Anchor Media ''የፋኖ ትግል እንደገብርዬና ቴዎድሮስ መሆንን ይጠይቃል፥ አንድነቱ እየሰመረ ነው'' አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 янв 2025
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Комментарии • 432

  • @AhmmedAli-e6e
    @AhmmedAli-e6e День назад +204

    እስኪ አስረስን የምትወዱ👍

    • @mollatamene-x7m
      @mollatamene-x7m День назад +7

      አሥረስ በጣም ጀግና ልጅ ነው እነብሤ ሳርምድር ልጅ ወልዳለች በርታልን አግዜር ይርዳህ

    • @kefagnabeqa2348
      @kefagnabeqa2348 День назад

      አስረስ የብልጽግና ባንዳ ነው። ጅል!

    • @GirumZewdu
      @GirumZewdu День назад +2

      ሥራችን ያስከብረናል ፣አንድነታችን ያዋጣናል፣ሞት ለባንዳ።
      ድል ለሕዝብ ልጅ ፋኖ!!!!!!!
      ሞት ለብልጽግና ርዝራዦች ።

    • @ERMIYASKETEMA-h3r
      @ERMIYASKETEMA-h3r День назад +2

      ለምን ክልሉን ለቀው አይወጡም

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 День назад

      @@ERMIYASKETEMA-h3rwho?!

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze День назад +81

    ፋኖ አስረስ ማረ ዳምጤ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ ነው ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ።ድል ለጀግናው ለአማራ ህዝባዊ ፋኖ !!!አሳማው ብልፅግና ግብዓተ መሬቱ ቅርብ ነው ።

    • @kefagnabeqa2348
      @kefagnabeqa2348 День назад

      አስረስ የመከልከያ ወታደሮችን በምርኮኛ ስም ቀላቢ የሴት ልጅ ነው። አማራን ከዘመነ ካሴ ጋር የሸጠ።ኧንደናንተ ያለ ከርፋፋ እስከሚነቃ አማራ ያልቃል። የትውልድ እርግማኖች ጥፍራም ሁላ

  • @ኢብራሂምመሀመድ-ዠ1ገ
    @ኢብራሂምመሀመድ-ዠ1ገ День назад +60

    ፋኖነት ደሜ ነው አማራነት ክብሬ ኢንሻላ የአማራ ልጅ ፋኖ ያሸንፋል ❤❤❤ መሳይ ለምታደረግልን ዘገባ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 День назад +83

    እኔ እሄሰውየ ሲናገር አይሰሳትም ወይአይተባተብ የናተስ የጉድነው❤❤❤😢😢😢

    • @RuurFu
      @RuurFu День назад +10

      አስረስ የህግ ባለ ሞያ ነበርካ ቆራጥ ታጋይ ነዉ❤❤

    • @Sarbet888
      @Sarbet888 День назад

      @@RuurFu I was wondering about him

    • @GenetA1227
      @GenetA1227 День назад

      አስረስ ማር ዳምጤ❤በጣም ሙህር ነው ❤

    • @سميرهسعيد-ظ2ه
      @سميرهسعيد-ظ2ه 2 часа назад +1

      ጀግና አይሳሳትም ❤❤❤የኛ ወረቅ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @amaamm-ho1
    @amaamm-ho1 День назад +72

    አርበኛ መሳይ ብቻህን ክፍለጦር ነህኮ ወላሂ በጣም ነዉ የማደንቅህ አንድም ፕሮግራምህ አልፎኝ አያዉቅም በርታ

  • @Hayl247
    @Hayl247 День назад +34

    አርበኛ አስረስ የፖለቲካ ብስለቱና አስተዋይነቱ የሚደንቅ ነው ፤ በርታ ወንድሜ

  • @SadBoy-o2d1i
    @SadBoy-o2d1i День назад +48

    ለኢትዮጵያ አንድነት የሚሰራ ሁሉ ትልቅ ሰዉ ነዉ!!!

