Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እይ ካሳሁን ገርማሞ ዛሬ በስከንድ ምን የመሳሰለ ግጥም የሚፅፍ ልጅ ስጠሀን እ/ር ነፍስህን በእፅድ ገነት ያኑረው።
ወይ ደስ ሲሉ በቪዲዮ እየታዩ ቢሆን ብዬ ተመኘሁ ❤
አይ ደግ ዘመን።ደግ ትውልድ።ውበት ነበሩ።
አይ ግዜ አይ ዘመን ለንግግራቸው ግጥሙ ደስ ሲል ነፍሳችሁን ይማራው የኔ ጀግኖች ታሪክ ሲያስታውሳቸሁ ይኖራል!!!
አቶ ካሳሁን ግርማሞ የዘመኑ ምርጥ የየአዲስ አበባ አራዳ ፣ የሶዶ ክስታኔ ልጅ ።
የምን ክስታኔ 😢
@@nabuteyimer8733Awo Kistane new
በዓለም አገራቸው በጣም የሚወዱ ካሉ ከኢትዮጵያ የወረሱት ነው ከመንግስቱ ሀይለማርያም ቦኋላ ግን አገሩ በዘረኝነት ታመሰ !!!
ትክክል
@@ወጊድይሁዳ ነገሩ ለምን እንደተባለ ከቅን ልቦና ለተመለከተውና ህሊና ላለው ሰው ግልጽ ምክንያቱ 'ጋላ' የተባለው ጎሣ ከነበረበት ቦታ ተነስቶ የኢትዮጵያ መሬቶችን በመውረር ከታች ከደቡብ ወደ ላይ ሲስፋፋ የቀድሞ ነዋሪውን ህዝብ በጭካኔ እያረደ፣ እየገደለና የወንዶችን ብልት እየሰለበ፣ ሴቶችን ጡታቸውን እየቆረጠ ሲሆን ከጭፍጨፋው የተረፉ ዜጎችን ደግሞ በኃይልና በጉልበት የነበራቸውን ማንነት እያስቀየረ፣ ወላጆቻቸውን በጭካኔ የገደለባቸውን ህፃናት በማደጎ ወይም ጉዲፈቻ እየወሰደ በማሳደግ ወደ ጋላነት የቀየረ፣ አሁን ያለው አብዛኛው የዚህ ጎሣ አባል ወራሪዎቹ ጋሎች ማንነቱን በግድና በኃይል ያስቀየሩትና ሌላ ማንነት የነበረው እንደሆነ የታሪክ ማህደራት በሰፊው በመዘገብ አስቀምተውታል።በመሆኑም ከላይ የተጠቀሰው አባባል "ገዳዩ፣ አራጁ፣ የሴቶችን ጡትና የወንዶችን ብልት ቆራጩ፣ ህፃናትን ያለ ወላጅ በማስቀረት ካለፍላጎታቸው ማንነታቸውን በግድ ያስቀየረውም ጋላም ቢሆንለንኳን መገደል የለበትም፣ ሰውን መግደል ትክክል አይደለም" መባሉ የሠለጠኑ ሰዎች ምልክት ከመሆን አልፎ፣ ያለምክንያት ወይም ከመሬት ተነስቶ የተባለ አለመሆኑን ተንኮልና ሴራን እየሸረበ "ህዝብና ህዝብን በማጋደል ጥቅም አገኛለሁ፣ ከሌላው የበላይ ሆኜ መኖር የምችለው የውሸት ወሬዎችን በማስፋፋት ነው፣ እስካሁን አይምሮውን በውሸት እያጠብን ወደ አውሬነት የቀየርነው ገዳዩን የኦነግ ኦሮሙማ ጀሌ ተከታያችን ያልነውን ሁሉ ይቀበላል፣ እውነትን ፈልጎ የማግኘት አቅም የለውም" ከሚል የራስን ጎሣ ከመናቅም ጭምር የሚመነጭ ነው። ስለዚህ ከላይ የተጠቀሰው ስንኝ ከፍተኛ ትርጉም ያለው፣ ተጨባጭ መረጃ የሚገኝለት ታሪክ በመሆኑ ዛሬ ላይ ሆኖ በዛን ጊዜ የነበረውንና ወራሪ በነበሩት ጋሎች ሌላው ህዝብ ላይ የተደረገውን ጭፍጨፋ፣ ግድያና ወረራ በመደበቅ፣ አባባሏን ብቻ መዞ "የዘረኝነት ፖለቲካ ከጥንት የነበረ ነው" ማለት የሃሰት ወሬን እንደማስፋፋትና "ህዝብ ታሪኩን የማወቅ ችሎታ ስለሌለው የፈለግነውን ውሸት እየፈበረክን ማታለል እንችላለን" ከሚል አሁን በዚህ ዘመን በsavages ኦነግ ኦሮሙማ አራጅና ገዳዮች ቡድን አባላት ለሚፈፀሙ የዘር ማጥፋት ወንጀሎች ሽፋንና ምክንያት ለመስጠት የሚነዛ ተራ ወሬ ከመሆን አያልፍም።
ሰው ጥራ ቢሉት ደገፋ አሉ መንግሥቱ ሰው ሆነና 🤔🤔🤔🤔🤔🤔
Be mengestu gize min zeregnent nber?
