ኢላ ረሱለሏህ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024
  • ለዩቲዩብ ቤታችን አዲስ ከሆናችሁ ላይክ ሼር እንዲሁም ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

Комментарии • 2,2 тыс.

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 года назад +219

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✍️🇪🇹✍️🌹🌹

    • @shukhriyashukhriya3362
      @shukhriyashukhriya3362 2 года назад

      💞💞💞💞💞💞💐💐💐💐💐💐💐💎💎💎💎💎💎💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @hayatmuhe1505
      @hayatmuhe1505 2 года назад

      አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን ጌታ።

    • @temerabate3970
      @temerabate3970 2 года назад

      አይዞህ ወድሜ

    • @asaaislam2152
      @asaaislam2152 2 года назад

      እሽ ወንድማችን

    • @F.bint-Abuha
      @F.bint-Abuha 2 года назад +1

      አረጋችሁ ነበር ግን ውሸት ሀራም ነው በሁሡስም ስለዋሻችሁ አላረግም 🙄😌

  • @emebetkassa6002
    @emebetkassa6002 2 года назад +126

    ኮራ ብለህ ሀቅ ይዘህ ስትከራከር ሲያምርበህ የኛ ጀግና ❤❤

  • @LaylaLayla-gb5mw
    @LaylaLayla-gb5mw 2 года назад +5

    ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም❤❤
    ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም❤❤
    ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም❤❤
    🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    🌹🌹🌹🌹🌹

  • @nirakml9385
    @nirakml9385 2 года назад

    ኢላ ራሱራአላህ አቡሽር ያኝ ጃግነ

  • @ሱሱነኝተሰፈኛዋ
    @ሱሱነኝተሰፈኛዋ 2 года назад +6

    አሚን አለንልህ እኛ ሙሰሊም እህት ወድንድሞችህ
    😍ወንድሜ

  • @obseabasimal3
    @obseabasimal3 2 года назад +5

    SAW fidaka Abii wa Umii ya Rasullullah ❤❤❤❤❤

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 2 года назад +12

    :اللهم صّلِ وسَلّمْعَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمد ﷺ🍂♥️ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወነፍሲ ወደሚ ወሩሂ ያረሱለላህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @htube5413
      @htube5413 2 года назад

      እህትዋ ደምሪኝ.

    • @SofiyaTube-gi1sp
      @SofiyaTube-gi1sp 2 года назад

      አሚንንንን,,ያርብ

    • @SofiyaTube-gi1sp
      @SofiyaTube-gi1sp 2 года назад

      ፊዳከ,,አቢ,,ወኡሚ,,,ወነፍሲ,,,,,,,ወደሚ,,,ወሩሂ,ያረሱለላህ

  • @jujuYouTube382
    @jujuYouTube382 2 года назад

    ወአለኩም አሰላም አላህ ከኔ የበለጠ ይውደድህ ጀግናው ወንድሜ 🥰🥰🥰🥰🥰ሰ አ ወ

  • @alusha5057
    @alusha5057 2 года назад

    አለይሂ አፍዶለ ሶላተ ወሰላም

  • @አዚዛ-ጰ8ዸ
    @አዚዛ-ጰ8ዸ 2 года назад

    ስለ ድንህ ስራ እንከተልሀለን አላህም ይወድሀል በእምነትታችን አንደራደርም እነሱ መቸም የኛ ወዳጅ አይሆንም

  • @hanannurseid3985
    @hanannurseid3985 2 года назад

    አሚንንንንን ያረብብብ

  • @MEREM-GOJAMW
    @MEREM-GOJAMW 2 года назад

    አለን ወዱማችን

  • @hawihussein6155
    @hawihussein6155 2 года назад

    Salalahu alehuwaselam

  • @zabibabarsido9089
    @zabibabarsido9089 2 года назад

    እንሸ አላህ

  • @sadatube6206
    @sadatube6206 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዉድና የተከበራችሁ ያገሬ ልጆች እደምን አላችሁ በያላችሁበት ያለም ዳርቻ ሰላማችሁን ያብዛልኝ አገራችንሰ ሰላም ያርግልን ወድማችን የኛ ጀግና አላህ ይጨምርልህ በርታ እኛም ከጎንህ ነን ሙሰሊም መሆንኮ ወላሂ መታደል ነዉ አየ ደሰ ማለታችን አድነታችን ያኡመተል ሙሀመድ አላህ ይጠብቃኛሁ ለአላህ ብየ እወዳችሀለሁ

