- Видео 57
- Просмотров 1 576 007
Maede-Zena
США
Добавлен 15 дек 2024
ሙሉ ንግግሩን ይዘነዋል- ለጥቂት አምልጠዋል- የፍጻሜው መጨረሻ? የቀጥታ ስርጭት-Jan 23,2025
ለእውነተኛና ለፈጣን መረጃዎች ማዕደ-ዜናን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
Просмотров: 30 950
Видео
ሰበር!ሌላ ዙር ፍጥጫ?-የትግራይ ጄኔራሎች አቋማቸውን አሳወቁ!-አብይ ምን ይሉ ይሆን?-የአሁን አበይት መረጃዎችJan.23,2025
Просмотров 40 тыс.13 часов назад
Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UCeuqPLAm0q2AV0Sg8ju3wIwjoin
የአሁን ልዩ መረጃ Jan 23,2025
Просмотров 62 тыс.17 часов назад
Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UCeuqPLAm0q2AV0Sg8ju3wIwjoin
"በቃን!"ጄኔራሉ ሀቁን አፈረጡት፤ባለስልጣናቱ ደንግጠዋል(ቪዲዮ) የቀጥታ ስርጭት-Jan 22,2025
Просмотров 44 тыс.День назад
ለእውነተኛና ለፈጣን መረጃዎች ማዕደ-ዜናን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
የአሁን አበይት መረጃዎች (የዘመነ እናት...)Jan. 22,2025
Просмотров 63 тыс.День назад
Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UCeuqPLAm0q2AV0Sg8ju3wIwjoin
የአሁን ሰበር መረጃዎች-የማዕደ ዜና የቀጥታ ስርጭት-Jan 21,2025
Просмотров 29 тыс.2 дня назад
ለእውነተኛና ለፈጣን መረጃዎች ማዕደ-ዜናን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
ትራምፕ ፤-አብይን ከልክለው ገዱን ጋበዙ-የማዕደ-ዜና የአሁን መረጃዎች Jan 21,2025
Просмотров 90 тыс.2 дня назад
Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UCeuqPLAm0q2AV0Sg8ju3wIwjoin
ተቃውሞ በነ አብይ ላይ(ቪዲዮ)-የማዕደ ዜና የአሁን መረጃዎች Jan 20,2025
Просмотров 45 тыс.3 дня назад
Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UCeuqPLAm0q2AV0Sg8ju3wIwjoin
የማዕደ ዜና የአሁን መረጃዎች Jan.20,2025
Просмотров 37 тыс.3 дня назад
Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UCeuqPLAm0q2AV0Sg8ju3wIwjoin
ጥምቀትን በሆላንድ!አጭር ጥንቅር) Jan 20,2025
Просмотров 8 тыс.4 дня назад
Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UCeuqPLAm0q2AV0Sg8ju3wIwjoin
የዕለቱ ዋና ዋና መረጃዎች-"የማዕደ ዜና የቀጥታ ስርጭት-Jan 19,2025
Просмотров 30 тыс.4 дня назад
ለእውነተኛና ለፈጣን መረጃዎች ማዕደ-ዜናን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
"ለኢትዮጵያ ብለን እየተሰቀልን ነው" አብይ-"የማዕደ ዜና የቀጥታ ስርጭት-Jan 18,2025
Просмотров 28 тыс.5 дней назад
ለእውነተኛና ለፈጣን መረጃዎች ማዕደ-ዜናን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
የማዕደ-ዜና የአሁን መረጃዎች Jan.18,2025
Просмотров 40 тыс.5 дней назад
ለእውነተኛና ለፈጣን መረጃዎች ማዕደ ዜናን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
አዲስ አበባ..."የማዕደ ዜና የቀጥታ ስርጭት-Jan 17,2025
Просмотров 22 тыс.6 дней назад
ለእውነተኛና ለፈጣን መረጃዎች ማዕደ-ዜናን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
አትልፉ ፈኖ ተሸኑፎል
ጅግናው ወታደርዖሪውን ነው እድሜውእረጅምይሁንልን ለጀረናሉ ደሬበርታልን
የአብይ መልእክት ነው አማራ ወጥር ሊያዘናጉህ ነው
ይቅርታደሬስምተሳስቻለው መሳይበማለቴ ስለምትመሳሰሉብኝነው ድልለመሣይም ለደሬምይሁንልን
በርታልን ጅግናው መሳይ
ደረጄ
ድልለጅግናውፋኖ ሞትላብይተብየው
ሼር ላይክ ሼር ላይክ በማድረግ አስራት ክፈሉ ሼር ላይክ ሼር ላይክ ሼም❤❤❤❤❤
ጀነራሉ አላህ ይጠብቀው ከባድ ሪስክ ወስዷል
ደሬ አመሠግናለሁ ዲቴል ነው ያቀረብከው መልካም ሰው ደሬ እቺናት ኢቶጵያውነት
ጀ /ከበደ ሚዛናዊ አሰተያየት ነው ጥልቅ ነው በእውቀት የተሞላና ነው በግሌ አከብራቸዋለሁ
Good morning?
