Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም ነው የሚያሳዝነው! አንጀት ያሳርራል!የአገሬ ልጅ ወንድሜ ተስፋ ሁን ነፍስህን በቅደሱናን እቅፍ ያሳርፍልን! በግፍ ለተገደሉት ሁሉ ነፍሳቸውን ይቀበለው።
እግዚአብሔር ደም የሚያፈሱት ከእጃቸዉ የፈሰዉን ደም ጌታ ይቀበላቸዉ አሜን
የተዋህዶ ልጆች እየተረገጠ ሰላለው መሰቀል ዝም ልንል አይገባም እንኳንም አብሮ አደረሰን አርአያ ወንድሜ
ነገር አታነፍንፉ ስንት ዐመት የነበረን አሁን ጭቅጭቅ አታንሱ ካለብን መከራ መውጣት አልቻልንም አሁንስ ተወዛግበን ልናልቅ ነው እንደውም የሆነ ያልሆነ ነገር እየዘበዘባችሁ ሰው አታሽሹ
ያሳዝናል አረ የኛሰ ነገር💔💔💔💔 ነፍሰ ይማር የወጠትት በሰላም ይመለሱ ፩
መላኩ ቅዱስ ገብረኤል የያዙት ጥየቱን ለራሳቸው ያድርግላቸው እነሱ መቼ ሰላምን ፍቅርን አይወዲም መንፈስ ያቅበዘበዛቸው ፍርዱን ለእግዚአቤሔ ይድረስ 😭😭😭😭😭😭😭💲
በጣም ያሳዝናል የሰው ልጅ ከቤቱ በሰላም ወቶ መግባት የማይቻልበት ዘመን 😢😢😢😢😢😢😢😢
ወይ ጉድ ምን አይነት ጊዜነዉ የደረስ ነው ታመምን እኮ ጌታሆይ መምጫህ ናፈቀን ግፍና ድፍረት በዝቷል
እንኳን ለገናናዉ ሊቀ መለአክ ቅዱስ ገብርኤል በአል በሰላም አደረሳችሁ እያሉክ አንድ የታዘብኩትን ነገር ላዉጋቹ የቁልቢ ገብርኤልን በአል ለማክበር ምእመንም ይሁን የቤተክርስቲያን እረኞቻችን የሚያሩፉባት ከተማ ድሬ ከተማ ነች ላወጋቹ የፈለኩት ስለ እረኞቻችን ማለትም ከቅዱስ ፓትርያርኩ እስከ ብፁዐን ጳጳሳት ጀመሮ የሚያሩፍት በድሬዳዋ ቅዱስ ሚካኤል መንበረ ጵጵስና በተዘጋጀው ማረፊያ አምሮ በተሰራ ሕንፃ ውሰጥ ነበር ከተወሰነ አመት በኋላ ግን ከቅድስት ቤተክርስቲያን ቅጥር ውጭ ሳመራት በሚባል ሆቴል ከቅዱስ ፓትርያርኩ ጀምሮ በሙሉ የሚያሩፋት እዚያ ሆቴል ነው እሔን ያልኩበት ምክንያት የሆቴሉ ውስጥ ባሉት አልጋ ላይ ስንት አይነት ሰው የሚተኛበት አልጋ ላይ አይገርምም እነሱ ሌላው ቢቀር መነኩሴ ስለሆኑ ማለቴ ነዉ ንብ የሚገኘው በአበባ ቦታ ወይስ በተቃራኒ ቦታ? መልሱን ለምዕመኑ።
እግዚአብሔር ማረን የቁሉቢ የቅዱስ ገብርኤል ጥበቃ አይለየን ለውንድማችን ነፍስ ይማር
በጣም ያሳዝናል ሁሉም ያሳፍራል፣ በቤተክርስቲያንና ምዕመን ላይ የሚደረገ መከራና ሞት፡😢፣እናመሰግናለ እናተ በርቱልን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ፣🙏
አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉
መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ምእመኑን ጠብቅ
ነብሰ ይማር በጣም ያሳዝናል በውነት ያማል💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እረ ወይኔ ምንአይነት ጭካኔ ነው በቃ የሰው ህይወት በሰውኘ ከንቱ ይሁን እጅግ በጣም ያማል ፍርድን ከፍጣሪ ታገኛላችሁ ገዳዮች በሙሉ የንፁሃን ደም እና እንባ ይፋረዳችዋል!!😭😭😭😭😭😭
አፄው እኮ የኢሉሚናቲ አባል ነበሩ አያስደንቅም አሁን ሲኖዶሱ እነሱን ጨምሮ ተጠራርጋከመቀበርዋ በፊት ይህን ብልግና ነገር ያስተካክሉ ምክራችን ነው ሰምታቹሀል በደንብ አድርጋችሁ☝
እንካን አደረሳችሁ አደረሰን ለአብሳሪዉ መልአከ ለቅድሰ ገብረኤል በአል
ጻጻሳቱ ለካ የማይከባበሩት መስቀሉን እየረገጡት ስለተሾሙ ነው መስቀሉ ካልተነሳ ገና ብዙመከራ ይኖራ
😭😭😭😭😭😭💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ስለ አባቱች የሞተ ነገር ነው አባቱች አሉ ብሉ የሚያምን ምእመን ግዜውን አልዋዠም ማለት ነው ። ግዜውን ዋዡ ተብለናል ስለሁነም ከምናየው እውነታ ቤተክርስቲያን ያለ አባት ናት እራሳችንን ከነዚህ የስም አባቱች ሁላችንም መጠበቅ አለብን
አይነት ነዉ አምላካችን ፈጣሪያችን እሱ በምህረቱ ይጎብኘን
ወንድሜ መካሻ ዛሬ አስደሰትከኝ በርታ አይይይይ የቤተክርስቲያን ነገር እግዚአብሔር ይፍረድ
Tesfeye yene wendem ante Melkam Motehen mamen alechalenem💔😭😭😭😭 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ለዜጋዉ ስላም ቅድሚያ የማይስጥ መንግስት ከፈለገ ገደል ይግባ በሰላም መኖር ካልቻልን ላለሞሞት ማድረግ ያለብን ማድረግ አማራጭ የሌለዉ ምርጫ ነዉ ።
ለሞተው ወንድማችን ፈጣሪ ነፍሱን ይማረው🙏 በመግደል ኦርቶዶክስን ማጥፋት አይቻልም ከክርስቶስ ፍቅር የሚለየን ማነው?