  • @aliafar2262
    @aliafar2262 2 года назад

    💝🥰

  • @ሊያወሎየዋ
    @ሊያወሎየዋ 2 года назад +4

    አሰላሙአሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኛ ጀግና አብሽር የሰውልጅ ያለነው ፈተና አልሀምዱሊላህ ነውማለት

  • @madeenamadeena8782
    @madeenamadeena8782 2 года назад

    ጀግነቸን አላህይጠብቅህ

  • @love-qy4gz
    @love-qy4gz 2 года назад

    😍😍

  • @gkgnv122
    @gkgnv122 2 года назад

    አብሺር አብ አማራ

  • @mohmmed702
    @mohmmed702 2 года назад

    ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለሏሀ ወድሜ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-fafi
    @user-fafi 2 года назад +4

    አቡዬ አላህ ይጠብቅልን ያረብ ከክፉ ነገር
    اللهم صل وسلم على سيدنا محمد

    • @በድርያዩቱብ
      @በድርያዩቱብ 2 года назад

      ቤተሰብእንሁን።።

    • @user-fafi
      @user-fafi 2 года назад

      @@በድርያዩቱብሰብ አደረኩህ

    • @toybayoutube4209
      @toybayoutube4209 2 года назад

      @@user-fafi ማማየ እኔንም አረጌኝ ስወድሺ ሰብስክራይብ

    • @user-fafi
      @user-fafi 2 года назад

      @@toybayoutube4209 አደረኩሺ ውዴ

  • @sumayyaamar356
    @sumayyaamar356 2 года назад

    Waleyikumasalamii woramatulayhii wobarakatuu saallallaa aleeyhii wosalamii fidaa kaa abii waa umii yaa rasuli alhaa saallallaa aleeyhii wosalamii 😭 ♥

  • @ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ

    የሸጋ አሚራ አባት አብሺር እኛ እህት ወድሞችህ ከጎንህነን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hawanorya7143
    @hawanorya7143 2 года назад

    በርታ ወንድማችን 💝💝💝💝

  • @saadamohamad2324
    @saadamohamad2324 2 года назад

    የሸጋ አሚራ አባት አብሽር አላህ ከፍይድርግህ

  • @SeYa123
    @SeYa123 2 года назад +118

    ነብያችን ሙሀመድ ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦
    ወደፊት ከዑመቶቼ እኔን ከነፍሳቸው ከቤተሰባቸው ከንብረታቸው በላይ አስበልጠው የሚወዱኝ ትውልዶች ይመጣሉ።

    • @richoyou7223
      @richoyou7223 2 года назад

      አላህ ይጠብቅህ ካሊዶ የኛ ጀግና።

    • @gf2660
      @gf2660 2 года назад

      ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወነፍሲ ያረሱለሏህ

    • @zinatawol775
      @zinatawol775 2 года назад

      አሏሂመሶሊ ወሰሊም አላ ነብይና ሙሀመድ

  • @nebilatube5713
    @nebilatube5713 2 года назад +19

    🌱አንቱ አዛኝ ነቢይ
    🌱አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌱አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌱አንቱ የድሆች አባት
    🌱አንቱ የነቢያት መደምደሚያ
    🌱አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌱አንቱ የወንጀለኞች አማላጅ
    🌱አንቱ የአላህ መልክተኝ
    🌱አንቱ የነቢያት መደምደሚያ
    🌱የአላህ ሰላት እና ሰላም በአንቱ ላዬ ይሁን

  • @hananry7106
    @hananry7106 2 года назад +75

    የት ናችሁ. የአብአሚራ. ወዳጆች. ኑኑ. በላይክ. እናጥለቅልቀው. በረሱል ሰለለሎህ አለሂ. ወሰለም. ሰልዋት. እናውርድ. ሰለሎህአለሂ ወሰለም. መልካም. ህሚስ. ለይል

  • @ቢንትሙሀመድ-ፐ3ቈ
    @ቢንትሙሀመድ-ፐ3ቈ 2 года назад +82

    ያሸጋ አሚረ አበት አቢሽር ሁሌም ከጎንህ ነን💓💓💓💓

  • @semutueb1304
    @semutueb1304 2 года назад +118

    ካሊዶ የኛጀግና👏👏👏👏🥰🥰🥰

    • @htube5413
      @htube5413 2 года назад

      ውደ ደምሪኝ

    • @semutueb1304
      @semutueb1304 2 года назад

      @@htube5413 እሽ

    • @kuwaitcity7052
      @kuwaitcity7052 2 года назад

      👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @sebrinatube
      @sebrinatube 2 года назад