  • @enanu7590
    @enanu7590 День назад +34

    አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ በርታ ጀግናችን 🥰🥰🥰💪💪💪

  • @AlexEsuyawkale
    @AlexEsuyawkale День назад +49

    First comment please like ድል ለአማራ ፋኖ

  • @markoswerku3557
    @markoswerku3557 День назад +32

    ወይ አንደበት ይገርማል እውቀት ከአንደበተ እርቱነት ይበል ነው

  • @ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ
    @ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ День назад +30

    ድል ለአማራ ለእዉነተኛ ታጋይ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw День назад +25

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!!

  • @DTFNews
    @DTFNews День назад +27

    ሰላም መሳያችን እንዴት ነህ ጀግና የአማሀራ ሕዝብ ልሳን እወድሀለን እናከብርሃለን በርታ ድል ለአማሀራ ፋኖ አማሀራ ያሸንፋል

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 День назад +17

    ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️

  • @ደሳለኝተስ
    @ደሳለኝተስ День назад +19

    ጅግኖቻችን በርቱ ድንግል ማሪያም ጥላ ከለላ ትሁንላችሁ አስረስ ማረ ዳምጤ

  • @Auiopui
    @Auiopui День назад +38

    አስረስ ማረ እና መሳይን የምትወዱ በላይ ክ አሳዩ❤❤🎉
    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤

    • @kefagnabeqa2348
      @kefagnabeqa2348 День назад +1

      መቼም አማራ አይደለህም እንጅ እንዲህ አትጃጃልም

    • @Auiopui
      @Auiopui День назад

      @kefagnabeqa2348 ተው የብልፅግና ካድሬ ቦታ ጠፍቶብሓል ጥፋ ከዚሕ

  • @mikiandanu8214
    @mikiandanu8214 День назад +17

    ድንቅ ብቃት ያለው የዘመናችን ጀግና ፖለቲከኛ አስረስ ማረ ዳምጤ

  • @TemesgenTarekegn-nv5bs
    @TemesgenTarekegn-nv5bs День назад +12

    አገሬ ሰላምሽ ቅርብ ይሁን

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 День назад +22

    አርበኛ አስረስ ዳምጤ የኔ ውንድም አለም የኔ አፈ ቀላጤ መልካም የድል ዘመን ይሁንልህ ከነቤተሰብህ አርበኛ አስረስ ዳምጤ የኔ ጌታ ቀስ ብላችሁ ኑ የምን እሩጫ ነው ሲሮጦ የታጠቁት ሲሮጡ ይፍታል በአንድነት ሆናችሁ በሰላም ኑልን

  • @mamaruMengesha
    @mamaruMengesha День назад +23

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @AddisumosuTamiru
    @AddisumosuTamiru День назад +10

    አስረስ የፓለቲካው ሊዕቅ ጀግና በርታ

  • @GenetA1227
    @GenetA1227 День назад +24

    2ኛ ኮማች ነኝ ድል ለአማራ ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ 💚💛❤️💪

  • @FikirteEshete
    @FikirteEshete День назад +8

    አስረስዬ አንተን ያፈራች ማህፀን ትባረክ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏ድንግል ማሪያም እናቴ ትጠብቃችሁ 🙏🙏🙏መሳይም እናመሰግናለን🙏🙏

  • @mollatamene-x7m
    @mollatamene-x7m День назад +10

    መሣይ የአንተን ፕሮግራም ሣልሰማ ካደርኩ ቅር ይለኛል ምን ሆኖ ይሆን የጠፋ እላለሁ ።እውነተኛና ሐቀኛ ዘገባ ጥያቄህ ፍታዊ መረጃህ እውነተኛ ነው ፈጣሪ የኢትዮጵያን ተንሳኤ ያሣይህ

  • @ሰላምለሀገር-ሐ1ኸ
    @ሰላምለሀገር-ሐ1ኸ День назад +15

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ❤❤ፋኖ ያሸንፋል❤❤ፋኖ ይችላል❤❤

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 День назад +6

    Asres is Heroes ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yekanuyekanu8076
    @yekanuyekanu8076 День назад +8

    እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን ከዚህ እልቂት ያድነን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @FelekechZewede
    @FelekechZewede День назад +15