እንኳንም አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ወንድም አርአያ 🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ነፍሱን ይመር ለቤተሰብ መጽናናትን ያድልልን
እንኳን አብሮ አደረሰን
መልካም፥ማድረግ መልካም ነው። ለጽድቅ ግን ቅንጣት አስተዋጽዖ፥የለውም
❤ሰላም ሰላም አረአያ❤ ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣህ 🙏🙏🙏
የኔም ሀሳብ ነው የመስቀሉን ቦታ በተለየ መልኩ ተከልሎ እንዳይረገጥ ወይም ሴራሚኩን መስቀሉን በማያመላክት መልኩ መስቀሉ ያለበትን አካባቢ አንስቶ በሌላ ሴራሚክ መለወጥ ግድ ግድ ነው ሙሉ በሙሉ እደግፍሀለው አሁንም አይንህን ሳይሆን በበለጠ ልቦናህን ፣መንፈስህን አብዝቶ የድንግል ማሪያም ልጅ ክርስቶስ አምላኬ ይባርክልህ
እየሞትን እንሄዳለን ሥትገሉን በእጥፍ እንበዛለን!!!!
ወንድማችን ነፍስ ይማር።ቅዱስ ገብርኤል የሰይጣን ተላላኪዎችን ወደ ንስሐ መልስልን።እግዚአብሔር ሆይ በቃችሁ በለን።
አሜን አሜን አሜን ክብረት ይስጥልን አራአያ እንደምንአለህ
ይገርማል
እንደ ኢራቅ ኦርቶዶክሶች መደራጀትና መከላከል ያስፈልጋል። ማንም የማንንም መብት መንካት አይነካም። በዚህ ዘመን ጉልበት ያስፈልጋል። ገዳዮችና አሰማሪዎች ፍርዳቸውን ማግኘት አለባቸው።
አይ ክርስትና አልገባህም ጌታ በጉልበት አይበልጥም ነበር? ለምን ሞተ? ጉልበት አቶ? ስለዚህ ክርስቶስን መምሰል አለብን።
ቃለህይወትያስማልን
አሜን አሜን
ተስፉ ወጭ አገር እየተመላለሰ ይሰራ ነበረ እንጂ ውጭ አገር በቋሚነት ኖሮ አያውቅም።ለረጅም ጊዜ የኖረው አዋሳ ነው። ወደአሜሪካም በልጁ ምክንያት ነው የሄደው። አንድ ወንድ፣ሁለት ሴት ልጆች ነው ያሉት። "ሁለት ልጆች አሉት " ያልከውንም አስተካክል።
ቃላትን ለማስተካከል አትምጣ መጀመሪያ ነፍስ ይማር በል ኮተት። ሲጀምር ልጆቹ ጋር ከመሔዱ በፊት የተለያዩ አገራት ሔዶ ትንሽ ጊዜም ቢሆን እድሉን አግኝቶ ተቀምጧልም ይመላለሳልም አንተ አዋሳ ስለምታውቀው ሊሆን ይችላል
እየሞትን ግና እንበዛለን ይብላኝ ለገዳኝ እና አስገዳይ የግዜ ጉዳይ ነው
ነብይ ይማር ለቤተሠቦቹ መጽናናት ይስጥልን አይ አገሬ የደም አኪልዳማ ሖንሽ
Kale hiwet yasemaln
ነፍስ ይማር በዚህ መናፍቅ ዘመን ስንት ሶው አለቀ ቕዱስ ገብሪኤል ያቃጥላቾው
ለስይጣን ግብር ነው የሚገበሩት አውሬ መሃል ከተማ ሲቆም መስቀል ሲረገጥ ነገር ቀረ
ምን ይሻላል
እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው በጣም እናዝናለን. !!!!
አጥማቂ በደብድቤ ነው እንዴ የሚመደበው አረ ምን ይሻለናል እግዚአብሔር ሆይ እርዳን መተላለፍ በዛ
ወይኔ ተስፍሽን ተበላን የኔ ወንድም ኡፍፍፍ ያንተ ነገር አንገበገበኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ለቅዱስ ገብርኤል መልአክ እንኳን አደረሰን ቀጢየ ላሳስበው የሚፈልገው በመስቀል መልክ የተሰራ ቤተክርስቲያን እንዴት ይታያል ???
