Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ደስ ሲል ያልገባቸው እስኪ ያዳምጡት የእመብርሃን ልጆች ታምራላቹ ቃለ ህይወት ያሰማልን
Tbarku
መምህር ተስፋዬ የእውነት የክርስትና ህይወትን በደንብ እንዳውቅ ያደረገኝ የሰው ልጅ በቀላሉ መውጣት ከማይችልበት ሱስ ውስጥ የወጣሁት በሱ አስምህሮ ነው ስለስግደት ስለ መቁጠሪያ እና ስለ መናፍስት ውጊያ የተማርኩት ከሱ ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጠው በእውነት
አሜን
አሜን አሜን አሜን
amen amen amen kale hiwet yasemalen memihrachin tsegawun yabizaleh
ሉሌ ምርጥሰው ላንተ ያለኝ ክብር ብዙ ነው መምህር ተስፍዬ እድሜ ይስጥልን ባንተ ትምርት ለንስሀ ለፆምና ስግደት በቅቻለሁ ተመስገን
መምህር ተስፋዬ ማለት በዚህ ዘመን ካሉ መምህራን የሚስተካከላቸው የለም። በእውነት ለቁርባን ሰዎችን ማብቃት ቀላል አይደለም፣ሰዎችን ተግባራዊ ክርስቲያን ማድረግ ቀላል አይደለም በተለይ ለቅድስና ማብቃት ደግሞ እጅግ በጣም እንድወዳቸው ካደረገኝ ስራቸው ዋናው ነው።
👍👍👍👍
Betikile
ኤኔራ እሜለሱ መዉጣት ከማልቺለዉ ሂሆት ነዉ የወጣሁት ፈጣሪ አድሜዘመኑነዪባርክልን
በሰው ሚዛን ሊሆን ይችላል በእግዚአብሔር ግን አናውቅም እንዲህ እያልን መምህራንን አንዱን ከፍ ሌላውን ዝቅ ማድረግ የክርስትያን ፀባይ አይደለም
@@ethio7706 ባለሰላሳ ፣ ባለስድሳና ባለመቶ ሁሉም እኩል አይደሉም
መምህራችን ማቂያ ደውላችን የስደት አባታችን ወድማችን ተስፍሽዬ ሺ አመት ኑርልን እድሜ እና ጤና ይስጥህ ከመላው ቤተሰብህ
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
Kalehywete ysemlene
እጅግ በጣም ደስ ይላል መምህር ተስፋዬ አበራ እጅግ በጣም ከምወዳቸው እና ከማከብራራቸው መምህራን መካከል አንዱ ነው ሁላችሁንም እግዚአብሔር ያክብራችሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
ዘማሪ ሎሌ ቋንቋዬነሽ. በእውነት እግዚአብሔር. ያክብርልን. እንቁ መምህራችን ስላቀረብክን እግዚአብሔር. ያክብርልን. በእውነት. በእድሜ በጤና ያቆይልን በጣም. ነው ደስ የሚለው
እኔማ ሁሌም እንደምልህ እመብርሀን ትጠብቅህ ውድ መምህራችን መምህር ተስፋዬ አበራ #እማምላክን ልዬ ሰው ነህ ። ባንተ ሂወቴ ተቀይሮአል
ምኖ በግዛብሄር ይሻልል እንጂ እመብርሃንስ ደብተራ ለጊዜ እንጂ ለወደፊት ኣይበጂም።
ተስፋ አለኝ መምህር ግርማ እንደሚጋበዙ እኛ ኦርቶዶክስያዊያን አንድ መሆን አለብን መከባበር መዋደድ መመካከር አንድ መሆን አለብን❤💐💐💐ሉሌ መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤💐
የተዋህዶ ልጆች ደምሩኝ
🕊️🌼🕊️🌼👋👍👆👋🕊️🌼👍👆🌺👆👋🕊️💯💯💯💯💯💯💯💯
እኔም
@@ezgabheryemasegen6009 🤲❤
Enem
ዋው ህይወቴን በሚያቀርባቸው በገጠመኙ የቀየረልኝ ድንቅ መምህር በእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ብዙ ነብሶች ተርፈዋል ባንተ ትምህርት ወንድሜ ልዑል ሰገድክም ይህን የመሰለ ውድ ወንድማችንን ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን ።
መምህራችን ባለውለታችን እንኳን ደና መጣክ ምርጥ እንግዳ ነው ደስ ብሎኛል የቁርጥ ቀን ልጅ እኮ ነው የመናፍስጥ ጠላት እድሜ ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን
መምህራችን የሰደተኞች አባት እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥህ ና የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህኑኑኑ እንማር የመምህር ተሰፋዬ ፍሬዎች
መተናል እህታችን ገጠመኙስ ተለቃል እንዴ
@@masigirma5030 ገና ነው መሰለኝ የለም
የአግዚአብሄር ፍሪዎችነን አትሳሳቱ
@@lamyaaaa1718 ማለት እልገባንም እህት
ልክ ናት ምን ታጣምማለህ መልካሙን ፍሬ እንድንቀምስ ከእግዚእብሔር ቀጥሎ የሱ ፍሬ ነን እሱ ባይኖር እኔ አሁን ያለሁበትን መንፈሳዊ ህይወት ይኖረኛል ብየ አላስብም
የእውነት መቸ ነው የሚለቀቀው እያልኩ ቸኩየ ነበር እንኳን ደና መጣህ መምህራችን መምህር ተስፍየ እግዚአብሔር ይስጥልን ዘማሪ ሉዑል ሰገድ ወድማችን
የተዋህዶ ልጆች ደእሩኝ
መምህር ተስፋየ ( ተስፋ ስላሴ )እንቁ መምህራችን የተዋህዶ ስጦታ የዳቢሎስ እራስ ምታት የተዋህዶ ልጆች የእኛ ስጦታ. የህይወት ስንክሳር መምህራችን የማቱሳላን እድሜ ያድልልን ፀጋውን ያብዛልህ !!!
amen
የመምህር ተስፋየ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባዉ አሜንን መምህር ተስፊየን የሰጠን እግዛአብሄር ይመስገን
ከመምህሮች ሁሉ ይለያል እኮ የኛ እንቁ መምህር የእማ ፍቅር ልጅ ስወድህ እዩልኝ እስኪ ግርማ ሞገስ ትህትና ፍቅር በፍቅር ብቻ መምህርዬ በእውነት እንወድሃለን
በጣም ደስስስብሎኛን
አዎ. በጣም. ይለያል
የተዋህዶ ዑንቅ ውድ መምህራችን መምህር ተስፋየ አበራ (ተስፋ ስላሴ) ከዚህ ዘመን ሰባክያን ይለያል: የተዋህዶ ስጦታ ነው :እግ ዛቢሄ ር በጸጋ ው ና በ መጎሱ ያኑርልን :እማ ፍቅር ከፍተናዎች ሁሉ ትጠ ብቅህ :ረጀ ም እድሜ ጠ, ና ይስጥህ ::🙏
መምህር ተስፋዬ (ተስፋ ስላሴ) በእውነት ስላንተ ምንም ቃል የለኝም ባንተ ትምህርት የመናፋስትን ሴራ አውቄ ህይወቴ ተቀይሯል እግዚአብሔር ይመስገን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
በርቱ ብዙ ጊዜ መገፋፋት መነቃቀፍ ቤተክርስቲያንና ምእመን ተለያይቶ በጎሪጥ እየታዩ ነበር እንዲህ በቅንነት አንድ ስትሆኑ ደስ ይላል ሉኡሌ አንተ ከሁሉም ትለያለህ የቅናት መንፈስ የለብህም ንፁሁ ህሊና ያለህ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ነህ በርታ
💯💯💯💯💯💯💯💯👍💯🌼💯💯💯💯🌼💯💯
ሉሌ በጣም ነው ምወድህ መዝሙሮችህን እዬሰማው ነው ያደኩት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዛሬ ደግሞ በጣም ምወደውን መምህር ስላቀርብክልን በጣም አመሰግናለው መምህርት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን ከ ክንፍ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን
🌼🌼#መምህር ተስፋዬ አበራ የተዋሕዶ ዕቁ እዲሁም ለኔ በስደት የዳቢሎስን ሴራ እዳውቅ የርዳኝ ያነቃኝ ያስተማረኝ የመከረኝ ወድሜ እሱ ነው እጀግ የማከበርውና የምወደው መምህሬ እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን እዲሁም ዘማሪያን ወድማችን ጸጋውን ያብዛላችሁ 💚💛❤💒💟💒💟🙏
እስይ የኔ ብርቱ የማንቂያ ደውሌ ነህ መምህር እስኪ የማንቂያ ደውል ያቅርቡህ እውነትን ከፈለጉ ማህበረ ቅዱሳን፣EOTC ፣ ከመቃወም ቀርቦ መወያየት ይበልጣል ለሚድኑ እንቅፋት መስናክል የምትሆኑ ወዮላችሁ እውነትም ልዩ እንግዳ እንዲህ አንዱ አንዱን ሲያከብር ደስ ይላል እርስ በእርስ ስንነቃቀፍ ማየት ያሳፍራል በእውኑ መምህር ተስፋየ በአንተ ብዙ ተምረናል እንቁ መምህራን ነህ ሁሉም ጥቅስ ቢጠቅስ ጠላቱን ካላወቁ ችግር ነው እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ግርማንም አቅርብልን ወንድማችን ክፍል ሁለት እንጠብቃለን
