉ ይሁን ለኛም አይነ ልቦናችንን ያብራልን🙏🙏🙏
እንኳን ደህና መጣክልን መምህራቺን የኛ እቁ የተዋህዶ አርበኛ
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን የእውነት የነዚህ የደብተራ ነገር እጂግ በጣም ይገርማል ያሳፍራል የእኔም አጎት እልም ያለ ደብተራ ነው በደም ታጠቢ በፈርስ ታጠብ ዶሮ እረጂ እንቁላል አፍርጥ የብር ሀብል የብር ቀለበት አምጣ አምጪ ሲል ነው የሚውለው እኔን እራሱ አሁን ያለሁበት ሀገር አይሆናትም ትሞታለች አያለ ሲያሟርትብኚ ነበር የመጣሁት እግዚአብሔር ይመስገን ይሄው 3 አመት ሆነኚ እንዴውም በእናንተ ትምህርት የበለጠ ስራውን አዎቅሁበት ለካ ለዚህ ነው እንዳልመጣ ሲከላከለኚ የነበረው አሁን አወቅሁ ከሄደች ደሞ ሳውዳረቢያ ትሂድ ነበር ያለው ለሱ የሚመቸውን ሀገር መርጦ ይገርማል ሀምሌ የእኛን ስም ሲጠራ ምን ላደርግላችሁ ሲል እናቴ በጣም ነው የምትቆጣው እኔ ልጆቼን ያገኜዃቸው ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል ተስየ ነው ክርስትና አባታቸውም እሱ ነው እሱ ለምንም አሳልፎ አይሰጥብኚም ነው የምትለው የእውነት ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ለደቂቃ ተለይቶን አያውቅም ያደረገልኚ ተአምር እጂግ በጣም ብዙ ነው እዚህ አረብ ሀገር ሆኜ 2 ጊዜ በኮሮና ህመም ልሞትደርሼ ከአይን ጥቅሻ ፈጥኖ ደርሶ አድኖኛል ክብር ለቅዱስ ሚካኤል ይሁን እድሜ ለእናንተ ለውድ መምህሮቼ አሁን እግዚአብሔርን ይዤ እፋለመዋለሁ በእግዚአብሔር ቸርነት አሼንፈዋለሁ እሱ ጋር ካለው እኛ ጋር ያለው ይበልጣል ምንም በምተሃት ስራ ቢተማመን የጌታችንን የመዳህኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ስም ሀያል ነው ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ልጆችህን ትዳርህን ሁሉ ይባርክልህ ልጆችህን ለቁም ነገር ያብቃልህ የእውነት ትምህርትህ ለኔ ከቃላት በላይ ነው የዛሬው ገጠመኚ የኔን አጎት ነው የመሰለኚ ሰውየው
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እንወድሀለን ብዙ ትምህርት አግኝተናል አባታችን መምህር ግርማ ፍሬ ድንግል ትባርክህ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን
ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ
በቅዱስ እሩፋኤል ምልጃ ልጂ ይስጣቸዉ አሜን
መምህር የኛ እቁ እግዚያአብሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ የምታቀርባቸውን ገጠመኞች እከታተላለሁ አድን ለማዳመጥ ከአድቀን በላይ ይፈጅብኛል አዳደድየ እያዳመጥኩት አይሰማኝም አዳድየ እቅልፋ የመጣና ክድን የአርግብኛል የዛሪወን ለማዳመጥ ሰወስቀን ፈጀብኝ ደህና የአዳመጥሁ በቃ እቅልፋ እኔሜ እደገና ከመጀመሪያው የጀመርኩ አዳምጠዋ በጸሎትህ አስበኝ መምህር በምታሰተምራቸው ልቦናየ ተከፋትልኝ ሄወቴ እደቀየር ጸተማሪያም
የመጨረሻዎ ልጅ የኔ ታሪክ ነው እንደጉድ ያወራል በውስጥ በኩል ጦርነቴ ሊያበቃ ነው በፈጣሪ ረዳትነት በድንግል አማላጅነት ንፅህና ከንስሀጋር ይፈልጋል ፈጣሪ ይርዳቹ
አሁንም ድረስ ያወራል፣ ወንድም?
መጨርሻው ደስስስ ይላል እናቴ ኪዳነምሕርት መልካም ፍሬ ትስጣቹህ የአብርሐም የሳራ ይሁን ጋብቻቹህ!!!