    በርቱ ያገሬ የፋኖ አርበኞች በጣም ደስ ትሉኛላችሁ እየጠብቅናችሁ ነዉ ከተፈናቃይ አንድ ሰዉ።

    • @yenenehw
      @yenenehw 23 часа назад

      አስረስ ማረዕይ የዛሬ አመት ከ6ወር ከወያኔ ትግሬ ጋር እንደራደራለን ብሎ መግለጫ ሲሰጥ፤ ያለፈው ወር ላይ ደግሞ "መነሻችን አማራ፣ መዳረሻችንም አማራ ብለን አናውቅም፤አንልምም" ሲል፤ ሰውየው ምን ነካው፤ የትግሬዋ ሰርካለም ባለቤት እስክንድር ነጋም እንዳንተው ነበር ሲል የነበረው፣ አልተለያያችሁማ አስባለኝ። ሰሞኑን ዘመድኩን ነቀለ እንዲህ ብሎ ጥያቄ አቅርቦለታል:-- በትግሬው ጦርነት እስከ ደብረብርሃን አማራን አፈር ያበሉ፤ ተማርከው ባህርዳር የታሰሩ የትግሬ የጦር መኮንኖችን ያለምንም ድርድር፣ አማራ ሳይጠቀም፣ ለምን ለቀቅካቸው ብሎ ጠይቆታል። በAAA ተልኮ ጎጃም የገባው የፈረንጅ ጋዜጠኛ በማክድራ ላይ የተጨፈጨፉትን አማሮች ትግሬዎች ናቸው ብሎ በመድረቅ፣ ጨፍጫፊዎቹ ደግሞ ፋኖዎች ናቸው ሲለው፣ አስረስ ማረዕይ ለዛ ጭፍጨፋ ተጠያቂ የአሁኑ ፋኖ አይደለም በማለት፣ ጭራሽ ፋኖን ተጠያቂ አድርጎ ስለትግሬው የሳምሪ ገዳይ ቡድን ግን ትንፍሽ አላለም ብሎ በማስረጃ ዘመድኩን ነቀለ ይከሰዋል። ለተነሳበት ክስ መልስ እንደመስጠት፤ አቶ ነቀለን ደንቆሮ ብሎ ተሳድቦ ወረደ፤ ድሮም እጠረጥረው ነበር አሁን ደግሞ ፈፅሞ አላምነውም፣ እህቴ አትሸወጅ አስረስ ማረዕይ ያገር ልጅ አይደለም።

  • @AynekuluBisenebt-fm5ui
    @AynekuluBisenebt-fm5ui День назад +4

    ጠበቃ እና አርበኛ አስረስ እድሜ እና ጤና ይስጥልን!! በርታ ጠንክር ጥሩ ሥራ በተሠራ ቁጥር ጭሆት እና ጫጫታ መነሳቱ አይቀሬ ነው አንተና ጓደኞችህ ጀግኖቻችን ናችሁ እንወዳችሁአለን።

  • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
    @ጎጃሜዋየደብረወርቋን День назад +14

    ድል ለተገፈው በግፍ ለሚታረደው አማራ

  • @berkiebirhanu
    @berkiebirhanu День назад +15

    የኛ ጀግና አርበኛ አስረስማረዳምጤ ድሉ የናተ ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @Ra.com65
    @Ra.com65 День назад +13

    We are proud of you our heroes!! አደራህን አምላኬ ጂማሬው እዳሳየህን ፍፃሚያችንም በድልአሳምርልን🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @YosefTamerat-h4n
    @YosefTamerat-h4n День назад +24

    መሳዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ምርጥ ጋዜጤኛ ለእውነት የቆም ድል ለፋኖኖኖኖ ውደፊት

  • @GOLDMAN-z2z
    @GOLDMAN-z2z День назад +6

    ድል ለተጨቆነው አማራ ፣ድል ለፋኖ።

  • @yohanishabite
    @yohanishabite День назад +12

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም День назад +5

    አስረስ ቀልጣፋ ጎበዝ ጀግና ፖለቲከኛ! ❤

  • @amaamm-ho1
    @amaamm-ho1 День назад +13

    ድል ለፋኖ

  • @samsonTefera-i6y
    @samsonTefera-i6y День назад +11

    ❤❤❤ድል❤❤❤ለተገፋዉ❤❤❤ ለጀግናዉ❤❤❤ ለአማራዉ❤❤❤ፋኖ❤❤❤

  • @DasashiDas
    @DasashiDas День назад +2

    ፈጣሪየ አንተ ተጨመር በብርድ በፅሀይ ለሚሠቃዬ በማንነታቸዉ ለሚሣደዱ ያለ ጥፍት እየተጨፈጨፈ ላለዉ አንተዉ ጠብቃቸዉ አንተዉ ተዋጋላቸዉ እባክህ አምላኬ 😢😢

