I never get tired of eating this stew lentil and meat |ብበላ የማይሰለችኝ ምስር በስጋ ወጥ አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 99

  • @fikertetesfye5984
    @fikertetesfye5984 3 года назад +3

    ወይኔ የሀገሬ ምግብ ናፍቆቱ ሊገለኝ ነው 😢ሚሉ1ኛ💖💖💖💖

  • @ziadgamer6710
    @ziadgamer6710 3 года назад +1

    ዋዉ ሙሊሻ የምግብ ነገር ካንቺ በሀላ ያበቃል ኮ እዴይት እዴይት እደምትሰሪው ዋው ይገርማል በጣም ሳትጨነቂ ረጋ ብለሽ ነው በጣም አድናቂሽ ነኝ

  • @HaHa-tn2eb
    @HaHa-tn2eb 2 года назад

    ቆንጆ የአባወራ ወጥ ትመስላለች እጅሺ ይባረክ መዳም ቤት ነው ያለሁት ዛሬ እንጀራ አስመጥቼ ልክ እንዳች አድርጌ እሰራታለሁ

  • @ረሂማኢትዮ
    @ረሂማኢትዮ 3 года назад

    ጎበዜ በርቺልኝ

  • @rahelbekele5221
    @rahelbekele5221 3 года назад +1

    ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ ነው የባለቤቴ በጣም ነው የሚወደው መጀመሪያ ከእርሱ ነበር የሰማሁት እንዳንቺ አርጌ እሰራለታለሁ እጅሽን ይባርከው በርቺ

  • @ሰሰሰሠሚራሙሳ
    @ሰሰሰሠሚራሙሳ 3 года назад +1

    ሰለም

  • @maremaru
    @maremaru 3 года назад +3

    በጣምም ሳይበስል ነገር ግን ሲበስል 😀ሁሌም እየሰራሽ የምትናገሪው ቃላት እናቴን ነው ምታስታውሽኝ ❤👌

  • @wadancraft2015
    @wadancraft2015 3 года назад +1

    ገና ሰርተሽ ሳትጨርሹ አስርቦኛል ጎበ የኔ እህት በርቺ

  • @ለአላህብለንእንዋደድ

    ምራቄን አስዋጠኝ በርች ጎበዝ ነሽ

  • @mekdesyismaw8243
    @mekdesyismaw8243 3 года назад +1

    የኔ አደኛ ሃገርኛ ነሽ ባለሞያ በጣም ነው ምከተለው ስራስኝ ምናለ ቲክ ቶክ ላይ የሚውሉ ሴቶች ምን አለ እንዳቺ ቢሆኑ በርቺልን ኩራት ነሽ😍

  • @medimedi7287
    @medimedi7287 3 года назад +1

    You are smart my sis keep it up

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 3 года назад +4

    Here is my fevorite cooker I can’t wait to see

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 года назад +1

    በጣም ሳይበስል ነገር ግን ሲበስል 🤣🤣🤣 ሜሉዬ አሳቅሽኝ የኔ ቅመም ዋው ማሻአላህ እዴት ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ ሜሉዬ ለምሰጭን ትምህርት ከልብ አመሰግናለው

  • @sintushiferaw1779
    @sintushiferaw1779 3 года назад +1

    እጅሽ ይባረክ

  • @fetleabate2733
    @fetleabate2733 3 года назад +2

    ሜሉ፡ምስር ከስጋር ሆነ ከድንች ጋር ሲሰራ የሚጣፍጥ ምግብ ነው ግን ከስጋር ግን ምርጥ በጣም ነው፡ የምወደው ምግብ ፡እጅሽ ይባረክ፡በጣም አሪፍ ነው፡፡አጉርሺኝ፡

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 года назад

      ፈትልዬ አርጎት ነው ነይ ትጎርሻለሽ

  • @shewaethio-baking6923
    @shewaethio-baking6923 3 года назад +1

    መልኩ ይናገራል ሜሊዬ እጅሽ ይባረክ

  • @konjitaguade7255
    @konjitaguade7255 3 года назад +1

    የምወደው ምግብ አሳየሽን ተባረኪ

  • @godisgood4803
    @godisgood4803 3 месяца назад

    U are the Lady 🎉

  • @mesetetteberre7061
    @mesetetteberre7061 3 года назад

    እጅሽ ይባረክ እኔገና ሳላየው ነው ላይክ የማደርገሽ ጎበዝ ነሽ ባለሞያ ነሽ ።

  • @bettyhussen3000
    @bettyhussen3000 3 года назад

    በጣም ያምራል ብሉኝ ብሉኝ ይላል እጅሽ ይባረክ

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 года назад +2

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ሚልዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @tigistyemariyamlji415
    @tigistyemariyamlji415 3 года назад

