ለገንዘብ_ብለን_ገላችንን_ሸጥን|ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 103

  • @AsAa-c2e
    @AsAa-c2e 13 часов назад +20

    የአዪምሮ ሃብታም ነህ ወድማችን ለአዉነት የቆምህ ነህ አድሜና ጤና ይሰጥህ ወድማችን❤❤

  • @ኢትዮላፍቶ-ethiolafto
    @ኢትዮላፍቶ-ethiolafto 12 часов назад +6

    እንኳን አብሮ አደረሰን
    🏵🕊እግዚአብሔር🕊🏵
    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ይጠብቅ።
    🇪🇹ኢትዮጵያንም ይባርክ🇪🇹
    ተባረክ ወንድሜ በርታ

  • @tsigewmichael
    @tsigewmichael 11 часов назад +11

    ጥሩ ዜጋ ሰለሆንክ እንኮራብሃን ድንግል ማርያም ከእን ልጇ ትባርክህ

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 10 часов назад

      አዳማጭ ተጠያቂሆች ጆሮ ዳባ አሉ እንጂ::

    • @LinaTeshome
      @LinaTeshome 9 часов назад

      አሜን

  • @MeseretBogale-pm4ke
    @MeseretBogale-pm4ke 11 часов назад +7

    በቤተ መቅደሱ መሰቀል ለ80 አመታት አባቶች እያወቃቹ እናንተ እረግጣችሁ ሕዝቡን አሰረገጣችሀት አሁን ያላችሁ አባቶች መሰቀሉን ከወለሉ አንሰታችሁ የእግዚአብሔር ክብር ብታገኙ የቤተክርስቲያን አሰተዳዳሩ ከእንቆልፎት የቀሰቀሶተ የመሬት መንቀጥቀጥ ምልክት ቢሆኖት እኔ በዚህ ጉዳይ ልቤ በጣም አዝኗል ቅዱስ ሥላሴ በታቸውን ያሰከብሩ ፍርዱን ለቅድሰ ሥላሴ

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 10 часов назад +9

    ለምን መቶና ስድስት መቶ ዓመት አይሆንም አሁን አየነው አንሱልን እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ክብር መስቀሉን አትረግጥም

  • @jajah7767
    @jajah7767 10 часов назад +3

    እኔ እነዚህን ወጣት ሴቶች እወዳችሁለሁ ...ጀግኖች ... በምድር እስካላችሁ ዘመድም ጎደኛም እሆናችሀለሁ..... አይዛችሁ.....💪💪💪

  • @yeshibeyene3530
    @yeshibeyene3530 7 часов назад

    እግዚያብሄር ይባርክህ አርአያ እዉነት መናገር ዋጋ የሚያስከፍል ሆኗል በረታ ለሁላችንም እ/ር ልቦና ይስጠን ኡፍ በስንቱ ልበጥበጥ አለች በሶ እኛ በስንቱ እንበጥበጥ ፓስተር ነኝ ባዩ ዶማ ነዳጅ ሲጨምር ሁሉም ነገር በትራንስፓረት እንደሚመጣ አጦት አይደለም መቼም

  • @WelelaZeleke
    @WelelaZeleke 10 часов назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን የአእላፋት ዝማሬ በጣም ያምራል የመሰረቱትን እግዚአብሔር ዘመናቸውን ይባርከው እንኳን ኦርቶዶክስ ሆንኩ ነው ያልኩት ቦታው ስለነበርኩ 🎉🎉🎉

  • @BerhNAn
    @BerhNAn 9 часов назад +1

    አይ ፈይሳ ከዚህ በላይ ማሰብ አይቺልም እግር ጭቅላት አይሆንም አለ መለስ ዜናዊ ነፍስ ይማር

  • @MeseretBogale-pm4ke
    @MeseretBogale-pm4ke 12 часов назад +3

    አሜን እንኳን በሰላም መጣክ እንኳን አብሮ አደረሰን እኔ በሳውዲ ነው ያከበርኩት ሰላም እና ጤና ከእድሜ ጋር እግዚአብሔር አብዝቶ ይሰጥክ

  • @jajah7767
    @jajah7767 10 часов назад +3

    እነዚህ ሁለት ወጣቶችን :- መግፋት ትክክል አደለም ህመማቸውን መረዳት ያስፈልጋል ... እግዚአብሔር ማንንም አይንቅም ... አይዛችሁ

