ሙሉ ቀሚስ ንድፍ አሰራር ክፍል 1 ልብስ ስፌት ዲዛይን @ሽፎን ቀሚሶች How to do Basic dress pattern part1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 ноя 2024

Комментарии • 40

  • @naomitsegaye6918
    @naomitsegaye6918 2 месяца назад +2

    በጣም እናመሰግናለን የቲዊስት ቀሚስ ስራልን

  • @hayatahmedahmed6506
    @hayatahmedahmed6506 Год назад +2

    Enamesegnalen

  • @amlaabdu6883
    @amlaabdu6883 Год назад +1

    እናመሰግናለን በርታ ብዙ ጥቅም እያገኘሁ ነው

  • @tessmt1799
    @tessmt1799 Год назад +1

    በጣም የምፈልገው ትምህርት እናመሰግናለን

  • @FetiyaKey
    @FetiyaKey 10 месяцев назад +1

    Mahallh

  • @tizukiya8117
    @tizukiya8117 10 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን

  • @habtamublackhabesha2308
    @habtamublackhabesha2308 Год назад +1

    Bzu eyetemarkubet nw benate video .......pls p2

  • @FetiyaKey
    @FetiyaKey 10 месяцев назад +1

    Mashallh betam temchtognal

  • @MartinaDereje
    @MartinaDereje Год назад +1

    Tnx

  • @tigisttadese4536
    @tigisttadese4536 6 месяцев назад +2

    ሰላም ብተን ሙሉ ወጥ ቀሚስ አቆራረጥ አሳየኝ

  • @wagitame9564
    @wagitame9564 Год назад

    እናመሰግናለን ከ❤

  • @fikirtekassa2609
    @fikirtekassa2609 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @babati-ow9js
    @babati-ow9js 9 месяцев назад

    tnx

  • @ኒጲኤልtube5246
    @ኒጲኤልtube5246 8 месяцев назад +1

    You are very smart bro😊😊

  • @TadeleKebede1
    @TadeleKebede1 10 месяцев назад +1

    ጎበዝና ግልፅ መምህር ነህ:: ፅሁፉ ስለማይታይ በኮምፒውተር አድርገውና እንደገና updated ብለህ post ብታደርገው ብዙ ሰው ይወደዋል ምክንያቱም በውጭ ሀገር የሚኖር ሰው እንደ hobby ልብስ መስፋትን ይፈልገዋል:: please እንደገና ስራው::
    ጎበዝ ነህ::

  • @nigatasfaw9364
    @nigatasfaw9364 10 месяцев назад

    ስለምትስጠን እውቀት እናመስግናለን እባክህ ከውገብ በላይ ልኬት አሳየን ፓሎ ቲሸርት አሰራር እባክህ

  • @Keabe-q8z
    @Keabe-q8z 28 дней назад +1

    ለሽፎን ስንቆርጥ ከወገብ በላይ ግማሿን ዳርት መጠቀም አለብን ወይ?

    • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
      @kanadesign-libs_sfet_maseltega  28 дней назад

      @@Keabe-q8z ብዙ አይነት ዳርቶች አሉ ጥቅማቸውም ከሰውነት ጋ ፊት እንዲያረግልን ነው።በተለይ ትልቅ ጡት ያላቸው ሴቶች ፊት ላይ ብቻ 4 ዳርት መያዝ አለብን
      ሁለት ከጡት ስር እስከ ወገብ
      ሁለት ከጡት በላይ አስከ እጅጌ መሀል(ከርቨ)

  • @MohammedSeid-w4b
    @MohammedSeid-w4b 14 дней назад +1

    በቀን እየከፈልን መሰልጠን እንችላለን ወይስ

    • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
      @kanadesign-libs_sfet_maseltega  13 дней назад

      @@MohammedSeid-w4b ሱሉልታ እና ሚዛን ሱሉልታ ነዉ ያለነው የሚቀርብ ከሆነ

  • @amlaabdu6883
    @amlaabdu6883 Год назад +1

    ለሁሉም ነገር ነው የሚወረደው ለቀሚስም ለሸሚዝም 2cm ከእጄጌ ሥር ከላይም 2cn የሚሰጠው ወይስ ሌለ አሰራር አለው

    • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
      @kanadesign-libs_sfet_maseltega  Год назад