  • @abatezinabe3385
    @abatezinabe3385 День назад +8

    ጠያቂውም ተጠያቂውም አንደኛ ናቸው ።

  • @abrahamhaddish5875
    @abrahamhaddish5875 День назад +2

    My due respect to my brother Asres Mare; so articulate. Berta!
    Wondimeh from Tigrai Kifle-Hager, Ethiopia

  • @TsegayeAbebe-mb7ls
    @TsegayeAbebe-mb7ls День назад +9

    የፋኖ አራቱም ግዛቶች አንድ መሆን አለበት

  • @azemerawchanie8324
    @azemerawchanie8324 День назад +16

    መሳይ መኮንን ትናንት እና ዛሬ ትክክለኛ አስተያየት ያለው የህዝብ ድምፅ የሚያከብር ጋዜጠኛ ነው ስለዚህ እናከብርሀለን።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 День назад +2

    Thank you so much Arbegna Fano for this incredible victorious news. God bless you more empower you for total victory. Gods willing

  • @NardosHailu-z4w
    @NardosHailu-z4w День назад +9

    መሳይ የብእር ጀግናችን በርታልን ❤❤❤

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim8686 День назад +9

    ❤❤❤❤❤❤ፋኖ

  • @RettachuluGoshime
    @RettachuluGoshime День назад +8

    አሥረስ አምንሃለው በርታ ወንድሜ መሳይ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ጥያቄህ በሙሉ ወሳኝና ወቅታዊ ናቸው❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @yenenehw
      @yenenehw 23 часа назад

      አስረስ ማረዕይ የዛሬ አመት ከ6ወር ከወያኔ ትግሬ ጋር እንደራደራለን ብሎ መግለጫ ሲሰጥ፤ ያለፈው ወር ላይ ደግሞ "መነሻችን አማራ፣ መዳረሻችንም አማራ ብለን አናውቅም፤አንልምም" ሲል፤ ሰውየው ምን ነካው፤ የትግሬዋ ሰርካለም ባለቤት እስክንድር ነጋም እንዳንተው ነበር ሲል የነበረው፣ አልተለያያችሁማ አስባለኝ። ሰሞኑን ዘመድኩን ነቀለ እንዲህ ብሎ ጥያቄ አቅርቦለታል:-- በትግሬው ጦርነት እስከ ደብረብርሃን አማራን አፈር ያበሉ፤ ተማርከው ባህርዳር የታሰሩ የትግሬ የጦር መኮንኖችን ያለምንም ድርድር፣ አማራ ሳይጠቀም፣ ለምን ለቀቅካቸው ብሎ ጠይቆታል። በAAA ተልኮ ጎጃም የገባው የፈረንጅ ጋዜጠኛ በማክድራ ላይ የተጨፈጨፉትን አማሮች ትግሬዎች ናቸው ብሎ በመድረቅ፣ ጨፍጫፊዎቹ ደግሞ ፋኖዎች ናቸው ሲለው፣ አስረስ ማረዕይ ለዛ ጭፍጨፋ ተጠያቂ የአሁኑ ፋኖ አይደለም በማለት፣ ጭራሽ ፋኖን ተጠያቂ አድርጎ ስለትግሬው የሳምሪ ገዳይ ቡድን ግን ትንፍሽ አላለም ብሎ በማስረጃ ዘመድኩን ነቀለ ይከሰዋል። ለተነሳበት ክስ መልስ እንደመስጠት፤ አቶ ነቀለን ደንቆሮ ብሎ ተሳድቦ ወረደ፤ ድሮም እጠረጥረው ነበር አሁን ደግሞ ፈፅሞ አላምነውም፣ እህቴ አትሸወጅ አስረስ ማረዕይ ያገር ልጅ አይደለም።

