3ኛ ልጅ አልሃምዱሊላህ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии • 598

  • @yasarUseafan
    @yasarUseafan 3 месяца назад +1

    እኔ ውላሂ ልጅ ብጣም ነው የውደው እዚህ ሀገር አድ ወድልጅ ወልጄ ሞተብኝ ስውልድ በጣም ከባድ ነበር ወላዳይ አልሀምዱሊላህ ግን እኔ ተስፋ አልቁርጠኩም ባአላህ ወዳው አርገዝኩ ይቃማ የለኝም ባሌም የለውም ስወ እዴት እዴዛ ሁንሽ ሁለትኛ አርገሽ አስወርጂ ይሉኛል እርግዝናየ 9ወር ድርስ ከባድ ነው አልሙሂም ሁለተኛ እዳርገዝኩ ባሌም ተያዝ ከባድ ፈትና ነበር ከዛ ስው እራቀኝ የኔም የባሌም ዘመድ በቃ አማራጬ ወዳላህ ብቻና ብቻ ማልቀስ ነበር የማይድርስ የለም መጠ መጣ ምንም ሳያመኝ ወልድኩ ልጄም አድገች ሰራም ገባሁ አሁን ላይ አራት አመቷ እሷል ውልጂ 3ወር ስራ ገባሁ እስካሁን አለን እየስራን አልሀምዱሊላህ ይህን ታሪኪን የምንግራቹህ ለመውለድ ልምፍሩ ልጂች ነው ባአላህ ተመክታቹህ ውለዱ ወላሂ እርዚቅም ይመጣል እኔ ሊጣ ሁኔ ምንም ስራ አይግጥመኝም ነበር አሁን ግን ስት አመቴ አሳካዋለሁ ብየ ያላስብኩት ነገር ሁሉ ተሳካልኝ ከልጄ ጋር እየስራሁ አልሀምዱሊላህ ብቅርቡ ሀገር ልጋባ ነው ዱአ አርጉልኝ

  • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ

    አላህ በሰላም ይገላግልሽ እህት ወድሞቼ እስኪ ለኔም አላህ ልጅ እድሰጠኝ ዱአ አርጉልኝ አሚን ልበል ካጀቴ ያረብ😭

  • @ኡሙኢምራን.youtube
    @ኡሙኢምራን.youtube Год назад

    ማሻአላህ አላህ በሰለም ይጋለጋልሽ ምርጥ ምክር ነው እህቶች ስሙ እኔማ ሳዊድ 3 ልጅ ወልጀለሁ ስራም አልፈታም ሱመ አልሐምድሊላሂ

  • @umumuhamadbintseid2793
    @umumuhamadbintseid2793 Год назад +25

    ማሻአሏህ መብሩክ በጣም ደስ ይላም አሏህ ይጠብቃችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች

  • @danyatube7892
    @danyatube7892 Год назад +9

    ማሻ አላህ አላህ ቤተሰባቹን አላህ በጀነት ይሰብስባቹ ደግሞ ማሻ አላህ ስታምሩ።ልጆቻቹን አለህ ሳሊህ ልጆች ያድርግላቹ።የሚወለደውንም የኢስላም ኻዳሚ ያድርግላቹ።

  • @SusiLawati-b6w7h
    @SusiLawati-b6w7h 4 месяца назад

    መሻ አላህ ተባረክ አላህ መብሩክ አለይኩም እኳን ደስ አላችሁ በዱኒያ ላይ ዋናው ኔእማ ልጅ ነው አላህ ይገዛችሁ

  • @emanbintendris6359
    @emanbintendris6359 Год назад

    አቡ አሚራ ማሻ አላህ ደስ ይላል እንካን ደስ አላችሁ ለሙስሊሙ ኡማ የሚጠቅም ለሀገር ለቤተሰብ የሚጠቅም ያድርግላችሁ።

  • @apka2875
    @apka2875 Год назад

    ማሻአላህ ከየቶብች ጎበዝ ሀቅ አንተ ነህ በርታ አላህ ይጨምርላችሁን በስላም ይገለግልሽ በርቻ እሙ

  • @mozagharib3724
    @mozagharib3724 Год назад +4

    ልክነህ አቡ አሚራ እኔ አልሀምዱሊላህ ሁለትልጆች አሉኘ ወድናሴት ያው አብሬአቸው ባልኖርም የናትፍቅር ባያገኑም ብቻ ተስፉ ሁነውኛል እናማ ያልወለዳችሁም አላህ ይወፍቃችሁ

    • @halimamohamed4297
      @halimamohamed4297 Год назад

      መብሩክአላህ የተወደደልጅባላህምበሰወችምዘድይስጣችሁ

  • @hawwahawwa2597
    @hawwahawwa2597 Год назад

    ማሻአላህ ምን የመሣሠሉ ልጆች አለህ አላህ ያሣድግልህ

  • @fayzafayz9816
    @fayzafayz9816 Год назад

    ማሻአላህ ኡም አሚራ አላህ በሰላም ወልደሽ ለመቀፍ የብቃሽ አቡ አሚራ እንኳን ደስ አለህ መከሪየችን

  • @mohammedal9657
    @mohammedal9657 Год назад

    ማሸአሏህ መብሩክ የሥደተኞች መካሪ አቡአሚራ አባታችን እኳንደሥአለህ

  • @meazitube269
    @meazitube269 Год назад +11

    ማሻአላህ እንኳን ደስ አላችሁ በሰላም ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃችሁ

  • @አልሀምዱሊላአለኩሌሀ-ኀ7ጀ

    መሸአላ ጎበዝ ነህ እዳተ ያሎ ወዶች ያብዛልን የዘመኑ ወዶች ገና አረገዝኩ ሲሏቸው ነው የሚፈረጥጡት

  • @zzzzzzzz7415
    @zzzzzzzz7415 Год назад

    ማሻአላህ አላህ ጠቃሚ ልጅ ያድርግላቹ አላህ እርግዝናውን ያቅልልሽ. ማሻአላህ አላህ ይቀበላቹ

  • @hayuweloyewtube542
    @hayuweloyewtube542 Год назад +2

    ወአሊክም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁአህለን አንኳን በሰላምመጣችሁ
    መብሩክ እንሻአሏህ አሏህ በሰላም ይግላግልሽ በተረፈ አትጥፊ በረቱ

  • @halimaahmed6292
    @halimaahmed6292 Год назад

    ማሻአ አላህ ተባረካላህ እኳን ደስ አላችሁ ወልደሽ ለመታቀፍ ያብቃሽ እማ

  • @saramohammed3078
    @saramohammed3078 Год назад

    ማሻ አሏህ አሏህ ጠቃሚ ልጂ ይስጣችሁ ያረቢ

  • @aminahananyotob
    @aminahananyotob Год назад +1

    አሰላሙአለይኩመወሪህመቱላሂወበረካቱ ማሽአላህ እኮን ደስ ያላችሁ እኛም ደስብሎናልመብሩክ ግን አስተያየት የምሰጠው ወይም ምክርህ ጥሩ አይደለም መጀመሪያ ባልን ሆነ ሚስት ካላህነውየሚሰጠው ድአማረግ አተእዳልከው አየደለም የተለያዩ ቢሄር ቢሄር አሰቦች ይጋባሉ ሰወች እዳተማሰብ የላባቸውም አደት ካልከኝ ፍቅር አጋጣሚነው አሚጥልብክ ቦታ አታውቅም አድ ካዲአገር ይጋባል አሁን አተየተናገርከው ያስፈሪል አድልጅ የሌላቢሄር ለታገባ ዝግጅትላይ ብትሆን ይሄን ተሰማች ብኋላ ትፈራለች ለዛነው ተክክል አይደለህም ያልኩህ ታስቀየምኩህ አውፍ በለኝ የተሰማኝነው ወድሜዋ የተናገርኩት ትክክል ከሆክ በላይክ

  • @jemaletuebejs6502
    @jemaletuebejs6502 Год назад

    ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ በሰላም ያምጣው እንግዳውን ሷሊህ የሆነ ልጅ ይወፍቃችሁ

  • @semiethiotub
    @semiethiotub Год назад +28

    የሰው ደስታ እሚያስደስታችሁ ደምሩኝ በቅንነት ብቻ 🙏❤️❤️❤️

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 Год назад +1

      ሰላምየ ነይ ወዴ እንደማመር በናትሺ ሞት

  • @zainasied615
    @zainasied615 Год назад

    መሻአላህ ተባረካላህ አላህ ያሳድግላችሁ

  • @iubabasuleyman6969
    @iubabasuleyman6969 Год назад

    ማሻ አላህ በጣም ደሥ ይላል አላህ በስላም ይፈርጂሺ

  • @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ

    ማሻ አላህ ተባረከላ ወድማችን እኮን ደሥአላችሁ መልካምሠዉነህየአላህጥበቃአይለያችሁ ደሥታችሁደሥታችነዉ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👈👈👈👈👈

  • @DhTt-k5y
    @DhTt-k5y 7 месяцев назад

    ማሻአላ አላህ የተባረከ ኩያድርግላችሁ

  • @zenbzenb2475
    @zenbzenb2475 Год назад

    ማሸአላህ አላህ ጠቃምልጅያድራገዉ ለሀገርም ለናተም

  • @ፊርዶስወሎየዋ-በ2ደ
    @ፊርዶስወሎየዋ-በ2ደ Год назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ፣ መብሩክ በጣም ደስ ይላል በሠላም ወልደሽ ለመታቀፍ ያብቃሽ

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia Год назад

    ሠላም ወንድማችን ሰለአየሁህ ደስ በሎኛል እንኳን ደህና መጣህ በቲከቶክ መንደር ጥሩ እየሰራህ እንደነበረ ጥቂት ቪድዮዎችን ለመመልከት ችያለሁኝ ሠላምህ ይብዛልህ ከን ቤጽብሀ በርታ

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv Год назад

    ማሸአሏህ አሏህ በሰላም የምትወልጂ ያርግሽ መብሩክክ

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ

    የሳቄ ምንጭ አቡሚራ
    ፍቅርችሁን ይብዛላችሁ ደስ ስትሉ😍😍😍

  • @fff8854
    @fff8854 Год назад

    ማሻአላህ መብሩክ አላህ ሷሊህ ልጅ ያድርግላችሁ በሠላም ዉለጅ እንወዳችሗለን

  • @amiymohammed5833
    @amiymohammed5833 Год назад

    ማሻአላህ አላህ ይሃፍዝሽ ሳሊህ አሊም ተቅኝ ያርግላችሁ

  • @rehmarehma8439
    @rehmarehma8439 Год назад

    መብሩክ ኽሉዲ አላህ በሰላም ይገልግልሽ ኦሞአሚራ

  • @solyanaabdela7786
    @solyanaabdela7786 Год назад

    ደስ ይላል ወንድማችን ውል ድልን ሁርያየ በሰላም ውለጂልን

  • @እትነኝየእሱአፍቃሪ

    ማሻ አላህ የመዳም ቅመሞችየ አላህ ሷሊህ ባልን ሷሊህ ልጆችን ይወፍቀን ያረብ

  • @RhemeAhmad
    @RhemeAhmad 4 месяца назад

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ አምርየ ጋር ነበር የእኔ ልጅ የተወለደችዉ እናንተ ግን ሁለት ወለዳችሁ እኔ ግን እሥካአሁን ድረሥ ግን አልወለድኩም ልጆች የአላህ ሥጦታከች ናቸዉ አላህ ለቁም ነገር ያድርሥላችሁ ልጆቻችሁን

  • @ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ

    መሻአላህ ተባረክ አላህ መብሩክ አላህ ያግዛቺሁ በርቱ

  • @ኡሙዚክራቲዪብ
    @ኡሙዚክራቲዪብ Год назад

    ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ አላህ በሰላን ያምጣው መብሩክ እንኳን ደስ ያላችሁ ሀባይቢ በጣም ደስ ብሎናል

  • @የጎራርባዋኤችንኝእናቴየኔ

    ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ እንኳን ደሰ አላችሁ

  • @lonymimi5154
    @lonymimi5154 Год назад

    ማሻአላህ አላህ በሰላም ይገላግልሸ ማማየ እውነትህን ነወ አብ አሚራ ሳኡድ አይለቀም እኔ ዱባይ ነኝ ባሌ ሳኡድ ነወ 2 አመት ጠብቂኝ እና እንህዳል ይለኛል ግን አላመኩትም አምስት አመታችንከተጋባን ልጅ የለንም ቢስ ድሚየ 32 ይሆንኛል ሁለት አመት ብጠብቀው ምን ትመክሩኛላችሁ ባሌ ሳኡድ ገና 2 ወሩ ከመጣ ግራ ገብቶኛል ወላሂ

  • @seadihusna
    @seadihusna Год назад +4

    እንኳን በሰላም መጣቹ ማሻአላህ አልፍ መብሩክ አላህ በሰላም ይገላግልሽ አፊዝና ተቅይ ለዲኑም ለቤተሰቡም ለሀገሩም መከታ የሆነ ልጅ ያድርገው 🤲🤲ወላሂ እኔም ልጅ በጣም ነው የምወደው

  • @hayathayat3384
    @hayathayat3384 Год назад

    ማሻአላህ እኮንደሥ አላችሁ ለኡማው ጠቃሚሶሊህልጂይሥጣቺሁ

  • @بنتامي-ز3ث
    @بنتامي-ز3ث Год назад +1

    ኤወላ እውነትህን ነው ያረብ ኸይረኛውን ይወፋቀን
    ማሻ አላህ መብሩክ በሰላም ተገላገይ ኡሙ አሚራ መልካም ልጅ ይወፋቃችሁ

  • @ikal478
    @ikal478 Год назад

    ማሻአላህተባረከላህአላህሳሊህልጂያርግላችሁ❤️❤️❤️

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ መብሩክ

  • @kubrayutbe1133
    @kubrayutbe1133 Год назад

    መሸአላህ መሸአላህ ልጆጅህን ሀፊዘል ቁረአን ያድርግልህ ቤተሠብህን አላህ አፊያ ይሥጣችሁ

  • @مريمانامريم-ت9ز
    @مريمانامريم-ت9ز Год назад

    አሠላሙአለይኩ ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መብሩክ ወድም አላህ ሶሊህ ልጅ ይወፍቅህ እና እባክህን ሥልክህን እፈልጋለሁ አጎቴ ጠፍቶብኝ እናም ሣኡዲ መቶል ብለዉኝ እድትረዳኝ ፈልጌ ነበረ ያዉ በሚድያ ለማፈላለግ ኮሜቴን አይተህ አትለፈኝ አቡ አሚራየ ከአላህ በታች በተሥፋ እጠብቅሀለሁ

  • @seadahussein9935
    @seadahussein9935 Год назад +4

    ማሻ አላህ መብሩክ በጣም ደስ ይላል 🌹💕❤️🌹

  • @abedilifath459
    @abedilifath459 Год назад

    ኡከን ደስ አለሂ አቡ አምራ or ኡሞ አምራ

  • @oumumusab2088
    @oumumusab2088 Год назад +3

    ማሻ አሏህ አሏህ ሷሊህ ልጅ ይወፍቃችሁሁ መብሩሩሩሩሩክክ ኡሙ አሚራ &አቡ አሚራ የኔ ምርጦች አሏህ ያሳድግላችሁ ሷሊህ ልጆችንም ይወፍቃችሁሁ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የነገራችሁን

  • @زينبعبدالرحمن-ج1ك
    @زينبعبدالرحمن-ج1ك Год назад +1

    ማሻአላህ ተባረካላህ መብሩክ

  • @GrDgg
    @GrDgg Год назад

    ማሻአላህ ተባረከላሀ

  • @karimakarima8300
    @karimakarima8300 Год назад

    ማሻአላ"ተባርከላ
    አለህ"ኸይርኛልጂ"ይፍቁሀችሁ
    አላህ"ሁለይም"ኸይርነገርይወፈቀችሁ
    ኡሙአሚራ"ኒቃምሽን"አስተካክይ
    ከውጥ"ሸላውን"ወደአይንሽ"ቀርብአሪጊው

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ቤተስብእናሁን

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    እንኳን ደስ አላችሁ ምክርህ ትክክለኛ ለኛ የሚሆን ነው የሚታወቅ የአካባቢ ሰው ማግባት በጣም ትልቅ አስተዋፆ አለው ሰውየ ክፉ ቢሆንም ቤተሰብ ዘመድ ስለሚይዘው የትም አይሄድ

  • @ٱمويسر
    @ٱمويسر Год назад +1

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አበ አሚራ አላህ ይጨምርልህ ልጂ ስለምትወድ በጣም አስደሠትከኝ ወዱ አይወዱም በአሁን ሠአት እና ገና ዛሬ ዩቲብ ላይ አየሁህ ስብ ላደርግ አሸን ልጂ የሚወድ በጣም ደስ ይለኛል እኔም በጣም እወዳለሁ ልጂ

  • @wollolegambomedia4323
    @wollolegambomedia4323 Год назад

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ሠላም ውድና የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላም ለሀገሬ ሠላም ለወገኔ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍💚💛❤ማሻአላህ በጣም ደሥ ይላል እኳን ደሥ አላችሁ መብሩክ አላህ በሠላም ይገላግልሽ ሥትወልጂ እኔ ነኝ ሥም የማወጣው እሙ አሚራ🌹🌹🌹

  • @rahmahebri2822
    @rahmahebri2822 Год назад

    ማሻአላህእህትዋየአላህበሰላምይገላግልሽያርብ

  • @Sነኝነፍጠኛዋ
    @Sነኝነፍጠኛዋ Год назад +3

    የሸጋ አሚራ አባት እኳን ደሰ አላቸሁ አወ ልጅ ሲወለድ እርዚቁን ይዞነው እሚወለደው ብቻ በሰላም ትውለድ😍

  • @ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ

    ትክክል ልጅ ዱአ አርጉልኝ አገርገብሸ ደህናዉንትዳርሠቶኝ ወለጀ ለመሳብ ያብቃኝ ዉድ እህቶሸ አላህ ያሳካላሺሁ አገራሺን ሠላም ያርግልን

  • @SelamiGatachew
    @SelamiGatachew 5 месяцев назад

    ማሻላእንኮንደስአላቺው፡፡በጣምደስይላል

  • @selihatseli9043
    @selihatseli9043 Год назад

    ትክክል ጀዛአከላህይር

  • @zahabaahmed
    @zahabaahmed Год назад

    እሰይ ማሻአላህ አላህ ያሳግልህ የሸጋ አሚራ አባት ልጂ ፀጋነው

  • @asmabnt3941
    @asmabnt3941 Год назад +1

    መአሸለህ. መብሩክ

  • @sofiatube1958
    @sofiatube1958 Год назад

    እውነት ብለሀል አቦአሚራ ኡም እሚራም እላህ በስላም ይገላግልሺ

  • @ummusiham150
    @ummusiham150 Год назад +3

    ማሻአላህ መብሩክክ ግን ገና አለዳመጥኩም በርእሱ ነዉ ለወሬ መቸኮል😍😅😅😅😅

  • @ዜዲነኝተስፈኛዋ
    @ዜዲነኝተስፈኛዋ 10 месяцев назад

    መሻአላህተባርክ አላህ❤❤❤❤

  • @MMm-ty1wv
    @MMm-ty1wv Год назад +1

    ያረብ ሷሊህ. የሆነ. ልጅ. ወፉቀን. ያከሪም. እም አሚራ በሰላም ውለጅ

  • @ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ

    በመጀመሪያ አቡ አሚራ እሙ አሚራ መብሩኩ
    በጣም ደስ ያለኝ አላህ ስላም ይገላግልሽ
    ወንድ ኢንሻ አላህ

  • @vipvp4386
    @vipvp4386 Год назад

    ማሻ አላህ እኔም 3 ልጀ አላህ የወፈቀኘ ምኞቴ ነወ ሀገር ሰገባ

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 Год назад

    ማሻአላህ ወሳኝ ምክር ነው ወንድማችን አቡ አሚራ በርቱልን በሰላም ይገላግልሽ የቀንሽ ለታ እሙ አሚራ

  • @እሙሠይድYoutoub
    @እሙሠይድYoutoub Год назад

    ማሻአላህ በጣምደሥይላል አላህበሠላም ወልደሸ ለመሣም ያብቃችሁ የኛጀግና አቡአሚራ🌹🌹

  • @hayatahmad8469
    @hayatahmad8469 Год назад

    ማሻአላህ እንኳንደሥአላችሁ በጣምደሥይላል

  • @-swtube5575
    @-swtube5575 Год назад

    ማሻአላህ መብሩክ አቡ አሚራ እና ኡም አሚራ👌💫💫❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @hayatlove9551
    @hayatlove9551 Год назад

    ማሻአላህ አላህ በሰላም ሁለትያድርግሽ እሙአሚራ መብሩክ ሁለችሁም አምርቴ ሀሙድ ስወዳችሁ

  • @kabetube
    @kabetube Год назад +1

    እስኪሸርአድርግልኝ ካሊዶ የራያው ሸበላ የነአሙራአባት አላህ ሳሊህ አሊም የሆኑልጆችያድርግልህ አተም በተርቢያለማሳደግ አላህ ያግዝህ እህቴየኔ ጀግና የሴቶችተምሳሌት💞💞

    • @አልሚየሀይቅልጅ
      @አልሚየሀይቅልጅ Год назад

      አሚንካቤያገሬልጅበርችአችምጀግናነሺ ቢድወሺንአይቻለሁ😃😍የኔአበሳ

  • @fadilamohammed6922
    @fadilamohammed6922 Год назад

    ማሻአላህ ተባረከላህ ወላሂ ደሥይላል መብሩክ

  • @አልሀምዱሊላ-ኘ9ለ
    @አልሀምዱሊላ-ኘ9ለ Год назад

    ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ መብሩክ እኳን ደስስስ አላችሁ ደስታችሁን እስከ መጨረሻዉ ያርግላችሁ በርቱ አትጥፉ እንወዳችዃለን

  • @imuharun
    @imuharun Год назад

    ማሻ አላህ ኡሙ አሚራ በሰላም አላህ ይገላግልሽ

  • @rehimamohammed120
    @rehimamohammed120 Год назад +2

    እውነት ነው ልጂን የመሠለ ነገር የለም ይሄው የኛ ሠፈር ልጆች ነገ ዛሬ ምን ይዠ እያሉ ይሄው ቤቱንም ሠሩት አገቡ ይሄው ልጂ እንቢ ብሏቸው ያለቅሣሉ እኔም እምለው ውለዱ ውለዱ ነው

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад +1

      ቤተስብእናሁን

  • @Zainab-bg9pi
    @Zainab-bg9pi Год назад

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል

  • @gamilagamila5712
    @gamilagamila5712 Год назад +1

    አሠላሙአሊይኩም አቡ እሚራ በአላህ አይተህ።እዳታልፍኚ ሳኢዲ አረቢያ ህጋዊይ ይከፍታል እሚባለዉ እዉነት ነዉይ መልስልኚ

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 Год назад

    ማሺ አላህ ተባረክ አላህ አላህ በሠላም ወልደሺ ለማቀፍ ያብቃሺ እሙ አሚራ❤️❤️😍😍😍

  • @hibaadem3435
    @hibaadem3435 Год назад

    ማሻአላህ ሶሊህየሆነልጂይስጣችሁ

  • @Zdነኝየህልሜደራሢ
    @Zdነኝየህልሜደራሢ Год назад

    ማሻአላህ መብሩክ ወልዳችሁ ሳሙ

  • @user-wf3gx3vd1
    @user-wf3gx3vd1 Год назад

    ማሻአላህ መብሩክ. አማረኛ አስተምሮቸው

  • @zinab8199
    @zinab8199 Год назад +1

    ማሻአላህ ደስ ይላል እኳን ደስ ያላቹህ!!የልፋታቹህ ውጤት ነው😂😂 በሰላም ይገላግላት!!!

  • @hayathayat3968
    @hayathayat3968 Год назад +8

    ማሻ አላህ ሷሊህ ልጅ አላህ ይወፍቃችሁ

  • @ሉሉነኝየብቴዋየጆሌዋሳቂታ

    ማሻአላህ አላህ በላም ይገላግልሽ እኔም እርጉዝ ነኝ የሰደት ስጦታዬ አላህ በሰላም ይገላግለን😢

  • @zinetzinet1981
    @zinetzinet1981 Год назад

    ማአሻአላህ መቡርክ

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 Год назад

    አልሀምዱሊላ አላህ በሰላም የገላግላት አላህ ሰላምጤና የለውልጂየረግላቺሁ ሁሉንምልጁቻቺሁንሳሊህ የረጋቸው አላህ እደሚናጤና የስጣቺሁ አላህእረዝቃቸውን አላየየብዛላቸው

  • @zahraahmed24
    @zahraahmed24 Год назад

    Masha Allah Masha Allah tabarakal

  • @bnitsani1242
    @bnitsani1242 Год назад +1

    Mashallha ትክክክል

  • @muhajeryoutube512
    @muhajeryoutube512 Год назад

    አቦአሚራ ብዙግዜ ኮመት ሰጥቸአላቅም መብሩክ እኳንደሰአለህ አቦአሚራ እደዛሬ ሶሻልሚዳ ሳያስጠላ በኤፍቢ ከዛሬ 6አመት በፊትነውየማቀው ጁመአቁረአንይቀራልናል በዛለይ የሚፆፍቸው ፁሁፎች የሚዝናኑ ቁምነገር ወችን ይለቃል በሰአቱ ኤፍቢ እደዛሬ በዘረኝነት ሳይግማማ እና አቦአሚራጠክር እኳን ደስከለህ ሀሞድ ወድምህንቁርጥ መልኩ

  • @አይንዬየራያዋ
    @አይንዬየራያዋ Год назад

    እንኳን ደስአላቹህ እመቤቴ በሽልም ከሁለት ታድርግሽ እህቴ

  • @munaedris6890
    @munaedris6890 Год назад +3

    ما شاء الله تبارك الله الف الف مبروك ربنا يفرجها بالسلامه ان شاء الله الله يرزقكم ذريه الصالحه

  • @oumabdulwehab2562
    @oumabdulwehab2562 Год назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ መብሩክ

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 Год назад

    አማርኛ አስለም ዱቸው ማሻአሏህ መብርክ

  • @sd2981
    @sd2981 Год назад

    ማሻአሏህ
    ማሻኘሏህ
    መብሩክ
    ወላሂ ልጂ እኮ ነኢማ ነዉ እኔ በዚችዱኒያ የተዴሳሽበትን ቀን ተናገሪ ቢሉል ልጄን ወልጄ ያዬሁበትቀን ነዉ አሏህ ያሳዲግልኝ የሁላችንንም ልጆች እና በሰላም የምትወልጂ አሏህ ያዲርግሽ
    ዱአዬነዉ እዲሜ ለናቶች በተረፈ አሚራን አማረኛ አስለምዷት አቡአሚራ አገር ስከዲ ከቤተሠብ ጋ እዴትነዉ 🤣🤣🤣አስቡበት እወዳችሁ አለሁ

  • @አባይስደተኛዋ
    @አባይስደተኛዋ Год назад +4

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ቤተሰቡ በሙሉ ዋውውው ደስ የሚል ቆይታ ነበር ፈጣሪ የተባረከ ልጅ ይሁንላችሁ አቡየ የኔ መልካም ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @VdCv-fg8xn
    @VdCv-fg8xn 4 месяца назад

    አቡ አሚራኮ መካሪአችን አባቴን መሣይ