የድንች በሥጋ አሰራር - how to cook Ethiopian spicy potatoes with beef stew/Ethiopian food/EthioTastyFood

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 30

  • @ali123456989
    @ali123456989 Год назад +1

    Welcome back my friend

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood  4 года назад +2

    የድንች በሥጋውን ለመስራት የተጠቀምኩት
    * ሽንኩርት
    * ነጭ ሽንኩርት
    * ዝንጅብል
    * ሥጋ
    * ድንች
    * ዘይት
    * በርበሬ
    * መከለሻና
    * ጨው ናቸው
    * ሁሉንም የወጥ ግብአቶች እንደምንሰራው ብዛት ከፍም ዝቅም አድርገን መስራት እንችላለን::
    ለመከለሻ ቅመም አዘገጃጀት ሊንኩን ይክፈቱት
    ruclips.net/video/yrwXawzuzK0/видео.html

  • @almilove7680
    @almilove7680 4 года назад

    አሪፍ ነው ድንች በስጋ በጣም ነው የምወደው

  • @mibrakkahsay898
    @mibrakkahsay898 4 года назад +1

    ይሄማ የኔ አሰራር ነው

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 4 года назад

    ማሻ አላህ

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 4 года назад

    በጣም ያምራል

  • @Simeonf7750
    @Simeonf7750 11 месяцев назад

    When you say shay mankiya i think you mean shorba mankiya, right?

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  11 месяцев назад

      አይ የሻይ የሻይ ነው የሾርባ የሾርባ ነው

  • @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ
    @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ 4 года назад

    👍👍👍አሪፍነው በርቺ

  • @jdhsuhsjsh7860
    @jdhsuhsjsh7860 4 года назад

    ማሻአላህ

  • @derejeababu3265
    @derejeababu3265 4 года назад +1

    እንደ አንቺ በቀላሉ የምግብ አሰራር የሚያሳይ ሰዉ እስከ አሁን አላየሁም። አመሰግናለሁ።

  • @hayaatahmeda2552
    @hayaatahmeda2552 4 года назад

    Wawuuu

  • @SSs-m9o9u
    @SSs-m9o9u Год назад +1

    ❤❤❤❤❤1

  • @heyatmuhemedi2077
    @heyatmuhemedi2077 2 года назад +1

    በጣም ነዉ የሚምርው

  • @ጽዮንንጉሴሰበነማርያም

    በስላሴ ዘይቱ ግን ለሁለተኛዉ ቀነስ ብታደርጊዉ ጥሩ ነዉ ለጤናም ይከብዳል በተረፈ በርቺ አሪፍ ነዉ

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  4 года назад +2

      እኔ ዘይት በዛ ብሎ ሲሰራ ደስ ይለኛል ከመመገባችን በፊት ግን ዘይቱን አጥልዬ አወጣዋለው ልክ ነው ዘይትም ሆነ ቅቤ ሲበዛ ለጤና አደጋ አለው አመሰግናለው!

  • @ivataiwan2068
    @ivataiwan2068 4 года назад

    Waw waw😘

  • @ሸዋፍቅርሸዋ
    @ሸዋፍቅርሸዋ 4 года назад

    ዋውውውውው ሲጣፍጥ ገና በአሰራርሽአወኩት

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  4 года назад

      ልዩ ነው በጣም ነው የሚጣፍጠው

  • @make7170
    @make7170 2 года назад +1

    ቐንጆ ነው ግን ስጋው አይፈራርስም ?

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  2 года назад

      አይፈርስም ቆንጆ ሆኖ ነው የሚበስለው

  • @hshshsshggg5571
    @hshshsshggg5571 4 года назад

    ምርጥወጥነውከምር

  • @ababuweldegiorgis3428
    @ababuweldegiorgis3428 4 года назад

    ዘይት ምን አይነት ነው አልበዛ ዘይቱ:
    መከለሻ ምንድነው::
    መቸም ይጣፍጣል

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  4 года назад

      አዎ ዘይቱ በዝቷል ከመመገባችን በፊት ከላይ ዘይቱን አጥልዬ አነሳዋለው

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  4 года назад

      ሊንኩን በመጫን የመከለሻ አዘገጃጀቱን ይመልከቱት ruclips.net/video/yrwXawzuzK0/видео.html

  • @somali3266
    @somali3266 4 года назад

    👍👍👍👍👍

  • @kuwait2844
    @kuwait2844 4 года назад

    Konojoooo naw gin zayeth batamh bazethalh

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  4 года назад

      እኔ ዘይት በዛ ብሎ ሲሰራ ደስ ይለኛል ከመመገባችን በፊት ግን ዘይቱን አጥልዬ አወጣዋለው ልክ ነው ዘይትም ሆነ ቅቤ ሲበዛ ለጤና አደጋ አለው አመሰግናለው!

  • @heyatmuhemedi2077
    @heyatmuhemedi2077 2 года назад +1

    ሰብስክራይብ ላይክ አዲርጉ ብሊስ