ቶፊቅ እና ሶፊን ተፀፅታ ይቅርታ ጠየቀች🥹🙏

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 1,3 тыс.

  • @Mama-c9o4n
    @Mama-c9o4n 4 месяца назад +249

    ጆሲ በጣም የተለየህ ሰው ነህ የሰውኛ አስተሳሰብ ያላህ ልጅ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

    • @selam-dp6be
      @selam-dp6be 4 месяца назад +2

      ማርያምን ሀሌም በጣም መለሰካም ሰዉነሰ ነሀሰ የምር ያሠብክበት ድረስ💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏

    • @selam-dp6be
      @selam-dp6be 4 месяца назад

      ታቶዉን ግን ማጥፋት አለበት ማርያምን

    • @tube6066
      @tube6066 4 месяца назад +3

      በጣም ምርጥ ልጅ ነው የምር ሶፊየ ለሱ ድካም ብቻ ስትይ ቶፊቅን ይቅርታ አድርጊለት እናንተን ለማስታረቅ በጣም ደከመ

    • @selam-dp6be
      @selam-dp6be 4 месяца назад +1

      @@tube6066 ማርያምን አዎ ይቅርታ አርጌለት በጣም ደክሟል

    • @fentaabera
      @fentaabera 4 месяца назад +1

      በጣም ጆሲ ምርጥ ሠው ነው ገብርኤልን ውይ እደጆሲ ያለ ጓደኛ ይሥጠን

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 4 месяца назад +259

    ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው የምትሉ ላይክ ግጩኝ❤❤

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 4 месяца назад

      ዉድ ደሚሪኝ 0:39

    • @ነጁነጁ-ቈ5ወ
      @ነጁነጁ-ቈ5ወ 4 месяца назад

      ሳህ

    • @rgfghg794
      @rgfghg794 4 месяца назад

      ትልቅነትነዉግንሠዉንጎድቶይርታማለቱምንምትልቅነትነዉአይባልምትልቅነትማለትአሥቦመናገርነዉ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 4 месяца назад

      ​@@ነጁነጁ-ቈ5ወደምሪኝ፣ውደ🎉

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 4 месяца назад

      ​@@rgfghg794ትክክል፣ደምሪኝውደ🎉🎉🎉🎉

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 4 месяца назад +121

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 4 месяца назад +2

      ,ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም🌷🌷🌷💞💞💞💞

    • @lijiafartube9919
      @lijiafartube9919 4 месяца назад +2

      S a w❤❤❤

    • @foziamohammad-pq8nn
      @foziamohammad-pq8nn 4 месяца назад +2

      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AYNEBE-y4n
      @AYNEBE-y4n 4 месяца назад +1

      s A W

    • @Semiramohammed-x2g
      @Semiramohammed-x2g 4 месяца назад +1

      S A W

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 4 месяца назад +310

    ሶፊየ አንድ እድል ትስጠዉ እና ታርቀዉ በአንድ ላይ ይኑሩ የሚል እስኪ👍

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 4 месяца назад +1

      ዉድ ደሚሪኝ 0:22

    • @yabatalje6233
      @yabatalje6233 4 месяца назад +2

      ፕራኩ እደቀጠለ ነዉ😂😂😂😂

    • @SartT-sk8ry
      @SartT-sk8ry 4 месяца назад

      እንወዲሀለን❤❤❤

    • @ahmadm5724
      @ahmadm5724 4 месяца назад

      ይቺ ስይጣን ናት አታምጣብኝ አላልኩም ለምን አትስማም. አንቺ ልብስ የለበሽ እልቢስ ነሽ::