      ሰሙ ነይ እንዛመድ

    • @nasibaaaa7259
      @nasibaaaa7259 2 года назад

      Allah yetbkeh denljochk

  • @semayawitmohammed1863
    @semayawitmohammed1863 2 года назад +11

    ምርጥ ፣ባል ፣ምርጥ አባት ፣ምርጥ አስተማሪ ፣ምርጥ አዛኝ ናፋቂ ፣ ምርጥ መሪ፣ ምርጥ ፣ ነብይ ፣ መሀመድ ፣ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @fatumaahmed9896
    @fatumaahmed9896 2 года назад +35

    ዉድ የኢስላም ልጆች እየገባቹ እዩለት view እንድበዛለት😍😍😍😍

    • @toybayoutube4209
      @toybayoutube4209 2 года назад

      ሱላሂ አለይሂወሰለም ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ

    • @fatumaahmed9896
      @fatumaahmed9896 2 года назад

      @@toybayoutube4209 እሽ እህት

  • @ጠይባሰለምቴዋከመካነሰላም

    አይሁዶች እና ክርስቲያኖች የእነሱን ሀይማኖት እስካልተከተላችሁ ድረስ በእናንተ አይረኩም ነው ያለን አላህ።ወንድሜ የክርስቲያኖች ውደታ እነሱን ስትደግፍ ከሃይማኖትህ ወረድ ብለህ እንኳን አደረሳችሁ ምናምን እያልክ ስትቀባባላቸው ብቻ ነው የሚወዱህ።አለዚያማ ለእምነትህ ተቆርቋሪ ከሆንክ አፈር ደሜ ብላ ነው የሚሉህ።

  • @rehana9542
    @rehana9542 2 года назад +14

    ማሻ አላህ ከምን በላይ ዴስ ያለኝ እኛ ሙስሊሞች በሀይማኖታችን አንድ ስንሆን ዴስታየ ወዴር የለውም አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላዴርገኝ ጌታ ለሀይማኖታችሁ ትልቅ ዋጋ ስትከፍሉ ለቆያችሁ ከልብ እናማሰግናለን

  • @ራህማYouTube-m5z
    @ራህማYouTube-m5z 2 года назад +43

    "ከጀነት ድልቦች መሆን* *ትፈልጋለህ እንግዲያስ
    ላሐውላ ወላ ቁውወቱ ኢልላ ቢላህ በል"🌹
    _"ብልሐትም ኃይልም በአላህ ቢሆን እንጅ የለም"።♡_

  • @aminaamen5303
    @aminaamen5303 2 года назад +98

    አንደኛ ነኝ አቡ አሚራ አዴስነኝ በርታልን አላህ አይወልዴም አይወለዴም አምሳያ የለውም አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረከኝ❤❤❤

  • @ለሁሉምግዜአላው
    @ለሁሉምግዜአላው 2 года назад +4

    እባካቹን ሙስሊም ወንድም እህቶቼ እባካቹን ለአላህ ብለቹ ስማች በመጥፎ ነገር እንደንጣራ ስራት ብኒዝ በንሳደብ አትሰደቡ እባካቹንንንንረ ሙስሊም ተሰደቢነው ሲበል በጣም ያሳፍራል ምክኛቱ እኛ ሙስሊሞች ነን ለአላህ ብለቹ አስቡባት🙏

  • @ሀዩነኝወሎየዋ-ቈ9ገ
    @ሀዩነኝወሎየዋ-ቈ9ገ 2 года назад +12

    የኔጀግና የሸጋ አሚራ አባት 🕌🕋😍😍😍

  • @fafiTube-px7dp
    @fafiTube-px7dp 2 года назад +28

    :❤ﺍﻟﻠَﻬُﻢَﺻَﻞِّﻋَﻠَﻰ ﻣُﺤَﻤﺪٍﷺ,ﻭَﻋَﻠَﻰ ﺁﻝِ ﻣُﺤَﻤَﺪٍﷺ❤ጌታዬ ከሰጠኝ ትልቁ ኒዕማ አንዱ ለኔ እስልምናዬ ነው እስልምና ውሥጥ ሁሉም ነገር አለ አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን☝️🕌🕋🌙📿☝️

    • @htube5413
      @htube5413 2 года назад

      ውደ ደምሪኝ

  • @SusuumuabedalaTube
    @SusuumuabedalaTube 2 года назад +54

    እህት ወንድሞቼ ላይክ ሼር አድርጉም እዩ ከጎኑ ማሆናችን እናሰያው አብሽር የሙስሊም ወንድሜዋ🌟💎🌺

    • @htube5413
      @htube5413 2 года назад +1

      ውደ ደምሪኝ

    • @SusuumuabedalaTube
      @SusuumuabedalaTube 2 года назад

      @@htube5413 አብሽር ኢንሻአላህ

    • @neimeneime9551
      @neimeneime9551 2 года назад +4

      ሀሩል ቲዩብንም እንይለት ሙስሊሞች💐💐💐😥

    • @MoMo-hi6mf
      @MoMo-hi6mf 2 года назад

      🥰🥰🥰🥰👍👍

    • @mubetube1494
      @mubetube1494 2 года назад

      @@neimeneime9551 አው

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 2 года назад +44

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️

  • @ami1285
    @ami1285 2 года назад +30

    አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም አላ ነብየና ወሀቢቢና መሀመድ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ❤️