@@meryaabidela2053 Mengistu was barbaric and enemy to all who opposed his communist ideology but never a tribalist
ዘር ሳይመርጥ በችሎታ የኖረ የታደለ ዘመን ነብስችሁን ይማረው እንዴት እንደምታምሩ
እግዚአብሔር አምላክ ነብሳችሁን በዓፀደ ገነት ያኑርልን ።ለህዝብ የኖራችሁ ።
ዘፋኝ ከቶም ገነትን አይወርስም ተብሎ ተፅፏል
ጊዜን ወደ ኋላ መመለስ አይቻል ነገር አወይ ደጉ ጊዜ❤ምን አለ ጥላው እንኳ ቢኖር
ይህን ስናደንቅ፤"የዱሮ ስርዓት ናፋቂ" ይሉናል።አይ ወርቅ የሆናችሁ አርቲስቶቻችን፤አልሞታችሁም እኮ!
አይ ያ የፍቅር ዘመን... ግጥም ቢገጥም ባይገጥም.. ምን አገባን ያሉ ይመስላሉአረ ንኪው ንኪውባንገትሽ ቢገጥም ባይገጥምእሄ ምን አገባኝ 🤣🤣🤣የ ሁለታችሁንም ነፍስ ይማር🙏🙏🙏
🎉😂
ቀዳማይ ንጉሥ ደግማዪን ንጉሥ ተክተው አልፈዋል ነፋሳቸዉን ይማር እያልኩ ይህን ዘፈን ላቀረቡልንም ምስጋናየ ላቅ ያለ ነዉ
ይህ ዘመን ነው በከንቱ እንደ ዘበት ያመለጠን ።
መልካም ግዜ፣ መልካም የሰው ልጆች፣አምላክ ነፍሳችውን ይማር።
ይህን ትቢያ የሆነ ዘረኛ ትውልድ ሳያዩ በማረፋቸው፡ ምንኛ ዕድለኞች ናቸው።
ትክክል!!!
I agree with you...
እውነት ነው
ለዘረኝነት ተጠያቂው እከካሙ ወያኔ ነው። ትውልዱ አይደለም።
ትክክል።
ሂሩትዬ ስታወሪም ድምፅሽ ደስ ይላል። ቀበና ደጃች ይልማ አጠገብ ነበር ቤትሽ ፤ ሰርቪስ መኪና ቤትሽ አጠገብ ስትሳፈሪ አይሽ ነበር አንደኛ ደረጃ ተማሪ በነበርኩበት ዘመን። ሂሩትዬ እግዚአብሔር ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑረው።
አቶ ግራማማው ንጉስ ተክተው ነው ያለፉት❤❤❤❤
ምንው በዚህ ዘመን በኖርን የፍውር ዘመን ❤ መተሳሰብ መደማመጥ ያለበት ስው የልቡን ተናግሮ የሚፈቃቀርበት ነብሳችሁን በአፀደ ገነት ያሳርፈው🙏🏻
ነፍሳቸው ይማርና በተለይ የ፶ ካሣሁን ገርማሞ ብዙ ያልተነገረላቸው፤ ጋዜጠኛ፣ የመድረክ ፈርጥ፣ ኣንደበተ ርቱዕ፣ . . . እንኳን ቴዲ የመሰለ ያባቱም የናቱም . . .
ወው የፍቅር ዘመን ዛሬ ከየት ይገኝ
ሁሌም የሀገር ኢትዮጵያ የሙዝቃ ንግስት ሂሩት በቀለ ፈጣሪ እግዚአብሔር ከገነት ያኑርሽ ፣እንቁ የሴቶቹ ሁሉ ተምሰሌት መልካም እርፍት ፣ ድምፅሽ ምንም ጊዜ አይጠፈብ ዋዋ ንፍስ ይማር.❤❤❤
ዘፋኝን እግዚአብሔር ከገነት ያኑርሽ ማለት የፈጣሪን ስልጣን መጋፋት አይሆንብህም?
አንተ ምን ሥራ ለኢትዮጵያ., ጉዳያ ነው. እንድ እንሱ ንበሩ ኢትዮጵያዊ, እሺ.
Memorable song for two great person's
በቅርቡ የሂሩትን መጽሃፍ አነበብኩት። ምን አይነት ድንቅ ሰው እንደነበረች ማመን ያቅታል። ከተዘረዘሩት አስገራሚ የህይወቷ ገጠመኞች ውስጥ ኮርያ ሄዳ በነሱ ቋንቋ ስትዘፍን ፕሬዚዳንቱ ተደስቶ የጁን ሰአት አውልቆ እንደሸለማት በቦታው የነበሩ የስራ ባልደረቦቿ ይመሰክራሉ።
Can you tell me the title of the book? I wanna buy and read.
