ግድቡን ጎበኘን ❤️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024
  • ለዩቲዩብ ቤታችን አዲስ ከሆናችሁ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረግዎን አይርሱ
    Music: Sunny
    Musician: @iksonmusic

Комментарии • 346

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 года назад +45

    ምርጥ ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ ጎረቤት🌹 ምርጥ አስተማሪ🌹መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን በመጫን ኑ ወደ ቤቴ

  • @ሀኒሀበሻዊት-ዐ6ሸ
    @ሀኒሀበሻዊት-ዐ6ሸ 2 года назад +3

    መሸአለህ አላህ ይጨምርላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ባልናሚስት ማለት እድህ ነው ለቤተሰብ የምሰጠው ክብር በጣም ደስ ይላል።

  • @fredosiali7497
    @fredosiali7497 2 года назад

    ማሻአላህምርጦቸ

  • @fafidessieweloyewa3374
    @fafidessieweloyewa3374 2 года назад

    ማሻአላህ ስታምሩ እኮ ውይይይ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 года назад

    የት ነው የሰፈሩ ስም
    ደስ ሲል በእግዛብሔር

  • @RahmatAli-fd4bz
    @RahmatAli-fd4bz 2 года назад

    ማሻአላህደስትላላችሁ

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 года назад +59

    እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑኑኑ

  • @sekatehalom
    @sekatehalom 2 года назад +16

    ማሻአላህ አቡ አሚራ ልጆችህን እና ቤተሰብህን አላህ ይጠብቅልህ ለሚስትህ ያለህ ክብር በጣም ደስ ይላል ፍቅር እስከጀነት ይወፍቃችሁ ከአይን ይሰዉራችሁ ሁሌም ደስተኛ ያርጋችሁ

  • @aregasha8978
    @aregasha8978 2 года назад +15

    አቡ አሚራ ለልጆችህ ለሚስትህ ያለህ ክብር ፍቅር ደስ ሲል😍 እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
    ልጆችህን ደግሞ አማረኛ አስተምራቸው 😍

  • @zeynebtube7806
    @zeynebtube7806 2 года назад +12

    እኔም እወዳችኋለዉ ከመዳም ኩሽና 😀ሰላማችሁ ይብዛ የምር ታስቀናላችሁ መሽአላህ አሉንጂ አንድ አንድ ዲንጋይ ወንዶች ለሚስታቸዉ ቦታ የለላቸዉ ለብር ብቻ........

    • @ዱኒያድካምብቻ
      @ዱኒያድካምብቻ 2 года назад

      kkkk

    • @mrpagol2918
      @mrpagol2918 2 года назад

      ባልእኮ ሎተሪነው
      እድልከወጣልሽ ጥሩባል ይሆናል እድልከሌለም በልበላ ይሆናል ግቡና እድላችሁን ሞክሩት

  • @Mwa584
    @Mwa584 2 года назад +5

    ካልድ ወንድሜ ልጆችህን እና ባለቤትክን እግዚአብሔር ይጠብቅልል👈
    ልጆችህን አማርኛ 👈👈አሰተምራቸው ወንድሜ🙏🙏🙏👍👍💚💛❤

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 2 года назад +13

    ሳኡዲን እናተ ኑሩበት እኛ አልን ቤት ታፍነን እደድሮው እንኳ እጃዛ የለ

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад

      እህት ደምሪኝ

    • @tigemaryam2041
      @tigemaryam2041 2 года назад

      @@TUBE-rv9zs እሺ

    • @hayatmuhammed2267
      @hayatmuhammed2267 2 года назад +2

      የኛ ዝም ነው አልሀምዱሊላህ አለኩልሀል

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад +1

      @@tigemaryam2041 አመሰግናለሁ

    • @KsaKsa-fe9dh
      @KsaKsa-fe9dh 2 года назад

      በጣም

  • @rozitube8053
    @rozitube8053 2 года назад +7

    ማሻአላህ ካልዶ አላህ ይጨምርላችሁ 🥰🥰

  • @ያልተኖረልጅነት-ዀ6ከ
    @ያልተኖረልጅነት-ዀ6ከ 2 года назад +3

    ማሻ አላህ ያአቡ አሚራ ሽርጥህን ለብሰህ ስታጎራጎር ሀገርህ መስሎኛ ለካስ ተሸውጄ አለሁ 😃 ለማንኛውም ደስ ስትሉ ማሻ አላህ አላህ ያሳድግላችሁ ልጆቻችሁን

