ማማዬ Ethiopian Food - How to Make Misir be Siga Key Wat- የምስር በስጋ ቀይ ወጥ አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 168

  • @Mነኝስደተኛዋተስፋያደከመ

    ኡሚ የምሰሪው ሁሉ በጣም ነው የሚያምረው እድሜሽን ጼናሽን አላህ ይስጥሽ ማሚ በርችልኝ ለእናቶች እረጅም እድሜ ተመኘሁ ስለ እናት ቃላት ያሰኛል እናት ለዘላለም ትኑር ።።።።።

  • @amethiopianandiloveethiopi6459
    @amethiopianandiloveethiopi6459 5 лет назад +27

    እጆት ይባረክ እናታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጦት 😘💖👈

    • @hungeluakalu2940
      @hungeluakalu2940 4 года назад

      Gene

    • @Now2296
      @Now2296 Год назад

      @@hungeluakalu2940 ይቅርታ እህት እናታችን የት ጠፉብን ?

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 лет назад +21

    ማሚዬ እንኳን በደና መጡ እድሜ ና ጤና ተመኘሁ

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  5 лет назад

      አሜን ሚሚዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

    • @Now2296
      @Now2296 Год назад

      @@Ethiopianfood አረ ምድር ናፈቁኝ እመቤቴን የት ገቡብኝ 🤔

  • @fantabirhan643
    @fantabirhan643 5 лет назад +2

    እናመሰግናለን ማማዬ!!! እረጅም እድሜ ይስጥልኝ!!

  • @Hayat79725
    @Hayat79725 5 лет назад +2

    sweet Ethiopian mummy😘😘 the food looks yummy😋 thanks a lot😍

  • @sawalefs5897
    @sawalefs5897 5 лет назад +6

    ሺ አመት ኑሩልን

  • @Mike-ci5io
    @Mike-ci5io 5 лет назад +1

    6 spoon berbere abet albezam mazer? Dfin mesir demo alecha bihone ayshalim?

  • @ErshadshirinVlogs
    @ErshadshirinVlogs 5 лет назад +2

    በጣም ቆንጆ ነው እናታችን እናመሰግናለን እድሜሽ ይርዘም

  • @samiraimam1641
    @samiraimam1641 4 года назад

    Mashaelah yena wdi Enat ybaruku

  • @hanatesfay3256
    @hanatesfay3256 3 года назад

    እማማዬ እጀዎት ይባረክ

  • @marifatofik6075
    @marifatofik6075 4 года назад +1

    እድሜና ጤና❤❤❤

  • @jujuetopia8738
    @jujuetopia8738 5 лет назад

    በጣምእናመስግናለን።እማምዬ።እድሜናጤናያድልልን።

  • @bettybekle1686
    @bettybekle1686 5 лет назад

    Mamay edem kexenagar yesexeu wow seyamer beyew beyew alegn

  • @alikassaw2037
    @alikassaw2037 3 года назад

    ማብራሪያሽ እራሱ ደስ ሲል የምረ ብዙ ነገረ ተምሪያለሁ

  • @ababaababa4187
    @ababaababa4187 5 лет назад

    ተባረኪ

  • @lemlembrhane9795
    @lemlembrhane9795 5 лет назад

    Mama enamesegnalen bezi aserar gn msru yetekeka bihon mn chigr alewu

  • @sisayHAILE-wr8ly
    @sisayHAILE-wr8ly 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እመዬ ይገበሸል ታበራክ ብዙ ሙያ እየስተመሪሽን ነዉ

  • @soliyanayemariyambb4799
    @soliyanayemariyambb4799 5 лет назад +2

    ዋውውውው አጣም ደስ እሚል አሰራር ነው እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ይስጥሁ እግዚአብሔር

  • @ramlaawal41
    @ramlaawal41 5 лет назад +1

    thank you so much mom ILove you😍😍😍😍😍😘😘

  • @zinet273
    @zinet273 5 лет назад

    ማሻአላህ፡ንፅህናወ፡ደሥይላል፡በጣምእናመሠግንአለንማማየ፡እዲሜ፡ከጤናጋ፡ይሥጠወት፡ኢሻአላከሥደትመልሥ፡አሁንሥአረብአገርነኝ፡ጡሩባልእዲሠጠኝዱአአርጉልኝ፡የሚመጣዉም፡ብርፈላጊሆነ፡ኡሚ

