Tsegaye Mergia - Akam Neguma (Ethiopian oldies)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025

Комментарии • 32

  • @hananiaaden9559
    @hananiaaden9559 6 лет назад +13

    መምህርና ድንቅ ቦክስ ጊታሪስት ፀጋዬ መርጊያ ባቱ ተራራ ሁለተኛ ደረጃ ትምህት ቤቴን ሳስታዉሳት አንተንም ጭምር ነበርና እኔም በሀርሞኒካ ትምህት ቤቴን አገልግል ነበርና ከሃገሬ ከወጣሁ ብዙ ዓመታት ሆነና ተዳፍነው የቆዩ ብዙ የካሴት ስራዎች እንዳሉህ በማሰብ ለረጅም ጊዜ በድህረ ገጽ ስፈልግህ ነበርና ዛሬ አካም ነጉማን ሳገኛት በትዝታ መርከብ አትላንቲክን አቋርጬ ሀገሬ እንድገባ ይህን ሙዚቃ ዳዋን ሎድ ላደረገው ወገኔ ምስጋናዬ ይድረስ ጌታቸው ከሜሪላንድ ።ዉብ ሃገራችን ወደ ክብሯ ተመልሳ ለዘላለም ትኑር ።።።

    • @telafinos
      @telafinos  4 года назад +4

      hanania aden Hello my name is Telafinos, I came across your comment and thank you for leaving a positive comment. Tsegaye Mergia is my Grandfather and is no longer with us, i just wanted to let you know he had past away 18 years ago. May he Rest in Peace. Thank you

    • @tayeduresa622
      @tayeduresa622 4 года назад

      @@telafinos I know passed a good time with Tsgaye in Hawasa in 1970 . I need disparately all his songs what ever it costs. if you can get it for mi Pls contact mi with 0927953366. (Taye)

    • @alemayhubehulu809
      @alemayhubehulu809 2 года назад

      Well said dear brother.

    • @luluhawaze9767
      @luluhawaze9767 Год назад

      ፎቶዉ ላይ ከእሱ ጋር ያሉት እነማናቸው ​@@telafinos

    • @Coffeeቡና
      @Coffeeቡና Месяц назад

      እኔ በጣም ልጅ እያለሁ እነ አባቴ ፀጋዬ መርጊያ የሚል ቀይ ወረቀት የተለጠፈበት ካሴት ትዝ ይለኛል:: የሃይሉ መርጊያ ወንድም ነው እንዴ?

  • @MyD1010
    @MyD1010 5 месяцев назад +7

    ፀጋዬ መርጊያ የሚባል ዘፋኝ ነበር ስላቸው ብዙ ሰዎች ሰምተን አናውቅም ይሉኛል እሺ ሀይሉ መርጊያ ይሁንላቸው እላቸዋለሁ በ1974 ሀረር ዘመቻ ጣቢያ ሆነን እንሰማው ነበር ፣
    አካም ነጉም ፈዩማ
    እንዴት ናችሁ ደህና ናችሁ በያላችሁበት ደህና ሁኑ
    ፀጋዬ መርጊያ ነፍሱን ይማርልን በህይወት የለህም አሉ !!!😢😢😢😢

    • @Coffeeቡና
      @Coffeeቡና Месяц назад

      ልክ እንዳንተ ፀጋዬ መርጊያ ስል ኃይሉ መርጊያ ነው ባክህ ይሉኛል:: እርግጠኛ ብሆንም ይምታታብኝ ነበረ 😂 በጣም ትንሽ ልጅ እያለሁ ያየሁትን ፀጋዬ መርጊያ የሚል ቀይ ወረቀት የተለጠፈበትን ካሴት ግን አልረሳውም:: አፍሮ ፀጉር ጊታር ይዞ ፎቶ አለበት::

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 29 дней назад +1

    😁❤️❤️❤️❤️❤️👍👍!!!
    Artist Tsegaye Mergia; WHAT a TALENT, What a GIFT: So, SUPERBLY BEAUTIFUL Song!!!
    RIP, Tsegaye Mergia ✝️🌺🌺🌺🌺🌺!!!