  • @halimethussen6209
    @halimethussen6209 2 года назад +8

    ማሻ አላህ አለይኩም በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችኩ

  • @Tube-yd4yi
    @Tube-yd4yi 2 года назад +6

    ማሻአላህ አብአሚራ እንዳተአይነት ለሚሰቱ ፍቅርየሚሰጥ ያብዛልን 😍😍😍

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад

      እህትደምሪኝ

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ

    ሐሊድ የምወድሕ በምክንያት ለሚስትሕ ለልጆችክ ያለህ ፍቅር ያስቀናል ለብዙዎቹ ተምሳሌት ነሕ 👍👍አማራዬ 💚💛❤

    • @jdududyg2467
      @jdududyg2467 2 года назад

      የትነውያላችሁትበአላህ

    • @AaAa-yx2wq
      @AaAa-yx2wq 2 года назад

      😘😘😘😘😘😘😘👍😘👍❤❤❤👍😘👍😘

    • @AsdAsd-bc7ms
      @AsdAsd-bc7ms 2 года назад +1

      ካሊድ እና ቤተሰቡን በጣም እወዳቸዋለሁ ግን አባትና እናት ምን እንደነካቸው ባላውቅም ልጆቻቸውን አማርኛ ማሥተማር ሲገባቸው አረብኛ እያዋሯቸው ዱዳ አድርገው እያሳደጉ ነው ይሄ አጅብ ነው

    • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ
      @አማራነትማንነትእንጂወንጀ 2 года назад

      @@AsdAsd-bc7ms በቋንቋው በኩል እኔም ቅር ተሰኝቻለሁ አማረኛ ማስተማር ነበረባቸው ሁሌ በሰው ሀገር አይኑርም ሀገራቸው ሲገቡ ይቸገራሉ የግድ አማኛ ቋንቋ ማስተማር አለባቸው

    • @AsdAsd-bc7ms
      @AsdAsd-bc7ms 2 года назад +1

      @@አማራነትማንነትእንጂወንጀ እውነት መካሪ ዘመድ ያሥፈልጋቸዋል ሀገራቸው ባገቡሥ? ውጭ ሆነውም ቢሆን ከሀገራቸው ሰው ጋር ሊግባቡና ሊወሩ ይገባል ኻሊዶ ወንጀልም ነውርም ነው እየሰራ ያለው ቤታቸው ውስጥ በቋንቋቸው መግባባት ሲገባቸው እንደት?

  • @semiethiotub
    @semiethiotub 2 года назад +5

    ይችን ኮሜንት እምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ መልካምነት ለራስ ነው ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ወደ ቤቴ ኑ አበረታቱኝ

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 года назад

      ውደ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 года назад +4

    ⭕️👉መቼ ወደ አሄራ እንደምንሄድ አናውቅምና ነፍሳችንን እንመርምር። መቼ እንደሚሄድ የማያውቅ ሰው ሁሌም ሊዘጋጅ ይገባል።
    አላህ መጨረሻችንን ያሳምረልን
    ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፋይሌን በመጫን #ሰብስክረሰትብ ያድርጉ
    ጠቃሚና አስተማሪ ነገር ያገኛሉ👍

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 2 года назад +3

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ነብዩ መሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች መልካምነት ለራስ ነው አሏህ ከመልካሞች ያድርገን ሀገራችንን አሏህ ሰላም ያድርግልን

