ከገጠመኝ 234 ጋር መ/ተስፋዬ አበራ ክፍል ሁለት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 705

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ደ5ዘ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ደ5ዘ 3 года назад +319

    መምህር ተስፋዬን በተለያዩ ሐይማኖታዊ ሚዲያዎች ላይ ሲቀርብ ማየት በእውነት የሁልጊዜም ምኞቴ ነበር አሁን በጣም ደስ ብሎኛል ነገም ይቀጥል ትምህርቱ ለብዙዎች ይዳረስ

    • @አፀደማሪያም-ቨ9ቨ
      @አፀደማሪያም-ቨ9ቨ 3 года назад +8

      እግዚአብሔር ይመስገን እኔም በጣም ነው ደስ ያለኝ።እንደውም በሳድስ ሚድያ ከመምህር እና ጋዜጤኛ አብይ ይልማ ጋር ቢገናኙና ስለ ክፉ መናፍስት ቢያቀርቡ ደስ ይለኛል።እማ ፍቅር መምህራኖቻችን ትጠብቅልን።

    • @birutawtteshometeshome3234
      @birutawtteshometeshome3234 3 года назад +2

      በእውነት እውነት ነው

    • @ሰላምለኢትዮጵያ-ደ5ዘ
      @ሰላምለኢትዮጵያ-ደ5ዘ 3 года назад +1

      @@አፀደማሪያም-ቨ9ቨ አሜን አሜን

    • @ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ
      @ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ 3 года назад +1

      ተዋቸው እና ድነንብሀል ተምረንብሀል ተዋቸው

    • @dnjdj9452
      @dnjdj9452 3 года назад +2

      @@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ አሜን አሜን አሜን

  • @tayetube862
    @tayetube862 3 года назад +131

    መምህር ግርማን እና መምህር ተስፋዬን የሚቃወሙ ሰዎች የራሳቸውን የፈውስ ቀን ነው የሚያራዝሙት ይልቅ የትእቢት መንፈስችሁን ገስፃችሁ በትህትና ትምህርቱን አዳምጡት እና ከዛ በሃላ መቃወም እንዳለባችሁ ታያላችሁ!!! እኔስ ምስክር ነኝ ለስጋወ ደሙ በቅቻለሁ በእነሱ ትምህርት እግዚያብሄር ይመስገን

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 года назад +1

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? በትህትና ወደ ቤቴ እየጋበዝኩ ነው ጠሪ ደግሞ አክባሪ ነው እ የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን?

  • @selam801
    @selam801 3 года назад +125

    እንኳን በሰላም መጣህ ንቁ የተዋህዶ መምህራችን በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥህ ና ጸጋውን ያብዛልህ
    ኑኑኑ እንማር የመምህር ተሰፋዬ ፍሬዎች

  • @sabageberestadik4558
    @sabageberestadik4558 3 года назад +69

    እኔ በራሴ አመለካከት መምህር ግርማ የዘመናችን አቡነ ተክለሃይማኖት ነው የሚመስሉኝ ይልቅ ተጠቀሙው ባቸው እርሱም እድሜ ላባታችን :

    • @mercyyohannes3668
      @mercyyohannes3668 3 года назад +4

      Me too

    • @alemdesalegn7893
      @alemdesalegn7893 3 года назад +3

      እውነት ነው መምህር ተስፋዬ ደግሞ የዘመኔ ሃዋርያው ጳውሎስ ነው

    • @Gigu-p5f
      @Gigu-p5f 11 месяцев назад +1

      ትክክል እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ከጠላ የኛ እቆወች

    • @Freta-nn7om
      @Freta-nn7om 5 месяцев назад

      Ewnte nw

    • @Freta-nn7om
      @Freta-nn7om 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ምስጋናነውስራዬለአማኑኤል

    መምህራችን አንተን የወለደች ማህፀን እግዚአብሔር የባረካት ናት😍❤❤❤

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 года назад

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? በትህትና ወደ ቤቴ እየጋበዝኩ ነው ጠሪ ደግሞ አክባሪ ነው እ የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን?

  • @tilahunminyamir
    @tilahunminyamir 3 года назад +82

    መምህር ተስፋዬ አንተ ትለያለህ። በእውነት በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን የብዙዎቻችንን ሕይወት እየታደግህ ነው ።

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 года назад +1

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? በትህትና ወደ ቤቴ እየጋበዝኩ ነው ጠሪ ደግሞ አክባሪ ነው እ የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን?

    • @tilahunminyamir
      @tilahunminyamir 3 года назад +1

      @@christinatube760 እሺ ቤተሰብ ችግር የለም።

    • @tmsgenamlakekbermsganalant3958
      @tmsgenamlakekbermsganalant3958 3 года назад

      @@christinatube760 brche 🙏❤

  • @hanagobeze1969
    @hanagobeze1969 3 года назад +47

    ክብር ምስጋና ለእየሱስ ክርስቶስናለወላዲት አምላክ ይሁንንና እኔ በወንድሞቼ በመምህር ተስፋዬ እና በናትናኤል ሰለሞን ትምህርት ተለውጫለሁ፣ከባለቤቴ ጋር ቆርበናል ወላጆቼንም አቁርቤአለሁ።በእነሱላይ አድሮ ያስተማረኝ፣ አዲስ ሰው ያደረገኝ እግዚአብሄር ይመስገን።

  • @ሀናእህተሚካኤል
    @ሀናእህተሚካኤል 3 года назад +63

    መምህር ተስፋዬ በአንተ ትምህርት ብዙዎቻችን ተለውጠናል በእግዚአብሔር ቸርነት ተፈውሰናል ጸጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ከነ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን ዲያቆን ልኡልሰገድ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልህ

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 года назад

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? በትህትና ወደ ቤቴ እየጋበዝኩ ነው ጠሪ ደግሞ አክባሪ ነው እ የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን?