Where did you get 30 millions????the Amahara are 45 to 50 million. Do not throw numbers .do your studies before you open your stupid mouth
"የራሷ አሮባት..."
ሰውየው ግን አሁን ስሰማው ደሬ ለታሪክ የሚቀመጥ ነው
ፋኖዎቻችን እንዴት ዉለዉ እንዴት አደሩ ብትል ይሻላል
ይች ናት ጨዋታ እውነትም በልፅገናል ስሪ ሚሊዮን ዶላር እዳ አስመዝግበናል😅😅😅
በነበረው የዘረኝነት ከፋፍለህ ግዛው ለ35 ዓመት በንፁሀን ላይ ይደር የነበረው ጅምላ ግድያ ዝርፊያ ከጊዜ ወደ ጊዜ ሀገሪቱንም ህዝብንም ለከፋ ችግር አጋልጣል ዛሬ ግን እውነትን ሀቅን የሚናገር ኢትዮጵያዊ ሰው ሰማሁ በውስጡ አንበሳ ይሰርበት የፈለገውን ያስብ ነገር ግን ሰው ከሆንክ እውነትን መድፈር አለብህ ይህ ሰው ዛሬ ትልቅ ንግግር አደረገ ታሪክ ሰራ !!!
ጦርነት ዋጋ ያስፈልጋል እንኳ ደሀ አገር ለሀያሎኖችም አይሆንም
እኚህ ሰው ! ማለቴም ጄነራሉ ! እንደ ሌሎች እስስቶች ባለሥልጣን እንክዋ እሳቸው ! ክቡር ! እየተባሉ ይጠራሉ ደሬ አንተ እያልክ ስትጠራቸው ቅር ብሎኛል ! አሻሽለው !! ጀጄኔራል እሳቸው እያልክ እነ አበባውን እና ብርሃኑ ጁላን እንደውም አብይንም ጭምር ስትጠራ ሰምቼህ ነበር ! ዛሬ የእኚህን ጄኔራል ንግግራቸውን እያደነከው ለምን አክብሮቱን አትንሳቸው !! I hope you will fix it.
በርታ አንበሰው
He is not going to give them any money what they are going to do
Keteyakinet mamlet ayichalim
ደሬ ንግግሩ እውነተና እውነት ምንም መላ ምትና ትንተና የሚሰጥበት አይደለም። እነዚህ ተቃራኒ የሚጸፉ ስዎች እነዲያውም የብልጸረግና ሰዎች ናቸው። ከዚህ በፈትም ሰንድ ሴት ጀኔራል ተናግረዋል። ጀኔራል አለምሸትም ተናግረዋል። የብልጽግና ካደሬዎችና ተከፋዮች ከዚህ የበለጠ ትችት ና አስተያየት ስለሚሰጡ ለነሱና ለመሰሎቻቸው ቦታ መስጠት የለብንም። ና።
❤😂🎉❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😮😮😮😮😮😮😮😅😅😅😅😅😅😊😊😊😊😊😊😊😊
❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😮😮😮😅😅😅😊😊😊😊
ደረጀ ግንቦቴ የአማራ ህዝብ 30 ሚልዮን ነው ብለህ ስትል መች ነው የቆጠርከው? እባብ ለመደ ተብሎ በኪስ አይያዝም ሲባል ለናንተ ለጉንበቴዎች ነበር የተተረተው። መቸም የማትጠሩ እሪያዎች ናቹህ።
ያልጠረጠረ ተመነጠረ።
DEREJE mnew ende abatu yetefabet hexan hulet kene sle and yeromoma genocider general teenager bleh beka tamboarkaleh. Did you forget already how many innocent amhara civilian he murdered. You want to clean him with this talk. Please stop there is alot ajenda to talk about.