  • @zulfa4139
    @zulfa4139 2 года назад +30

    የኔ ወድም አብሽር እውነተኛ ወዳጅህ በማግኘትህ ከምንም በላይ ደስ ይበልህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👈

    • @htube5413
      @htube5413 2 года назад

      እህትዋ ደምሪኝ

    • @በድርያዩቱብ
      @በድርያዩቱብ 2 года назад

      ቤተሰብእንሁን።

    • @rehematmuhammed8167
      @rehematmuhammed8167 2 года назад

      የኔወድምአብሸረእውነተኛወዳጀህበማግኘትህከምንምበላይሰይበልህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌👌👌😥😥😥 😭😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️☝️☝️😍😍😍

    • @sifaniioromoyoutube7712
      @sifaniioromoyoutube7712 2 года назад

      Sallallaahu Aleryhii wasssaallam sallahu Aleryhii wasssaallam ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Saeda263
    @Saeda263 2 года назад +15

    ደስ የሚለው ነገር ኮሜት እዳለ አላህ አለበት አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ 🙏

  • @f.m.asherekmedia3120
    @f.m.asherekmedia3120 2 года назад +16

    فِدَاكَ أبي وأُمِّي يا أغلى مِن أنفسِنَا يَا رَسُولَ الله

  • @yenmama751
    @yenmama751 2 года назад +13

    ወላሂ በጣም በጣም ደስ ይላል ማሻ አላህ ሙስሌሙች ውድድድድድ ❤️በእስልምነ. አንድነት. በጀነትም. የረብ. ይሰበስበን. አይለየን. ያረብ :አድርገናል የቀራችሁ ካላችሁ አሁኑኑ ዳይ ሂዱ አድርጉ

  • @nejathegana790
    @nejathegana790 2 года назад +28

    ምርጥ ወድም ❤❤❤🌹🌹🌹🌹

    • @htube5413
      @htube5413 2 года назад

      ውደ ደምሪኝ

  • @fatumaseid288
    @fatumaseid288 2 года назад +30

    ኢላ እረሱላህ💛😍

  • @طَالِبَةُالْعِلِم-و6ض

    ነብዩ ሰለሏሁ አለሂ ወሰለም
    ከቆዳ ከለሬ ፣
    ከሀገሬ ከዘሬ፣
    ከአባት ከእናቴ፣
    ከነፍሴ በላይ ናቸው።
    የአደም ልጅ ሁሉ ፈርጥ ናቸው ሰለሏሁ አለሂ ወሰለም።الهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على ابراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد

  • @ዱኒያድካምብቻ
    @ዱኒያድካምብቻ 2 года назад +4

    እባካችሁ. የኛ ልጆች. እሰዉ ቤት እየሄዳችሁ. አትሳደቡ. በርታ አቡ አሚራ

    • @ffbd1768
      @ffbd1768 2 года назад

      ትክክል

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 2 года назад +9

    _ዳድዬ እኔ በጣም ነው እምወድህ በጣም እምንወዳቸው ሙስሊም ቤተሰብ አሉን በልጅነታችን መስቀል እየገዙልን ነው ያደግነው እኛም ስናድግ ቁራን ፣መስገጃ፣ እየገዛንላቸው በፍቅር እየኖርን ነው_
    _እማያገባቸው ውስጥ እየገቡ እሚያባሉን የትኛውም ሃይማኖት ተከታይ የሆነ ሊወገዝ ይገባል በፍቅር መኖር ነው እምንኖረው_
    _ኦርቶዶክስ +ሙስሊም =ኢትዮጵያዊ ብቻ ከዚህ ውጪ እሚያምን ካለ እነሱ ሰው አይደሉም እርኩስ እንጂ_
    _እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ለህዝባችን ፍቅርን አድነትን አድልልን በእውነት_

    • @emebetkassa6002
      @emebetkassa6002 2 года назад

      ❤❤❤❤ትክክል ውዴ

    • @ሀዋነኝወሎየዋቤተአማራየፋ
      @ሀዋነኝወሎየዋቤተአማራየፋ 2 года назад +1

      የመልካም ሰው ኮሜት አገኘሁ አላህ ያቆይሽ 🕋🕋🕌🕌🕌💞💞💞⛪️⛪️⛪️✅✅✅💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
      @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 2 года назад