  • @tewodroshunachew5671
    @tewodroshunachew5671 3 года назад +134

    መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይባርክህ::ቅን ነህ::ያማረ 30 60 100 ሳይሆን በሺዎች ፍሬ አፍርተሀል ገና በሚሊዮኖች ታፈራለህ::ዘመንህ ይባረክ!!!

  • @edenmeasho
    @edenmeasho 3 года назад +43

    መም.ግርማና መም.ተስፋየ የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን በነሱ ትምህርት ኤርትራውያንም ጭምር እየዳንን ነው ያልገባው እንዲገባው የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን::ዲን ልኡልሰገድ እናመሰግናለን ሁሌም መንፈሳዊነት ይብለጥ🙏🙏🙏

  • @ሠላሜነሽድንግልዋስት-ፈ3ፐ

    ዘማሪ ሉል ሰገድ እና መምህር ተስፋዬ አበራ በጣም ነውእምወዳችሁ እና የማከብራችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 года назад +1

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? በትህትና ወደ ቤቴ እየጋበዝኩ ነው ጠሪ ደግሞ አክባሪ ነው እ የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን?

  • @አቤቱአድነን
    @አቤቱአድነን 3 года назад +26

    ከትውልዱ ማን አስተዋለ እንግዲህ የመዳን ቀን ዛሬ ነው 2ኛ ቆሮ 6 ፥ 2 እኛ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ምን አይነት አዚም ነው ያለብን ጠንቋይ ቤት ስንሄድ ያልተቋምን ትውልድ ወደ ንስሀ የሚጠሩ አባቶቻችን መምህሮቻችን ዘማሪኦቻችን ገዳሞቻችን ለምን እንነቅፋለን እናንተ የኢትዮጲያ ህዝቦች የተሰቀለው እየሱስ ክርስቶስ እንዳታዩ ማን አዚም አደረገባቹ ❗❓❓ እረ ለንስሀ ጊዜ ፍሬ እናፍራ ሁሌ ተቃዋሚ አንሁን መምህር በርቱ

  • @fyttftuyrt951
    @fyttftuyrt951 3 года назад +46

    የምውዳችሁ. መምህሮ ቼ ና የክርስቶስ ዝማሬዎች
    እደናተአይነቱን ታብዛልን እመበርሀን

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 года назад +1

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? በትህትና ወደ ቤቴ እየጋበዝኩ ነው ጠሪ ደግሞ አክባሪ ነው እ የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን?

  • @ኤፍታተከፈት
    @ኤፍታተከፈት 3 года назад +40

    መቼ ነው የሚለቀቀው እያልኩ ነበር እንኳን መምህር
    መምህር ተስፋዬን ሁላችንም ልናግዘው ይገባል
    በተለይ ሀይማኖታዊ ሚድያ ያላችሁ እባካችሁ አብራችሁት ሁኑ ህዝብን አንቁት

  • @raheltadsas1654
    @raheltadsas1654 Год назад +1

    ተመስገን መምህር ተስፋዬ ለየት ያለ የተዋህዶ እንቁ ሲሆን ህይወቴን ቀይሮታል ያኑርልን❤❤❤

  • @ምኒልክየእሩፋኤልባሪያ
    @ምኒልክየእሩፋኤልባሪያ 3 года назад +42

    እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ የህይወት ስንክሳር መምህራችን ባለዕራየ የብዙ ዝብርቅርክ ህይወት መፍቻ ቁልፍ ምክንያት የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን!!

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 года назад

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? በትህትና ወደ ቤቴ እየጋበዝኩ ነው ጠሪ ደግሞ አክባሪ ነው እ የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን?

    • @ምኒልክየእሩፋኤልባሪያ
      @ምኒልክየእሩፋኤልባሪያ 3 года назад

      @@christinatube760 እሺ

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
    @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 3 года назад +48

    መምህርየ ቃለሂወት ያሠማልን ልኡሌ በጣም ነውእምወድህ እማከብርህ መምህር ተስፋየን ስላቀረብክልን።።

  • @yenealemgenene
    @yenealemgenene 2 месяца назад +1

    መምህር በኔ ሂወት ላይ ትምህርቱ ትልቅ ለዉጥ አምቶልኛል ፈጣሪ አድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ደስ ብሎኛል ስላቀረብከዉ ❤🎉

  • @Hana-mariam21
    @Hana-mariam21 3 года назад +49

    መምህር አንተን እና አባቴን መንክራት መምህር ግርማን ያወኩበት ቀን የተባረከች ናት ።በጣም ህይወቴን ቀይራችሁልኛል ። እናንተን ተጠቅሞ ያስተማረኝ የመከረኝ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ።

    • @mehertmomberger8720
      @mehertmomberger8720 2 года назад

      ዘር ዘር ሸዋ ቀና ሰው ሆኖ ኖሮ ኖሮ ኖሮ ሸሸ ሰዎች ሰዓት የሸገር ሸክም ቀጥሎ

  • @galxya1162
    @galxya1162 3 года назад +17

    አቤት ትህትና አቤት ግርማ ሞገስ መህምርዬን በዚህ ሁኔታ ማየት በራሱ መታደል ነዉ ተመስገን የተዋህዶ ልጄወች ብትተባበሩዉ ወጣቱዉ በሱስ ባልተጠመደ ነበር መህምር ተስፈዬ አበራ በትክክለኛዉ የመፀሀፍ ቅዱስ ቃልን በተግባር የሚኖር ተባረክ

  • @asfawtamene9300
    @asfawtamene9300 3 года назад +12

    ተስፍሽዬ እጅግ የምንወድህ መምህራችን 1000 አመት ንሩልን በርታልን ወንድማችን እግዚአብሔር ባንተላይ አድሮ አስተምሮን ክሱስ ከዝሙት ከባዕድ አምልኮ ወጥተን እንደእግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ወደስጋወደሙ በቅተናል ብዙ ሰዎችም እያነቃን ነው ያለነው ክብርና ምስጋና ይደረሰው ለሰላሴ

  • @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
    @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi 3 года назад +9

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን በእድሜ በጤና ያኑርልን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 года назад

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? በትህትና ወደ ቤቴ እየጋበዝኩ ነው ጠሪ ደግሞ አክባሪ ነው እ የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን?