እውነት ነው ከመነቃቀፍ ብንከባበር ተሰብስበን ብንወያይ ጥሩ ነበር
💯💯💯💯💯💯💯💯👍👍👍👍👍👍👍👍
፡ ፣ 😢😢😢😢😢😢😢😢❤😮፣ ዦዮ ኖ
በጣም ደስ ብሎኛል ሕዝቡ መምህርየሚያስተምረውን ነገር በጭራሽ አያውቅም ገብቶ ማየት አለበት ሕዝቡን የሚያነቃ መምህር ነው በርቱ
ሉሌቋንቋየነሽ ክበርልን እንግዳ አድርገህ ስለጋበዝክልን መ ምህራችን መ/ምህር ተስፋየ አበራን 🙏🙏🙏 ለሁላችሁም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ቅድስት ድንግልማርያም ትጠብቃችሁ አሜን፫🙏🙏🙏
መምህር ተስፋዬ የኔን ህይወትና የቤተሰቤን ህይወት በሚያቀርባቸው ገጠመኝ በትምህርቶቹ የቀየረ፣ እኔንከነባለቤቴ እናት አባቴንም በቅዱስ ቁርባን ተወስነን እንድንኖር ለህይወታችን መቀየር ትልቅ አስተዋፅኦ ያደረገ የዘመናችን ሐዋርያ የሆነ ትልቅ መምህር ነው ።ረጅም እድሜ ከጤናጋር ከነቤተሰቦቹ ይስጥልን።እናመሰግናለንዘመንህ ይባረክ።
በተግባር ብዙ ፍሬ ያፈራ ድንቅ መምህር ተስፋዬ አበራ ብዝዋችን ለቅዱስ ቁርባን ያበቃ ነው ከተለያየ እምነት በሺዋች ወደ ተዋህዶ የመለሰ የሚገርም መምህር ነው በቃለ መጠይቅ ላይ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል አንተን የሚያውቁህ በዚህ አጋጣሚ ስለሚያውቅህ ተጠቃሜ ይሆናሉ
ድንቅ የተዋህዶ እንቁ መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን እራሴን ሀይማኖት ጠላቴን ማን እንደሆ ያሳወቀን ኧረ ስንቱ። ለመምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ወንድማችን ሉእል ሰገድ ስላቀረብክልን በጣም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን
እንቁ 👍መምህራች እና ልዩ 👍ዘማሪያችን..... እንኳን አደረሳችሁ 💚💛❤ቆንጆ ትምህርት ነዉ 🙏🏻🙏🏻
Ethiopian 🇪🇹🔰🛐🌎🎚🎚
መምሕር ተስፋየ ማለት ከእግዚከብሔር የተሰጠን ትልቅ ስጦታችን ነው ለቡዙአመታት ከ10 አመቴ ጀምሬ በለዝቢያን በዝሙት በርኩሰት መንፈስ ስሰቃይ መንፈስ መሆኑን ያወኩት አሁን በመምሕርተስፋየ ትምሕርት ነው ንስሀ ገብቸ ጥላቴን እንድዋጋ የረዳኝ
በራች. እመብራሐን. አብዝታ. ትራዳሽ
Ehzibher yemsegen
እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን እግዚኣብሔር ረዳሽ እህቴ
በየቤተክርስቲያኑ በየ አድባራቱ ያስተምርልን ሕዝቡን መምሕር ተስፋዬ ። በመናፍስቱ ላይ ሕዝበ ክርስቲያንን መንቃት አለበት ። መምሕር ተስፋዬ እየዞረ ያስተምርልን ሕዝቡን የማንቂያ ደወል በ ሕዝቡን ላይ ማስተማር አለበት። በመናፍስትን ላይ ሕዝበ እግዚአብሔር ማቃት ማስተማር አለበት።
🎉💯💯💯💯💯💯💯💯🕊️🕊️🌼🕊️🕊️🕊️👍👍
ኧረ ተው ስለ አጋንንት እንዱህ በጥልቀት መማር አስፈላጊ አይመስለኝም ። ምክንያቱም አጋንንት በኛ በእግአብሔር ልጆች ላይ መሰልጠን አይችልም ክፋቱ የተገለጠ ነው ነገር ግን እግዚአብሔርን ግን መማን በቂ ነው እሱን ለማሸነፍ!
@@asratyilma4746...Betkkl
ወይኔ መምህር እዉነት ገና ሳያችሁ ነው ደስ ያለኝ ከጠፋንበት እንድንመስ ያደረገን ይበልጥ ያንተ ትምርህት ነው በእድሜ በጤና ያቆይልን ከነመላዉ ቤተሰብህን
መስክሩ ወገኖቼ በመምህር ተስፋዬ ለንሰሃ የበቃቹ ስቶቻችንን እደለወጠ አለምም ጠላትም ይወቅ ❗️❗️❗️❗️❗️
Tilikil
እኔ አንዳ ነኝ ሁሌም እመሰክራለሁ እስከ ለተ ሞቴ ፈጣሪ በሱ ላይ አድሮ መለኝ!!!
@@libanosferew1333 እግዚያብሔር ይመስገን እውነትነው የርኩሰት ህይወታችን በሱላይ አድሮ ቅደስ አምላካችንን መልሶናል ይመስገን ቅዱስ ስሙ አሜን
እሺ ልክ ነዉ
እኛ ሁላችንም በኔ ጎን ያሉት ብዛታቸው😭
የምንወድህ እንቁ መምህራችን አስተማሬያችን መካሬያችን እና ዝማሬ ሉልሰገድ እንኳን ደህና መጣቹሁ አንድላይ ስላየሆቹሁ በጣም ደስ ብሎኛል
ልኡሌ በጣም ደስ ብሎኛል መምህር ተስፍዬን ስላቀረብከው ትክክለኛ ነገር ነው ያደረከው መምህራችን መምህር ተስፋዬ በጣም የማከብረው የምወደው በርሱ ትምህርት ተጠቅሜበታለሁ ጥሩ ማንቂያ ነው የርሱ ትምህርት አግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን
መምህር ተስፋዬ የተዋህዶ እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር የሰጠን ስንቶቻች አንቴ በምትአስተምሮ ትምህርት ከአጋንንት እስራት ተፈተን እኔ በአንቴ ትምህርት ነዉ ከገበዉበት ፈተና ከጨለማ ወደ ብርሃን የወጠሁት እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እራጅም እድሜ ይስጥህ ሽ ዓመት ኑሪልን አሜን
እንድህ ነዉ ዘማሪ ልዑል ሰገድ በጣም ጥሩ ስራ ነዉ ያደረከዉ መምህር ተስፋዬን እጅግ የምንወደዉ ስንቶቻችንን ከአጋንንት እስራት እንድንፈታ እልሳእ ከኤልያስ ከአባቶቻችን ስጦታን የተቀበለ በተግባር ያዋለ ነዉ። ለመምህር ተስፋዬ ፀጋውን ያብዛልህ እንዲሁም ለዘማሪ ሉሌ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን እንድሁም አባታቻችን መላከ መንክራትንና ሌሎችንም በፈዉስ ፀጋ የባረካቸዉን አባቶቻችንን በእድሜ ይባርክልን።
👏👏በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም በጉጉት ስጠብቀው ነበር ዲ/ን ልዑል ሰገድ እናመሰግናለን። መምህር ተስፋዬ እድሜና ጤና ያድልልን አንደበትህ የማይጠገበው መምህር በአደባባይ የተደረገውን ተጨዋወታችሁ እንጂ በየቤቱ ስንቱ ነቅቶ ጠላት ዲያቢሎስን ክዷል መሰለህ ለዚህ ምስክር አንዱ እኔ ነኝ እና እውነትን ይዞ መጓዝ ውጤቱ ይሄነው በርታልን 🙏
የሚገርም ድንቅ ገጠመኝ ነው መምህራችን እግዚአቢሄር አምላክ የአገለግሎት ዘመናቹ ይባርክልን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
መምህር አንተን እና የመንፈስ አባትክን መምህር ግርማን አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤናን ለእኛ ለደካሞቹ ሲል ሰጥቶ በበረከታችሁ እና በምታስተምሩት ትምህርት ጠላታችን ዲያቢሎስን ለመቀጥቀጥ ያብቃን።በጣም እንወዳችሁዋለን የኛ እንቁዎች ትለያላችሁ።
መምህር ተስፋዬ የውነት ብዙነገር የተማርን ያለነው ከመምህራችህን ነው እረጅም እድሜ ይስትልን
የመምህር ገጠመኝ በተለይ እኛ ስደት ላይ ላለነው እንዴት ነብስ እንደ ዘራብን ልኡሌ ልነግርህ አልችልም በቃ አንዳንዱማ የሬሴ ገጠመኝ እስኪመስለኝ ድርሰ ተመስጬ የምሰማው አሁን ይመስገነው ሁሌ የማማር ሰው ነበርኩኝ አሁን ግን ያምልኮ ስግደት ጠዋትም ማታም መስገድ ከጀመርኩኝ ማመስገን ጀመርኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን
እኔም በውጩ አለም ነው የምኖረው በቅርብ ነው የመምህር ተስፋየን መስማት የጀመርኩት እና እግዛብሔር አምላክ እንዳንቺ ይፍቀድልኝ ለአምልኮ ስግደት እና ፅሎት እንዳደርግ::