  • @betielderes9257
    @betielderes9257 5 лет назад

    Brkeeti GOD BLESS YOU AND GREAT JOB

  • @fikiryashenfalTube
    @fikiryashenfalTube 5 лет назад

    እናመስግናለን ማሚየ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @fatemaeman277
    @fatemaeman277 4 года назад

    እናታችን እድሜሽን ያረዝምልኝ

  • @نوافاساي-د1م
    @نوافاساي-د1م 5 лет назад +1

    እማምየእናመሠግናለን።ፈጣሪይጠበቅልን።👍👍👍😍👍😍👍😍👍😍💋💋💋💋💋🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷👏👍👈

  • @ሰላምታዬ-ዠ4ቘ
    @ሰላምታዬ-ዠ4ቘ 4 года назад

    እጅሽ ይባረክ እናቴ😘😘😘

  • @rabakahasan2856
    @rabakahasan2856 5 лет назад

    Egeziyabeher yibarekeshi enate hode

  • @gatemare4824
    @gatemare4824 5 лет назад

    እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ እናታችን እናመግናለን

  • @ሐረገወይንድግልማርያምሐረ

    እግዚአብሔር እረጅም እርሜን ከጤና ጋ ይስጥልን እማ

  • @ነፂየእናትዋናፋቂ-ደ8ገ

    እናመሰግናለን

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat4058 5 лет назад

    እናመሰግናለን ማማዬ

  • @ggfg7794
    @ggfg7794 5 лет назад

    ማሚ እጂሽ ይባረክ ስራሽ በጣም ነው የምወደው

  • @ገኒነኝካለሁበት
    @ገኒነኝካለሁበት 5 лет назад +1

    ማማየ እጅሽ ይባረክ በርግጥ ኮሜት ስሰጥ የመጀመሪያየ ነው ቪዶወችችን በጣም ነው የምከታተለው ብዙ ነገር ተምሬ አለሁ ካንች እረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ

  • @hawatadesse8368
    @hawatadesse8368 5 лет назад

    ዋዉ ደስይላል

  • @kadijaussen3593
    @kadijaussen3593 5 лет назад

    enamsegnaln mamye egot yebarek

  • @alikassaw2037
    @alikassaw2037 3 года назад

    ዋዉ ነዉ

  • @meymunahusen4193
    @meymunahusen4193 5 лет назад

    ማማየ ሁለየም የምታሰትምረው ደሰ ሲል
    እደሜና ጤና ይሰጠልኝ ።

  • @senaitweldasenaitwelda6433
    @senaitweldasenaitwelda6433 5 лет назад

    እግዚአብሔር እጀወትን ይባረክ እናቴ

  • @አርሴማእናቴእማእወድሻለሁ

    እኛነታችን እጅሽ ይበርክ እረጅም እደሜና ጤና የስጦታ

  • @megnotmelese509
    @megnotmelese509 5 лет назад

    በጣም ጡሩነው እማዬ

  • @ליליבלאי-ת2ס
    @ליליבלאי-ת2ס 5 лет назад

    እናመስግናለን እህታችን ❤

  • @ኢየሱስጌታነውየደሙፍሬነኝ

    imama ijote yibarek betam wodijalhu tebareku

  • @kuchewotango7753
    @kuchewotango7753 5 лет назад

    Mami timatim tebsen min yakel gize makoyet enchilalen frij wust?
    Beterefe mami wudddd new maregish❤️

  • @aliseid1948
    @aliseid1948 5 лет назад

    እድሜሽን ያርዝምልን እናታችን

  • @fafitube1258
    @fafitube1258 5 лет назад

    እናመሰግናለን ማሚ

  • @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ
    @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ 5 лет назад