  • @ማርያምስሚኝሶልያና
    @ማርያምስሚኝሶልያና 3 года назад +12

    ምነው አይለቀቅ እያልኩ ነበር መምህር እኮ ተህትናና ቅልጥፍና በቃ ትለያለህ እኔ ከተኛሁበት ያነቃህኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እኳን ቋንቋዬን ሚዲያ ላይ ቀርበህ ስላየሁክ ደስስስ ብሎኛል ።

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    ቋንቋ የነሽ ሚዲያ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @genkeb6480
    @genkeb6480 3 года назад +31

    በስመ አብ፣ ወወልድ፣ ቅዱስ፣ አሐዱ አምላክ አሜን።
    ፀጋው የበዛላችሁ መምህሮቻችን በድጋሚ ስለመጣችሁልኝ ደስ ብሎኛል የሉሌ ቋንቋዬነሽ እና ቋንቋዬነሽ መዝሙርህንም 2ቱንም RUclips እና የተስፋዬ አበራ ገጠመኞችህም እና ኤፍታህ የሁለታችሁም RUclips subcribed አድርጌ like, comment እያደረኩ ብዙ እየተማርኩበት ነው። ቸሩ መድሐኒዓለም ይጠብቃችሁ በፀሎት አስቡኝ።
    ፀዳለ ማርያም ከደሊህ

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 года назад

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? በትህትና ወደ ቤቴ እየጋበዝኩ ነው ጠሪ ደግሞ አክባሪ ነው እ የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን?

  • @የተዋሕዶልጅነኝ
    @የተዋሕዶልጅነኝ 3 года назад +13

    የስም ክርስቲያን ነበርኩ የለለኝ ተግባር
    ዛሬ ግን ሙሉ ሰው ሁኛለሁ በቅዱስ ስጋ እና ደሙ ተባርኬ ብቻ ለሀገሬ ያብቃኝ ብዙ ስራዎች እሰራለሁ መምህር ያንተ ገጠመኞች አንድ ስልኬ እሱን ብቻ ነው የሞላሁት በገጠር ላሉ የአባብየን ሰዎች እኔ እንደተለወጥኩበት እንዲ ለወጡበት ምኞቴ ነው የልዑል እግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንልኝ

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 3 года назад +8

    የማሃይም ኮመንት አይቶ መመለስም አይገባም ሲጀመር መቼም በዚ ዘመን ያለን ሰዎች አናታችን ላይ ቤተክርስቲያን ቢሰራም አይገባንም ሉሌ ይሄንን የዕውቀት ጥግ ያለውን ሰው አለማወቅ ግን አስገርሞኛል መምህር ተስፋዬ ቀኑን ሙሉ ዝም ብለህ ብታስተምር እንዴት ደስ እንደምትል መድኃኔዓለም ሁሌም ክብርና ሞገስ ይሁንህ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 3 года назад +12

    መምህር ተስፋዬ በአንተ ክርስቲያንነቴን አወቅሁ ልጆችህን ይባርክልህ

  • @firotafesse5368
    @firotafesse5368 3 года назад +14

    ዘማሪ ሉሌ እግዚአብሔር ይስጥልን! እውነት እላለሁ ስለመምህር ግርማ ስለ መምህር ተስፋዬ መናገር የምንችለው እኛ የቆሰልን የተሰቃየን የመናፍስት መጫወቻ ሆነን የነበርን እንመስክር ያልተነካው እኮ እንዴት ይገባዋል የድንግል ማርያም ልጅ ልቦና ይስጠን ቁስላችንን እንዴት እናሳያቸው??????? እንዴት ስለአምልኮ ህይወት እንንገራቸው እንዴት ስለስግደት ፍቅር፣ ስለፆም ስለ ምፅዋት ስለ ቅዱስ ስጋውና ክቡር ደሙ እረ ስንቱ እንዴት እርኩስ መንፈስን በስግደት እና በመቁጠሪያ ቀጥቅጠን እንደጣልነው እኔ ብቻ አይደለሁም የብዙዎቻችን ተሞክሮ መሆኑን አውቃለሁ ምን ይደረግ ዳቢሎስ አይነ ልቦናችንን አውሮት እውነቱ እንዴት ይታየን ለአባታችን ለመላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ልዑል እግዚአብሔር እድሜያቸውን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልን ብዙዎችን አፍርተዋል ልዑል እግዚአብሔር ፊት መንበርከክን አስተምረውናል የልዑል እግዚአብሔርን ፍቅር አሳድረውብናል ደቢሎስ ዝቅ አድርጎ የሰበረንን በመንበርከክና በመስገድ አሸንፈነው ከፍ እንድንልና እንድንባረክ የህይወት መንገድ ሆነውናል የንፅህተ ንፁሀን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ማስተዋሉን ያድለን ቅድስት ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን አባቶቻችንን መምህራኖቻችን አንድ ያድርግልን ድንግል ማርያም ሀገራችንን ትባርክልን ሀገራችንም ሰላም ታልብስልን አሜን!!

  • @ሜላትየመሱርአድናቂ
    @ሜላትየመሱርአድናቂ 3 года назад +29

    መምህር መቶል ኑ እንማር የመምህር የኛ አንቂ የኛምርጥ መምህር ያተን ትምርት አዳምጨነዉ ለመናገር ከሚከብድነገር የወጣሁ በፍቅር እኮነዉ የምትስበን በማስፈራራት ሳይሄን

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 года назад

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? በትህትና ወደ ቤቴ እየጋበዝኩ ነው ጠሪ ደግሞ አክባሪ ነው እ የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን?

