የማዕደ-ዜና የአሁን መረጃዎች Jan.5,2025

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 57

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 16 дней назад +5

    በማንነቱ የተዘመተበት የአምሐራ ሕዝብ የጋራ ጠላቱን በአንድነት ቆሞ መመከት አለበት

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 16 дней назад +4

    በላይክ ሼር ግቡ እባካችሁ🎉❤

  • @סמארט-ש2ג
    @סמארט-ש2ג 16 дней назад +9

    ሰላም ደሬ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፍኖ ድል ለአማራ ጀግኖቻችን ፍኖ ይችላል ያሸንፍል በጠንካራ ክንዱ 💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @hibuhamudi9667
    @hibuhamudi9667 16 дней назад +3

    ሰላም ደሬ ሰላም ነው

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 16 дней назад +2

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!!

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 16 дней назад +2

    ሰላም ለሀገሬ❤❤❤❤❤

    • @HUSEYNALYI
      @HUSEYNALYI 16 дней назад

      ፈኖየሸንፍልኢሻአላህ

  • @SsSs-pb3oo
    @SsSs-pb3oo 16 дней назад +6

    ሰላም ደሬ እንኳን ደህና መጣህ
    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 16 дней назад +2

    የሴራ ፖለቲካ ሐገር ያፈርሳል እንጅ ሐገር አይገነባም!!!

  • @AmenWuba
    @AmenWuba 16 дней назад +5

    ደሬዋ እዃን ደህና መጣህ

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 16 дней назад +2

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤የንፁሃን የግፍ ደም እና ግዲያ ጭፍጨፋ ጨካኝ ገዢዎቻችን መሬቱም አልሸከማቸውም መብላት እምቢታውን እያሳየች ነው።የአማራ ግፍና እምባ ወንድ መቱ እናቶችና አባቶች ወደ ሰማይም አንጋጠው የረጩት ፈጣሪን ተቀብሏል።አይቷል።ይቅር ይበለን እነሱም ጭፍጨፋውን ቀጥሏል።

  • @yalamfrieyeshita9080
    @yalamfrieyeshita9080 16 дней назад +2

    በርቱ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 16 дней назад

    Victory to Fanos is Victory to Ethiopia

  • @kassyyigezu962
    @kassyyigezu962 16 дней назад +1

    አንዳዴም ፌር ያልሆነ ወቀሳ ይደብራ የመሬት መንቀጥቀጥ ምክንያት ብልፅግና ምታስምስሉት ነገር

  • @SyoumHabtemichael
    @SyoumHabtemichael 16 дней назад

    ሰላም ደሬ እንኳን ደህና መጣህ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 16 дней назад

    Thank you Jegnachin Dere. God bless you with your dear family

  • @MelkamKassew
    @MelkamKassew 16 дней назад +3

    ሰላም ደሬ አትጥፋ

  • @Roz-z2q
    @Roz-z2q 16 дней назад +2

    ልክነው ደርየ የራስክን ክፈት ክፈት

  • @YonasMan-wh1od
    @YonasMan-wh1od 16 дней назад +2

    A❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 16 дней назад +1

    የአምሐራ ሕዝብ ኢት ዮጲያ ኢትዮጲያ እያለ ቢኖርም ውለታው እንደጠላት አስቆጥሮት እየተጨፈጨፈ እየተሳደደ እየተረገጠ እየደኸየ ይገኛል!!!

  • @SolomontessemaArgaw
    @SolomontessemaArgaw 15 дней назад

    Thanks

  • @medhingerezgiher2463
    @medhingerezgiher2463 16 дней назад +6

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @kidanehans5725
    @kidanehans5725 16 дней назад +2

    Dere 👌👌👌

  • @ዋአ
    @ዋአ 16 дней назад

    الله ☝️الله ☝️يارب

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 16 дней назад

    Welcome Jegnachin Dere

  • @getachewgobeze8
    @getachewgobeze8 16 дней назад +3

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SurafelZewge
    @SurafelZewge 16 дней назад +1

    የራስን ሚዲያ እስከመቸነው የመትከፍተው።

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 16 дней назад

    ይህ የርዕደ መሬት ጉዳይ በኃይማኖት አባት ተብየዎች መግለጫና በማንም አውደልዳይ ጫጫታ ለማስወገድ መሞከር ጥበበኛውን ጌታ አሏህን ለመሸወድ እንደመሞከር ይቆጠራል፤ችግሩ የሚወገደው ሁሉም ወደ ትክክለኛው ፈጣሪ አሏህ በንስሃ በመመለስና ለፍትህ መስዋዕትነትን እስከመክፈል በሚያደርሰው ቆራጥ ትግል በማድረግ ነው።

  • @SurafelZewge
    @SurafelZewge 16 дней назад

    5,8 ነው

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 16 дней назад

    እያናፋ የገባው የኦሐዲድ ገዳይ ሠራዊት ፋንድያውን እየጣለ እንዳይወጣ አደርጎ መቅበር የሁሉም አማራ ተወላጅ ግዴታ ነው ።ስለሆነም አንድም የአብይ አሕመድ ስልጣን አስጠባቂ ዘረኛ ሰራዊት በሕይወት እንዲወጣ ሊፈቀድለት አይገባም እየተቀጠቀጠ መቀበር አለበት።
    ድል ለአማራና ለኢትዮጵያ ሕዝቧ።