    • @wubayew7423
      @wubayew7423 4 месяца назад +2

      ግን አንድ ነገር ልጠይቀቹ እናንት በሱዋ ቦታ ብትሆኑ ምን ተደርገለቹ ሶፉ ጠንከረ ነች የሴት ስም እኮ ነዉ የታነቀሰወ ባልና ሚስት መለት ምን መለት ነዉ ባል ሚስትን ሰየመክር ምንም መድረግ እኮ አይችልም እሱዋም እንደዘዉ አንድል ብሰጠወ የሰው ስም ተንተርስ ልትኖር ነዉ ግን ቆም ብለቹ አስቡባ እሽ ወገኖች ከስጣፈዉ ይሁን እሽ ሰየስጣፈዉ ግን😢😢😢በየችዉ ቁጥር በሽታኛ ነዉ የሚየደርገት😢😢😢

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 4 месяца назад +103

    ጆሲ በቀጣይ ቪድዬ ያስታርቃቸውና ሶፊና ቶፊቅ አብረው ይምጡ የምትሉ ላይክ ግጩኝ❤

    • @HasnMubark
      @HasnMubark 4 месяца назад

      ጆስ፡እጠብቀሀልን❤❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ 4 месяца назад +213

    መጀመሪያ ምን አስበሽ ነበር
    ቶፊቅ እቢ ስላላት ነው የምትሉ

  • @Hiwetትንሿ
    @Hiwetትንሿ 4 месяца назад +235

    ይታረቆ የምትሉ ላይክ አጉኝ

  • @ሜር
    @ሜር 4 месяца назад +46

    ጆሲ መልካም ሰው
    ጆስ ማርክ ኣግኝተህ ኣፅናናው የምትሉው👍

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ ❤

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 4 месяца назад

      ደምርኝ ማሬ

  • @MonaMona-se4yp
    @MonaMona-se4yp 4 месяца назад +83

    ዋው ዋው ጆሲ አላህ ይጨምርልህ እስቲ ጆሲን የምቶዶ ላይክ አርጉ

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 4 месяца назад +60

    😢😢ይታረቁ ሶፊና ቶፊት ከስተቱ ከተማረ❤❤❤ ከማንም ሴት ጋር እዳይዘላዘል ይስማማሙ የምትሉ ላይክ 😂

  • @አላሀምዱልላ
    @አላሀምዱልላ 4 месяца назад +29

    ወላህ እኔ እራሱ በጣም ነበር የተናደድኩባት ወላህ ከምልህ በላህ ነው. ያሳርርችኝ የስው. ሁኖ. የማያሳሳት የለም ሶፍም አፉ ትበልለት እየኔ የምለምንሽ አፉ በይና ታርቁ የስው ልጅ ይሳሳታል. ተይሁ በቃ የኔ ውድ. እሂንን ፁፍ የምታነቡት ይታርቁየምትሉት በላይክ አሳዩኝ ሀባህቦች ትዳር ቀልድ አይደለም ይታርቁ

  • @ኢክሩነኝየናቴናፋቂ
    @ኢክሩነኝየናቴናፋቂ 4 месяца назад +43

    ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነትነው የምትሉ ላይክ ግጩኝ ❤❤🎉🎉

  • @syutb9663
    @syutb9663 4 месяца назад +29

    ከይቅርታ የሚበልጥ ነገር የለም ይቅርታ መጠየቅሽ ጥሩ ሶፊ ይቅርታ ታድርግላት የምትሉ

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад +2

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ ❤

  • @1993Rihna
    @1993Rihna 4 месяца назад +17

    ኤጂ ዝሆን ኮሜንቶች ስለወረዱብሺና ቶፊቅ አልፍልግሺም ስላለሺጂ አለዛማ ከሶፊ ቀምተሺ ለራስሺ ልታደርጊዉ ነበር የመጣሺዉ 😊😊

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ ❤

  • @user-ziyada
    @user-ziyada 4 месяца назад +16

    ተባረክ ጆሴ እኛ አማኞች ከክርስቶስ የተማርነው ይቅርታንና ፍቅርን ነው 🙏 ሶፊና ቶፊቅ
    ታርቀው ማየት እንፈልጋለን🙏

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ ❤

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 4 месяца назад

      ደምርኝ ውዴ

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 4 месяца назад +19

    ሂጅ ከዚህ ማስጠያ ወንድማችን ጆሲ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታልን
    ሶፊዬ ይቅርታ አድርጊለት እና አብራችሁ ቀጥሉ ከልቡ ያፈቅርሻል ባሁን ሰዓት እንደዚህ አይነት ፍቅር እና መዋደድ ማየት እና ማግኘት እውነት መታደል ነው ይቅር ለእግዚአብሔር በይው የኔ ውድ ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት አይደል የሚባል ❤❤❤❤❤