መምህር ተስፋዬ በእውነት እንቁ ነህ አንተ ስለ ተፈወስክ የሌሎችንም ቁስል እያከምክ ነው ቤተክርስቲያን ያስተማረችህን ያሳየችህን በተግባር እየፈፀምክ ነው። እንዳን ያሉትን ያብዛልን። እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ በስራህ ሁሉ መድሐኒአለም ይቅደምልህ። በዚህ አጋጣሚ መምህር ግርማ የብዙዎችን ሂወት በትምህርታቸው በፈውስ አገልግሎታቸው የቀየሩ አባት ናቸው እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን። መምህር ግርማ ላይ አድሮ ያስተማረን የገሰፀን የፈወሰን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን።እሳቸውን ስለሰጠኸን አምላካችን መድሐኒታችን እናመሰግንሃለን።እኔም ከሳቸው ተምሬ አርጋኖንን ማንበብ በፍቅር ነው የምወደው የእመቤታችንን ፍቅር የበፊቱ የበለጠ አሳድሮብኛል እግዚአብሔር ይመስገን። ወንድማችን ልዑሌ በጣም እናመሰግንሀለን።
አቤት መምህር ተስፋይ ስውድህ እኮ ክርስትናን እንዳውቅ ጣላትችንን እሩክስ መንፍስ እንዴት እንደምንዋጋ እፉፉፉ ደግሞ የማያቀርብቻው ገጠመኞች አቦ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክልን
ኦ መምህራችን ደስ ብሎናል እንድህ፡ ብሰው ፍት ስትቀርብ ድካምህን ልፋትህን እስት ይወቁት ዶም ,ከሰይጣን አፍ እየነጥቅከው ነው ብዚ ነፍሳት ወስደህበታል አቤት ክርስቶስ እንደት እንደምውድህ,ምክንያቱ ልህዝብ ይቆምክ ነህ ፡እኔ ይድላኝ ልጠቀም እንካ አትልም,
መምህሬ የእማ ፍቅር ወዳጅ አንተ ማንም ያላስተዋለውን እና ያልተጋፈጠውን የደብተራን እና የእርኩስ መንፈስን ስራ አጋልጠሀልበእውነት በዚህ ሚዲያ ስላየሁህ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ለጥንካሬህ እና ብርታትህ ፈጣሪ ከዚህም በላይ እንደሚያግዝህ ሙሉ እምነት አለኝ ልዑሌም ተረድተህ መምህርን ስላቀረብክልን በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለንበዚህ ስራ ሁላችንም የተዋህዶ ልጆች አንድ ላይ በመተባበር መስራት አለብን
ሉኡልሰገድ በጣም እናመሰግናለን መምህር ተስፋዬ ማለት የብዞቻችንን እይወት በተግባር እና በትምህርት የለወጠ ጀግና መምህር ነው ለዚ ደም ያበቃልን ፈጣረ በአባታችን መላከ መንክራት ላይ አድሮ በመንፈስ ቅዱስ አይል ብዙ ልጆች ቀይረዋል ነገ እነዚ ልጆች በርግጠኝነት ለኦርቶዶክስ ደጀን ለአገር ድህነት ይውናሉ ።፡ሉኡል ከነዚ አንድ የወነውን ናትናኤል ሰለሞንን ጋብዝልን ።
እናመሰግናለን ቋንቋዬ ነሽ 🙏 በጣም የምንወደዉ መምራችን አባታችን መካሪያችን ህይወታችን ያስተካከለልን ወደፈጣሪያች እንድንቀርብ ራሳችን እንድንፈትሽ ምክንያት የሆነን መምህር ተስፋዬ አበራ የመምህር ግርማ ፍሬ ስለአቀረብክልን ደስ ብሎናል ተባረክልን እናመሰግናለን🙏
ሰላማችሁ ይብዛ የተዋህዶ ልጆች በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ልኡልሰገድ መምህራች ተስፋዬን ስላቀረብክልን ደስስስ ትላላችሁ😍😍😍 ሁሉም በሩቅ ሆኖ እርስበርሱ በሐሜትና በቅኔ ዱላ ከሚጠዛጠዝ እንዲህ በመቀራረብ ብወያዩ ቢፈታተሹ ቢያስተውሉ መልካምነበር
ማነው መምህርን ሲያይ ሊደፋ ያለው መምህርየ እግዚአብሔር እረዝም እድሜ ይስጥልን ተማረክ እናመሰግን አለን መምህር ን ስላቀረብክልን በጣም ደስ ነው ያለኝ ማርያምን እረዝም እድሜ ይስጣችሁ
መምህር ተስፍየ የጠፍ ብዙ በጎችን የመለሰ የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጂ ነዉ መምራችን እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ. ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን
መምህር ተስፋዬ ልዩ ነህ ስለ በጎ ስራህ ልዑል እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈለው ፀጋውን እድሜውን ጤንነቱን አብዝቶ ይስጥልን መምህራችን ከክፉ ይጥብቅህ ቋንቋዬ ነሽ ሚዲያን ከልብ መምህር ተስፋዬን ስለ ጋበዝክልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን::
በእውነት. ከጭለመ ወደ ብርሃን መንገድ እየመርን ያአለው የመምህርችን ትምህርት ነው በእድሜና በፀጋ ያቆይልን በእውነት የእኛ በትር ነው
መምህር,መዳኒት ነህ እኮ ለስደተኝኞች ጸጋዉን ያብዛልህ
መምህር ተስፋዬ የተዋህዶ እንቁ እንኳን ደህና መጡ
በእውነት መምህር ስለቀረበልን በጣም ደስ ብሎናል መምህር ተስፋዬ በግልፅ የመንፈስን ውጊያ ያስተማረን ድንቅ መምህራችን ነው በቡዙ ተጠቅሜበታለሁ በጣም ብዙ ሰዎች ለቅዱስ ስጋውና ለክብር ደሙ በቅተዋል ሚስጥሩ ገብቷቸው የመምህር ግርማ ፍሬ ነው መምህር ግርማ ወንድሙ ሃይማኖቴን ጠንቅቂ እንዳውቅና ከሰም አማኝ የተግባር የእምነት ሰው አርገውኛል መስገድ መመፅወትና የአስራትን ስራ የበረከት ስራ አስተምረውኛል ከመንፈስ ልጃቸው ጋር ከመምህር ተስፋዬጋ በመሆን ለሁላችሁም እረዥም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን
አቤት !!ስታምሩ ከነሸክሜ የሚችለኝ አምላክ ይጠብቅልን እባክህ ኢትዮጵያ ቴሌቪዥን እንዲቀርብ አድርግና ሁሉም ይዳን የአንተን መዝሙር የሱን ት/ት እየሰማን እንዳን እባክህ ያልታመመ የለም እረ አደራ ሰይፉ ያቅርብልን (ሰይፉ ፋንታሁን እይልን )በሉ ቀን ይስጠን ፈጣሪ ።
መምህራችን እግዚአብሔር አባታችንን በአምልኮት እንድናውቀው ምክንያታችን ነህ እናመሰግናለን
ተመሰገን እባየ ነዉ የመጣዉ ይህን ማየቴ ደስብሎኛን መምህራችን እካን ደህና መጣህ
መምህር ተስፋዬ በእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ብዙ ነብሶች ባንተ ትምህርት ተርፈዋል
ሁለት የተዋህዶ እንቁ መምህሮቻችን ፀጋውን ይብዛላችሁ ሉሌ መዝሙሮችህን ስወዳቸው መፅናኛየ ክፉ አይንካችሁ
የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ መምህር ተስፋየ በዚህ ቀጥል
ቃል ህይወት ያሰማልን ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉ ያብዛላቹ መምህሮቼ
ሉሌ ቋንቋዬ ነሽ በጣም እንወድሃልን እናከብርሃለን ። መምህራችንን መምህር ተስፋዬ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ።መምህር ተስፋዬ ትምህርት ብዙ ተለውጠንበታል ወደ ቤ/ክርስቲያን ወደ ንስሐ እና የሰይጣን አሰራር አውቀን ነቅተናል እግዚአብሔር ይመስገን። ሁለታችሁም የቤ/ክርስቲያን እንቁ ናችሁ የአገልግሎት ዘመናቹን እግዚአብሔር ይባርክህላቹ ።💚💛❤
ጠዋትና ማታ መፀለይ እንደሚገባኝ እና መስገድ እንዳለብኝ ያስተማረኝ እና ስለ መናፍስቱ አሰራር በደንብ እንዳውቅ የረዳኝ ያስተማረኝ መምህር በህይወቴ ላይ ለውጥ እንዳመጣ ያስተማረኝ የሰበከኝ መምህር ነው ። እረጅም እድሜን እመኝልሀለው መምህር ተስፋዬ አበራ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ሎሌ አንተንም እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በጤናና በፀጋ ትጠብቅልኝ ።በእውነት ቤተሰቦችህንም ትጠብቅልህ አመሰግናለው 🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