  • @סמארט-ש2ג
    @סמארט-ש2ג 16 дней назад +2

    ደሬ የራሰህን ሚዲያ ክፈት በራንፕል ሲሰተሙን ለማናውቅ ተከታዩችህ አንድ መላ በለን

    • @Peak.570
      @Peak.570 16 дней назад

      በዚህ ነው የሚገኘው በራሱ ስም ከከፈተ ወዲያው ይዘጉበታል

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 16 дней назад

    Egzio Meharene Kiristos

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 16 дней назад

    ግን ህዝቡ ያደረገው ከተጠያቂ ስልጣን ተሻ
    ሚዎች ቅንጣት እርዳታ አላገኙም።ሆኖም
    ያለውስብስብ ሆዱን ከመሙላት ሌላ አያስብም[ቡም] የሚያሳየው ከቁጥጥሩ ውጭ መሆኑን ነው፠መንግሥት የለም👎

  • @gezegeze6045
    @gezegeze6045 16 дней назад +2

    አቦ የራስህን ሚዲያ ክፈት

  • @tsegayewolt8103
    @tsegayewolt8103 15 дней назад

    ከመሬት መንቀጥቀጥ ይልቅ ምክንያቱ ባይገባኝም ያንተ መቀጥቀጥ ባሰ::

  • @abysiniamedia1335
    @abysiniamedia1335 16 дней назад

    Why YOU are not present in RUMBLE

  • @AsAa-c2e
    @AsAa-c2e 16 дней назад

    ለምን ትዋሻላችሁ እራሳ የገቡት ሸዋሮቢት ተመልሰዋል ደግሞም በረሃብ የሞቱ መከላከያ የለም

  • @Non-e8j
    @Non-e8j 16 дней назад

    We have to text and send information to afar area youth where they can help the community. The extreme Galla’s regime doesn’t care as we know Abyi Ahmed cabinet said it’s ok if we lose 20million. We can’t relay on Galla extremists

  • @Tek805
    @Tek805 16 дней назад

    አይ ደሬ እንዴት የውስጤን ተናገርከው? እነዛ ላይንሰንስድ ጠንቋዮች ምነው ዝም አሉ ስለ መሬት መንቀጥቀጡ።

  • @aberateshome2859
    @aberateshome2859 16 дней назад

    ኧረ እንዳትፈነዳ

  • @BereketBizuwork
    @BereketBizuwork 16 дней назад +1

    ❤❤😂😂🎉🎉😢😢😮😮😅😅😊😊

  • @yisehakkebede5400
    @yisehakkebede5400 16 дней назад

    ደሬ እባካችሁ ፖለቲካን ከኃይማኖት ለዩ። በየትኛውም ፖለቲካዊ አቋማችሁ ውስጥ የተደበቀ ኃይማኖታዊ አዘንብሎዋችሁ ፈጥጦ ይታያል ይህ ደግሞ ትክክል አይደለም። እውነት ነው አጸያፊ የሆኑ ልምምዶችን ማውገዝ ተገቢ ነው። ነገር ግን ከምታወሩት ፖለቲካ ጋር synchronize አድርገን ልንናገራቸው የምንችላቸው ለዘመናት የተለማመድናቸው ዘግናኝና ርካሽ ልምምዶች አሉ። የሚሻለው በፖለቲካ አቋማችሁ ብትተቻቹ ነው። ሰላም ለሁላችሁ!

  • @BereketBizuwork
    @BereketBizuwork 16 дней назад +1

    ❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉😢😢😢😮😮😮😅😅😅😊😊😊

  • @BereketBizuwork
    @BereketBizuwork 16 дней назад +1

    😂🎉😢😢😮😅😊

  • @addisesimbo12
    @addisesimbo12 16 дней назад

    በአንድ ራስ ሁለት ምላስ ፋኖን አንድም ቀበሌ አልተቆጣጠሩም ብለህ ወቀሣ ስትለቅ አልነበረም?ዛሬ ምን ተገኘ?ወሬህ በሙሉ ቀደ ዳ ነው

  • @Tihhi-i6l
    @Tihhi-i6l 16 дней назад

    አየምርብህም አንተ በህወት የሀ በቁም ተገድለሀል ለሀገር መርዝ በመራጨትህ በትግራይ ግህዜ አይተነሀል ደብራጾን ሞሆተብለ ስትለፈልፍ 😂😂😂😂😂😂

  • @mele647
    @mele647 16 дней назад +1

    If you critisize, critize all religions including in which you are part. Unless, it is a hate speech

    • @su72973
      @su72973 16 дней назад

      ተበዳ

  • @fernaglyes5327
    @fernaglyes5327 16 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @algawolday1541
    @algawolday1541 16 дней назад +1

    ❤❤❤❤

  • @Roz-z2q
    @Roz-z2q 16 дней назад +1

    ❤❤❤❤