    እናመሠግናለን ማሚዬ በጣም የምፈልገው ምግብ አሠራር ነው ዋው እድሜ ይስጥልኝ እናቴ ቸሩ መዳኃኒያለም

  • @ወይኗየላቅዬልጂ
    @ወይኗየላቅዬልጂ 5 лет назад

    በክክ ምስትም መስራት ይቻላል ወይስ በድፍን ምስር ብቻነው?💓❤

  • @weletemaryamy193
    @weletemaryamy193 5 лет назад

    ማማዬ እናመሰግናለን

  • @cyygxyyxyxy9311
    @cyygxyyxyxy9311 5 лет назад

    እድሜና ጤና ይስጥሽ ማማየ በጣም ነው የምወድሽ ማማዋ

  • @tigistyohannes4464
    @tigistyohannes4464 5 лет назад +1

    Mami egeshe yebarek

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox 5 лет назад

    እማማ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ምዎደው ምግብ ነው ሽንኩርቱን በራሱ ውሀ እሳቱን ቀንሰው ቢሰሩት ዬበለጠ አሪፍ ይሆናል 🙏

  • @ezgomtekeste8417
    @ezgomtekeste8417 5 лет назад

    waww mame mekelesha malet men malet neaw thankyou

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ሠ4ዐ

    ማማዬ እናመሰግናለን
    በጣም ያምራል

  • @fousiyafousi1917
    @fousiyafousi1917 3 года назад

    የኔ እናት ኑሩልኝ ባለሞያ አረኩኝ

  • @zoskalluscesar7130
    @zoskalluscesar7130 5 лет назад

    Wow Betam yamral! Hulem Bezu neger new yemiyastemerun! Ye Arenguade kememun aserar asayun emamye ebakot. Amesegnalehu

  • @medi8038
    @medi8038 5 лет назад

    ምርጥ ነው ማሻ አላህ አላህ ይጠብቆት

  • @ethiopianews951
    @ethiopianews951 5 лет назад

    Mamaye arif new

  • @JanaMohamed-oo5vl
    @JanaMohamed-oo5vl 5 лет назад

    Mamy thanks 😙😙😙💋👌👌

  • @mehdiyamohammed3097
    @mehdiyamohammed3097 5 лет назад

    Enamesegenalen yene konjo enat

  • @meskeremestfanos9590
    @meskeremestfanos9590 5 лет назад

    Mamye edme na xena yesxsha enate tebarklin

  • @kimoparis4547
    @kimoparis4547 5 лет назад +1

    በመጀመሪያ እናቴ አሏህ እድሜሽን ያቆይልን በመቀጠል ነጭ ቅመም ከ ነጭ ሽንኩርት እና ከጅንጅብል ከሆነ እናቴ
    ጥቁር ቅመም ከምን ከምን ይዘጋጃል ?

  • @መክያሁሴንአሶሳF
    @መክያሁሴንአሶሳF 5 лет назад +3

    የኔ ማር ደስስትይ እናት ብሎ ዝም ነሽ ወላሂ

  • @hanaenyewu641
    @hanaenyewu641 5 лет назад

    እናመሠግናለን በቀይ ምስር መስራት አይቻልም ወይ?

    • @በትእግስትያልፋል
      @በትእግስትያልፋል 5 лет назад

      hana Enyewu you can it is new

    • @የአማራዋሽቅርቅር
      @የአማራዋሽቅርቅር 5 лет назад +3

      ይቻላል ለአልጫ የተዘጋጁ ቅመሞችን አታድርጊበት በርበሬ ጨምሪበት ከዛ የቀይ ምሥር በሥጋ ይሆንልሻል ማለት ነው

  • @shalomdeo8579
    @shalomdeo8579 5 лет назад +3

    ይቅርታ ማማየ አረጓዴ እርጥብ ቅመም ጥቁር ቅመምና መከለሻ ን በአማርኛና በእንግሊዘኛ ንገሪኝ ካላስቸገርኩሽ

  • @ዕንቁዬ
    @ዕንቁዬ 5 лет назад

    Yummy

  • @አብረንእንደግ-ጐ7ቨ
    @አብረንእንደግ-ጐ7ቨ 5 лет назад +1

    ስወድሽኮ ማማየ እድሜና ጤና ተመኘሁልሽ

  • @hayatkedirkedir6434
    @hayatkedirkedir6434 4 года назад

    ማሻአላህ።ማሜ ከመዳም።ቤት ወጥቼ ስርቼመብላት።ናፍቀኝ

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 5 лет назад

    Anamesegnalen mami😍

  • @biqiltuujalalla6794
    @biqiltuujalalla6794 5 лет назад

    Mamayeeee betam enmesginalen ene buzu neger ke irso temiralew ke arebi Hager gabiche wad tidar magbat fariche neber minem silmalchi ahun gin konjo balemoyaa hognalew mamaye wadishaleeeew💖💖💕💕💕💕💕💞💞💓💓