በ21ኛው ክፍለዘመን ኢትዮጵያዊያን በግዳጅ ለውጭ ሀገር ለወታደርነት፣ለባርነት የሰው ንግድ በኢትዮጵያ!150 ቢሊየን ዶላር ይሰበሰባል (ምንጭ፣የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚ/ር ታህሳስ በ2017ዓ.ም)
ውይይይይ ፈጣሪዬ እረ ይቅር በለን ፈጥነህ ድረስልን 🙏የንጱሀን ደም በየመንገድ ፈሰሰ ኢትዬጲያ አኬል ዳማ ሆነች! 💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭
ነብስ ይማር
አሜን አሜን አርአያ ሰላም ይሁንልን!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የቅሥፈት ጠሪ ሕዝብ የፈላብት ጊዜ ስለሆነ ጌታ ይቅር ይበላቸው ።
የፍርድ ቀን ይመጣል
አይይይይ ኦርቶዶክስ እግዚአብሔር ይሁንሽ
ወድማችን ቅናት ለማንም አይበጅም አትቅና አጥማቂ እያልክ ስእብና አታውርድ ከቻልክ ጠጋብለክ ከመምሕር ኃ/ መለኮትን መጠየቅ /መማር ትችላለሕ ኢትዮያዊ እግዚአብሔር ለሰጠው ፀጋ ለወድሙ ከማወደስ ይልቅ ለክስ ይሮጣል ወይም ለመመቅኘት ። እግዚአብሔር ፀጋ ያላቸውን አባቶች ያብዛልን ።
Gedsyovhen Egziabher ygdelachew wendmachenen nefs ymarlen,
❤❤❤
የበላይ ጠባቂ ስለሆኑ ነው
😭😭😭nebsi yimari
ሁሌም ለወጪ ዜጋ እዳሽቃበጥን ህጉን ብናከብር እግዚአብሔር ልቦናዉን ይስጠን
የውጪ ዜጋ ሠው አይደለም እንዴ? እግዚአብሔርን አምናለው እያላቹ የፈጣሪን ስም መነገጃ አድርጋቹት፡ የእግዚአብሔር ህግ ሠው ግደል ይላል እንዴ? አይልም። ህግ አክብሩ ማለት ምን ማለት ነው ? እርኩሶች መጀመሪያ የሞተው/ቱት ንፁሐን እርህራሔ ይኑራቹ ብልፄዎች
@@meseretbegna4240 ይገርማል የውጭ ዜጋ ሠው አይደለም እንዴ?አይ አስተሳስብ አውሬዎች
ትክክል
መባላት የመጣዉ ከሰላሳ አመት ወዲህ ነዉ ወያኔ ክልልና ብሔ ር የሚል ነገር ካመጣ በኋላ ነወ። በፍፁም በአፄ ኃይለሥላሴ ጊዜ ይህ ነገር አይደረግም እሳቸዉ በጣም ኃይማኖተኛ ናቸዉ
@@alemitufeleke-sq7li ምናለ እንደዚ አይነት የጥላቻ ክፉ መንፈስን ተግባር ለማሻሻልና ወያኔ ባልሺው አገዛዝ ሰአት እንኳን ያልነበረና በስነስርአት ሲከበር የነበረው ፣ እንዳልነበረ ለማስመሰልና የታሪክ ጥላሸት ለመቀባት ባትሞክሪ
ከአብይ ውጭ ሚያሳግድ ሚገድል የለም ::
ፈታእር ንብሄሹን ብሔድጋግሆቹ ዘንድ ያንሁአርልሀን
Kedus gebreal yfredbachew
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ተማሪዎችን ዛሬ እንደዚህ ያደረገ ነገ እንደለመዱት የተናፈጡበትን ሶፍት ያበላቸዋል
መስቀሉ መሬት ላይ መነጠፉን እቃወማለው
Qale qern ቢባል ትክክል ስለሚሆን kale kern. ግን ፍጹም ትክክል አይደለም ።
ይሄ አሳፋሪ ነውረኛ ገዳይ ውጪ የምንኖረውን ሁሉ ምን አገር አለንና እንሄዳለን እያልን በየሀገሩ እየተጨነቅንና እየተሸማቀቅን ነው።ይሄው አገሩን ሊጠቅም አገሩን ከድህነት ሊያወጣ የተራበ ወገኑን የስራ እድል ከፍቶ እያኖረ ያለውን አገር ሰላም ብሎ ወደ ሀገሩ የገባውን ዜጋ እየገደሉ እንዴት ብሎ ሰው ወደ ሀገሬ ልግባ ይላል እጅግ ልብ ይሰብራል ያሳዝናል እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ነፍስ ይማር ለቤተሰቡም መፅናናትን ይስጥልን ይህንን እያልን መኖር ሆነ ስራችን ከዚህስ ሌላ ምን ሀይል አለን ሀይል የእግዚአብሔር ነውእሱ ይድረስልን ኡፍፍፍፍፍ እረ ምን ይበጀን ይሆን ወገኖች።
እስረኛው ሚካኤልም ሚባል አለ????😂😂😂😂😂😂 ደሀ በህልሙ ቄቤ ባይጠጣ ተቆማምጦ ይወድቃል አሉ ለመሆኑ አሳሪው ማን ነው???? አፋችሁን አርሙ ኢትዮጲያኖች ይሄ አፋችሁ ነው አሳር ሚያስበላችሁ😎
ቁልቢ ዝሙት ስካር
አባካችሁ ተጠባበቁ ያዉ የምናየዉ የምናዉቀዉ የአብይ የጓሮ አጃቢ ኦነግ በግለጽ ተሰማርቶ ነዉ አየጨፈጨፈን ያለዉ መንጋዉን እያስበሉት ያሉት ከርስቶስ በእሱ ቦታ ያስቀመጣቸዉ ሃላፊነት ላይ ያሉ አባቶች ናቸዉ ካልቻላችሁ ለህዝቡ አሳዉቁና እናንተ እንደሌላችሁ አምኖ ፈጣሪዉን አስቀድሞ ሃይመኖቱን ይጠብቅበት ተዋህዶን የምታስደፋሯትም መንጋዉን የምታስበሉም እናንተ እና እናንተ ብቻ ናችሁ!!!
