Ethiopian Cooking/Food " How to Make Dinich Key Wet/Wot - የድንች ቀይ ወጥ አሰራር"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024
  • Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
    Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
    / @ethiopianfood
    ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Комментарии • 162

  • @Shira-bt9iv
    @Shira-bt9iv 2 года назад

    Omg it's my first time i did exactly like you did and its so good ! I didn't have the ginger and the cmum but it's still delicious 😊 ameseginalehu🇮🇱

  • @betyabera9644
    @betyabera9644 6 лет назад +8

    በጣም እናመሰግናለን ማማዬ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እግዛብሄር ይስጥሽ

  • @hanadejene3667
    @hanadejene3667 6 лет назад +2

    በእውነት ዶሮ ነው የሚመሰል እድሜና ጤና ይስጦት እኛም እየተማርንበት ነው።

  • @lidet-lidethiopia4696
    @lidet-lidethiopia4696 6 месяцев назад

    motheriye enameseginalen, gin ende wende late zare labe tef eskil new gonbes kena yaregugn! gin dikame bekentu alkerem betam yemitafit dinich wet eyebelahu new! gin lewende late tollo yemiders aynet aserar kale yasayun, thank you

  • @biniyampauloschamiso1411
    @biniyampauloschamiso1411 2 года назад +2

    OMg how a sweet mother she is. Thank you our mother

  • @mulugetakebede6651
    @mulugetakebede6651 6 лет назад +6

    I am having a hard time lately on food 🥘, I have every ingredient but have no idea 💡 what and how to make it, but I think you videos will help me out. You are awesome and God bless you

  • @terryberhanu6067
    @terryberhanu6067 6 лет назад +5

    እርስዎ ባለሙያ ስለሆኑ ነው እንዲህ በደንብ የሚያቁላሉት እንጂ አንዳንዱ ዝም ብሎ ችልስ ችልስ ነው የሚያደርገው። በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ለፆሙ ሠርተን እንበላለን። እድሜና ጤና ይስጥልን።

    • @bona2318
      @bona2318 6 лет назад

      Terry Berhanu kilis kilis new yemibalew

    • @terryberhanu6067
      @terryberhanu6067 6 лет назад +1

      Etagegnehu Taye ልክ ነሽ እንደዛም ይባላል ግን መከለስ ስንል ለበጎ ጎኑ ነው። መቸለስ ግን ማንበጭበጭ ወይም መከለሻ ጊዜው ሳይደርስ ከልክ በላይ ውሀ ማብዛት ማለት ነው.. አይዞሽ ሸጋው ጎንደሬ ነኝ ለአማርኛው እከሽነዋለሁ የአማርኛ አስተማሪም ነበርኩ።

    • @meazakidusan1728
      @meazakidusan1728 Год назад

      @@terryberhanu6067 😂😂😂😂😂

  • @liyuwork1104
    @liyuwork1104 5 лет назад +1

    Can i ask some questions i don't anderstand why you but green pepper and yellow color

  • @liaafework3466
    @liaafework3466 2 года назад +1

    You are all ethiopians and eritreans mother. Thank you for providing us all your great videos. May God bless you with many more years!

  • @dalilabdu46
    @dalilabdu46 2 года назад

    ጥሩ ትምህርት ነው በተለይ ለላጤወች ጠቃሚ ነው እናመሠግናለን

  • @ድግልማርያምደጎእናቴሁሌም

    እናታችን እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልኝ ደስ ይላሉ ልክ እንደ እኔ እናት የ7 አመት ልጅ እያለሁ ነበር ሙያ ያስተማረችኝ ምንም ይጠፋኛል የምለው ነገር የለም ግን አሁን በህይወት ባለመኖርዋ ይከፋኛል ቢሆንም ግን እንድርስወ ያለ ደስ የሚሉ እናት ምግብ ስራ ሲያስተምሩ መማር ደስ ይለኛል

  • @melkamuserdo7774
    @melkamuserdo7774 2 года назад

    keye wet lay erde yechmeral wey?

  • @የድንግልማርያምያደራልጂነ

    እናታችን ከልብ እናመሰግናለን አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እጅዎት ይባረክ በጣም ነው የምንወድዎት♥♥♥♥♥♥

  • @Rubel-ej8jl
    @Rubel-ej8jl 6 лет назад +3

    ማሚ ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬያለሁኝ ፈጣሪ እድሜናጤና ይስጥልኝ

  • @tekowameeshtu7914
    @tekowameeshtu7914 6 лет назад

    ገና ሲታይ አፕታይት ይከፍታል እራበኝ እጆት ይባረክ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጡት

  • @TigistTadesse-qq9ee
    @TigistTadesse-qq9ee Год назад

    አይ.እናታችን ንፅህና ❤
    እድሜ የስጦት

  • @hayathayu7979
    @hayathayu7979 5 лет назад

    Ejish yibarek mamaye harif balemuya nesh

  • @haymiimulugeta7747
    @haymiimulugeta7747 6 лет назад +1

    እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥዎት ማዘር ዶሮ ወጥ ነው የሚመስለው

  • @yeshi357
    @yeshi357 6 лет назад +1

    Erdna karya keywete lay lemin asfelege?