በጣልያን አሞሬ በአማራ ፍቅር ነው እውነትም
በጣሊያን አሞሬ ባማራ ፍቅር ነው.... ምናምን እያለች ሂሩት መድረኩ ላይ ስትፎጋገር አንድ ወሳኝ መለእክት አስተላልፋለች!!! ጣሊያን እና አማራን ሀገራዊ በሚመስል አቻ ንፅፅር ማስቀመጧ ገርሞኛል!!! ኧረ ለመሆኑ በድሮ ዘመን ሀገራዊ የሚመስል ቅርፅ ያለው ራሱን የአማራ ህዝብ ነኝ የሚል ማህበረሰብ ነበረ ማለት ነውን???? ገርሞኛል አላውቅም ነበረ!!!!
@@daniel4799ሌላው ብሄረሰብ እንዳይታወቅ እያፈነ የሌላ ብሄረሰብ ተወላጆች በትምህርት በሀብት ወይም በሆነ መንገድ ከታወቁ በብሄራቸው ሳይሆን አማራ እንደሆኑ እየተሳለ በመምጣቱ ነው አሁን አማራ ችግር የሆነበት ምክንያቱም የሌላው ብሄረሰብ ተወላጅ ወደ ስልጣን ሲመጣ ገዳይ ረጋጭ አገር ቢበድልም እንኳ አማራ እንደፈረደበት አድራጊው አማራ ስለሚባል አሁን የዛን ጊዜ ጥሩውም መጥፎውም ለአማራ ይሰጥ ስለ ነበር አሁን ሌላው ብሄረሰብ ቀን ሲወጣለት በአማራ ስም ሲነግድ የነበረው ሁሉ ማንነቱን ይዞ ወደ ብሄረሰቡ ስለተወሸቀ እና ሲያደርገው የነበረው መጥፎ ድርጊትም ቢሆን ለአማራ አሸክሞ በመሄዱ ለሁሉም ተጠያቂ አማራን አድርገው የአማራ ተወላጆች በተለይ ከክልላቸው ውጭ ጥያቄ ውስጥ እንዲገቡ ተደርገዋል ለምሳሌ ባለፉት በአፄ ሀይለስላሴ እና በደርግ ጊዜ ኢትዮጵያ ከኤርትራ የነበራት ጦርነት ኤርትራውያን በኢትዮጵያ በኩል የሚሰለፉት ወታደሮች አማራ ብለው ነበር የሚጠርዋቸው ግን የነበሩት ጭራሽ አማርኛ መናገር የማይችሉም ነበሩ ነገር ግን አሁንም ኤርትራውያን አማራ ቢሉም ወያኔ በብሄር ኢትዮጵያን ስለከፋፈላት ልዩነቱ ስለሚያውቁት ለአማራ ተወላጆች እንዳልሆነ ያውቃሉ
@@daniel4799ቋንቋውን ነው ጣልያንኛ እና አማርኛ::
@@daniel4799ጥንብ ጋላ : 3000 አመት ረግጦ ስለገዛ ነው እኮ የ አማራ ቋንቋ በ መላው ኢትዮጵያ መነገር የቻለው ። አማራ በግዜው ተዋጊ፣ ሃይማኖተኛ እና ስልጡን ህዝብ ነበር ። እና ጋላን ከ እንሰሳነት ወደ ሰውነት የቀየረም ህዝብ መሆኑን መርሳት የለብህም
@@azebshewa6197 እርሶ ደሞ ማን ነኝ ይላሉ?? እንቁላል ውስጥ ነው እንዴ የሚኖሩት??? እንደው ሳስቦት ቅርፊቱን ሰብሮ ያልወጣ ጫጩት ይመስሉኛል!!!
አቢታዬ 😭😭😭😭😭 ነፍስሽ በገነት ትሁን እናትዬ😢😢
ያትውልድ እንዲህ ለዛ ያለው ህይወት ኖሮ ለእኛ ይህን ዘመን ያወረሰው ምን ሆኖ ነው።
ያ ዘመን ይህን እውረስን የምትለው ዛሬም ቀን ነው እንተም ለልጅህ ልታወርስ ነው
ወዝ ያለዉ አዝናኝ ዘፈን። የአሁኑን ተዉት
ደጉ ግዜ። እንወዳቸዋለን!
እብዳእብድ ነበረ እኮ ጋሼ ካሳሁን ስወደው
የቴዲ አፍሮ አባት አርቲስት ደራሲ የኪነ ጥበብ ባለሙያው ካሳሁን ገርማሞ እና ተወዳጇ ድምፃዊ አርቲስት ሂሩት በቀለ ናቸው
እኛ፡ ያለንበት፡የኢትዮጵያ ፡ሁኔታ፡ በመጥፎ፡ ገጽታው፡ ሰገለጽ፡ በኢትዮጵያ ፡ታሪክ፡ የመጨረሻው ፡መጥፎ፡ አዛኝ፡ እና፡ የፈረሰ፡ መሪ፡ የሌላት፡ አገር፡ በመሆኗ፡ ዘውትር ፡ ቁጭት፡ ይሰማኛል።
poetry,music and theater combined together as one.That is who we are.