Ahyawon ferto dawlawon.
መሰዋእትነት ነው ?
ምታስተላልፈዉ መልክት መልካም ቢሆንም ስለ መምህራን አማቂዎች ብዙ ማታቀዉ ነገር ዉስጥ አትግባ ወንድሜ
እሱ የተሰማውን ተናገር። ውሳኔው ደሞ ያንተ ነው። ሰው ከመከተል አምላክን ተከተሉ። ዝም ማለት እራሱ እርዳታ ነው
ቆየ እኮ የቤተክርስቲያን ስትበጠበጥ
እንደው እናንተንም እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁናችሁ
እንዴ መጀመሪያ መጠየቅና ምላሽ ማሠጠት የለብህም ወይ?
Nurulen negash ena ato araya
Gobez bereta enedatefatachew abatoch zm malet yelebachewem bokebwaka nachew bimotus mn cheger alew
ቁልበ ለምን ይሒዳሉ ሐዋሳ በየ ደብሩ አለ ግድ ቁልቤ ካልሆነ እያሉ ለምን ይሒዳሉ በዘራቸው ምክኒያት እየተመረጡ እዳልተገደሉ ሁሉ አሁንም ይሒዳሉ ጉድ እኮ ነው ለማንኛውም ነብስ ይማር😢
Budizeme mamelekia emkwane wedewesete be chama megebate kelekele newe aye agere selamewa nafekene
Wendime bebetechristian tizaz ema meskel eyeteregete new.
መምህር ግርማ በገንዘብ ኦርቶዶክስን ገዝተዋል! በአጋንንት መንፈስ ምዕመኑ ተበከለ! ውግዘት ባፈነገጡት አባቶች ከታወጀ ለምን ሲኖዶሱ መምህር ግርማን ከነልጆቹ አላወገዙም???
መምህር ግርማ የዘመናችን ሀዋርያ ናቸው እድሜ ከጤና ይስጣቸዎ ጠቋይ አስጠቋይ ዘድሮን አታልፍም😂
እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ ሌላ ምንም አንልም የዲያብሎስ ልጆች
Aba Germa mamher Tesfaye ya menfas wgeyaw aweknow ,xelot sgdat temkat bzuhu nager temernal ,hezbu madanu tonkay debtera sela tegaleta amemachu medra tonkay hulu Egzabher yegasexachu ☝️
Melaku gebrel enzi yekerstysn telatoch nachew ortodokesn ateku enata yetrgemachu fetroch ategedlun wedemachen nibesachun yemar
ማንንን ነው የገደሉት
Meskelu ketesera 80 ametu new yemilut lemin yediri sech endih yaderegut mikniyatu mindinew degmom ahun sitades ketaye degmo lemi ayistekakelim lezihm new mekeraw yebezabin yikr yibelen
ሰው ለምን ዳነ ብላችሁ አትጫጩ በቃ, ምንም የምጣቹት ነገር የላም እና... ዕድምና ጤና ለአባቶቻችን. እናንተ ተጫጩ,
አንች ስው አምላኪ ደግሞ አባቶች ትያለሽ እነዚ ሌቦችን
Areaya aksum lay nikab naw yekelekelut hijab madreg mebtachew naw yeha bearebum alem ayfekedme school not aloud nikab
😅😅😅😅አይነበብም አላልክም ሰይጣናም ታስታዉቃለህ ተቅበዘበዝክ አንተም ተጠመቅ ጋንጩርህ ያስታዉቃል ማርያምን 😅😅😅😅እንዴ ተቁነጠነጠ እኮታዉቆሀል😂😂😂ገና ለገና ሰዉ ይድናል ብላችሁ ምድረ መታች የጠንቋይ አጎብዳጅ አስመሳይ ክርስቲያን የጠቋር ፈረሶችእንግዲህ ምን ትሆኑ የ እግዚአብሔርን ክንድ አታጥፉ
ትክክለኛ እግዚአብሔር የሚከተል አይሰደብም። ሰው መከተሉን ተውና አምላክን ተከተሉ
ሙስሊሞች አትሞኙ ለፓለቲከኞች አትመቻቹ። እኛም ኦርቶዶክሶች ዮኒቭርስቲ ጊቢ ውስጥ ክፍል ውስጥ ሳይሆን ነጠላ አትልበሱ እንባል የለ እንዴ። ከዛም በላይ እየታረድን አይደለም እንዴ። ህዝቡ ሂጃብ ልብሰው ቢማሩ የሚቃወም የለም። ስለዚህ የሀይማኖት ጦርነት ስለሚመኙ አትሞኙ ተጠንቀቁ። በሰበብ ችግር ለመለኮስ ይፈለጋል።
ቀርን፥ከበሮ ነው።መለከት አይደለም፥አንተም ዋሸህ
ቀስ ብልህ ስሜታዊ ሳትሆን ተናግር ጥሩ ነው መርጃህ ግን ንግግርህ ትንሽ አሳጥርው።
ወንድሜ ላንተ አዲስ ሊሆን ይችላል ግን ፈረንጆች they don’t care ጫማ አድርገው ነው የሚገቡት ቸርች
min hunu new mitilew betam azaghe honk lmn eiyanesasaken new tewon
Meaningless question you asked..as you already know the reason.