  • @hayatbiintmuhammed6126
    @hayatbiintmuhammed6126 8 месяцев назад +1

    ماشاالله

  • @hebtamabge8346
    @hebtamabge8346 2 года назад +3

    ደስስስ ስትሉ ግን ልጆቻችሁን አማረኛም አስለምዷቸው 💚💛❤

  • @TGTEthiopia
    @TGTEthiopia 2 года назад +3

    ልጆችህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @ዙዙዩቲዩብቻናል
    @ዙዙዩቲዩብቻናል 2 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሸ አለህ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤

  • @አሲሁሉምለበጎነው

    ግን ልጆቻችሁን አማረኛ አስተምሯቸው የሀገራቸውን ቋቋ በደብ ማዎቅ አለባቸው

  • @reyanyoutub2743
    @reyanyoutub2743 2 года назад +3

    ቁራአን መቅረት የምትፈልጉ ኑ

  • @ኢስላምነውሂወቲ
    @ኢስላምነውሂወቲ 2 года назад

    ይገርማል ይህም ወንዝ ሆኖ ተገድቧል ኢትዮጵያ ስንት ወንዝ አለ በከንቱ የሚፈስ

  • @بدرحبش-ذ6ط
    @بدرحبش-ذ6ط Год назад

    አላህይጠብቃቹህ፣አላህአሳድጎለቁምነገርያብቃልን

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 2 года назад +7

    _ደድዬ ውድድድ እማደርጋችሁ ምርጥ ቤተሰቦች ናችሁ♥♥♥♥_
    _እኔ ግን ለምድነው እንደዚህ እምወዳችሁ♥♥♥♥_

  • @seadamo78
    @seadamo78 2 года назад +6

    ማሻአላህ በጣም ታምራላችሁ ወድያሀገሬልጆች ባላችሁበት ሰላምና ጤና አላህ ይወፍቃችሁ ሀገራችንንም ሰላም ያደርግልን አማሚን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад +1

      እህት ደምሪኝ

    • @seadamo78
      @seadamo78 2 года назад

      @@TUBE-rv9zs እሽ

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад

      @@seadamo78 💕

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms 2 года назад +9

    ኻሊዶ እና ባለቤቱ እባካችሁ ልጆቻችሁን ሥታዋሩ በአማርኛ አዋሯቸው አረብኛ ትምህርት ቤት ይለምዳሉ አታሥቡ በእውነት ሸም ነው ልጆቻችሁ የሀገራቸውን ቋንቋ እንዳይለምዱ ማድረግ ነውርም ጭምር ነው

  • @asmaeilalasmeil9340
    @asmaeilalasmeil9340 Год назад

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ግን ልጆቹን አማረኛ ማስለመድ አለብህ !!!

  • @fafihabeshatube5057
    @fafihabeshatube5057 2 года назад +2

    ዉይ ግድቡን ጎበኘን ስችሉኝ እኔደሞ ኢትዮ ገብታችሁ አባይን ነጎበኛችሁ መስሎኝ ጓጉቼ ነበር ክክክ ሳዉድን በጣም ነዉ የምጠላት ከካእባ ዉጭ !!የጠላሁባት ምክንያት መዳሜ በጣም ክፉ ነበረች ዱባይ መጥቼ ግን አሏህ ጀዝቶኛል አልሀምዱ ሊሏህ ።

    • @and-jx3rw
      @and-jx3rw 2 года назад +3

      መዳምሽን ለይተሽ ጥያት ሳኡድን አትጥሊውደሳኡድ በዙ ጥሩሰወች አሉ

  • @mujibtube2196
    @mujibtube2196 2 года назад +1

    ያሳድግልህ

  • @emanemewnejatemanemewnjat7548
    @emanemewnejatemanemewnjat7548 2 года назад +1