    ሜሉየ እጅሺ ይባረክ ያሚ ነዉ ስራሺ ሁሉ

  • @zemayared974
    @zemayared974 3 года назад +1

    አንቺ ጣፋጭ የሆንሽ ልጅ ኸረ እኔ ወፈርኩ እኮ የሰራሽውን ሁላ እየሰራሁ መብላት ሆነ እኮ ስራዬ 😂🤣 I love your cooking style the way you talk is so so lovely too 😍🥰😘

  • @dawiteberhane947
    @dawiteberhane947 3 года назад

    Egeshi yebareke serashi eko emeeeeee

  • @sarahernandez921
    @sarahernandez921 3 года назад +1

    Thank you for sharing . make me hungry

  • @rozazewdie8789
    @rozazewdie8789 3 года назад +1

    እንደምን ሰነበትሸ እህቴ እባክቨ እንጀራሸን እንዴት እደምትጋግሪ አሳይን እባክሸ።

  • @goremmido4837
    @goremmido4837 3 года назад

    Very good 👍

  • @Lula2090
    @Lula2090 3 года назад +1

    Ur the best of best chef.....

  • @Ethio344
    @Ethio344 3 года назад

    Wow yameral gobz nsh berchi looks great

  • @ririabrahim1528
    @ririabrahim1528 3 года назад

    Mamaru 👌👌👌

  • @yalemalexander
    @yalemalexander 3 года назад +1

    My favorite Ethiopian food 🙏🏾

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 года назад

    You are so sweet and very funny too

  • @sehinemariamgizaw8383
    @sehinemariamgizaw8383 3 года назад

    ትልቅ ቃል ነው የምታስተምሪን "እያራዘምን" በጣም ደስ ይላል ። እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ።

  • @lyatesfaye4432
    @lyatesfaye4432 3 года назад

    ክሽን ያለች ወጥ!!! እጅሽ ይባረክ ሜሉ

  • @rahelbalcha8021
    @rahelbalcha8021 3 года назад

    ሜሉ ባለሙያ ተባረኪ🙏

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 года назад +1

    እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ሜሊዬ 💕👍👏👏

  • @raheleyob771
    @raheleyob771 3 года назад

    Afi merak mola eko meli ❤ my favourite food too

  • @sarasaraabwd2789
    @sarasaraabwd2789 3 года назад

    ቧለሙያ ነሽ የኔ ቆንጆ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 3 года назад

    Yammi

  • @bruktiabyssinia2694
    @bruktiabyssinia2694 3 года назад

    Melyeee yene balemuyaa nurelej berchi. 😘😘😘😘😘

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 3 года назад

    ዋውው የኔ ባለሞያ

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 года назад

    ዋውው ሜሉሽ በጣም ቆንጆ አሰራር።
    ጎበዝ በርቺ 😍🙏

  • @aminaa4058
    @aminaa4058 3 года назад

    በጣም ያምራል

  • @ethiopiaawitamen5642
    @ethiopiaawitamen5642 3 года назад

    it is Watching you Cook passionately i never get tired.

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 3 года назад

    Come on I will try

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 3 года назад

    ቆንጆ ነው ዋው

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 3 года назад

    ስላም እናት

  • @selamlealem2696
    @selamlealem2696 3 года назад

    እጅሽ ይባረክ የኔ ቅመም👌

  • @tinasegirmay5260
    @tinasegirmay5260 3 года назад

    የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረከ

  • @hiwi7095
    @hiwi7095 3 года назад

    lentil + beef amazing combo!

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 года назад

    Afen merak molaw! Melliyee balemoya looks so good!

  • @kokey3189
    @kokey3189 3 года назад

    Wawoo amazing..I love Miser as well/ Exodus negn

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 года назад

      በጣም አመሰግናለው እሌኒ

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 года назад

    ዎዉ ሜሉዬ መልኩ ብቻ ይበቃል በርች ምራቄን አስዎጥሽኝ 🤗🤗🥰🥰😘😘

  • @EbrahimAhmed-wn8vz
    @EbrahimAhmed-wn8vz 3 года назад

    I like your channel and thanks for sharing your experience. Could you please leave the ingredients in the comments area?

  • @tefetelahoun5875
    @tefetelahoun5875 3 года назад

    Delicious 😋🙏

  • @sinalemon35
    @sinalemon35 3 года назад

    😍😍Wow it's looking yummy 🇪🇷

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 3 года назад

    ቆንጆ ወጥ❤️

  • @simeneshdagne5760
    @simeneshdagne5760 3 года назад +1

    GOD Bless you

  • @shironganga1395
    @shironganga1395 3 года назад

    Melly my fav chef am now a pro in Ethiopian cuisine because of your recipes but this right here am making for dinner hopefully it turns as good as yours :)

  • @mesayabaasrat1196
    @mesayabaasrat1196 3 года назад

    ሰላም ሜሉ የኔ ባለሙያ!!