አንተም መልካም ዜና የለህም ሁሌ ሰዉ ተገደለ ሀይማኖታችን ተደፈረ በቃ ይሰለቻል ይኼን አፍራሸ አሰተሳሰብ ይዘህ በየጊዜው አታሰልቸን ምንም ደሰ የሚል ነገር የለህም በአጠቃላይ ።
@@habtamudehne8502 አንተ ስምክ አፍራሽ ነው ታስታውቃለክ ጨካኝ ሆዳም
የትኛውን መልካም ዜና ያውራልክ? በአሁን ሰአት ደስ የሚል ዜና የሚሰማው ባለጊዜ፣ ዘረኛና ሆዳም ብቻ ነው። አንተ ከነዛ ውስጥ ነክ።
አሜን አሜን አሜንን❤❤❤❤❤
በጣም ነው የሚያሳዝነው! አንጀት ያሳርራል!የአገሬ ልጅ ወንድሜ ተስፋ ሁን ነፍስህን በቅደሱናን እቅፍ ያሳርፍልን! በግፍ ለተገደሉት ሁሉ ነፍሳቸውን ይቀበለው።
እግዚአብሔር ደም የሚያፈሱት ከእጃቸዉ የፈሰዉን ደም ጌታ ይቀበላቸዉ አሜን
የተዋህዶ ልጆች እየተረገጠ ሰላለው መሰቀል ዝም ልንል አይገባም እንኳንም አብሮ አደረሰን አርአያ ወንድሜ
ነገር አታነፍንፉ ስንት ዐመት የነበረን አሁን ጭቅጭቅ አታንሱ ካለብን መከራ መውጣት አልቻልንም አሁንስ ተወዛግበን ልናልቅ ነው እንደውም የሆነ ያልሆነ ነገር እየዘበዘባችሁ ሰው አታሽሹ
ያሳዝናል አረ የኛሰ ነገር💔💔💔💔 ነፍሰ ይማር የወጠትት በሰላም ይመለሱ ፩
መላኩ ቅዱስ ገብረኤል የያዙት ጥየቱን ለራሳቸው ያድርግላቸው እነሱ መቼ ሰላምን ፍቅርን አይወዲም መንፈስ ያቅበዘበዛቸው ፍርዱን ለእግዚአቤሔ ይድረስ 😭😭😭😭😭😭😭💲
በጣም ያሳዝናል የሰው ልጅ ከቤቱ በሰላም ወቶ መግባት የማይቻልበት ዘመን 😢😢😢😢😢😢😢😢
ወይ ጉድ ምን አይነት ጊዜነዉ የደረስ ነው ታመምን እኮ ጌታሆይ መምጫህ ናፈቀን ግፍና ድፍረት በዝቷል
እንኳን ለገናናዉ ሊቀ መለአክ ቅዱስ ገብርኤል በአል በሰላም አደረሳችሁ እያሉክ አንድ የታዘብኩትን ነገር ላዉጋቹ የቁልቢ ገብርኤልን በአል ለማክበር ምእመንም ይሁን የቤተክርስቲያን እረኞቻችን የሚያሩፉባት ከተማ ድሬ ከተማ ነች ላወጋቹ የፈለኩት ስለ እረኞቻችን ማለትም ከቅዱስ ፓትርያርኩ እስከ ብፁዐን ጳጳሳት ጀመሮ የሚያሩፍት በድሬዳዋ ቅዱስ ሚካኤል መንበረ ጵጵስና በተዘጋጀው ማረፊያ አምሮ በተሰራ ሕንፃ ውሰጥ ነበር ከተወሰነ አመት በኋላ ግን ከቅድስት ቤተክርስቲያን ቅጥር ውጭ ሳመራት በሚባል ሆቴል ከቅዱስ ፓትርያርኩ ጀምሮ በሙሉ የሚያሩፋት እዚያ ሆቴል ነው እሔን ያልኩበት ምክንያት የሆቴሉ ውስጥ ባሉት አልጋ ላይ ስንት አይነት ሰው የሚተኛበት አልጋ ላይ አይገርምም እነሱ ሌላው ቢቀር መነኩሴ ስለሆኑ ማለቴ ነዉ ንብ የሚገኘው በአበባ ቦታ ወይስ በተቃራኒ ቦታ? መልሱን ለምዕመኑ።
እግዚአብሔር ማረን የቁሉቢ የቅዱስ ገብርኤል ጥበቃ አይለየን ለውንድማችን ነፍስ ይማር
በጣም ያሳዝናል ሁሉም ያሳፍራል፣ በቤተክርስቲያንና ምዕመን ላይ የሚደረገ መከራና ሞት፡😢፣እናመሰግናለ እናተ በርቱልን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ፣🙏
አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉
መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ምእመኑን ጠብቅ
ነብሰ ይማር በጣም ያሳዝናል በውነት ያማል💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እረ ወይኔ ምንአይነት ጭካኔ ነው በቃ የሰው ህይወት በሰውኘ ከንቱ ይሁን እጅግ በጣም ያማል ፍርድን ከፍጣሪ ታገኛላችሁ ገዳዮች በሙሉ የንፁሃን ደም እና እንባ ይፋረዳችዋል!!😭😭😭😭😭😭
አፄው እኮ የኢሉሚናቲ አባል ነበሩ አያስደንቅም አሁን ሲኖዶሱ እነሱን ጨምሮ ተጠራርጋከመቀበርዋ በፊት ይህን ብልግና ነገር ያስተካክሉ ምክራችን ነው ሰምታቹሀል በደንብ አድርጋችሁ☝
እንካን አደረሳችሁ አደረሰን ለአብሳሪዉ መልአከ ለቅድሰ ገብረኤል በአል
ጻጻሳቱ ለካ የማይከባበሩት መስቀሉን እየረገጡት ስለተሾሙ ነው መስቀሉ ካልተነሳ ገና ብዙመከራ ይኖራ
😭😭😭😭😭😭💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ስለ አባቱች የሞተ ነገር ነው አባቱች አሉ ብሉ የሚያምን ምእመን ግዜውን አልዋዠም ማለት ነው ። ግዜውን ዋዡ ተብለናል ስለሁነም ከምናየው እውነታ ቤተክርስቲያን ያለ አባት ናት እራሳችንን ከነዚህ የስም አባቱች ሁላችንም መጠበቅ አለብን
አይነት ነዉ አምላካችን ፈጣሪያችን እሱ በምህረቱ ይጎብኘን
ወንድሜ መካሻ ዛሬ አስደሰትከኝ በርታ አይይይይ የቤተክርስቲያን ነገር እግዚአብሔር ይፍረድ
Tesfeye yene wendem ante Melkam Motehen mamen alechalenem💔😭😭😭😭 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ለዜጋዉ ስላም ቅድሚያ የማይስጥ መንግስት ከፈለገ ገደል ይግባ በሰላም መኖር ካልቻልን ላለሞሞት ማድረግ ያለብን ማድረግ አማራጭ የሌለዉ ምርጫ ነዉ ።
ለሞተው ወንድማችን ፈጣሪ ነፍሱን ይማረው🙏
በመግደል ኦርቶዶክስን ማጥፋት አይቻልም ከክርስቶስ ፍቅር የሚለየን ማነው?