  • @batrishiferaw8775
    @batrishiferaw8775 10 часов назад +2

    እውነት ነው ወንድማችን እነዚህ ልባቸው የተደፈነ አሳፋሪዎች ናቸው ።

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 10 часов назад +2

    አራአያ ወንድሜ እንደአንተ አይነቱን ሰው ያብዛልን አተንም በአለህአቛም ያዕናህ❤❤❤

  • @junefirst500
    @junefirst500 13 часов назад +2

    እንኳን አደረሰህ ውድ ወንድሜ!!! ወገኖቼም በርቱ! ኃያሏ አገር እሳት በረዶ እየወረደባት ነውና ይቅር ይበለን!!!

  • @themane9894
    @themane9894 8 часов назад

    አርያ ወንድሜ እንኳን አደረሰህ አነተ እግዚአብሔርን ይዘህ እመብርሃንን ይዘህ ቪ8የሚነዳ የሰው ደም ያለበት አንተ ያለህ ሰላም እሱ የለውም ሃብታም ነህ የገንዘብ ሳይሆን የፍቅር የሰው እሱ ይበልጣል እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ ጥሩ ስራ ነው ምትሰራው

  • @abeytilahun9248
    @abeytilahun9248 9 часов назад +2

    በእያንዳንዱ ጳጳሳት አካውንት ውስጥ ከ100 million bir በላይ አላቸው ምን ሊያደርጉት አንደሆነ ፈጣሪ ይወቅ

  • @YonasAbebe-v5x
    @YonasAbebe-v5x 11 часов назад +3

    አርአያ 👍🏽👍🏽

  • @mekonnenhaile465
    @mekonnenhaile465 9 часов назад

    የእውነት ንጉስ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @LinaTeshome
    @LinaTeshome 10 часов назад +2

    አሜን አሜን አሜን አንኳን አብሮ አደረሠን ወንድሜ

  • @hrutfetenisa2776
    @hrutfetenisa2776 10 часов назад +1

    ተባረከልኝ እንካን አደረሰህ አረያ ትናንት ሰላላየሁ አሰበ ነበር እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @elsabethabtgiorgis527
    @elsabethabtgiorgis527 11 часов назад +3

    Yes you are telling us is true ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 13 часов назад +2

    አሜን እንኮን አብሮ አደረሠን 💚💛❤🙏

  • @MuluEmbat-q8f
    @MuluEmbat-q8f 13 часов назад +2

    Amen Amen enkan abR adrsenn wedeachn

  • @SalomaBichon-ek2kl
    @SalomaBichon-ek2kl 9 часов назад +1

    እንኳንአብሮአደረሠን

  • @rahellove7588
    @rahellove7588 13 часов назад +2

    እንኳን አደረሰህ ወንድማች አርአያ❤❤❤

  • @Adufkr-c9y
    @Adufkr-c9y 10 часов назад +1

    እንኩዋን አብሮ አደረሰን አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl 9 часов назад +1

    ከድሮ ነው ምከታተልህ አርአያ 🙏🇪🇷

  • @HgtVcdf
    @HgtVcdf 7 часов назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት ወንድማችን 🤲🤲🤲

  • @elsabethabtgiorgis527
    @elsabethabtgiorgis527 11 часов назад +2

    Le ethiopian hezbe demethe selehokene edemana tana abezeto yestelene❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NigusuZerihun-v6l
    @NigusuZerihun-v6l 12 часов назад +2

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @tzitagebra-v4f
    @tzitagebra-v4f 6 часов назад

    እንኳን አብሮ አደረስህ እንወዳሀለን ለእውነት የምትቆም❤❤❤

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 10 часов назад +3

    ሰላም እንኩዋን በደህና መጣልኝ ዉድ ወንድማቺን ❤️❤️❤️

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass 9 часов назад

    እንካን አብሮ አደርሰን አርአያ ኧር እፍሩ መሰቀሉን ያንሱልን ያለበለዚያ ህዝቡ መሄድ የለበትም ህህቡ ሆኦ ብሉ መውጣት አለበት አባቶች አሰቡበት አታሳዝኑን መአት አታምጡብን እግዝዬ ይቅር ይበለን