      አዎ የወንድ ሱፍ ኮት ሙሉ በሙሉ የተለየ አሰራር አለው ሌላው 2cm መውረዱ ብብት አካባቢ እንዳይዝ ይጠቅማል

  • @negedegermew3659
    @negedegermew3659 3 месяца назад +1

    የሽፎን ልኬት አሳየን

  • @amlaabdu6883
    @amlaabdu6883 Год назад +1

    ከሥር ሰፊ ለማድረግ ቀሚሱን ምን ማድረግ አለብን

    • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
      @kanadesign-libs_sfet_maseltega  Год назад

      ለምሳሌ ዳሌ ለአራት እኔ የሰራሁበት 90/4=22.5 ወደ ፈለግነው ሰፋት መቀየር 30,40,50......ወደ ዉጭ ለማጥበብ 20,18......ወደ ወስጥ መግባት ነው

  • @hiwistrong
    @hiwistrong Год назад +1

    mulu suri yena wendm ebakh

  • @amlaabdu6883
    @amlaabdu6883 Год назад +1

    ኮት እንዴት እንደሚሰራ አሰተምረን በናትህ

  • @TadeleKebede1
    @TadeleKebede1 10 месяцев назад +1

    ፅሁፎቹንና ቁጥሮቹን የበለጠ ግልፅ አድርጋቸው:: አይታዮም:: ፍጥነትህን ትንሽ ቀንሰው:: እንደገና ግልፅ አድርገህ በነጭ ወረቀትና በጥቁር ቀለም በሚነበብ ፅሁፍ ስራው ምክንያቱም ጊዜህን ጉልበትህንና ገዘብህን ሰዎችን የሙያ ባለበት ለማድረግ እየጣርክ ስልሆነ በጣም አደንቅሃለሁ:: ታዲያ በጥራት ትኩረት ሰጥተህ ስራው:: አንቴ ፕሮፌናል እንጂ ነጋዴ አይደለህምና በተፈጥሮህ::
    አመሰግናለሁ!

    • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
      @kanadesign-libs_sfet_maseltega  10 месяцев назад

      እሺ አመሰግናለው። ፍጥነቴ ባላንስ አረጋለው ዝግ ሲልም የማይመቸው ስላለ።የፈጠንኩት ቨዶውን ባክ አርገ ስማው ፅሁፉ ጎላ አረጋለው ወደፊት ካልታየክ ሳነበው በድምፅ ፃፈው።

  • @yeabseraaddis2430
    @yeabseraaddis2430 7 месяцев назад +1

    ግልጽ ነው! ነገር ግን እኔ አዲስ ተማሪ ስሆን ያልገባኝ!
    አንተ ስታስተምር
    Neck width= neck length= C/12
    እኔ የተማርኩት
    neck width=C/12-0.4(0.8)
    neck length=C/12+0.1(0.2)
    ሌላው ደሞ
    የፊተኛው እና የኃለኛው chest point እኩል አረከው!
    እኛ እኔ የተማርኩት front c/4+1
    Back C/4-0.5 ነው!
    ቋሚ ፎርሙላ የለውም? ከተማርኩት ጋር ትንሽ ግራ አጋባኝ

    • @yeabseraaddis2430
      @yeabseraaddis2430 7 месяцев назад

      ሌላው ደሞ ከትከሻ እስከ ጡት ጫፍ የአንተ C/4 ሲሆን እኔ እየተማርኩ ያለው C/4-0.5 ነው እባክህ ልዮነቱን ብታስረዳኝ?

    • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
      @kanadesign-libs_sfet_maseltega  7 месяцев назад +1

      አመሰግናለው ትክክል ነው ግን እነዚህ ትቁጥሮች ፖተርን ላይ ብንደምርም ብንቀንስም ስንሰፍ በጣም ጥንቃቄ ካላረግን ጥቅም የላቸውም።
      ከዚም የባሰ የተለያዩ ማስመሪያዎች አሉ ግን ቨዲዬው ለዩቱብ ይረዝምና ያሰለቻል
      ሁሌም ተመመሳሳይ ነገር ከተማርነው ጋ መጠበቅም የለብንም የሚያስፈልገን ከተለያዪ ቨዲዬዎች መውሰድ ነው

    • @yeabseraaddis2430
      @yeabseraaddis2430 7 месяцев назад

      አመሰግናለሁ!

  • @akezagirmayreda8656
    @akezagirmayreda8656 4 месяца назад

    እናመሰግናለን