እንኳንም አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ወንድም አርአያ 🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ነፍሱን ይመር ለቤተሰብ መጽናናትን ያድልልን
እንኳን አብሮ አደረሰን
መልካም፥ማድረግ መልካም ነው። ለጽድቅ ግን ቅንጣት አስተዋጽዖ፥የለውም
❤ሰላም ሰላም አረአያ❤ ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣህ 🙏🙏🙏
የኔም ሀሳብ ነው የመስቀሉን ቦታ በተለየ መልኩ ተከልሎ እንዳይረገጥ ወይም ሴራሚኩን መስቀሉን በማያመላክት መልኩ መስቀሉ ያለበትን አካባቢ አንስቶ በሌላ ሴራሚክ መለወጥ ግድ ግድ ነው ሙሉ በሙሉ እደግፍሀለው አሁንም አይንህን ሳይሆን በበለጠ ልቦናህን ፣መንፈስህን አብዝቶ የድንግል ማሪያም ልጅ ክርስቶስ አምላኬ ይባርክልህ
እየሞትን እንሄዳለን ሥትገሉን በእጥፍ እንበዛለን!!!!
ወንድማችን ነፍስ ይማር።ቅዱስ ገብርኤል የሰይጣን ተላላኪዎችን ወደ ንስሐ መልስልን።እግዚአብሔር ሆይ በቃችሁ በለን።
አሜን አሜን አሜን ክብረት ይስጥልን አራአያ እንደምንአለህ
ይገርማል
እንደ ኢራቅ ኦርቶዶክሶች መደራጀትና መከላከል ያስፈልጋል። ማንም የማንንም መብት መንካት አይነካም። በዚህ ዘመን ጉልበት ያስፈልጋል። ገዳዮችና አሰማሪዎች ፍርዳቸውን ማግኘት አለባቸው።
አይ ክርስትና አልገባህም ጌታ በጉልበት አይበልጥም ነበር? ለምን ሞተ? ጉልበት አቶ? ስለዚህ ክርስቶስን መምሰል አለብን።
ቃለህይወትያስማልን
አሜን አሜን
ተስፉ ወጭ አገር እየተመላለሰ ይሰራ ነበረ እንጂ ውጭ አገር በቋሚነት ኖሮ አያውቅም።ለረጅም ጊዜ የኖረው አዋሳ ነው። ወደአሜሪካም በልጁ ምክንያት ነው የሄደው። አንድ ወንድ፣ሁለት ሴት ልጆች ነው ያሉት። "ሁለት ልጆች አሉት " ያልከውንም አስተካክል።
ቃላትን ለማስተካከል አትምጣ መጀመሪያ ነፍስ ይማር በል ኮተት። ሲጀምር ልጆቹ ጋር ከመሔዱ በፊት የተለያዩ አገራት ሔዶ ትንሽ ጊዜም ቢሆን እድሉን አግኝቶ ተቀምጧልም ይመላለሳልም አንተ አዋሳ ስለምታውቀው ሊሆን ይችላል
እየሞትን ግና እንበዛለን ይብላኝ ለገዳኝ እና አስገዳይ የግዜ ጉዳይ ነው
ነብይ ይማር ለቤተሠቦቹ መጽናናት ይስጥልን አይ አገሬ የደም አኪልዳማ ሖንሽ
Kale hiwet yasemaln
ነፍስ ይማር በዚህ መናፍቅ ዘመን ስንት ሶው አለቀ ቕዱስ ገብሪኤል ያቃጥላቾው
ለስይጣን ግብር ነው የሚገበሩት አውሬ መሃል ከተማ ሲቆም መስቀል ሲረገጥ ነገር ቀረ
ምን ይሻላል
እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው በጣም እናዝናለን. !!!!
አጥማቂ በደብድቤ ነው እንዴ የሚመደበው አረ ምን ይሻለናል እግዚአብሔር ሆይ እርዳን መተላለፍ በዛ
ወይኔ ተስፍሽን ተበላን የኔ ወንድም ኡፍፍፍ ያንተ ነገር አንገበገበኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ለቅዱስ ገብርኤል መልአክ እንኳን አደረሰን ቀጢየ ላሳስበው የሚፈልገው በመስቀል መልክ የተሰራ ቤተክርስቲያን እንዴት ይታያል ???