  • @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ

    እኔአይቻለሁ አድስአበባ አማኑኤል ቤተክርስትያን መርካቶ ትንሿገበያታቹን ካለው ልትጠመቅ ስትገባ አዳድብር ስጥተነው የምንጠቀምየነበርው አሁንያለሁት ስደት ላይ በጾለት አስቡኝ ወለተ መድህን

  • @firehiwot2197
    @firehiwot2197 3 года назад +15

    መምህር ተስፋዬ አፍርቶል በብዛት እሱን የሰማ በቀጥታም በተዘዎዎሪ የመዳንን መንገድ እየፈለገ ነው ያለው ዘመንህ ይባርከው ልኡሌ አንተመ የአገልግሎት ዘመንህን ይባትክልህ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @fevenamene
    @fevenamene Год назад +1

    የኦርቶዶክስ የስስት ልጅ መምህር ተስፋዬ አንተ የምትቆጥራቸዉ ያወቅካቸዉን ብቻ ነዉ እኛ ደግሞ በየ ቤታችን የተለወጥንብህ የተማርንብህ ቤት ይቁጠረን መድሀኒአለም ያዉቀናል። ምን ብዬ ምስጋና እንደማቀርብ ቃል ያንሰኛል የሁሉ ነገር ባለቤት ቸሩ መድሀኒአለም ይክበር ይመስገን ።መጥፎዎቹ እንዳሉ ሁሉ እናንተን ባይሰጠን ኖሮ ዛሬ ያለንበት ላይ አንገኝም ነበር ።ምስጋና ለአብ ምስጋና ለወልድ ምስጋና ለመንፈስ ቅዱስ አሜን

  • @tgiannanya8085
    @tgiannanya8085 3 года назад +9

    የኦርቶዶክስ መከታ ነክ ውድ መምህራችን መምህር ተስፋዬ ፈጣሪ የበለጠ ሞገሱን ይስጥህ ያባታችን የመምህር ግርማ አስተምህሮ ወደፊት እንዲቀጥል ማሳያ ነህ ።አብረው ካሉ ወንድሞችህ ጋር በርትታችሁ አባታችንን እንደምታስደስቷቸው እንደምታሳርፏቸው እናምናለን በርቱልን

  • @Senkaabate
    @Senkaabate Год назад +1

    መምህርችን ተሰፋዬ ሺ አመት ያኑርልን ❤❤❤

  • @yenealemgenene
    @yenealemgenene 2 месяца назад +1

    ትምርቱን የሚቃወሙ ሰዎች ትልቅ እርኩስ መንፈስ ያለባቸዉ ናቸዉ እባካቹ ለመዳን ጊዜያችሁን አታራዝሙ ትምርታቸዉን በመጀመርያ አዳምጡ ከዛ ታስተዉላላቹ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ

  • @ወለተኪዳን-ዀ8የ
    @ወለተኪዳን-ዀ8የ 3 года назад +21

    ቃልሂዎት ያሰማልን መምህር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በርቱ እኛን ፈጣሪ እዝነልቦናችን ይክፈትልን ሰምተን እምንለወጥ አድርገን አምላኬ።

  • @-mahlet6883
    @-mahlet6883 3 года назад +15

    መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ላንተ ቃላት ያንሰኛል ሁሉንም መምህሮቼን እወዳቸዋለው ነገር ግን ያተ ይለያል ስቃዬን ያስወገድኩበት ያንተ ትምህርት ሰምቼ ነው ላብድ ትንሽ የቀራኝ ሰው ነበርኩኝ ነገር ግን አሁን ላይ በደስታ እኖራለው ተመስገን ማለት ጀመርኩኝ አሁንምተመስገን ስላሴ አባቴ ♥🙏♥🙏

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 3 года назад +7

    ልዑል እናመሰግናለን መምህር ተስፍዬን ስላቀረብክልን በመምህር ምክኒያት ብዙ ነፍስ ድናለች ሳያቁ ልላ ስም የሚሰጡትን ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 3 года назад +17

    #ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውድ እና ዕቁ የተዋሕዶ ልጆች እዲሁም ውዱ መምህራች መምህር ተስፋዬ እና ልዑል ሰገድ ወድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እንወዳችኋለን💚💛❤💒🌿🙏

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 3 года назад

      ልጁንም በጉጉት እንጠብቃለሀን 💚💛❤️

  • @egziabherhulunchaynew9936
    @egziabherhulunchaynew9936 3 года назад +15

    እንኳን ሰላም መጣችሁ የተዋህዶ ልጆች ወንድማችን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር የዕድሜ ባለጸጋ ያድርግህ ቃለሂወት ያሰማልን ወንድሞቻችን ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
    @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 3 года назад +6

    አሜን አሜን አሜን
    ወንድምች እናመሰግናለን ቃል
    ሕይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ
    እንድ አድርጋን ጌታ ሆይ
    የሚከፋል መንፈሰ አሱገደልን
    የሰው ጠላታ የለንም ጠላታችን ሁላም
    ዲበሎስ ነው

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 года назад +1

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? በትህትና ወደ ቤቴ እየጋበዝኩ ነው ጠሪ ደግሞ አክባሪ ነው እ የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን?