  • @ጣናባህርዳር
    @ጣናባህርዳር День назад +4

    አስረስ ማረ ዳምጤ ትችላለህ።
    እግዚአብሔር የአማራን ትንሳኤ ያሳይህ።

  • @AsmamawAbera-i4z
    @AsmamawAbera-i4z День назад +8

    በርታ አቶ መሣይ መኮነን

  • @YosefShoa
    @YosefShoa День назад +6

    Messay the great selam selam biyallehu

  • @AgmasChekole
    @AgmasChekole День назад +8

    ድል ለአማራ ፍኖ ። መሳይ አንተ የዘመኑ አንዱ ታጋይ ነህ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ።

  • @ፋኖነኝያባቅጣውዘር
    @ፋኖነኝያባቅጣውዘር День назад +8

    ሰላም መሳይ ለምታደርገው ተጋድሎ እናመሰግናል አስረስ ማረ ዳምጤ የአብይ መዳኒት የኛ ጀግና የእውነት ፋኖቻችን እናመሰግናል አማራነት ይለምልም ድል ለአማራ ፋኖ አላህ ብርታቱን ይስጣችሁ እናሸንፋለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፀሐይቲዮብ
    @ፀሐይቲዮብ День назад +13

    ❤እግዛብሄር ከንፁሀን ጎን ይሁን

  • @Donakale-M
    @Donakale-M День назад +25

    ሀብታሙ አያሌው ጋር ጧት ማታ ሀሜት ይወራል፤ ከዚህ ቤት ግን ፖለቲካ ከእውቀት ጋር ይወራል።
    አስረስ ማረ ዳምጤ ይለያል🔥🔥
    መሳይ መኮነን እናመሰግናለን 🙏

    • @enanu7590
      @enanu7590 День назад +2

      ሀብታሙ አያሌው አፈርሳኮ ከላይ ወደታች ወርዶ ከተፈጠፈጠ ቆየ 😂

    • @EwunetuGashaw-x5g
      @EwunetuGashaw-x5g День назад

      ትክክል ብለሃል

    • @DersolegneEndeshaw
      @DersolegneEndeshaw День назад +1

      ወንድምሕን እንደራስህ ውደድ !!ሐብታሙ አያሌው እድሜውን ሙሉ ለአምሐራሕዝብ ለማንነቱ የሰጠ ኩሩ የአምሐራ ልጅነው
      አንዱን ከፍ አንዱን ዝቅ የሚያደርግ ፕሮፓጋንዳ የጠላቶቻችን ነው ከፋፋይ አዠንዳ አናስተናግድም!!!

    • @HayteAhmed-r4g
      @HayteAhmed-r4g День назад

      ትክክልየሀብታሙቤትሀሜት።እዝህይግባየለውምየሜዳወሬ

    • @HayteAhmed-r4g
      @HayteAhmed-r4g День назад

      @@DersolegneEndeshaw ለሱንገረውለሀብታሙቁጭብሎ።ፋኔንቲሳደብየሚውልእሱነው

  • @AhmedMuhamed-um5lt
    @AhmedMuhamed-um5lt День назад +4

    የአርበኛ ፋኖ አስረስ ማረ አገላለፁ በሳል እና አንደበተ ርቱ ነው ።

  • @Merkorious2468
    @Merkorious2468 19 часов назад +1

    አስረስ በሳልና ጥበብ ብልሀት ባለው መንገድ ሁሌም በምትሰጣቸው ፖለቲካዊ ትንታኔወች እናመሰግናለን !!!

  • @GaffateGondera
    @GaffateGondera День назад +5

    እናመሰግናለን😊😊😊😊😊

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 День назад +7

    VICTORY To The AMAHARA FANNO😁❤️💪💪💪👍👍!!!!!

  • @DanPiter-nb4uh
    @DanPiter-nb4uh День назад +1

    Victory for freedom fighters FANO!!!!!! God bless Messay Mekonnen! Ashes Mare diameter our Legend FANO!!!!!