መምህር ተስፋየ አበራን በጣም ነው የምውደው መምህር ነው እግዛብሄር እድሜና ጤና ይሰጥህ
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ሉሌም ሰላምክ ይብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እዲህ ነው በሀይማኖት መተባበር በርቱ ቀጥሉበት ❤❤❤🕊🕊
ቃልሕይወት ያሰማልን መምህር ተስፋይ ሉሌ አናመሰግናለን መምህርን ስላቀረብክልን 🙏🙏🙏🙏
በእውነትቃለህይወት ያሠማልን መምህራኖቻችን ጠላታችንን አውቀን ከተኛንብት እድንነቃ እግዚአብሔር ባተበኩልስላ ስተማረን ክብርምስጋና ይገባዋል መምህራችን የማቱሳላን እድሜይስጥልን
🙏🙏🙏🙏👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🖕🖕👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አገልጋይ ላገልጋይ እዲህ ሲወያይ ደስ ይላል ሉሌ እናመሰግናለን
ወንድማችን ልኡልሰገድ መምህርን እንግዳ አድርገህ ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን የመምህር ትምህርቶች በአጭሩ ስገልፀው እኔና ጓደኞቼ ከታሰርንበት የሀጥያት ሰንሰለት እንድንፈታ ምክንያት ሆነውናል መምህር ትምህርትህን አዳምጠን ወደእግዚአብሔር እንድንጠጋ ስለለነፍሳችን አንድናስብ ስላደረከን በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን
የኔ ልዩ መምህር ተስፋየ አበራ ከሁሉም 1ኛ መምህሬ ነው የስንቱን ህይወት ቀይሯን ስንቶቻችን በሱ ድነናን ብቻ እዚአብሔር ይጠብቅልን ዘማሪ ልዑልም ፀጋውን ያብዛልህ ።
Memhirachin is our gift day and night ..he teach us to do the right thing. and changed a lot of ... may God bless him...even he is very kind person sibeza..betam yasazinegnal.... its not easy ..he sucrificied his life for us....
መምህራችን ተስፋዬ አበራ እግዚአብሔር ባንተ እና በመምህር ግርማ ላይ አድሮ ጠላታቶቻችንን ለይተን እንድናውቅ የእግዚአብሔርን ንፁህ ፍቅር የእማ ፍቅር የድንግል ማርያምን ጣዕሟን ፍቅሯን እንድንቀምስ ያደረከን መምህር ነህ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ
መምህራችን በተዋህዶ ልጆች ተወዳጁ መምህር ተስፋዬ እንኳን ደና መጣ በዘማሪ በልዑል ሰገድ ዩቱ ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችው አሜን አሜን አሜን ➕➕🕯🕯➕➕
መምህር በእውነት አተ ልዩ ነኽ ከተኛሁበት ነው ያነቃኸኝ እድሜህን ያርዝምልኝ፡ ቋንቋየ ነሽ ዘማሪ ልዑል ሰገድ እናመሰግናለን።
የተግባር ክርስትና ያስተማረን የዘመናችን እንቁ መምህራችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ
መምህረችን ተሰፋዬ አበራ በእውነት የሁላችንም ህወሃት የሚዳሰስ ሁሌም ትምህት ቃለ ህወሃት ያሰማልን በእድሜ በፀጋው የቆየልን ሀ በይ ሰለ መንፈሰተ የተማረኩት በእንተ ትምህረት ነው
በጣም በጣም በጣም እናመሰግናለን !መምህር ተስፋዬ የክርስቶስ ሀዋርያ ክርስትናን በተግባር ያሳየን ወንድማችን። የሰው ችግር የሚገባው የእማ ፍቅር ልጅ እግዘብሔርን ይባርክህ !!!!!
መምህር ተስፋዬ በእውነት የተዋህዶ ንፁህ አገልጋይ ዘመንህ ይባረክ
የምወዳቹ የተዋህዶ እንቁወች ሠላማቹ እንደ ምድር አሸዋ ብዚት ይበልልን 💞🙏🙏🙏
መምህር ተስፋዬ አንተ ትለያለህ። በእውነት በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን የብዙዎቻችንን ሕይወት እየታደግህ ነው ።
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህር ተስፍየ በእውነት ያንተን ትምህርት አይቶ ያልተቀየር የለም እቁ መምህራችን 👏ሁሉም ትውልድ በክፉ መንፈስ ተይዘናል 😭
በርታ በጣም ደስ ብሎናል መምህር ስለጋበስክልን ልዩ መምህራችን ነው መጋው ስለመናፊስት እድናቅ ያረገን መምህራችን ነው ቋንቋይ ነሽ ዘማሪ በርታልን ፀጋውን ያብዛላቹ በርቱ የኛ እንቁ
መምህር ተስፋየ የጠፉ ብዙ በጎችን የመለሠ የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጂ ነዉ ። እኖድሀለን መምራችን ፈጣሪ ከነቤተሠቦችህ ይጠብቅህ አሜን 🤲
ዘማሪ ልኡል ሰገድ መምህር ተስፋዬን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን በገጠመኝ፣በስንክሳር እንዲሁም በመንፈሳዊ ትምህርቶች እንዲሁም መዝሙሮች ለኛ ብዙ ትምህርቶችን እየሰጠን ነው። እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የምታገለግሉበትን ፀጋ ታብዛላቹ እግዚአብሄር በሰማይ ይክፈላቹ
በእውነት መምህርዬ ተስፍሽዬ አባቴ ከአንተ ብዙ ብዙ ብዙ ተማርኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜውን ጤናውን ይስጥህ ለአባታችን ለመምህር ግርማ ወንድሙ እድሜአቸውን ያርዝምልን
ልኡሌ መምህር አባ ግርማንም ብታቀርብልን በጣም ነው ደስ የሚለን ብዙ ያልተነገረላቸው አባት ናቸው
አረጅም እድሜ እና ጤና ለመምህራችን ቀሪዉ ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ 🙏🏽
ኤፍታህ ተከፍት አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዲያቆን አያውቅም እማ አይባልም ይታወቃልህ መምህር ያማያቋ የለም እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እንዃ አሁንም አዋከዉ እድሜን ጥናን ይስጣችሁ መድሀኒአለም አሜን ሰላሙ ይስጠን መድሃኔአለም አሜን 🙏🙏🙏🙏❤🇪🇷🙏🇪🇹
ሉሌ ወንድማችን በጣም በጣም እናመሰግናልን መምህራንን በዚህ መልኩ ስለመጣት ይህን ወጣት መምህር በማቅረበህ ደስ ብሎኛል ሁላችንም እሱ በነቃበት መልኩ ብንነቃ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ !!!
መምህር ተስፋይ የተዋህዶ ኣንበሳ። ካንተ ብዙ ተምረናል። ዲያቆን ሉዑልሰገድ በጣም እናመስግናለን።
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን
መምህር የኛ እንቁ መምህር ተስፋየ ስላቀርብክልን ደስ ብሎናል ልውል ሰገድ እንወድአለን ዘመንህ ይባርክ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ዞሬ እኮቸሩ መድሃኒአለም ነወ እንኳንም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ድንቅ መምህር ነወ ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህር ተስፋዬ ለዚህ ዘመን ሰው የተሰጠ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን!!!