  • @hayatmko9818
    @hayatmko9818 4 месяца назад +37

    ባዞ አፍ ድጋሜ አይሻለሁ ብየ አላሰብኩም ነበር እባክህን ጆ ይችን ግመል ፊት አታምጣብን

  • @ዙለይካየመስቆቅመም
    @ዙለይካየመስቆቅመም 4 месяца назад +13

    ሶፊዬ ላአላህ ብለሽ አንድ እድል ስጪው ፍቅር ታጋሽነት ይጠይቃል ያማለት አቺ አልታገሽም ማለት አይደለም ግን እድል ስጪው

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ ❤

  • @MeriyeDemisse
    @MeriyeDemisse 4 месяца назад +17

    ይቅርታ መጠየቅ በጣም ትልቅነት ነው የምትሉ🎉🎉🎉

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ ❤

  • @Beti-q7c
    @Beti-q7c 4 месяца назад +7

    አንቴ ጀሲ እምትበል ልጂ ከንግግርክ እስካ ሁሌ ነገርክ በጣም ነዉ እምትመቻኝ ይምር ፈጣር ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @EbrahimWasu-s1l
    @EbrahimWasu-s1l 4 месяца назад +14

    ጆሲ የኔውድም ጎበዝናህ ናው ጠንካራ ጎደኛናህ ማሻአላህ ሶፈ የእውናት ይቅርታ ተቀበይና ይቅር በይው አጥፍቶል አው ግን ይቅርታ ተቀበይ እዳትፅፅቺ እህት

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ ❤

  • @olneliyjisese
    @olneliyjisese 4 месяца назад +9

    እኳን ጌታ ልቦና ሰጠሽ ሴት ልጅ እደዚ ክብር ሲኖራት ነው ደስ የሚለው እና ጆዬ ሀስታርቅልን ጌታ ይርዳ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😴

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ ❤

  • @ahmedabufaris100
    @ahmedabufaris100 4 месяца назад +8

    ይህ ሁሉ ግን ፓራንክ ነው ብትሉ በጣም ይደብራል ቶፊቅ ማሪናን ፍቅረኛየ ናት እያለ ሲጃጃል መጨረሻላይ ፓራንክ ነው ብሎን አረፈ

  • @chfchc8756
    @chfchc8756 4 месяца назад +1

    ጆሲን እናበረታታው ላይክ ሸር ሰቭስክራይብ እናድርግ በጣም መልካም ልጅ ነው አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ የትንሽ ትልቅ ነህ

  • @HabibaAdem-nb8hl
    @HabibaAdem-nb8hl 4 месяца назад +6

    Bcha beketay vedio astarkehachew endemngenagn tesfa adergalew jossey

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ

  • @ኢክራምየወሎልጅ
    @ኢክራምየወሎልጅ 4 месяца назад +1

    በጣም አናዴሽናል ሆሆሆሆሆ ያንንመናገርሽ ጥፋተኛነሽ ላቢሰማሽም ስራውነውተውፊቅ መቼም አይማርም ለማንኛውምታረቁ ሶፊ አንድ እድል ስጭው

  • @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
    @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ 4 месяца назад +8