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 лет назад

    እማየ የኔ ልዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ይጠብቅሽ እናታችን
    በጣም ቆንጆ ነው አመሠግናለሁ

  • @ንሮውኮድጠየቀኝ
    @ንሮውኮድጠየቀኝ 5 лет назад +2

    ማሞዬ አመሰግናለሁ ሙያስ ካነች ተማርሪኩ ፀባየን ከየት ልማር ሲበዛ ጨቅጫቃነኝ

    • @myfullhope1272
      @myfullhope1272 5 лет назад +2

      ፀባይሽን ለማሳመር በሀይማኖትሽ ላይ ጠንካራሁኝ ያኔ አላማዊ ሳይሆን ዘላለማዊ ህይወትን ስታስቢ ስትማሪ የዚች አለም ከሰውጋ መጨቃጨቅሽን ይቀንሳል በተፈጥሮየ ሲበዛ ትእግስተኛነኝ ለምንም ይሁን ለምን ምንም አልጨቃጨቅ ተወከልት አለሏህ ብየ አልፋለሁ ነገራቶችን አይተሽ ለማለፍ ሞክሪ መናገር ካለብሽ ቦታ ያለስሜት በትግስት ተወያይ እህቴ

    • @be8cab
      @be8cab 5 лет назад

      ዋናው ማመንሽ ነው አይዞሽ እሺ ይስተካከላል እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን።

  • @ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ
    @ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ 5 лет назад +1

    ስወደወት

  • @Sari-dg2fh
    @Sari-dg2fh 5 лет назад

    Can you start listing the ingredients in the video description--and in English---pleeeease. Tx

  • @saratadesse8060
    @saratadesse8060 5 лет назад

    ማሚዬ እድሜና ጤና አብዝቶ የስጥሽ እናመሰግናለን

  • @tsehayasfaw8053
    @tsehayasfaw8053 5 лет назад

    thank you so much beautiful ethiopian mom

  • @selamyenatwalij6878
    @selamyenatwalij6878 5 лет назад

    Chewu resash mamay 😍😍😍

  • @haymeayele7859
    @haymeayele7859 5 лет назад

    woww ades gebeneg egwo yibarke mazerye

  • @nasrer4400
    @nasrer4400 5 лет назад

    እማዬ ዉድድድድድድድድ👍👍

  • @kimoparis4547
    @kimoparis4547 5 лет назад

    ቆይይይይይይይይልን እናታችን 💟💟

  • @yayaambaye7204
    @yayaambaye7204 5 лет назад

    ሰላምሸ ይብዛ ማማዬ

  • @kasetchkasetch37
    @kasetchkasetch37 5 лет назад +1

    Mamaye bekedem atemit lay kimem chemire sriche defahut ayitafitem

  • @monadires6594
    @monadires6594 5 лет назад

    Thenk u mame

  • @ሐረገወይንድግልማርያምሐረ

    መከለሻውን ከምን ከምን ነው የሚያዘጋጁት እማ ቢነግሩኝ? የቅመሙን ስም በኮሜት

    • @የአማራዋሽቅርቅር
      @የአማራዋሽቅርቅር 5 лет назад +5

      ጥምዝ
      ቁዶ በርበሬ
      ቅርፉድ
      ቀርፋ
      የፈርንጅ ኮርሪማ
      ከሙን ናቸው
      የእያንዳንዱ መከለሻ አዘገጃጀት ሊለያይ ይችላል አንዳንዶቹ 8 አይነት ቅመሞችን ደበላልቀው ይፈጩታል አንዳንዶቹ 7 አይነት አንዳንዶቹ 6 አይነት ለማንኛውም አሑን የነገርኩሽን 6 አይነቱን አዘጋጅተሽ ተጠቀሚ ኮርሪማውን ፈልፍይው ልብሱን ጣይው ፍሬው ነው የሚያገለግለው

    • @lubabaimam7060
      @lubabaimam7060 5 лет назад +1

      የሀበሻ ኮረሪማ አይጨመርም ?