ደረጀ ቀዳዳ ውውሸትህን ሀገሪቷ መሸከም አቃታት አይነጋ መስሏት በቆጥ አራች አሉ ትሐንት የወራኸው ዛሬ ዉሸት ሲሆን አንተን ቢያረገኝ ሚዲያ አልወጣም ስታሰጠላ ዉሸት ትልቅ ሰዉ ለይ በጣም ያስጠላል እኔ ደጋፊህ ነበርኩ በውሸትህ ጠላሁህ ድምፅህን ስሰማ ያመኛል ዉሸት አልወድም።
ደሬ ደሬ አዎ ሰዉየዉ የተናገረዉ ትክክል ቢሆንም እነሱን ማመን ቀብሮ ነዉ የእንቅልፍ መድሀኒት እንዳይሆን ፍራቻ አለኝ ጥንቃቄ ያስፈልጋል ሁለቴ ማሰብ ግድ ይላል ያልጠረጠረ ተመነጠረ ነዉ ወንድሜ
2 TRILLION corridor : መናፈሻ: ቤተመንግስት ሰራንበት: ጎበዞች አይደለንም ??
😅😅😅😅
ጀነራሉ የአብይ ወጥመድ ሊሆን ይችላል!! ጥንቃቄ!! በውስጥ ያሉ አፈንጋጮች ካሉ ለማደን ይሆናል!!!
ደሬ ሌላ ነገር ስታሰማን አብሮ የሚሰማው ሙዚቃ በጣም ይረብሻል
የአማራ ሕዝብ ቁጥር 60 ሚሊዮን ነው 30 የት አመጣህው ? እባክህ አቋምህን አጥራ ! ያህያ ስጋ ክአልጋ ሲሉት,,,
ወያኔዎች በኢትዮጵያ ላይ ፣ በዚህ የዋህ ህዝብ ላይ፣ በኦርቶዶክስ ላይ የሰራችሁት ግፍ ገና ያባላችኋል፣ ንፁኃኑን ትግራዋይ ይጠብቅልን።
ደረጀ ስማኚ እማ በአብይ ዘመን የተበደረውን ብር የኢትዮጵያ እእዲጠፋ ነው የሠጡት ብሩ ያለው እዛው እደቀረ ያውቁታል በአውሮፓ በእሲያ ባንክ ዘርፈው አዳስቀመጡ ያውቁታል ከሱን ይውሰዱ ያበደሩን ለኢትዮጵያ የለም ይወቁልን
ደሬ በርታልን
ታደሰ "ወረደ" እንዴ??? ክክክክክ😅
2 minutes of moment silent 😅😅😅
ደሬ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ
ምስ ለኔ አተዳደር በትግራይ አይቀርም በለው ለጨቅላው
Abi ahimed dron eye geza new genizebu !.
ዳቢሎስ ዳንኤል ይስተካከል ደሬ
አብይና ጭፍሮቹ ዓይን ባወጣው ዝርፊያቸው ሃገራችንን በእዳ ዘፍቀው በቁማችን ሽጡን።
መ ረ ጀ ነው የ ም ታ ቀ ር በ ው ወይ ስ ል መ ና ነው የ ም ት ሰ ራ ው
ዛሬ የአብይ አህመድ መልክ እን አምናው አይደለም። እድሜ ለፋኖ የአብይ አህመድ ፊት የሰካራም ጉበት መስሏል። ወዴት ያመራል። ወደ መቃብር ወይንም ወደ ስደት ይኸው ነው።
አድማ ብተኛ ሰመ እርኩሶች
Ye hilm hager KUSH tedanakfewal belen enji 😂😂😂
ለማ መገርሳ "ኢትዮጵያ ሱሴ ናት" ብሎ ነበር። ይህም ጀኔራል "ኢትዮጵያ ውስጤ ናት" ዓይነት ነገር አለ።🤔 ለማንኛውም እስቲ አሁንም አንቸኩል።
ትክክል
ደሬ ሰላም ብያለው ወንድሜ ሲቀጥል የጄኔራሉ ንግግር ጥሩ ሆኖ ሳለ አንድ ጊዜ ተመስግነዋል መደጋገሙ ሚያስፈልግ አይመስለኝም ከጀርባው ምን እንዳለ ስለማናውቅ