እግዚአብሔርን ያሳወቀኝ ሰው ነው በጣም ከወደቀ ሂወት ወጥቼ ብዙ ሱስ ትቼ የእግዚአብሔርን ሀይል አይቼ በስጋዎ ደሙ ተባርኬ ጠላቴን እንድረግጥ ያደረገኝ አስተማሪየ መካሬ ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በእውነት ፣ሎሌም እግዚአብሔር ይባርክህ።
መምህርዬ እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስትክ ልኡልሰገድ እግዝአብሔር ያክብርህ ደስ ሲል
ዋው ሉሌ በጣም እናመሰግናለን መምህር ተስፋዬ ስላቀረክልን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
ዘማሪ ወንድማችን ሉሰገድ በጣም እናመሰግናለን እናከብርሃለን እንቁ መምህራችን ስላቀረብክልን
መምህር ልዉልሰገድ በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልን።መምህራችንን ስለጋብዝክልን በጣም እናመሰግናለን።በሱ ትምህርት ብዙዎቻችን ተለውጠናል። እግዚአብሔር ፀጋና ሞገስ ይሁነችሁ ።
ደስ ሲል ያልገባቸው እስኪ ያዳምጡት የእመብርሃን ልጆች ታምራላቹ ቃለ ህይወት ያሰማልን
Tbarku
መምህር ተስፋዬ የእውነት የክርስትና ህይወትን በደንብ እንዳውቅ ያደረገኝ የሰው ልጅ በቀላሉ መውጣት ከማይችልበት ሱስ ውስጥ የወጣሁት በሱ አስምህሮ ነው ስለስግደት ስለ መቁጠሪያ እና ስለ መናፍስት ውጊያ የተማርኩት ከሱ ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጠው በእውነት
አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
amen amen amen kale hiwet yasemalen memihrachin tsegawun yabizaleh
አሜን አሜን አሜን
ሉሌ ምርጥሰው ላንተ ያለኝ ክብር ብዙ ነው መምህር ተስፍዬ እድሜ ይስጥልን ባንተ ትምርት ለንስሀ ለፆምና ስግደት በቅቻለሁ ተመስገን
መምህር ተስፋዬ ማለት በዚህ ዘመን ካሉ መምህራን የሚስተካከላቸው የለም። በእውነት ለቁርባን ሰዎችን ማብቃት ቀላል አይደለም፣ሰዎችን ተግባራዊ ክርስቲያን ማድረግ ቀላል አይደለም በተለይ ለቅድስና ማብቃት ደግሞ እጅግ በጣም እንድወዳቸው ካደረገኝ ስራቸው ዋናው ነው።
👍👍👍👍
Betikile
ኤኔራ እሜለሱ መዉጣት ከማልቺለዉ ሂሆት ነዉ የወጣሁት ፈጣሪ አድሜዘመኑነዪባርክልን
በሰው ሚዛን ሊሆን ይችላል በእግዚአብሔር ግን አናውቅም እንዲህ እያልን መምህራንን አንዱን ከፍ ሌላውን ዝቅ ማድረግ የክርስትያን ፀባይ አይደለም
@@ethio7706 ባለሰላሳ ፣ ባለስድሳና ባለመቶ ሁሉም እኩል አይደሉም
መምህራችን ማቂያ ደውላችን የስደት አባታችን ወድማችን ተስፍሽዬ ሺ አመት ኑርልን እድሜ እና ጤና ይስጥህ ከመላው ቤተሰብህ
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
Kalehywete ysemlene
እጅግ በጣም ደስ ይላል መምህር ተስፋዬ አበራ እጅግ በጣም ከምወዳቸው እና ከማከብራራቸው መምህራን መካከል አንዱ ነው ሁላችሁንም እግዚአብሔር ያክብራችሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
ዘማሪ ሎሌ ቋንቋዬነሽ. በእውነት እግዚአብሔር. ያክብርልን.
እንቁ መምህራችን ስላቀረብክን እግዚአብሔር. ያክብርልን. በእውነት. በእድሜ በጤና ያቆይልን በጣም. ነው ደስ የሚለው
እኔማ ሁሌም እንደምልህ እመብርሀን ትጠብቅህ ውድ መምህራችን መምህር ተስፋዬ አበራ #እማምላክን ልዬ ሰው ነህ ።
ባንተ ሂወቴ ተቀይሮአል
ምኖ በግዛብሄር ይሻልል እንጂ እመብርሃንስ ደብተራ ለጊዜ እንጂ ለወደፊት ኣይበጂም።
ተስፋ አለኝ መምህር ግርማ እንደሚጋበዙ እኛ ኦርቶዶክስያዊያን አንድ መሆን አለብን መከባበር መዋደድ መመካከር አንድ መሆን አለብን❤💐💐💐ሉሌ መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤💐
የተዋህዶ ልጆች ደምሩኝ
🕊️🌼🕊️🌼👋👍👆👋🕊️🌼👍👆🌺👆👋🕊️💯💯💯💯💯💯💯💯
እኔም
@@ezgabheryemasegen6009 🤲❤
Enem
ዋው ህይወቴን በሚያቀርባቸው በገጠመኙ የቀየረልኝ ድንቅ መምህር በእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ብዙ ነብሶች ተርፈዋል ባንተ ትምህርት
ወንድሜ ልዑል ሰገድክም ይህን የመሰለ ውድ ወንድማችንን ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን ።
የተዋህዶ ልጆች ደምሩኝ
መምህራችን ባለውለታችን እንኳን ደና መጣክ ምርጥ እንግዳ ነው ደስ ብሎኛል የቁርጥ ቀን ልጅ እኮ ነው የመናፍስጥ ጠላት እድሜ ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን
መምህራችን የሰደተኞች አባት እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥህ ና የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ
ኑኑኑ እንማር የመምህር ተሰፋዬ ፍሬዎች
መተናል እህታችን ገጠመኙስ ተለቃል እንዴ
@@masigirma5030 ገና ነው መሰለኝ የለም
የአግዚአብሄር ፍሪዎችነን አትሳሳቱ
@@lamyaaaa1718 ማለት እልገባንም እህት
ልክ ናት ምን ታጣምማለህ መልካሙን ፍሬ እንድንቀምስ ከእግዚእብሔር ቀጥሎ የሱ ፍሬ ነን እሱ ባይኖር እኔ አሁን ያለሁበትን መንፈሳዊ ህይወት ይኖረኛል ብየ አላስብም
የእውነት መቸ ነው የሚለቀቀው እያልኩ ቸኩየ ነበር እንኳን ደና መጣህ መምህራችን መምህር ተስፍየ እግዚአብሔር ይስጥልን ዘማሪ ሉዑል ሰገድ ወድማችን
የተዋህዶ ልጆች ደእሩኝ
መምህር ተስፋየ ( ተስፋ ስላሴ )እንቁ መምህራችን የተዋህዶ ስጦታ የዳቢሎስ እራስ ምታት የተዋህዶ ልጆች የእኛ ስጦታ. የህይወት ስንክሳር መምህራችን የማቱሳላን እድሜ ያድልልን ፀጋውን ያብዛልህ !!!
amen
የመምህር ተስፋየ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባዉ አሜንን መምህር ተስፊየን የሰጠን እግዛአብሄር ይመስገን
ከመምህሮች ሁሉ ይለያል እኮ የኛ እንቁ መምህር የእማ ፍቅር ልጅ ስወድህ እዩልኝ እስኪ ግርማ ሞገስ ትህትና ፍቅር በፍቅር ብቻ መምህርዬ በእውነት እንወድሃለን
በጣም ደስስስብሎኛን
አዎ. በጣም. ይለያል
የተዋህዶ ዑንቅ ውድ መምህራችን መምህር ተስፋየ አበራ (ተስፋ ስላሴ) ከዚህ ዘመን ሰባክያን ይለያል: የተዋህዶ ስጦታ ነው :እግ ዛቢሄ ር በጸጋ ው ና በ መጎሱ ያኑርልን :እማ ፍቅር ከፍተናዎች ሁሉ ትጠ ብቅህ :ረጀ ም እድሜ ጠ, ና ይስጥህ ::🙏
የተዋህዶ ልጆች ደምሩኝ
መምህር ተስፋዬ (ተስፋ ስላሴ) በእውነት ስላንተ ምንም ቃል የለኝም ባንተ ትምህርት የመናፋስትን ሴራ አውቄ ህይወቴ ተቀይሯል እግዚአብሔር ይመስገን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
በርቱ ብዙ ጊዜ መገፋፋት መነቃቀፍ ቤተክርስቲያንና ምእመን ተለያይቶ በጎሪጥ እየታዩ ነበር እንዲህ በቅንነት አንድ ስትሆኑ ደስ ይላል ሉኡሌ አንተ ከሁሉም ትለያለህ የቅናት መንፈስ የለብህም ንፁሁ ህሊና ያለህ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ነህ በርታ
💯💯💯💯💯💯💯💯👍💯🌼💯💯💯💯🌼💯💯
ሉሌ በጣም ነው ምወድህ መዝሙሮችህን እዬሰማው ነው ያደኩት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዛሬ ደግሞ በጣም ምወደውን መምህር ስላቀርብክልን በጣም አመሰግናለው መምህርት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን ከ ክንፍ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን
🌼🌼#መምህር ተስፋዬ አበራ የተዋሕዶ ዕቁ እዲሁም ለኔ በስደት የዳቢሎስን ሴራ እዳውቅ የርዳኝ ያነቃኝ ያስተማረኝ የመከረኝ ወድሜ እሱ ነው እጀግ የማከበርውና የምወደው መምህሬ እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን እዲሁም ዘማሪያን ወድማችን ጸጋውን ያብዛላችሁ 💚💛❤💒💟💒💟🙏
እስይ የኔ ብርቱ የማንቂያ ደውሌ ነህ መምህር እስኪ የማንቂያ ደውል ያቅርቡህ እውነትን ከፈለጉ ማህበረ ቅዱሳን፣EOTC ፣ ከመቃወም ቀርቦ መወያየት ይበልጣል ለሚድኑ እንቅፋት መስናክል የምትሆኑ ወዮላችሁ እውነትም ልዩ እንግዳ እንዲህ አንዱ አንዱን ሲያከብር ደስ ይላል እርስ በእርስ ስንነቃቀፍ ማየት ያሳፍራል በእውኑ መምህር ተስፋየ በአንተ ብዙ ተምረናል እንቁ መምህራን ነህ ሁሉም ጥቅስ ቢጠቅስ ጠላቱን ካላወቁ ችግር ነው እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ግርማንም አቅርብልን ወንድማችን ክፍል ሁለት እንጠብቃለን
እውነት ነው ከመነቃቀፍ ብንከባበር ተሰብስበን ብንወያይ ጥሩ ነበር
💯💯💯💯💯💯💯💯👍👍👍👍👍👍👍👍
፡ ፣ 😢😢😢😢😢😢😢😢❤😮፣ ዦዮ ኖ
በጣም ደስ ብሎኛል ሕዝቡ መምህርየሚያስተምረውን ነገር በጭራሽ አያውቅም ገብቶ ማየት አለበት ሕዝቡን የሚያነቃ መምህር ነው በርቱ
ሉሌቋንቋየነሽ ክበርልን
እንግዳ አድርገህ ስለጋበዝክልን መ ምህራችን መ/ምህር ተስፋየ አበራን 🙏🙏🙏 ለሁላችሁም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ቅድስት ድንግልማርያም ትጠብቃችሁ አሜን፫🙏🙏🙏
መምህር ተስፋዬ የኔን ህይወትና የቤተሰቤን ህይወት በሚያቀርባቸው ገጠመኝ በትምህርቶቹ የቀየረ፣ እኔንከነባለቤቴ እናት አባቴንም በቅዱስ ቁርባን ተወስነን እንድንኖር ለህይወታችን መቀየር ትልቅ አስተዋፅኦ ያደረገ የዘመናችን ሐዋርያ የሆነ ትልቅ መምህር ነው ።ረጅም እድሜ ከጤናጋር ከነቤተሰቦቹ ይስጥልን።እናመሰግናለንዘመንህ ይባረክ።
በተግባር ብዙ ፍሬ ያፈራ ድንቅ መምህር ተስፋዬ አበራ ብዝዋችን ለቅዱስ ቁርባን ያበቃ ነው ከተለያየ እምነት በሺዋች ወደ ተዋህዶ የመለሰ የሚገርም መምህር ነው በቃለ መጠይቅ ላይ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል አንተን የሚያውቁህ በዚህ አጋጣሚ ስለሚያውቅህ ተጠቃሜ ይሆናሉ
ድንቅ የተዋህዶ እንቁ መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን እራሴን ሀይማኖት ጠላቴን ማን እንደሆ ያሳወቀን ኧረ ስንቱ። ለመምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ወንድማችን ሉእል ሰገድ ስላቀረብክልን በጣም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን
እንቁ 👍መምህራች እና ልዩ 👍ዘማሪያችን..... እንኳን አደረሳችሁ 💚💛❤ቆንጆ ትምህርት ነዉ 🙏🏻🙏🏻
Ethiopian 🇪🇹🔰🛐🌎🎚🎚
መምሕር ተስፋየ ማለት ከእግዚከብሔር የተሰጠን ትልቅ ስጦታችን ነው ለቡዙአመታት ከ10 አመቴ ጀምሬ በለዝቢያን በዝሙት በርኩሰት መንፈስ ስሰቃይ መንፈስ መሆኑን ያወኩት አሁን በመምሕርተስፋየ ትምሕርት ነው ንስሀ ገብቸ ጥላቴን እንድዋጋ የረዳኝ
በራች. እመብራሐን. አብዝታ. ትራዳሽ
Ehzibher yemsegen
እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን እግዚኣብሔር ረዳሽ እህቴ
በየቤተክርስቲያኑ በየ አድባራቱ ያስተምርልን ሕዝቡን መምሕር ተስፋዬ ። በመናፍስቱ ላይ ሕዝበ ክርስቲያንን መንቃት አለበት ። መምሕር ተስፋዬ እየዞረ ያስተምርልን ሕዝቡን የማንቂያ ደወል በ ሕዝቡን ላይ ማስተማር አለበት። በመናፍስትን ላይ ሕዝበ እግዚአብሔር ማቃት ማስተማር አለበት።
🎉💯💯💯💯💯💯💯💯🕊️🕊️🌼🕊️🕊️🕊️👍👍
ኧረ ተው ስለ አጋንንት እንዱህ በጥልቀት መማር አስፈላጊ አይመስለኝም ። ምክንያቱም አጋንንት በኛ በእግአብሔር ልጆች ላይ መሰልጠን አይችልም ክፋቱ የተገለጠ ነው ነገር ግን እግዚአብሔርን ግን መማን በቂ ነው እሱን ለማሸነፍ!
@@asratyilma4746...Betkkl
ወይኔ መምህር እዉነት ገና ሳያችሁ ነው ደስ ያለኝ ከጠፋንበት እንድንመስ ያደረገን ይበልጥ ያንተ ትምርህት ነው በእድሜ በጤና ያቆይልን ከነመላዉ ቤተሰብህን
መስክሩ ወገኖቼ በመምህር ተስፋዬ ለንሰሃ የበቃቹ ስቶቻችንን እደለወጠ አለምም ጠላትም ይወቅ ❗️❗️❗️❗️❗️
Tilikil
እኔ አንዳ ነኝ ሁሌም እመሰክራለሁ እስከ ለተ ሞቴ ፈጣሪ በሱ ላይ አድሮ መለኝ!!!
@@libanosferew1333 እግዚያብሔር ይመስገን እውነትነው የርኩሰት ህይወታችን በሱላይ አድሮ ቅደስ አምላካችንን መልሶናል ይመስገን ቅዱስ ስሙ አሜን
እሺ ልክ ነዉ
እኛ ሁላችንም በኔ ጎን ያሉት ብዛታቸው😭
የምንወድህ እንቁ መምህራችን አስተማሬያችን መካሬያችን እና ዝማሬ ሉልሰገድ እንኳን ደህና መጣቹሁ
አንድላይ ስላየሆቹሁ በጣም ደስ ብሎኛል
ልኡሌ በጣም ደስ ብሎኛል መምህር ተስፍዬን ስላቀረብከው ትክክለኛ ነገር ነው ያደረከው መምህራችን መምህር ተስፋዬ በጣም የማከብረው የምወደው በርሱ ትምህርት ተጠቅሜበታለሁ ጥሩ ማንቂያ ነው የርሱ ትምህርት አግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን
መምህር ተስፋዬ የተዋህዶ እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር የሰጠን ስንቶቻች አንቴ በምትአስተምሮ ትምህርት ከአጋንንት እስራት ተፈተን እኔ በአንቴ ትምህርት ነዉ ከገበዉበት ፈተና ከጨለማ ወደ ብርሃን የወጠሁት እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እራጅም እድሜ ይስጥህ ሽ ዓመት ኑሪልን አሜን
እንድህ ነዉ ዘማሪ ልዑል ሰገድ በጣም ጥሩ ስራ ነዉ ያደረከዉ መምህር ተስፋዬን እጅግ የምንወደዉ ስንቶቻችንን ከአጋንንት እስራት እንድንፈታ እልሳእ ከኤልያስ ከአባቶቻችን ስጦታን የተቀበለ በተግባር ያዋለ ነዉ። ለመምህር ተስፋዬ ፀጋውን ያብዛልህ እንዲሁም ለዘማሪ ሉሌ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን እንድሁም አባታቻችን መላከ መንክራትንና ሌሎችንም በፈዉስ ፀጋ የባረካቸዉን አባቶቻችንን በእድሜ ይባርክልን።
👏👏በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም በጉጉት ስጠብቀው ነበር ዲ/ን ልዑል ሰገድ እናመሰግናለን። መምህር ተስፋዬ እድሜና ጤና ያድልልን አንደበትህ የማይጠገበው መምህር በአደባባይ የተደረገውን ተጨዋወታችሁ እንጂ በየቤቱ ስንቱ ነቅቶ ጠላት ዲያቢሎስን ክዷል መሰለህ ለዚህ ምስክር አንዱ እኔ ነኝ እና እውነትን ይዞ መጓዝ ውጤቱ ይሄነው በርታልን 🙏
የሚገርም ድንቅ ገጠመኝ ነው መምህራችን እግዚአቢሄር አምላክ የአገለግሎት ዘመናቹ ይባርክልን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
መምህር አንተን እና የመንፈስ አባትክን መምህር ግርማን አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤናን ለእኛ ለደካሞቹ ሲል ሰጥቶ በበረከታችሁ እና በምታስተምሩት ትምህርት ጠላታችን ዲያቢሎስን ለመቀጥቀጥ ያብቃን።በጣም እንወዳችሁዋለን የኛ እንቁዎች ትለያላችሁ።
መምህር ተስፋዬ የውነት ብዙነገር የተማርን ያለነው ከመምህራችህን ነው እረጅም እድሜ ይስትልን