  • @hfhfhfjff1364
    @hfhfhfjff1364 5 лет назад

    እማማየ እድሜና ጤና ይስጥልን ብዙ ተምሬ አለሁ ካንቺ ግን ከመት አልጽፍምሺ

  • @አሚናትሰዒድአደም
    @አሚናትሰዒድአደም 5 лет назад

    ረጅም እድሜ ማሚየ ሙያ ባዶ ነበርኩኝ አሁንስ አየሁ ያየሁትን ኮፒ ለማድረግ አንደኛ ነኝ

  • @gettaff2307
    @gettaff2307 5 лет назад

    Mamaie Edimei ena Teina yisitish

  • @Asmere20201
    @Asmere20201 5 лет назад

    That’s amazing Where are you live ? Where location? Pls

    • @be8cab
      @be8cab 5 лет назад

      Kansas. usa

  • @helenbaletcha92
    @helenbaletcha92 4 года назад

    Yena konjooo balmoya mamy

  • @dinglameljeamalje6144
    @dinglameljeamalje6144 5 лет назад

    እጂሽ ይበረክ እነታቺን

  • @ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ
    @ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ 5 лет назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @sunnygidey4038
    @sunnygidey4038 5 лет назад

    እድሚሽ ይርዘም የኔ ውድ አስተማሪ እናት በጣም እወድሽ አለሁ

  • @emuabdulmejidemuabdulmejid1619
    @emuabdulmejidemuabdulmejid1619 5 лет назад

    Yene nat edimeshi yirzam

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel7222 4 года назад

    ማማዬ የእርጥብ ቅመም አይነቱን ምንና ምን እንደሆን አሳይኝ ማማዬ ነብስ

  • @umdode7879
    @umdode7879 4 года назад

    አረንጎዋዴ ቅመም ምን ምን ነው

    • @ፋፊ-ኈ6ሠ
      @ፋፊ-ኈ6ሠ Год назад

      ዝጅብል የድብላል ቅጠል ነጭሽኩር ጭናዳም ፍሬ እሮዝመሪ እነዚህ ናቸው

  • @tringokefleh6403
    @tringokefleh6403 5 лет назад

    Mama💞💞💞💞🙏🙏

  • @soliyanayemariyambb4799
    @soliyanayemariyambb4799 5 лет назад

    መከለሻ እሚባለው ምን ምን ነው እውስጡ ያለበት እባካችሁ ንገሩኝ??????፤

    • @የአማራዋሽቅርቅር
      @የአማራዋሽቅርቅር 5 лет назад +6

      ጥምዝ
      ቁዶ በርበሬ
      ቅርፉድ
      ቀርፋ
      የፈርንጅ ኮርሪማ
      ከሙን ናቸው ፅፈሽ ያዥው እንዳትርሽው አንድ ላይ አድርገሽ ፍጭው ከዛ መከለሻ ቅመም ይባላል ኮርሪማውን ፈልፍይው እሽ

    • @fatumaabdallah2039
      @fatumaabdallah2039 5 лет назад

      @@የአማራዋሽቅርቅር 💚💚

    • @be8cab
      @be8cab 5 лет назад

      @@የአማራዋሽቅርቅር እናመሰግናለን እናት ግን መጠናቸው እኩል ነው ሲደባለቅ ?

  • @lalibella1
    @lalibella1 5 лет назад +1

    Could you please list your ingredients in English? Especially the green and red semi liquids not the beberi.

  • @tefetershtesfaye3801
    @tefetershtesfaye3801 5 лет назад

    Beravo

  • @melatTUBE
    @melatTUBE 5 лет назад

    Entchen amsgenalew ...nurulgne

  • @እናቴህይወቴናትእናቴህይወ

    ማማዬ ውድድድድድድ ❤❤😍😍😙😙

  • @habtehabtila2480
    @habtehabtila2480 5 лет назад

    🍀🍁🌹🌷🌴ቆንጆ ነዉ Mother