  • @senibekele5916
    @senibekele5916 2 года назад

    God bless adane me and my mother do not have a good relationship and she rarely teaches us about our culture but Adane helps me not only learn Amharic but learn to make traditional dishes 💖💖💖I love you ms. Adane

  • @mariyamali8083
    @mariyamali8083 6 лет назад +3

    Thank you mamayeee

  • @zumraseid1251
    @zumraseid1251 6 лет назад +1

    ማማየ እጅሽ ይባረክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @abrahamdemissie9747
    @abrahamdemissie9747 6 лет назад +2

    Good job Mother! You the best Ethiopian lady!

  • @tgtk7942
    @tgtk7942 6 лет назад +7

    እናመሰግናለን ማማዬ!!

  • @muradumuradu7084
    @muradumuradu7084 6 лет назад

    አቤት የአላህ ስጦታ ።አላህ ለፈለገ የለገደብ ይሰጠሊ።ፈግግታ ብቻ በቀኝ እኔ ።

  • @himadubai6352
    @himadubai6352 6 лет назад +1

    በጣም ያምራል እማማ እድሜና ጤና ይሥጥወት

  • @merysweet1
    @merysweet1 Месяц назад

    ደስ የምትይ እናት ተባረኪ

  • @betitube12
    @betitube12 6 лет назад

    እናመስግናለን ማምየ እድሜና ጢና ይስጠውት

  • @mazseidmazseif7775
    @mazseidmazseif7775 6 лет назад

    እናመሰግናለን ማዘር እድሜ ጤና ይስጦት

  • @mereimworku9256
    @mereimworku9256 6 лет назад

    MA Sha allah tebarekelah Allah yichemerelshe mamy edemena sega won yiseteshe

  • @AliMohamed-zl4oq
    @AliMohamed-zl4oq Год назад

    Merci beaucoup maman ❤

  • @zinashyimer5378
    @zinashyimer5378 6 лет назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ማሚ

  • @يختيحت
    @يختيحت Год назад

    እናመሰገናለንማማየ👍

  • @jeepsrt8xred
    @jeepsrt8xred 6 лет назад

    እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 года назад

    እናመስግን አለንእማ

  • @buzuyemariyamilij2498
    @buzuyemariyamilij2498 6 лет назад

    Bexami inameseginalen mama igizahaber idimana xena yisixachu

  • @malekamuaserat6990
    @malekamuaserat6990 3 года назад

    በጣም ጥሩ

  • @hunimsgna3918
    @hunimsgna3918 4 года назад

    Sweedachu fetari edme na tena ystot

  • @mashalahaallahychamrlhgggg4992
    @mashalahaallahychamrlhgggg4992 6 лет назад

    በጣም እነመሰግነለን መሚ

  • @እናቴናፍቆሽንአልቻልኩም

    ማማዬ እናመሰግናለን ናፍቀሽኝ ነበር እንኳን በሰላም መጣሽልኝ ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ

  • @SaraSara-bn2tp
    @SaraSara-bn2tp 6 лет назад +4

    Hulem sayote enaten yemeselugel😙😙😙

  • @giovannaiamele8782
    @giovannaiamele8782 3 года назад

    Great great Cook!!!

  • @ሚሚሚሚ-ዠ8ተ
    @ሚሚሚሚ-ዠ8ተ 6 лет назад

    ዋዉ በጣም አርፊ ነው እናመሰግናላን እናታችን

  • @ፍቅርከፍቅር
    @ፍቅርከፍቅር 6 лет назад

    Mame thank you so much

  • @jamiliamekonnen3901
    @jamiliamekonnen3901 6 лет назад

    Tks mame

  • @ኡሚካሊድ5566
    @ኡሚካሊድ5566 6 лет назад

    ያልጫ ድንች አሣይታለች ወይ ልሠራነበር ብፈልገው አጣሁት

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat4058 6 лет назад

    እናመሰግናለን እናታችን

  • @mimibella6367
    @mimibella6367 6 лет назад

    Ergem edma ena tena.....egish yebarak

  • @ፋፊ-ኈ6ሠ
    @ፋፊ-ኈ6ሠ Год назад

    እምታቁ መልሱልኝ ጥቁር አዝሙድ ባረበኛ ምድነው

  • @enateewdeshalew887
    @enateewdeshalew887 6 лет назад

    Mamay enamesegnalen

  • @mikiyas1644
    @mikiyas1644 5 лет назад

    AMA you are wonderful. Thank you everything.