  • @TAMU-zu8en
    @TAMU-zu8en День назад +6

    ሚገርም አነጋገር ጀግና 🥰🥰🥰

  • @yohanishabite
    @yohanishabite День назад +6

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤ፋኖዎች የገባው ማንኛውም ዓይነት የጦር መሣሪያ ከክልሉ እንዳወጣ ህዝብ በሙሉ እንዲረባረብ ይሰፍናል ቅስቀሳና ማድረግ አለበት❤❤❤❤❤❤

  • @jossyjojo1987
    @jossyjojo1987 День назад +6

    Welcome messay

  • @Fantax-i7m
    @Fantax-i7m 21 час назад

    ድል ለወገኔ 💚💛❤️🦅

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 День назад +5

    Mesay blessed ❤❤❤

  • @SelamFikir-d9v
    @SelamFikir-d9v День назад +5

    መሳይ ጎበዝ ጠያቂ ነህ።

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 День назад +3

    የአንድነት ጉዳይ ልክ እንደ አገዛዙ አገላለፅ 'በሂደት ላይ ነን' በጣም ሰልችቶናል፤ጋዜጠኞችም እባካችሁ አረጋጉት፤ከራሳቸው ይምጣ፤ብረት በእሳት ተፈትኖ ወርቅ ይሆናል።
    አርበኛችን አስረስ ማረ አሏህ ጤናና እድሜ ይስጠው።ድል ለታላቁ የአማራ ህዝብ!!!!💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 День назад +6

    FANO 💎💚💛♥️🙏🏻

  • @mulugeta-eh3jj
    @mulugeta-eh3jj День назад +4

    Masaye freedom will hopping soon with God be strong

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 День назад +3

    እግዚአብሔር በደሙ ሸፍኖ ለድል ያብቃችሁ ጀግኖቸ ❤

  • @teferibashir1149
    @teferibashir1149 День назад +5

    Fano❤❤❤❤❤

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 День назад +1

    አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለአማራ ህዝብ 💪ድል ለፋኖ 💚💛❤️

  • @mggg8841
    @mggg8841 День назад +10

    Our Heros Fano keep up fighting the greatest fight this world ever seen ! 💪💚💛♥️💪Arbegna Asres with a bright mind & patriotism! Much love & respect to u sir 🙌

  • @selam65030
    @selam65030 День назад +2

    💚💚💛💛❤❤ኢትዮጰያን ብሎ የኖረ አትዮጲያን ብሎ ወደፊትም የሚሞት ማርየምን በዚ ዘመን ከሚታወቁ ሰዋች ሁሉ የላቀ ሰዉ መሳይ አንድም ቀን ብሄሩ ምን እንደሆነ የመያቅ እምነቱም ብሄሩም #ኢትዮጲየዊ የሆነ ሰዉ ብንፈለግ በብርሀን በመብረት ቢፈለግ ከመሳይ ዉጪ ማግኝት አትችልም ክብር የሚገባዉ ሙሉ ሰዉ #መሳይ መኳንን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohannesabate8787
    @yohannesabate8787 День назад +1

    ዋው ተናገር አንተ you are my man Br

  • @GenetAbate-ed7gh
    @GenetAbate-ed7gh День назад

    እግዚአብሔር በሄዳቹሁበት ቦታ ሁሉ ይጠብቃቹህ. አድ ሁኑልን እባካቹህ የኛ ጀግኖች.🙏🏾👏🏽💪🏾

  • @MisrakDemessie-c8f
    @MisrakDemessie-c8f День назад

    ድንቅ ብቃት ያለው የዘመናችን የፖለቲካ ጀግና ነህ አስረስ

  • @RuurFu
    @RuurFu День назад +3

    ጠበቃችን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi День назад +1

    ድል ድል ለአማራ ህዝብ ድል ድል ለፋኖነት🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁😍😍😍💚💛❤🔥🔥🔥🔥🔥