ኧረ አሳቃችሁኝ z leagends👍👏👏👏❤
ይገርማል!
Wow they are full of love
An irreversible time of great remembrance.
I missed the glorious days. I wish to be now.
Happy you liked it
Imagine; ዘመኑ ሰላም እና ፍቅር የነበረው ለዛ የነበረው ከመሆኑ የተነሳ እንኯን ግጥሙ ይመታ የነበረው ዘፈን ግጥሙ የማይመታም ዘፈን ጭምር ያምር ነበር
Fun, creativity and grace! What an era!
ክፋት ቢኖርም ፍቅር የነገሰበት ዘመን ስዎች ነበሩ
I love old ethiopia egzabhare Hagrachinen selme yadrglen
I certainly remember this song, but didn’t know then Mr. Germamo. Incredible performance
Wow he is fanny and clever.❤ Egzabehar nfsachwen begent yanurew 🙏.
ዋው ምርጦች❤❤
ወይ ጊዜ ለኩሉ
እንደገና በዛ በደግ ዘመን መኖር ቢቻል !!!
ዲብዶር እናቴ ይጠቀሙ ነበር ከአመዳሱቅ ጠዋፍ ብርጉ
በጣም ጥሩዘመንለይየቸሰራሰረነው
ቴዶ ሰምተሃል ክክክክክክክ
የጥንቱ ዘመን ትእዝ ስለው
🙏❤️ Blessings!
OMG what is it 😂 l like it rest in peace both of them
The most entertaining I loved it
ደግ ዘመን የዋ ግዜ አይ ድሮ
ቴዲ አዳምጣል 😆
😂
የአባቱን ስራዎች እያዳመጠ ነው ያደገው
@@mizankassa9854 ጉቶ
አይደግ ዘመን
Zergninet aynu yixfa
Very good though I don't understand
እግሩ ይብላአ
በትዝታ መኖር ??????????
አቦ ጉሬ
Hiwet betikaze feres wededegu ye abatochachin zemen wesedegn ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
what year was this? I feel like this was during Kedamawi Gze
Betammmm
ቀድሟት ላይመለስ እስከውዲያኛው ነካው። እሷም በቅርቡ ነካችው ። ለሁለቱም ነብስ ይማር ብለናል
ጅል አንተ ቆመህ ትቀራለህ
Aye Gashe Kasahune @😍😍😍
Fantastic ♥️♥️♥️
Goldan time tamaleso ayemetam yazarewen ayaderegawena.
የናቴ፡ዘበን፡ያስታውሰኛል፡እናቴ፡ደመቀች፡ይፍሩ፡ያድስ፡አብባ፡የዘበኑ፡ነበሩ፡የዛን፡ግዜ፡ሂሩትን፡ጥላሁን፡ገስእሰ፡ምሀምድ፡ብዙነሽ፡በቀለ፡እረ፡ስቶቹ፡ልጅ፡ነበርኩ፡ሳምሩ፡ያግር፡ልብስ፡ስልሰብሱ፡የፍረጅ፡ልብስ፡ነር፡የምሉ፡ስለብሱ፡ሳምሩ፡ሰትነት፡ቀረ፡ከነሱጋር፡ይሁነቹ፡እብርትን፡አውጥቶ፡በስተው፡እየኝ፡ሆኖ፡ቀረ፡በሽልክታ፡ፍቅር፡
AYI MELKAM ZEMEN !!!EWUNET YA GIZE TEMELSO LAYIMETTA, DEG SEWUM LAYITAY FILE ZEGTO NEGUDOWAL
❤❤❤😅😅
😀😍🤙
ጉድ ከጀርባአ
❤
❤❤❤
😅😅😅😅😅😅😅ጉዱ ካሳ
አሺ
እረ ምችት ይበላችሁ
ጉድ ነው😂😂😂😂😂😂
እክክክክ
አባት በልጅ ስም ይጠራል እንዴ?ጉደኞች።
ያባት ሥራ ለልጅ ገር ነው አሉ ለካ ያዝማሪ ልጅ ነው
Ye Artist lij new bibal ayshalim ye Azmari lij ke malet
😂😂😂ሂሩት ማድሙአዜል ሻናል ሞክሪ
Robinson Anthony Davis Carol Brown Jason
እክክክክክ
😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
ገርማሞ የሲዳማ እንጂ የጉራጌ ስም አይደለም።
Very interesting! God bless you
😂😂😂😅
ሞትኩ
Hahaha
🤣🤣🤣
Kkkkkkk
Wow
ካሳሁን ገርማሞ የቴዲ አባት አይደለም ትክክለኛ አባቱ ጸጋዬ የሚባሉ ናቸው
Any evidence?