    ማሻአላህ አላህ ያሳድገቸው በዲናቸውእራሳቸውን ጠቅመውአገርየሚጠቅሙ ሷሊህ ልጆችያርጋቸው

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 года назад +1

    ካሊድ የቤተሰብ አያያያዝ ትርጉሙ ገብቶሃል መልካም ብትሆን ጥቅሙ ለራስ ነው ሌለሎች ከአንተ ይማራሉ ካገቡ በሃላ አነዳቸው ለአንዳቸው ጓደኛ መሆን የትዳር ማፅኛ ነው። ቤትን ጣል ጣል እያደረጉ ውጭ ውጭ ማለት /ጓደኛ ላይ ብቻ እነደቀድሞው ማተኮር /ትዳር ያፈርሳል::ግን ለልጆቻችሁ ቋንቋቸውን አስተምሯቸው ሀገራቸው ሲሄዱ በምን ሊግባቡ ነው ;??የሀገር ፍቅርም እንድኖራቸውም ቀንቋ ተፀእኖ አለው ;
    የሀገራይች ዝናብ በየክረምቱ ይባክናል እዚህ ደግሞ የችኑ ገድበዋታል ተፈጥሮ ኦኮ እግዚአብሔር አድሎን ነበር ጥበብ ጠፋብን እንጅ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @halimhandres6999
    @halimhandres6999 2 года назад +1

    ማሻአላህ

  • @امينه-ت9س
    @امينه-ت9س 2 года назад +1

    አቡ አሚራ

  • @sikosilo1074
    @sikosilo1074 2 года назад

    አሰላምአለይኩም ወረህመቱላ ወበረካቱ እዴትናችህ

  • @kalbauae1310
    @kalbauae1310 2 года назад

    ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሒ ወቀረካትሁ

  • @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @laylasayeed4460
    @laylasayeed4460 2 года назад

    አበሀ ነዉ ወይንስ መአሄል ነዉ የለቹት የት ነዉ ጅደ አይደለም

  • @roozkiros6065
    @roozkiros6065 2 года назад +2

    እሰይ ድስ ስትሉ ልጆችህ ፈጣሪ ያሳድግልህ 😍😍😍😍

  • @HananHanan-py7en
    @HananHanan-py7en 2 года назад

    ማሻ አለህ ይት ናዉ ደመም ወይ ሻርግያ ኡም አምራ ጠፈታሻል

  • @lamrotlegese8444
    @lamrotlegese8444 2 года назад +5

    ደስ የምትሉ ቤተሰብ ❤️❤️❤️❤️
    አቡ አሚራ የኔ ቀጫጫ 🤣🤣🤣

    • @wolloborena2673
      @wolloborena2673 2 года назад +1

      😁😁😁ቀጫጫ 😁😁😁

    • @sobrinatube.2086
      @sobrinatube.2086 2 года назад +1

      በቅንነት እንደማመር

    • @hn8084
      @hn8084 2 года назад +1

      😁😁😁😁😁😁🥰🥰🥰

    • @hawaa8626
      @hawaa8626 2 года назад

      የኔ ቀጫጫ ኪኪኪኪኪኪኪኪ ኮመንቱን አንብቦ በሣቅ አንዳይፈነዳ ፈራሁለት ሀሀሀ

  • @አባይስደተኛዋ
    @አባይስደተኛዋ Год назад

    አቡ አሚራየ ዋውውውው ከሚስትህ ከልጆችህ ጋር ምርጡ

  • @rahmarhama2201
    @rahmarhama2201 2 года назад +1

    ማሻአላህ ቦታው በጣምያምራን ልጆችህ አላህ ያሣድግላችሁ ደሥይላን👍👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍

  • @fatumamehmmede9203
    @fatumamehmmede9203 2 года назад +2

    ማሻአላህ ሀገሩ ዴስ ይላል እሙ አሚራ የኔ ዴርባባዬ ስወድጅ

  • @ወሎየ-ዐ9ሐ
    @ወሎየ-ዐ9ሐ 2 года назад +1

    አብ አሚራ ባላችሁበት ሀገር የሚከራይ ቤት ፈልጉልን የመድና ሙቀት ሊደፋነው

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад +1

      ወለየዋ ደምሪኝ

    • @halimasaid8855
      @halimasaid8855 2 года назад

      እኔም መድና ነኝ አይዞሽ

  • @asmaalkatheeri2145
    @asmaalkatheeri2145 2 года назад

    👍👍👍👍❤❤❤❤masha.allha.tamrlchu

  • @alemtube1150
    @alemtube1150 2 года назад

    እራ ልጆቸን አማርኛ አስለምዱቸው

  • @ahlameadem2605
    @ahlameadem2605 2 года назад +3

    🥰 ስታምሩ

  • @tahalilpump2795
    @tahalilpump2795 2 года назад

    وين البلد علانتوم في عش اسمع

  • @hadraalamu7761
    @hadraalamu7761 2 года назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍asalamu aleykuum warahmatulahii wabarakatuhu masha alaah jezakumulah keyran ❤♥

  • @بدرحبش-ذ6ط
    @بدرحبش-ذ6ط Год назад

    ማሻአላህፍቅራቹህንይጨምርላቹህ

  • @kadidja1405
    @kadidja1405 Год назад

    ማሻአላህ አላህ ፍቅርይጨምርላችሁ

  • @meditube9150
    @meditube9150 2 года назад

    አቡ አሚራ ልጅህን ስወዳት ወላሂ

  • @አሲሁሉምለበጎነው

    ማሻ አላህ የት ነው ጣይፍን ስዎደው

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf Год назад

    የኔ ውጆች አላህ ያሳድጋችሁ

  • @seadamohammed9328
    @seadamohammed9328 2 года назад

    አቡ አሚራ በአላህ ጥያቄ ልጠይቅህ ከጓደኛያየ ጋር ተወራርደን ነው የምትኖረው ኮይት ነው ወይሰ ሳኡድ በአላህ መልሥልኝ

  • @lii4842
    @lii4842 2 года назад

    MashallhS.L.M
    Fromoromia👈😅😁🥰

  • @hayatbiintmuhammed6126
    @hayatbiintmuhammed6126 8 месяцев назад

    ربنا يحفظكم

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 2 года назад

    Wow des yilal 😍😍😍

  • @toyebaet7556
    @toyebaet7556 7 месяцев назад

    መሻአላህ ሥታምሩ 😘

  • @ghfgyy7842
    @ghfgyy7842 2 года назад

    ماشاءلله👍👍👍👍

  • @hayatmuhammed1810
    @hayatmuhammed1810 2 года назад +1

    መሻአላህ አሚራና ሀሙዲ ፈታ አደረጋችሁኝ ደሥ ሥትሉ አላህ ያሣድጋችሁ እወዳችዃለሁ

  • @dhaiddh5818
    @dhaiddh5818 9 месяцев назад

    Masha Allah

  • @ahmedasen3630
    @ahmedasen3630 2 года назад

    የግራር እሸክ ይባላል

  • @zabibalove5013
    @zabibalove5013 2 года назад

    ማሻአላህአላህይጨምርላችሁ

  • @ሰደተኛውነኝየናቴናፍቂ

    ማሻአላህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @shemshowyoutube2054
    @shemshowyoutube2054 2 года назад