      ልክ ነሽ ወገናችን ግን አብዛሀኛው ክርስቲያን ይሰማሉ እንጅ አያዳምጡም በጭፍን ነው የሚመሩት

    • @asaaislam2152
      @asaaislam2152 2 года назад

      መልካም ሰው

  • @SeYa13579
    @SeYa13579 2 года назад +50

    ሰሞኑን ከጠሉህ በላይ የወደድንህ እንበዛለን ወላሂ በፊት ብዙም አልነበርኩም አሁን ግን ላንተ ክብር አለኝ ረበና ይጠብቅህ

    • @Hነኝየወሎዋ
      @Hነኝየወሎዋ 2 года назад +4

      ሠያ ወንዲማችን አንተም እዴዚህ በዲንህ በርትተህ ምርጥ የኢስላም ወንዲማችን እዴምትሆን እዴዚህ ምርጡ የኢስላም ጀግና ተብለህ ስምህ እዴሚጠራ ተስፍ አለኝ በርታ ነገ የአቡ አሚራን ቦታ የምትይዙት እዴናተ ያለው ነው በርቱልኝ የኢስላም ወንዲሞቸ 😍😍🙏

    • @halimatube6233
      @halimatube6233 2 года назад +2

      እኔም አላህ ያውቅብኛል አልከታተለውም ነበር

    • @SeYa13579
      @SeYa13579 2 года назад +1

      @@Hነኝየወሎዋ ኢንሻ አላህ ✅

    • @user-fb1tu8eh9b
      @user-fb1tu8eh9b 2 года назад

      @@halimatube6233 ወላሂ እኔም ሠብስክራይቤን አንስቸ ነበር
      አሁን ግን ወላሂ አስደሠተኝ እና ሠብስክራይብ አደረኩት
      አላህ ይጨምርለት

    • @mdanamulhossain3709
      @mdanamulhossain3709 2 года назад +1

      ወድሚአላህዪጠብቅህ

  • @نبنبنبنقتينينت
    @نبنبنبنقتينينت 2 года назад +17

    Nuuf jiradhuu obollesa kenyaa አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ለደረገን ጌታ
    ❤❤አይዞን በዲናችና በነቢያችን ሰለላህ አሌህ ወሰለም ♥♥

    • @htube5413
      @htube5413 2 года назад

      ውደ ደምሪኝ

  • @بنتمحمد-ل4ذ
    @بنتمحمد-ل4ذ 2 года назад +33

    💚💚💚ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም💚አብሺረ ወድማችን

  • @tebabe
    @tebabe 2 года назад +15

    ሱብሃን አላህ ያ ጀማአ ወላሂ 112 ነበር አሁን121 በትናትናው አድነት ሳላስበው አለቀስኩ🌹 ማሻ አላህ ሙስሊም መሆን መታደል ነው አልሀምዱሊላህ ፊዳካ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @sofia___bint___islam7594
      @sofia___bint___islam7594 2 года назад +1

      121 ነው😎😧👈

    • @htube5413
      @htube5413 2 года назад

      ውደ ደምሪኝ

    • @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ
      @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ 2 года назад +1

      @@sofia___bint___islam7594 መርቅና ነው ውደ

    • @wowwow-tn5fu
      @wowwow-tn5fu 2 года назад

      @@ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ ኢንሻአላህ ሚሊዪን ይገባል

    • @tebabe
      @tebabe 2 года назад

      @@sofia___bint___islam7594 ታይቶኝ ነው 221😂 ዛሬ ፣124

  • @qmc5652
    @qmc5652 2 года назад +10

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ

    • @በድርያዩቱብ
      @በድርያዩቱብ 2 года назад

      ቤተሰብእንሁን።።

    • @በድርያዩቱብ
      @በድርያዩቱብ 2 года назад +1

      ቤተሰብእንሁን።።

    • @semira7424
      @semira7424 2 года назад

      ተባረኪ

    • @semira7424
      @semira7424 2 года назад

      @@በድርያዩቱብ ሰያ በርታልን ሀቢቢ

    • @qmc5652
      @qmc5652 2 года назад

      @@semira7424 በአቡ አሚራ ቀልድ የለም ማርያምን ስወደው

  • @mahitube8080
    @mahitube8080 2 года назад +9

    አብሽር ወንድማችን ከጎንህነን ሙስሊም እህት ወንድሞችህ እንኳን ለዚህ ለሌላ ይተርፋሉ 😘😘😘

  • @selamtube7440
    @selamtube7440 2 года назад +14

    እላ ረሱሉላህ😢 እላ ሀብባላህ😢 እላ የናብዩላህ ሰ አ ው😢
    በድነ ከመጡልኝ አገተ ይቆረጥ እንጅ ዝም አልልም

  • @Dinamohamed2235
    @Dinamohamed2235 2 года назад +10

    اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمد ﷺ
    ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወነፍሲ ወደሚ ወሩሂ ያረሱለላህ