ያዋለድሽ አትመስይም? የራስሽን አባት ካወቅሽ በቂ ነው። ወሬኛ እንዳትባዪ የሰው ህይወት ውስጥ ጥልቅ አትበይ።
አይን አይቶ ልብ ይፈርዳል መልኩ እኮ ቁርጥ ልጁን አይደለም እንዴ?
ቁርጥ፡ቴዲን፡ነው፡ከመልኩ፡የበለጠ፡ሌላ፡ምስክር፡ከየት፡ይምጣ?ደግሞ፡የማንስ፡ቢሆን፡ችግሩ፡ምንድነው፡ምን፡ይጠበስ፡ቴዲ፡እንደሆን፡ምርጥ፡ኢትዮጵያዊ፡የአራዳ፡ልጅ፡ነው፡ቅናት፡አቃጠላችሁ፡ምነው?
ሃሃሃሃሃ ቆርጦ ቀጥል መወለድ ቋንቋ ነው ።
😂😂😂
እይ ካሳሁን ገርማሞ ዛሬ በስከንድ ምን የመሳሰለ ግጥም የሚፅፍ ልጅ ስጠሀን እ/ር ነፍስህን በእፅድ ገነት ያኑረው።
ወይ ደስ ሲሉ በቪዲዮ እየታዩ ቢሆን ብዬ ተመኘሁ ❤
አይ ደግ ዘመን።ደግ ትውልድ።ውበት ነበሩ።
አይ ግዜ አይ ዘመን ለንግግራቸው ግጥሙ ደስ ሲል ነፍሳችሁን ይማራው የኔ ጀግኖች ታሪክ ሲያስታውሳቸሁ ይኖራል!!!
አቶ ካሳሁን ግርማሞ የዘመኑ ምርጥ የየአዲስ አበባ አራዳ ፣ የሶዶ ክስታኔ ልጅ ።
የምን ክስታኔ 😢
@@nabuteyimer8733Awo Kistane new
በዓለም አገራቸው በጣም የሚወዱ ካሉ ከኢትዮጵያ የወረሱት ነው ከመንግስቱ ሀይለማርያም ቦኋላ ግን አገሩ በዘረኝነት ታመሰ !!!
ትክክል
@@ወጊድይሁዳ ነገሩ ለምን እንደተባለ ከቅን ልቦና ለተመለከተውና ህሊና ላለው ሰው ግልጽ ምክንያቱ 'ጋላ' የተባለው ጎሣ ከነበረበት ቦታ ተነስቶ የኢትዮጵያ መሬቶችን በመውረር ከታች ከደቡብ ወደ ላይ ሲስፋፋ የቀድሞ ነዋሪውን ህዝብ በጭካኔ እያረደ፣ እየገደለና የወንዶችን ብልት እየሰለበ፣ ሴቶችን ጡታቸውን እየቆረጠ ሲሆን ከጭፍጨፋው የተረፉ ዜጎችን ደግሞ በኃይልና በጉልበት የነበራቸውን ማንነት እያስቀየረ፣ ወላጆቻቸውን በጭካኔ የገደለባቸውን ህፃናት በማደጎ ወይም ጉዲፈቻ እየወሰደ በማሳደግ ወደ ጋላነት የቀየረ፣ አሁን ያለው አብዛኛው የዚህ ጎሣ አባል ወራሪዎቹ ጋሎች ማንነቱን በግድና በኃይል ያስቀየሩትና ሌላ ማንነት የነበረው እንደሆነ የታሪክ ማህደራት በሰፊው በመዘገብ አስቀምተውታል።
በመሆኑም ከላይ የተጠቀሰው አባባል "ገዳዩ፣ አራጁ፣ የሴቶችን ጡትና የወንዶችን ብልት ቆራጩ፣ ህፃናትን ያለ ወላጅ በማስቀረት ካለፍላጎታቸው ማንነታቸውን በግድ ያስቀየረውም ጋላም ቢሆንለንኳን መገደል የለበትም፣ ሰውን መግደል ትክክል አይደለም" መባሉ የሠለጠኑ ሰዎች ምልክት ከመሆን አልፎ፣ ያለምክንያት ወይም ከመሬት ተነስቶ የተባለ አለመሆኑን ተንኮልና ሴራን እየሸረበ "ህዝብና ህዝብን በማጋደል ጥቅም አገኛለሁ፣ ከሌላው የበላይ ሆኜ መኖር የምችለው የውሸት ወሬዎችን በማስፋፋት ነው፣ እስካሁን አይምሮውን በውሸት እያጠብን ወደ አውሬነት የቀየርነው ገዳዩን የኦነግ ኦሮሙማ ጀሌ ተከታያችን ያልነውን ሁሉ ይቀበላል፣ እውነትን ፈልጎ የማግኘት አቅም የለውም" ከሚል የራስን ጎሣ ከመናቅም ጭምር የሚመነጭ ነው።
ስለዚህ ከላይ የተጠቀሰው ስንኝ ከፍተኛ ትርጉም ያለው፣ ተጨባጭ መረጃ የሚገኝለት ታሪክ በመሆኑ ዛሬ ላይ ሆኖ በዛን ጊዜ የነበረውንና ወራሪ በነበሩት ጋሎች ሌላው ህዝብ ላይ የተደረገውን ጭፍጨፋ፣ ግድያና ወረራ በመደበቅ፣ አባባሏን ብቻ መዞ "የዘረኝነት ፖለቲካ ከጥንት የነበረ ነው" ማለት የሃሰት ወሬን እንደማስፋፋትና "ህዝብ ታሪኩን የማወቅ ችሎታ ስለሌለው የፈለግነውን ውሸት እየፈበረክን ማታለል እንችላለን" ከሚል አሁን በዚህ ዘመን በsavages ኦነግ ኦሮሙማ አራጅና ገዳዮች ቡድን አባላት ለሚፈፀሙ የዘር ማጥፋት ወንጀሎች ሽፋንና ምክንያት ለመስጠት የሚነዛ ተራ ወሬ ከመሆን አያልፍም።
ሰው ጥራ ቢሉት ደገፋ አሉ መንግሥቱ ሰው ሆነና 🤔🤔🤔🤔🤔🤔
Be mengestu gize min zeregnent nber?