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 3 года назад +8

    ክፍል ሁለትንም በጉጉት ነበር የጠበቅነው ወንድማችን ልዑል ሰገድ እጅግ በጣም እናመሰግናለን መምህር ተስፋዬን ስለጋበዝክልን። ምክንያቱም በጣም ብዙዎች ሰዎች በተለይ በቤተክርስቲያን ዙሪያ ያሉ የመምህርን ትምህርት፣ ገጠመኝ ሳይሰሙ ይቃወሙታል ምእመናኑን ያደናቅፉታል ተጠግቶ ከማየት ከማነጋገር ፈንታ ዳር ሆኖ ስም ማጥፋት የብዙ ሰዎች በሽታ ነው። ይኸው አሁን በአንተ ሚዲያ በደንብ አድርጎ ስለ ራሱና ስለሚሰጠው አገልግሎት ገለፀ ሚዲያዎች በተለይ በቤተክርስቲያን ዙሪያ ያሉ ከሩቅ ያልገባቸውን ከመናገር ቀርበው ነገሩን መረዳት ይችላሉ እርግጠኛ ነኝ ለራሳቸውም ይጠቀማሉ የመናፍስት ስራ ፣ውጊያ ማወቅ ትውልድንም ይቀይራል ያክማል። እግዚአብሔር ይመስገን የመምህር ግርማንና የመምህር ተስፋዬን ትምህርት በመከታተል የተጠቀምን ጥቅሙን እራሳችን እናውቀዋለን። መድሐኒአለም ለዘላለም ስሙ ከፍ ከፍ ይበል። እንደነሱ ያሉትን ያብዛልን ላልገባቸው ደግሞ ማስተዋሉን ይስጣቸው
    በድጋሚ ቋቋዬነሽ ሚዲያን እጅግ እናመሰግናለን

  • @hanamezemr7066
    @hanamezemr7066 2 года назад +3

    በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አብሶ የገጠሮቹ እናቶቻችን የመጡበትን እናዉቃለን

  • @Nwlulu
    @Nwlulu 3 года назад +11

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መምሕራኖቻችን
    የመዳን ቀን ዛሬነዉ የሚለዉን በሚገባ የተረዳነዉ በመምህር ተስፋዬ ነዉ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ሜሮንኢትዮጵያዊነኝ
    @ሜሮንኢትዮጵያዊነኝ 3 года назад +9

    መምህር ተስፋዬ በጣም የማከብርህ ሰው ነህ የሕይወት መንገድ ያሳየኝ ማርያምን 💐

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 года назад

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? በትህትና ወደ ቤቴ እየጋበዝኩ ነው ጠሪ ደግሞ አክባሪ ነው እ የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን?

  • @michaiahlove4736
    @michaiahlove4736 3 года назад +10

    መምህር የዘመኑ ሃዋርያ 🙏 የብዙ ሰዉ ህይወትን እየቀየረ ነዉ አንዷም እኔ ነኝ🙏እግዚአብሔር ይባርክህ እንዳንተ ያሉ መምህር ሮችን ያብዛልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 года назад

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? በትህትና ወደ ቤቴ እየጋበዝኩ ነው ጠሪ ደግሞ አክባሪ ነው እ የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን?

  • @እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ

    ልኡሌ እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን 👏👏❤⛪

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 3 года назад +28

    *እውነት ለመምህራችን ቃለህወትን ያስማልን ተስፍ መንግስተ ስማያትን ያውርስልን ሺ አመት ኑርልን መምህር💕👏*
    _ህጻን ኤልዳና ልቀርብልን ነው ታድለን በተስፍ እጠብቃለን!!!_
    *ዲ/ን ዘማሪ ልኡል ስላቀርብክልን እኛመስግናለን💕👏*

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን የወንጌል አርበኛ መምህራችን ተባረክ በእውነት ልዑል እግዚአብሔር ዋጋህቹሁን ይክፈላቹ በእውነት መምህራችን መላክእተ መንክረት መምህር ግርማ ወንድሙ ብዙ ነፍስ አትርፈዋል ሰይጣን ብቻውን ይጮሀል ምክንያቱም ብዙ ነፍስ ሌበላ እየተዘጋጀ ነበረና እነ መምህር ግርማ ወንድሙ መምህር ተስፋዬ እንዲሁም ሌሎች አባቱቻችን። በስው መዳን ለሚዝኑ አዝንላችዋለሁ ይቅር ይበላቸው ።ሉሌ እግዚአብሔር ይባርክህ እናመስግንሀለን እኛ በመቆጥርያ በቅባ ቅዱስ በፀሎት በንስሐ በስግድት ተጠቅመናል ለቅዱስ ቁርባን አብቅተውናል እግዚአብሔር ይመስገን ። እኔ ምስክር ነኝ አንዲት እህት በመምህር ግርማ ወንድሙ ትምህርት ተቀይራ ከእስልምና ሀይማኖት ወደ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተቀይረዋል እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @በለይነሽወለተእየሱስ
    @በለይነሽወለተእየሱስ 3 года назад +9

    መምህር ተስፍይ አሁንም በተላላቅ ምድያ ቀሪቦ ለቡዙዎች ማንቅያ እንድሆን እንፈልጋለን ወንድማችን ሉኡል ሰገድ በጣም እናመሰግናለን

  • @rebicamulgeta7548
    @rebicamulgeta7548 3 года назад +3

    እንደዚህ ልብ የሚነካ አጥንትን የሚያለመልም ትምህርትና ምክር ስለሰጣችሁን መምህሮቻችን ክፉ አይንካችሁ በጤና ቆዩልን 🙏🙏🙏

  • @keeflonagasee5453
    @keeflonagasee5453 3 года назад +4

    በስመ አብ በጣም ነው ደስ ያለኝ ማርያምን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ ሁሉም እንዳንተ ቢሆኑ ስለ ክፉ መንፈስ ብትን አርገው ቢያስተምሩ ይህ ሁሉ ውድቀት አይመጣም ነበር ዋናው ከእግዚአብሔር በታች ጠላታችንን ማወቃችን ነው ብዙ ነገር አስተምረክናል መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ አሁንም አሜን አሜን አሜን ሳይህ እራሱ የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ያበራል በንግግርክ በፊትህ እውነት እድሜ ይስጥክ ያፍራልን አንተን የመሰሉ ቤተሰብክን ይጠብቅልን እግዚአብሔር ሉሌም እግዚአብሔር ይስጥክ የምንወደውን የምናከብረውን ታላቁን መምህር ስላቀረብክልን