የመምህር ገጠመኝ በተለይ እኛ ስደት ላይ ላለነው እንዴት ነብስ እንደ ዘራብን ልኡሌ ልነግርህ አልችልም በቃ አንዳንዱማ የሬሴ ገጠመኝ እስኪመስለኝ ድርሰ ተመስጬ የምሰማው አሁን ይመስገነው ሁሌ የማማር ሰው ነበርኩኝ አሁን ግን ያምልኮ ስግደት ጠዋትም ማታም መስገድ ከጀመርኩኝ ማመስገን ጀመርኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን
እኔም በውጩ አለም ነው የምኖረው በቅርብ ነው የመምህር ተስፋየን መስማት የጀመርኩት እና እግዛብሔር አምላክ እንዳንቺ ይፍቀድልኝ ለአምልኮ ስግደት እና ፅሎት እንዳደርግ::
መምህር ተስፋዬ በእውነት እንቁ ነህ አንተ ስለ ተፈወስክ የሌሎችንም ቁስል እያከምክ ነው ቤተክርስቲያን ያስተማረችህን ያሳየችህን በተግባር እየፈፀምክ ነው። እንዳን ያሉትን ያብዛልን። እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ በስራህ ሁሉ መድሐኒአለም ይቅደምልህ። በዚህ አጋጣሚ መምህር ግርማ የብዙዎችን ሂወት በትምህርታቸው በፈውስ አገልግሎታቸው የቀየሩ አባት ናቸው እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን። መምህር ግርማ ላይ አድሮ ያስተማረን የገሰፀን የፈወሰን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን።እሳቸውን ስለሰጠኸን አምላካችን መድሐኒታችን እናመሰግንሃለን።እኔም ከሳቸው ተምሬ አርጋኖንን ማንበብ በፍቅር ነው የምወደው የእመቤታችንን ፍቅር የበፊቱ የበለጠ አሳድሮብኛል እግዚአብሔር ይመስገን። ወንድማችን ልዑሌ በጣም እናመሰግንሀለን።
አቤት መምህር ተስፋይ ስውድህ እኮ ክርስትናን እንዳውቅ ጣላትችንን እሩክስ መንፍስ እንዴት እንደምንዋጋ እፉፉፉ ደግሞ የማያቀርብቻው ገጠመኞች አቦ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክልን
ኦ መምህራችን ደስ ብሎናል እንድህ፡ ብሰው ፍት ስትቀርብ ድካምህን ልፋትህን እስት ይወቁት ዶም ,ከሰይጣን አፍ እየነጥቅከው ነው ብዚ ነፍሳት ወስደህበታል አቤት ክርስቶስ እንደት እንደምውድህ,ምክንያቱ ልህዝብ ይቆምክ ነህ ፡እኔ ይድላኝ ልጠቀም እንካ አትልም,
መምህሬ የእማ ፍቅር ወዳጅ አንተ ማንም ያላስተዋለውን እና ያልተጋፈጠውን የደብተራን እና የእርኩስ መንፈስን ስራ አጋልጠሀል
በእውነት በዚህ ሚዲያ ስላየሁህ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ለጥንካሬህ እና ብርታትህ ፈጣሪ ከዚህም በላይ እንደሚያግዝህ ሙሉ እምነት አለኝ
ልዑሌም ተረድተህ መምህርን ስላቀረብክልን በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን
በዚህ ስራ ሁላችንም የተዋህዶ ልጆች አንድ ላይ በመተባበር መስራት አለብን
ሉኡልሰገድ በጣም እናመሰግናለን መምህር ተስፋዬ ማለት የብዞቻችንን እይወት በተግባር እና በትምህርት የለወጠ ጀግና መምህር ነው ለዚ ደም ያበቃልን ፈጣረ በአባታችን መላከ መንክራት ላይ አድሮ በመንፈስ ቅዱስ አይል ብዙ ልጆች ቀይረዋል ነገ እነዚ ልጆች በርግጠኝነት ለኦርቶዶክስ ደጀን ለአገር ድህነት ይውናሉ ።
፡ሉኡል ከነዚ አንድ የወነውን ናትናኤል ሰለሞንን ጋብዝልን ።
እናመሰግናለን ቋንቋዬ ነሽ 🙏 በጣም የምንወደዉ መምራችን አባታችን መካሪያችን ህይወታችን ያስተካከለልን ወደፈጣሪያች እንድንቀርብ ራሳችን እንድንፈትሽ ምክንያት የሆነን መምህር ተስፋዬ አበራ የመምህር ግርማ ፍሬ ስለአቀረብክልን ደስ ብሎናል ተባረክልን እናመሰግናለን🙏
ሰላማችሁ ይብዛ የተዋህዶ ልጆች በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ልኡልሰገድ መምህራች ተስፋዬን ስላቀረብክልን ደስስስ ትላላችሁ😍😍😍
ሁሉም በሩቅ ሆኖ እርስበርሱ በሐሜትና በቅኔ ዱላ ከሚጠዛጠዝ እንዲህ በመቀራረብ ብወያዩ ቢፈታተሹ ቢያስተውሉ መልካምነበር
ማነው መምህርን ሲያይ ሊደፋ ያለው መምህርየ እግዚአብሔር እረዝም እድሜ ይስጥልን ተማረክ እናመሰግን አለን መምህር ን ስላቀረብክልን በጣም ደስ ነው ያለኝ ማርያምን እረዝም እድሜ ይስጣችሁ
መምህር ተስፍየ የጠፍ ብዙ በጎችን የመለሰ የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጂ ነዉ መምራችን እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ. ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን
መምህር ተስፋዬ ልዩ ነህ ስለ በጎ ስራህ ልዑል እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈለው ፀጋውን እድሜውን ጤንነቱን አብዝቶ ይስጥልን መምህራችን ከክፉ ይጥብቅህ ቋንቋዬ ነሽ ሚዲያን ከልብ መምህር ተስፋዬን ስለ ጋበዝክልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን::
በእውነት. ከጭለመ ወደ ብርሃን መንገድ እየመርን ያአለው የመምህርችን ትምህርት ነው በእድሜና በፀጋ ያቆይልን በእውነት የእኛ በትር ነው
መምህር,መዳኒት ነህ እኮ ለስደተኝኞች ጸጋዉን ያብዛልህ
መምህር ተስፋዬ የተዋህዶ እንቁ እንኳን ደህና መጡ
በእውነት መምህር ስለቀረበልን በጣም ደስ ብሎናል መምህር ተስፋዬ በግልፅ የመንፈስን ውጊያ ያስተማረን ድንቅ መምህራችን ነው በቡዙ ተጠቅሜበታለሁ በጣም ብዙ ሰዎች ለቅዱስ ስጋውና ለክብር ደሙ በቅተዋል ሚስጥሩ ገብቷቸው የመምህር ግርማ ፍሬ ነው መምህር ግርማ ወንድሙ ሃይማኖቴን ጠንቅቂ እንዳውቅና ከሰም አማኝ የተግባር የእምነት ሰው አርገውኛል መስገድ መመፅወትና የአስራትን ስራ የበረከት ስራ አስተምረውኛል ከመንፈስ ልጃቸው ጋር ከመምህር ተስፋዬጋ በመሆን ለሁላችሁም እረዥም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን
አቤት !!ስታምሩ ከነሸክሜ የሚችለኝ አምላክ ይጠብቅልን እባክህ ኢትዮጵያ ቴሌቪዥን እንዲቀርብ አድርግና ሁሉም ይዳን የአንተን መዝሙር የሱን ት/ት እየሰማን እንዳን እባክህ ያልታመመ የለም እረ አደራ ሰይፉ ያቅርብልን (ሰይፉ ፋንታሁን እይልን )በሉ ቀን ይስጠን ፈጣሪ ።
መምህራችን እግዚአብሔር አባታችንን በአምልኮት እንድናውቀው ምክንያታችን ነህ እናመሰግናለን
ተመሰገን እባየ ነዉ የመጣዉ ይህን ማየቴ ደስብሎኛን መምህራችን እካን ደህና መጣህ
መምህር ተስፋዬ በእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ብዙ ነብሶች ባንተ ትምህርት ተርፈዋል
ሁለት የተዋህዶ እንቁ መምህሮቻችን ፀጋውን ይብዛላችሁ ሉሌ መዝሙሮችህን ስወዳቸው መፅናኛየ ክፉ አይንካችሁ
የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ መምህር ተስፋየ በዚህ ቀጥል
ቃል ህይወት ያሰማልን ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉ ያብዛላቹ መምህሮቼ
ሉሌ ቋንቋዬ ነሽ በጣም እንወድሃልን እናከብርሃለን ። መምህራችንን መምህር ተስፋዬ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ።መምህር ተስፋዬ ትምህርት ብዙ ተለውጠንበታል ወደ ቤ/ክርስቲያን ወደ ንስሐ እና የሰይጣን አሰራር አውቀን ነቅተናል እግዚአብሔር ይመስገን። ሁለታችሁም የቤ/ክርስቲያን እንቁ ናችሁ የአገልግሎት ዘመናቹን እግዚአብሔር ይባርክህላቹ ።💚💛❤
ጠዋትና ማታ መፀለይ እንደሚገባኝ እና መስገድ እንዳለብኝ ያስተማረኝ እና ስለ መናፍስቱ አሰራር በደንብ እንዳውቅ የረዳኝ ያስተማረኝ መምህር በህይወቴ ላይ ለውጥ እንዳመጣ ያስተማረኝ የሰበከኝ መምህር ነው ። እረጅም እድሜን እመኝልሀለው መምህር ተስፋዬ አበራ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሎሌ አንተንም እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በጤናና በፀጋ ትጠብቅልኝ ።በእውነት ቤተሰቦችህንም ትጠብቅልህ አመሰግናለው 🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