  • @ashebirwondimu5726
    @ashebirwondimu5726 День назад

    ፋኖ አስረስ በርቱ ጀግኖቻችን፡፡ በርታ ወንድሜ፡፡ ትግላችሁ ያስፈልገናል፡፡ ብስልና አስተዋይ አስተሳሰብ አላችሁ፡፡ ትግላችሁ በአማራ ህዝብ ላይም ሆነ በአገራችን ህዝብ ዘንድ በጎ መሰረታዊ ለውጥ የሚያመጣ ነው፡፡ ለሀገራችን ዜጎች ነጻነትና እድገትም ዘላቂ የሆነ ለውጥ ያመጣልና በርቱ፡፡ ስም አጥፊዎችን ተዋቸው፣ በሥራችሁ ቀጥሉ፡፡ ህይወታችሁን አሳልፋችሁ የሰጣችሁ እንቁዎቻችን ናችሁ፡፡

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 День назад +4

    Fanooo power ❤❤❤❤

  • @אבטהדבאיה
    @אבטהדבאיה День назад +4

    ይለያል በእውነት በርቱ ፋኖ ምንጊዜም አሸናፊ ነው

  • @BadryaBadrya-hz5nh
    @BadryaBadrya-hz5nh День назад +2

    ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 День назад

    Thank you so much Messay for this great interview. God bless you both.

  • @DagaProduction
    @DagaProduction 5 часов назад

    አትንኩት አማራን አትንኩት ፋኖየን አማራ ሲነካ እኔንም የአመኛየ ፋኖየ ሲነካ እኔንም የአመኛየ ዘምየ ሲመጣ ሁሉን የአሳየኛል ቢያንስ የጤና ችግር ይዞን ትግሉን በአንቀላቀልም እንደ አንድ የኪነ ጥበብ ባለሞያ በአርት በስነ ጽሁፍ በጸሎት ታላቁ አርበኛ ዘመነ ካሴ ታላቁ አርበኛ አስረስ ማረ እንዲአሸንፍ እንጸልያለን ድል ለአማራ ፋኖ መልካም እድል ይግጠማችሁ እስከ መቼ የአማራ ልጅ አንገት ደፍተን እንኖራለን አምላከ ተክለሐይማኖት ይከተላችሁ እናሸንፋለን ድል ለአማራ ፋኖ

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 День назад +1

    ድል ለጀግናው የአማራ ልጅ ፋኖ።

  • @YaerdTesfaye
    @YaerdTesfaye День назад +4

    Amezing

  • @amlakukefyalew6612
    @amlakukefyalew6612 11 часов назад

    ድል ለአማራ ህዝብ💚💛❤
    ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤

  • @amelakuagebremariam4384
    @amelakuagebremariam4384 2 часа назад

    God protect you Asres!!

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 День назад

    Egziabhere Yibarkeh Arbegna Fano. Bertu. God be with you.

  • @alebachewgirna6345
    @alebachewgirna6345 День назад

    Fano Asres excellent as usual. Thanks Messay for presenting our hero Asres.

  • @bogaletessema5055
    @bogaletessema5055 День назад

    He is so amazing God bless him. Keep forward

  • @saraabrham123
    @saraabrham123 День назад +7

    Family! make Mesay million 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @yohannesabate8787
    @yohannesabate8787 День назад

    Aserse mare damete bless you brother

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 День назад +2

    ሰላም ለሀገሬ❤❤❤❤❤❤

  • @Uramazingcutie
    @Uramazingcutie День назад +1

    ❤❤❤የአማራ ቁርጥ ቀን ልጆች ድሉ የእናንተ ነው ማርያምን❤❤❤

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 День назад +1

    መሳይ እውቀትህን እናደንቃለን በርታ,comprehensive journalist.

  • @GebrieShiferaw-t1d
    @GebrieShiferaw-t1d День назад +1

    መሳይ ደህና ሁንልን ጊዜ ተቀይሮ ኢትዮጵያ እንደምትመጣ ተስፋ እናደርጋለን በተጨማሪ ለምሰጠን ሀቀኛ መረጃ እናመሠግናለን

  • @Neww452
    @Neww452 День назад +1

    ETV ላይም ቅረብ

  • @eliaseyasu6739
    @eliaseyasu6739 День назад

    ❤❤❤❤❤ ድል ለፋኖ

  • @FkirfkadaFkirfkada
    @FkirfkadaFkirfkada День назад +2

    ፍኖ ፍኖ 💔👈☝️☝️☝️