    ዛሬ ትንሺ በረድ ብለሻል አይ ኮሜታተሮች ቀበጥን ልክ ታሰገቡ የለ አሁን ደግሞ እሰኪ ድራማው ይቋጭ በሉ

  • @aminaahmed7662
    @aminaahmed7662 4 месяца назад +1

    በይ በቃሽ ዘወር በይ ደግመሽ እዳታቀርቢያት ሶፊ ይህ ጠጋጠጋ አላማረኝም

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 4 месяца назад +10

    ሶፊ ህቅርታሁን ተቀበይ በቃ በአላህ 🙏🥺🥰

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ ❤

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 4 месяца назад

      ደምርኝ ውዴ

  • @seikanHussan
    @seikanHussan 4 месяца назад +7

    የሰው ልጅ ጥፋቱን አምኖ እስከመጣ ድረስ ይቅርታ ለማንም ይደረጋል እና ችግር የለውም እኛ ይቅርታ አድርገንልሻል

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ ❤

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 4 месяца назад

      ደምርኝ ውዴ

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 4 месяца назад +10

    ይቅር ማለት ታላቅነትነው ግን የምር ቶፊቅን እምትወጂይመስላል ሁኔታሺ እምትፈልጌይመስላል❤❤❤❤

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ ❤

  • @ማሬካሳ
    @ማሬካሳ 4 месяца назад +2

    አተ ልጅ ምን ላረገክ ማርያምን ቃል የለኝም ጀግና ነህ😍😍😍ሰወደህ❤❤❤

  • @fiyzatube2410
    @fiyzatube2410 4 месяца назад +12

    ጆሲ ለምታደርገው ጥረት ደስ ይላል በርታ ወንድሜ ፍጣሪ ያግዝህ❤❤❤

  • @meryamali-fz6qt
    @meryamali-fz6qt 4 месяца назад +1

    አንድ እድል ትስጠዉና ትታረቀዉ ደግሞ የሚወሰልት ከሆነ እኛዉ እራሳችን እናፍታቸዋለን ግን አሁን ስደት ከምከድ አንዴ ትየዉ የምትሉ ❤❤

  • @zuzuFamily-tf1fq
    @zuzuFamily-tf1fq 4 месяца назад +26

    አስታርቅልንንንንንንንንንንን ጆዬዬዬዬዬዬዬ

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 4 месяца назад +1

    አፍ ብለንሻል አላህ ያስታርቃቸው በመሀላቸው የገባውን ሸይጧን ያሶጣላቸው የተለያዩ ሠዎች ሁሉ ይታረቁ አሚን አሚን በሉ

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 4 месяца назад +13

    ጆሲ የልጅ አዋቂ ጎበዝ ልጅ ሶፊየ ደግሞ ቶፊቅን ይቅርታ አድርጊለት ሁቢ

  • @abukijemal6111
    @abukijemal6111 4 месяца назад +1

    አፈይቱሊላህ እንዳይደገምሽ ከመናገራችን በፊት ቃላታችንን እንምረጥ የሚስማማ በlike ያሣይ

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 4 месяца назад +16

    አስመሳይ ነሽ ቲሽ😢😢😢😢😢😢😢

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад +1

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ ❤

    • @temrali5943
      @temrali5943 4 месяца назад +1

      ደምሩኝዉዶቸ እመልሳለሁ❤

  • @مكيةه
    @مكيةه 4 месяца назад +2

    በጣም መልካም ሰው ነህ አላህ ሂዳ ይስጥህ መልካምነትህነም አላህ ይጨምርልህ

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ 😊

  • @Rabih3Call-yw9sv
    @Rabih3Call-yw9sv 4 месяца назад +6

    ይቅራታሽ መልካም ነው ግን በጣም ምላሳም ነሽ ትንሽ እግር በይ. እሺ. እኛ ጅሲንና ቱፍን በጣም ነው የምንወዳት ሱፌም በጣም ስነስረአት ያላት ልጅ ነች.