  • @neimasalah1179
    @neimasalah1179 2 года назад +19

    اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ❤ نَبِيْنَا مُحَمد ﷺ❤🥰

    • @toybayoutube4209
      @toybayoutube4209 2 года назад +1

      ነኢምየ ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ

  • @ghghh3547
    @ghghh3547 2 года назад +2

    እኔም አድስ ነኝ በፌት ብዙም አልነበርኩም አሁን ግን ከልቤ ለአላህ ብየ እወድሀለሁ

  • @nesratemam1749
    @nesratemam1749 2 года назад +4

    አንታን ያማሰላ ወንድም ስላሰጣኝ አላሀምዱሊላህ ጤነ ከኢማን ይስጥህ ከልጅችህ ከምስትህም አላህ በዳስታ ያኑርህ

  • @eth3082
    @eth3082 2 года назад +7

    በጠም እጣለህ ነበር ስልጤን ሰድበህ ከዚህ በፊት ግን በእስልምና ቀልድ የለም በራሴ አፉ ብየ ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ ሙስሊም ወንድሜ ላ አላህ ብየ እወድሃለሁ በርታ ከዘረኝነት እንውጣ ወገኖቼ ዘረኝነት ጥምብ ነው ብለዋል ረሱል ሶሎለሁ አለይሂ ወሰለም 🙏

    • @ልጀእወድሻለሁ
      @ልጀእወድሻለሁ 2 года назад

      አቡ አሚራ አይሳደብህ

    • @htube5413
      @htube5413 2 года назад

      እህትዋ ደምሪኝ

    • @semira7424
      @semira7424 2 года назад

      ትክክል እኛ ሀገር የሚጠቅመን በብሄር ተከፋፍለን መባላት ሳይሆን በድናችን አንድ መሆን ነው የሚሻለን ወላሂ ይሄ አጋጣሚ ጥሩ በጎ ነገሮችን ይዞልን ነው የመጣው

  • @HalimaH-vn1er
    @HalimaH-vn1er 2 года назад +11

    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ሀቢቡና ሙሀመድ💗💗💗💗

  • @Tube-ti5pg
    @Tube-ti5pg 2 года назад +10

    صل الله عليه وسلم❤️💐🕌🔐
    ምርጤ በርታ እንወድሀለን እኔ ለቤትህ አድስነኝ🥰

  • @seadaabateabate2745
    @seadaabateabate2745 2 года назад +2

    የሚገርመው ዩቱዩብ እንዳለክ እራሱ አሁን ነው ያወኩት ሰዐወ

  • @bachebache5101
    @bachebache5101 2 года назад +11

    ወለን ታርዳ ዓንከል የሁድ ወለንናሳራ ሓታ ታታቢዕ ሚለተሁም
    " ኢላ ረሡሊላህ "

  • @ተወከልትአላላህYoutube
    @ተወከልትአላላህYoutube 2 года назад +15

    እረጅም እድሜ ወንድሜ🥰🥰

  • @حنانمحمد-ص9م8ب
    @حنانمحمد-ص9م8ب 2 года назад +11

    اللهم صلي وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه وسلم 💗💗💗

  • @ABUMERYEMAMAN
    @ABUMERYEMAMAN 2 года назад +2

    ማሻ አላህ ደዐዋህ ደስ ይላል ሚክርህ ደስ ብሎኛል
    ☪️ ረሱልﷺእንውድ ስሰደቡ መረባረብ ይኖርብናል

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 года назад +9

    🎧👉🏼ኑ የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖

  • @jamelamuhammad2854
    @jamelamuhammad2854 2 года назад +10

    አህለን ወሳህለን ጀግናችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፊዳክ ያረሱረላሂ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤️❤️❤️❤️❤❤

  • @fekertube
    @fekertube 2 года назад +10

    አህለን🌺😘 ኑሮን ለማሸነፈ ብላቹ ከቤተሰብ ተለይታቹ በሰደት አለም ላይ ምትከራተቱ እህትና ወድሞቺ ምኞታቹ ተሳክቶ ላገራቹ ያብቃቹ ❤ወድ የሀገሬ ልጆች የማታ እጀራ ይሰጣቹ 😍🌺😍😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @htube5413
      @htube5413 2 года назад