  • @zewditumola-m4g
    @zewditumola-m4g 12 часов назад +3

    1ኛ የጭንቅላታቸ ውን ልክ ነው ለሕዝብ ያስገመገሙት 2ኛ ጋዜጠኛ አርዓያ እንዳልከው ያለፉበት ብር ስለሆነ በሌብነት , በብዝበዛ, እና ለፖለቲካው ሲል መንግስት ስለሚጠቀምባቸው የሚከፍላቸው ብር ጭንቅላታቸውን ደፍኖታል ! እዩጩፋን የሚከተሉት ደንቆሮዎች ናቸው ሚገርሙኝ አለ አሜን ምንም የሚያቁት ነገር የለም! ልቦና ይስጣችሁ ከማለት ሌላ ምን ይባላል!!

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p 9 часов назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @batrishiferaw8775
    @batrishiferaw8775 9 часов назад +1

    ወንድሜ እባክህን ለህዝብ የሚናገር ሰው አይበረክትም አገራችን እውነታውን የሚናገር ልጆቿን እየበላች ነው።

  • @junefirst500
    @junefirst500 12 часов назад +2

    የአእላፋት መዝሙር ኢትዮጵያ በመላእክት እንድትከበብ አረጓች!!! ኦርቶዶክስ በቃ ወደ ፩ንዱ ፈጣሪ ብቻ ውዳሴ ዝማሬ ስታቀርብ ሰላም ይሆናል!!!

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya 13 часов назад +2

    ወንድም አርአያ እንኳንም ደህና መጣልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lemlemmichael6587
    @lemlemmichael6587 8 часов назад

    Amen Amen Amen yene wendm tebarek 🙏🏻🙏🏻🙏🏻⛪️

  • @ShewanehAmare-l8b
    @ShewanehAmare-l8b 10 часов назад

    ወንድማችን አርአያ እንኳን ለጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት አደረሰህ አደረሰን።
    አባቶች ምን እንደሚጠብቁ አይታወቅም ።ፈጣሪ ሁሉን የአባቶችን ስራ እያየ ዝም የሚለው ለመልሱ ጊዜ ስላለው ነው።ግን አሁን አሁን አንድ አባት እንኳን የጌታችንን መከራ ለመቀበል ራሱን ያዘጋጀ አባት በማጣችን ያሳዝናል።እናንተ ዝም ብትሉም ፈጣሪ ህዝቡን ይታደገው እንጂ ሌላ ምን ይባላል ።ይህ የሚያሳየው ስንት ምዕመናን የማያውቀው ግን እናንተና ፈጣሪ የምታውቁት እያያችሁና እየሰማችሁ ያለፋችሁት እንዳለ ይነግረናል።
    በዓለምም ሆነ በሀገራችን ላይ የምንሰማውና እየሆነ ያለው የፈጣሪ ቁጣ በምህረቱ እንዲመልስልን የከፋው እንዳይመጣብን ሁላችንም ልባችንን ወደ ፈጣሪ እንመልስ።
    ፈጣሪ የልባችን መደንደን ሳይመለከት ምህረቱን ያድለን።
    አሜን!

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky 12 часов назад +2

    Merry Christmas Aray🎄🎁

  • @yohana-p5j
    @yohana-p5j 9 часов назад

    Amen Amen Amen

  • @samitekelemariam311
    @samitekelemariam311 2 часа назад

    እግዚአብሄር ይመስገን ናዝሬት ቅድስተ ማርያም ያሳለፍነው መንፈሳችን ታድሰዋል

  • @gena15
    @gena15 6 часов назад

    እኔ የሚያስፈራኝ የአባቶች ቸልተኝነት እና ዝምታ ነው

  • @mulgetaasrat3716
    @mulgetaasrat3716 9 часов назад

    ተባረክ

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Час назад

    ሰላም አርአያ በጣም ልብ ይነካሉ እባክህን ሴቶች እህቶቻችንን እንረዳቸዋለን አደራህን ትንሽ ራሳቸውን እስኪችሉ ድረስ ልባችንን ነው የነኩት በዛ ላይ ይቅርታ መጠየቃቸው ለጥፍልን ስልክህን እና ላንተ እንልካለን