  • @henokegezew924
    @henokegezew924 3 года назад

    mami enamesegenalen

  • @vgdgfhh2588
    @vgdgfhh2588 Год назад

    እድሟሜ ከጤና ጋር ዬስጦት የኔ እናት😍🙏

  • @rahielmngstumngstu9157
    @rahielmngstumngstu9157 2 года назад

    የእኔ ማር ስወድሽ እጅሽ ይባረክ😍😘

  • @ወለየዋ-ረ3ቨ
    @ወለየዋ-ረ3ቨ 3 года назад

    የድንች ጥብስ አከታተፉ እደት ያለነው ማማየ

  • @fisshayemezgebu8858
    @fisshayemezgebu8858 6 лет назад

    Lemen denew mechersha
    Lay erd denech wetu
    lai yagebubet malete
    Be-berbere-sleserut?

  • @debreworkafeworki6778
    @debreworkafeworki6778 6 лет назад

    Mamyaaaa selam nesh enata .?

  • @caaliihirpasa5630
    @caaliihirpasa5630 6 лет назад

    Wow! Thanks mam

  • @ሱሱቅድሚያለተውሂድ

    እማየ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቐ1ፐ

    እናታችን እድሜሺን ያርዝመው እናመስግናለን

  • @josephsimmons11
    @josephsimmons11 3 года назад +1

    Wonderful!

  • @lailamohamed-cc4bi
    @lailamohamed-cc4bi 5 месяцев назад

    የኔ ወይዘሮ እናት

  • @ኢትዮጵያማዓረይፍትዉተይ

    ማማየ
    በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርሊኝ

  • @sadiyaaman461
    @sadiyaaman461 6 лет назад

    Thanks

  • @momtube7231
    @momtube7231 3 года назад

    rajim idmena tena yistot mazeriyyee wededddd

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፈ5የ

    እናመሰግን አለን እማየ ቆንጆ ውድድድድ

  • @Genettube
    @Genettube 6 лет назад

    እናታችን እናመሰግናለን

  • @rawandaher4853
    @rawandaher4853 6 лет назад

    ማሚየ ኔም በቢላዋ ነው እምልጠው እናመሰግናለን

  • @emumesi70
    @emumesi70 6 лет назад

    thanks mam

  • @carolbeydoun1099
    @carolbeydoun1099 6 лет назад

    waw batam dase yelale gen yalgbg ngar kaiwat li erd mathmaru mndnaw tkmu

  • @zahraabesia5919
    @zahraabesia5919 6 лет назад

    እና መሰግን አለን እማ

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 6 лет назад

    እንዴት ነሽ ማማዬ? እርድ ጨምሬ አላውቅም እስኪ ጨምሬ አስራለሁ።ያልተማርነው ሞያ የለም እኮ። እግዚአብሄር ይስጥልኝ!!

  • @zebibgebremedhin7852
    @zebibgebremedhin7852 6 лет назад

    Ok thanks

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 6 лет назад

    እማየ ፈገግታሽ እንዴት ደስ እንደሚል
    እግዚአብሔር ይስጥሽ እናቴ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ እናቴብ።

  • @abdismedyena4680
    @abdismedyena4680 6 лет назад

    edemena tena yestelen mamaye

  • @ameleamele5250
    @ameleamele5250 6 лет назад +1

    Momyeeee god bless you

  • @mibrakkahsay898
    @mibrakkahsay898 6 лет назад

    የኔ ባለሞያ እጆትን ይባርከው ፈጣሪ

  • @umuabdurehman6937
    @umuabdurehman6937 6 лет назад +4

    እናመሰግናለን ማማየ እርሰወ ሲቀምሱ እኔ ምራቄን እውጣለሁ ክክክ

  • @karamyaftafoods7519
    @karamyaftafoods7519 2 года назад

    i can't understand your tongue but i like your recipe

  • @rabia7019
    @rabia7019 2 года назад

    ዋው 😋😋😋

  • @ቬሮኒካየክርስቶስሰምራወዳ

    des yemil endezemenu kilbs kilbs ayinet yalhone mrak yemiyaswut muya new yasayun enameseginalen Egziyabher amlak edme ketenagar seto yakoyiln enatachin

  • @mimo4537
    @mimo4537 5 лет назад

    Mather tensh feten feten byaregut. 30 dekika mulu yemgeb aserar mayet betam rejem new.