መምህር እመብርሐን ከፊት ከኋላ ትከተልህ የኔ መልካም! እግዚአብሔር ሆይ ለንስሐ ሞት አብቃኝ😭
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን መምህር እንኳን እዲ ፈትፍተህ እየመገብከን እኔ ሰለ እውነት ነው የምለው ሰለፀሎት የተማርኩትመፈስ ሲለፈልፍ አዲብላ እየፀለየች አሰያዘችኝ እያለ ሰሰሰማ ጥሩውን እጠቀምበታለሁ መጥፎውን እረሣለሁ ያለሁበት ባይመቸኝም እድጠነክርና ተሥፋ እዳልቆርጥ አድርጎኛል የማቱሣላን እድሜ ያደልልን ጤናውን ከነቤተሠቦችህ ይሥጥህ
ተስፋ ስላሴ ቀር ዘመንህ ይባርክ
ዉድ መምህረችን መምህር ተስፋዬ ቃለሂወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያቆይልን የኛም በተማርነዉ የመናፍት ዉጊያን አዉቀን ጠላታችንን የምናሸንፍበት ጉልበት እግዚአብሔር ይሁነን ለተቃዋሚዎች ልቦና ይሥጣችሁ
ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹሕን ይባርክልን
Amen Amen 🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንቁ መምህሬ ሁሌም ስደቴን አመሰግነዋለሁ እወደዋለሁም ይህን ታምር እንድሰማ ላደረገኝ አምላኬ ክብር ምስጋና አምልኮና ውዳሴ ለሱ ይሁን መምህ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ አንተንም በተሰቢችህንም ይጠብቅህ አንተን የወለደች ማህጸን የተባረከች ናት በት/ት ህይወቴን ለማስትርካከል ሀ እያልኩ ነው ከኔ የበረታችሁ ወለተ ማሪያም ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ ከስደት መልስ በአካል እንደማገኝህ ተስፋ አረግስለሁ።
ቃል ህወት ያሠማልን መምህር
እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህሬ በጣም እናመሰግናለን
ብርታቴ የትግሰ መምሪያ እግዚአብሔር የሰጠኝ መምህሬ በተጨናኩኝ ግዜ ይህ ትምህርት መሰማቴ መስታወት ላይ የቆምኩ መሰለኝ ራሴን ያየሁት ነገር ግን እግዚአብሔር በጥበቡ 8 ዓመት ሆኖኛል በሥጋ ደሙ ከተወሰንኩ ነገር ግን የነቃሁት በመምህር ግርማ አባቴ የበረታሁት ባንተ በወንድሜ አሁን የመንፈሳዊ ታጋይ የሆንኩ ነኝ እግዚአብሔር ይመሰገን
መምህር በእውነት ብዙ ነው የተማርኩበት የራሴን ህይወት እንድመለከት ነው ያረገኝ
እግዚአብሔር ይርዳን ወደተግባርም እየገባን እያየነው ነው
ቃል ህይወት የስመዐልና መ/ር አብ ፀሎትኩም ሕሰብኒ ወለተ ገብሪኤል እንበልኩም
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን መድሃኔ አለም ይጠብቅህ ለእኛ ትልቅ ትምህርት ነው እኔ ግን ባዳመጥሁ ቁጥር በጣም እናደዳለሁ በተለይ ለሀብት ለንብረት ለሴት ብለው እግዘብሔርን የሚክዱ ሰዎችና ይህንን እኩይ ተግባር የሚፈፅሙ ደብተራዎችና ጠንቋዮች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
መምህራችንን በፀሎት እናስበው
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይባርክህ:: ድንግል ማርያም ከለላ ትሁንህ ::ከገጠመኞችህ ብዙ ነገር ነው የምንማረው:: የምናፍስት የረቀቀ ስው የመጉዳት ስልታቸው:: መናፍስት ምን እንደሆነ: መተት ምን እንደሆነ: ብዙዎቻችን ያወቅነው ዘመናት አልፈው ነው :: እንደው ነበር የምንመላለስው ቤተ ክርስቲያን እድሜ ለመምህር ግርማ ዛሬ ደግሞ እግዚአብሔር አድሮብህ በአንተ የብዙዎች መዳን ምክንያት ስለሆንክ ክብር ይገባሀል:: የምትነግረን ገጠመኝ የስዎችን ታሪክ ቢሆንም በታሪኩ ውስጥ መጠንቀቅ ያለብንን ነው የምንማረው:: ገጠመኞችህን አሁንም እንጠብቃለን:: ሁሉንም ፕሮግራም እንጠብቃለን ::
እግዚአብሔር ሆይ ለንስሀ ያብቃኝ
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen
Amen amen amen memiherachin kalhiywet yasmalin tsgawin yabzalki wendmochachin ihtachin egzybher ftsamyachun yasamrlachu 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ፍላጎትሽ ይስጥሽ እህቴ
እንኳን ደህና መጣህ ውድ እና እንቁ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
ለወንድማችን ተስፋ ስላሴ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ድንግል ማሪያም ከፌትህ ከኅላህ ትጠብቅህ።