  • @fikurukidane8644
    @fikurukidane8644 4 года назад +14

    ጸጋዬ መርጊያ ፈጣሪያችን ነፍስሕን በአጽደ ወይን (በገነት) ከጎኑ ያስቀምጥልን ያኑረለን አሜን ።
    (ቅርቄ) የሚለወን ስም ያወጡልህ ባልሳሳት 1.ብርሓኔ ኪዳኔ(ዶፋው) 2. አዳነ በቀለ(አዱካ) 3. ጌታቸው ገስስ (ፋዱል) ከነዚህ ወንድሞቼ መካከል አንዱ ነው። በጣም የቀራረቡ ሰለነበር ስውነቱም በጣምም ቀጭን ሰለነበረ(ቅርቄ) የሚል የልጅነት ስም አዋርሰወታል። የመዳሕኒ አለም ቤተ ክርስቲኦያን የተዋጣለት ዲያቆን ድምጽ መረዋም ነበር ።እሱ ሲያዜም ከዛሬ 60 አመት በኋላ ያለወን ተዝታዬን የቀስቅስዋል። ከሓገር ለወጣ 6 ቅን ሲቀረኝ 1978 አ/ም ከባሌ ክፍለ ሓገር ከደሎ መና ዘመዶቼን ለመጠየቅ ወደ ከብረመንገስት ሄጄ ነበር ለአዲስ ዘመን ለአዲስ አመት ። እንቁጣጣሽ በማግስቱ አበራ በሪ ቡና ቤት አዳነ በቀለ አልጋ ተከራይቶ የኖር ነበር። እዛ ተስባስበን አሻም ነጉማን በጊታር ያዜምልን ነበር። አሁን ከረዢም አመታት በኋላ ተዝታው ያስተክዝኝ ያስቆረቁረኝ ጀመር። ነፍስሕን የማርልኝ።

    • @pace2443
      @pace2443 2 года назад +2

      ቅዳሴው የፀጋዬ ልብ ይሰብራል የመንወደው ወንድማችን ነፍስህን በገነት የኑርልን😭

    • @luluhawaze9767
      @luluhawaze9767 Год назад +1

      የሚገርም ታሪክ ነዉ ያነሳኸዉ የታሪኩ አካል ባልሆንም ቦታዉንና ሰዉየዉን ስለማዉቀዉ በጠ

  • @alikodinko9158
    @alikodinko9158 3 года назад +7

    "Akam nagumaa, fayyumaa ?", this song and the singer's family picture made me cry, when I thought of around 1980s generation with their Afro-style hairs and their wide-leg-jeanses. I am one of that generation of 1980s, but I never came across this guy called Tsegaye Margaa. It is on 31. 07. 2021, as I am googling for Ethiopian Old School musics, that I came across this amazing song. Dear Tsegaye Merga, RIP !

  • @pace2443
    @pace2443 2 года назад +2

    ፀጋዬ መዘርዬ ነፍሳችሁን በገነት ያኑርልን😭

  • @SeronGirma-z2f
    @SeronGirma-z2f 13 дней назад

    ይገርማል።ሌላ ምን ይባላል?(ኢትዮጵያን ማወቅ የሚቻለው እንዴት ይሆን ጎበዝ?የማናውቀውና ያልሰማነው በዛ እኮ!)

  • @kirstinatamerat
    @kirstinatamerat 2 года назад +1

    ወንድሜ ፀጋዬ መርጊያ ነፍስህን በገነት ያኑረው

  • @tsehaydemeke
    @tsehaydemeke 7 лет назад +5

    Tsegaye (Qirqe) my childhood friend. Memory of Ras Biru Woldegabriel school - Kibremengist. RIP

    • @qeerroostudio8541
      @qeerroostudio8541 4 года назад +1

      Tsehay Demeke manew esu??

    • @OshoBenta
      @OshoBenta 2 года назад

      Where is Kibremengist? we honor people, not a dictatorship like kings. We call the town Adola

  • @sewaweq7653
    @sewaweq7653 2 года назад +1

    Ideal beautifull family

  • @OshoBenta
    @OshoBenta 2 года назад +1

    Very cool. Galatoomi

  • @KasaTeshome-ig6fx
    @KasaTeshome-ig6fx 4 месяца назад

    Endakorefsh Bezaw Qarash Aqrbulen Bakahu

  • @RobelTsegaye-m7o
    @RobelTsegaye-m7o 10 месяцев назад +1

    Kergim amet buhala selesemahut desss belogale lalam asemun

  • @helengetachew1925
    @helengetachew1925 8 лет назад

    batam dis yamel music nw 🖒

  • @dejenegemechu5589
    @dejenegemechu5589 3 года назад +5

    ቀልዱን ተይ

    • @Coffeeቡና
      @Coffeeቡና Месяц назад

      Bravo!!! ♥️♥️♥️♥️ 😢😢😢አዎ አዎ በትክክል አሁን ቀልዱን ተይ የማነው ብትል የሚነግርህ የለም::