@@meryaabidela2053 Mengistu was barbaric and enemy to all who opposed his communist ideology but never a tribalist
ዘር ሳይመርጥ በችሎታ የኖረ የታደለ ዘመን ነብስችሁን ይማረው እንዴት እንደምታምሩ
እግዚአብሔር አምላክ ነብሳችሁን በዓፀደ ገነት ያኑርልን ።ለህዝብ የኖራችሁ ።
ዘፋኝ ከቶም ገነትን አይወርስም ተብሎ ተፅፏል
ጊዜን ወደ ኋላ መመለስ አይቻል ነገር አወይ ደጉ ጊዜ❤ምን አለ ጥላው እንኳ ቢኖር
ይህን ስናደንቅ፤"የዱሮ ስርዓት ናፋቂ" ይሉናል።አይ ወርቅ የሆናችሁ አርቲስቶቻችን፤አልሞታችሁም እኮ!
አይ ያ የፍቅር ዘመን... ግጥም ቢገጥም ባይገጥም.. ምን አገባን ያሉ ይመስላሉ
አረ ንኪው ንኪው
ባንገትሽ ቢገጥም ባይገጥም
እሄ ምን አገባኝ 🤣🤣🤣
የ ሁለታችሁንም ነፍስ ይማር
🙏🙏🙏
🎉😂
ቀዳማይ ንጉሥ ደግማዪን ንጉሥ ተክተው አልፈዋል ነፋሳቸዉን ይማር እያልኩ ይህን ዘፈን ላቀረቡልንም ምስጋናየ ላቅ ያለ ነዉ
ይህ ዘመን ነው በከንቱ እንደ ዘበት ያመለጠን ።
መልካም ግዜ፣ መልካም የሰው ልጆች፣አምላክ ነፍሳችውን ይማር።
ይህን ትቢያ የሆነ ዘረኛ ትውልድ ሳያዩ በማረፋቸው፡ ምንኛ ዕድለኞች ናቸው።
ትክክል!!!
I agree with you...
እውነት ነው
ለዘረኝነት ተጠያቂው እከካሙ ወያኔ ነው። ትውልዱ አይደለም።
ትክክል።
ሂሩትዬ ስታወሪም ድምፅሽ ደስ ይላል። ቀበና ደጃች ይልማ አጠገብ ነበር ቤትሽ ፤ ሰርቪስ መኪና ቤትሽ አጠገብ ስትሳፈሪ አይሽ ነበር አንደኛ ደረጃ ተማሪ በነበርኩበት ዘመን። ሂሩትዬ እግዚአብሔር ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑረው።
አቶ ግራማማው ንጉስ ተክተው ነው ያለፉት❤❤❤❤
ምንው በዚህ ዘመን በኖርን የፍውር ዘመን ❤ መተሳሰብ መደማመጥ ያለበት ስው የልቡን ተናግሮ የሚፈቃቀርበት ነብሳችሁን በአፀደ ገነት ያሳርፈው🙏🏻
ነፍሳቸው ይማርና በተለይ የ፶ ካሣሁን ገርማሞ ብዙ ያልተነገረላቸው፤ ጋዜጠኛ፣ የመድረክ ፈርጥ፣ ኣንደበተ ርቱዕ፣ . . . እንኳን ቴዲ የመሰለ ያባቱም የናቱም . . .
ወው የፍቅር ዘመን ዛሬ ከየት ይገኝ
ሁሌም የሀገር ኢትዮጵያ የሙዝቃ ንግስት ሂሩት በቀለ ፈጣሪ እግዚአብሔር ከገነት ያኑርሽ ፣እንቁ የሴቶቹ ሁሉ ተምሰሌት መልካም እርፍት ፣ ድምፅሽ ምንም ጊዜ አይጠፈብ ዋዋ ንፍስ ይማር.