በ21ኛው ክፍለዘመን ኢትዮጵያዊያን በግዳጅ ለውጭ ሀገር ለወታደርነት፣ለባርነት የሰው ንግድ በኢትዮጵያ!150 ቢሊየን ዶላር ይሰበሰባል (ምንጭ፣የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚ/ር ታህሳስ በ2017ዓ.ም)
ውይይይይ ፈጣሪዬ እረ ይቅር በለን ፈጥነህ ድረስልን 🙏የንጱሀን
ደም በየመንገድ ፈሰሰ ኢትዬጲያ አኬል ዳማ ሆነች! 💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭
ነብስ ይማር
አሜን አሜን አርአያ ሰላም ይሁንልን!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የቅሥፈት ጠሪ ሕዝብ የፈላብት ጊዜ ስለሆነ ጌታ ይቅር ይበላቸው ።
የፍርድ ቀን ይመጣል
አይይይይ ኦርቶዶክስ እግዚአብሔር ይሁንሽ
ወድማችን ቅናት ለማንም አይበጅም
አትቅና አጥማቂ እያልክ ስእብና አታውርድ ከቻልክ ጠጋብለክ ከመምሕር ኃ/ መለኮትን መጠየቅ /መማር ትችላለሕ
ኢትዮያዊ እግዚአብሔር ለሰጠው ፀጋ ለወድሙ ከማወደስ ይልቅ ለክስ ይሮጣል ወይም ለመመቅኘት ። እግዚአብሔር ፀጋ ያላቸውን አባቶች ያብዛልን ።
Gedsyovhen Egziabher ygdelachew wendmachenen nefs ymarlen,
❤❤❤
የበላይ ጠባቂ ስለሆኑ ነው
😭😭😭nebsi yimari
ሁሌም ለወጪ ዜጋ እዳሽቃበጥን ህጉን ብናከብር እግዚአብሔር ልቦናዉን ይስጠን
የውጪ ዜጋ ሠው አይደለም እንዴ? እግዚአብሔርን አምናለው እያላቹ የፈጣሪን ስም መነገጃ አድርጋቹት፡ የእግዚአብሔር ህግ ሠው ግደል ይላል እንዴ? አይልም። ህግ አክብሩ ማለት ምን ማለት ነው ? እርኩሶች መጀመሪያ የሞተው/ቱት ንፁሐን እርህራሔ ይኑራቹ ብልፄዎች
@@meseretbegna4240 ይገርማል የውጭ ዜጋ ሠው አይደለም እንዴ?አይ አስተሳስብ አውሬዎች
ትክክል
መባላት የመጣዉ ከሰላሳ አመት ወዲህ ነዉ ወያኔ ክልልና ብሔ ር የሚል ነገር ካመጣ በኋላ ነወ።
በፍፁም በአፄ ኃይለሥላሴ ጊዜ ይህ ነገር አይደረግም እሳቸዉ በጣም ኃይማኖተኛ ናቸዉ
@@alemitufeleke-sq7li ምናለ እንደዚ አይነት የጥላቻ ክፉ መንፈስን ተግባር ለማሻሻልና ወያኔ ባልሺው አገዛዝ ሰአት እንኳን ያልነበረና በስነስርአት ሲከበር የነበረው ፣ እንዳልነበረ ለማስመሰልና የታሪክ ጥላሸት ለመቀባት ባትሞክሪ
ከአብይ ውጭ ሚያሳግድ ሚገድል የለም ::
ፈታእር ንብሄሹን ብሔድጋግሆቹ ዘንድ ያንሁአርልሀን
Kedus gebreal yfredbachew
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ተማሪዎችን ዛሬ እንደዚህ ያደረገ ነገ እንደለመዱት የተናፈጡበትን ሶፍት ያበላቸዋል
መስቀሉ መሬት ላይ መነጠፉን እቃወማለው
Qale qern ቢባል ትክክል ስለሚሆን kale kern. ግን ፍጹም
ትክክል አይደለም ።
ይሄ አሳፋሪ ነውረኛ ገዳይ ውጪ የምንኖረውን ሁሉ ምን አገር አለንና እንሄዳለን እያልን በየሀገሩ እየተጨነቅንና እየተሸማቀቅን ነው።ይሄው አገሩን ሊጠቅም አገሩን ከድህነት ሊያወጣ የተራበ ወገኑን የስራ እድል ከፍቶ እያኖረ ያለውን አገር ሰላም ብሎ ወደ ሀገሩ የገባውን ዜጋ እየገደሉ እንዴት ብሎ ሰው ወደ ሀገሬ ልግባ ይላል እጅግ ልብ ይሰብራል ያሳዝናል እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ነፍስ ይማር ለቤተሰቡም መፅናናትን ይስጥልን ይህንን እያልን መኖር ሆነ ስራችን ከዚህስ ሌላ ምን ሀይል አለን ሀይል የእግዚአብሔር ነውእሱ ይድረስልን ኡፍፍፍፍፍ እረ ምን ይበጀን ይሆን ወገኖች።
እስረኛው ሚካኤልም ሚባል አለ????😂😂😂😂😂😂 ደሀ በህልሙ ቄቤ ባይጠጣ ተቆማምጦ ይወድቃል አሉ ለመሆኑ አሳሪው ማን ነው???? አፋችሁን አርሙ ኢትዮጲያኖች ይሄ አፋችሁ ነው አሳር ሚያስበላችሁ😎
ቁልቢ ዝሙት ስካር
አባካችሁ ተጠባበቁ ያዉ የምናየዉ የምናዉቀዉ የአብይ የጓሮ አጃቢ ኦነግ በግለጽ ተሰማርቶ ነዉ አየጨፈጨፈን ያለዉ መንጋዉን እያስበሉት ያሉት ከርስቶስ በእሱ ቦታ ያስቀመጣቸዉ ሃላፊነት ላይ ያሉ አባቶች ናቸዉ ካልቻላችሁ ለህዝቡ አሳዉቁና እናንተ እንደሌላችሁ አምኖ ፈጣሪዉን አስቀድሞ ሃይመኖቱን ይጠብቅበት ተዋህዶን የምታስደፋሯትም መንጋዉን የምታስበሉም እናንተ እና እናንተ ብቻ ናችሁ!!!