  • @luwamyared910
    @luwamyared910 3 года назад +1

    Thank you so much dear sister I can’t wait to try. 😍😍

  • @startafrica.
    @startafrica. 3 года назад +2

    ተጋበዙልን
    #queen_sheba_diy

  • @yemanetesfazion2490
    @yemanetesfazion2490 3 года назад

    That's why you in sheap keep up.

  • @tsigemariammadot1820
    @tsigemariammadot1820 3 года назад

    Wow melly you're simply gifted one of my favorite dish

  • @mamaumengesh9991
    @mamaumengesh9991 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanicho6300
    @hanicho6300 3 года назад

    Yet taggnalesh kororima koseret Enna lelochemmmm ?👍👍👍

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 года назад +1

      ከኢትዮጵያ ነው የማስመጣው

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 3 года назад

    ሜሉዬ ፆም ሳይገባ እሰራለሁ ምስር በስጋ በጣም ነው የምወደው ካገሬ ከወጣሁ ግን በልቼ አላውቅም

  • @የማርያምብቸኛዋየድንግልል

    ቆንጆጆጆጆጆጆ

  • @geriemelkama7059
    @geriemelkama7059 3 года назад

    Miley 🥰

  • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
    @ጎመንበጤና-ጰ7አ 3 года назад

    😍

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 3 года назад

    አስጎመጀሺን እኮ

  • @marthatariku4384
    @marthatariku4384 3 года назад

    🙏🙏🙏

  • @girmaradit6272
    @girmaradit6272 3 года назад +1

    ሜላትየ ስወድሽ የኔ ባለሞያ የት አገር ነዉ ያለሽው

  • @rahimaahmed4931
    @rahimaahmed4931 3 года назад

    ስጋችን አትበይ ስጋው ካልሽ ይገባናል

  • @ganzeinfache4638
    @ganzeinfache4638 3 года назад

    ከየት ነው የምታመጪው የኢትዮጵያን ሥጋ የመሰለ በእውነት ያስጎመዣል

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 года назад

      ሳር በልቶ ከኖረ በሬው ስጋው የኢትዮጵያ ነው የሚመስለው እናም ከገበሬዎች ላይ መግዛት

  • @mengehabte1341-g5b
    @mengehabte1341-g5b 3 года назад

    Maleya egochs yebarko

  • @prine3370
    @prine3370 3 года назад

    ጂዳ ነው ያለሁት የወጥ ቄቤ እምንድነው የሚባለው?

    • @yemanetesfazion2490
      @yemanetesfazion2490 3 года назад

      Lega nesh aydelem

    • @selamh2811
      @selamh2811 3 года назад

      እጅሽ ይባረክ በእውነት በጣም ነው ያማረይ

    • @ጌታሆይእንደገናስራኝ
      @ጌታሆይእንደገናስራኝ 3 года назад +1

      ዝብዳ ነው በአረበቹ ከዛን ማንጠር ትችያልሽ ቅመም አድርግሽ

    • @prine3370
      @prine3370 3 года назад

      @@ጌታሆይእንደገናስራኝ ሽኩረን እስኪ እሞክረዋለሁ

  • @prine3370
    @prine3370 3 года назад

    ጥቁር አዝሙድ ለውጥ ይደረጋል እዴ ጨምሪ አላውቅም እስኪ እስረዱኝ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 года назад

      አዎ ይደረጋል ነገር ግን ከሌላ ቅመሞች ጋር ተወቅጦ ነው ብቻውን አይደለም ከዚህ በፊት አሳይቻለው ገብርሽ እይው ትወጂዋለሽ

    • @prine3370
      @prine3370 3 года назад

      @@Mellyspicetv እሽ ሜሊየ አመሰግናለሁ ስለመለሽልኝ

  • @hayriakulot5362
    @hayriakulot5362 3 года назад

    ለምንድነው ላይኩ ትንሽ የሆነብኝ ማለቴ የሚያየው ሰው ብዙ ነው ላይክ ግን የለውም

  • @le1785
    @le1785 3 года назад

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @rhubi1633
    @rhubi1633 3 года назад

    አንች ሰርተሽው እንኳን ምስር በስጋ ምንም ቢሆን ይጥማል

  • @zinashalemayhu5961
    @zinashalemayhu5961 3 года назад

    እጅሽ ይባረክ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    በጣም ሳይበስል ነገር ግን ሲበስል 🤣🤣🤣 ሜሉዬ አሳቅሽኝ የኔ ቅመም ዋው ማሻአላህ እዴት ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ ሜሉዬ ለምሰጭን ትምህርት ከልብ አመሰግናለው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      አንዳንዴ ለራሴም ያስቀኛል ወዲያው አይመጣልሽም ለዛ ነው