    አላህ ይጠብቅህ ከና ቤተሰብክ

  • @ነኢማዩቱብ-ጀ1ሐ
    @ነኢማዩቱብ-ጀ1ሐ Год назад

    አቤት መንደላቀቅ ቱ

  • @samerakaled8896
    @samerakaled8896 Год назад

    መሻአለህ🌹🌹🌹🌹🌹🤗

  • @medimedian2189
    @medimedian2189 2 года назад +1

    ማሻአላህ ብያለሁ እደግበሉ ልጀች

  • @faigamynameisfaiga4145
    @faigamynameisfaiga4145 2 года назад

    ማሸአላህ ማሸአላህ አላህ ያሳድጋቻሁ ስታምሩ አሚራያ ሀሙድ ሰወድቻሁ ❤️🌹❤️🌹❤️🇪🇹❤️🌹❤️🌹🍩🎂

  • @الحمداللهلبنة
    @الحمداللهلبنة 2 года назад

    ሀገር ነው ያላችሁት

  • @አሊማታማም
    @አሊማታማም 2 года назад

    የኔ,ቅማም,ስትምሪ,ልጂቱ,አላህ,የሰዲገት,ሀለቹም,ታምረለቹ,ውቦቻ🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💚💚💚💚💚🙌💖💖💖🐪

  • @medlna4465
    @medlna4465 2 года назад

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ውድየአገሬልጆች ባላችሁበት የአለምዳርቻ አላህ ይጠብቃችሁ መልካሙን አላህ ይወፍቀንሰደትበቃች ይበለንለሀገራችንያብቃን አገሬችንሰላሙን ያውረድልከመጠፎነገር አላህይጠብቃችሁ ውድየአገሬልጅች

  • @ሀያትወሎየዋ-ከ4የ
    @ሀያትወሎየዋ-ከ4የ Год назад

    ማሸአላህልዩናቸሁ

  • @abcajc9647
    @abcajc9647 2 года назад

    💚💛❤️🇪🇹♥️♥️♥️♥️

  • @حواءاحمد-ع4ز
    @حواءاحمد-ع4ز Год назад

    ወየነው ይኸ አገር

  • @AaAa-xn1vs
    @AaAa-xn1vs 2 года назад

    💖💖💖💖💖💖የኔልዩ

  • @ሁሴንነኝየሐራው
    @ሁሴንነኝየሐራው 2 года назад

    የጎረራ እሾህ ነው

  • @kedijaseid992
    @kedijaseid992 Год назад

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ

  • @hadiyasisay3956
    @hadiyasisay3956 Год назад

    አለህያሳድግልለህ

  • @አላህወኪልአላህበቂየ-ኈ2ጸ

    ዋለይኩም እሠላም

  • @ٱمويسر
    @ٱمويسر Год назад

    አቱ ትላለችሣ

  • @Habeshwt
    @Habeshwt 2 года назад

    ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌹🌷

  • @ነኢማዩቱብ-ጀ1ሐ
    @ነኢማዩቱብ-ጀ1ሐ Год назад

    የት ሀገር ነዉ

  • @laylasayeed4460
    @laylasayeed4460 2 года назад

    ሱደ ነዉ???

  • @Tube-lv7sb
    @Tube-lv7sb 2 года назад +1

    ሰላማችሁ ይብዛ ምርጦችየ የኔ ማሮች እግዚአብሄር ያሳዲጋቾሁ🙏🙏🙏🎁🎁🎁

  • @سعيدهسعيده-ش2ي
    @سعيدهسعيده-ش2ي 2 года назад +2

    መሻአላ ዴስ ሲል ባታው እናንተም ፍቅር ነቺሁ ቤተሰባቺሁ

  • @fhhhmmm616
    @fhhhmmm616 2 года назад

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ

  • @ዜድወሎየዋ-ቨ3ደ
    @ዜድወሎየዋ-ቨ3ደ Год назад

    ማሻአላህ

  • @rahma-743
    @rahma-743 Год назад

    ማሻአላህ

  • @እናትዩቱብEnatTube
    @እናትዩቱብEnatTube 2 года назад +2

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ💚💛❤💕💕💕💕💕

  • @عبدهعبده-ف6ض3ص
    @عبدهعبده-ف6ض3ص 2 года назад

    ማሻ አላህ

  • @nasriya1641
    @nasriya1641 2 года назад

    ማሻ አሀላ

  • @fhhhmmm616
    @fhhhmmm616 2 года назад

    መሸአለህ

  • @lobabaali5497
    @lobabaali5497 2 года назад

    መሻአላህ