  • @aemi576
    @aemi576 9 часов назад +1

    Aygebachewm

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya 12 часов назад +1

    አሜን !!🙏🙏🙏❤❤❤

  • @YeheyesAmde
    @YeheyesAmde 7 часов назад

    ሁሊም ስለ መስቀሉ ጉዳይ እንደ አዲስ ርእስ መነጋገሪያ አድርገው አርአያ

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ
    @አገሬ_ምን_ነካሽ 5 часов назад

    መኪናችሁን ሽጡና ፈረስ ግዙ ማለቱን የግል መኪና ላላቸው ይገባቸዋል፤የሚሊዮን መኪና እየነዱ የነዳጃ ስለማያጡ፤የሚያሳዝነው ገቢና አቅም የሌለው በሕዝብ መመላለሻ የሚጠቀመው ሕዝብ ነው።

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ
    @አገሬ_ምን_ነካሽ 4 часа назад

    መስቀሉ ለአለፉት 80 ዓመታት እየተረገጠ ነበር የሚል ከሆነ፤በጣም ያሳዝናል፤ለምንስ አባቶች ዝም አሉ?ግን አሁንም ይቀጥል የሚለው ፈጽሞ ተቀባይነት ሊኖረው አይገባም።

  • @neA-s5v
    @neA-s5v 13 часов назад +2

    እንደው ምን ይሻላል

  • @adanechwakjira-ck5en
    @adanechwakjira-ck5en 6 часов назад

    ወንድሜ እግዛብሔር ያክብርህ ! ነገርግን አባቶቻችን ጥያቄያችንን መመለስ ከቻሉ ቅርስ ከክርስቶስ ይበልጣልን ???? አዎ እስከዚች ሰዓትና ደቂቃ ያለው ያገራችን ችግርና የህዝቦቻ መከራና ሰቆቃ የዚህ ውጤት ነው : ስለዚህ እኛ ምእመናን በአንድነት እንቁም ማስተካከል ና ጥፋቱን ማረም ካልቻሉ የኛ ድርሻ ከዛ ካቴድራል አለመገኘትና ጥያቄያችንንም ሁሉን ማድረግ ለሚችለው ለልኡል እግዛብሔር ማቅረብነው ።

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 13 часов назад +2

    እንኳን አደረስህ

  • @ኢትአአ
    @ኢትአአ 6 часов назад

    እና ባላወቅነው ዘመን ረገጥነው ይቅር ይበለን፣ አሁን ሲታይ ሲታወቅ የማይነሳበት ምክንያት ምንድነው? አባቶች የተባሉት ለምንድነው ዝም ጭጭ የሚሉት ፍላጎትና ሀሳባቸው ምንድነው? መስቀል አታስረግጡን፣ ሁላችንም የየአቅማችንን አስተዋፅኦ አድርገናል፣ እና መስቀልን አንረግጥም አዳምጡ ኸረ ጉድ እኮ ነው፣ መሰቀል እየረገጥን አናስቀድስም። ጉድ ጉድ ጉድ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @worldoffun-dh9tt
    @worldoffun-dh9tt 9 часов назад

    እውነትም የቀረና ፕሮግራም(ቃለ ቀርን)🤣🤣😁😁😁🤣🤣😁😁

  • @MekduAyele-f5k
    @MekduAyele-f5k 13 часов назад +1

    እንኮን አብሮ አደረስን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zenawiዜናዊ
    @Zenawiዜናዊ 5 часов назад

    እና እኛ ምን እናድርግ
    ዓይንህን የምታፈጠው ማን ላይነው??
    እዛ እደክ አትነግራቸው።
    እዚህ ላይ ከምትለፈልፍ

  • @zenebaregeta2631
    @zenebaregeta2631 12 часов назад +2

    ዋውእያንዳንድን ነፋሰገዳይና የውሸት ፓለቲከኞችን:ሆዳምጱጤዎችን በደብ ንገረልኝ መቸም አይገባቸውምና

  • @junefirst500
    @junefirst500 13 часов назад +4

    ወገኖቼ፤ ከላይ ባለው ብዙ አትጨነቁ! ኢየሱስ ውስጣቸው ቀማኞች ቀሚስ አስረዛሚዎች ብሏል! ቃሉን ብሉት!!!