  • @Hadyah-g3d
    @Hadyah-g3d 4 месяца назад +2

    ይቅርታ መጠየቅሺ ጥሩነዉ ግን አታሥፈልጊያቸዉም ከሂወታቸዉ ዉጪ

  • @Taween-u3k
    @Taween-u3k 4 месяца назад +9

    አችኮ ቶፊቅን ወደሸ ነወ አሸቃባጭ ይታረቁ የምትሉ ደምሩኝ ሶፊ ይቅረታ አዲርጊለት

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 4 месяца назад +1

      ደመርኮሽ፣ውደ፣ደምሪኝ፣ውደ🎉🎉🎉

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ ❤

  • @ወሎደሴየፍቅርሀገር
    @ወሎደሴየፍቅርሀገር 4 месяца назад +1

    ሶፊየ በአላህ አንድ እድል ስጭው ታረቁ ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም ተይ ቤትሺን አታፍርሺ ቡሀላ ይቆጭሻል እህት ሶፊ❤❤❤ ጆሲ መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ ውለታህን ይክፈልህ🙏🙏🙏

  • @FGb-pg3uy
    @FGb-pg3uy 4 месяца назад +22

    በፈጣሪህ ጆየ በቀጣይ ቪድወ ላይ ሶፊና ተውፊቅን አስታርቀህ አቅርብልን!!እኔ ስለራሴ ትቸ ወላሂነው የምልህ ስለነሱ ሁኗል ጭንቀቴ። 😭😭😭😭😭

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo 4 месяца назад +2

    የኔ ቆንጆ ሶፊ የዋህ ናትእኮ ምረጥ ሠው ናትእኮ የኔ ቆንጆ

  • @sada-qw4mx
    @sada-qw4mx 4 месяца назад +9

    ቀጣይ ሶፊ እና ቶፊቅታርቀውእንይ❤❤😢😢

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ ❤

  • @HabibaAdem-nb8hl
    @HabibaAdem-nb8hl 4 месяца назад +1

    ጆሲ በአላህ ቀጣይ ቪድዮ አስታርቀሀቸው ማየት እንፈልጋለን በጭንቀት ሞትኩ

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ 😍

  • @ShhsEhebh
    @ShhsEhebh 4 месяца назад +3

    ያአላህ ሶፊ እና ተውፊቅ መቸነው እሚታረቁት

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ

  • @Lobabh1
    @Lobabh1 4 месяца назад +2

    አይለዛብለሽአደለምሳዪሆንልሽቀርቶብሽነዉ

  • @kokebeaberaFentaw
    @kokebeaberaFentaw 4 месяца назад +3

    ይቅረታማለት ታላቅነትነው እና ደግሞ ነገሮችን አሥተ ካክላችሁ አሥታረቋቸው መልካም ነገረ እንደምንጠ ብቅ አምናለሁ

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ

  • @መሲነኝየቡታጀራዋ
    @መሲነኝየቡታጀራዋ 4 месяца назад +1

    ታርቀው ቆፍጠን ይበሉ አይጃጃሉ ቶፊቅ ከማሪታ ይቅርበት በማሀላቸው ሰው አያስገቡ ኒካ አስሮ ያኑራት የምትሉ በላይክ

  • @አለህሁንየለውይሆነልአለህ

    ጆሲ አደረ አሁን መንንም መየት አፈልግም ሶፊነ ቶፊቅን አስተርቅልን እነሱን ነው ምፈልገው ሶፊ አደረ አድ እድል ሲጪው በአለህ❤❤❤❤❤❤