እኔ በአተ በጣም ተለዉጨ አለሁ ፈተናዉ ተጋዲሎዉ እዳልፆም እዳላከፈል ይዋጋኛል ኧረ ደሞ ይህ በሺታ አስፈራኝ ከቤታችን የታመመ ልጂ አለ ጨቆኛል በፀሎት አሰበኝ መምህረ ወለተ መዲህ
አሜን ቃለ ህወት ያሠማልን
መምህር ተስፋየ በእውነት እንዴት ብየ እንደ ምገልጽ ባላውቅም የዘመናችን ሐዋርያው ጳውሎስ ብየ እገልጽህ አለሁ ፈጣሪ አክሎ ጸጋውን ያብዛልህ ከ1 እስከ 100 ደረስ ተከታትየው አለሁ ከዚህ ውስጥ ከ100 / 25 ፐርሰንቱ የእኔ ስቃዮች ወይም በሽታዎች ናቸው። ግን በጣም ተቸግሬ አለሁ እባክህ ስልክህን ላክልኝ በነገራችን ላይ አውቅህ አለሁ አንተ ስትፈወስም ከመምህር ግርማ ነበርኩ።
መምህር እድሜ ተጤናጋር ይስጥ ብዙ ተምራለው በተለ ማህል ማህለይ የምስጣቸው ት/ት በጣም ነው የተማርኩት አው እወነት እኔም ብህልም እየመጣ የምገናኝን አለ ግን የድሮ ፍቅርኛየን አስመስሎ ነው የሚመጣምኝ እና ቀኑን ሙሉ እሱን በማስብ ብቻ ነው የምውለው በጣም ክባድ ነው የተማርኩት አይገባኝ የተናገርኩትን አላስታውስ እሱን በማስብ ብቻ እውላለው አምላክ ይገፅፅልሽ በሉኝ
Waqayoo goftaan bara tajajilaa keessani haa eebbisuu ❤❤❤❤❤❤
መምህር ።ሰላምክ።ይብዛ።እናመሰግናለን ።🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌼🌸🌺💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺💐🌷🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🌹🥀🌹🥀
ቃለ ህይወትን ያስማልን ወንድማችን
መምህራችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመን ይባርክልህ በጣም ብዙ ትምህርት እያገኘሁበት ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን
God bless you all ,. 🇪🇷. ❤️. 🇪🇷. Thank you so much 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን
memihir betam des yilal egziabher yistih
አቤቱ ጌታሆይ ማስተዋል ስጠኚ መምህር እናመሰግናለን
መምህርየ ቃለህይወት ያሰማልን
እኔም በአባታችን መምህር ግርማ ትምህርት በማዳም ቤት ሁኜ ጊዜ ባጣም ጠዋትና ማታ ውዳሴ ማርያምና የአምልኮት ስግደት በመስገድ ሰይጣኑ መለፍለፍና ማጓራት ጀምሯል እግዚአብሔር ይመስገን
መቶ ገባን በጣም ተሐውጠናል መቼም ያንተን ትምህርት ሰምቶ ያልተቀየረ ያለ አይመስለኝም ተምሪለሁ ከሃፂያቴ ወጥቻለሁ በይበልጥ ኢትዮጵያ ስገባ እዋጋለሁ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen. Ene bebekule betam eyetemarkubet ena eyeberetaw new Egzihabher ymesgen. Memherachinin kale Hewetn yasemalin tesfa Mengiste semayatn yawrsiln Egzihabher Memherachinin ytebkiln Amen Amen Amen. 🕊🕊🕊🌿🍀💚💛❤🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ አበራ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ በጣም ምርጥ ገጠመኝ ነው እስከ ዛሬ አስተማሪ ትምህርት ነው በርታ ወንድም ለዘላለም አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ ለአማኑኤል ውዴ እግዚአብሔር ልጆች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ እግዚአብሔር ለሁላችንም ፍቅር ይብዛልን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰አሜን አሜን አሜን
ሰላም ላተ ይሁን ውድ መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን ቃለሕወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን ወለተ ማርያም አሰበኝ በፆሎት🙏🙏🙏
ኣሜን።መም/ትምህርትህ ተመችቶኛል። ስሰማህ እንቅልፍ እየመጣ ኣስቸገረኝ በተለይ ሌሊት።
Thank you so much God bless 🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን
አሜን አሜን አሜን
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን
መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን
መምህር ሓዘንህን ሓዝናችን ነው ኤልሻዳይ ይህ ፈትናም ይልፋል ልክ ኣባታችን መልአከ መንክራት እንዳስተምሩህ እኝም ኣስተምረህናል እግዚኣብሄር ይክብርህ የኦርቶዶክስ ኣምላክ ኣይረሳህም ቃሉ ታማኝ ነውና ብትልቁ መልአከመንክራት ኣፍርተዋል ኣንተም ኣፍርተሃል ግድየለህም እግዚኣብሄር ስሙ እግዚኣብሄር ነው እግዚኣብሄርም ተዋጊ ነው የመምህራችን ያ አባትችን ትምህርት በቂ ነው እግዚኣብሄር ከእናንተ ነው
እንቁ መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ የጠላት ሴራው ዉስብስብ ቢሆንም እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ካለችልን ፈጥኖ ደራሹ ቅዱስ ገብርኤል ካለ ድባቅ ይሞታል አቅም የለዉም እንቃ ክርስቲያኖች የቅድስተ ቅዱሳንን ቀሚስ እንያዝ ወደ ልጇ እቅፍ ታስገባናለች የአምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን 🤲
የአጋንንት መንፈስ ስራ መጨረሻው ህይወት ማበላሸት ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እንጂ እኛማ በአንድ ቀን የከበርነ እቁ መሆን ነው ምንፈልገው
እውነትነው
Egthabher ymesgen memeher edemina tena yesth benet boseman boseman aletegbhm balehbet egthabher ytebkh beselot abebe kaselemaryam nge amen
Mamhrachin tsegawun yabzalin
ቃለህይወት ያስማልን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን በእዉነት ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእዉነት መምህራችን በምታቀርብልን ትምህርት በጣም በጣም ደስተኛ ሆኜ ነዉ የማዳምጠው ላአንተም ጊዜህን መስዋእት አድርገር ስላስተማርከን እግዚ አብሔር የምንናፍቃትን መንግስተ ሠመያት ያዉርስልን በርታልን መምህራችን
ወለተ ተክለሃማኖት በለህ በፀሎት እስበኝ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ ጤና ይሰጥልን በጣም አስተማሪ ናቸው ገጠመኙ በሙሉ
መምህራችን ቃለ እይውት ያሰማልን በጣም ሚገርም ነው ትምህርቶች ሁሉ ማይጠገቡ ናቸው እድሜክን ያርዝምልን
ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ።
*ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*
በእውነት ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር ደስ የሚል ትምህርት ሰጪ ነው ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
0913311451&0940396668
አሜን አሜን አሜን . ልኡል እግዚአብሔር ማስተዋልና ልቦና ይስጠኝ !!!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
ላስተማረን ለመከረን ለመምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ለኛ ሰሚ ጀሮ መልካም ልቦና ይስጥን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመዎት ይብዛ አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ስለ ሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ የተዋህዶ ጀግና
ውይይ መምህራችን. እጅግ በጣም ብዙ ነፍስ እየመለስህ ነው. ማርያምን. እኔ በጣም ነው. ደስ የሚለኝ እግዚአብሄር እድሜህን ያርዝምልህ. የዋህ ነው. ካንተ ደግነት እግዚአብሄር ትንሽ ያካፍለኝ እመብርሀን ትጠብቅህ በርታ. አይዞህ በፀሎት አስበኝ ወለተ ወልድ እያልክ እኔ የገረመኝ የያጅቷን ፀጉር ማስተካከልህ ደስ ይላል
ቸሩ መድሀኒአለም ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅህ ♥️🤲🤲🤲 መምህር ቃለህይውት ያሰማልን
ወይ ህይወት ይገርማል በጣም የዲያቢሎስ ሴራ
እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ይብዙልን ተጋቢዎች የተቀደሰ ያድርግላቸው ብዙ ተባዙ ምድሪቱን ሙሏት ብሏልና ጌታም በቃሉ ወልደው ከብረው በደስታ ሽ አመት ይኑሩ ሁላቸውም::
የምታገቡ ሁሉ ጥላችሁን እንዳትበሉ በሎ ጥሩን እንመጣለን የመምህር ልጆች ሁላችንም አንድ ነን ::!