  • @michaelmiko5065
    @michaelmiko5065 5 часов назад

    መስቀሉ ካልተነሳ አንሄድም አይናችን እያየ የእየሱስ ክርስቶስን መስቀል አንረግጥም

  • @fasilgebre4150
    @fasilgebre4150 7 часов назад

    እንደ ሌሊሳ አይነቱ የጨቋኙ ብሔር እንጂ ጭቆናን የመቃወም የሚያስችል ህሊና አልነበረውም።የለውምም

  • @edomyosef
    @edomyosef 3 часа назад

    ሰው ከራበው ምንም ያደርጋል ስሜታቸውን የሚረዳው የቸገረው የራበው ነው የሚያቀው ዝም ብለህ ፍረድ እራበኝ ስትልህ አንድ ጉርሻ አታጉርሳትም ።አጠገብህ ልብስ የለበሱ የራባቸው ስንት ሰዎች አሉ ተመልከታ

  • @senaitjira209
    @senaitjira209 10 часов назад +1

    እሰይ እንክዋን ያለ ትክክል ተቃጠሉ

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 6 часов назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅

  • @مساررر
    @مساررر 3 часа назад

    Ameen Ameen Ameen 💞💞💞💞💞💞✝️💒💒💒🎄🕊️🎄🕊️🎄🕊️🎄🕊️😔🥹🥹😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ElieMechleb-gl2qn
    @ElieMechleb-gl2qn 9 часов назад

  • @BrookSisay-ii2xi
    @BrookSisay-ii2xi 7 часов назад +1

    ግን ከስዩም ተሾመ ጌር እንዴት ጓደኛ ሆንክ?

  • @GashawBelay-h4k
    @GashawBelay-h4k 8 часов назад

    በነገራችን ላይ ነዳጅ ሲጨምር ባለሠኪና አይጨከውም እሱም ከሚሠራው ይጨምራል የሚቸገረው በግሩ የሚሄድው ነው።ለምን ብትሉ ሸቀጣሸቀጥ ምግቦች የሚገዛው እግረኛው አይደም ወይ

  • @tibebedebalketibebe8184
    @tibebedebalketibebe8184 5 часов назад

    አረ ምንም የለ በመንግስት ደመወዝ እንኳን ቤት መኪና ሊገዙ ቀርቶ ኪራይ ቤትና ታክሲም አልቻሉትም 😢

  • @michaelmiko5065
    @michaelmiko5065 6 часов назад

    ቆይ ምክንያት መደርደሩን ትተው ከመሬት ላይ መስቀሉን ማንሳት ለምን አቃታቸው ሰዎቹ ምን ነካቸው

  • @demisdesalegn9656
    @demisdesalegn9656 4 часа назад

    በአፍሪካ የነፍስ ወከፍ ገቢ በኢትዮጵያ የመጨረሻዎቹ ተርታ ላይ ለምትገኝ ሀገር የነዳጅ ዋጋ ዝቅተኛ ነው ማለት አይቻልም ።

  • @Sebat27210
    @Sebat27210 5 часов назад +1

    አይዞን ኦርቶዶክሳውያን በምሬት ያንንም ይሄንንም እያመጣህ ልታ ዝለን አስበህ ከሆነ ተሳስተሃል ተነቅቶብሃል

  • @MubarakRahmeto
    @MubarakRahmeto 7 часов назад

    ደራርቱ ቱሉ ሀገሬን እወዳለሁ ብላን አልቅሳ ነገረችን ሀገሯን ብትወድማ አትሌቲክሱን አመሰችው ይሄኛው ደሞ እግሩ ጭንቅላት የሆነበት እየመጡ አፋቸውን ይከፍታሉ

  • @LovelyBanyanTree-tb9qo
    @LovelyBanyanTree-tb9qo 6 часов назад

    ድፍረቲቸው

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 11 часов назад +1

    ፕሮቴስታንቶች በጣም ታሳፍራላችሁ ፖሎትካና ሀይማኖት አንድላይ ማወዳደር መቼነው ልቦናየምትገዙት

  • @themane9894
    @themane9894 9 часов назад

    ባንድራ ስታነሳልን አከበርንህ እጅህን አጣምረህ ፍትህ ስትል የታገልክልን መሰለን ምነው ታዲያ ይህን ቃል ተናገርክ ህዝባችን መኖር አቅቶት ተርቦ ነው ያለው እኮ ቀነኒሳ ምናለ መሰለህ ዘመናዊ መኪና እንኳን መንዳት ያሰቅቃል ያለው አቶ መሰለህ የህዝብ ስቃይ መራብ አሞት እኮ ነው እንጂ በደረጃም ከሃይሌ ቀጥሎ ታላቅ ኢትዮጵያዊ እሱ ነው ብቻ ህዝብ አስቀየምክ አስብበት?