  • @ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ

    እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን
    መምህር ተስፍየ በጣም ነው የምንወድህ
    ክፉ ኣይንካህ ባንተ ትምህርት ስት ሰው ይድናል
    እኛንም ለመዳን ያብቃን ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃቹ መምህራኖቻችን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ሙሉወለተማርያም
    @ሙሉወለተማርያም 3 года назад +10

    በእውነት ውድ መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጀሮ እግዚአብሔር ያድለን አሜን፫

  • @fgradesfgrades5092
    @fgradesfgrades5092 3 года назад +22

    እኳንም በሰላም መጣቹህ መምህር ተስፍዬ አበራ የዘመናችን ሀዋርያ የመንፈስ ሴራ ና ተንኮል እድናቅ ያስተማርን በእምነታችን እንድንጠነክረ ያስተማርን እቁ መምህራችን ነው 🙏🙏🙏💞💞💞

  • @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል

    እኔስ ጥኩር ብዬ ሳያዉ እረሱ የሰሰኛል የእኔ ዉድ መምህሬ መምህር ተስፋዬ

  • @selamawitelias5990
    @selamawitelias5990 3 года назад +1

    መ ምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ተባረክ በርታ ቀጥልበት

  • @ሀናስደተኛዋቲዩብ
    @ሀናስደተኛዋቲዩብ 3 года назад +3

    መምህር የሰው ሀገር ያሉትን ሳይቆጥር ነው እሠው ሀገር የሚኖሩት በሱትምህርት ሁሉም ቆራቢ ናቸው እድሜ ይሥጥክ

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 года назад

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? በትህትና ወደ ቤቴ እየጋበዝኩ ነው ጠሪ ደግሞ አክባሪ ነው እ የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን??

  • @ወለተተክለሀይማኖት
    @ወለተተክለሀይማኖት 3 года назад +11

    በስመ ስላሴ ስልኬን አሰበረኝ 😍😍😍😍 እንዳላዳምጥ ግን አዳምጣለሁ መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መጣሁ ላዳምጥና 😍😍😍😍

    • @nahombekayoyo
      @nahombekayoyo 9 месяцев назад

      ጠላትሽ ስብር ይበል እህቴ

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 3 года назад +8

    ልኡል እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር ተስፋዬ አበራ የዘመናችን ምርጥ አስተማሪ 👏👏👏

  • @የተዋሕዶልጅነኝ
    @የተዋሕዶልጅነኝ 3 года назад +14

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን ለሁላችሁም ቃለሂወትን ያሰማልን በአውነት መምህር ባንተ ብዙ ነገሮችን ተምሬያለሁ ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው 🙏🙏🙏

    • @zewudealemayehu6330
      @zewudealemayehu6330 2 года назад

      እግዛብሔር ይባርካችሁ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነዉ የኔም ህይወትነዉ

    • @zewudealemayehu6330
      @zewudealemayehu6330 2 года назад

      👏👏👏👏👏👏

  • @የሳርቤትቲዩብ
    @የሳርቤትቲዩብ 3 года назад +8

    የመምህርን ገጠመኝ የሚያዳምጥ የተለወጠ ሠው ለሃይማኖቱ ለአንድ ውር ወይም ሳምንት ሳይሆን እስከ መጨረሻው ቆራጥ ነው የሚሆነው የቤተክርስቲያን ቁራጥ ልጅ እዲሁም ለሐገሩ ቋሚ ነው ጠበቃ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን መምህርዬ እንወድሐለን አንተ አንድ ሰው ብቻ አይደለም።የመለስከው ገና።ሀገር ታፈራለህ አይዞህ

  • @fikeradisegezabhertalkinew4412
    @fikeradisegezabhertalkinew4412 3 года назад +10

    በጉጉት ስጠብቀው የነበርው ገጠመኝ ተለቀቀልን
    እንኳን ደህና መጣቹሁልን

  • @Ha-sy2eb
    @Ha-sy2eb 3 года назад +7

    ቃለሂወት ያሰማልን አዳድ ስወች እነሱ በፈለጉት ምገድ እድንጋዝ ይፈልጋሉ ፈጣሪ ልቦና ይሰጠን እኔ ከባሌ ጋር ንሰሀ የገባሁት ገጠመኝ ሰምቸ ነዉ ቡዙ ነገርንም ተምሬለሁ መምህራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ👏❤❤⛪⛪⛪

  • @hem9841
    @hem9841 3 года назад +3

    መምህር ተስፍይ ዝሜር ዲ/ን አለም ስገድ ቃል ህውት ያስማልና ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ወለተ ሚካኤል ነኝ በጸሎት ያስብኝ

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 2 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን በርቱልን ፀጋውን ያብዛለችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @ዮርዳኖስገብረትንሣኤ
    @ዮርዳኖስገብረትንሣኤ 3 года назад +3

    ኤፍታህ ተከፈት አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በረከታቸው ይደርብን አሜን ሰላሙ ይስጠን መድሃኔአለም አሜን 🤲🙏🤲🤲🙏🤲🤲🤲🌺🌺🤲🙏🤲🌺