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ ❤

  • @AishaDawud
    @AishaDawud 4 месяца назад +1

    ጆሲዬ ምርጥ ሰውነህ ወላሂ ምርጥ ልብነው ያለህ አላህ ይጨምርልህ ሶፊዬ ቶፊቅን ይቅርታውን ተቀበይው❤

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ 😊

  • @hamrawigihon5821
    @hamrawigihon5821 4 месяца назад +14

    ጆሲ ይለያል የምትሉ ❤❤❤ ደምሩኝ የኔ ምርጦች

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад +1

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ ❤

    • @hamrawigihon5821
      @hamrawigihon5821 4 месяца назад

      @@LifeWithAhlam እሺ ኮሜንት አስቀምጪ

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад

      @@hamrawigihon5821 እሺ

  • @jassimalblooshi2676
    @jassimalblooshi2676 4 месяца назад +1

    አንተበጣምአሥተዋይ ልጅነህወላሂ አላህ ይጠብቅህህ

  • @ቅመምቱዩብባለጥበቧ
    @ቅመምቱዩብባለጥበቧ 4 месяца назад +4

    ምን ትላለች እነ በጣም ነዉ የጠላሆት የተ ህዳነበር በፍት እደዛ ስትል

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ

  • @SalamSalam-pb8ri
    @SalamSalam-pb8ri 4 месяца назад +1

    የቂር. ማለት. ለራስ. ነው. ምክናቱም. የሰው. ኃጢያት. ጥቂር. ብንለ. የስማይ. አባት. የያንም. ይቅር. ይላል. 🙏

  • @الحمدالله-ظ7ح3ث
    @الحمدالله-ظ7ح3ث 4 месяца назад +7

    አይ አልተሳካልሽምጅ አንችስ ሞክረሽ ነበር

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ

  • @mamadubai9741
    @mamadubai9741 4 месяца назад +2

    ወላሂ አተልጂ በጣም ምርጥ ልጂነህ ጥሩነትህን ቀጥልበት ሶፊደሞ አድ እድል ስጭው በአላህ❤❤❤

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ

  • @haymanotkasaw8532
    @haymanotkasaw8532 4 месяца назад +3

    ሶፌዪ አንድ እድል ስጨው ዉድ 🙏😍😍😍😍

  • @medinahussen-bd9qv
    @medinahussen-bd9qv 4 месяца назад +1

    ይቅርታ ማለት ትልቅነት ነው
    ሶፊየ የኔ ቅን ይቅር በይውና ደስ ይበለን እባክሽ ይቅር ካላልሽው አታወጅንም ማለት ነው ባካል ባናገኝሽም ኮሜታችን ይደርስሻል ይሄ ሁሉ ይታረቁ የሚለው ሁሉ የሚወድሽ ነው

  • @temimatube
    @temimatube 4 месяца назад +4

    እችን ግሽልጥ አሰዳቢ ይዘህብን አትንጣ ድጋሜ ማየት አንፈልግም ይቺ እውር ምን ትመስላለይ አማኑኤል ውሰዶት አሟታል እዚህ አታንጡብን

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ

  • @MMm-gj4dc
    @MMm-gj4dc 4 месяца назад

    መጀመሪያ የት ሄደሽ ነበር ዱዝ ጆሲን ጥሩ ሰው አስከፋሽ አልፎ ተርፎ ሶፊንና ቶፍ አስከፋሽ

  • @Orgo12Orgo123-nc
    @Orgo12Orgo123-nc 4 месяца назад +4

    እረ ፈልገሽው ቆይ ዥልጥ ከፋፋ ምጭር ስታስጠሊ የደከረተይ ወደል አተ ኑርበት አቦ እረሴት እጃ እስከደህ ኖቹ በከሉ

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ

  • @تلالا-ر9ث
    @تلالا-ر9ث 4 месяца назад +2

    አተገን መልካም ሂወትይስጥህ እነሱንም ያስታረቅልህ እሶንተዋት ሴትናት ታገኘዋለች

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ 😍

  • @عقابالقحطاني-ط1د
    @عقابالقحطاني-ط1د 4 месяца назад +3

    ጓበዝ ታላቅሠውነሽ አንቺም ሶፍይም ጆሲም ቀጥልበት

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад +1

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ

  • @IfufVkcif
    @IfufVkcif Месяц назад

    ጆሲዬ የኔወንድም ማርያምን ከልቤ ነዉ ቃል የለኝም እወድሀለሁ መቼም ልቦናህን አይለዉጠዉ ወንድም አለም😢😢

  • @kxx683
    @kxx683 4 месяца назад +3

    ይቅርማለትታላቅነትነውግን ሳፍዬአነቴቶፊቅንተስማሙበቃአኝምድስይበለን😢😢😢😢ውድሜበርታተሩቁማርይምን❤❤❤🌹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤🌹🌹❤🌹❤🌹❤