      ውደ ደምሪኝ

    • @fekertube
      @fekertube 2 года назад

      @@htube5413 ነይ ደመረኘ አቺ ነገ እመልሳለው እኔ ሂጆ ቤቲ👌

    • @emukedija5170
      @emukedija5170 2 года назад

      amin yareb

  • @zeharard1779
    @zeharard1779 2 года назад +1

    ከዚበላይ እጠቡቃለን ይሆ ቡቻ አደለም የሙስልም ኡማ ሰቡስክራይቡ አርጎት ወድሜችንን በርታልን የምር ሀይላችንን እናሳያችሁ

  • @የአባይልጅነኝ
    @የአባይልጅነኝ 2 года назад +8

    በርታ ወንድሜ ከጎንህ ነን ♥️

    • @toybayoutube4209
      @toybayoutube4209 2 года назад

      ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ ደምሪኝ

  • @tube680
    @tube680 2 года назад +8

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የሸጋ አሚራ አባት አብሽር አለን ከጎንህ ነን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ❤

  • @ሞሚያረህማንባሪያ
    @ሞሚያረህማንባሪያ 2 года назад +6

    አላሁ መሶሌ ወሰሌም አላ ሰጊዲና ሀቢቢና ሙሀመድ ሰለላህ አለሂ ወሰለም ትክክል ወንድማችን ወላሂ ለገባው ትምህርት ሰጭ ነው ማን ጋ መሆን እንዳለብን ና ማንን እንድንከተል ያስተምርናል እና በርታ ❤❤❤❤

    • @toybayoutube4209
      @toybayoutube4209 2 года назад

      ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ ሰ አ ወ

  • @asute_tube
    @asute_tube 2 года назад +5

    አሰለመለይኩም ወረመቱለይ ወበረከቱአቡአሚራ ከዚም በለይ ይገበሀል ሰለም ሰለም ብየለው ክሪስተን ወገኖቼ በየለቹበት የአለም ደርቸ ፈጠሪ ይጠብቀቹ አገረችንንም ሠለም የርግልን እኘንም እርሰ በረስ የወደን ጥለቸን ከልበችን የርርቅልን አሚን

  • @ነፍጠኛዋአማራድልለፋኖ

    እዚህ ቤት አድሥ ገቢነኝ ተቀበሉኝ የሸጋ አሚራ አባት አብሺ ከከጎንህነን🌹🌹🌹ሥለላሁ አለይሒ ወሰላም

  • @ameena1246
    @ameena1246 2 года назад +8

    አብሽር አቡአሚራ ሁልጊዜም ቢሆን ከጎንህነን ወድሜ እኖዳሀለን ከነቤተሰቦችህ💞💞💞❤❤❤❤❤🌷❤❤🌷❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 года назад

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

  • @jamilatube4417
    @jamilatube4417 2 года назад +6

    ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላ☝️
    ያሰላም👍112k የበነረውን 121k አስገባነው👍
    ይቀጥላል የታሉ ለአሏህ ብለው የተዋደዱ🤝

    • @htube5413
      @htube5413 2 года назад

      እህትዋ ደምሪኝ.

    • @seaditube7269
      @seaditube7269 2 года назад

      እኔም የአቡ አሚራ ቤተሰብ አነበርኩም ወላሂ በእልክ ነው የገባሁት

    • @የፍቅርአድናቂ
      @የፍቅርአድናቂ 2 года назад

      122k ገባኮ ገና ይቀጥላል ❤👍👍

  • @emualiy6178
    @emualiy6178 2 года назад +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንድነህ ውንድም አብሽር የሽጋ አቡ አሚራ አባት

  • @Zemuyetub
    @Zemuyetub 2 года назад +5

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
    ኻሊዶ በዚሁ ቀጥል በድንህ ላይ ጠካራ እዴሆንክ አሴይተኸናል ጀዛከሏሁ ኸይር አላሁመ ሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓለ ሙሐመድ💜

    • @htube5413
      @htube5413 2 года назад

      ማርዋ ደምሪኝ

  • @lubabatube4077
    @lubabatube4077 2 года назад +6

    የኝ ጀግና 🌹የረሱል ወዳጅ 🌹🌹👍👍👍👌👍

    • @htube5413
      @htube5413 2 года назад

      እህትዋ ደምሪኝ

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 года назад +5

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ኮሽ ባለ ቁጥር እኛን ያጠነክረናል ውድ የኢስላም ልጆች በድናችን መጠከር አለብን

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 2 года назад +1

    የሸጋ አሚራ አባት አላህ ይጠብቅህ ከጎንህ ነን

  • @medi7884
    @medi7884 2 года назад +12

    ፍትህ ለራያ ራዩማ እና አካባቢዋ😢

  • @zuzu6070
    @zuzu6070 2 года назад +6

    السلام عليكم ورحمته الله وبركاته
    🍃🍃🍃🍃🍃🍃
    ጭንቀትሽን ሁሉ የአላህን ውዴታ
    ማግኘት ሆኖ መኖር በጣም ደስ ይላል!!
    ⇘ ልብሸ በአላህ ፍቅር እየመታ
    ምላስሽ አላህን ማውሳት ሲያዘወትር
    ዱንያ ውስጥ ሆነሽ ሌላ ዓለም ውስጥ
    እንዳለሽ ይሰማሻል ።
    ___________☔___________

    • @SumeyaSumya
      @SumeyaSumya 2 года назад +1

      ااسلام عليكوم وراحمتولله وبركاته

  • @HayatHayat-pg2vj
    @HayatHayat-pg2vj 2 года назад +3

    صل الله عليه وسلم صل الله عليه وسلم صل الله عليه وسلم አብሽር በድናችን አንገታችንን እሰጣለንእንጅ አገታችንን አንደፋም አብሸር ጠንክር የኢስላም ጀግና።

  • @rabiyakemal6073
    @rabiyakemal6073 2 года назад +1

    ዋለይኩም ወሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ሰለላሁ አለይህ ወሰላም አህለን ካሊዴ

  • @فاطمهالاباني
    @فاطمهالاباني 2 года назад +5

    ሶለላህ አለይሂ ወሰለም
    አብሺር ወንድማችን 🥰🥰🥰

  • @ወይንየአህመድ
    @ወይንየአህመድ 2 года назад +7

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ 💐💐

  • @jamanisjamanis2309
    @jamanisjamanis2309 2 года назад +5

    አህለንን አብ አሚራ 😘😘😘😘😘😘😘አብሽር ገና ትልቅ ደረጃ ትደርሳላቹ ኢሻላህ💪💪💪💪💪💪💪saw Saw Saw💪💪💪💪💪💪💪💪💪💔💔💔💔💔

    • @htube5413
      @htube5413 2 года назад

      ማርዋ ደምሪኝ

  • @zdzd2877
    @zdzd2877 2 года назад

    አብሺርወድሜአላህይጠብቃቺሁየኝጀግናየዘመኔሀሊድየሷህብይወቺልጂልጀንካሊድብየውአለውኢሻአላህለኡማውእሚጠቅምአላህያርግልኝሱበሀንአላህእኔልቤንእዳርጥብልኝዱአአርጉልኝየኢሥላምልጂወቺ

  • @ججييال
    @ججييال 2 года назад +5

    አሏሁመሶሌ ወሰሊም አላ ነብይና ሙሐመድ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    አላህ ባለህበት ይጠብቅህ 💛😍💘

    • @htube5413
      @htube5413 2 года назад

      እህትዋ ደምሪኝ

  • @tb463
    @tb463 2 года назад +18

    ምርጡ ወድም❤

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    አቡ አሚራ ወላሂ ኮርተንብሃል #ሀቅ ሀቅ ነው ።በዚሁ ቀጥል
    አላህ ስብ ስብ አድርጎ አንቅቶሃል ይመስለኛል
    በደንብ ራስህን ፈትሽ #ብዙ ጠንካ ራሙስሊሞች ወንዲሞች በድናቸው አሉ ከነሱጋ ተቀራረብ #እንዲህ በእምነቱ የመጣ አንገቱን
    የምንሰጥ ሙስሊሞች መሆን አለብን
    #ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤💘❤
    አላህ ሆላችን ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
    ኻቲማችን አላህ ያሳምርልንን#አንሰማም እንጂ ካፊሮች እንደማይወዱን #አአምላካችን አላህ ነግሩናል ።

  • @በድርያዩቱብ
    @በድርያዩቱብ 2 года назад +5

    በርታወላሂ ጀግናነህ

    • @semira7424
      @semira7424 2 года назад

      አንተም ጀግና ነህ ወንድም

  • @سبحاناللهياالله-ق4ن
    @سبحاناللهياالله-ق4ن 2 года назад +9

    ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ💚💚💚💚☝

    • @htube5413
      @htube5413 2 года назад

      ውደ ደምሪኝ

    • @በድርያዩቱብ
      @በድርያዩቱብ 2 года назад +2

      ቤተሰብእምሁን።

    • @rehematmuhammed8167
      @rehematmuhammed8167 2 года назад +1

      ፈዳከአቢወኢሚያረሱለላህ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️☝️☝️☝️