  • @zeidamashallhswet4413
    @zeidamashallhswet4413 6 лет назад

    Mashallh

  • @አልሀምዱሊላሂየኔጌታ

    ሆሌ አይሻለሁ ኮሜት ግን ሰጥቼሽ አለቅም ዛሬ ግን ፈገግ ስትይ እናቴን አስታወሽኝ ወላሂ እደሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ ማዘር

  • @fisshayemezgebu8858
    @fisshayemezgebu8858 6 лет назад

    Be-megemeria-selamta-akerbalhung-yene-teiake
    Meklesha-men-malet
    new kemem new?

  • @jonedugasa183
    @jonedugasa183 Год назад +1

    ማዘር በደንብ ያስተምሩማ ያሁን ሴቶች መስራት ስለማይችሉ ከሆቴል መመግብ ጀምረዋል ባለሙያ ሴት እኮ እየጠፋ ነው ማዘር ግራ ግብት ብሎኛል

  • @zeidamashallhswet4413
    @zeidamashallhswet4413 6 лет назад

    Mashall mother

  • @vanessamandreza1858
    @vanessamandreza1858 5 лет назад

    Yna balmhoya btme ymral enatey edmeyna tena ystshi ewdshi alhu

  • @debreworkafeworki6778
    @debreworkafeworki6778 6 лет назад

    Ejesh yebarek yena enate

  • @habeshatube6140
    @habeshatube6140 6 лет назад +5

    🌹😘እስከ ዛሬ ሲያስተምሩኝ እኔ ስሰራ ጥሩ ተምሬያለው አሁን ይበቃኛል ማዘር ወጥ መስራት ስልችት ብሎኛል ባይሆን እዚ ኮሜንት ላይ ቁምነገረኛ ሴት 😂🤣አይተው ይዳሩኝ ክክ ድምጽዎት ቁርጥ እናቴ ኑርልን

  • @asterasnakew1435
    @asterasnakew1435 6 лет назад

    እማየ የኔ እናት እናመስግናለን

  • @tekowameeshtu7914
    @tekowameeshtu7914 6 лет назад +3

    ሰላም ማምዬ እንዴት ዋሉልኝ ሽታ አይነገር ሴትዮዬ የፈለግሽውን ስሪና ብይ ትለኝና ግን ገና መስራት ስጀምር በሽታ ስታማርረኝ ስናጫጭስ ምነው በቀረብኝ እላለሁ እንዳው ምን ይሻላል ?

    • @ኢትዮጵያማዓረይፍትዉተይ
      @ኢትዮጵያማዓረይፍትዉተይ 6 лет назад +1

      Tekowame Eshtu እህቴ ኣይዞሽ ሁሉም ያልፋል እኔም እንዳቺ
      ነኝ ኣረቦች ኣይወዱም ያገራችንን ምግብ ሲሰራ ምክንያቱም በጣም ስናቁላላ ስለ ግዜ እምንወስድ

    • @tekowameeshtu7914
      @tekowameeshtu7914 6 лет назад

      የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እግዚያብሄር በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

    • @terryberhanu6067
      @terryberhanu6067 6 лет назад +2

      selam yemaryam lij እኔ ወጥ ሥሠራ ቤቱ እንዳይሸት መስኮቶች እከፋፍታለሁ። በተጨማሪ ቀረፋና ትንሽ ቅሩንፉድ አነስ ባለ ነፁህ ድስት ውሀ ጨምሬ እሳቱን ቅንስ አድርጌ እንዲንተከተክ እተወዋለሁ ሽታው ጥሩ ነው ትንሽም የወጡን ሽታ ይቀይረዋል። እንደዛ ሞክሪ እስቲ።

    • @ትግስትሞላ-ቨ1ወ
      @ትግስትሞላ-ቨ1ወ 6 лет назад

      +Terry Berhanu ተባረኪ አቦ

    • @tekowameeshtu7914
      @tekowameeshtu7914 6 лет назад

      እሺ የኔ ቆንጆ

  • @adiemhelen2317
    @adiemhelen2317 6 лет назад +1

    ማሚና ዶሮ ነው ምሰራው በሉኛ 😊😚❤️

  • @hawwiiioromo2174
    @hawwiiioromo2174 4 года назад

    Inet nuriliny
    Long life for Mather ❤❤❤

  • @anguachfigada4254
    @anguachfigada4254 2 года назад

    እወድሻለሁ የኔ እናት።

  • @fritaabelachew3077
    @fritaabelachew3077 2 года назад

    Ird yichemeral inde

  • @meazu.tadese9286
    @meazu.tadese9286 6 лет назад

    Okmama

  • @tegteg5607
    @tegteg5607 6 лет назад

    ማምየ እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @nusahibasammansalihasuruno372
    @nusahibasammansalihasuruno372 6 лет назад

    baxam yamral

  • @tigstebogla1685
    @tigstebogla1685 6 лет назад

    eshi mamaye enmesegnlan😍😘