መምህር ተስፋየ አበራን በጣም ነው የምውደው መምህር ነው እግዛብሄር እድሜና ጤና ይሰጥህ
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ሉሌም ሰላምክ ይብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እዲህ ነው በሀይማኖት መተባበር በርቱ ቀጥሉበት ❤❤❤🕊🕊
ቃልሕይወት ያሰማልን መምህር ተስፋይ ሉሌ አናመሰግናለን መምህርን ስላቀረብክልን 🙏🙏🙏🙏
በእውነትቃለህይወት ያሠማልን መምህራኖቻችን ጠላታችንን አውቀን ከተኛንብት እድንነቃ እግዚአብሔር ባተበኩልስላ ስተማረን ክብርምስጋና ይገባዋል መምህራችን የማቱሳላን እድሜይስጥልን
🙏🙏🙏🙏👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🖕🖕👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አገልጋይ ላገልጋይ እዲህ ሲወያይ ደስ ይላል ሉሌ እናመሰግናለን
ወንድማችን ልኡልሰገድ መምህርን እንግዳ አድርገህ ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን የመምህር ትምህርቶች በአጭሩ ስገልፀው እኔና ጓደኞቼ ከታሰርንበት የሀጥያት ሰንሰለት እንድንፈታ ምክንያት ሆነውናል መምህር ትምህርትህን አዳምጠን ወደእግዚአብሔር እንድንጠጋ ስለለነፍሳችን አንድናስብ ስላደረከን በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን
የኔ ልዩ መምህር ተስፋየ አበራ ከሁሉም 1ኛ መምህሬ ነው የስንቱን ህይወት ቀይሯን ስንቶቻችን በሱ ድነናን ብቻ እዚአብሔር ይጠብቅልን ዘማሪ ልዑልም ፀጋውን ያብዛልህ ።
Memhirachin is our gift day and night ..he teach us to do the right thing. and changed a lot of ... may God bless him...even he is very kind person sibeza..betam yasazinegnal.... its not easy ..he sucrificied his life for us....
መምህራችን ተስፋዬ አበራ እግዚአብሔር ባንተ እና በመምህር ግርማ ላይ አድሮ ጠላታቶቻችንን ለይተን እንድናውቅ የእግዚአብሔርን ንፁህ ፍቅር የእማ ፍቅር የድንግል ማርያምን ጣዕሟን ፍቅሯን እንድንቀምስ ያደረከን መምህር ነህ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ
መምህራችን በተዋህዶ ልጆች ተወዳጁ መምህር ተስፋዬ እንኳን ደና መጣ በዘማሪ በልዑል ሰገድ ዩቱ ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችው አሜን አሜን አሜን ➕➕🕯🕯➕➕
የተዋህዶ ልጆች ደምሩኝ
መምህር በእውነት አተ ልዩ ነኽ ከተኛሁበት ነው ያነቃኸኝ እድሜህን ያርዝምልኝ፡ ቋንቋየ ነሽ ዘማሪ ልዑል ሰገድ እናመሰግናለን።
የተግባር ክርስትና ያስተማረን የዘመናችን እንቁ መምህራችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ
መምህረችን ተሰፋዬ አበራ በእውነት የሁላችንም ህወሃት የሚዳሰስ ሁሌም ትምህት ቃለ ህወሃት ያሰማልን በእድሜ በፀጋው የቆየልን ሀ በይ ሰለ መንፈሰተ የተማረኩት በእንተ ትምህረት ነው
በጣም በጣም በጣም እናመሰግናለን !
መምህር ተስፋዬ የክርስቶስ ሀዋርያ
ክርስትናን በተግባር ያሳየን ወንድማችን። የሰው ችግር የሚገባው የእማ ፍቅር ልጅ እግዘብሔርን ይባርክህ !!!!!
መምህር ተስፋዬ በእውነት የተዋህዶ ንፁህ አገልጋይ ዘመንህ ይባረክ
የምወዳቹ የተዋህዶ እንቁወች ሠላማቹ እንደ ምድር አሸዋ ብዚት ይበልልን 💞🙏🙏🙏
መምህር ተስፋዬ አንተ ትለያለህ። በእውነት በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን የብዙዎቻችንን ሕይወት እየታደግህ ነው ።
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህር ተስፍየ በእውነት ያንተን ትምህርት አይቶ ያልተቀየር የለም እቁ መምህራችን 👏
ሁሉም ትውልድ በክፉ መንፈስ ተይዘናል 😭
በርታ በጣም ደስ ብሎናል መምህር ስለጋበስክልን ልዩ መምህራችን ነው መጋው ስለመናፊስት እድናቅ ያረገን መምህራችን ነው ቋንቋይ ነሽ ዘማሪ በርታልን ፀጋውን ያብዛላቹ በርቱ የኛ እንቁ
መምህር ተስፋየ የጠፉ ብዙ በጎችን የመለሠ የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጂ ነዉ ። እኖድሀለን መምራችን ፈጣሪ ከነቤተሠቦችህ ይጠብቅህ አሜን 🤲
ዘማሪ ልኡል ሰገድ መምህር ተስፋዬን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን በገጠመኝ፣በስንክሳር እንዲሁም በመንፈሳዊ ትምህርቶች እንዲሁም መዝሙሮች ለኛ ብዙ ትምህርቶችን እየሰጠን ነው። እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የምታገለግሉበትን ፀጋ ታብዛላቹ እግዚአብሄር በሰማይ ይክፈላቹ
በእውነት መምህርዬ ተስፍሽዬ አባቴ ከአንተ ብዙ ብዙ ብዙ ተማርኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜውን ጤናውን ይስጥህ ለአባታችን ለመምህር ግርማ ወንድሙ እድሜአቸውን ያርዝምልን
ልኡሌ መምህር አባ ግርማንም ብታቀርብልን በጣም ነው ደስ የሚለን ብዙ ያልተነገረላቸው አባት ናቸው
አረጅም እድሜ እና ጤና ለመምህራችን ቀሪዉ ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ 🙏🏽
ኤፍታህ ተከፍት አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዲያቆን አያውቅም እማ አይባልም ይታወቃልህ መምህር ያማያቋ የለም እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እንዃ አሁንም አዋከዉ እድሜን ጥናን ይስጣችሁ መድሀኒአለም አሜን ሰላሙ ይስጠን መድሃኔአለም አሜን 🙏🙏🙏🙏❤🇪🇷🙏🇪🇹
ሉሌ ወንድማችን በጣም በጣም እናመሰግናልን መምህራንን በዚህ መልኩ ስለመጣት ይህን ወጣት መምህር በማቅረበህ ደስ ብሎኛል ሁላችንም እሱ በነቃበት መልኩ ብንነቃ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ !!!
መምህር ተስፋይ የተዋህዶ ኣንበሳ። ካንተ ብዙ ተምረናል። ዲያቆን ሉዑልሰገድ በጣም እናመስግናለን።
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን
መምህር የኛ እንቁ መምህር ተስፋየ ስላቀርብክልን ደስ ብሎናል ልውል ሰገድ እንወድአለን ዘመንህ ይባርክ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ዞሬ እኮቸሩ መድሃኒአለም ነወ እንኳንም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ድንቅ መምህር ነወ ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህር ተስፋዬ ለዚህ ዘመን ሰው የተሰጠ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን!!!
እግዚአብሔርን ያሳወቀኝ ሰው ነው በጣም ከወደቀ ሂወት ወጥቼ ብዙ ሱስ ትቼ የእግዚአብሔርን ሀይል አይቼ በስጋዎ ደሙ ተባርኬ ጠላቴን እንድረግጥ ያደረገኝ አስተማሪየ መካሬ ነው እግዚአብሔር በቤቱ
ያፅናህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በእውነት ፣ሎሌም እግዚአብሔር ይባርክህ።