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ

  • @GyGfu-q2s
    @GyGfu-q2s 4 месяца назад +2

    ጆሲ ምርጥ ሰው ነህ በርታወድም ❤❤❤❤❤

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
    @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 4 месяца назад +8

    ወርደንባታል እኮ ልጅቱ ላይ አዉ እንዲህ ስራት ሲኖርሽ ነዉ የምታምሪዉ አስታሪቃቸዉ እንጂ ተዋት አያዋጣሽም እድሜ የመዳም ቅመሞች እኛ እያለን ምንም ማለት አይቻልም

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ ❤

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 4 месяца назад

      ደምርኝ ውዴ

  • @እግዚብሔርእሪኛየነዉ
    @እግዚብሔርእሪኛየነዉ 4 месяца назад +1

    የሀ ልጅ ብኡውነት ኣምላኽ ስላም ይሲጥህ 🙏🙏🙏🙏👏👏👏⛪⛪⛪⛪❤❤❤❤❤

  • @EbrahimWasu-s1l
    @EbrahimWasu-s1l 4 месяца назад +3

    አሁን ጎበዝ ሁናሻል ይቅርታ ማለቱ ጥሩናገርናው ፍጣረ ም ይውዳል አላህይቅርም ይላል

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ

  • @hayahha2176
    @hayahha2176 4 месяца назад +1

    ድራማው ላልቅ ትንሸ ነው የቀረው ጠብቁ ታረቀናል ብለው የመጣሉ ትንሸ መሸቀል ሰለፈለጉ ነበር ግን በትዳር መቀለድ ጥሩ ነው

  • @Hewan2119
    @Hewan2119 4 месяца назад +4

    Tey tif kez josye ech setyo atametabin video lay josye ante teleyale eko ante leresik asiterikachow sofiye ena tifokn

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ

  • @reemahmad3374
    @reemahmad3374 4 месяца назад +1

    ጆን ምርጥ ሰው አሏህ ይጠብቅህ እናበረታታው በአላህ

  • @EKRAMFEREJA-p7o
    @EKRAMFEREJA-p7o 4 месяца назад +6

    ጆሲ በጣም አሪፍ ሰው ነክ በርታ ወድሜ አላህ ያግዝህ❤❤❤

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ

  • @Senayitmulugeta-x6j
    @Senayitmulugeta-x6j 4 месяца назад +1

    ጆስዬ ትለያለህ የእውነት እግዚአብሄር ይክብርልን እነ ሶፍዬም ወደ ቀድሞ ፍቅራቸው እግዚአብሄር ይርዳቸው❤❤❤❤

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ

  • @user-qc1qn7gc8y
    @user-qc1qn7gc8y 4 месяца назад +8

    ሶፊየ በሂወትሽ ይችን ልይ ምንም እዳታምኒ አታስፈልግሽም አንተ ግን አስታ ዋይ ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ 😍

  • @مدينةعيسى-ص9ظ
    @مدينةعيسى-ص9ظ 4 месяца назад

    ግን ሲመስለኝ ይችን ልጅ ለፕራንክ ገዝታጁሀት ነው መሰል

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 4 месяца назад +8

    😂😂😂😂😂 እረ ባክሽ አንደኛ እሱ እንደማይፈልግሽ ስላወቅሽ ነው ሲቀጥል ስው ሙልጭ አድርገው ስለስደብሽ ነው ቱ ውሻ ነሽ አነሱ ከፈጣሪ ጋር ይታረቃሉ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 4 месяца назад

      ዉድ ደሚሪኝ 2:53

    • @ሜር
      @ሜር 4 месяца назад

      አረ ኣይባልም ያንችኮ ባሴ😅

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 4 месяца назад

      ​@user-gf5rx😂😂9wy6q ደምሪኝውደ

    • @bzu-dt1st2pf4k
      @bzu-dt1st2pf4k 4 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ

  • @hayatiaha1876
    @hayatiaha1876 4 месяца назад +1

    ምርጥ ወጣት ነህ ጆሴ አስተሳሰብህ ልዩ ነው አላህ ይጠብህ ባለህበት ግን ሳትሰለች አስታርቃቸው

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад +1

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ 😍

  • @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ

    ድራማ ነዉ የምትሉ ልያችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @Woletehana
    @Woletehana 4 месяца назад

    አይ አልተዋጠልኚም ድራማ ይመስላል አንዴ ከዛ አንዴ ከዚ እያለች ነው

  • @ShudiyaGh
    @ShudiyaGh 4 месяца назад +7

    ቀጣይመታረቅ አለባቸዉ😂😂😂

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ

  • @FhFg-is6tm
    @FhFg-is6tm 4 месяца назад

    ጆ መችነዉ ሚታረቁት በአላህ አረ በአላህ በቀጣይ ቪድዮ ታርቀዉ ማየት እንፈልጋለን

  • @ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ
    @ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ 4 месяца назад +7

    ሶፊ ይቅረ በያት ግን ከዚበኃላ ጓደኝነቷን አትቀበይ ይች ቀጣፊ

  • @MBaba-wz7tl
    @MBaba-wz7tl 4 месяца назад +6

    እሽ እባክሽ አልሳካልሽ ያለጊዜ ነው

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ

  • @ሪቾነኝወለየዋ
    @ሪቾነኝወለየዋ 4 месяца назад +2

    ጆሲየ ምርጥ ጓደኛ አላህ ይጨምርልህ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seadamohammmed6147
    @seadamohammmed6147 4 месяца назад +10

    Jossey mert sew welhi batm nw des metlgn gobze brta

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ ❤

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo 4 месяца назад +2

    ጎበዝ ነሽ ይቅረታ መጠየቅ ፡፡ትልቅነት ነው ጎበዝ አሁን ሴት ሆንሽ❤❤❤

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ 😍

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 4 месяца назад +3

    ጥፍታ ካውቅች ጥሩ ስተት እይጠፍም ሶፍያም ለቶፍቅ ይቅርታ ታርግልት

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ ❤

  • @Eden-m5o
    @Eden-m5o 4 месяца назад

    ጆ በማርያም አስታርቃቸው በስትግራም ላወራት ሞክሪ ነበር አልመለስቸም

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 4 месяца назад +3

    ይሻለሻል ወላው በጣም ነው የተናደድኩት እኔም ይቅርታ ግን አስታራቂያቸው

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 4 месяца назад

      @SaraTube-qb9tj ደመርኩሽ 🥰😘

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ 😍

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 4 месяца назад

      @@LifeWithAhlam ደምርኩሽ 🥰

  • @saadalhbshi4453
    @saadalhbshi4453 4 месяца назад +1

    ጂሲ አላህ ይጠብቅህ አተ መልካም ሰዉነህ

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ 😊

  • @HabibaAli-bs5mz
    @HabibaAli-bs5mz 4 месяца назад +14

    ጆየ እንዴት ነህ ❤የኔ ልብ የኔ ቅን ትለያለህ ስልህ በምክንያትነው❤❤

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад +1

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ

  • @لمىالقحطاني-ه6ش
    @لمىالقحطاني-ه6ش 4 месяца назад

    ሦፎ የምትወጂዉን ሰዉ ጥለሽዉ አትሂጂ ብትሂጂም አዪተዉሽም ፍቅሩ ታረቁ የመጨረሻ እድል

  • @SemiraSeid-sb5ck
    @SemiraSeid-sb5ck 4 месяца назад +4

    ውይ ጆሲየ ስወድህ❤

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 4 месяца назад

      ደምርኝ ውዴ

  • @elroeyimer
    @elroeyimer 4 месяца назад +3

    Gin tleyalachu yumigerm film new ena yumitarekut season 2 lay new ewnet new yasmeselachhut 👏

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ 😍

  • @BontuSidoli
    @BontuSidoli 4 месяца назад +2

    ግን በለፎእደዚ አይነት ጥፍር ሂዜሽ ስትመጭ ነበር አላህን እየማጸቹ እህቶች ግን አላህንፊሩ በላይክ

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 4 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