❤❤❤
ዘፋኝን እግዚአብሔር ከገነት ያኑርሽ ማለት የፈጣሪን ስልጣን መጋፋት አይሆንብህም?
አንተ ምን ሥራ ለኢትዮጵያ., ጉዳያ ነው. እንድ እንሱ ንበሩ ኢትዮጵያዊ, እሺ.
Memorable song for two great person's
በቅርቡ የሂሩትን መጽሃፍ አነበብኩት። ምን አይነት ድንቅ ሰው እንደነበረች ማመን ያቅታል። ከተዘረዘሩት አስገራሚ የህይወቷ ገጠመኞች ውስጥ ኮርያ ሄዳ በነሱ ቋንቋ ስትዘፍን ፕሬዚዳንቱ ተደስቶ የጁን ሰአት አውልቆ እንደሸለማት በቦታው የነበሩ የስራ ባልደረቦቿ ይመሰክራሉ።
Can you tell me the title of the book? I wanna buy and read.
በጣልያን አሞሬ በአማራ ፍቅር ነው እውነትም
በጣሊያን አሞሬ ባማራ ፍቅር ነው.... ምናምን እያለች ሂሩት መድረኩ ላይ ስትፎጋገር አንድ ወሳኝ መለእክት አስተላልፋለች!!! ጣሊያን እና አማራን ሀገራዊ በሚመስል አቻ ንፅፅር ማስቀመጧ ገርሞኛል!!! ኧረ ለመሆኑ በድሮ ዘመን ሀገራዊ የሚመስል ቅርፅ ያለው ራሱን የአማራ ህዝብ ነኝ የሚል ማህበረሰብ ነበረ ማለት ነውን???? ገርሞኛል አላውቅም ነበረ!!!!
@@daniel4799ሌላው ብሄረሰብ እንዳይታወቅ እያፈነ የሌላ ብሄረሰብ ተወላጆች በትምህርት በሀብት ወይም በሆነ መንገድ ከታወቁ በብሄራቸው ሳይሆን አማራ እንደሆኑ እየተሳለ በመምጣቱ ነው አሁን አማራ ችግር የሆነበት ምክንያቱም የሌላው ብሄረሰብ ተወላጅ ወደ ስልጣን ሲመጣ ገዳይ ረጋጭ አገር ቢበድልም እንኳ አማራ እንደፈረደበት አድራጊው አማራ ስለሚባል አሁን የዛን ጊዜ ጥሩውም መጥፎውም ለአማራ ይሰጥ ስለ ነበር አሁን ሌላው ብሄረሰብ ቀን ሲወጣለት በአማራ ስም ሲነግድ የነበረው ሁሉ ማንነቱን ይዞ ወደ ብሄረሰቡ ስለተወሸቀ እና ሲያደርገው የነበረው መጥፎ ድርጊትም ቢሆን ለአማራ አሸክሞ በመሄዱ ለሁሉም ተጠያቂ አማራን አድርገው የአማራ ተወላጆች በተለይ ከክልላቸው ውጭ ጥያቄ ውስጥ እንዲገቡ ተደርገዋል
ለምሳሌ ባለፉት በአፄ ሀይለስላሴ እና በደርግ ጊዜ ኢትዮጵያ ከኤርትራ የነበራት ጦርነት ኤርትራውያን በኢትዮጵያ በኩል የሚሰለፉት ወታደሮች አማራ ብለው ነበር የሚጠርዋቸው ግን የነበሩት ጭራሽ አማርኛ መናገር የማይችሉም ነበሩ ነገር ግን አሁንም ኤርትራውያን አማራ ቢሉም ወያኔ በብሄር ኢትዮጵያን ስለከፋፈላት ልዩነቱ ስለሚያውቁት ለአማራ ተወላጆች እንዳልሆነ ያውቃሉ
@@daniel4799ቋንቋውን ነው ጣልያንኛ እና አማርኛ::
@@daniel4799ጥንብ ጋላ : 3000 አመት ረግጦ ስለገዛ ነው እኮ የ አማራ ቋንቋ በ መላው ኢትዮጵያ መነገር የቻለው ። አማራ በግዜው ተዋጊ፣ ሃይማኖተኛ እና ስልጡን ህዝብ ነበር ። እና ጋላን ከ እንሰሳነት ወደ ሰውነት የቀየረም ህዝብ መሆኑን መርሳት የለብህም
@@azebshewa6197 እርሶ ደሞ ማን ነኝ ይላሉ?? እንቁላል ውስጥ ነው እንዴ የሚኖሩት??? እንደው ሳስቦት ቅርፊቱን ሰብሮ ያልወጣ ጫጩት ይመስሉኛል!!!
አቢታዬ 😭😭😭😭😭 ነፍስሽ በገነት ትሁን እናትዬ😢😢
ያትውልድ እንዲህ ለዛ ያለው ህይወት ኖሮ ለእኛ ይህን ዘመን ያወረሰው ምን ሆኖ ነው።
ያ ዘመን ይህን እውረስን የምትለው ዛሬም ቀን ነው እንተም ለልጅህ ልታወርስ ነው
ወዝ ያለዉ አዝናኝ ዘፈን። የአሁኑን ተዉት
ደጉ ግዜ። እንወዳቸዋለን!