Ahyawon ferto dawlawon.
መሰዋእትነት ነው ?
ምታስተላልፈዉ መልክት መልካም ቢሆንም ስለ መምህራን አማቂዎች ብዙ ማታቀዉ ነገር ዉስጥ አትግባ ወንድሜ
እሱ የተሰማውን ተናገር። ውሳኔው ደሞ ያንተ ነው። ሰው ከመከተል አምላክን ተከተሉ። ዝም ማለት እራሱ እርዳታ ነው
ቆየ እኮ የቤተክርስቲያን ስትበጠበጥ
እንደው እናንተንም እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁናችሁ
እንዴ መጀመሪያ መጠየቅና ምላሽ ማሠጠት የለብህም ወይ?
Nurulen negash ena ato araya
Gobez bereta enedatefatachew abatoch zm malet yelebachewem bokebwaka nachew bimotus mn cheger alew
ቁልበ ለምን ይሒዳሉ ሐዋሳ በየ ደብሩ አለ ግድ ቁልቤ ካልሆነ እያሉ ለምን ይሒዳሉ በዘራቸው ምክኒያት እየተመረጡ እዳልተገደሉ ሁሉ አሁንም ይሒዳሉ ጉድ እኮ ነው ለማንኛውም ነብስ ይማር😢
Budizeme mamelekia emkwane wedewesete be chama megebate kelekele newe aye agere selamewa nafekene
Wendime bebetechristian tizaz ema meskel eyeteregete new.
መምህር ግርማ በገንዘብ ኦርቶዶክስን ገዝተዋል! በአጋንንት መንፈስ ምዕመኑ ተበከለ! ውግዘት ባፈነገጡት አባቶች ከታወጀ ለምን ሲኖዶሱ መምህር ግርማን ከነልጆቹ አላወገዙም???
መምህር ግርማ የዘመናችን ሀዋርያ ናቸው እድሜ ከጤና ይስጣቸዎ ጠቋይ አስጠቋይ ዘድሮን አታልፍም😂
እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ ሌላ ምንም አንልም የዲያብሎስ ልጆች
Aba Germa mamher Tesfaye ya menfas wgeyaw aweknow ,xelot sgdat temkat bzuhu nager temernal ,hezbu madanu tonkay debtera sela tegaleta amemachu medra tonkay hulu Egzabher yegasexachu ☝️
Melaku gebrel enzi yekerstysn telatoch nachew ortodokesn ateku enata yetrgemachu fetroch ategedlun wedemachen nibesachun yemar
ማንንን ነው የገደሉት
Meskelu ketesera 80 ametu new yemilut lemin yediri sech endih yaderegut mikniyatu mindinew degmom ahun sitades ketaye degmo lemi ayistekakelim lezihm new mekeraw yebezabin yikr yibelen
ሰው ለምን ዳነ ብላችሁ አትጫጩ በቃ, ምንም የምጣቹት ነገር የላም እና... ዕድምና ጤና ለአባቶቻችን. እናንተ ተጫጩ,
አንች ስው አምላኪ ደግሞ አባቶች ትያለሽ እነዚ ሌቦችን
Areaya aksum lay nikab naw yekelekelut hijab madreg mebtachew naw yeha bearebum alem ayfekedme school not aloud nikab
😅😅😅😅አይነበብም አላልክም ሰይጣናም ታስታዉቃለህ ተቅበዘበዝክ አንተም ተጠመቅ ጋንጩርህ ያስታዉቃል ማርያምን 😅😅😅😅እንዴ ተቁነጠነጠ እኮታዉቆሀል😂😂😂ገና ለገና ሰዉ ይድናል ብላችሁ ምድረ መታች የጠንቋይ አጎብዳጅ አስመሳይ ክርስቲያን የጠቋር ፈረሶችእንግዲህ ምን ትሆኑ የ እግዚአብሔርን ክንድ አታጥፉ
ትክክለኛ እግዚአብሔር የሚከተል አይሰደብም። ሰው መከተሉን ተውና አምላክን ተከተሉ
ሙስሊሞች አትሞኙ ለፓለቲከኞች አትመቻቹ። እኛም ኦርቶዶክሶች ዮኒቭርስቲ ጊቢ ውስጥ ክፍል ውስጥ ሳይሆን ነጠላ አትልበሱ እንባል የለ እንዴ። ከዛም በላይ እየታረድን አይደለም እንዴ። ህዝቡ ሂጃብ ልብሰው ቢማሩ የሚቃወም የለም። ስለዚህ የሀይማኖት ጦርነት ስለሚመኙ አትሞኙ ተጠንቀቁ። በሰበብ ችግር ለመለኮስ ይፈለጋል።
ቀርን፥ከበሮ ነው።መለከት አይደለም፥አንተም ዋሸህ
ቀስ ብልህ ስሜታዊ ሳትሆን ተናግር ጥሩ ነው መርጃህ ግን ንግግርህ ትንሽ አሳጥርው።
ወንድሜ ላንተ አዲስ ሊሆን ይችላል
ግን ፈረንጆች they don’t care ጫማ አድርገው ነው የሚገቡት ቸርች