  • @veetaveeta1159
    @veetaveeta1159 3 года назад +3

    ሰላም የግዚአቤሄር በተሰቦች በምህሮቻችን በጣም እናመሰግናለን መምህር ተስፋየ በልቁሌ ሜዳ በመቅረቡ ደስብሎኛል በነገራችላይ መመምህር ተስፋየ ገጠሞች በጣም ተለውኘበታለሁ እኔ ያደኩት የባቅድ አምልኮት በሜመለክበት ህብረተሰብ ውስጥነው ከኔ ወላላኮች ጀምሮ ባጠቃላይ አሁኑ በተሰቦቼ ሀይማናታቸውን ክደው ወደስልምና ገብነዋል እኔም በስደት አገር ቀልኘ ቀርቻለሁ አገሬ መግባት አልቻልኩም በተሰቦቸም ሸህ አበስ ለሜባል አጋንን ሲገብሩ ስለኖሩ ሀይማኖታቸውን አስቀየራቸል ተበተሰቦቼ ጋር ለመሄድ ይጨቀኛል ቤያስ ስለዛር ቀደም ብየ አውቄቤሆን በተሰቦቸም አይማኖታቸውን አይቀይሩም ነበር እባካችሁ የመምህር ተስፋየገተመኝ ይየተጋገዛችሁ ወደክፍለሀገር እድደርስ አግርጉ ብዙ ነፍሶች አትርፉ አሁድረስ በጣም ብዙ ወጣቶች አይማኖታቸውን ይየቀየሩነው ብዙ ኮሜት መፃፍ ጎበዝ አደለሁም ምናልባት ችላብለህ የጀመርከውን እዳታቋርጥነው ቋንቋየ ሜድያ የብዙ ሰው ነፍስ ትጠብጣችሁአለች

  • @kanazegelilamedia9594
    @kanazegelilamedia9594 3 года назад +4

    መምህር ተስፋዬ የእውነት አንተን ወልዳ ያሳደገች እናት ምን አይነት የተባረከች ነች ትህትና ስርአት እውቀት ትግስት ለዚህ ዋናው መሰረት ቤተሰብ ነው ጸጋውን ያብዛልህ እንወድሃለን ከነሙሉ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
    ዘማሪ ሉሌ በእውነት አስተዋይ ሰው ነህ ወንድማችን ነገሮችን መፍታት የሚቻለው እንዲህ ፊት ለፊት በመወያየት እና በመጠያየቅ ነው እንጂ በማግለል ያልሆነ ስም በመስጠት አይደለም ሉሌ እናመሰግናለን እንወዳችሃለን

  • @ቤቲየተዋህዶየደሙፍሬ
    @ቤቲየተዋህዶየደሙፍሬ 3 года назад +6

    መህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ላንተ ቃል የለኝም በትምህርትህ ህይወቴ ተለዉጧል

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 3 года назад +3

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ወንድሞቻችን ፀጋውን ያብላቹ ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹ አሜን አሜን አሜን

  • @nkulutemesgen1834
    @nkulutemesgen1834 3 года назад +3

    መምህር ተስፋየ ማለት ወደ እግዚአቤሀር እሚሄድበትን መንገድ ያሳየኝ እንቁ መምህሬ የብዙዎችን ሂወት የቀየረ ክርስትና በተግባር ያሳየ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 года назад +6

    ሉሌ እናመሰግናለን መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ ስላቀረብክልን በጣም ቡዙ ትምህርት ተምረንበታል ♥️እግዚያቢሄር አምላክ ፀጋዉን ያብዛላችሁ♥️♥️♥️

  • @solomonm.s.298
    @solomonm.s.298 3 года назад +3

    *ቋንቋዬነሽ ሉሌ እናመስግናለን አእምሮው ቀና ሁሉም ለበጎ ብሎ ሁሌ የሚያስብ ወንድማችን እድሜ ከጤና ጋር ሁሌ እመኝልሀለሁ! የሚቃወመው ዘመድኩን እና አንዳንድ በማህበረ ቅዱሳን ካፓ ስር ያሉ የዲያቢሎስ ጠበቆች አሉ! ክርስትና ሁሉ በነሱ ቲፎዞ ስር ካላለፈ ትክክል አይደለም! ብሎ ዲያቢሎስ ሹክ የሚላቸው! ከዚያ ወንጌሎን ይጠቃቅሱ እና መንፈሱን ሁሉ አትመኑ ይላሉ! ትክክል ግን በኦርቶዶክሳዊ ሚዛን አይቶ በማየት መመርመር እንደ ዘመኑ ማየት መዋጀት የግድ ነው ለማንኛውም የሚያደረጉትን አያቁምና ይቅር ይበላቸው ተብሏል አዙሮ ማይት ለማይችሉት!*

  • @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ

    ሉኡሌ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ መምህር ተስፋዬን በማቅረብህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይስጣችሁ ተባረኩ አስተማሪ መልእክት ያለው ልዩ በጣም ማራኪ ፕሮግራም ነው ተመችቶኛል ይመቻችሁ።

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 года назад

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? በትህትና ወደ ቤቴ እየጋበዝኩ ነው ጠሪ ደግሞ አክባሪ ነው እ የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን?

    • @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ
      @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ 3 года назад

      @@christinatube760 ይቅርታ ከመናፍቃን ጋር ህብረት የለኝም።

  • @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ

    ትክክልል እኔም ጋር የርግማን መፈስአለ ያሳዝናል የዛርአምልኮት ቤት ያደገስው በመከራየተዋጠነው እኔስ ከህጻንጀምሮ እስካሁን በመከራአለሁ ብቻ ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @habanteneh1488
    @habanteneh1488 3 года назад +2

    መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ

    መምህራችን ከከንቱ ውዳሴ ያርቅህ አንተ የነብስ አባት ነህ ጸጋውን ያብዛልህ ለዘማሪ ወንድማችንም

  • @mekadsm8399
    @mekadsm8399 3 года назад +2

    የምንወዳችሁ የምንወዳችሁ የተዋህዶ ልጆች የቅድስት ክርስቶስን ሰምራን ታሪክ እና( ገድል ) ተደጋጋሜ ጠይቂህ ነበር መምህር አቅርብልን

  • @tayetube862
    @tayetube862 3 года назад +14

    ክፍል 2 ስጠብቅ ነበር ደስ ይላል

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 3 года назад +1

      ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ውድ መምህሮቻችን 💚💛❤️

  • @medihintadese7390
    @medihintadese7390 3 года назад +6

    ዕድመን ጥዕናን ይኃብኩም ቃል ኅይወት የሰመዐልና✝️💞💞💞

  • @mekdesgetmet8549
    @mekdesgetmet8549 3 года назад +6

    ልዬ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሉሌ አንተም በጣም እናመሰግናለን ⛪🎚

  • @meretdustyY
    @meretdustyY 3 года назад +1

    መምህር. ተስፋየ. አኮ. በውነት. ብዙ. ሰውን. ቀየሩል

  • @ጤናነኝየቅዱሳንወዳጅ-ረ6ዘ

    ሰላማቹሁ ይብዛ የክርስቶስ ቤተስቦች በእዉነት ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህሪችን እግዚያብሄር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ዘማሪ ልኡል ሰገድ እግዚያብሄር አምላክ ያክብርልን