እብዳእብድ ነበረ እኮ ጋሼ ካሳሁን ስወደው
የቴዲ አፍሮ አባት አርቲስት ደራሲ የኪነ ጥበብ ባለሙያው ካሳሁን ገርማሞ እና ተወዳጇ ድምፃዊ አርቲስት ሂሩት በቀለ ናቸው
እኛ፡ ያለንበት፡የኢትዮጵያ ፡ሁኔታ፡ በመጥፎ፡ ገጽታው፡ ሰገለጽ፡ በኢትዮጵያ ፡ታሪክ፡ የመጨረሻው ፡መጥፎ፡ አዛኝ፡ እና፡ የፈረሰ፡ መሪ፡ የሌላት፡ አገር፡ በመሆኗ፡ ዘውትር ፡ ቁጭት፡ ይሰማኛል።
poetry,music and theater combined together as one.That is who we are.
ኧረ አሳቃችሁኝ z leagends👍👏👏👏❤
ይገርማል!
Wow they are full of love
An irreversible time of great remembrance.
I missed the glorious days. I wish to be now.
Happy you liked it
Imagine; ዘመኑ ሰላም እና ፍቅር የነበረው ለዛ የነበረው ከመሆኑ የተነሳ እንኯን ግጥሙ ይመታ የነበረው ዘፈን ግጥሙ የማይመታም ዘፈን ጭምር ያምር ነበር
Fun, creativity and grace! What an era!
ክፋት ቢኖርም ፍቅር የነገሰበት ዘመን ስዎች ነበሩ
I love old ethiopia egzabhare Hagrachinen selme yadrglen
I certainly remember this song, but didn’t know then Mr. Germamo. Incredible performance
Wow he is fanny and clever.❤ Egzabehar nfsachwen begent yanurew 🙏.
ዋው ምርጦች❤❤
ወይ ጊዜ ለኩሉ
እንደገና በዛ በደግ ዘመን መኖር ቢቻል !!!
ዲብዶር እናቴ ይጠቀሙ ነበር ከአመዳሱቅ ጠዋፍ ብርጉ
በጣም ጥሩዘመንለይየቸሰራሰረነው
ቴዶ ሰምተሃል ክክክክክክክ
የጥንቱ ዘመን ትእዝ ስለው
🙏❤️ Blessings!
OMG what is it 😂 l like it rest in peace both of them
The most entertaining I loved it
ደግ ዘመን የዋ ግዜ አይ ድሮ
ቴዲ አዳምጣል 😆
😂
የአባቱን ስራዎች እያዳመጠ ነው ያደገው
@@mizankassa9854 ጉቶ
አይደግ ዘመን
Zergninet aynu yixfa
Very good though I don't understand
እግሩ ይብላአ
በትዝታ መኖር ??????????
አቦ ጉሬ
Hiwet betikaze feres wededegu ye abatochachin zemen wesedegn ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
what year was this? I feel like this was during Kedamawi Gze
Betammmm
ቀድሟት ላይመለስ እስከውዲያኛው ነካው። እሷም በቅርቡ ነካችው ። ለሁለቱም ነብስ ይማር ብለናል
ጅል አንተ ቆመህ ትቀራለህ
Aye Gashe Kasahune @😍😍😍
Fantastic ♥️♥️♥️
Goldan time tamaleso ayemetam yazarewen ayaderegawena.
የናቴ፡ዘበን፡ያስታውሰኛል፡እናቴ፡ደመቀች፡ይፍሩ፡ያድስ፡አብባ፡የዘበኑ፡ነበሩ፡የዛን፡ግዜ፡ሂሩትን፡ጥላሁን፡ገስእሰ፡ምሀምድ፡ብዙነሽ፡በቀለ፡እረ፡ስቶቹ፡ልጅ፡ነበርኩ፡ሳምሩ፡ያግር፡ልብስ፡ስልሰብሱ፡የፍረጅ፡ልብስ፡ነር፡የምሉ፡ስለብሱ፡ሳምሩ፡ሰትነት፡ቀረ፡ከነሱጋር፡ይሁነቹ፡እብርትን፡አውጥቶ፡በስተው፡እየኝ፡ሆኖ፡ቀረ፡በሽልክታ፡ፍቅር፡
AYI MELKAM ZEMEN !!!
EWUNET YA GIZE TEMELSO LAYIMETTA, DEG SEWUM LAYITAY FILE ZEGTO NEGUDOWAL
❤❤❤😅😅
😀😍🤙
ጉድ ከጀርባአ
❤
❤❤❤
😅😅😅😅😅😅😅ጉዱ ካሳ
አሺ
እረ ምችት ይበላችሁ
ጉድ ነው😂😂😂😂😂😂
እክክክክ
አባት በልጅ ስም ይጠራል እንዴ?
ጉደኞች።