  • @kwtkywt3069
    @kwtkywt3069 7 часов назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰💪💛💚❤️💛💚❤️🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️

  • @kwtkywt3069
    @kwtkywt3069 7 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hasbeslife1033
    @hasbeslife1033 5 часов назад

    አሁን ሌሊሳን ሰው አርጋችሁ እሱን ትተህ ለምን ለሀገር ኩራት ስለሆነው ለተከበረው ሺ አለቃ ሀይሌ ገብረ ስላሴ አታወሩም

  • @AbdisaDiriba-g9f
    @AbdisaDiriba-g9f 10 часов назад

    Igna orthodox Nene ina video sitleke belerde argewe kalchalke photo atasigeba, ihe lela sew wedeza megefafate new???

  • @ndagne7394
    @ndagne7394 9 часов назад

    Fanof min agebah

  • @SintayehuAmanual
    @SintayehuAmanual 9 часов назад

    Yewetader cham chimr lezh new wetaderum yemewaredew

  • @AsterGebrehiwot
    @AsterGebrehiwot 10 часов назад

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉array....beret

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 12 часов назад

    Echy Etiopiea eyder eyader basebat be hasetena nbyatoch ena hawaryan kfu poltikenoch sebeb Esate gomera hon Meryt menketketm meto ayarfm ay Etiopiea mechreshawa gn aymrm

  • @worldoffun-dh9tt
    @worldoffun-dh9tt 9 часов назад +1

    እስቲ ወንድ ከሆንክ ስለ ደጋሚና ስለ ዘረፊ ቄሶች ፃፍ ስለ ጴንጤ አይመለከትህም ይዝረፍ😂😂😂😂 ጴንጤን በመስደብ ኦርቶ ለመሰብሰብ ፖለቲካ ትሰራለህ😂😂😂😂😂ኧረ ተበልቶበታል ሌላ ሞክሪ😂😂😂😂አልነቃሽም እንዴ😂😂😂

  • @senaitjira209
    @senaitjira209 10 часов назад +1

    ፈይሳ ለሊሳ ለፍቶ ደክሞ ነው መኪና የኖረው

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 12 часов назад

    Duro ke teba sew ke kfu sew men ytebekal oromo bemhonu le gezyw limeslew ychlal gn Somaliw Tegryw Aaraw gezw derso simeta yrotal mdre donkoro .

  • @junefirst500
    @junefirst500 12 часов назад

    ስጋውያን ስለ ስጋ ያወራሉ! መንፈሳዊ ሰው ስለ መንፈስ ያወራሉ! በአገራችን በሰይጣን ላይ የተሾመው ነብይ እዩ በሁለተኛው ቋንቋ አማርኛ በንግግር ቢስት አያስገርምም! አይዟችሁ ቅር አይበላችሁ ስጴንጤ በመባረኩ!!!

  • @jajah7767
    @jajah7767 10 часов назад

    ምንም የማልጠቅም አላለም .... ምናባህ ትሰራለህ ካልጠቀምክ

  • @jajah7767
    @jajah7767 10 часов назад

    መሀይማን ከኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ራቁ....ቢያስ ሁለት ድግሪ ያለው ነው ቄስም መሆን ያለበት ... በቃን

  • @senaitjira209
    @senaitjira209 10 часов назад

    ቤኒዝን ሁሉም አለም ላይ ነው የጨመረው አንተ ለፍልፍ ተቀደድ

    • @LinaTeshome
      @LinaTeshome 10 часов назад

      ባለጊዜውን አይመለከትም ማለት ነው

  • @jajah7767
    @jajah7767 10 часов назад

    አንተን መግረፍ ነው ትውልድ ምታበጣብጥ