Hirut Bekele የሂሩት በቀለ ድንቅና ተወዳጅ መዝሙሮች
HTML-код
- Опубликовано: 10 янв 2025
- #new_protestant_mezmur #new_worship_songs #new_songs
እኚህ መዝሙሮች ዋጋ የሚጠይቅ ነው በሚል ኮሌክሽን ውስጥ ፓስተር ታምራት ኃይሌ፣ ዘማሪ ዮሴፍ በቀለ፣ ዘማሪ ዳናኤል ዓምደ ሚካኤልና ዘማሪት ፀሎት ስዩም በሕብረት ካወጡት አልበም የተወሰደ ሲሆን አንተ ለኔ ተዋጊ፣ የአልበሙ መጠሪያ የሆነው ዋጋ የሚጠይቅ ነው፣ ሰራተኛው አንተና ደጅ ጠናለሁ የሚሉ ተወዳጅ ዝማሬዎችን የያዘ ነው።
የጠራንን በማወቅ፥ ለሕይወትና እግዚአብሔርን ለመምሰል የሚሆነውን ነገር ሁሉ ለሰጠን፤ በእግዚአብሔርና በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እውቀትና ጸጋ የተቀነበበ የባህሪ ልህቀት ማሳየት ይሆንልን ዘንድ ልባዊ ምኞቴ ነው።
0:00 አንተ ለኔ ተዋጊ
5:30 ዋጋ የሚጠይቅ ነው
10:20 ሰራተኛው አንተ
15:54 ደጅ ጠናለሁ
___________________________________________________________________________________
👇 SUBSCRIBE NOW 👇
በዚህ ጊዜዎትን ለእኔ ብቻ በሚል ዓለም ውስጥ ኑሮን ለማሸነፍ ላይና ታች እያሉ መዳከር ያለና የሚኖር ቢሆንም በየዕለቱ ግን ለአፍታ ቆም ብሎ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ጊዜን ማሳለፍና እግዚአብሔርን መስማት መታደል ነው፤ ታዲያ ለዚህ እድለኝነት ይበልጥ እንዲቀርቡ የሚያደርግዎትን Amg Design ቻናልን ሰብስክራይብ ቢያደርጉ ይጠቀሙበታል።
Amg Design
CONNECT WITH Amg Design SOCIAL MEDIA
RUclips: / @home_of_audio_bible
Instagram:www.instagram....
Facebook:www.facebook.c...
Telegram:t.me/AMG_Desig...
Happy music makes me smile
Me too!
Hirutye beabtsh ekf weset yalshwe jesusa lezhe yabksh geta semu yebrk beselam erefi
አሜን!
Waga yemiteyik is not Hirut Bekele's song. It's a song by Eyerusalem Teshome