  • @netiababu3953
    @netiababu3953 3 года назад +2

    መምህር ተስፋዬ የኔ እንቁ መምህር እኔ ባንተ ትምህርት ሀይማኖትቴን አውቄያለሁ ትምህርቶቹን ስሰማ የራሴን ህይወት ግልጥልጥ ብሎ ይታየኘ ህይወቴም ተቀይሯል ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን 🙏🙏🙏

  • @hasnahasna6141
    @hasnahasna6141 3 года назад +7

    ኑ የመምህር ተማሪዎች ኑ እንማር

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 3 года назад +4

    ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እድሜ ለመምህር ተስፉዬ መፆም መፀለይ መስገድ የጀመርኩት በገጠመኝ አማካኝነት ነው እና እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህርራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቋንቋዬነሽ እናመሰግናለን ዳቆን ሄኖክ ሀይሌ ብታቀርብልን በጣም ደስ ይለናል የማሪያም ወዳጅ ስብከቱ የማይጠገብ ነው ብታቀርበው ደስ ይለናል እናመሰግናለን

  • @wubealmehiale1571
    @wubealmehiale1571 3 года назад +3

    ቃለ ህይውት ያስማልን መምህር ተስፋዬ ለኛ እግዚያብሔር በሱ መንገድ አድርጉ የስጠን ስጦታ ነው እኛ ሴጣንን አጋንትን አይን በአይን እንድንፋለም ያደርገን መምህር ነው እግዚያብሔር ሃይል ተጠቅመን እንድንማር ያደርገን ነው እና እሱን አትንኩት ባይሆን መርምሩ ተማሩ እውነቱን እውቁ????? ልዑል ስገድ አንተም ቃለ ህይውት ያስማልን????

  • @atsedemekonen8693
    @atsedemekonen8693 3 года назад +6

    መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ሉሌ እግዚአብሄር ይባርክህ በብዙ ክፍሎች አቅርብልን መምህር ተስፍየን ቀጣይም እንጠብቃለን

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 3 года назад +4

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ። በጣም የምንወደው የምናከብረው መምህራችን ነው መምህር ተስፋይ እግዚአብሔር በጤና ናበእድሜ ይጠብቅልን

  • @mihretekasaye2767
    @mihretekasaye2767 3 года назад +5

    መምህር ተስፍየ ተባረክ ለቅዱስ ደሙ ቁድስ ስጋው አደረስከኝ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 года назад

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? በትህትና ወደ ቤቴ እየጋበዝኩ ነው ጠሪ ደግሞ አክባሪ ነው እ የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን?

  • @fikirtetaddese874
    @fikirtetaddese874 3 года назад +1

    በመጀመሪያ መምህር ተስፋዬ
    ን አክብረህ በመጋበዝ እናመሰግናለን ቋንቋዬ ነሽ ሚዲያ ከዛ በመቀጠል መምህር ተስፋዬ ባንተ ብዙ ተምሬያለሁ እድሜ ይስጥህ ኑርልን አመሰግናለሁ።

  • @የእማፉቅርልጅነኝደግልማር

    አለ ፀበል ሰንገባ አድ አድ ብር የምንሰጥበት ቦታ ግን ግዥ ሳይሆን ለቤተ ክርስቲያን እርዳታ እዲወል ነው

  • @ተክለዮኻንስ
    @ተክለዮኻንስ 3 года назад +4

    ቋንቋዬ ነሽ በጣም ጥሩ መድረክ ነው እግዚአብሔር የሰላም የፍቅር አስተምህሮ ይሁንልን እንደዚህ የራቁ አስተማሪ ማቀራረብ ነው በርቱ በጣም ደስስስስ ይላል እግዚአብሔር ይክብርህ

  • @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን ውድመምህራችን አተኮትለያለህ የስደተኞች ነፍስ አባት ብየሀለሁ መምህር ተስፋዩ

  • @meskremsaar523
    @meskremsaar523 3 года назад +8

    አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ፍቅሩ በረከቱን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን እነዚህ ስዎች እንከን የሚቀርቡ በመንፈሱ የተያዙ ናቸው

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 3 года назад +2

    ህዝቡ የሚፈውሱ አባቶችን ( መምህራንን) አምላኪ አይድለም የምናመልከው አምላክ በእነሱ ላይ አድሮ እንደሚፈውሰን እና እንደሚያስተምረን እናምናለን እንጅ ልዑሌ እናመሰግናለን መምህር በርታ ሌላው ፀበል ይሸጣል እያላችሁ ስም አታጥፉ ፀበል አይሸጥም መምህር እንዳለው ትኬት ተቆርጦ ማጥመቅ ግን አንዳንድ ቤተ/ክ ላይ አለ ያደግሞ እኛ አስራት በኩራት ስለማንሰጥ ቤተ/ክርስቲያንን እይበደልን ያለን እኛ ነን ያ ገቢ ደግሞ ለእጣን እና ለጧፍ መግዣ ነው እሚሆነው

  • @deerbuckhub
    @deerbuckhub 3 года назад +6

    መምህራችን እግዚኣብሔር እውቀትን ይጨምርልህ፡ ለባም ነህ።🌿🌿🌿🌿🌻🌿🌿🌿🌿

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 года назад

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? በትህትና ወደ ቤቴ እየጋበዝኩ ነው ጠሪ ደግሞ አክባሪ ነው እ የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን?