🛑በህልም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 54

  • @MilkiHaji
    @MilkiHaji Месяц назад +2

    ❤❤❤የእኔ ጥንቁቅ ስረዓትሽን ስወድሽ❤❤❤ በርች ግን የምጠይሽን ህልሞ እኔ ውሌ ፍቃደኛ ነኝ መጥፎም ሆነ ጥሩ ፍቺልኝ ዝም አትበይኝ❤❤

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  Месяц назад

      በጣም አመሰግናለው የእኔ ቆንጆ 🙏🙏😍😍😍😍 ኢንሻ አላህ

  • @LailaAhmedAhmed
    @LailaAhmedAhmed 3 месяца назад +2

    As wr wb እህቴ አፈታትሽ በጣም ግልፅ ነው በዚሁ ቀጥይ በርቺ

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 2 месяца назад +2

    ጎበዝ ነሺ ጥርት ያለ ነው አፈታትሺ በርቺ ❤

  • @MemiiMm-u9v
    @MemiiMm-u9v 14 дней назад +1

    ፈጣሪ ያድርገው የኔማት

  • @heyatfetaw6022
    @heyatfetaw6022 3 месяца назад +2

    አላህ ያርገው

  • @Zinab-co2ix
    @Zinab-co2ix 4 месяца назад +2

    አህለን ሀቢብቲ😍😍😍

  • @MegfiraMohammed-p3r
    @MegfiraMohammed-p3r 4 месяца назад +3

    Wede as wr wb selam neshe 2gize almelesshelegnem eshiwey selkeshen lakilegn

  • @hawa7349
    @hawa7349 4 месяца назад +1

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበርከትሁ እኳን መጣሺልኝ ሀሊማዬ ወሏሂ የምፈቻቸዉ ህልሙች እዉን ናቸዉ እኔ በህልም ቆጂየ ሴት ልጂ አዝየ ብዙ ህፅን ከበዉኛል አሁን ደመወዝ ጭማሪ አገኝሁ😮

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  3 месяца назад

      መብሩክ ስለ መልካም አስተያየትሽ አመሰግናለው

  • @sadamohammed
    @sadamohammed 4 месяца назад +1

    Wealeyikumi selami werahimetu llahi weberkatuhu habibeti❤❤❤

  • @samyrasamuty179
    @samyrasamuty179 26 дней назад +1

    ያአላህ ወላሂ ሁሌ በህልሜ ሴት ሕፃንን አየለዉ ቢቻግረኝ ፍች ፍለጋ ዩትዩብ መጠሁኝ 😮

  • @Faficho1234
    @Faficho1234 4 месяца назад +1

    Masllah

  • @AlmasGezea
    @AlmasGezea 3 месяца назад +1

    Eshi ehetacen batame enamsegenalen kalbe❤❤❤

  • @FatimaA-su6cs
    @FatimaA-su6cs 4 месяца назад

    አሰለማሊኩም እህቴ ህልምሽ አፈታትሽ በጣም አሪፍነዉ አላህ ይጨምርልሽ እኔ ፈትነኝ እና በህልሜ በተከታታይ ወርቅ አየሁ አዲቀን ቀይ ሰዉየ ወርቅ ሰጠኝ አዲቀን ደሞ የአገት ወርቅ በ ቡዙ ተምገዲለይ እለቅማለሁ እና ወዴ ቤቴ ስኸዲ የወዴች ተማሪወች የለቀማችሁትን ወርቅ አጡ ይሉናል ታጎቴ ልጂጋር ነበርን አና እናተ አላህን አፈሩም ትላቸዉ በቃ ሂዱ ይሉናል እና ምዲነዉ እህቴ ፍችልኝ❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  3 месяца назад

      ruclips.net/video/MYxbnnQpKb4/видео.htmlsi=UnRxuP5Hbdmo_gQx

  • @MegfiraMohammed-p3r
    @MegfiraMohammed-p3r 4 месяца назад +2

    As wr wb eshi yehenen fechilegn behelme ye enjera metaden shechew lela adis gezahugn yegezahut kezagnaw beteneshe new miyansew ena yamral

    • @MegfiraMohammed-p3r
      @MegfiraMohammed-p3r 4 месяца назад

      Alweledkum

    • @MegfiraMohammed-p3r
      @MegfiraMohammed-p3r 4 месяца назад

      Lelaw demo yebalebete enat felgewegn metew siwetu keberenda lay 2gend selata kentesew enki tetekemibet kuche belo men yadergal belew yesetugnal enem hodelay akefew wede kichen gebahugn

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  3 месяца назад +1

      ruclips.net/video/gt3Vou0_Pbs/видео.htmlsi=FEv9--lp0EYrn8Hm

  • @ኦአምላኬመሰግንክዘድምክን

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zinezine6099
    @zinezine6099 2 дня назад

    በህልሜ ልጀ እዝናብኝና ተከፍታ አየሁ ምንሁነሽብኝ ነው ብየ ደንግጨ አቅፍ ሳደርካት እምባዋ ይወርዳል እንገቴስር ገብታ እንደመሳሳት እያለች አቅፋ አጥብቃ ትይዘኛለች ለሁለትኛ ግዜ ተመሳሳይ ህልም ሳይ

  • @TsigeredaMamo
    @TsigeredaMamo 3 месяца назад

    እህቴ ስላም ነሽ በህልሜ ወንድ ልጅ ታቅፌ አየሁ

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  3 месяца назад +2

      ruclips.net/video/dkNgaTN0MFQ/видео.htmlsi=ZiGyUw0cYMFGdIm3

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 4 месяца назад +1

    ሀሊማው እደነሽ መበኪና ስትሄድ ሽቷ አምልጣት መኪናውስጣ ስሸና አየሁ ሌላው አብሽ አጠጭ ጥሩ አደለም ትለኛለች 👍👍👍👍😁💕💕💕

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  3 месяца назад

      ማናት

    • @AaDd-ur8sc
      @AaDd-ur8sc 3 месяца назад

      @@HalimaTube-hs8dw መዳሜ

    • @AaDd-ur8sc
      @AaDd-ur8sc 3 месяца назад

      መዳሜ

    • @AaDd-ur8sc
      @AaDd-ur8sc 3 месяца назад

      አብሹን አሰሪየናት የሚሸናውሴት አላቃትም

  • @SssS-e1t
    @SssS-e1t 3 месяца назад +1

    ባአላህ ባለፈ ጠይቄሽ አልመለስሽልኝም የልጄ አባት ከተፋታን ቆየ እናቱ ቤት ፊት ለፊት እሰት ውስጥ የታሰረ ብር እነሱ ሳያዩ ነው ብሎ ሲሰጠኝ አየሁ

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  3 месяца назад

      ruclips.net/video/jgIvhPGguJY/видео.htmlsi=5z-iX0FCp58P8amr

  • @nafesanafesa-tt5vd
    @nafesanafesa-tt5vd 4 месяца назад +1

    በህልሜ የድሮ ፍቅረኛዬ አየዋለሁ ግን ሁሌ አኩርፌው ነው ማየው እሱ አግብቶዋል እኔ አላገባሁም
    ሌላ ደግሞ ባአካል ማቀው ልጅ ሁሌ አጠገቤ ቆሞ አያለሁ እኔ ተቀምጬ ባለ ትዳር ነው እሱ ባአላህ መልሽልኝ ግራ ኢገባኛል

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  3 месяца назад

      ruclips.net/video/ue6ySvGX5_E/видео.htmlsi=cfuMR8E7Ot0pxCKM

  • @Toybe330
    @Toybe330 3 месяца назад

    ውዴ ሁሌም እኔ ህጻን ልጅ እስማለው አቅፋለው ወላሂ ሀሌም አያለው

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  3 месяца назад

      ruclips.net/video/MhE97lZ0xLI/видео.htmlsi=z_-McZXkG924Tsj-

  • @MagnVideos
    @MagnVideos 4 месяца назад +3

    ጥቁረስዉማለም ምንዲነዉ ወጥትነት ሴት ነት

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  3 месяца назад

      እንደውበቷ ቆንጆ ከሆነች ከብር ጋር ይያያዛል አስፈሪ አስጠሊታ ከሆነች ከመጥፎ መናፍስት ጋር ይተረጎማል

    • @MagnVideos
      @MagnVideos 3 месяца назад

      @@HalimaTube-hs8dw ጀዛከአላህኸይር

  • @حياةالاثيوبية-م3ر
    @حياةالاثيوبية-م3ر День назад

    ሰላም ህት እኔልጄ ስስመኝ አየሁ 😢አይስደት በዛላይ ዝናብይጥላል በዝናቡ ዙሪያ ትጫወታለች

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  День назад

      ruclips.net/video/R_e3xjh_l1U/видео.htmlsi=myydkURlzuU7I2QM 👈
      ruclips.net/video/5fKrtbXz0y0/видео.htmlsi=kSzYjPgkyFXg0TEi 👈👈

  • @Faficho1234
    @Faficho1234 4 месяца назад +1

    በህልም ትንሽ ወንድም አየለሁ,በእወናታ ግን በጣም ትንሺ ወንድም የለንም

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  4 месяца назад

      ብዙ የደከምሽበት ነገር ፍፃሜው ቅርብ ነው

    • @Faficho1234
      @Faficho1234 4 месяца назад

      @@HalimaTube-hs8dw አመሰግናለሁ

  • @yoditsolomon1141
    @yoditsolomon1141 3 месяца назад +1

    የፈረንጅ የ8 አመት ልጅ የምትሆን ሰርቄ አየሁ፣ ልጅቷም እኔ ጋር መሆኗ ደስ ብሏቷል፣ ግን አባቷ እየፈለጋት ነበር፣ ዝናብና ጎርፍም አይቻለው፣ ግራ ገብቶኛል፣ በውኑ እንደዚህ አይነት ማደርግ አይደለሁም፣ ቆሻሻ የለበሰች ስታለቅስ ያልሽው ትክክል ነው እኔ በራሴ ደርሶብኝ አይቻለው

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  3 месяца назад

      ruclips.net/video/WsMvhOqp_dQ/видео.htmlsi=udZeFOqs6d_LMm19

  • @zaharaseid7113
    @zaharaseid7113 4 месяца назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ በህልሜ ከምላሴ ትል ሲወጣ አየሁ በሌላ ቀን እዴዚሁ እየሰገድኩ እባቡ ይሶረኛል ግን አልነካኝም ፈት ነኝ

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  3 месяца назад

      ruclips.net/video/jP64ZqPsPRw/видео.htmlsi=xJJepKUIf4yD5uhs 👈
      ruclips.net/video/fRH4aedYTJU/видео.htmlsi=GX8zqyR6gjYKHCiu 👈

  • @Khatija-e7e
    @Khatija-e7e 4 месяца назад +1

    ሠለም እህቴ በህልሜ በውነታዉ አለም የክርስትና እምነት ተከታይ ጎረቢት አለች በህልሜ ነጠላዎን አሥቀምጣው ንፋሮ ነገር ጥዳ ይመኛል ያነን እሳት አነደዎለሁ ጥሬዉ እድበሥል እያልኩ ግን ያሥቀመጠችው ነጠላ ኦሳት ጫፉን ያገኘዎል ተዚም ቸሎ ብየ አወጣዎለሁ ሳወጣዉ ይቐሽሻል ሙሉ ከረኑተነጭ ወደ አፈርማ ይለወጣል ተዚም ወሀ ነከር አርጌ አሰጣዎለሁ አልጠራም ገግን ሠለመጠብ የፈተሽዉን አይቻለሁ ይህ ይለያል 0:42 0:42

  • @serkalemadane7724
    @serkalemadane7724 4 месяца назад

    እባክሽ ህልሜን ፍቼልኝ አላገባሁም የህፃናት ልብስ ስገዛ አየሁ ደግሞ በጣም የሜያምር ቀሚስ እና እስቶቲነግ ስገዛ አየሁ እባክሽ ፍቺልኝ

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  3 месяца назад

      ruclips.net/video/QGFd_MrvKkE/видео.htmlsi=58ug-uJvwq5rBYY2

  • @izone-xm8ry
    @izone-xm8ry 4 месяца назад

    ሀይ፡በይኝ፡በውስጥ

  • @SaloSiko-nh7ip
    @SaloSiko-nh7ip 2 месяца назад

    Kongo berch

  • @siifanbdi8495
    @siifanbdi8495 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